"ያለስራ ቤት ከተቀመጥኩ አመታት አለፉ " እርዳታ ፈላጊዋ ድንቅ ድምፃዊ ኤልሳቤጥ ተሾመ //በእሁድን በኢቢኤስ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 228

  • @marmar803
    @marmar803 24 дні тому +68

    እኔ ኤልሳ ስትዘፍንም ዱሮ አውቃታለሁ በጣም ጎበዝ ድምፃዊት ነበረች ፤ የደረሰባትን አሁን ባላውቅም እነ መቅደስና ዳንኤል የልቧን እንድትናገርና አስፈላጊውን ድጋፍ አግኝታ ወደ ሙያዋ እንድትመለስ " በጣም በጣም ሞክረዋል፤ እሷ ግን በጭራሽ "መከፈትም " ፤ የልቧንም በግልፅ ለማውራት ፤ ለሚጠይቋትም በቂ ማብራሪያ ለመስጠትም ፤ ለመተባበርም ፤ በአጠቃላይ የፈለገች በአይመስለኝም ወይም አልቻለችም ፤ እነሱ እንዲያውም እንደሷ ሆነው መረጃውን ለማስተላለፍ በጣም ሞክረዋል 🙌 ለሱም ምስጋናም ይገባቸዋል
    ምናልባትም እስዋም እንደዚህ የዘፈኗ ርዕስ እስኪጠፋት ያደረሳት ምክንያት ይኖራት ይሆናል ፤ ግን የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር አለ ወይ ሞራሏ ተነክቶ ይሆን??

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 20 днів тому +4

      እኔም ይህን ነው ያየሁባት ዲፕረሽን ውስጥ ናት ሳቅ ጠፍቶባታል ፍፁም በሃዘን የተጎዳች ሴት ነው የምትመስለው ድምፆአ አላረጀም እሷ በ ሆነ ነገር ተጎድታለች Psychiatrist የሚያስፈልጋት ይመስለኛል

    • @gosayehenok9151
      @gosayehenok9151 18 днів тому +2

      ከቻላቹ እርዷት ወሬ አታብዙ

    • @girmat.kassie260
      @girmat.kassie260 11 днів тому +1

      ሐረር ላይ እየተሰራ ያለውን ግፍ ብታውቅ አለመናገሯ አይገርምህም ነበር።

  • @siniduteklemariam6012
    @siniduteklemariam6012 23 дні тому +38

    በጣም ታሳዝናለች ችግሯን መናገር አልፈለገችም ኢቢኤሶች እርዷት ይህን የመሰለ ድምፅ እያላት !❤❤❤❤

  • @Yodie19
    @Yodie19 23 дні тому +40

    ምን መጠየቅ ያስፈልጋል ችግሩ ራሱ ፊትዋ ላይ ይታያል እኮ!አይ የኛ አገር!ማሽን እየዘፈነላቸው አንቱ ተብለው ብር እያተሙ በጋርድ ይሄዳሉ!ይሄን የመሰለ ድምፅ መሳሪያ እንኳን ሳይፈልግ እንዲህ እየፈሰሰ ቲፎዞ በማጣትዋ ጊዜዋ ባከነ!ኢቢኤሶች እግዜር ይስጣችሁ በማስታወሳቹ!እህቴ አይዞሽ ያልፋል ብቻ በርቺ መድሃኒዓለም ካንቺ ጋር ይሁን!!😢🙏❤

  • @birukseleshi2640
    @birukseleshi2640 23 дні тому +29

    ድሮም ይህች አለም ለምስኪኖች እና ለየዋህ ሰውች አትሆንም! ፈጣሪ መልካሙን ያርግልሽ!❤

    • @dagnenetsultan5477
      @dagnenetsultan5477 21 день тому

      This world is challenging, but the good thing is that our work will be evaluated forever, contributing to our eternal life. I wish you all the best, my sister.

