Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 24
    ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
    Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 751

  • @ጌታቸውአሰፋ
    @ጌታቸውአሰፋ 6 років тому +21

    #በ2004 አመት ከኢትዮጵያ ወደ ስኡዲ ሄጄ ነበር::በስኡዲ ለሁለት አመት ሰርቼ በ2007አመተ ተመለስኩት::በዚህ ላይ #የመን በ2005 በጣም አስገራሚት ነበረች ;;ከውበትዎ ከሰላምዎ ከኢኮኖሚዎ ከማንም በላይ አንደኛ ነበረች::ተመልሼ በ2009 የሃገራችን ስራ ታውቃላቹ ተመልሼ ስደት ጀመርኩት:: እግዚአብሔር እንደፈቀደው #የመን አየሁት በጣም የዘንኩት አንድ ግን የመን የምትባል ሃገር ከማንም ባላይ አዘንኩት::በዚህ የመጣናት ሁላችን እንውቃለን ..ህዝቡ ብላ ጠጣ የሚል ህዝብ ነበር .. የመጣ የኢትዮጵያ ስደተኛ አይዛቹ ብሎ አጥትቶ አብልቶ አልቅሶ የሚሰኝ የመን ነበረች::አሁን ግን የመን ለራሳቹ ውሃና ምግብ አጥቶ በጦርነት ተቀይራለች በጣም ነው ያዘንኩት..የመን የምታውቁት ካላቹ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      አኃዱ ፊልም ፕሮዳክሽን
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @ጌታቸውአሰፋ
      @ጌታቸውአሰፋ 6 років тому

      @enat Mesfin 2017 ተሳስተሻል የመን ነው ያልኩት

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 6 років тому +4

      ያሳዝናል አለማችን ቀስ በቀስ እየተሸራረፈች ነው።የምንሰማው እንደምናየው አይደለም። ማየት ማመን ነው።የኛንም እገር የምናድናትም የምንንዳትም እኛው ነን።እንጠንቀቅ።ሰውን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ።አይደል የሚባለው።

    • @ጌታቸውአሰፋ
      @ጌታቸውአሰፋ 6 років тому

      @@ሁሉመልካምነው ትክክል ብለሻል

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 років тому +30

    ክክክክክ አይ ደግሰው በጣም እኮ ነው የሚያስቀኝ እስኪ በደግሰውዬ ሞት ላይክ ግጩኝ ሀትከፍሉበት

  • @tofikre77
    @tofikre77 6 років тому +2

    የፀሀፎዎቹ የጥልቀት መነፅር ከሚገባው በላይ ደስ ይላል እጅቹ አይንጠፍብን ተዋናዮችም በብቃት እየሰራቹት ነውና በርቱልን ተመልካቾች አይን ብቻ ሳይሆን አእምሮአችንን ከፍተት ውስጣችን ድረስ እስኪገባን እንመልከት:: እዚህ ምን ልታዘዝ ካፌ ውስጥ ሁሉም ኢትዮጵያውያን አለንበት

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    ምን ልታዘዝ ቆንጆ አዝናኝ ነገር ነዉ እኔ በጣም እወደዋለሁ
    ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የአብራሀሙ ስላሴ በያለንበት ይጠብቁን አሜን
    ኢትዮ ጵያ ለዘላለም ትኑር
    መልካም የሰፈነበት ምሽት ይሁንልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 років тому +11

    ምን ልታዘዝ እና ነቅዕ ድራማ ከልቤ ነው የምወደም ምርጥ አስተማሪ እውነታን ነው የሚያወሩት ፐ አንደኛ ናችሁ በርቱ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 років тому

    በናፍቆት የምጠብቃችሁ በነገራችን የድሮው ባሬስታንም አምጡት በጣም ጎበዝ ኮስታራ ነው ባይሆን ሌላ ቦታ ሹሙት ናፍቆናል
    የናት ሀገር ዱባይ ቡና ጉድ እኮ ነው ገና ብዙ እንሰማለን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
    የልጥ እዲሱ አባል ተመችተውኛል
    እንዲያው ኢትዮጵያ እንደዚህ መቀለጃ ትሁን
    ሱዳንም በጣም ትልቅ ትርጉም አለው ደራሲው እጅግ ጎበዝና ብልህ ነህ

