Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱንua-cam.com/video/s7cUxerznhU/v-deo.htmlsi=782qzCF_70tkTZDi
ጠንክር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
ሀብትሽየ እባክህ ተሸፈል ፊትህን
Anbesa gegna neh. Berta katel
አቤት ደስ ሲል
እስከዛሬ ካየሁት ቪዲዮ እጂግ ልብ የሰበረኝ ምክንያቱም እዉነተኛ ምንም የማያጠራጥር ነገር የለዉም እዉነትና እዉነትነዉ ።ባለቤቷ እጂግ ጨዋ ጨዋያሳደገዉ ነዉ አላህ ጥሩ ሚስት ይግጠመዉ እሷን መተዉአለበት ።
እኔ የምለው ይሄንን ጀግና ሃብታሙን ለምን like በማድረግ አንድ መቶ ሽህ አናስገባውም ?
ጉድድድ
ወንድማችን ጋዜጠኛ ሀብትሽ እባክህ እባክህ ራስህን ጠብቅ ማንንም እትመን በቅርቡ የስራኽው የግብረስዶሞቹ. እነዚህ ስዋች መቼም እንደማይተኙልህ እወቅ አረሳስተውም ቢሆን እንድ ሊበቀሉህ ይሞክራሉና ተጥንቀቅ።
እውነት እኔም እራሱ እያሰብሁት ነበር ና ስራልን ብለው አፍነው እንዳይበቀሉት እፈራለሁ
ትክክል ከክፉ አላህ ይጠብቅህ!!!!!
ወላሂ እሳሳልሀለው ክፉ እንዳይነካህ !!!
እውነት ነው ። እኔ ከምኖርበት ሃገር በብዛት ይኖራሉ ክፉ እፉኝት ናቸው ። መጠንቀቅ አለበት ።
ልጁ ዝምተኛ ነው ስለሆነ ዉስጡ ይጎዳል በጣም ሰርዓት ያለው ነው ሲያሳዝን አስከ መጨረሻ ያለዉን ነገር ተከታተለዉ
በጣም ልጁ ያሳዝናል የስራውን ቤት ልቆ መውጣት የለበትም መካፈል አለበት ሴትየዋ ግን ለትዳር አትሆንም መፍታት ነው ያለበት
ብጣም አንድ አንድ ውድ ቢሆን ጭንቅላትዋ ነበር ሚላት
Awo betam 😢
እንደዚህ ፊታቸዉን ማጋለጡ ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎቹ ከድርጊታቸው እንዲቆሙ ያስተምራል 👍
ትግስት ከግርማ መጎስጋ ያሰላም ጀግናነክ ሀብትየ በርታ የመንግስት ሰራተኞች እሚባሉት ወርደው እነተ ወንበሩን ተቀመጡበት አቦ ጀግና ናችሁ
እኔ ለራሱ ስልጣን ቢኖረኝ አደርገው ነበር የዘመናችን ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሀብትሽ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ብዙም ብቻህን አትጋፈጥ የኛ ጀግና የድሀ እና የተበዳይ ጠበቃ ነህ አንወዳሀለን
ሀብትሽ እኔ ካተ ፍቅር ይዞኛል ምን ትለኛለህ 😢😢😅ሯ
ይች ሴት አይን አውጣ ባለጌ ናት። ጋዜጠኛ ሐብታሙ ግን የኛ ጀግና።❤❤❤❤❤❤❤ራሰህን ጠብቅ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።❤❤❤
ሀብት በጥፌ ባልክልን ኖሮ ይች ዝሙተኛን ሴት እረ ያልስማነው እንጂ ያልተደረገ የለም ብለካል ሀብትሽ❤❤
ወንድሜ አግዚአብሔር ይባረክ ሀብትሽ መልካም ሰው 🙏
ዘንድሮ የምናየው ነገር አና የምናየው ያስጠላው በላክ ያሳይ 😢😢
በለጌ ነሽ ባል እየለሽ ሌላ ወንድ ፍለግ ምን ዋሰደሽ ጅግና ገዜጣኛ ነህ❤❤
ጅራፍ ራሱ ተጋርፎ ራሱ የጮሀል ይላሉ አባቶቻቸን መታመን ለራስ ነው ጀግናው ወንድማችን ስለ መልካም ስራህ ምስጋና ይብዛልህ
ጋዜጠኛው ና አዚቦታ ሲሉህ ሰውን ማመን የለብህም ተጠንቅቀህ ከእግዚአብሔር ጋር ማለቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
አተ ጀግና ጋዜጠኛ ደሞ ያገሬ ልጂ ወለየ ትመስላለህ❤❤❤❤❤❤ በርታለን ተጠቅቅ ስራው ከባድ ነው
እረ. ዘር አይቀርም እዚህ ቱልቱሎች
ዘሩን አንፈልግም መልካም ስራወን እንጂ ሃቢቢቴ
❤❤❤❤new
Aree liju weleye adelem senegal naw hageru le Alhaji diof ye akistu lij naw.
