..አሁንም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምኖረው አላገባሁም...ተወዳጅዋ አቀንቃኝ ኤልሳቤጥ ተሾመ በአዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ በኢቫንጋዲ ቲዮብ መጣች Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024
  • ..አሁንም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምኖረው አላገባሁም...ተወዳጅዋ አቀንቃኝ ኤልሳቤጥ ተሾመ በአዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ በኢቫንጋዲ ቲዮብ መጣች Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 432

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому +313

    እችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ ከመጥፍ አደጋና ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +98

    ልጁን ያያችሁ አሀ እሰኪ ጠቁሙኝ
    ቆየሁ ካየሁት ወይኔ ዓይኑ ናፈቀኝ
    የ90ዎች ምርጥ

  • @twcl7365
    @twcl7365 3 роки тому +44

    ሰይፉሻ አጠያየቅህ ለሞራሏ በጣም አሪፍ ነዉ ተባረክ

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 роки тому +28

    ስይፍዬ እባክህን ኤልሳ የዛሬ 30 ዐመት በጣም የምወዳት ጏድኛዬ ናት ግን ላይፍ አጠፍፍን አሁን ሳያት በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቃደኞ ከሆነች ስልኳን ላክልኝ አሜሪካን አገር ላስ ቤጋድ ነው ያለሁት ምልክት ከፈለገች በዛን ስዐት መንሀተን ናይት ክለብ ትስራ ነበር ተባረክ

    • @selinaygmenkem236
      @selinaygmenkem236 3 роки тому +1

      ፈጣሪ ያገናኛቹ

    • @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
      @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 3 роки тому +1

      ማሰታወሰክ ብቻ በቂ ነው አንድ ቀን ታገኛታለክ

    • @abebaabrham1655
      @abebaabrham1655 3 роки тому +1

      @@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ እኔ ወንድ አይደለሁም ሴት ነያለችበት ሁኔታ ስላሳዘነኝና የምችለውን ማረግ ነው ተባረኩ

    • @alexone532
      @alexone532 6 місяців тому +1

      እና ምን ይጠበስ አሜሪካ ስለምትኖር የሆንክ ልፋጭ ሰገጤ ጋላ

    • @abiyalemayehu4687
      @abiyalemayehu4687 5 місяців тому

      ​@@alexone532አዕምሮህ የደነዘ አሳዳጊ የበደለህ አግድም አደግ ተራ ባለጌ ሰዉ ነህ፤ካንተ ይልቅ ሳር የሚግጥ ከብት ይሻላል!!!!!!

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 роки тому +70

    በጣም ነው የምወዳት ከምር ሰይፍሻ በጣም እናመሠግናለን ስላቀረብክልን ዋውውውድምፅሽያውነው

  • @jajah7767
    @jajah7767 3 роки тому +34

    በጣም ይገርማል... በሂወት እንካን ያለች አይመስለኝም..ነበር....ወይይይ. ትልቅ..ሰው...ኤልስዬ.....ሰይፉ እናመሰግናለን.... !!!!

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 роки тому +89

    ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +18

    የድል ገዳይ ሆኖ እንጂ ትልቅ ቦታ አለምን መዞር ያለባት ነበረች ኤልሲ ቢሆንም እንኳን በሰላም አየሁሽ ብቻ በጣም አድናቂሽ ነኝ ትዉልዴ ሐረር እድገቴ አዲስ ነዉ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 роки тому +49

    ይገርማል የኛ ሀገር ሙዚቃ እኮ አሁን ይሄን የመሰለ ድምፅ ታፍኖ 😥

  • @amisheger221
    @amisheger221 3 роки тому +31

    ሰይፍዬ እኮ ጥሩ ልብ ያለህ ሰው ነህ ያልተዘመረልህ ከድሮ ከሱራፌል ጋር እስካለህበት ድረስ የፀናህ

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 роки тому +82

    በጣም የሚገርመው ኢትዮጵያ ውስጥ በጉቦና ገላን በመቸርቸር እውቅና የሚገኝበት ሀገር ነች 🙄🤭አሁንም አረፈደም በርቺ የኔ ቆንጆ 💞👍

