የህወሓት ጉባኤና የፌደራል መንግስ ፍጥጫ ወዴት ያመራል?! ቆይታ በወቅታዊ ፖለቲካ ጉዳዮች ከኣሉላ ሰሎሞን ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Well Come To Berakhe Show UA-cam Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
    © Copyright:Berakhe Show
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    #Berakhe_Media #ሾው_ብራኸ #ብራኸ
    Well Come To Berakhe Show UA-cam Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
    © Copyright:Berakhe Show
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    #Brakhe_Show
    #ሾው_ብራኸ #ብራኸ_ሸው
    #brake_show
    #Berake_Show
    #Brake_Show
    #Medhin_Gebreslassie
    #ቃለ_መሕትት-ትግራይ_ፖለቲካ
    #Amhara_criss
    #Ethiopian_criss
    #eritrean_community
    #Eritrean_Poletics
    #Tigiray_poletics
    #Yoseph_Gebrehiwot
    #ቃለ_መሕትት_ምስ_ዮሴፍ_ገብረህይዎት
    #Eritrean_Poletics
    #Yoseif_Gebrehiwot_Jossi
    #Yosei_,Studio
    #Twmesgen_Tewelde
    #ተመኣገን_ተወልደ
    #ቃለ_መሕትት_ተመስገን_ተወልደ
    #Interview_With_Temeage_Tewelde
    #Interview_With_Eritrean,Artist_Temesgen_Tewelde
    #Abrha_Teklu_
    #Interview_With,Abrha_Teklu
    #ቃለ_መሕትት_ምስ_ኣብርሃ_ተኽሉ
    #መምህር_ኣብርሃ _ተኽሉ
    #Shewit_Bitew
    #ሸዊት_ቢተው
    #ቃለ_መሕትት_ምስ_ተጋዳላይ_ሸዊት_ቢተው
    #ቃለ_መሕትት_ምስ_ኣሉላ ሰሎሞን
    #Alula_Solomon
    #Interview_With_Alula_Solomon

КОМЕНТАРІ • 490

  • @user-fl7bo9er7s
    @user-fl7bo9er7s 25 днів тому +18

    የወያኔ የፖለቲካ መንገድ ለኢትዮጵያም ለትግራይ ክልል ሕዝብም አይጠቅምም።
    የትግራይ ሕዝብ አሁን የሚፈልገው ሰላምና ልማት ነው

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 26 днів тому +30

    ::ህውሀት ጉጅሌ ጉጅሌ ጉጅሌ ካሉት ፓርቲዎች በሙሉ ደንቆሮ የደደብ አስተሳሰብ ያለው ነው ::

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 26 днів тому +1

      ደንቆር ደደብ

    • @tequentes
      @tequentes 23 дні тому

      ኣሉላ ደግሞ የበሰበሰ በድን ነው፣ ጦርነት ባሕላዊ ጨዋታችን ነው ሲነበረው ማሙሽ ኣሁን ደሞ ቅድም ኣልተዘጋጀንም ነበር ኣሁን ትዘጋጅተናል እያለ ነው፣ በከንቱ የጠፉት 1000000 ተተክተዋል ማለት ነው ?

    • @naser884
      @naser884 21 день тому

      @@lemlemtigray8788 dw nesh ende

  • @mekonnentdl
    @mekonnentdl 26 днів тому +13

    አሉላ ምስ አምሓሩ ከይትዖርኩ ካብ ሹቖም ከይትእድጉ ትብለና'ዶ አይነበርካን ህዚኸ አምሓሩ ኹኑ ዲኻ እትብለና ዘለኻ ወይካአ ዛእባ ተጋሩ ዛአባ አምሓሩ እዩሞ ክገልጡዎ ይግባእ ማለት እዪ።

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu1660 26 днів тому +19

    Ayyy Alula: It seems that there is no better person than you in Tigray. You were the one advocating for war which has resulted in the killing of 1.2 million tigreans. You were saying...war is a play for tigreans that can be won very easily. sadly, you lost😢

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 22 дні тому

      1.5 milion is The number of soldiers Abiy and allies lost Buddy !!! We Only Lost 52,000 !! Even the number of all Tigrai forces is not more than 300,000 አንተ ከብት😁😁😁

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 26 днів тому +45

    Alula, you are responsible for the death of the innocent people of Tigray children and young people mothers and fathers.

    • @Delina-r1z
      @Delina-r1z 25 днів тому +1

      ህግደፍ መንደፍ

    • @realgamenotfree
      @realgamenotfree 22 дні тому +1

      you think he cares? he made over 500K and bought a nice house in DC....

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 26 днів тому +14

    በጣም የሚገርምና በሳይነስ የተደገፈ ግምገማ ከአቶ አሉላ ሰለሞን ሰማን ። ብራኸ ሸው እያደረግሽ ያለሽው ጋዜጠኝነት ብቻ ሳይሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ባለ ማለት እያደረግሽ ያለሽው ሕዝባዊ ድምፅ የሚመሰገን ነው ። እናመሰግናለን ከአሜሪካ

  • @tigrayniqdmit
    @tigrayniqdmit 26 днів тому +9

    ናብቲ ዋና ርእሲ ንኽምለስ ግበርዮ ! ስቒሉ ነቲ ንፈልጦ ካብ ዘባላሽወልና ?!