አንተ/አንቺ የጎጤ ልጅ ስለሆንሽ /ስለሆንህ ደስተኛ ነኝ።
የኔ አባት ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ
ፊትህን ብትሸፉን ደስይልነበር ወድማችን ስራው ከባድ ነው ቅዱስ ገብሪል ከፊትህ ከሆላህ ይከተልህ ❤❤❤
ወላሂአሁንዘመንጓደኛአለኝብሎየሚተመንአለ ጓደኛማለትአማናየተሠጠውንሢሆንከሌላምመጠበቅነበረበት እሱእራሱገብቶመዋረድ እንደትእንዳናደዱኝ
።። ጋዜጠኛ ሐብታሙ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ።።ፈጣሪ ይጠብቅህ።።
አሜን
አረ አህቶች ወንድሞቻችንም እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ትዳር ከተገባ ወደሌላ መንሿከከ ይቅር አሰቡ አሰቡ
ሰው እኮ እሚያገባኡ ከዝሙት ለመጠበቅ ነው ምድን ጉድ ናት ባአላህ አቦ አላእ ያዋርዳቹ ትዳራቹ ላይ የምትማግጡ
ጎበዝ በዚህ ዘመን ጓደኛ በውጭ እንዲሁም በሩቁ 😮😮የምትስማሙ ብቻ።
በዚህ ዘመን ጓደኝነት በውጭ
እሢቶች ግን ምነው እደዚ የሚቃጥላችው ከወድ ላይ ሊላ ወድ እምደርቡ የናተው ከኛ የተለየ ነው እዴ እኔ ባል አለኝ በወር 1 ነው እምን ገናኘዉ ግን ከናፍቆት ውጭ ሊላ አምሮኝ አያቅም 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 በርቺ ጀግና መታመን ለራስ ነው
አቺ ጀግና በርች የኔህት ጥሩነሽ ውነትሽከሀነ😅😅😂😂😂
😂😂አንቴ ናቸው ስላልተቆረጠ ኖ 🤪
አችስ በወር እኔ አለሁ አይደል በ4ወር በ5ወር 😂😂😂😂😊😊
You are a very blessed man.God bless you.You did well
እኔ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ሀብትሺ ተጠቀቅ ይሄ ስራ ቢቀርብህ ሬስክ አለው
እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሰህ ። በርታ ወንድማችን።
ሀብቴ 🎉🎉🎉🎉እኔ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ሚስቱ ግንፀበል ያስፈልጋታል ሁለት ሰባት 🎉🎉🎉🎉
መቼም ሀብታሙ የተባለ ጀግና ነው እና ምን ለማለት ነው በርታልን 👌🏼👌🏼👌🏼
ወንድሜ እባክህን ፊትህን ተሸፈን በጣም ነው የተገላለጥከው ስራችሁ ከባድ ነው እናተ ባትኖሮ ይህንን ሁሉ ጉድ በምን እናውቀው ነበር
ሀብቴ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤❤
እኛ እዚ አርባ ሀገር ያለነው ወጣት ነን ስሜት አለን ግን አርፈን ስራችን እንሰራለን እዛ ያሉት ሴቶች እና ወንዶች በዝሙት እየወደቁ ኃጢአት ይስራሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
ወንድማለም እግዝአብሔር ከአንተጋር ይሁን
በጣምአሳዘከኝ፣ባላ፣ገደኛ፣ጡሩ፣ነው፣ወንድ፣ልጁ፣የዚህ፣አይነቱ፣ነገር፣አይችልም፣ወንዶች፣ፈጣሪ፣ገንደዚህች፣አይነት፣ባለጌ፣ሚስት፣ይጠብቃችሁ
Selam selam our hero brother wellcome always 👍 ere egzio maharene christos what's happening ere shame 😮
ጉድ ነዉ ዘንድሮ በዚህ ዓብይ ጾም እንኳን ታማኝ ብትሆኑ እዝጋብሔር ይቅር እንዲለን ኡፍውው
እሱ ምን ይቅርታ ይላታል እሷ ትበል እንጄ ልጅን አሰመርምርለት የሱ ላትሆን ትችላለች
ትክክል አላሐ ይጠብቀን
Habitish ere selam belegn,❤koy setu chigiru mindnew atafirim
ባልዬዉም እንኳንም ደረስክባት ይቺ አብረሀት ብቶኖርም ይገሉሀል እሷ የምትወደዉ ሹፌሩን ነዉ ትቅርብህ ሲቀጥል ለህግ አቅርባት
ጎበዝ እና የተከበረ ወንድ ኣእንዲሁም ድንቅ ስው! ግን ባለጌ ሚስት ገጠሙ!