    • @yednayednk4353
      @yednayednk4353 3 роки тому +1

      አንቺ ቸርችረሽ ነበር

    • @zenagech447
      @zenagech447 3 роки тому

      @@yednayednk4353 menaw ascherchari neng alshe awon Ethiopia shermutana laba naw yemetawqbat ktawaqewochu west betam teqitochu nachaw awaqiwoch setochu segachawen charcheaw naw tawaqi yamehont

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 3 роки тому

      Ayibalim

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 3 роки тому +1

      አይባልም ሴት ነሽ አይደል ነገ የአንቺንም እጣ አይታወቅም

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 3 роки тому +18

    ኤልሲዬ ስላየንሽ ደስብሎናል ከዚህ የማይቀየር ድምፅ ጋር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ባንቺ ዘፈን ዘጠናዎቹ ላይ ተፋቅረንበታል ተዋደንበታል ወደ ትዝታ መለሽኝ አመሰግናለሁ

  • @danitube9299
    @danitube9299 3 роки тому +50

    I admire this women so much. She is so confident and so happy about where is in life! Unlike most women in her age who complain about not having the perfect tidar or lij! She accepted her path she is sure of her self. When he asked what she wanted to do next her answer “work work work” bravo Elsi

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 роки тому +9

    ሰይፉ የእውነት እንደዚህ ነው መስራት በሳምንት ጠብቀንሕ በቃ ማየትያለብን እደዚሕ ነው ዛሬ አስደስተኸናል ኤልሳቤጥ ልጁን ያያቹ እኮ ሰምተነዋል አይገልፀውም 🙏❤️

  • @ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ
    @ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ 3 роки тому +35

    በጣም ነው ምወዳት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የቡዝዬን ዘፈን ድጋሚ የሰራችው የምር ገራሚ ነው 🥰

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 3 роки тому +4

    ይገርማል ይች ልጅ አገር ዉስጥ ያለች አይመስለኝም ነበር በጣም ቆንጆ ልጅ ነበች

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 3 роки тому +2

    ባል እና ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ሴት ልጅ ትዳር በጣም ነዉ የምትፋለገዉ ግን ይህ ማለት የ አለም መጭርሻ አደለም ዋናዉ ደስታ ነዉ እግዚአብሔር በትዳር በ ልጅ ይባርክሽ አቤት ድምፅ ዝም ነዉ የ አሆኑ ዘፋኝ አል ጆሮ የሚያሳም እንሶ አለምን ይዞራሉ አሁን ካንቺ ድምፅ ጋ ይዉዳድራል ሁሉም በዝምድና ነዉ ነገሩ ይገርማል

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 роки тому +6

    መታደል እንዲ መታገል ፍሬ ቢስ ነው የታደለ ሲያልፍ የታገለ ይወድቃል ከመታገል መታደል ይሻላል ምን ያደርጋል ህይወት ትመራናለች እንጂ አንመራት ፈጣሪ ይርዳ

  • @አሙቁልኝ-ሰ7ቀ
    @አሙቁልኝ-ሰ7ቀ 3 роки тому +8

    አንቺ እያለሽ ስንት ኮልኮሊያም ዘፋኝ ነኝ ባይ ጆሮዋችንን መቀለጃ አደረጉት እንኳን በደና መጣሽ ኤልሲ

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 роки тому +14

    She has a beautiful voice ❤️❤️

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho4956 3 роки тому +1

    ኤልሲ ምርጥ የሙዚቃ ሰው ነች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት ሰይፉ እናመሰግናለን