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 26 днів тому +18

    ባህላዊ ጫወታችን ብለህ ጀምረህ ጀኖሳይድ ትላለህ የሌባ አይነ ደረቅ

    • @FreWassie
      @FreWassie 26 днів тому +2

      U right....miskin dehaw yasazinal, but These people yigebachwal😊

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 22 дні тому

      ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን እነደሆነ ወለዲያ፤ ቆቦ ፤ደሴ እስከ …..ደብረሲና ያሉ ዘመዶችህን ጠይቅ ፡፡ ወይም አንድ ትንሽ ክልልን ማሸነፍ አቅቶት ሚሊየን ወጣቶችን ትግራይ ላይ አርግፎ ለድርድር ፕሪቶሪያ የሄደውን ብርሃኑ ጁላን ጠይቅ ፡፡ ጦርነት ማለት ንፁሃንን መጨፍጨፍ ወይም ጄኖሳይድ መፈፀም አይደለም አንተ ከብት !!

    • @ya411
      @ya411 22 дні тому

      እኔ ይሄ ልጅ በጤንነት ቆሞ መሄዱ ይገርመኛል ::እንዴት ሰው ያ ሁሉ የትግራይ ወጣት እንዲያልቅ ምክንያት ሆኖ ሲያበቃ አሁንም የትግራይ ፓለቲካ እያለ ሲደሰኩር ማየት ያማል

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 дні тому

      በልጁ.ይደርሳል.የትግራይ.ልጅ..አስፈጅቶ..በሰርግ.ያገባ.ፈረስ.ነው​@@ya411

  • @robelmiki2242
    @robelmiki2242 26 днів тому +4

    We see z diffrence we support dr abey

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 26 днів тому +1

    Both of you are hamble and timely. I liked your forward and factual Qs&As to the reality of today to my knowledge. Come again after the TPLF meeting.

  • @berhanebaheru8503
    @berhanebaheru8503 23 дні тому +2

    ምስኪን ህዝቢ ትግራይ አያሳዝንም ውድ ልጁን ለነኚህ የስልጣን ጥመኞች ሲገብር የትግራይ ህዝብ ሆይ ንቃ አስወግዳቸው።

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 19 днів тому +1

    This guy is becoming highly matured & reasonable after a long & hard way. From now on wards he is very helpful & important for the whole Ethiopian.

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 17 днів тому +1

    ሕውሐት በጠቅላላ ጉባኤው ያደረገውን የአመራር ለውጥና የሕውኃትን ትንሳኤ መላው ኢትዮጵያዊን እንደግፈዋለን።
    ሰው በላው ፣ ጨፍጫፊውና አረመኔው የአብይ አገዛዝ ለፍርድ ይቅረብ!!!

  • @abdurahmanbekele9006
    @abdurahmanbekele9006 23 дні тому +2

    ጀኖ ሳይድ ስትል አለማፈርህ ያሳፍራል። " ጦርነት ባህላዊ ጫዋታችን ነው" ስትል የነበርከው አንተ ነበር። ጦርነትን ስታቀጣጥል የነበርከው። ማፈሪያ

  • @tigrayniqdmit
    @tigrayniqdmit 26 днів тому +6

    እቲ ኣርእስቲ ድሕሪ ጉባኤ ምስ ፌደራል ሕወሓት ከመይ ይቕፅል እዩ ዝብል ናይ ግዜያዊ ምሕዳር ዕድል ፋንታ እንታይ እዩ ኽኸውን ዲ ይዩ?

  • @getachew983
    @getachew983 26 днів тому +2

    ሰላም መድህን,ሕወሓት እኔ ነኝ ፈላጭ ቆራጭ ማለት አያስኬድም። ትግራይ ለሁሉም ትግራዋይ እኩል ነው።ደ/ፅዮን አወዛጋቢ መግለጫ ከመስጠት ቢቆጠብ መልካም ነው።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 26 днів тому +8

    ማንኛውም ፓርቲ ከኢትዮጵያ አይበልጥም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🗽🗽🗽🗽🗽-🗽

  • @aronafeworki19
    @aronafeworki19 25 днів тому

    ብጣዕሚ ጽብቅ ሃሳብ አሉላ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 26 днів тому +2

    ❤የግዝያዊ አስተዳደር ና የወያኔ የሀሳብ ግጭት እንጂ አውራጃውነት አይደለም ። ሁሉም ስብጥር ናቸው ከዛም ከዛም ሁሉም ልዩነቱ ህወሓት እርስ በእርሱ ነው 100%❤ ጡሩ ነው ልዩነት ሞኖሩ ዲሞክራስያዊ ህጋዊ እስከሆነ ድረስ ይጠቅማል 100% እንደ ሰለጠነ አለም ከሆነ ልዩነቱ❤🎉

  • @Yettintu
    @Yettintu 26 днів тому +3

    ጌታቸው በነባሩ የተመዘገበውን ህወሃት ከመንግሥት ጋርር ተደራድሬ አመጣለሁ የሚለው ከፕልፅግና ጋር ባለው ተላኪነት ብቃት ስላገኘ ለሱ እንደሚሠጠው ቀድሞ ተነግሮት ነው

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 8 днів тому

    የማይገባና የዱርዬ ቃላት መጠቀም ያው መሆን ነው፡፡

  • @user-ic5uy1em7t
    @user-ic5uy1em7t 23 дні тому +2

    ትግራይ ውስጥ ህዉሓት የሚባል ቤተ - ጣዖት አለ ! ይህ 50 ዓመት ደም የጠጣ ቤተ - ጣዖት አሉላ በሚባል ቀሳውስቱ ሚሊዩኖችን አስጨርሷል ! ይህን ሐቅ የት ትወስዱታላችሁ ? 👆

  • @addisuberhe9148
    @addisuberhe9148 10 днів тому

    My Brother Real.