ኡፈ ክርስ ምን አይነት ጉድ ነው 😢🙄ብቻ አንት በርታ የኔ ዎንድሜ እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ጠበቂልን ጃግና ነህ ❤
ይዘመኑጀግነ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ግን እራስክን ጠብቅ ማንንም አትመን እባክክ
እኛ አረብ ሀገር እሰከ 10አመት ምንም አልሆነም እሱ 2ውር አኡዚቢላሂ
Tebareku habtish eskinder Egziabiher be negerachu hulu kefitachu yiwta...
ፏዎ የተወሰደ እርምጃ መልካም ባይሆንም አማራጭ የለም ጋዜጠኛዉ ተባረክ
Dhugaan inturti male inuma bati ifaatti abtish barta ojii baredadha jabadhu dhugaa ifati basa waqayo Isin agargaru
በቀጥታ እጅከፊንጅ መያዝ የተሸለ ነበር ያ ከሰውዬ ጋር እቤት አልጋ ላይ እያሉ😂😂😂
ነበረ😂😂😂😂😂😂😂
ልጅትዋ፣የራሱ፣መሆንዋ፣ማረጋገጥአለበት፣
አቤት ጀግንነት ሀብትሽየ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤
ሀብትሽ ጎበዝ እንደዝ ፍታቸውን አለመሸፈንክ ምስጋናዬን❤❤❤❤❤❤
የሰውየው.ስርአት.በውነት.አይገኝም.ተባረክ.እሶግን.በጣም.ትጎዳለች.የማይገኝ.አምሳያ.የሌለው.ባልነው.ስለውነት.ብቻ.ተው.ሴቶች.እራሳችሁን.ነው.የምትጎዱት.ቤታችሁን.አታፍርሱ.ትዳር.እኮ.እድልነው.ላንቺ.የተሰጠሽ.ለሌላ.ላይሰጠው.ይችላል.ተይ.ፈጣሪም.ያዝናል.እኮ.ወገኖቼ.ተው😢
በእውነት ያለንበት ዘመን የሚያሳዝን ነው:ታማኝነት የጎደለው ዘመን ::?
ማሪያምን ይህን ጋዜጠኛ ስወደው እኮ።
ከራበው ለጠገበ አዝናለሁ ይላሉ አያቴ ጥጋበኛ ነሽ
ሀብሸ እኔ ጀግና አላህ የጠብቅህ ዛሬ ግን ፊታቸውን አለመሸፈንህ ደሰአለኛ ደም ወጀለኛ ለምን አባታቸውነው ሚሸፈነው ማገለጥነው
ወይ ጉድ🤔🤔🤔ወንድምየ ኣላህ ይጠብቅህ♥♥♥♥♥♥♥
ሃብት ሽየ እኳን ደህና መጣህ እኳን አደረሳችሁ ለሆሳና ❤🎉
ይቺ ገነት ሳትሆን ሱኦል ናት እግዚኦኦኦ ደግሞ አለማፈሯ በገዛ ስሜቴ ትላለች ልጂሺ ይህን ታሪክሺን ስትሰማ ምን ትልሺ ይሆን ባልየው ግን ትግስቱ ይገርማል
Uuf ባልዮ ሲያሳዝን 😥😥 እና ልጅቱ DNA ትመረመር ✍️
ዋውጄግና.ጋዜጠኛነሕ...ለአንተቃላት..ዬለኝምፈጣሪ...ይጠብቅሕ❤❤❤🎉🎉
እኔ የሚገርመኝ ሲልከሰከሱ ይቆዩና ትዳሬን በጠበጣችሁ ይላሉ እራሳቸው በጥብጠው ምን አይነት ልክስክሶች የበዙበት ዘመን ደሞ አታፍርም ማፈሪያ
ወንድሜ ተባረክ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ
ጥሩሥራነው የሠራህው ሀብትሽ ጀግናነህ አደቅሀለሁ💪💪💪👍👍❤❤❤