    • @birukseleshi2640
      @birukseleshi2640 20 днів тому

      @@dagnenetsultan5477 Indeed

  • @eyobbob998
    @eyobbob998 23 дні тому +17

    ኤልሳ በጣም ቅን የሆነች ወጣት ነበረች በዚያን ጊዜ መውጫ መግቢያዋን ፍቅር በሚመስል ነገር የሙዚቃ ባለቤቶች ተጠቅመው መጠው የተዋት የዋህ አርቲስት ናት ። ችግርን ለመግለፅ አቅም አታለች ግን ከንግግር በላይ እሷን አይተናል ።በፈጣሪ የማታደርጉትን ቃል አትግቡ ቅል ሰዋች በሁሉም መልኩ ድጋፍ አድርጉላት።

  • @abresheasres4303
    @abresheasres4303 22 дні тому +14

    ኤልስዬ ይች አለም ከንቱ ናት ፈጣሪሽን በመዘመር እንደ በዛ ወርቅ አስፋው ተመለሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ነገር ግን ፥
      - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ ….” ይላልም (መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖🤔

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 24 дні тому +47

    ተቸግሮም ተቸገርኩ ለማለት በግልፅ ማስረዳት ለምን ፈራች? ዝግትግት አደረገችው ጋዜጠኞቹ እየጎተጎቱ እኮ ነው የሚያናግሯት ታሳዝናለች ምስኪን😔 ዘመኑ እንደሆነ ለብልጦችና ለደፋሮች ነው::

    • @sebledejenemiteku1002
      @sebledejenemiteku1002 24 дні тому +7

      የሚገርመኝ በቅርበት እናውቃለን ኑሮዋን ለምን ድብቅ ትሆናለች እኛ የሐረር ልጆች ግልጽ ነን በጣም ትቆጨኛለች ኤልሱ

    • @kirubelbaruda6656
      @kirubelbaruda6656 23 дні тому +5

      ችግሩን ለመግለጽ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ለቤተሰቡ ልጅ ካላቸው ይሳቀቃሉ አሁን ነው የቸገረውንና ያልቸገረውን መለየት እስኪያቅተን በድፍረት ለልመና የሚወጡት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 24 дні тому +45

    የኔ እናት እፍ😢😢😢😢የኢትዮጵያን አረቲስቶችኮ ለተቸገረ አይረዱም ሲቸገሩ ነው ኡኡኡ እያሉ የሚመጡት ይችን ሴትዬ ቢረዷት ምን ችግረ ነበረ😢😢😢

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 19 днів тому +1

      ችጋራም ናቸው የተውሳ ልብስ ለብሰው ሲወጡ ሰው ይመስላሉ😂😂😂የተቸገሩ የሚረዱት የአማዳም ቅመሞች ብቻ ናቸው ።

  • @sinduwoldetsadik-tw9dx
    @sinduwoldetsadik-tw9dx 24 дні тому +42

    የተቀየረ ሌላ የስራ በር ጌታ ይክፈትላት!

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 24 дні тому +23

    ፈጣሪ. ይርዳሽ. የወደቀ. የሚያነሳዉ አምላክ. ለሰዉ ያልነገርሽዉ አምላክየሚያዉቀዉን. ይፍታልሽ. እናንተም ፈጣሪ በመልካምይመልከታቸዉ።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 24 дні тому +32

    ከማስታውሳቸው ድምፃውያን አንዷ ኤልሳቤጥ ናት እወድሻለሁ እህቴ።

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 24 дні тому +19

    ያ ዘመን እንዴት ደስ የሚል ነበር ወይ ጊዜ 90ዎቹ ❤❤❤

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv 24 дні тому +20

    ስለእግዜአብሔር ብላችሑ እርዷት በእግዜአብሔር ተአገኝዉትአላችሑ

  • @eyobbob998
    @eyobbob998 23 дні тому +10

    ኤልሲዬ ድምፅሽ ልዩ ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺንል አቅም አለሽ ሁሉ በሰዓቱ ይሆናል።❤❤❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 24 дні тому +16