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 26 днів тому +9

    ወደሰማይ የወረወሩት ድንጋይ ተመልሶ ራሣቸውን እየመታቸው ነው!!! ሌላውን የኢትዮጵያን ህዝብ 27 አመታት በጎሣ ከፋፍለው ሲጨርሱትና ሲያሥጨርሱት ነበር አሁን ወደራሣቸው ተመልሶ መሣቅያ ሆኑ ይቀጥላል

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 дні тому

      ፈጣሪ.አይተኛም.አያንቀላፋም

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 26 днів тому +2

    ❤አውራጃውነት የለም 100% ሰለሙን 14 ሰዎች ጉባኤ አንሳተፍም ያሉ ከሁሉ አውራጃ የተሰባጠሩ ናቸው ። ❤❤

  • @didodido4814
    @didodido4814 26 днів тому +2

    Medeheney ♥️💕🌺🌹♥️💕🌺🌹♥️💕🌺🌹♥️💕🌺🌹

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 22 дні тому +1

    ወጣት.የላትም.የትግራይ.ህዝብ.ሊሞት.ብቻ.ነው.ወጠት.ያላት.የበሰበሰ.ደብረፂዮን.70.አመት.ልምራ.እረ.ሼም.ነው

  • @shalomethiopia3745
    @shalomethiopia3745 26 днів тому +1

    I wish strong leadership in Tigray

  • @hopeb3837
    @hopeb3837 26 днів тому +2

    ❤ Tigray ❤

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 26 днів тому +4

    ችግርን መጀመሪያ ወድራስ መውሰድ ይግባል ሁሌ የሚታየው ጠላት ፍለጋ መሄድ መፍትሄ አያመጣም ይብስ ችግር የትግራይ ህዝብ ችግር ማነው በቃ እሱን ፈልጎ መፍትሄ መስጠት

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 дні тому

      ደንቆሮ.ያረጀ.ደብረፂዮን

  • @TesfayDone
    @TesfayDone 26 днів тому +3

    አሉሊ ሕነና ብኤርትራዉያን ነንሕድሕዶም ከም ዝቃተሉ ሰሪሕና ኢና ኢልካ ኔርካ እታ ሕነምፍዳይ ናባኻ ተገምጢላ አላ ፈጣሪ እንታይ ይሳአኖ

  • @ygyz5428
    @ygyz5428 26 днів тому +10

    ምን ይቀባጥራል። “ነገ ወይ ይዘንባል ወይ አይዘንብም” አይነት መልስ። ከዛ እኔ ያልኩት ሆነ ትላለህ።

  • @tigrayniqdmit
    @tigrayniqdmit 26 днів тому +21

    ብቐጥታ ተትምልሰን እዘን ሕቶታት ብጣዕሚ ደስ ምበለና ኮልል ግደፍ

    • @Mirrorመስትያት
      @Mirrorመስትያት 26 днів тому +2

      ይገርም ህወሓት አንጋፋ ድርጅት ብሎ የሚወዳደረው ኦነግ አለ ኦነግ ህጋዊ ድርጅት አይደለም የማይወዳደር እያወዳደረ ንው ሸለመጥመጥ

    • @jahman9676
      @jahman9676 23 дні тому

      @@tigrayniqdmit Alula is an opportunist greedy person playing flipflop

  • @danieltessemazamunda7031
    @danieltessemazamunda7031 26 днів тому +21

    አሉላ ፣ ያች ውጊያ የባህላዊ ፅዋታችሁ እንዴት ሆነች???😂😂😂😂😅😅😅

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 26 днів тому +1

      ቅዘናም አህያ🫏🫏🫏

    • @ilovetgray4253
      @ilovetgray4253 25 днів тому

      Daniel kbret

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 22 дні тому

      ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን እነደሆነ ወለዲያ፤ ቆቦ ፤ደሴ እስከ …..ደብረሲና ያሉ ዘመዶችህን ጠይቅ ፡፡ ወይም አንድ ትንሽ ክልልን ማሸነፍ አቅቶት ሚሊየን ወጣቶችን ትግራይ ላይ አርግፎ ለድርድር ፕሪቶሪያ የሄደውን ብርሃኑ ጁላን ጠይቅ ፡፡ አንተ ከብት !!😁😁😁

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 дні тому

      የሽንፈትን.ማትቀበሉ

    • @mariemuller9904
      @mariemuller9904 18 днів тому

      Isua imma miskinu ye Tigray hizb lay techawetech tuari kebaari indaynorachew aderregech , innessu Gin zareem ayn awtitew ye Tigray Polirikenyoch honewal yasazinal .

