Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የንጉስ ነሽ የኔ ቆጆ እደሌሎቹ ሚኪያጅ ምናምን ስለማትይ በጣም ትመችኛለሽ በራስ መተማመንሽን ሳላደቅ አላልፍም ቀጥይበት ይቅርብሽ 1, ለመቀባባት ስትይ የምትወስጂውን ጊዜ 2,እግዚአብሔር በአምሳሉ ውብ አድርጎ ፈጥሮናል እና ለሊሎችም ተምሳሊት ትሆኛለሽ በርች
እውነት እኮ ነው በክልል በድበር ስንባላ የተዋለደውን የተጋባውን ብዙ አመት የኖረውን ሰው ሰላሙን እየነሳነው መሆኑን አለማወቃችን ነው ሚገርመኝ ..... ጥሩ ትምርት ነው..........ሳልናገር ማለፍ ያልፈለኩት ነገር ኮመት ለምትሰጡት ከድራማው የቀሰማችሁትን እደመናገር ላይክ ብርቁ ለሆናችው የምር በጣም ያስጠላል በየ ድራማው በየ ፊልሙ
የንጉስ ነሽ ሙዚቃ ወድጄው ልሞት ነው
አይ
ምርጥ ንግግር ገና ዛሬ ስማሁ ሰው እኮመንት ላይ ሰለሂወቱ ስለባእሉ መዳም ላይክ ወላሂ በጣም የወረደ አስተሳሰብ አንድ ስለድራማው አስተያየት የለው
ማነው ምንልታዘዞችን እንደኔ በፍቅር እሚያይ እስኪ ላይክ ውድድድድ ደግ ሰው ውስጤ ነው
ሰላሞ፣አንደትናሽሁ
ፈጣሪ ሆይ ሁሉንም ወንዶች እንደ ደግሰው የዋህ አድርግልን😄
susu hassen ልትጫወቱብን !!!!!
😄
ክክክክ
እሱምለድራማውነው
Kkkk
የጨርቦሌ ብሄረሰቦች ከጨርቆስ እስኬ ቦሌ😀እንክዋን ለብሄር ብሄረሰቦች ቀን አደረሳችሁ !ወይኔ ደግሰው ጎበዙ !!😀
የዶክሌ ልጅ ቱቱ kkkkkkkk
ኪኪኪኪኪካካ
😆😆
😂😂😃😃😃😆
ፍቅርኮ ናት መስከረም በጣም ውብ የሆነች ልጅ እድመና ጤና ይስጣት እዝጋብሄር 💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👌👌👌
ጊዜውን የጠበቀ ምርጥ የዘመኑ ድራማ ከዳይሬክተር እስከ ደራሲ አልፎም ተዋናይ ከፍ ያለ ክብር አለኝ
ምን ልታዘዞች ስላም ናችሁ ምርጦች ማነው እንደኔ ይህን ድራማ የሚወደው እጅ ወደላይ
አይጥ ጠላ ጠምቃ ጠጥታ ጠጥታ ዱላ ስጡኝ አለች ድመትን ልትመታ 😂😂😂😂😂😁😁😁😁ድፍረቷ
ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሰቅ
kk kkkkk 👍👍
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ይሄ ድራማ አፋችን በእጃችን አስያዘን እኮ! እውነት በቃ ምን ልበላችሁ የምርጦች ምርጥ!
ወይ ነቆራችሁ ሲመቸኝ እኮ ስወዳችሁ የዘመኑ ምርጥ ድራማ እድል እና አያልቅበት አቤት ለድንበራች ምታረጉት ፍልሚያ ይበረታታል😂😂😂😂😂
.
ዌል ምን ልታዘዞች💚💛❤ ሱዳን 😂😂ሰላም በጸሎት እንጂ በአበልና ስልጣና አይመጣም!!!👍👍💚💛❤
ደግ ሰው ስንት አፍቃሪ አለው እስኪ በላይክ ግለፁ
እንደኔ ይሄን ድራማ በፍቅር ሚያየው ሰው ካለ ላይክ Me👍😘
💘❤💫💌💚💙❣💝
ከ 39 ጀምሮ ማየት ኣልቻልኩም ምዝገባ ይላል?
ክክፍል 39ጀምሮ ኣይታይም ምዝገባ ?