  • @FasiNico
    @FasiNico 6 років тому +154

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ መቼም ብዙ ነን: እንኳን ደህና መጣችሁልን: ተመልካቾችም መልካም ግዜ ይሁንላቹ:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 років тому +33

    "ግፍ ሰርቶ መደበቅ ዘርፎ መደላቀቅ" አይቻልም !!!!! የንፁሀን ደም አምላክ ይፋረዳችኋል

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia
      ዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ አድርጊኝና ዘመድ እንሁን እሽ ማር

    • @laghahaaa5124
      @laghahaaa5124 6 років тому

      hji ena gf serto yetefawn abatsh derg endih beyiw

    • @funinawfandaro9154
      @funinawfandaro9154 6 років тому

      Long leave for our prime minister ABYI !!! ETHIOPIA !!!

  • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ

    ከየት ነሽ ይሉኛል ማንነቴን ሊያውቁ፤
    ለሙሉ መረጃ ታሪክ ይጠይቁ።
    ከጀግኖቹ ሰፈር ከወንዶቹ ቦታ፤
    ቀኝ እጁን ከማይሰጥ ትጥቁን ከማይፈታ።
    ዳግም አትጠይቅ ከእንግዲህ እወቀኝ፤
    ጥርት ያልኩየሀበሻ ልጅ ነኝ።

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому +1

      መርዬም አዴም
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @tl-sf7qe
      @tl-sf7qe 6 років тому +1

      Wwwww baxam dasa yamila naw

    • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ
      @አላህዋክበርሱበሀንአላህ 6 років тому

      @@bisrat-media አድርጌሻለሁ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      መርዬም አዴም
      አመሠግናለሁ

    • @ziggys2021
      @ziggys2021 6 років тому

      I really do appreciate your Poem thank you so much !!

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 6 років тому +1

    ክክክክክክክክክክ የዱባይ ቡና በፀአይ የሚቆላ እውነት ነው ባንኮች ይመቻችው ምን ልታዘዝ በርቱ ምርጥ አስተማር ድራማ የራስ እያረረብን የሰው ማማሰል ማለት ነው እኛ ያለንን ትተን የሰው ነገር ማድነቅ ትክክክል

  • @hiwotgegzybhr3784
    @hiwotgegzybhr3784 6 років тому +5

    ነብሶች እኮ ናችሁ እናመሰግናለን በዚ አጋጣሚ ዳርክቴሩን ሳላደንቅ አላልፍም እደኔ ንታደንቁት ላይክ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 років тому +57

    ኧረ ዳኜን አምጡልን የዳኜ ቱወናው በጣም ደስ ይላል ዝምታው ራሱ ይገባል ዳኜ ዳኜ ይምጣልን ስንል በፓሪቲያችን በሊጥ ስም እጠይቃለን😂😂😂😂

  • @selenattaye8919
    @selenattaye8919 6 років тому +38

    Deg sewn yemtewdute❤😂Eski Like👍

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      sel eNat Taye
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ እሽ

  • @mitaaster2462
    @mitaaster2462 6 років тому +8

    ኢትዮጵያን በአንድ ካፌ መግለጽ በጣም ይገርማ የሚያነሱት እርስ ወቅታዊ ነው በጣም አሪፍ ነው ለደራሲው አድናቆት አለኝ ዳኜ ጠፋ ምን ሆኖ ነው

  • @እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ

    ዋውውውውውው እንኳን ደህና መጣቹህ የምወዳቹህ የምን ልታዘዝ ቤተሰቦች እንደኔ ደግሰውን የሚወድ አለ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому +2

      እማ ሁሌም እወድሻለው ስደተኛዋ ልጅሽ
      ዉድ ሰብስክራይብ አድርጊኘ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ

    • @josyblessed1368
      @josyblessed1368 6 років тому +1

      Enam betam yazenanagal sedetegnawa ehetachen

    • @mamushauntd1639
      @mamushauntd1639 6 років тому

      Wowo

  • @woldewolde7481
    @woldewolde7481 6 років тому +1

    አረ በጣም አናፈቃችሁን ተቸገርን !!! የምንኖራትን የገሀዱን አለም ፍንትው አርጎ የሚያሳት እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ምርጥ ድራማ አንደኞች ናችሁ በርቱልን !!