  • @AAA-kc7jj
    @AAA-kc7jj 26 днів тому +2

    ንኣረጋዊ በርሀ ከትርስዒ
    ናብ ኢትዮጵያ ተሌቨዥን መገዲ ክኸፍተልኪ እዩ::
    ተጋሩ ብኣምሓርኛ ምምፃእ ንመን መልእኽቲ ከተሕልፊ ደሊኺ ኢኺ:

  • @SunnyMooner-ob8hw
    @SunnyMooner-ob8hw 23 дні тому

    እና የቀድሞዎቹን ከነጌታቸው ማነፃፀር የቀድሞዋቹን ክብር ይጎዳል

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 26 днів тому +1

    ራሳችሁን ከማንነታችሁ እና አቅማችሁ በላይና ከተግባራችሁ ውጪ እየገመገማችሁ እንዴት እንደምታሳስቱ ስመለከት ይገርመኛል 1ኛ የትግራይ ጄኖሳይድ እያላችሁ ህዝቡ አሁንም ከቀሪው ህዝብ መልካም ግንኙነት እንዳይኖረው ወያኔ የሰራውን ወንጀል ለሌላ አካል አሳልፎ መስጠት ያሳዝናል ሌላው 2ኛው አቅማችሁን በትክክል ያልመዘነ ከልክ ባለፈ መንጠራራት የምታስቡት አስተሳሰብ የሚገርም ነው አስተውሎታችሁ የባህልና እሴታችሁ ውስጥ ያሉና የታጨቁ የተጋለጡ እጸጾቻችሁን የማየትና የመገምገም አቅማችሁ ያሳዝናል ህዝቡ ግን ሞትም መድቀቅም መፈናቀልም ድህነትም ይበቃዋል እናንተ ውስኪ ስትጠጡ እሱ የሚበላው አጥቶ የሚሞትበት ዘመን ሊያበቃ ይገባል ህዝቡን ልቀቁት!!! 20:16

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 26 днів тому +1

    I never seen Medehn so serious other than her no limit smiley face how serious the matter is ❤❤❤❤they are in simple and serious. But they have the means and knowledge too think of the promise you told kebur/keberten sweatenaa atum sebatt abee lelee sweatenaa zeymeftahumm endee zeblo tefeunee

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 23 дні тому +1

    Alula is matured polotician

  • @GatachewYemen
    @GatachewYemen 26 днів тому +3

    ጠያቂዋ ነቀዝ የቆሸሸ ጭቅላት ያላት
    ተጠያቂው ሌባ የሚናገረውን የማያቅ ማንም ትግራዋይ የሚጠየፈው ነቀዝ

  • @SamsonWeldegebrial
    @SamsonWeldegebrial 22 дні тому

    Appreciate idea

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 25 днів тому +1

    True brother no more woyane party in tigray. Tigray need democracy and lawful safety and knowledge by USA 🇺🇸 thanks from tigrayns USA ethiopia forward ethiopia tikdem edu. Ethiopia democracy union.

  • @user-iz3bb2vw7k
    @user-iz3bb2vw7k 23 дні тому +1

    የ 50 ዓመቱ ጎልማሳ ህወሃት በሀገሪቱ ለሰከነ የፖለቲካ ፓርቲ ተምሳሌት መሆን ሲገባው በሀሳብ ዕጥረት ተቸግሮ ለኢትዮጽያ ህዝብም አመቺ ሁኔታ መፍጠጠር ተስኖታል። የተሻለ ሀሳብ የሚያመጣ አዲስ ትውልድ ያስፈልገዋል።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 дні тому

      የእንጨት.ሽበት.ህዋሃት.በቁሙ.የሞተ.ድርጅት.ነው

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 17 днів тому

    ጠላትነትን መጠራጠርን አሳወግደን ከልብ ከልብ ሁሉን ትተተን ወደ እውነተኛ ወንደማማችነት ካልሄድን በታላቅ ክስረት እና የዘላለም ሽኩቻና ጥል ውስጥ ሆነን በድህነታችን የዓለም ፍጻሜ ይሆናል::

  • @tigrayniqdmit
    @tigrayniqdmit 26 днів тому +2

    መድሕን ዋ ብጃኺ እባ ...። ሓሳብ ኢና ንፅበ ዘለና ኮለል በዚሑ

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 26 днів тому +3

    እናመሰግናለን ኣሉላ

  • @yosephabadi5165
    @yosephabadi5165 23 дні тому +1

    በትግራይ ህዝብ ደም ገንዘብ የሰራ ብቸኛ ግለሰብ

  • @SamsonWeldegebrial
    @SamsonWeldegebrial 22 дні тому

    Yes it oldies political intestacy.

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 23 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ህውሀት ነፍስ ይማር😂😂😂😢😢😢

  • @seifutareke673
    @seifutareke673 26 днів тому

    Interesting.

  • @kidangebreegzabher
    @kidangebreegzabher 26 днів тому +3

    ልብ ግዙ በላቸው ከሞት ነው የተመለሱት

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 дні тому

      ምን.ልብ.አላቸው

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 26 днів тому +1

    አንደኛው የእድር አንደኛው የቁምነገር ስብሰባ ነው

  • @hannesgebreh5692
    @hannesgebreh5692 26 днів тому +2

    እዝህ ማወቅ ያለብን ግምት ውስጥ ያሉ ሕዋሐት ወክለው ነው የገቡት ሕውሐት ካልፈለጋቸው ይወጣሉ !ታድያ ማንን ወክለው ይቀጥላሉ?