ናፍቀን ነበር እንካን በሰላም መጣቹ ደሞ አገራችን እዝጋብሄር የሰላም ያርግልን እኔ አማራ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ ኦሮም ነኝ እኔ ሶማሊ ነኝ እኔ አፍር ነኝ ከማለት ይሰውረን ዘረኝነት እንጠየፍ ባካቹ እንደ በፊታችን እንፍቀር ኢትዮጵያ ነኝ ስንል ነው ምያምርብን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍🏽👍🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ftsum Gg አሜን እውነት ነው
ሠላም ከፈጣሪ እንጂ በጋቢና በጭራ አይደለም ትክክል ይሄ አባባል የተሥማማው ሡዳን ሀብቢ ታሥቀኛለህ ደግሠው የዋህነትህ ደሥ ይላል ሠላማችሁ ይብዛ በርቱ ያስተምራል ያዝናናል
እደ ኢትዮጵያ የተበዘበዘ ማን አለ ካፌው ኢትዮጵያ አያልቅበት ህዋት ደግ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ዋው አሪፍ ትዕይንት ነው ቀጥሉበት
የንጉስነሽ ላንቺ አድናቆት ቃላት የለኝም ለምን ብትይ በራስሽ የምትተማመኚ ምርጥ ቆንጆ ልጅ ነሽ እሄንን ውበትሽን ግን በፈጣሪ ሜካፕ የሚሉትን ነገር እንዳታስነኪው ደግ ሰው ውድ ድድ ድድ ሱዳን ሀቢቢ ሁሉ ነገርህ ያስቃል
ክክክክክክክክ አይ ጨርቦሌ ጫጭ ፓርቲን እኔም እቀላቀላቀላለው ከልጥ ለቅቄያለው።
😂😂
ሁሉም ኢትዮፒያዊ ዘፋኝም ይሁን ተንታኝ ጋዜጠኛም ይሁን አስማተኛ አክቲቪስትም ይሁን አክሮባቲስት ቶሎሳም ይሁን ዘበርጋ በያለበት ልዩነትን ከሚዘምር ልክ እንደዚ ድራም ያንድነትን ጥቅም ሊያብራራ እና ቢሰብክ ሀገራችን የት በደረሰች
Woow dabironyi naber tasnanuu
Zebilo Kolfe ምን አንድ እያደርጉን ነው እየ ለያዩን ነው እንጅ
Eski comment lay Lidete new zare..... Like Gchugn.......Story kemiwera.......Weledku kemtlu Skle Dramaw ywera.......
ክክክክክክክ ደግ ስው ሁሉም ስው እንዳተ ቢሆን ምን ነበር.የንጉስነሽ ድምፅሽ ያምራልእድልየ ቆንጆ ቀሚስሽ እፍፍፍ አለባበስሽ ስታምሪ
ዋዉ ወቅታዊ የሆነ ምርጥ መልእክት ነዉ! በርቱ የምን ልታዘዝ ቤተሰቦች!!
ምን ኣለበት ሁሉንም ወንዶች እንደ ደግ ሰው በሆኑ ለማንኛውም የሱዳን ሀቢቢ ክክክክክ ኣድናቂ ነኝ።
deg sew mert sew new,ena be akal bagatamy tewawekewalew enam kesera wecime betam tru sew new endene metadenkut bravo belulegi
በቃ ጀበናውን ይዞት ባንክ መጣ አለ😂😅😅😅😅😅ሱዳንየ ሀቢቢ ማሌሽ ስወድክ
ውይ ደግ ሰው ፈጣሪ ወዶችን እዳተ በሆኑልን ሰወድህ እኮ
ደፋር ነሽ መጫወቻ ልታደርጉን ታስባላችሁ
We love you min litazez ደግ ስው ልክ እንደ እኔ ጥሩ ስው ነው ስላም ጋሽ አይልቅበት ማለት የድሮ ፓርቲዎች ናቸው
ማነው እሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
Manim!
Ena
sindu mulie ጎንሬዋ እኔሥ ማርያምን እወዳታለሁ እንደኔማ አትሆኑም
1 ነኝ በደግ ሰው ይሁንባቹ ላይክ ግጩኝ
እድልየ የኔቆንጆ ቀሚስሽ ያምራል አለባበስሽ ቆንጆ
ሠላም እሚመጣው በፆለት ነው እርግጥ ነው ሰሌ ምርጥ ሠው ፆለት አበል የለውም አለ ሱዳኑ ውይይይ ምን ልታዘዛ ምርጥ ድራማ
ባንኮች ቁጥር ትታቹ በኩንታል ጀምራቿል አሉ kkkkkkk
ደግ ሰው ኢትዮጵያ ♥️♥️♥️♥️❤️♥️❤️🙏
_ውይ በጣም ደስ ሲል እድል ዛሬ እምር ብሎብሻል የባህል ቀሚስ የጎንደር ቀሚስ_
ንጉሥነሽ: በጣም: የሚገርም: ድምጽ::ነው: ያለሽ። ለምንድነው: ሲዲ: የማትስሪው? በተረፈ: ይህ: ድራማ: በጣም: ተመችቶኛል።የኢትዮጵያ: ፖለቲከኞች : ቢያዪት: ብዙ: ትምህርት: ያገኙበታል።
ሱዳን ቁርበክ ነው እንዴ ክክክክክ
😃😃😃ውይ ደግ ሰው ሙዚቃው ግን ዋው ነው
ክክክክክክ ወይ ጨርምቤ ብሄር በጣም ደስ ይላል በርቱ ዋዉ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እምን ልታዘዝ ዉስጥ ነው ያለው ክክክክክክክክክ
ይሄን ድራማ በፍቅር ነው የማየው ደራሲው እውቀቱን ይጨምርልህ ገና ብዙ እንጠብቃለን
ጮአጭጨርቦሌልጥ😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ መቶ ከሞላ ስራየን ልስራ እይደግሰው የኔ የዋህ
ዌል ክረምቱ መጣ የንጉስ ነሽ ውስጤ ነሽአንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።*****************************በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
😃😃😃😃😃😃😃😃😃🙌
ምን ልሁንልሽ ትክክል የኔ ማር
well Amargna hone endea?
