Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 19

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል
    ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
    Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

КОМЕНТАРІ • 585

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 років тому +13

    ምን ልታዘዝ ድራማ በጣም አዝናኝ አስተማሪነው
    ሁለየም እምለው ደራሲም እጅግ እምትደነቅ ነህ
    ተዋናዮቹ
    በጣም ልዩ ናችሁ
    በጣም ፈታ እሚታደርግ ዋው
    ደግ ሰው ነገሮች እማይገቡት
    ጋሽ አያልቅበት። ሚስኪን መሳይ ግን ተኮለኛ
    ዳኛ ብዙ ዝንታ እሚያበዛ
    እድል በጣም ፈታ እሚታደርግ
    ወሬ እምትችል ዋው
    ዘቢባ ተረት እና ምሳሌ እምታበዛ
    ሁላችሁም ድራማውቅ ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ሸብረቅረቅ አድርጋችሁታል
    በተለል መስኪ ከሳቅሽ ጀምሮ ..... አንች ያለሽበት ሁሉም ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew2871 6 років тому +158

    የምን ዘመን
    የምን ሰንሰለት
    የምን ወላፈን
    ምን-ልታዘዝን የሚያክል ድራማ የለም ኑሮም አያቅም
    ደግ ሰው ያንተን አይነቱን ባል ይስጠኝ አቦ

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 6 років тому +32

    እንደዚ ገራሚ ድራማ አይቼ አላውቅም። ደራሲው ምን አባቴ ልሁንልክ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።

  • @Amen2116
    @Amen2116 6 років тому +5

    በጣም በጣም ትክክለኛ ሠአቱን የጠበቀ የሚያስቅ የሚያዝናና እና የሚያስተምር ነው እንዳታቆርጡት አደራ።

  • @moonsoul7697
    @moonsoul7697 6 років тому

    ከምዕራብ ሁለት ይሄኛው ክፍል ነው እጅጉን በጣም የተመቸኝ። በግላጭ እየገባችሁ እና ልክ ልካችንን እየነገራችሁን ነው። ይሄ አይነት ድራማ ነው የሚያስፈልገን! ሰው ሁኑ ሰው! ጥሩ መልእክት ነች። በዘረኝነት ለጠበቡ ሰዎች። እናመሰግናለን ምን ልታዘዞች!

  • @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy
    @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy 6 років тому +12

    This is one of the best political satire show. It is hilarious, and insightful for the current political situation in Ethiopia. On one side, it makes you to be cracking with laugh, and on the other side, it makes you to be concerned about the current situation in the country.

  • @ከይርያአደም
    @ከይርያአደም 6 років тому +176

    እድላዊትን የምትወዱ like behug

  • @ayelignabebe4518
    @ayelignabebe4518 6 років тому

    በጣም ትመቻላችሁ ፣ በተለይ ከወቅቱ ጋር ስለምሄድ ደጋግሜ ባየው አልሰለቸው ። አያልቅበት የህወሓት ሌቦችንና ስልጣን ወዳጆችን ሲወክልልኝ ፣ ደግሰው ደግሞ በድኑን ብአዴንን ይወክላል በኔ እይታ።

    • @ayelignabebe4518
      @ayelignabebe4518 6 років тому

      ልጥ ኦነግን ወክሎ ነው ሚበጠብጥ

  • @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ

    የደግሰው አድናቂዎች.....
    ምን ልታዘዞች እኮ የገሀዱን አለም ነው የሚያሳዩት

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 6 років тому +2

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ይክክል

    • @እሙቲየሮቤናትእሙቲየሮቤ
      @እሙቲየሮቤናትእሙቲየሮቤ 6 років тому +1

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ በትክክል

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 6 років тому

      በትክክል ውዶች ቻናሌን subscribe ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ቤተሰብም እንሁን አመሰግናለሁ