    አለቤ ( አለባቸው)ነፍሡን ይማረውና ሢነግረኝ ባለሐብቶች ችግሮኞችን እነረዳለን ብለው ቃል ይገቡና ቃል የተገባውን ለመተግበር ሢሔዱ ሂድ ጥፋ ነው የሚሎቸው ።ሁሉም አይደሉም ግን ቀላል የማይባል ቁጥር ነውና
    እንዲሕ ሢሆን ከኪሱ አውጥቶ ይሠጣል።ሰርዝ ድርዝ የሌለበት እውነት ነው ነፍሱን በገነት ያኑረው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 23 дні тому +8

    አወን ብዙ ስርተሺ ይሆናል አሁን ደግሞ ወደ (እመቤቴ) ቅረቢ እና ስለእመቤታችን ዘምሪ ሁሉ ነገር ቀን አለው ደግሞ እድሜ ከፍ ብሎል ሲሆን ወደጌታ መቅረብ ጡሩ ነው!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾

  • @lilibersi1563
    @lilibersi1563 23 дні тому +11

    በነገራችን ላይ ዳንኤል ተገኝ ለ ኢቢኤስ አዲሱ ድምቀት ሆኗል ይመችህ 👍🏻

  • @tsedfa7295
    @tsedfa7295 23 дні тому +18

    ሜክፕ ራሱ ተሰርታ ጉዳቷ በደንብ ያስታውቃል እግዚያብሄር ይርዳሽ።

  • @user-ih8ju7vs6m
    @user-ih8ju7vs6m 23 дні тому +11

    ሙዚቃ ከፍ እንዲል የምትስሩ ባለሞያዎች በሙሉ የኤልሳቤጥን ድምጸ መርዋዋን በአቅም ማጣት መስራት ባለመቻሏ በሞያ ድጋፍ ብታርጉላትየተከፋውን መልኳን ወደደስታ ብትቀይሩላት መልካም ነበር😢😢

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 23 дні тому +11

    ኢቤኤሶች ትልቅ ስራ ሰራችሁ ይቺን ዘፋኝ ማቅረቤችሁ መኖራም ተረስቶ ነበር ።እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ጥሩ ቦታ እኔያታለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።ለሃገራም በጊዜዋ ፓሊስ ሰረዊት ውስጥ አዝናንታለኝ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 23 дні тому +4

    በጣም ጎበዝ ናት ebs ሶች ተባረኩ 🙏♥️♥️

  • @emusisay5145
    @emusisay5145 23 дні тому +6

    የእኔ እናት መናገር እንኳን አልቻለችም ።
    ማንም ተነስቶ በሚታወቅበት ጊዜ እቺን የመሰለች ድምፃዊ ያለስራ መቀመጧ ሙያው በቲፎዞ የታጀበ እንደሆነ የሚገልፅ ነው ።

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 24 дні тому +8

    ዋው የኔ እናት አይዞሽ.ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @sadamohmmed9907
    @sadamohmmed9907 23 дні тому +6

    የኔ እናት እንደቸገራት ያስታውቃል😢😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 24 дні тому +10

    ዘፈኑ በሙሉ በጣም ያምራል የኔ እናት አይዞሽ❤❤

  • @aynitube8725
    @aynitube8725 20 днів тому +3

    እግዚአብሄር ይርዳሽ
    ብዙ ማውራት አልቻውለችም ቢሆንም ግን ብዙ ነገር እንዳሳለፈች በሁኔታዎቻ ገልጻhች ደግፋት 🙏🙏🙏🙏

  • @yoseftekle5881
    @yoseftekle5881 24 дні тому +9

    በርቺ እግዚአብሔር አለ ይረዳሻል

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 21 день тому +4

    ደስ የሚል እርጋታ የሚማርክ ድምጽ ሰይፉ ፋንታሁን አቅርብና እድትረዳ አድርግ ሙያተኛ የምታቀርብ ከሆነ ግጥምና ዜማ ደራሲ ምርጥ ድምጽዊ ሰይፉ ሸው ላይ አቅርበህ እድትታገዝ እድትሰራ አድርግ የሚገርም ብቃት ሙልቀንን የዘፈነችበት መንገድ ይገርማል ሰይፉ ማቅረብ ያለብህን በለሙያ ለይ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 12 днів тому