  • @ጥበብጥሪኝ
    @ጥበብጥሪኝ 6 років тому +51

    በጣም ቆያቹ ምነው በሰላም ነው ወይ ደግ ሰው በጣም ይናፍቀኛል አትዘግዩ

    • @ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ
      @ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ 6 років тому +2

      😃😃😃😃😃😃😃😃አረ ፕሮፋይል

    • @ጥበብጥሪኝ
      @ጥበብጥሪኝ 6 років тому +1

      @@ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ ልላክልሽ ወይ ቆንጂት

    • @w0rkineshtufa636
      @w0rkineshtufa636 6 років тому +1

      ሰው ባያደርገን wayine weru darso yaltewelede hitsan new mimeslewu 🙈🙈🙈🙈🙉ere keyiriwu

    • @ጥበብጥሪኝ
      @ጥበብጥሪኝ 6 років тому

      @@w0rkineshtufa636 ልላክልሽ ወደድሽው ወይ😜😜😜😜

    • @ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ
      @ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ 6 років тому +1

      @@ጥበብጥሪኝ አረ ያስፈራልልልል

  • @fasilmamo7347
    @fasilmamo7347 6 років тому

    በጣም እሚያምር ወዝ ያለዉ ቅኔያዊ ጭዉዉት ተባረኩ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 6 років тому +4

    ታህሠሥ ግርግር እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብቅልን ግርግር በቃ ይበለን ሠላም ለኢትዮጵያ አሜን

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 6 років тому

      አባቴ የዱሮውን 55 አመት ይሆነው ይመስለኛል አሁን። ስለ ታህሳስ ግርግር አስከፊነት ነግሮኝ ነበር።አረ አሁንም ታህሳስ? ፈጣሪ አደራውን ምህረቱን ይላክልን።

  • @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ
    @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ 6 років тому

    ይሄ ፊልም ደግሰዉ ባይኖር ያስጠላ ነበር አድናቂህ ነኝ ደግ ሰዉ

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 6 років тому +2

    የኛ አንደኛ!ምን ልታዘዝ! ምርጥ ሀሳብ ምርጥ ትወና ቀጥሉበት::

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 років тому +62

    #ክብር ለነ ሸቃሊት
    #እና ሸቃሊት በይኖሩ ኖሮ ተመልካች አይኖርም ነበር
    #እድሜና ጤና ለነ ለሸቃሊት🙏

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 6 років тому +2

    " እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤"
    (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9)

  • @ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ

    ይህችን ዘመን በጤና የሚያሣልፋት እንደ ደግሠው ያለነው

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 років тому +17

    ✍----------~~~-----------
    ☞ "ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ ፤ ቅንና መልካም ስትሆን ደግሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ ።"
    ☞ "ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ ፤ ሁሉንም ውደድ ፤ ጥቂቶቹን እመን ፤ ማንንም ግን አትበድል ፡፡"
    ☞ "የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ። ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው ።"
    ☞ "መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ቀንዲል ናት ።"
    ☞ "ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому +1

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ እዉነት ብለሻል
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @Wedi_eri1962
      @Wedi_eri1962 6 років тому +1

      Right 👈

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому +1

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ
      ዘመዶቸን ገና አለየሁ ሁኝነዉ ዉዴ እሽ

    • @hhhhfghhdd1096
      @hhhhfghhdd1096 6 років тому

      Like dage sawu 💓💓💓

  • @ቶምቶም-ተ9ሰ
    @ቶምቶም-ተ9ሰ 6 років тому +5

    ጨርቦሌ ና ልጥ ውሰጤ ናቸው

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 6 років тому +1

    " መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።"
    (የዮሐንስ ራእይ 1:6)