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 6 років тому

    አይ ደግሰው ሲበዛ የዋህና ነገር ቶሎ የማይገባህ ቢሆንም ያንተ ይሻላል ጋሽ አያልቅበት በጥባጭ ስልጣን የጠማዎት እድል ጎበዝነሽ ቀድመሽ የምጠረጥሪ የንጉስነሽ ትንሽ ደግነት አለችሽ ትረትሽም እደዛው ዳኜ ውነት እደስምህ ዳኛብትሆን ያዋጣሀል ይመቻችሁ ደስ የሚል ድራማነው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😃

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 6 років тому +1

    ምን ልታዘዝ እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ጥሩ ድራማ ነው ስለ አገራችን ብዙ ትምህሪት ይሰጠናል የሳምንት ሰው ይበለን አሜን እትዮጽያን ፍጣር ይጠብቅልን

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 років тому +16

    ወይ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ዳኘ😍😍😍 ደግሞ መስሎ ሳይሆን ሁኖ ነው የሚተውን

  • @reshidaman8693
    @reshidaman8693 6 років тому +1

    በዚህ በሳልና ሀገራዊ ይዘት ባለው የፖለቲካ ድራማ ላይ ማን ማንን እንደሚወክል ለመገመት ትንሽ ስወዛገብ ነበር ፣
    ዛሬ ግን ማን ማንን ሆኖ እንደሚተውን ለኔ ግልፅ እየሆነልኝ መጥቷል ። ግሩም ነው ።
    በርቱ ። ገና ከጅምሩ ምርጥና ያልተሄደበት መንገድ ፣ ማንም ደፍሮ ለመሳል አሊያም ለመከተብ ያልደፈረው ወላፈን ሆኖ የቆየን ስንከ ሳር ነባራዊ እውነታ በንደዚህ አይነት ስልት ምርጥ እይታና ነፍስ ያለው ስዕላዊ ስል ተውኔት ሆኖ አይቼዋለው ።

  • @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ

    የሚያምር ድራማ ልብ ያለው ልብ ይበል ለ27 አመት ኢትዮጵያን እንዳልነበረች ሲያረጉት ለነበሩ ባለ ስልጣኖች የዚህን ድራማ ደራሲ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልን ተዋናዮች ልዩ ናቸው በርቱልን

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 6 років тому +2

    የኛ ምርጦች በርቱ አይ ደራሲ ስወዲህህህ በወርቅ ብዕር ፃፍ ከፍ በልልን!!!!

  • @yemisrachtsehay6129
    @yemisrachtsehay6129 2 роки тому +2

    ዋጀ ድንቅ ሰው ነህ

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 6 років тому +2

    ውይ ደስ ስትሉ አስተማሪ ነው እደዚህ አይነት ድራማ ነበር የናፈቀኝ pis

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 2 роки тому

    I have Big Big respect for guys it's very professional with professional manner .
    Thank you

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 6 років тому +54

    በወገብ አምላክ ይዣቹዋለው ወገቤን አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ በምን ልታዘዝ ሞት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 6 років тому +4

    kikkkkkkkkkk አይ ደግ ሰው የምድሩ ሞኝ ።ውይይይ አቶ አያልቅበት እግዜር ይማሮት

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 років тому +1

    ክክክክክክ እናንተን የምገልፅበት ቃላት ያንሰኛል

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ 6 років тому +1

    ብዙ ክብር ለዋጄ 👏! በእውነት የሀገሪቱን የታፈነውን ድምፅ ነው በቅኔ የሚነግረን ። ጋሽ አያልቅበት የቀን ጅቦች ተዘራፊዋ ኢትዮጵያ ናት 😂!

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 6 років тому +3

    ደስይላል ሀሳቡ ጠንከር ያለነዉ! ይለመድ....በርቱ 😘😘😘👍

  • @haleemam2439
    @haleemam2439 6 років тому +35

    ስለሞን ሙሄን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 6 років тому +1

    ደግ ሰው እኮ ዉሰጤ ነው በጣም አስተማሪ ነው በሪቱ😍😍😍😘😘😘

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ

    የደግሰው ወዳጆች😍 እስኪ በላይክ👍👍 እንያችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ምን ልታዘዝ ፕሮግራም አዘጋጆች

    • @shibeshiyimam708
      @shibeshiyimam708 6 років тому

      Bravo min litazez. Benin kalat endemamesegnachu alawkim. endiyaw bedefenaw lef kef belulgn .Degsew yewahun yageren sew beaynehlinaye amelaleskew.