@@TM-qx8uw ምን ችግር አለው
ክክክክክ ስዳን ቆርበክ ነው አዎ ለሰላም ክክክክ እር በል ጎደር
እሄ ድራማ ያለቀ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር ተመስገን ጌታዬ አደራ ደራሲው ሞጄ እሄ ድራማ እንዳያልቅ ጥብቅ ማሳሰቢያ አይ ሱዳን ገራሚ ነህ
ውይ ባክቤቶቹ ሲመቹኝ በቃ ጀበናውን ይዞ ባንክ መጣ ክክክክክ የሌለ ድክም ያረጉኝ ሀቢቢ ደሞ ሠላም አስከባሪ ሆንክልን ይመችህ
Are kesudan fiker yazegni hahahha gud bel gonder
**ከዶ/ር ኣብይ ቀጥሎ ኣንጀቴን የሚያርሰው ይህ ፊልም ነው**
Min letazez sayihon Ethiopia Cafe new mehon yeneberebetGood job anyway 👏 👏
አንደኛ የሆነ ድራማ ነው 👏👏
ክክክክክክ እውነትም ደግ ሰው አቦ ምችት ይበልህ ውስጤ ነህ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ sudan wesxa new habibi malesh kkkkkkkkk ke denber yekorjekew new gash ayalqbet deg sew ♥♥♥♥♥
ኣረገዝኩ፡ልደቴ ነው ፡ረገዝኩ፡ባሌ ናፍቆኛል ።ከፍቶኛል፡ኣምሜ ፡ኣበድኩ ፡like ኣምሮኛል ፡ሳትሉ ዝም ብላቹ ስለ ፊልሙ comment ስጡ ፡ይሄ የሂወት ታሪክ መዘርዘርያ መጻፍ ኣይደለም ፡ሆ።
😂😂😂😂😂😘
እንዴት እንዴት ነው ምታወሪው አረገዝኩ ባሌ ናፍቆኛል ከማን ነው ያረገዝሹ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Filawi Manchu United ! አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እኔ እማ ጨጓራ ሊይዘኝ ነው
💛💚💗😂😂😂😂✌👈
ምርጦች ውይ ደግ ሰው ስወድህ ንፁህ ልብ ሁሌም ቀጥተኛ ነው
ሁላችሁም ምርጥ ናቸው ለማዝናናት ሚኪ ያዝናናኛል
ደሞዜ ጎሽሜ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ምርጥ ደራሲ ነው
Kkkkkkkkkkkkk እንኳን በሰላም መጠቸሁ ሰእዉድቸዉ እካ ዉድድድ 😍😍😍
ደግሰውን ልክ እደኔ የምትወዱት
ወይ ጨርቦሌ? ምርጥ መዝሙር ነው:: ይመቻል!!!!