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 6 років тому

    " ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17)

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 6 років тому

    ውዶችዬ እንኩዋን ደህና መጣችሁ
    ደግሰው አንተና እኔ ስንጨቃጨቅ ኢትዮጵያ ጠፍታለች ጠጣው አልከው በርቱልን ወቅታዊ ጉዳዮችን ያማከለ እያዝናና የሚያስተምር ድራማ በዛላይ ደቂቃው ዘና ብለን ነው እምናዬው
    እድልዋ ስወድሽ እኮ

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 6 років тому

    abo yemchachu የሀገሬ ሁኔታ ይህን ይመስላል እውነት ያስፈራል ቅዱስ ስላሴ መረጋጋትን ይስጠን የክርስቶስ ሰላም ለህዝቦቿ እና ለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @messeretassefa-buechler9476

    Egna jegnotch lejotchatchew !!! Ekkkkkk.......😂😂 Fessam 😂😂😂😂😂

  • @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
    @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ 6 років тому +30

    የ8 አመት ጓደኛዬ ጋራ ተለያይቼ ሳለቅስ ነበር የዋልኩት እንደው እንኳን መጣችውልኝ ጓደኞቼ እንደው ማፍቀር ይጎዳል ምታፈቅሩትን አይለያችው

    • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
      @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 років тому +8

      እግዚአብሔር ልብሽን ይጠግንልሽ ውድ ስውን ሙሉ በሙሉ መውደድ እጅ ከፈጣሪ ውጭ ማመን ከባድ ነው ስው ስው ነው ሙሉ አይደለንም ፈጣሪ ፈጣሪ ነው መቼም አይቀየር

    • @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
      @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ 6 років тому +4

      @@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ አሜን አምላክ ልቦናዬን ያጠንቅርልኝ በጨሎትሽ አስቢኝ እባክሽ እውነት ነው እሱ ብቻ ማይቀየር

    • @መብርሂትንጉሰ
      @መብርሂትንጉሰ 6 років тому +4

      እይዞሽ እህቴ እኔም ልክ እንደ አንች 7 አመት መሉ ያፈቀርኩት አጥቸዋለሁ

    • @mixup4467
      @mixup4467 6 років тому

      Tibeshign

    • @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
      @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ 6 років тому

      @Samira Samira amen amen be duash asibeni

  • @ይነጋልለኢትዮጵያ
    @ይነጋልለኢትዮጵያ 6 років тому

    ከማረር በኋላ ሳቅ እውነት ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ እግዚአብሔር ጠላቶችሽን ያዉድምልሽ ።።።

  • @abealemnesh9378
    @abealemnesh9378 6 років тому

    ደግሰዉ እና ዶኒስ አቦ ተመቻችሁኝ የግርምት ሳቅ ክክክክክክክክ በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ይሄን ደባሪ ጊዜ ስቀን እናሳልፈዉ

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 років тому

    ወይ የታህሳስ ግርግር? ምር የፖለቲካ ቅኔ ነው::ሱዳን, ደግሰው አዶኒስ ጋሽ አያልቅበት የሚያስተላልፉት መልክት ልዩ ነው::"ምን ልታዘዝ!! Thankyou!!

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 6 років тому +7

    ደግ ሰው ሳቅህ ደስ ሲል ክክክክ

  • @sakeelmohamed9773
    @sakeelmohamed9773 6 років тому

    አብሽሪ ለበጎ ነው።መለያየትም ጰጋ ነው ሞቶ መለያየትም ስላለ

  • @altu3061
    @altu3061 6 років тому +10

    ሰለሞን ሙሄ ወይም ዶንስ በእውነት እምታስተላልፋቸው መማክቶች ልብ ይነካሉ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      አልቱ Altu
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ ማር

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 6 років тому +21

    ዌል ማሮቼ 😘 ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች 😊 ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ዘረኛን ሌባን ለሆድ አደር አጥፋልን 🙊🙉🙈🙇 በሰው አገር ያለን ከማዳም ምላስ ጠብቀን😢😕