    • @hamedalbathali5582
      @hamedalbathali5582 6 років тому

      degswuo (msefeni)weyi yni gita swedhe bretalen

    • @hamedalbathali5582
      @hamedalbathali5582 6 років тому

      hulachihune yzihe programe akerabiwochi btame ymadkachihu

    • @samir_UG
      @samir_UG Рік тому

      Ende Tejo man ale bro

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 6 років тому

    አደራ እዳይቆርጥ ይህ ድራማ ፐ ምርጥ ነው ደግሰው የዋህ ሁሉም ነገር ግራ ክክክክክክ

  • @dechu2381
    @dechu2381 6 років тому +23

    እዚች ካፌ ውስጥ እኮ 27 አመት የተቦጠቦጠችውን ኢኮኖሚያዋና ፖለቲካዋን እንደጉድ ይነገራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 6 років тому

    እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ለምን እንደሁ አላውቅም ኡፍፍፍፍፍ ምን ልታዘዝ በርቱ ጠንክሩ ያምራል ያሥተምራል

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል ሁላቸውም ምርጥ ናቸው

  • @yikealomichael5989
    @yikealomichael5989 6 років тому +1

    From Eritrean degso good boyyy I like you 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @meronkalayu1425
    @meronkalayu1425 6 років тому +6

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ ውድድድ አረጋቹሃለው ደግሰውዬ የኔ ተናፋቂ

  • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ

    እስኪ እንደኔ ደግሰውን
    የምትወዱ የኔ የዋህ ስወድህ እኮ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 років тому +6

    ደራሲው እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @ጥበብጥሪኝ
    @ጥበብጥሪኝ 6 років тому +50

    ደብሮኝ ነበር ማዳም ሰድባኝ አሁን ሳኩኝ😁😁😁😁

    • @ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ
      @ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ 6 років тому +1

      ተየት የረሠወ ጉደይ

    • @bellab7021
      @bellab7021 6 років тому +2

      ለምን በአማረኛ ልክ ልኳን አልነገርሻትም ይች ዝፍዝፍ እኔ ስድብ አልወድም ጥፊ ይሻለኛል አይዞሽ ማር

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 6 років тому +1

      Mare. Ayzoshe

    • @ጥበብጥሪኝ
      @ጥበብጥሪኝ 6 років тому

      @@bellab7021 እኔ አማርኛ ሳወራ እስዋ ግእዝ ተምራ እንዴት ልሳደብ እኩል ትሰማለች😉😉

    • @bellab7021
      @bellab7021 6 років тому +1

      @@ጥበብጥሪኝ ዝም በያት ስድብ ከግባር አይለጠፍም

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 6 років тому +8

    ውይ ጉድ ቅኔ ነው
    ሰካራሙ ሰውዬ የልቤን ነው የተናገረው።

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ

    አመሠግናለው ዶኒስ እረ ሀረቦችም እልልልል ሲሉ ሠምቻለው እንዴት የኢትዮ ብቻ ሆነ😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому +2

      ኢትዮጵያኖች አረቦችን ሲያስተዳድሩ የተወረሰ ባህላችን ነው ።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    ጋሽ አያልቅበት እና ደግ ሰውን
    የንውስ ነሽ እና እድልን ያላችሁ
    እስኪ እንያችሁ

  • @aneeye6032
    @aneeye6032 6 років тому +3

    27 mankiya -27 amet yeweyanie zem en
    3 brchko-3 prime minister's
    Yegebaw like

  • @tomasftwi232
    @tomasftwi232 6 років тому +5

    ወዳችው ጠላችው ብቅርብ ሀገሬ ትግራይ ጠቡቁ..አሽሙሩ ተመችቶኛል ክክክክ

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 6 років тому

    GREAT movie , I like the music you play specially the instrumental which is Ethiopian 💯💯💯✅✅💥💥🌞🌞