ደግሰዉ፡ዉስጤነዉ።
ወይ ምን ላተዘዝ። አብሶ ደግሰው እና ጋሽ አያልቀበት
የኔቆንጆ ድምጽሽ እኮ እንዴት ደስ ይላል ሽኮሪና
የንጉስነሽ ሙዚቃው ልቀቂው በጣም ምርጥ ነው ተመችቶኛል
abo yimechachu bertu....min litazez lovely sitcom i love it
ጩሩንቡሌ ሻይ አለ ግን ያቃጥላል😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ደግሰው እረ ይመችህ አቦ በስንት ጊዜየ አሳቀኝ
ዳኘ ናፍቆኛል 😍😘😘😘😍😍😍😘😍
haha 17:47 Gash Ayalkbet Bunna lemeshet blo Baletdaroch afata..... ehie new eyehone yalew bagerachn
Kkkkkkkkkkkkወይ ዛሬ በለሌት ስስቅ አደርኩ ኢትዮጵያዬ ካርታሽ በቅኔ ሆነ የሚታየው ባንኮች ለደግሰው የምሰጡት ሞራል ያስመሰግናችኋል
የlike ለማኞች እስኪ ስለ ድራማው አስተያየት ስጡ እኛ በምንሰጣቸው አስተያየት ነውኮ የሚሰሩት Anyways ዘንድሮ ፖለቲካ ከfb አልፎ ድራማው ፊልሙም በ freedom ነው የሚሰራው ልብ ብለን ካየነወና ካዳመጥነው ይህ ድራማ ያለንበትን ዘመን ቁጭ አርገወልናል በርቱልን
በትክክል😍😍
Lazawm Ye samnt Nuroachn be sitcom.......Great View
ስለእዉነት አትዮጲያ ዉስጥ ብዙ citycom አይቻለሁ እንደዚህ አስተማሪና ወቃሽ አላየሁም
እንኳ ደህና መጣቻ የኔ ማሮችቤዛ እባካለው ጋይስ ምን ልታዘዝሻይብናማኪያቴቀሽር በፊት አስተናጋጅ ነበርኩ ክክክክክ ትዝታ መቶብኝ ነው በኔ ወጪ ነው ዛሬ ተጋበዙልኝ
ውይ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ሰአት ልክ እንደዚህ ነበር የምናስተናግደው ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ
ትክክክክልልልልል 100000000% ሰላም የሚመጣው በፀሎት ነው
እደ ደግሠው አይነቱን ያብዛልን ሱዳን ሀቢቢ ምንዝማን ማሹፍትክ 😃
"1 Macchiato Be arefaw ye ethiopian Karta salilign " ene betam yemidelugn Bankerochu nachew gerami ketafi nachew
ደግ ሰው ድራማ አድማቂ 1ኛ
የሰው ሀገር መረራኝየኔዋ ሀብብት እንህድ ውድ ኢትዮ።
Mustafa Jemal yen konjo enam endat enda mereregn mar
@@malefzewale5858 አንድ ቀን የበቀልዘነ እንለለን
እር ጋሼ አያልቂባና እድል ባልና ሚስት አጣላችሁ ክክክክክክ
እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዝ ደኜ የት ሄድ የቢቢ ሱዳን ማእሊሽ ዳኜን አምጣልን የሰላም ስው
Tigira lib giza Ethiopiayachin Tawatahalech!!!!!!Dil le Ethiopia ❤❤
ሱዳነየሀቢቢ
ደግ ሰው ስዋድክ እና ሱዳን መሌሽ ክክክክ ስዋደቹ እኮ ሁንካን በሰለም መጠቹ ውዶቼ
I am form Eritrean i like is movie
Love is sweet oo, but when money enter love is sweeter 😁😁😂
ዘቢባ የኔ የዋህ አድናቂሽ ነኝ
ሰላም ሰላም እደምን አላችሁገባባባ በሉ ጨርቦሌዎች መተዋል ምን ልታዘዝ ስወዳችሁ በርቱምርጥ ተዋናይ ምርጥ ደራሲ አቦ ይመቻችሁ
አይ ደግ ሰው ውነት ደግ አምላክ ደግ ሰወቺ ያረገን አቦደግ ሰው እወዳለሁ
ስወዳችሁ ጋሽ አያልቄ kkkkk እድልዋ የኔ ውድ ቀሚስሽ ሲያምር ዝንክትክት አል ሽበት እኮ ሱዳን ጋቢ ተከራይተህ መጣህkkkkkkk
አሪፍ ትወና አሪፍ አቀራረጽ እኛነታችን የሚያሳይ .... Wow
ክክክክክክ ብዙ አጨፍን ትተኛለህ ይመቻችሁ ምን ልታዘዝ እወዳችሀለሁ
ባንኮች ገደሉኝ ዛሬ Kkkkkk ላንተስ በምን መለመሉህ።
Kkkkk deg sew ewunetim yewahu yegeter hizib ehi ....gashi ayalkibet mitek new
ረብሻስ ከጠፋ ?እንፈጥራለናካልሆነም ከውጭ እናመጣለን ለገባው ሰው ጥሩ ትምህርት አለው