  • @kittymekonen4638
    @kittymekonen4638 3 роки тому +8

    ስርአትዋ ደስ ሲል ማር ነች😘

  • @solf2000
    @solf2000 3 роки тому +18

    ሠይፉ፥ እባክህን፥ ከስህተቶችህ ተማር። ስለግል ህይወታቸው ለምን ትጠይቃለህ? አገባች አላገባች የእሷ ጉዳይ ብቻ ነው። እንዴት እንደተሳቀቀች ይሰማሃል ግን? ለምን ባል የለሽም? ለምን አላገባሽም? . . . እባክህን፥ ፈርደህ አታስፈርድባቸው።

    • @liyagerma7573
      @liyagerma7573 3 роки тому +3

      በትክክል

    • @merytube9234
      @merytube9234 3 роки тому +1

      የሚገርም አኮ ነው የግል ህይወት የግል ነው ሁሌ ሰው ማሣቀቅ

    • @gangokayro4118
      @gangokayro4118 3 роки тому

      I don't know why you commenters make such a big deal about it? There should be no shame about being single. As an artist, she's a public figure and as her biggest fan, I wouldn't think any less of her just because she is not married.

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 роки тому +17

    ኢትዮጵያችን🙏

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +8

    ሠይፍሻ የኛ አሰታዋሽ ሣቂታው ኤልሣቤት መልካም እድል

  • @yeneneshgebire1648
    @yeneneshgebire1648 3 роки тому

    ሰይፍዬ ተባረክ በጣም የምትቆጨኝ ሰው ነበረች ይህን የመሰለ ድምፅ ይዛ ነው የጠፋችው እና ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @samuelbogale8151
    @samuelbogale8151 3 роки тому

    ሰይፉ የእውነት ትለያለህ የተረሳ አስታዋሽ ተባረክ አባቴ ---ኤልሲ አንቺም እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏🙏🙏

  • @taybatayba8799
    @taybatayba8799 3 роки тому +37

    አላህ ይዘውጅሽ ትዳር ትልቅፀጋነው። እኔም ላገባነው ፡ ጠርቻችሁአለሁ መቅረት ክልክልነው።

    • @blenassefa5447
      @blenassefa5447 3 роки тому +2

      Congratulations dear

    • @hawlthasan4700
      @hawlthasan4700 3 роки тому

      እኔም ዛሬ ኒካህ ታሰርኩ አላህ ያሳምርልን

    • @makihabeshawi630
      @makihabeshawi630 3 роки тому

      congra dear

    • @makihabeshawi630
      @makihabeshawi630 3 роки тому

      @@hawlthasan4700 lanchim melkam yetidar zemen yihunlsh

    • @hawlthasan4700
      @hawlthasan4700 3 роки тому

      @@makihabeshawi630 አሚንንንንንንን ለሁላችንም

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 роки тому +6

    የእኔ ውድ ከምር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አትጥፊብን💜አይ ስንቱ ጆሮአችንን ሲያደማ እናንተ እየተደበቃችሁ😓😢

  • @emu1070
    @emu1070 3 роки тому +33

    ወይኔ ዘፈንዋን ስወደው እኮ የኔ እናት ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዛ አይ ጦቢያ ችሎታ ያለው ታፍኖ የሚኖርበት ሃገር እነ ኤጌሌማ ያለ ችሎታ አለምን ይዞራሉ

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +42

    አይ ሰይፉ እሱ አግብቶ ወልዶ ደስተኝ ሆኖ እየኖረ።እንኳን አላገባሽ ይላታል

    • @hanagetu8065
      @hanagetu8065 3 роки тому +4

      sis don't take it seriously but he doesn't want to think bad way that why🤩

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 3 роки тому +17

      እንደኔ ግን ለስሜቷ ለመጠንቀቅ ያደረገው ሙከራ ነው

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому +2

      @@gebyaweanteneh5837 በትክክል

    • @ሀገሬነውቤቴ
      @ሀገሬነውቤቴ 3 роки тому +3

      @@gebyaweanteneh5837 ልክ ነሽ 👍

    • @lovepice1328
      @lovepice1328 3 роки тому +1

      @@gebyaweanteneh5837 Tikekl Seyfu Gelx Sew New

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 роки тому +41

    የልጅነት ግዜዬን አስታወስሽኝ እውነትም ዘፈን ድሮ ቀረ

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 роки тому

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @emusahele2127
      @emusahele2127 3 роки тому