  • @girmay483
    @girmay483 26 днів тому

    ግሩም ትናቴኔ ነው ኣሉላ
    tnx

    • @alexjohn996
      @alexjohn996 26 днів тому

      ኩናት ባህላዊ ጨዋታ ኣሉላ ሶሎምን😂😂😂😂😂😂

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 26 днів тому +11

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ

  • @ariamemun9576
    @ariamemun9576 26 днів тому

    ወልካም ሰላም👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @user-ly7tg6wj3h
    @user-ly7tg6wj3h 26 днів тому +8

    #ስየአብርሃ አቅርብዬ መዳ

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 25 днів тому

    አሉላ ሰለሞን ምርጥ የአሉላ አባነጋ ልጅ ‼️ 💪💪💪💪💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 26 днів тому +3

    Alula very well said and delivered❗️
    Medhinye👌 please keep coming with other " Amharic "
    program. 👍🏽
    💔 ♥️ 💔

  • @kifluabraha7475
    @kifluabraha7475 26 днів тому +1

    ይህ ችግር የ አማራ ችግር አደለም በአማርኛ ማውራት ምን ይባላል ተላላኪ ማለት እንደዚህ ነዉ መአዛ ግደይ ብትሆን በርግጠኝነት በትግርኛ ወይ በእንግሊዘኛ ካልሆነ አታወራም

    • @FreWassie
      @FreWassie 26 днів тому

      Until eskemitgenetelu gibt yilishal to talk in amharic. U r on ethiopia, after Ur indipendence u can Tal tigraw

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 15 днів тому

    ስለ ህወሓት በምታስቡ ግዜ ኢትዮጵያዊ መፍትሄ ሳይሆን ትግራዋይ የሆነ መፍትሄ ኣስቡ ኣለዚያ ከእውነታው ውጭ ትሆናላችሁ ።

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 23 дні тому

    የዋህ ናቹ ማንም ስለ ትግራይ ደንታ ያልው የለም ብቻ እንዲት ፈደራል ቦታ እናገኛለን ብቻ

  • @MeleseteshaleWenbago
    @MeleseteshaleWenbago 25 днів тому

    አሉላ በፊት የትግራይ ህዝብናህዉሐት አንድ ነዉ ስትለን ነበር።አሁን የተለያዩ ናቸዉ ብለኸናል።መልካም ቀጥሎ የባለፈዉ ጦርነት ምንም ሳንዘጋጅ ነበር ስትል አሁን ግን ????ብለሀል።እና አሁንም ጦርነት ባህላዊ ጫወታ ነዉ ለማለት ፈልገህ ነዉ።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 19 днів тому

    የትግራይ ህዝብና ህወሓት አንድ ናቸው ወይስ አይደሉም? ይህ ጥያቄ ዛሬ ተመልሷል!

  • @nilehabesha
    @nilehabesha 24 дні тому +1

    ህወሀት ለ50 አመት ትግራይን የገዛዉ ለረሀብ ለችግር መሆኑ አይገርምም?ህወሀት ለትግራይ ህዝበ ምን መልካም ነገር አደረገ?

  • @ammanino
    @ammanino 26 днів тому

    Thank you Alula for your insightful analysis. I beg to differ to your assessment on the two caps of TPLF as explicit power grabbing fiasco. It's NOT symmetrical. The old guard wants to control every aspect of life, while the new movement disrupts this, & fosters a strategic stand with holistic participation. Do not draw false equivalence.

  • @welday232
    @welday232 26 днів тому +1

    ኣሉላ ጠርነት ከይከፍቱ እዩ ልቓሕ ዝተውሃቡ ትብል ኣለኻ ብግምጣሉ ኢኻ ተርጉምካዮ መግዘኢ መሳርያ እዩ ልቓሕ ዝተውሃበ

  • @Welse1965
    @Welse1965 26 днів тому +1

    ንሰኽ ካብቶም ኢትዮጵያ ክትፈርስ ዝደልዩ ባንዳታት ሓደ ኢኳ ትግራይ ጀጋኑ ኢትዮጵያዊነቶም ዘይኴዱ ደቃ አለውዋ እዮም ህውሓት ፋኖ ኦነግ እዚኦም ኩሎም ባንዳ እዮም ከማኴ

  • @tesfiemichael9123
    @tesfiemichael9123 26 днів тому +1

    ኣሉላ is right. Tplf እንደ ኣንድ የ ትግራይ መሪ መሆን አብቅተዋል. እንደ party ይቀጥላል..ግን መንግስት..tplf ብቻ የሚመራው መንግስት ኣክትመዋል..army አብዛኛው neutral ነው. እንኩአን ለ ህወሓት. ል ጀነራሎች አይገዛም.

  • @nurmali7402
    @nurmali7402 20 днів тому

    አቃጣሪዎች ጠየቂ ተጠያቂ

  • @user-ft6wd9wx4q
    @user-ft6wd9wx4q 26 днів тому

    ካ ዱካን ናይ ኣምሓሩ ኣይትግዝኡ።ኣምሓራ ዝተመርዓኩም ፍትሕወን ።ሰላም ኣይትበልዎም ትል ዝነበርካ ሕጂ ብኣምሓርኛ ምዝራብ እንታይ ኣምጽኦ?