    ኢቢሶች ይህችን ድምፃዊ ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን! ኤልሳ በዚህ አለም አዲስ ነገር የለም ባለሽ ትልቅ ተሰጥኦ ህይወትሽን በምትፈልጊው መልኩ ማስቀጠል ትቺያለሽ! ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን!

  • @user-jx6xo1sh9n
    @user-jx6xo1sh9n 24 дні тому +11

    ዋው ድምፅ❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 24 дні тому +6

    ደስ የሚል ድምፅ

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 24 дні тому +9

    ኤልሱ በጣም ነው የምወድሽ

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 23 дні тому +4

    her voice it's amazing she's really beautiful ❤❤❤

  • @user-sg3pn8tr3p
    @user-sg3pn8tr3p 23 дні тому +3

    መረዳት ያለባት ሳአት ላይ ናት ኤልሲዮ ጥሩ ቅላፄ ያላት አርቲስት ነች❤❤❤

  • @user-ld9gn9om4c
    @user-ld9gn9om4c 23 дні тому +4

    ስታሳዝን ውስጧ የሆነ ነገር አለ የከፋት መናገር ያቃታት

  • @feelfree2892
    @feelfree2892 23 дні тому +2

    ውድ ወጣትነት ዘመን ትዝታዎች መለሰችኝ ❤

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 12 днів тому

    Mekdi and Dani thumbs up for all the effort you have made to help her.

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe 24 дні тому +12

    የዳንኤል እርጋተው ደስ ስል

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 14 днів тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ጌታ ይፈታሽ ድብርብሎሻአል

  • @FrehiwotGirma-vr5id
    @FrehiwotGirma-vr5id 23 дні тому +3

    አይዞሽ እግዜር ይረዳሽ

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 23 дні тому +4

    please please etypian sister brother help this butiful woman ❤❤❤

  • @user-cp3jg3qy9q
    @user-cp3jg3qy9q 24 дні тому +7

    Wowwwww amazing voice

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 24 дні тому +4

    What a nice voice❤. Dani ❤❤❤

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 24 дні тому +6

    ይገርማል ስሟን ከኢቢኤስ ባልሰማ ፋንትሽ ናት እል ነበር

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 23 дні тому +2

    Be strong my sister 🎉

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 12 днів тому +1

    ኤልሲ የሚያስፈልጋት ማናጀር ነው :: አንዳየሁዋት ተሰጥኦ እያላት ግን ያንን ወደ ገበያ ማምጣት ላይ ነው የተቸገረቺው :: አንዳንድ ሰው እራሱን መሸጥ አይችልም :: እሷም እንደዛ ትመስለኛለች :: መልካም እድል!

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 24 дні тому +9

    She seems to be too shy and also holding some information back. She needs someone who is willing to go extra miles to help her bringing her confidence back.