      @@Agtubecookinganddesign ይቻላል

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 роки тому

      @@emusahele2127 ነይ በይ ፕሮፋይሌን ስትጫኚ ጥሩ ነገር ትመለከቻለሽ ጎራ በይ ዉዴ

  • @geni8049
    @geni8049 3 роки тому +27

    ወይ የኔ ቆንጆ እውነት በጣም አሪፍ ስራወች ነበሩሽ አሁንም ቆንጆ ድምጻዊ ነሽ በርቺ 😍😍😍

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 роки тому

    ወይኔ ይሄን ዘፈን በጣም ነው የምወደው አይገርምም ይህን የመሰለ ችሎታ ይዘሽ አለመታወቅ እናትዬ በርቺ

  • @emu8244
    @emu8244 3 роки тому +1

    ይገርማል ኣይቻትም ኣላውቅ ስሟንም ሰምቼ ኣላውቅም
    ግን ስራዎቿን ሁሉ ኣውቃለው ስላየኋት ደስ ብሎኛል ጎበዝ ነሽ በርቺ ኣሪፍ ኣሪፍ ስራ ኣሳይተሽናል

  • @habtamtube9664
    @habtamtube9664 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥሽ ❤❤

  • @masedav2477
    @masedav2477 3 роки тому

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ሁሉ ነገርሽ ተቀይሮ ያሳየን ሰይፋ thanks

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 3 роки тому +10

    She is so beautiful 😻

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 роки тому +11

    ኤልሱ አብርሀም ወልዴ ቢሰማ በእርግጠኝነት ወደ ምትፈልጊዉ መሰመር ያስገባሻል?

  • @samirtubeyelijochteret8107
    @samirtubeyelijochteret8107 3 роки тому +4

    በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ አምላክ ይርዳሽ

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 3 роки тому

    ኤልሲ ይቅናሽ በርቺ
    tnx ሰይፉ ደሞ ያገርህ ልጅ ናት
    ምን ላይ እንደደረሰችም እንደምትነግረን ተስፋ አደርጋለው
    ድጋፍህ ያበረታታል

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 роки тому +8

    ዋው ነው ድምፃዋ 👍🏻👍🏻

  • @betitube12
    @betitube12 3 роки тому +10

    ያለምንም ቅንብር ምርጥ ድምፅ ያላቸው ስውች ለምን ይጠፋሉ?* :: ቆንጆ ድምፅ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 роки тому

      Mamaye ney endemamer emelsalehu

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 роки тому

    አስማት የሆነ ድምጽ ልዩ ብቃት ኤልሲዬ በርችልኝ እህቴ ሰይፍሻ የተረሱት አስታዋሽ ነክና እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому

    ኤልሲ በወቅቱ በጣም ተወዳጅ ነበረች።ሰይፍዬ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን።

  • @yofi596
    @yofi596 3 роки тому +1

    ምርጥ ነሽ ኤልሲዬ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ❤

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 3 роки тому +16

    ልጁን ያያችሁ አሀ እስቲ ጠቁሙኝ
    ቆየሁ ካየሁት ወይኔ አይኑ ናፈቀኝ
    እዚሁ ቅርብ ነው አሀ እርቆም አልሔደ
    አውቆታል መሰለኝ ወይኔ እንደተወደደ
    ዋውውው በ1993 ዓ/ም ዘፈኑ ሲወጣ ብዙዎች ሲያለቅሱበት እኩል ያፈቀሩ ነበር የሚመስሉት አይይይ አፍቃሪዎቹ ትዝ አሉኝ!!!!!