የሚገርም ነዉ ጊዜ መፍጀት አያስፈልግም አንድ እንድ መፉታት እንቁ አማራጭ ነዉ. ወደ ሀላ ሳትል ሽማግሌ ሳትል ዉጣ ራቅ ከስዎ በቃ
ወይይ መድሀኒያለም ምን ጉድ ነች
አንዳንዴ እሚወደን ለሚወደን ስው አይገባንም ትዳር እግዚአብሔር ስጦታ ነውመተማመን ከሌለው ትዳር ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር መፉራት አለብን ጭንቅላታችን እኔ ባለ ትዳር ነኝ ምን እያረኩ ነኝ ብለን ራሳችን መጠየቅ ባለጌ ናት ለጊዜው ስሜት ነው
የመዳምቅመሞች እኛ እንደዚህ አድርጎ ባልየ በሀገሬላይ ባኖርኝለም 1አመት ቆይቱ አይመጣም ወላሂበአይኔውንድአልይበትምነበር
ልጂ በጣም ጥሩ እና ትዳሩን አክባሪ ነው ስለዚህ እባክህ ወንድሜ አትራቁት የሆነ ነገር እንዳይሆን
የነጀግና አላህይጠብቅህበሄድክበትቦታ❤❤❤
ፍታቸውእንደዚህአሳዩኝ
ኧር፣ይደብራል፣እህቶቼ፣እግዚአብሔር ፍሩ፣ትዳር፣ክቡርነው
የፊልድ ሥራ የምታዘወትሩ ወንድም ሆነ ሴት ትዳር አትያዙ።
በመቀራረብ የፈጠረዉ ነገር ነዉ።በሚስት ማመን አይስክሬም ለልጅ ጠብቅ ብሎእንደመስጠት ነዉ።ኸኸኸኸኸ
የኔ አባት ባልየው አይዞህ የኔ ወንድም
ሀብትሽዬ እኔ በጣም ነዉ እምወድህ ተረዳኝ እባክህ ❤❤❤❤
ወንድማችን ጀግና ነህ ማስክ ብታደርግ ጥሩ ነው እራስህን ጠብቅ ❤ልጅቷ ግን ፈጣጣ ጉድ ነሽ 😂😂😂
ገዜጠኛ በጣም ጅግና ነክ የምር ልጁ ግን ኣሳዘነኝ በጣኣም ሚስቱ ግን ባሌጌ ናኣት
እኔኮ.በርታ.ብለው.ሺ.ግዜ.ያንስበታል.የአምላክ.ጰጋ.ይከተልክ.ወንድም.አለም.ትህትናክ.ለማንም.አልተሰጠም.ደሜ.አስተዳደግክ.የከተማ.አደለም.ያስታውቃል.ትሁት.ሁን.አትቀየር.ፀጋነው.እሺ.ወንድሜ.በርታ
ሲንግሎች በጣም እንወዳችዋለን ። ግን እንደዚ አይነት ፊዲዮ ስትረሱ አትሊስት face cover አድርጉ ። ልጅቷል ላይ ተጽኖ ስለሚኖር ። በተጨማሪም Private new . እባካችሁን አስቡበት ። አመሰግናለው
Gazetegna tebye❤❤❤❤❤❤ geobez awoo endih new le wenjelegna fin endatshfin
ሀይ ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ትእግስቱ ታድላሀል
በጣም ይከብዳል ምን አይነት ጉድ ነው
እግዚኦ ይሄን የሰለ ባል ቤት በተነችዉ እኔምለዉ ምንእየበሉነዉ እንዲህ በዝሙት የሚጨማለቁት
መጀመርያ ተጠይቆ ነው ወደገደለው የሚገባውእንጂ እንደዚ አይደለም
ምርጥ ጋዜጤና በርታ❤❤
ጥሩ አጋዥ ቀጥርሀል እንደእኛ ስራ ቢያንገላታቸው አይቆምባቸውም ነበር በላቸው
ዋው ጀግና ጋዜጠኛቃል የለኝም ላተ በርታ
የኔ አባት ማሳዘኑ የኔ ጌታ 😢😢ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሁን ከመናደድ መጀመሪያ ሰብሰብ ማለት ነበረብሽ አለ መታመን እራስን ነው የሚጎዳው