    • @Senabel196
      @Senabel196 23 дні тому

      Yes she looks sad😢😢 she is holding her real struggle 😢😢

  • @HureyaNur
    @HureyaNur 23 дні тому +3

    Wow she so amazing ❤❤❤❤❤

  • @user-yf3ow4yy1n
    @user-yf3ow4yy1n 23 дні тому +4

    የተቸገረን ማን ዞር ብሎ ያያል ብላችሁ ነው እነ መሠሉ ፋንታሁን እየፎገሩ በሚኖሩበት ሙዚቃ እንዴት እነደዚህ አይነቶች ይኖራሉ ኢቢኤስ ተባረኩ

    • @Aychelu1977
      @Aychelu1977 17 днів тому +1

      ብሮ አትሳሳት መሰሉ ትልቅ ሙዚቀኛ ብቻ ሳይሆን አስገራሚ ድምፅ አላቸው ከሚባሉ ጥቂት ድምፃውያን ውስጥ አንዱዋ ነች ወይስ እስዋን ለማድነቅ መቸገር አለባት ስንት ፎግረው የሚበሉ አርቲስቶች እያሉ መሰሉ ጋር መሄድ ትክክል አይደለም

  • @Neju2023
    @Neju2023 14 днів тому

    አቦ የተዘጋጋብሽን መንገድሽን ፈጣሪ ይክፈትልሽ የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 24 дні тому +6

    ወይኔ ይሄ ዘፈን የዛሬ ስንት አመት ማለት ነው ልጅ እያለን ነበር ስለ ፍቅር ምን እደሄነ ሳናውቅ

  • @user-by1xl6pi1e
    @user-by1xl6pi1e 10 днів тому

    ኢቢኤስ ክሩ ተባረኩ አለሽ ወይ ማለት ራሱ ትልቅ ነገር ነው ...ኤልሲ ትችያለሽ አይዞሽ ከእግዚአብሔር ጋር ነገሮች ይቀየራሉ ።

  • @natiman5130
    @natiman5130 24 дні тому +2

    amazing elsi ...... melkam edile yegitmshal beya asbalwe.

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ናቲማን

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 15 днів тому

    Oh my gosh her voice is still good

  • @MercyNatey-nz7sx
    @MercyNatey-nz7sx 17 днів тому

    እናቴ በዚ ድምጽ እናትና ልጁንም አመስግኝበት

  • @kirubeltub8776
    @kirubeltub8776 24 дні тому +5

    ውይ ድምፅ እ አቤት

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 20 днів тому

    she has amazing voice.

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 23 дні тому +3

    የኔ ቆንጆ ዘፋና መቼም አይረሳም

  • @user-mr8xj8jq6y
    @user-mr8xj8jq6y 23 дні тому +4

    የዚህ ቪዲዮ እርእስ መልካም አይደለም "ውብ ድምጽ ያላት ከእይታ የጠፋችው ድምጻዊት በሚል ቢስተካከል መልካም ነው ቀሪውን ለተመልካች ተውት ለሰው ክብር መልካም ስላልሆነ

  • @gideytesfom3335
    @gideytesfom3335 24 дні тому +3

    Yene enat erekus menefes zegetobat new ayezosh feteri yesetekekelelesh yeh yehulachenem cheger new esu yeredesh 🤲🤲🤲

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ጊደይተስፎም

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 15 днів тому

    Seriously she really need a good sponsor she have the best voice

  • @GenetTesema-cm4ie
    @GenetTesema-cm4ie 20 днів тому

    በስማም እኔኮ ከሀገር ወታ ዘፈን የተወች መሰለኝ ድሮ በጣም ምሰማው ዘፈን ነበር ረጅም ጊዚ ታማ ይሆናል በጣም የተጎዳ ፊት ነው ዘፈን ትተሽ ቀሪዘመንሽን ንሰሀጊቢ ከጌታጋ ተጣበቂ ኢቺ አለም ከንቱናት

  • @user-yy3jt3eh2q
    @user-yy3jt3eh2q 19 днів тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-yi5ij2kv5k
    @user-yi5ij2kv5k 15 днів тому

    Life is truly a journey. I hope you find a way to get back up, Elsi!