    • @fatumazeynu4012
      @fatumazeynu4012 3 роки тому +1

      😂😂👍

    • @lemafasil4800
      @lemafasil4800 3 роки тому

      LuLu Hide ? do you know love ? because u r pro TPLF racist youtuber supporter and those pro TPLF youtuber do not know love and harmony. Please come and be ethiopian. thank you we love you

    • @lemafasil4800
      @lemafasil4800 3 роки тому

      @@luluhide5828 LuLu enie tsotawi fiker alalkushim ( i do not mean sexual love. i knew you are married and you have children, but i mean love of your country, love of your people, love of humanbeing, even i do not believe that you love the Tegaru who i supported what i can).... etc

    • @lemafasil4800
      @lemafasil4800 3 роки тому

      @@luluhide5828 hahahahaha anchi enkon bal silagebash bechekecchikeshim emikeyer neger aynorim gin enie set ferche salageba endalker keset emytebek negerbatnagere tiru nw lezawum ke Tigray ager eshi enie alchekechikeshim degmo atitegnim endie

    • @lemafasil4800
      @lemafasil4800 3 роки тому

      @@luluhide5828 endie LuLu minden nw emiasafregn enie emiasafregn neger alserahum ! salawuk yeserahut sihetet kalem yikerta Lemeteyek alfrem yaw endemanegnawum sew lisesat silmchil

  • @zergabachewtemesgen1322
    @zergabachewtemesgen1322 3 роки тому +6

    ኤልስ በርች የኔ ዉድ
    እኖድሻለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 роки тому

      Wedme endemamer emelsalehu melse fetan new

  • @kasahuntilahun6860
    @kasahuntilahun6860 3 роки тому +1

    እህቴ በህይወት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል!

  • @ፍቅርእንሁን-ከ5ቸ
    @ፍቅርእንሁን-ከ5ቸ 3 роки тому +2

    Uffffffff አሁንም ስልክ ውስጥ አለው ማርያምን ❤️❤️❤️🙏🥺ደስ ብሎኛል ስለ አየሁሽ

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የልጅነት ፍቅር አስታወሽኝ ❤❤❤ በርቺ❤❤❤ እንኮን ደህና መጣሽ ❤❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 роки тому +2

    ግልፅ ሰው! እንቅጩን ነው የምትናገረው:: ተመቸቺኝ በጣም::💚💛❤️

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 роки тому

    የዘጠናዎቹ ትዝታ ነች ምርጥ አቀንቃኝ አልሳቤት አይዞሽ ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል ሰይፍ ግን ገላገለሽ አይባልም

  • @kassahungebremeskel7332
    @kassahungebremeskel7332 3 роки тому

    ሄልሲ ከልብ ነው የምወድሽ ያንቺን ድምፅ ስሰማ በጣም ነው የምረጋጋው የብዙዬን ዘፈኖች ባንቺ ድምፅ ስሰማቸው በጣም ነው ደስ ብሎኝ የማዳምጠው አመሠግናለሁ ሠይፉዬ ሄልሲን ስላቀረብካት WOW !

  • @adeytube7264
    @adeytube7264 3 роки тому +2

    respect !!

  • @HibaJemal-d8r
    @HibaJemal-d8r 6 місяців тому

    በጣም በጣም ነዉ የምወዳት ኤልስዬ በርቺልኝ

  • @solomonbogaleofficial7136
    @solomonbogaleofficial7136 3 роки тому +8

    እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ፣ ህይወት አጭር ናት ፣ ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ ፣ በመዋደድ ፣ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ ዘና ፈታ ብለን እንኑርባት💝💝💝

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 3 роки тому +2

    ኤልሳቤት ከስንት ግዜ በኃላ ስላየኃት ደስ ብሎኛል የደራሲ ሶስና ታደሰ ጏደኛ ነበረች በቅርብ አውቃት ነበር ከሶስና ጋር መስራት የምትፈልግ ከሆነ የኤልሳቤትን መገኛ የምታውቁአት አገናኙኝ አመሰግናለሁ

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 роки тому +5

    ድምፁዋ ስታወራም ስትዘፍንም አንድ ነው ውይ ድምፁዋ ምንም የማይቀየር ሲገርም

  • @weyzendero
    @weyzendero 3 роки тому +18

    Ene lagbash,,konjo nesh, enem wendawend negn,, abren enenur..🥰

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 3 роки тому +6

      ዉይ በማርያም አድራሻዋን አፈላልገህ አግኛትና እዉን አድርገዉ!