ወይ መተማመን ጠፋ ሴቱ ወንድ ፈጣሪ ወይ ግን ለምን ሰው ትግስት ያረጋል እኳ
አይደለም ፈልዲ ለምን አመት አይቀመጥም ሰራኮነዉ የሂደዉ በሰራአት ቁጭብላ አትጠብቀዉም ረካሸ 😂😂😂😂😂😂😂
እውነትም እርካሽ ናት እጂ 😮😮😮ይሄ በስደት ብዙወች አለን አይደል ምንም አልሆን የምን ስሜት ነው😂😂
@@Tube-lv7sb እወነት የነዉ እኒ ሰባት አመት ሁኖኛል በሰት ለዛዉም ኩንትራት ግን ሰለዝነግረ አንደም ቀን ተዝ ብሎኝ አያዉቅም ፈትህ ሐጆሮቺን ፈትህ ለአይናቺን ከንዝአይነትአላሀይጠብቀን ☝☝☝
ሲያሳዝኝ ባልየዉ የኔ ከርታታ አያገናኝምኮ ቀርሞ
ሀብትሽዬ እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጀግና ስወድህ❤❤❤🎉🎉
የሌባአ አይነደረቅ ልባዉልቅ ጥፋቱ ከሷአዉም ተብሶ ትደነፋአለችእዴ
ወድሜ ተጠቀቅ የኔጀግና እዳይበቀሉህ❤❤❤❤
Don't worry leba sene qabet yabdal shame yelatem maferia balege afer beeye 😮😮
🎉🎉 ባልየው ቤት ጥለህ አትውጣ ። እሷ ነች በለበሰችው ልብስ ብቻ የምትወጣው 0 5 ሳንቲም አትካፈልም።።ከጓደኛህም አትጣላ እሷ ፊት ካልሰጠች አይደፍርም።። ይህቺ ልክስክስ ነች ባለጌ በጣም ባለጌ
ጀግናየ. እኔኮ. ልሸልማችሁ. እያለ. ሙዱ. ነዉ. የገረመኝ😅
ድሩየናት ባልየው ግን ሰላማዊ ይመስላል
ጀግናችን ጋዜጠኛ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
አይኗ ይውጣ ባለጌ😮
ሰለም፡የነወድም፡ሀቤት፡ጌተ፡ሆይ፡ለሁሉም፡ህደዝህ፡ሀይነት፡ልጂ፡ትጌሰት፡ለሁሉም፡ብሰጥ፡ሀገረችን፡የት፡ትደስ፡ነበሪ።ህች፡የሆነች፡ሆረበለ፡ትደሬን፡በጠበጥክ፡ትለላች፡ደጊሞ፡ጭቅለቷ፡ይበጠበጥነ፡ይች፡መፈሪየ
እባከህን ልጅህንም ዴኤን ኤ አሰራ ጠርጥር መጠርጠር ጥሩ ነዉ ነገሩ ሁሉ ግራ ግራ ነው ግድ የላችሁም
ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱን
ua-cam.com/video/s7cUxerznhU/v-deo.htmlsi=782qzCF_70tkTZDi
ጠንክር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
ሀብትሽየ እባክህ ተሸፈል ፊትህን
Anbesa gegna neh. Berta katel
አቤት ደስ ሲል
እስከዛሬ ካየሁት ቪዲዮ እጂግ ልብ የሰበረኝ ምክንያቱም እዉነተኛ ምንም የማያጠራጥር ነገር የለዉም እዉነትና እዉነትነዉ ።ባለቤቷ እጂግ ጨዋ ጨዋያሳደገዉ ነዉ አላህ ጥሩ ሚስት ይግጠመዉ እሷን መተዉአለበት ።
እኔ የምለው ይሄንን ጀግና ሃብታሙን ለምን like በማድረግ አንድ መቶ ሽህ አናስገባውም ?