  • @aa6750
    @aa6750 6 років тому +6

    አረ ዛሬ 22ኛ ነኛ ዋውውው ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @elsadadanish1153
    @elsadadanish1153 6 років тому

    ውይ ይሄን የድራማው ደራሢ በጣም ሣላደቀው አላልፈውም በጣም ምርጥ አሥተማሪ ነው

  • @honeyd2768
    @honeyd2768 6 років тому +2

    በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ቀላል ነው
    በትውልድ ሃገራቸው እየተሰደዱ እየተገደሉ
    በቋንቋቸው እንዳይማሩ ሲደረጉ ከአንድ ቤት ሙሉ ቤተሰቡን ገለው የቀሩትን ሲያሳድዷቸው
    አማራ ነኝ ሲሉ ሲያሳድዷቸው ....... ያነው የማነት ጥያቄ

  • @ስትነሳፀልይስትደርስአመስ

    I love this drama, it's teach us a lot of things. And also the actor and actress are very funny and professional and this drama is very political.

  • @daniwalker5465
    @daniwalker5465 6 років тому

    በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej 6 років тому +3

    አይ ደግሰው 😂😂😂😂😂😀😀ማንኪያውን እኔ እከፍልልሀለው የኔ አዝግ ጋሽ አያልቅበት 😂😂😂😂

  • @FasiNico
    @FasiNico 6 років тому +44

    አይ ደግ ሰው የዋህ እኮ ነው

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 років тому +21

    እኔ እግሬ እስኪላጥ ብዞር እንኳን ምን ልታዘዝን የሚተካ ድራማ አላገኝም አከተመ።

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 6 років тому +18

    የጋሽ አያልቀበት አድናቂ ነኝ

  • @eventekeste4094
    @eventekeste4094 6 років тому +43

    ሰላመ እግዚአብኄር ከሁላቹ ይሁን እህት ወንድሞቼ
    እንኳን ለማኅሌተ ጽጌ በሰላም አደረሰን።
    ስደትና መከራን የቀመስሽን እናታችን ወላዲተ አምላክ ስደታችንን ባርኪልን , በሰላም ወድ እናት ሀገራችንን መልሰሽ ለደጅሽን ለመሳም አብቂን።
    m.ua-cam.com/channels/RodCC-j8fI4bFq_NMbz4cQ.html

  • @belaydagnee2364
    @belaydagnee2364 6 років тому

    ሁሉም ጥሩ ትወና ነው የሚያደርጉት በርቱ

  • @የናቴነኝ-ጸ2ሰ
    @የናቴነኝ-ጸ2ሰ 6 років тому +13

    ሱዳን ሀቢቢ I love you 😂😃😃😜

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر

    እንዳው እኮ ድራማው ሁሉ ስለፓለቲካ ሆነ ዘንድሮ ለማንኛውም አሁን ላይ ያለው የሠው ልጅ የእለት ተእለት ተግባር ቁልጭ አድርጎ በገሀድ ያሣያል በርቱ

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምንልታዘዞች የደግሰዉ አድናቂነኝ 💖💓💖

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 6 років тому +4

    ወይ ወንበር ስልጣን እዲህ ነው ለካ ያቅበጠብጣል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +12

    አያልቅበት ተሰብሮ አረፈው አይይይ ዳኜ እና አያልቅበት እንዴት ነው የሚተያዩ ኪኪኪ

  • @selamyemariyamlijiyemariya478
    @selamyemariyamlijiyemariya478 6 років тому

    ወይ ጋሽ አያልቅበት ከረባት ብርቁ😂😂😂😂😂 ድብር ብሎኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 6 років тому +18

    ኡፍፍፍ እረ ከፍኝ የትልግባ ከምወደዉ ተለየሁ እሱጨከኔ እኔሆደ ባባ አልቻለኝ አለ 😢😭😭
    በሰላም እየኖራችሁ ያላችሁ እህትወድሞቸ ፈጣሪያችሁን አመስግኑ እንደኔከመሆን ይሰዉራችሁ