ጋሼ አያልቅበት ሢንተባተብ የ በ ት ም ማ ምን ይላል ክክክክክክክክ
banroch sewdachu 😍 enmsgenalen teru melkte alew legebaw eyzenana yemysetmre
Arsenal Love Arsenal Love ዋውውው
እኮን መጣችሁ ውዶችበስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
አቤት ይህ ድራማ ለጉድ እኮ ነው። በጣም የምገርም እይታ ነው።
ስውድችሁ ደግ ሰው ምርጥ ስወ
ክክክክክክክክ ባንኮች በቃ ጀበናውን ይዞር ባንክ መጣ አለ
Ye deg sew adnaki yehonachu eziga 👍
የንጉስ ነሽ የኔ ቆጆ እደሌሎቹ ሚኪያጅ ምናምን ስለማትይ በጣም ትመችኛለሽ በራስ መተማመንሽን ሳላደቅ አላልፍም ቀጥይበት ይቅርብሽ
1, ለመቀባባት ስትይ የምትወስጂውን ጊዜ
2,እግዚአብሔር በአምሳሉ ውብ አድርጎ ፈጥሮናል እና ለሊሎችም ተምሳሊት ትሆኛለሽ በርች
እውነት እኮ ነው በክልል በድበር ስንባላ የተዋለደውን የተጋባውን ብዙ አመት የኖረውን ሰው ሰላሙን እየነሳነው መሆኑን አለማወቃችን ነው ሚገርመኝ ..... ጥሩ ትምርት ነው..........ሳልናገር ማለፍ ያልፈለኩት ነገር ኮመት ለምትሰጡት ከድራማው የቀሰማችሁትን እደመናገር ላይክ ብርቁ ለሆናችው የምር በጣም ያስጠላል በየ ድራማው በየ ፊልሙ
የንጉስ ነሽ ሙዚቃ ወድጄው ልሞት ነው
አይ
ምርጥ ንግግር ገና ዛሬ ስማሁ ሰው እኮመንት ላይ ሰለሂወቱ ስለባእሉ መዳም ላይክ ወላሂ በጣም የወረደ አስተሳሰብ አንድ ስለድራማው አስተያየት የለው
ማነው ምንልታዘዞችን እንደኔ በፍቅር እሚያይ እስኪ ላይክ ውድድድድ ደግ ሰው ውስጤ ነው
ሰላሞ፣አንደትናሽሁ
ፈጣሪ ሆይ ሁሉንም ወንዶች እንደ ደግሰው የዋህ አድርግልን😄
susu hassen ልትጫወቱብን !!!!!
😄
ክክክክ
እሱምለድራማውነው
Kkkk
የጨርቦሌ ብሄረሰቦች ከጨርቆስ እስኬ ቦሌ😀እንክዋን ለብሄር ብሄረሰቦች ቀን አደረሳችሁ !ወይኔ ደግሰው ጎበዙ !!😀
የዶክሌ ልጅ ቱቱ kkkkkkkk
ኪኪኪኪኪካካ
😆😆
😂😂😃😃😃😆
ፍቅርኮ ናት መስከረም በጣም ውብ የሆነች ልጅ እድመና ጤና ይስጣት እዝጋብሄር 💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👌👌👌
ጊዜውን የጠበቀ ምርጥ የዘመኑ ድራማ ከዳይሬክተር እስከ ደራሲ አልፎም ተዋናይ ከፍ ያለ ክብር አለኝ
ምን ልታዘዞች ስላም ናችሁ ምርጦች
ማነው እንደኔ ይህን ድራማ የሚወደው እጅ ወደላይ
አይጥ ጠላ ጠምቃ ጠጥታ ጠጥታ ዱላ ስጡኝ አለች ድመትን ልትመታ
😂😂😂😂😂😁😁😁😁
ድፍረቷ
ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሰቅ
kk kkkkk 👍👍
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ይሄ ድራማ አፋችን በእጃችን አስያዘን እኮ! እውነት በቃ ምን ልበላችሁ የምርጦች ምርጥ!
ወይ ነቆራችሁ ሲመቸኝ እኮ ስወዳችሁ የዘመኑ ምርጥ ድራማ እድል እና አያልቅበት አቤት ለድንበራች ምታረጉት ፍልሚያ ይበረታታል😂😂😂😂😂
.
ዌል ምን ልታዘዞች💚💛❤ ሱዳን 😂😂ሰላም በጸሎት እንጂ በአበልና ስልጣና አይመጣም!!!👍👍💚💛❤
ደግ ሰው ስንት አፍቃሪ አለው እስኪ በላይክ ግለፁ
እንደኔ ይሄን ድራማ በፍቅር ሚያየው ሰው ካለ ላይክ Me👍😘
💘❤💫💌💚💙❣💝
ከ 39 ጀምሮ ማየት ኣልቻልኩም ምዝገባ ይላል?
ክክፍል 39ጀምሮ ኣይታይም ምዝገባ ?
ናፍቀን ነበር እንካን በሰላም መጣቹ ደሞ አገራችን እዝጋብሄር የሰላም ያርግልን እኔ አማራ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ ኦሮም ነኝ እኔ ሶማሊ ነኝ እኔ አፍር ነኝ ከማለት ይሰውረን ዘረኝነት እንጠየፍ ባካቹ እንደ በፊታችን እንፍቀር ኢትዮጵያ ነኝ ስንል ነው ምያምርብን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍🏽👍🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ftsum Gg አሜን እውነት ነው
.