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 6 років тому

    ደግ ሰው የኔ ተናፋቂ እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ምን ልታዘዝ ፋሚሊ ስወዳችሁ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ደግ ስው ትክክክል እናት አገር ኢትዮጵያ ናት ሙ ዱባይ ውድ ድድ ድድ 💐💐💐🌸🌷🌷🌷🌷💞💞💞💞💟

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እነ ደግ ሰው እንኳን በሰላም መጣችው ሰላማችው ብዝት ይበልልኝ እናመሰግናለን
    ይቅርታ አሁን አሁን ከደግሰው ውጭ ሌሎቻችው ለዛችው ጠፍቷል

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ Місяць тому

    ባየሁት ጊዜ ሁሉ በጣም ነው ማደንቀው እና ምን ያህል ጊዜውን ቀድሞ ያየ ተከታታይ ድራማ መሆኑን ነው ማስተውለው

  • @habhabesha1419
    @habhabesha1419 6 років тому

    Uuuuf shi amet nurulin degsew ena sudanu habibi usta nachu

  • @martimartina3829
    @martimartina3829 6 років тому +1

    የምትናፈቁ ምርጦች 👌😍

  • @antenehasrat3414
    @antenehasrat3414 5 років тому

    Aklile betam gobez , wow teru teseralek yemer

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 6 років тому +23

    ይሄንን ድራማ unlike የምታደርጉ ጣታችሁን አይጥ ይብላው

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 6 років тому

      hahahahhahahahaaaaaaaa

    • @selina5878
      @selina5878 6 років тому

      hhahahahahahahah wdejewalehu u made ma day

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 6 років тому

    ደግ ሠው በጣም የምወደው ገፀ ባህሪ

  • @mekdesmuleta6204
    @mekdesmuleta6204 6 років тому +4

    ወይ ባንኮች በጣም ነው እምታስኩኝ

  • @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ

    እዋይ...ደግሰ..እምወድህ..ድራማውን....ታጣጥመዋለክ...አዋዜነክ...እውይስወድክ

  • @amiramuzemil4856
    @amiramuzemil4856 6 років тому +4

    ጤና፡ይስጥልኝ፡ዘገያችሁብን፡እኮ፡ዛሬ፡ስለመጣችሁ፡ደስ፡ብሎኛል፡እናመሰግናለን

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      Amira Muzemil
      ዉዴ እኛንም እባክወን ፎቶዋን ተጭነዉ ሰብስክራይብ አድርጉን እሽ

    • @amiramuzemil4856
      @amiramuzemil4856 6 років тому

      አገሪ ኢትዮጰያ እሺ፡የተከበሩ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      Amira Muzemil
      አመሠግናለሁ

  • @elhamelham200
    @elhamelham200 6 років тому +8

    እንኻን በደና መጣቹህልን 😍😍 ከባለስልጣን ዘራፊ ከወያላ ቀፋፊ … ከ"ነብይ" ሌባ ከጓደኛ ገለባ
    ………………………ይሰውራቹ★ ከታክሲ ሰልፍ ከሚስት ሰነፍ …
    ከኑሮ
    ውድነት ከእውቀት ድህነት ………………………ይሰውራቹ ★ ከጀሶ
    እንጀራ መስቀል ከተሸከመ ቢራ (ያልተሸከመውንም ፍራ) …
    ከፓስተር
    መተተኛ ከቄስ ፖለቲከኛ ከሼክ በርጨኛ ………………………
    ይሰውራቹ
    ★ ከመንግስት ግትር ከፌደራል በትር … ከተቃዋሚ ዘረኛ ከነጋዴ
    ሸረኛ ………………………ይሰውራቹ★ ከጎረቤት አለቅላቂ ከ'ስታተስ
    አፕዴት' ሰራቂ … ከተሳዳቢ ኮማች ገንዘብ ከሚጠይቅህ አማች
    ……………………………ይሰውራቹ★ ከተንኮለኛ ካድሬ ሸክላ ካለበት
    በርበሬ … ከጭንቅላት ውጥረት ከስኳር እጥረት
    …………………………
    ይሰውራቹ★ ከአለቃ ቁጣ ከተቀደደ ቁምጣ … ከዋጋ ጭማሪ
    ወንበር አልለቅም ከሚል መሪ ……………………………ይሰውራቹ★
    የሚገደበው ይለቅ ያረጀው ለወጣቱ ቦታ ይልቀቅ ★ መለያየትን
    ያርቅልን ኑሮአችንን ያቅልልን ★ ላይክና ኮመንት ሳብስክራይብን😁አያሳጣን ወደ
    ከፍታ ያውጣን # Amen