  • @yaredbakos255
    @yaredbakos255 26 днів тому +2

    አሉላ አይችልም መተንተን አዛው ላይ ነው ሚሽከረከረው

  • @temesgentekle2314
    @temesgentekle2314 26 днів тому +2

    Min aynet gud new Egziabher ye Tgray enat ymelket

  • @nathanafwerki
    @nathanafwerki 20 днів тому

    እንደ አሁን ትግራይ ህዝብ መሰቀለኛ መንገድ ቁሞ አያውቅም!!

  • @tigrayniqdmit
    @tigrayniqdmit 26 днів тому +1

    ታሪክ ዲዩ ዝነግረና ዘሎ ወይስ ? እንድዒ

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t 25 днів тому

    ጥሩ ነበር አሉላ

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 22 дні тому

    Weyanen esyasn keytefue tgrayn aretran selam aynebrun kaiser eyom amharu yh shuna

  • @belsassentayehu5893
    @belsassentayehu5893 23 дні тому

    በእድሜ አንጋፋ በአስተሳሰብ ጨቅላ።

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 23 дні тому +1

    Field Marshall, Alula Uber, please, turn ON, your Uber account.
    You told me, you will pick US.
    Where are you, Man⁉️
    We already paid your Rent and Lunches.
    If you don't come soon, we will complain to Uber Office.
    Hurry up‼️🫏

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 26 днів тому +1

    Ayte Solomon heze bdenbee etu segem bdenbe yemesgenkaa❤bezhuee diaspora Gen confused about the issue Medehen can you please ask him thank you

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 26 днів тому

    ጥሩ መጠህ ጦርነት እየቀጠቀጠው ወዳለው ገባህ ለነፃነት ትግል ላይ ነን እኛን ተወን 2ኛ ከጎረቤት ጋር ሠላም መፍጠሩ ይጠቅምሃል።

  • @ZelegoTadele-n5d
    @ZelegoTadele-n5d 24 дні тому

    መድዋይ ብዒሉኛ ድስ ክትብሊ አዘራርብኺ😁

  • @AbrahamAbofilli
    @AbrahamAbofilli 26 днів тому +1

    ብዘካ እዚኦም ካሊእ ምሁር የለም ማለት ድዩ

  • @AksumawianTRUTHPOWER
    @AksumawianTRUTHPOWER 26 днів тому

    ዝገርም ጨናዊ ደ/ጽንት ተዛረቦ ... ለሰበመ ግበሩለይ። "ውድብ ህጸሓት ንኣባላትና ኺድ ሙት ተይላቶ ኸይዱ ይመውት...." በለ። wow... ዝደንቆሮ ንኣርሱ CC ታብ ሥልጣን ውረድ እንተበሎ ዝኣቢ ሰብ ሕይወት ካድረ ኸም ቅርሺ ክኽፈል ግን እሰየው እዩ። ናይ ድንጋይ ዘመን ዝኾነ መስፍናዊን ፋሽስትን ኣተሓሳስባ ተኣዘቡለይ ።ዝመሃይም ደንቆሮ ደ/ጽዮን እንኳን ክመርሕ ተጎተት ካዮ ውን ዘይምቹ ዝራቢእ አሰዩ። መድሃኒቱ ንዝራቢዕ ድማ ኻረሠ እዩ። ህወሓት መሪሕነት ኣተሃሳስብኣ እዩ ጸገማ! ዝወዲ ማአሰማን ብኢዱ ድዛአብ psychopath ሻዕብያ ኽንፋረዶ አና ዝገሰአሰዙይ sex addict!!