ሠላም ከፈጣሪ እንጂ በጋቢና በጭራ አይደለም ትክክል ይሄ አባባል የተሥማማው ሡዳን ሀብቢ ታሥቀኛለህ ደግሠው የዋህነትህ ደሥ ይላል ሠላማችሁ ይብዛ በርቱ ያስተምራል ያዝናናል
እደ ኢትዮጵያ የተበዘበዘ ማን አለ ካፌው ኢትዮጵያ አያልቅበት ህዋት ደግ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ዋው አሪፍ ትዕይንት ነው ቀጥሉበት
የንጉስነሽ ላንቺ አድናቆት ቃላት የለኝም ለምን ብትይ በራስሽ የምትተማመኚ ምርጥ ቆንጆ ልጅ ነሽ እሄንን ውበትሽን ግን በፈጣሪ ሜካፕ የሚሉትን ነገር እንዳታስነኪው ደግ ሰው ውድ ድድ ድድ ሱዳን ሀቢቢ ሁሉ ነገርህ ያስቃል
ክክክክክክክክ አይ ጨርቦሌ ጫጭ ፓርቲን እኔም እቀላቀላቀላለው ከልጥ ለቅቄያለው።
😂😂
ሁሉም ኢትዮፒያዊ ዘፋኝም ይሁን ተንታኝ ጋዜጠኛም ይሁን አስማተኛ አክቲቪስትም ይሁን አክሮባቲስት ቶሎሳም ይሁን ዘበርጋ በያለበት ልዩነትን ከሚዘምር ልክ እንደዚ ድራም ያንድነትን ጥቅም ሊያብራራ እና ቢሰብክ ሀገራችን የት በደረሰች
Woow dabironyi naber tasnanuu
Zebilo Kolfe ምን አንድ እያደርጉን ነው እየ ለያዩን ነው እንጅ
Eski comment lay Lidete new zare..... Like Gchugn.......Story kemiwera.......Weledku kemtlu Skle Dramaw ywera.......
ክክክክክክክ ደግ ስው ሁሉም ስው እንዳተ ቢሆን ምን ነበር.የንጉስነሽ ድምፅሽ ያምራል
እድልየ ቆንጆ ቀሚስሽ እፍፍፍ አለባበስሽ ስታምሪ
ዋዉ ወቅታዊ የሆነ ምርጥ መልእክት ነዉ! በርቱ የምን ልታዘዝ ቤተሰቦች!!
ምን ኣለበት ሁሉንም ወንዶች እንደ ደግ ሰው በሆኑ ለማንኛውም የሱዳን ሀቢቢ ክክክክክ ኣድናቂ ነኝ።
deg sew mert sew new,ena be akal bagatamy tewawekewalew enam kesera wecime betam tru sew new endene metadenkut bravo belulegi
በቃ ጀበናውን ይዞት ባንክ መጣ አለ😂😅😅😅😅😅ሱዳንየ ሀቢቢ ማሌሽ ስወድክ
ውይ ደግ ሰው ፈጣሪ ወዶችን እዳተ በሆኑልን ሰወድህ እኮ
ደፋር ነሽ መጫወቻ ልታደርጉን ታስባላችሁ
We love you min litazez ደግ ስው ልክ እንደ እኔ ጥሩ ስው ነው ስላም ጋሽ አይልቅበት ማለት የድሮ ፓርቲዎች ናቸው
ማነው እሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
Manim!
Ena
Ena
sindu mulie ጎንሬዋ እኔሥ ማርያምን እወዳታለሁ እንደኔማ አትሆኑም
1 ነኝ በደግ ሰው ይሁንባቹ ላይክ ግጩኝ
እድልየ የኔቆንጆ ቀሚስሽ ያምራል አለባበስሽ ቆንጆ
ሠላም እሚመጣው በፆለት ነው እርግጥ ነው ሰሌ ምርጥ ሠው ፆለት አበል የለውም አለ ሱዳኑ ውይይይ ምን ልታዘዛ ምርጥ ድራማ
ባንኮች ቁጥር ትታቹ በኩንታል ጀምራቿል አሉ kkkkkkk
ደግ ሰው ኢትዮጵያ ♥️♥️♥️♥️❤️♥️❤️🙏
_ውይ በጣም ደስ ሲል እድል ዛሬ እምር ብሎብሻል የባህል ቀሚስ የጎንደር ቀሚስ_
ንጉሥነሽ: በጣም: የሚገርም: ድምጽ::ነው: ያለሽ። ለምንድነው: ሲዲ: የማትስሪው? በተረፈ: ይህ: ድራማ: በጣም: ተመችቶኛል።የኢትዮጵያ: ፖለቲከኞች : ቢያዪት: ብዙ: ትምህርት: ያገኙበታል።
ሱዳን ቁርበክ ነው እንዴ ክክክክክ
😃😃😃ውይ ደግ ሰው ሙዚቃው ግን ዋው ነው
ክክክክክክ ወይ ጨርምቤ ብሄር በጣም ደስ ይላል በርቱ ዋዉ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እምን ልታዘዝ ዉስጥ ነው ያለው ክክክክክክክክክ
ይሄን ድራማ በፍቅር ነው የማየው ደራሲው እውቀቱን ይጨምርልህ ገና ብዙ እንጠብቃለን
ጮአጭ
ጨርቦሌ
ልጥ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ መቶ ከሞላ ስራየን ልስራ እይደግሰው የኔ የዋህ
ዌል ክረምቱ መጣ የንጉስ ነሽ ውስጤ ነሽ
አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
*****************************
በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
😃😃😃😃😃😃😃😃😃🙌
ምን ልሁንልሽ ትክክል የኔ ማር
well Amargna hone endea?