  • @KalHabeshawit
    @KalHabeshawit 6 років тому

    ሰላም የሀገሬ ልጆች UA-cam channele ጎራ በሉና subscribe like and share እዲሁም comment በመስጠት አበረታቱኝ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ዋው. ዶኑስ እና ደግ ሰው. ተመቻችሁኝ. ክክክክክክክክክክ

  • @ethiopiaethiopia7735
    @ethiopiaethiopia7735 6 років тому

    እጅግ ደስ የሚል

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 6 років тому

    ምን ልታዘዝ በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @ethiopia6125
    @ethiopia6125 6 років тому +4

    አይ እናት ዱባይ ቡና 😃😃የመቀሌውን ሰልፍ አስታወሰኝ ክክክ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      ethio tube
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 6 років тому

    Ejochehe yebareku wondeme Derasi. Nice Artist they play it

  • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ

    ከሴትዮዬ ጋር ተጣልቸለሁ አይዞሸ በሉኝ

  • @dawitasfaw945
    @dawitasfaw945 6 років тому

    ደግ ሰው በጣም ያስቃል .መልካም ሳምንት

  • @alemneshbeyene1956
    @alemneshbeyene1956 6 років тому +6

    ወይ ዱባይ የማትገባበት የለችም የፊልም ማድመቂያ የድራማው ማሞቂያ የስንቱን ህይወት ለወጠች የስንቱን ህይወት ቀጠፈች የስንቱን ትዳር አመሰቃቀለች ዱባይ

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 6 років тому

      የሴቶችን እድሜ ጨረሰች ክክ የቀርዉን ልሙላብየነዉ

  • @tegkistamarehawkgold8324
    @tegkistamarehawkgold8324 6 років тому

    ደግሰው ድምፁ በጣምነው የሚደብረው

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 6 років тому +18

    የምር ባንኮች በጣም ነዉ ሙድ የሚይዙት

  • @haleemam2439
    @haleemam2439 6 років тому

    ክክክክ አይ ደግ ስው መሳሳ እየመጠመጥኩ ነበር በጉርሮየ ተስርንቆ ነበር ስስቅ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 6 років тому

    አባባ ልጥ ኖት??? ክክክክክ ገደለችኝ በሳቅ
    ቢንቢዋም አንተም እንዳትታፈኑ ጨመረችበት
    ክክክክክክክ ወይ ዛሬ እፎይ!!!

  • @learn_code_101
    @learn_code_101 6 років тому

    i love this sitcom , its funny in the current situation

  • @ቲጂየማርያምልጅየማርያምል

    ደግስውዬ ስውድህ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 років тому

    ደግሰውና ሱዳን ሀቢቢ ማሊሽ በጣም ነው የሚያስቁት የሚያዝናኑትም እኔ ግን የምፈራው ከደግ ሰው ፍቅር እንዳይዘኝ ካሁኑ ፈራው ማነው ባለ መነፅሩና ልጥ ነው ልጣልጥ የሚሉትን ሰዎች ከድራማው ምናለ ንቅል ብታረጉልን ጥሩ

  • @marthamulugeta3545
    @marthamulugeta3545 6 років тому

    Great, thank you!