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 26 днів тому

    ድሕሪ ኲናት ጽልዋ ሂዊሃት ብዓቢኡ ነክዩ። ድሕሪ ደጊም ንወተሃደራዊ ይኹን ነቲ ናይ ጸጥታ ኣፓራቱዝ ኣይቆጻጸርን፣ ገና ንህዝቢ ትግራይ ንምእካብ ፈተነታት ይቕጽል ኣሎ-እዚ ግዜ’ዚ ንመሰላቱ ንምክልኻል ዝዓለመ ሰፊሕ ዕላማ ዘይኮነስ፣ ንህላወ እቲ ውድብ ባዕሉ እዩ። እቲ ክውንነት ግን መፃኢ ዕድል ትግራይ ምስ ዕጫ ሓንቲ ፖለቲካዊ ውድብ ብፍላይ ድማ ኣብ ማእኸል ክንድዚ ዝኣክል ቃንዛን ስቓይን ዝነበረ ውድብ ክተኣሳሰር የብሉን። ህዝቢ ትግራይ ብሓቂ ንረብሓኡ ዝውክልን ንሰላም፣ ግልፅነት፣ ንኹሉ ዝሓቁፍ ምሕደራ ተወፋይነት ዘለዎ ኣመራርሓ ይግብኦ። ትግራይ ካብ ሂዊሓት ሓሊፋ ናብ ፈውሲን ራህዋን ዝወስድ ሓዱሽ መንገዲ ክትደሊ እዋኑ እዩ።
    ኣብ ውሽጢ መሪሕነት ገለ ውልቀሰባት ስልጣኖም ንቁጠባዊ ረብሓን ካልእ ረብሓን መዝሚዞም ክኾኑ ይኽእሉ እኳ እንተኾኑ፡ TPLF ብሓፈሻ ምስቲ ኣብ ካልኦት ሃገራት ዝረኣናዮ ክነጻጸር እንከሎ ግዕዝይና ውሑድ እዩ ነይሩ። እንተኾነ TPLF ኣብ ስልጣን ኣብ ዝነበረትሉ እዋን ብዙሕ ግዜ ንመሪሕነታን ኣባላት ሰልፋን ብዘይመጠን ዝጠቅም ፖሊሲታት ይኽተል ነበረ፣ ሓንሳብ ድማ ብዋጋ ሰፊሕ ሓድነት ኢትዮጵያ። እዚ ድማ ብፍላይ ኣብ ካልኦት ከም በዓል ኣምሓራ ዝኣመሰሉ ብሄራት ብሄረሰባት ሰፊሕ ቂም ፈጢሩ፣ ተግባራት ሂዊሃት ምስ መላእ ህዝቢ ትግራይ ከዛምድዎ ጀመሩ። እዚ ቂምታ እዚ፣ ሕማቕ ኣጋጣሚ ኮይኑ፣ ብዙሓት ኢትዮጵያውያን ብጌጋ ንኹሉ ትግራዋይ ምስ ሂዊሃት ማዕረ ስለዝገበሩ፣ ኣብቲ ስዒቡ ዝመጸ ዘስካሕክሕ ዓመጽን ምጽናት ዓሌትን ልዑል ተራ ተጻዊቱ።

  • @user-rz7iu4yy4w
    @user-rz7iu4yy4w 26 днів тому +1

    አየ ተጋሩ በዓል እዚ አፋፍ ሒዝካ አበይ እዩ ክብጻሐ

  • @alemayehumoges9673
    @alemayehumoges9673 22 дні тому

    TPLF is experiencing what we call 'Hinfishfish' as it has been doing for the last 50 years. Hopefully, the party can overcome its problem with the highest spirit and Healthy political struggle.

  • @walkthewalktalkthetalk6371
    @walkthewalktalkthetalk6371 26 днів тому +5

    የአከባቢያዊነት ፈጣሪ አባት ስብሓት ነጋ ነው

  • @user-lp3br9ss2k
    @user-lp3br9ss2k 26 днів тому +9

    ህወሓት አሁንም ወደ ኃላ የሚጓዝ አድሃሪ ፖለቲካ ማስፈን ይሻል። ድሑራት!!

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 26 днів тому +1

    ዲስፕልን መጠበቅ የኮማሚተስቶች ባህሪ ነው። TPLFም ከዚህ የተለየ አይደለም። አሉላ፣ የጠየቅከውን ጥያቄ መልሰ። ነገሮችን መድበስበስ ትዝብት ውስጥ ይጥለሀል።

  • @tigrayniqdmit
    @tigrayniqdmit 26 днів тому +1

    ኣብታ ሕጂ ሰዓት ካብ ክልቲኡ ዝሮ ክንከውን ይግባእ ዶ ? ማለት ካብ ግዚያዊ ምምሕዳር ወይ ካብ ሕውሓት ወፃኢ?
    መዋፂና እንታይ እዩ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 16 днів тому

    ሕወሓት የሚባለው ቡድን በስልጣን በነበረበት ጊዜ ለትግራይ ሕዝብ ምንም ያደረገለት ነገር የለም! ምንም የሰራለትም ነገር የለም ማለት ይቻላል የትግራይ ሕዝብ በውሓ እራሡ በጣም የተሠቃየበት ጊዜ እንደነበር አሥታውሳለሁ በመጨረሻ ግን ምንም ላልሠራለት ሕዝብ ምንም ላላረገለት የትግራይ ወገን ሔዶ ተደብቆ ብዙ የድሓ ልጆችን አስጨረሰ የራሣቸውን ልጆች የራሣቸውን የቅርብ ቤተሰቦች ወደ አሜሪካ እና ወደ አውሮፓ ልከው የተንደላቀቀ ሕይወት እያኖሩ የሚስኪን የትግራይ እናቶችን ልጆች ግን አሥጨረሱት መጠቀሚያ አደረጉት። በአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ግሩፕም ሳይቀር የትግራይን ሕዝብ አሥመቱት ፈጣሪ ይፍረድባችሁ የሕወሓት ግሩፖች። የአለም ገብረኽዋድ ቤተሠቦች አሜሪካ ድልቅቅ ብለው ይኖራሉ በተቀራኒው ደሞ የሚስኪኑ ትግራዋይ ልጆች በሻቢያ ይደፈራሉ። ሕወሓት ፈጣሪ ይፍረድባችሁ። የትግራይን ሕዝብ በድለውታል።