    • @ethiopiaaddis3189
      @ethiopiaaddis3189 6 років тому +1

      አይዞሽ እናቱ ላንቺ ያለዉ የትም አይሄድም አንቺ ብቻ ተንካራ ሁኝ ተስፋ አትኩረጪ

    • @zeharabintseid9767
      @zeharabintseid9767 6 років тому +2

      አይዞሽ ማር ፈጣሪ የበለጠ ይሠጥሻል

    • @wolloborenayoutube6200
      @wolloborenayoutube6200 6 років тому +9

      አብሽሪ ውደ ከባድ ነው ከሚወዱት መለየት እኔም 9 አመት በፍቅር ኑረን አሁን እሡ አገባ እኔም በቤተሠብ ታጨሁኝ ከሱ በሁሉም ነገር ቢበልጥ እንጅ አያንሥም የምንፈልገው ቢሄድም ፈጣሪ የተሻለ እንደሚሠጠን ተሥፋናዱአ ማድረግ ነው ያለብን

    • @amaamm1177
      @amaamm1177 6 років тому +2

      አይዞሽ ሁሉም በእግዛብሄር ፍቃድ ይስተካከላል

    • @nasrianasrua7935
      @nasrianasrua7935 6 років тому +2

      ayzosh'iht'ferari'ale

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይ ልጥ ክክክክክ ማያገባህ እየገባህ አትረብሽ አባባ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    ደግ ሰውን እና ጋሽ አያልቅበትን
    የንውስ ነሽ እና እድልን ያላችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @fikermar6851
    @fikermar6851 6 років тому +3

    ጠርጥሪ ትርግ የወደደ እውደሽላለሁ አያበዛ

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 6 років тому +12

    ምን ልታዘዝ ሻይ ዳቦ ቡና ወተት ኑስኮፊ ስሞት ምን ልታዘዝ ☺ ደግ ሰው ውስጤ ነህ እኔ ሰአት አይቼ አልጠጣም አልክ

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 6 років тому +8

    ውይ ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 6 років тому

      ዴግ።ስው።አ።ማራን።ይወክላል።።የኔየዋህ

  • @onelove809
    @onelove809 6 років тому

    My fevourite setckom
    Keep it up pls
    We love you

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 6 років тому +1

    Satirical comedy at its best! Bravo to the writers of this series. Besak eyegedelu yehagerachenen gud yasayunal :-)

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 років тому +29

    ዋው ዛሬ 22ተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ በዳኘ ሞት

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +5

    የተነቃነቀን ጥርስ ካልነቀሉት አያርፍም አልሽ
    #የንጉስነሽ ☑
    ጋሸ አያልቅበትን የምትሉ #like

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 років тому

    ወይ መጣችሁልኝ ስወዳችሁ @ዳኛ ደግሞ ደሰ ሲል አይቸ ኮሜንቴን ዱቅ አደርጋለሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 6 років тому

    እረ ይህ ድራማ የሚገርም ነዉ ደስ ይላላ

  • @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ

    ኮመንተሮች ግን ምንድነው ላይክ ግጩኝ ለማለት ነው እደ የምትገቡት ሆ ለማንቻውም ድራማው ዋው የሚገርም ነው እንደማይቋረጥ ተስፋ አለን ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም እንድሁም ተዋናኞች ይመቻችሁ!

  • @sisasisay9877
    @sisasisay9877 6 років тому

    Kkkkkkkkk dane sadankaw men letazeza arif filem nw

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 років тому +14

    ምን ልታዘዝ ተናፋቂ ድራማ 👌💚💛❤

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 років тому

    ደግ ሰው ምርጥ ሰው ግን በአሁኑ ሰአት እድህ አይነት ሰው የለም ዘመኑ ተቀይሯል

  • @muhammedalemu1522
    @muhammedalemu1522 Рік тому

    በጣም ይገረማል ቀደሞ የነቃ

  • @ጃማኤልሻማ
    @ጃማኤልሻማ 6 років тому

    ሁለቱም ይሰበርና አንድ ኬሎ ክክክክክክ

  • @yoyogebrekirstos7336
    @yoyogebrekirstos7336 6 років тому

    I love it ☺😍😜 keep the good job 👏 👏

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +5

    ምን ልታዘዝ ጀመረ ኑ አብረን እንየው መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ውድድ ነው የማደጋችሁ ምን ልታዘዞችም ተመልካቾችንም