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    መጣችሁልኝ ምን ልታዘዝየ ስወዳችሁ እኮ ጥግ ድረስ ነው ውይ ሀቢቢ ክክክክክክክ ዛሬስ ልቤን ነው ያፈሰስከው

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome 2 місяці тому

    ያግርሞት ሳቅ ደግ ሰው😅😅😅

  • @montahaomaroamar1239
    @montahaomaroamar1239 6 років тому

    ክክክክክክክክ ዋው የዛሬው ለየት ያለ ነው

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 років тому

    Egziabeher lagerachn selamun yamtaln amen enameseginalen

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 6 років тому +3

    ማሌሽ ጨርቦሌወች ላሽ በሉ ሱዳኒን አታጨናንቁብን፡፡

  • @ሀዩሀበሻ
    @ሀዩሀበሻ 6 років тому +6

    ልጥ ውስጤነው ጨርቦሌም እደዛው

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 років тому +9

    ሲጠብቃችሁ ነበር የኔ ምርጦች
    የጨርቦለና የልጥ ፓርቲዎች ወዴ ክልልነት አደጉ ወይ !!😂😂😂

    • @sosenamaronsosenmaron2740
      @sosenamaronsosenmaron2740 6 років тому

      ክክክክክክ አድጉዋል ግን እኔ ነኝ የክልሉ መሪ

    • @ህወትከባድነች
      @ህወትከባድነች 6 років тому

      @@sosenamaronsosenmaron2740 😂ደግሞ በመሪ ምርጫ ሰልፍ ዉጡ አሉ !😂😂

    • @ejigeejige1138
      @ejigeejige1138 6 років тому

      Sooooooooooooooo cool. Man

    • @ejigeejige1138
      @ejigeejige1138 6 років тому

      Thanks. For. Your. Moie. And. It is. So. Cool. And. That. Is. So. Very good. For. you and you. Are. So. Cool.

  • @genettegabugenettegabu2415
    @genettegabugenettegabu2415 5 років тому

    የእግዚአብሔር ደግሰውን ሁኜ ነበር ረድሰምን ግን ምን ዋጋ አለው ገደል ከተተኝ
    ደግሰው ግን ብል ጥም ነው እንጂ ምንጭ ያለ ደግሰው አይደለም እኔ ግን ሙልጭ ብየ ሙልጭ አልኩኝ 😟😟😁😁😁😁
    እንካን ለ2012 አመት በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሃገሬ ጀግኖች ልጆች ።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
    ይህ አመት የሰላም የፍቅር የፍሬ የአንድነት አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን ።።እግዚአብሔርን በመፍራት የምንመላለስበት አመት ያድርግልን ።። አሜንን🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ♥️❤️❤️❤️❤️❤️ ገራሚ ፖለቲካ

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 років тому

    ምን ልታዘዝ ውስጤ ነው
    ክክክክክክክክክክክክ ሰሞኑን በቃ ከማዳሜ ጋር ግርግር ሳቅ እጀምራለን

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      ፍቅር ናት ኦርቶዶክስ
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ

  • @ኡምዛኪር-ሰ8ጠ
    @ኡምዛኪር-ሰ8ጠ 6 років тому +48

    እናቴን አሞብኛል እስኪ ዱአ አርጉልኝ በስደት የቤተሰብ በሽታ ይከብደል

  • @hayimiyetijilji479
    @hayimiyetijilji479 6 років тому

    Weyi dege sew yegeremete saqa eneme awakubet aleke ክክክክክክ😅 siwedachu iko😘😘😘😘

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 6 років тому +3

    ሃሃሃ.....ዛሬ የደግሰው ማኪያቶ ኢትዮጵያ ካርታ ናት😂😂😂

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 6 років тому +4

    የኔ የዋ ደግ ሰው

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      ጅማ የፍቅር ከተማ 92
      የጅማዋ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 6 років тому +33

    ይሄ ድራማ ለአብዛኞቻችሁ ምንም እዉቀት ቀመስ ላልሆናችሁ ኣይገባችሁም

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому +1

      እዉነት ተናገር
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @tgishayemam5635
      @tgishayemam5635 6 років тому +1