  • @Shiferaw-m1
    @Shiferaw-m1 26 днів тому +1

    1:31:47 ሕውሓት ዝብል መጸውዒ ጥርናፈ ሕዝቢ ንምንታይ ከምዝጸልእዎ እካ ተንቲኖም ከርድኡ አይካአሉን ምኽንያቱ ሐቂ የብሎምን ። ወዳበ እኮ መስመር ፣ ዓላማ ፣ ጥርናፈ እዩ። ሽግር እንተሃሊዩ እካ ሕውሓት ምስ ዝብል መጸውዒ ሽም ክኸውን አይኽእልን እቲ ሽግር አብ ዓለማ እንተኾይኑ እቲ ዐላማ ተሰተኻኽሎ ከም እውን እቲ ሸግር አብ መሪሕነት ወይካዓ አብ መሰመር ወይካዓ አብ ሕዝቢ ንምዕሳል ዝግበር ጥርናፈ እንተኾይኑ ሕዝቢ ብብዝሒ ክዕድጎ ብዝኽል አማራጺ አስተኻኺልካ እተ ተጠርነፈ ሕዝቢ ሒዝካዮ ትቅጽል እምበር ሽሙን ጥርናፍኡን ምፍራስ ንምንታይ አድለየ? እወ ጸላእቲ ይደልይዎ እዮም ምኽንያቱ ንህዝቢ ጥርናፍኡ እንተፍሪሰናዮ ብቀሊሉ ክንስዕሮ ንኽኢል ኢና ኢሎም ስለዝአምኑን ይሰርሕሉ ስለዘለው እዮም ።

  • @robelmiki2242
    @robelmiki2242 26 днів тому

    This guy is layer he was tplf supporter and member but i like his explanation today

  • @AdisuTerefe-ju9lc
    @AdisuTerefe-ju9lc 26 днів тому

    አሉላ ዕንክሊል መርገፅኻ ፍለ መሳርሒ እቶም ፈተዉትና አይትኹኑ አንቲ መሀከይት ዉን ከምኡ

  • @gondar7472
    @gondar7472 25 днів тому

    It sad to hear and see this after War but but better late than never. Tegaru, please listen, learn to reform your parties and seek peaceful resolution. Ethiopians will always adore you, might not seem like it now but God bless!

  • @user-uy1xk7zk6z
    @user-uy1xk7zk6z 23 дні тому

    የፌዴራል መንግስት ም ሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለትግራይ ህዝብ ሰላምና አንድነት ይፈልጋል እንጂ ግብግብ የሚፈልግ የሚኖር ይኖራል ብዬ አላስብም ፤ትግራይ ዉስጥ የሚፈጠር ችግር የሌላዉንም የኢትዮጲያ ችግር ነዉ ብሎ ያምናል ።

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 24 дні тому

    በእዉነቱ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ እንዲህ አይነት ከስሜት የፀዳ ዉይይት ስታደርጉ ደስ ይላል። ወንድሜ አሉላ ሕወዓትን አንጋፊ ድርጅት ነዉ ብሎ ባቀረበዉ ሐሳብ እስማማለሁኝ ነገር ግን ከእሱ ጋር በእኩል ልነሱ ከምችሉ ድርጅቶች መካከል ኦነግ ብቻ ነዉ ካለ በኃላ ሌሎች ድርጅቶች ከስሟል ብሏል ያለዉ ሐሳብ ትክክል አይደለም። በኢትዮጵያ ዉስጥ ወደ 70 ከሚጠጉ ፖለትካ ፓርቲዎች መካከል አጭር ጊዜ ያላቸዉ 3 ብቻ ስሆኑ የድርጅት አመራሮቻቸዉ ደግሞ ከሕወዓት መሪዎች እኩል እድሜ ያላቸዉ ናቸዉ። ሌላዉ ደግሞ በትግራይ ክልል ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ተደርጓል ያለዉ ዉሸት ነዉ። ሕወዓት ሌሎችን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን በንቀት አይን በማየት ለአራት ኪሎ የሚመጥነዉ እኔ ብቻ ነኝ፣ በአራት ኪሎ የኢትዮጵያን ማዕከላዊ መንግስትን የመምራት አቅም ያለዉ ለሕወዓት መሪዎች ብቻ ነዉ በማለት፣ በህጋዊ መንገድ የተመረጥን መንግስት በጉልበት አስወግጄ በሐይል ስልጣንን እይዛለሁ ብሎ በሀገር መከላኪያ ሠራዊትን በተግዳዳሪ ሐይል የወጋበት፣ የትግራይን ህዝብ መሸሸጊያዉ ለማድረግ ለማሰለፊ የሞከረበት ሀገር አፍራሽ ጦርነት ነዉ እንጂ አሉላ እንዳለዉ በትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠር ጦርነት አልነበርም። ስለትግራይ ህዝብ በጎ የሚያስብ ቡድን ካለ ጊዜያዊ አስተዳደሩን መደገፍ ያስፈልጋል። ሕወዓትንና የትግራይ ህዝብ በተለያየ መነፅር ማየት ያስፈልጋል። የትግራይ ፖለትካን ለሕወዓት ብቻ የተሰጠ አይመስለኝም።የትግራይ ወጣቶች ሕወዓት ተዉ ልላቸዉ ይገባል።😭

  • @frewmessele
    @frewmessele 23 дні тому

    ዘመን የማይሽረው ድድብና

  • @genetgebremeskel8164
    @genetgebremeskel8164 25 днів тому

    I want to give a deep appreciation Mr. Alula. Every body in Tigray please we have to see every parties equally. We have to struggle for the pp Bloggers. ንከብዶም ዝሐደሩ ናይ PP ጦማርያን ማለተይ እየ፡፡