  • @tigisisay
    @tigisisay 21 день тому

    wow girum demtsi new yalat ebs tebarku

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 23 дні тому +4

    እንኳንም ወደ ebs መጣች ወደ ድሮ አቋሟ ትመለሳለች ድምፇ ሲያምር የእውነት ebsዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe 24 дні тому +8

    አይገርምም ረስቼአተለሁ ድሮ ልጅ እያለን ልጁን ያየችው የሚለውን እንሰማው ነበር ወይ ጊዜ እንዴት ይሮጣል 😢😢

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 24 дні тому +1

      esua rasu yesarachewen sitteyek erasahut eyalech newko

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@derejeassefa9747

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 10 днів тому

    ወንዶቹ ባይወዘወዙስ በተለይ ዳንኤል ምጥ የያዘው መሰለ !

  • @user-cj4hw6pi1r
    @user-cj4hw6pi1r 23 дні тому +5

    ምንም አልልም ሆዳሞች ናችሁ ለሙያችሁ ተገዙ ጥቅምና ወገንተኝነትን አሽቀንጥራችሁ ጣሉና ይቺን እንቁ በቀረው ግዜዋ ከብቃቱዋ ጋር ወደአደባባይ አውጡልን እባካችሁ

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 14 днів тому

    Let us help Elsa by any means necessary

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 24 дні тому +2

    ድንቅ፡ድምጽ፡❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗🤗👍👍👍👍👍

  • @selamhusen-kv5mv
    @selamhusen-kv5mv 22 дні тому +1

    Elise bexami new mewedesh b/c banche music new dingelen yesexewete 1qen qelada aba agencheseh neberi sayeshe dengexe beye fezezekungye ahun geni bagengyesh ena desetayen begeleselsh uuuuf you are sweet songers

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሰላም

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 22 дні тому +3

    መቅዲ ሁሉም ነገር ያምርባታል የኔ ቀበጥ 😍😍

  • @meronleulekal843
    @meronleulekal843 24 дні тому +5

    ውይ ይሄን ዘፈን ስወደው❤❤❤

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 23 дні тому +2

    የኔ እናት አንጄት በላችው

  • @habesha99
    @habesha99 11 днів тому

    ከሶስት አመት በፊት ሰይፉ ሾ ላይ ቀርባ ነበር አስቡት አሁን ላይም እዛው ጋር ናት ለምን ግን እኛ ሃገር በሚዲያ የምናወራውን ነገር ቃል ጠብቀን አንፈፅም ይሄ ልብ ይሰብራል 😢😢

  • @user-tr2xn1go8i
    @user-tr2xn1go8i 23 дні тому +2

    ስመስለኝ አእምሮዋ በደብተራ ተሰልባለች ምክንያቱም የሰራቹዉ ስራዋ እስከ መርሳት ደርሳለች የሄነ በክፉ ሰዎች የተሰራባት ይኖራል ወደ መንፈሳዊ ህይወት መቅረብ አለባት ኤልሲ የመናፍስት ዉግያ የሚል ተከታተይ ዩቱብ ላይ በጣም ይረዳሻል ለህይወትሽ

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 19 днів тому

      በትክክል አበሻ መርዝ ምቀኛ ህዝብ ነው ። ይሄኔ አንድ የማትረባ በሷ ድምጽ እና ችሎታ ታውቃበታለች😢

  • @wollo4001
    @wollo4001 24 дні тому +2

    በጌታ😢😢😢

  • @dao-107
    @dao-107 23 дні тому +1

    ኤልሳ የሀረር ወርቅ …በመጥፋትሽ..ብዙ ተወራ…. እንዲሁ በዋዛ..መሞት አለ ወይ…..መስፍን ጉቱ….ሰው ስላወራ ..መሞት አለ ወይ….ስለ እኔ የሚማገት …አለ በሰማይ…. ። እንካን አየሁሽ። ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ….❤