    • @ferdosaousman3146
      @ferdosaousman3146 3 роки тому

      😆😆

    • @weyzendero
      @weyzendero 3 роки тому +3

      @@ነፂምንሊካዊት eshi, gen adrashawan felgilegn, kedro jemro ewedat neber, ahunem ewedatalew

    • @weyzendero
      @weyzendero 3 роки тому +1

      Awo ke mere new, yesuwan adrasha lakilegn, south Africa new yeminorew

    • @weyzendero
      @weyzendero 3 роки тому +1

      Awo ke mere new, yesuwan adrasha lakilegn, south Africa new yeminorew

  • @hailus7714
    @hailus7714 3 роки тому +1

    Wow, She has excellent voice !

  • @emebetlegesse6214
    @emebetlegesse6214 3 роки тому +4

    ሰይፍሻ you are so nice eko በእውነት. ሐረር ሳድግ I remember ኤልሳቤት😍 More blessing to you♥️🙏..Thank you...

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 3 роки тому +1

    ፈጣሪዬ ይሄን የመሰለ ድምፅ

  • @gfasil751
    @gfasil751 3 роки тому +5

    ኤልሲዬ ኑሪልን ❤️

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 роки тому +1

      Wudochi endemamer emelsalehu

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 роки тому +10

    እንዴ ስይፍ ምን ማለትህ ንው እንኮን አላገባሽ አንተ ሚስትህን እያቀፍክ እየተኛህ ትገርማለህ ደሞ ስለአዲስ አበባ ስትናገር ሁሉም በሩን ዘግቶ ንው ያልከው እንደናንተ አይንቶቹ ናቸው በራችሁ ዝግ የሚሆንው እንጂ ደሃው ሁሌም ቤቱ ክፍትንው ይርዳዳል ዝም ብለህአዲስ አበባን ስው ስም አታጥፍ ብዙ አብሮ የሚበላ አለ ወሽከሬ

    • @shemimamusa8065
      @shemimamusa8065 3 роки тому

      Kkkkk

    • @saabcell519
      @saabcell519 3 роки тому

      ወሸከሬ ሀሀሀሀሀ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому +1

      ስሜቶን ለመጣበቅ ነው

    • @habtutesfaye7634
      @habtutesfaye7634 3 роки тому

      እውነት ብለሀል።እንዲህ አይነቱ ድምዳሜ hasty generalization ይባላል።በዘር፣ብሔር፣ሐይማኖትና አካባቢያዊ ጉዳይ ተመስርቶ በጋራ የመደምደም ዝንባሌ ስለሆነ የትም ቦታ ላይ ሊሠራ አይችልም።የግለሰብ ባህርይን የሚያንጸባርቅ ነውና ተቀባይነቱ እንደግለሰቡ ባህርይና አስተዳደግ ስለሚለያይ መደምደሙ ትንሽ ያስቸግራል።

  • @hayalanaschenaki5199
    @hayalanaschenaki5199 3 роки тому

    ድምፅሽ የእውነት ነው ብዬ አላምንም ነበር።

  • @cocolover8932
    @cocolover8932 3 роки тому +6

    የ 90 ዋ ❤️

  • @mulumebetmaruf1840
    @mulumebetmaruf1840 3 роки тому +1

    Wow! Amazing voice!

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ድምፀ ነው ያለሸ በረች

  • @idayi4286
    @idayi4286 3 роки тому +4

    አደይ ምስኪን እግዚአብሔር ንፁህ አፍቃሪ ንፁህ ትዳር ይስጥሽ

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 3 роки тому +1

    በጣም ነው እምወዳት የኔ ዘመን ውብ ዘፋኝ የዘጠናዎቹ ምርጥ አርቲስት ናት ኤልስዬ የኔ ጀግና በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ዘፈኖችሽም በጣም እሚገርሙ ናቼው በተለይ ፍቅሬን ያያችሁ እሚለው ዋው ነው አንደኛ ነው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 роки тому

    Seyfesheye yene dege tebarek.