@@TM-qx8uw ምን ችግር አለው
ክክክክክ ስዳን ቆርበክ ነው አዎ ለሰላም ክክክክ እር በል ጎደር
እሄ ድራማ ያለቀ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር ተመስገን ጌታዬ አደራ ደራሲው ሞጄ እሄ ድራማ እንዳያልቅ ጥብቅ ማሳሰቢያ አይ ሱዳን ገራሚ ነህ
ውይ ባክቤቶቹ ሲመቹኝ በቃ ጀበናውን ይዞ ባንክ መጣ ክክክክክ የሌለ ድክም ያረጉኝ ሀቢቢ ደሞ ሠላም አስከባሪ ሆንክልን ይመችህ
Are kesudan fiker yazegni hahahha gud bel gonder
**ከዶ/ር ኣብይ ቀጥሎ ኣንጀቴን የሚያርሰው ይህ ፊልም ነው**
Min letazez sayihon Ethiopia Cafe new mehon yeneberebet
Good job anyway 👏 👏
አንደኛ የሆነ ድራማ ነው 👏👏
ክክክክክክ እውነትም ደግ ሰው አቦ ምችት ይበልህ ውስጤ ነህ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ sudan wesxa new habibi malesh kkkkkkkkk ke denber yekorjekew new gash ayalqbet deg sew ♥♥♥♥♥
ኣረገዝኩ፡ልደቴ ነው ፡ረገዝኩ፡ባሌ ናፍቆኛል ።ከፍቶኛል፡ኣምሜ ፡ኣበድኩ ፡like ኣምሮኛል ፡ሳትሉ ዝም ብላቹ ስለ ፊልሙ comment ስጡ ፡ይሄ የሂወት ታሪክ መዘርዘርያ መጻፍ ኣይደለም ፡ሆ።
😂😂😂😂😂😘
እንዴት እንዴት ነው ምታወሪው አረገዝኩ ባሌ ናፍቆኛል ከማን ነው ያረገዝሹ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Filawi Manchu United ! አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እኔ እማ ጨጓራ ሊይዘኝ ነው
💛💚💗😂😂😂😂✌👈
ምርጦች ውይ ደግ ሰው ስወድህ ንፁህ ልብ ሁሌም ቀጥተኛ ነው
ሁላችሁም ምርጥ ናቸው ለማዝናናት ሚኪ ያዝናናኛል
ደሞዜ ጎሽሜ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ምርጥ ደራሲ ነው
Kkkkkkkkkkkkk እንኳን በሰላም መጠቸሁ ሰእዉድቸዉ እካ ዉድድድ 😍😍😍
ደግሰውን ልክ እደኔ የምትወዱት
ወይ ጨርቦሌ? ምርጥ መዝሙር ነው:: ይመቻል!!!!