      ክክክክ እውነት ነው አብሶ ፓለቲካ ላልገባው

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 6 років тому +2

      *Deg Sew Ethiopia ናት by the way...ሞኝ, ዘገምተኛ, ማይገባው, ወረኛ, አገሩን ማያቅ, ኢ-ትምህርታዊ, ኢ-ሳይንሳዊ, illogical, ሁሌም- አረንጉአዴ (ጨቅላዊ) ሲበዛ-ሃይማኖተኛ, በራሱ ማይተማመን etc...*

    • @ወሊያፈድሉ
      @ወሊያፈድሉ 6 років тому +1

      ክክክክ Like

  • @edgetuvideo2844
    @edgetuvideo2844 6 років тому

    ደግሰውና እኔ እንመሳሰላን መሰለኝ

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 6 років тому

    ዋው ደግ ሰው ስምህ ታስቃለህ በርቱ

  • @ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ
    @ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ 6 років тому

    ዉይ ዛሬ በጣም ነዉ ያሳቀኝ ደግሰዉ ኪኪኪ

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 років тому +2

    አረ ደግ ሰዉ በሳቅ ገደለኝ የጅል ሳቅ እኮዎ በጣም ነዉ ሚያስቀኝ

  • @meadi_tiena
    @meadi_tiena 6 років тому

    በስደት እምትኖሩ እህት ወንድሞቼ የድንግል ማርያም ትጠብቃቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ፡፡

  • @MM-ci7hm
    @MM-ci7hm 6 років тому

    ዋዉ ምርጥ ነዉ ስጠብቃችሁ

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 6 років тому

    በርቱ... ዉዶች ገና አልሾፍኩትም...💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗👈 የዘመኑ ምርጥ ድራማ ነው

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 років тому

    ምን ልታዘዝ ውስጤ ነው
    ክክክክክክክክክክክክ የግርግር ሳቅ ነው

  • @sarakunjo9972
    @sarakunjo9972 6 років тому +1

    ሁሉም ወንዶች እንደዳግ ስው ብሆን ምን አለበት 💚💛❤

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +6

    አህለን ምን ልታዘዞች ለብርዱ ማሞቂያ ደንበኛ ሻይና ጠቆር ያለ መኪያቶ አፍልቻለው ኑ እጠጣ #በደግሰው ይዣችኃለዉ

    • @abeltariku3833
      @abeltariku3833 6 років тому

      እኔ መጣው

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 6 років тому

      ደስ ይለኛል😍

    • @abeltariku3833
      @abeltariku3833 6 років тому

      የት ብየ ልምጣ ታዲያ አድራሻ

    • @mikamfirdos1058
      @mikamfirdos1058 6 років тому +2

      የኢቶዩጲያ ካርታ ሳይበት መጣሁ

    • @hayatmohammed3260
      @hayatmohammed3260 6 років тому

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ማኪያቶ ውስጤ ነው መጣሁ ማሬዋ

  • @ሚኒልክጥቁርሰው-ፀ2ደ
    @ሚኒልክጥቁርሰው-ፀ2ደ 6 років тому +5

    የልጥ ፓርቲ ቄሮን ይወክላል አባባ ጡረታ የለም 😄😄😄

  • @ጎንደርኢትዮጵያ
    @ጎንደርኢትዮጵያ 6 років тому +1

    አባባ ልጥ ነዎት? አዎ! እርሱ ነገር ጡረታ የለውም ሀሀሀሀሀሀሀሀ ልጥ ፖርት( የኢትዮጵያ) ሽማግሌ ፖለቲከኞች ያስቁኛል😂😂😂

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 6 років тому +4

    ደግ ሰው ስወድህ

  • @አቤኔዘርእግዚአብሔርረድቶ

    በርቱል በእውነት አስተማሪነው

  • @ኢማንዴላቴዋ
    @ኢማንዴላቴዋ 6 років тому

    እድልየ እደው በጣምታሥቂኛሺ መዳም እዳታሥደበድቢኝ ብቻየን ሥታሥቂኝ ታድራለሺ

  • @Kalewold-bg8hz
    @Kalewold-bg8hz Рік тому

    ዱባይ ዱባይ ዱባይ ዱባይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