  • @adellaniguse2045
    @adellaniguse2045 3 роки тому +1

    Thank you Seifu.

  • @albloushi8691
    @albloushi8691 3 роки тому +1

    በጣም ነው የምወዳት የኔ ማር😍

  • @Truth-12
    @Truth-12 3 роки тому +2

    I am soooo happy to see the legend Elisabeth Teshome...

  • @selamawitwoldeab2994
    @selamawitwoldeab2994 3 роки тому

    ኤሌሳን የምወዳት ዘፍኝነች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 9 місяців тому

    She is natural, no lie.

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +7

    እስት ሰይፉ ሾዉ መቅረብ የምፈልግ በላይክ👍👍👍

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 3 роки тому +1

    Oh welcome back legend!! ❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ የተሻለ ነገር አለ እሱን ማመን ነው🙏❤

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 роки тому +5

    ሰይፉ በጊዜ እንዳገባ ሰው ደሞ

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 3 роки тому +4

    ሰላምሽ ይብዛ ያገሬ ልጅ ድሮ ቀረ አለ ዘፋኙ

  • @danielalamo2289
    @danielalamo2289 3 роки тому

    ትችያለሽ ኤልሲ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 3 роки тому

    ልጁን ያያቹ በዘጠናዋቹ የፈነዳሁቀት ያኔ በዘመኔ😭😭😭😭😭😘😘😘

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel 3 роки тому +1

    Seifu tebarek hulem asbat nebir lemin tefach beye,yehen yemsel dimtsi yeza yemiyasrat sew metfatu asazagn new,betam enamsgnaln degami kehezb gar endtgnagn selarkat

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 роки тому +19

    ሃና ሽንቁጤ የምትባል ዘፋኝ ነበረች እሷን ትመስላለች ልበል

  • @marrysweetabebe5417
    @marrysweetabebe5417 3 роки тому

    ስወዳት ውይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝ አል ትዝታዬን

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 роки тому +2

    ስልክሽን አስቀምጪልኝ ባል የምትፈልጊ ከሆነ ላግባሽ

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 3 роки тому +1

    #RespectedOne!!

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 роки тому +2

    በጣም የምወዳት ድምፃዊት!!

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 роки тому

      Wudoch nu endemamer emelsalehu

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 3 роки тому

    የሀረር ልጅ ኤልሲ ድምጾ እደበፊቱ ያምራል እባክሽ ድጋሜ እዳጠፊ😚😚😚😚

  • @nebiyatseyoum1898
    @nebiyatseyoum1898 3 роки тому +6

    ልጀን ያ ያቹትይህ ዘፈን ትምህርት ቤት ሚኒ ሚዳላይ ከፍተኛ 23ትምህርት ቤት ትዝ ይለኛል

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 3 роки тому

    Talented woman

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 3 роки тому

    Seifu endew egzyabher yesteh.betam des yemil nger new lelsa yaderkew ktdebikechbet new yawetahat

  • @sodffgggyt
    @sodffgggyt 3 місяці тому

    Ye bizunesh bekelen degma yeserachew album ejeg betam girum new❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tureyidnek4315
    @tureyidnek4315 3 роки тому

    Great singer

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 роки тому

    ወይኔ የኔ እናት ሲያሳዝኑ😥😥😥 እስካሁን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    "ልጁን ያያችሁ" ብለሽ በዚህ ሙዚቃ እኔን አሳብደሽኝ አንች ይሄው እንዳማረብሽ አለሽ።

  • @shamartube9630
    @shamartube9630 3 роки тому

    Wonder one

  • @negashbabu9942
    @negashbabu9942 3 роки тому

    Nice to see you Elsi