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 24 дні тому +2

    👏👏👏

  • @tirhasAM
    @tirhasAM 23 дні тому +3

    Why you guy leave phone number for the leady b/c some one help to her

  • @Mahi-po4ch
    @Mahi-po4ch 23 дні тому

    ስወድሽ አኮ❤😍😘

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 21 день тому +1

    ትንሽ የጤና ችግር ያለባት ይመስለኛል መርሳት አይቼባታለሁ ለምትጠየቀው ጥያቄ እንደ ህፃን አጭር መልስ ነው የምትሰጠው እባካችሁ ዝነኛ ሆናችሁ ዝናቹሁን እንጂ የጠፋውን የረሳቹሁ ሰወች አስቧት ይቺን እህት

    • @SelamnewTarekegn
      @SelamnewTarekegn 20 днів тому

      በትክክል tenawa ላይ ትንሽ መታዎk alebat

  • @hirutgejaw2236
    @hirutgejaw2236 23 дні тому +9

    ምናለበት በዚህ እድሜሽ ንሰሀ ገብተሽ እግዚአብሔርን ብታገለግይ
    1 / ዘፈን ለሰይጣን የሚቀርብ የምስጋና መስዋይት ነው።
    2 / መዝሙር ለፈጣሪ የቀሚርብ የምስጋና መስዋይት ነው:።
    እስኪ እናንተ ከየትኛው ናችሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ነገር ግን ፥
      - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ …” ይላል (መዝ.ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖🤔

  • @sunset3977
    @sunset3977 23 дні тому +3

    ምንድነው በጥያቄ ማጣደፍ ኢቢዬስ እርዷት እና እንዳዱስ ስራዋን ትጀምር በቃ አለቀ

  • @saron3238
    @saron3238 20 днів тому

    Yene konjo yagera liji elsya ❤❤❤❤❤❤

  • @SarahMahid544
    @SarahMahid544 23 дні тому

    Wow

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4p 23 дні тому

    Wow plz guys help her😢

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 23 дні тому +1

    Yena Enat fetari yerdashi

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ተስፋጌታ፺፱፻፷፭

  • @abebe7532
    @abebe7532 23 дні тому

    Ayzosh yenemebet🌹berchi
    Betam konjo Dimts new yalesh🌹
    Egzeyabher bechrinetu
    Yegobgnsh🙏amen

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @አበበ፸፭፻፴፪

    • @abebe7532
      @abebe7532 22 дні тому

      @@TruthEz A

    • @abebe7532
      @abebe7532 22 дні тому

      Ataschnkugn Abo ‼️‼️

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይፃፍ ፦
      @@abebe7532

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 24 дні тому +2

    ❤❤❤

  • @Adimsu-ml7nx
    @Adimsu-ml7nx 14 днів тому

    ❤የጥበብ ሠዎች መረዳትአለባቸው ብንረዳቸው ስልክ ቁጥር የላትም ወይ

  • @Abawtes
    @Abawtes 22 дні тому

    Its so sad such a great talented artist to be in such situation!

  • @abby8509
    @abby8509 21 день тому

    ወይ ጉድ ኢንተቢውን እንኳን በግድነውየምትመልሰው

  • @ChineHaile-wb6xb
    @ChineHaile-wb6xb 24 дні тому +3

    😭😭setasasazen gn😢

  • @AmirIbrahim-wq6rf
    @AmirIbrahim-wq6rf 23 дні тому

    Azoshe alisye selyweshe dese belonal big ape❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 22 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @አሚር

  • @hayutobe7494
    @hayutobe7494 20 днів тому

    እኔ ግን ከተረዳሁት የደበቀችዉ ነገር አለ ግን መናገር አልፈለገችም ፊቷ ግን የኔ ዉድ

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 22 дні тому

    መናገር ያልፈለገች የቸገራት ነገር እዳላት ፊቶዋ ላይ ያስታውቃል. ለጥያቄያቸው አጭር አጭር መልስ ነው ምሰጠው ምስኪን

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 16 днів тому

    Wow of my favourite singer ግን በጣም የተጎሳቆለች ትመስላለች

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 24 дні тому +1

    90 ዎቹ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