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 6 років тому

    Kkkkkkkkkkk ዳኜ ጋሽ አያልቅበትን ሲወደው፡፡

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 6 років тому

    እውነት ለሚገባው ምርጥ ትምሕር ነው

  • @bliyawyuans4286
    @bliyawyuans4286 6 років тому +3

    Bertu mertohe!!!!!!!!

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 років тому

    ሀቢቢ ጋሽ አያልቅበት ክክክ ደግሰው ፎንቃዬ ስወድህ

  • @daniwalker5465
    @daniwalker5465 6 років тому

    የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ድራማ

  • @AbuAli-lf7pl
    @AbuAli-lf7pl 6 років тому

    በጣም አሥተማሪ ነው😘😘😘

  • @denbans167
    @denbans167 6 років тому

    gash alkebet woyane akter new gena siltan lemeyaz nilo buzu lefa kkkkk er yedebral

  • @ቤዛዊትአድማሱ
    @ቤዛዊትአድማሱ 6 років тому +18

    ውይ ምን ልታዘዞች እስኪ እንደኔ ንፍፍፍፍቅ እሚሉአችሁ

  • @አዩአዩካ
    @አዩአዩካ 6 років тому +2

    እድል ሳቅሽ ደስ ሲል💗💗

  • @TIGISTGENETU-p4n
    @TIGISTGENETU-p4n Рік тому

    ሀ ሁ ኢትዮጵያ ትቅደም. . . በጣም ደስ ይላል

  • @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ
    @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ 6 років тому +8

    እካን በሰላም መጣችሁልን. 👍👍👍👌👌👌👌💜💜💜

  • @moonLight-ks9di
    @moonLight-ks9di 6 років тому +1

    ጋሽ አያልቅበት(ሕወሐት) የቆሰሉ መስለው እያነከሱ የድሮ መቀመጫቸው ላይ ሲቀመጡ አያችሁ። ከዛም ቀስ ብለው የድሮውን ከረባታቸውን አረጉ፡ ኢቺ ጠጋ ጠጋ የድሮስልጣን ላይ አዘናግቶ ፊጥ ለማለት

  • @jssjdhdjj2145
    @jssjdhdjj2145 6 років тому

    ልጥ ዉስጤ ነዉ,,,,,ማርያምን,,,!!!

  • @esayasdebel3078
    @esayasdebel3078 6 років тому +1

    ያለፉትን ሁለት ክፍሎች ፈጠራ እየቀነሰ ከማሳቅና ቁምነገር ከመያዝ ይልቅ ድርቅና እና እየታየበት ነው ቢስተካከል

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 5 років тому

    what is the name of sekaramu please? what a wonderful actor

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 2 роки тому

    ሀቢቢ እግዜር የማሮት አለለም

  • @sewlesewabere5304
    @sewlesewabere5304 6 років тому

    Ayalikibet!!!! U r amazing 😁😁

  • @AbuAli-lf7pl
    @AbuAli-lf7pl 6 років тому

    ዋውውው ሢሥታምሩ

  • @ሁሉበእርሱሆነአሜን
    @ሁሉበእርሱሆነአሜን 6 років тому

    የኔ ምርጦች ውድድድድድ

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 6 років тому +1

    የንጉስ ነሽ አድናቂዎች እስኪ like😍

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 6 років тому +3

    ልጥ'ዬ ስወድክ እኮ;;;
    ይሄ ዳኜ ሚሉት ሰውዬ ግን ለምንድነው ደሜን የሚያፈላው?

  • @ሽኮሪናሽኮሪና
    @ሽኮሪናሽኮሪና 6 років тому

    ምርጥ ድራማ 😚😚😚😀😀😀😀