ደግሰዉ፡ዉስጤነዉ።
ወይ ምን ላተዘዝ። አብሶ ደግሰው እና ጋሽ አያልቀበት
የኔቆንጆ ድምጽሽ እኮ እንዴት ደስ ይላል ሽኮሪና
የንጉስነሽ ሙዚቃው ልቀቂው በጣም ምርጥ ነው ተመችቶኛል
abo yimechachu bertu....min litazez lovely sitcom i love it
ጩሩንቡሌ ሻይ አለ ግን ያቃጥላል😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ደግሰው እረ ይመችህ አቦ በስንት ጊዜየ አሳቀኝ
ዳኘ ናፍቆኛል 😍😘😘😘😍😍😍😘😍
haha 17:47 Gash Ayalkbet Bunna lemeshet blo Baletdaroch afata..... ehie new eyehone yalew bagerachn
Kkkkkkkkkkkkወይ ዛሬ በለሌት ስስቅ አደርኩ ኢትዮጵያዬ ካርታሽ በቅኔ ሆነ የሚታየው ባንኮች ለደግሰው የምሰጡት ሞራል ያስመሰግናችኋል
የlike ለማኞች እስኪ ስለ ድራማው አስተያየት ስጡ እኛ በምንሰጣቸው አስተያየት ነውኮ የሚሰሩት
Anyways ዘንድሮ ፖለቲካ ከfb አልፎ ድራማው ፊልሙም በ freedom ነው የሚሰራው ልብ ብለን ካየነወና ካዳመጥነው
ይህ ድራማ ያለንበትን ዘመን ቁጭ አርገወልናል በርቱልን
በትክክል😍😍
Lazawm Ye samnt Nuroachn be sitcom.......Great View
ስለእዉነት አትዮጲያ ዉስጥ ብዙ citycom አይቻለሁ እንደዚህ አስተማሪና ወቃሽ አላየሁም
እንኳ ደህና መጣቻ የኔ ማሮች
ቤዛ እባካለው ጋይስ ምን ልታዘዝ
ሻይ
ብና
ማኪያቴ
ቀሽር
በፊት አስተናጋጅ ነበርኩ ክክክክክ ትዝታ መቶብኝ ነው በኔ ወጪ ነው ዛሬ ተጋበዙልኝ
ውይ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ሰአት ልክ እንደዚህ ነበር የምናስተናግደው ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ
ትክክክክልልልልል 100000000% ሰላም የሚመጣው በፀሎት ነው
እደ ደግሠው አይነቱን ያብዛልን ሱዳን ሀቢቢ ምንዝማን ማሹፍትክ 😃
"1 Macchiato Be arefaw ye ethiopian Karta salilign " ene betam yemidelugn Bankerochu nachew gerami ketafi nachew
ደግ ሰው ድራማ አድማቂ 1ኛ
የሰው ሀገር መረራኝ
የኔዋ ሀብብት እንህድ ውድ ኢትዮ።
Mustafa Jemal yen konjo enam endat enda mereregn mar
@@malefzewale5858 አንድ ቀን የበቀል
ዘነ እንለለን
እር ጋሼ አያልቂባና እድል ባልና ሚስት አጣላችሁ ክክክክክክ
እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዝ ደኜ የት ሄድ የቢቢ ሱዳን ማእሊሽ ዳኜን አምጣልን የሰላም ስው
Tigira lib giza Ethiopiayachin Tawatahalech!!!!!!Dil le Ethiopia ❤❤
ሱዳነየሀቢቢ
ደግ ሰው ስዋድክ እና ሱዳን መሌሽ ክክክክ ስዋደቹ እኮ ሁንካን በሰለም መጠቹ ውዶቼ
I am form Eritrean i like is movie
Love is sweet oo, but when money enter love is sweeter 😁😁😂
ዘቢባ የኔ የዋህ አድናቂሽ ነኝ
ሰላም ሰላም እደምን አላችሁ
ገባባባ በሉ ጨርቦሌዎች መተዋል ምን ልታዘዝ ስወዳችሁ በርቱምርጥ ተዋናይ ምርጥ ደራሲ አቦ ይመቻችሁ
አይ ደግ ሰው ውነት ደግ
አምላክ ደግ ሰወቺ ያረገን አቦ
ደግ ሰው እወዳለሁ
ስወዳችሁ ጋሽ አያልቄ kkkkk እድልዋ የኔ ውድ ቀሚስሽ ሲያምር ዝንክትክት አል ሽበት እኮ ሱዳን ጋቢ ተከራይተህ መጣህkkkkkkk
አሪፍ ትወና አሪፍ አቀራረጽ እኛነታችን የሚያሳይ .... Wow
ክክክክክክ ብዙ አጨፍን ትተኛለህ ይመቻችሁ ምን ልታዘዝ እወዳችሀለሁ
ባንኮች ገደሉኝ ዛሬ Kkkkkk ላንተስ በምን መለመሉህ።
Kkkkk deg sew ewunetim yewahu yegeter hizib ehi ....gashi ayalkibet mitek new
ረብሻስ ከጠፋ ?
እንፈጥራለና
ካልሆነም ከውጭ እናመጣለን
ለገባው ሰው ጥሩ ትምህርት አለው
ጋሼ አያልቅበት ሢንተባተብ የ በ ት ም ማ ምን ይላል ክክክክክክክክ
banroch sewdachu 😍 enmsgenalen teru melkte alew legebaw eyzenana yemysetmre
Arsenal Love Arsenal Love ዋውውው
እኮን መጣችሁ ውዶች
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
አቤት ይህ ድራማ ለጉድ እኮ ነው። በጣም የምገርም እይታ ነው።
ስውድችሁ ደግ ሰው ምርጥ ስወ
ክክክክክክክክ ባንኮች በቃ ጀበናውን ይዞር ባንክ መጣ አለ
Ye deg sew adnaki yehonachu eziga 👍