ጉድድድ
ወንድማችን ጋዜጠኛ ሀብትሽ እባክህ እባክህ ራስህን ጠብቅ ማንንም እትመን በቅርቡ የስራኽው የግብረስዶሞቹ. እነዚህ ስዋች መቼም እንደማይተኙልህ እወቅ አረሳስተውም ቢሆን እንድ ሊበቀሉህ ይሞክራሉና ተጥንቀቅ።
እውነት እኔም እራሱ እያሰብሁት ነበር ና ስራልን ብለው አፍነው እንዳይበቀሉት እፈራለሁ
ትክክል ከክፉ አላህ ይጠብቅህ!!!!!
ወላሂ እሳሳልሀለው ክፉ እንዳይነካህ !!!
እውነት ነው ። እኔ ከምኖርበት ሃገር በብዛት ይኖራሉ ክፉ እፉኝት ናቸው ። መጠንቀቅ አለበት ።
ልጁ ዝምተኛ ነው ስለሆነ ዉስጡ ይጎዳል በጣም ሰርዓት ያለው ነው ሲያሳዝን አስከ መጨረሻ ያለዉን ነገር ተከታተለዉ
በጣም ልጁ ያሳዝናል የስራውን ቤት ልቆ መውጣት የለበትም መካፈል አለበት ሴትየዋ ግን ለትዳር አትሆንም መፍታት ነው ያለበት
ብጣም አንድ አንድ ውድ ቢሆን ጭንቅላትዋ ነበር ሚላት
Awo betam 😢
እንደዚህ ፊታቸዉን ማጋለጡ ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎቹ ከድርጊታቸው እንዲቆሙ ያስተምራል 👍
ትግስት ከግርማ መጎስጋ ያሰላም ጀግናነክ ሀብትየ በርታ የመንግስት ሰራተኞች እሚባሉት ወርደው እነተ ወንበሩን ተቀመጡበት አቦ ጀግና ናችሁ
እኔ ለራሱ ስልጣን ቢኖረኝ አደርገው ነበር የዘመናችን ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሀብትሽ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ብዙም ብቻህን አትጋፈጥ የኛ ጀግና የድሀ እና የተበዳይ ጠበቃ ነህ አንወዳሀለን
ሀብትሽ እኔ ካተ ፍቅር ይዞኛል ምን ትለኛለህ 😢😢😅ሯ
ይች ሴት አይን አውጣ ባለጌ ናት። ጋዜጠኛ ሐብታሙ ግን የኛ ጀግና።❤❤❤❤❤❤❤ራሰህን ጠብቅ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።❤❤❤
ሀብት በጥፌ ባልክልን ኖሮ ይች ዝሙተኛን ሴት እረ ያልስማነው እንጂ ያልተደረገ የለም ብለካል ሀብትሽ❤❤
ወንድሜ አግዚአብሔር ይባረክ ሀብትሽ መልካም ሰው 🙏
ዘንድሮ የምናየው ነገር አና የምናየው ያስጠላው በላክ ያሳይ 😢😢
በለጌ ነሽ ባል እየለሽ ሌላ ወንድ ፍለግ ምን ዋሰደሽ ጅግና ገዜጣኛ ነህ❤❤
ጅራፍ ራሱ ተጋርፎ ራሱ የጮሀል ይላሉ አባቶቻቸን መታመን ለራስ ነው ጀግናው ወንድማችን ስለ መልካም ስራህ ምስጋና ይብዛልህ
ጋዜጠኛው ና አዚቦታ ሲሉህ ሰውን ማመን የለብህም ተጠንቅቀህ ከእግዚአብሔር ጋር ማለቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
አተ ጀግና ጋዜጠኛ ደሞ ያገሬ ልጂ ወለየ ትመስላለህ❤❤❤❤❤❤ በርታለን ተጠቅቅ ስራው ከባድ ነው
እረ. ዘር አይቀርም እዚህ ቱልቱሎች
ዘሩን አንፈልግም መልካም ስራወን እንጂ ሃቢቢቴ
❤❤❤❤new
Aree liju weleye adelem senegal naw hageru le Alhaji diof ye akistu lij naw.
አንተ/አንቺ የጎጤ ልጅ ስለሆንሽ /ስለሆንህ ደስተኛ ነኝ።
የኔ አባት ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ
ፊትህን ብትሸፉን ደስይልነበር ወድማችን ስራው ከባድ ነው ቅዱስ ገብሪል ከፊትህ ከሆላህ ይከተልህ ❤❤❤
ወላሂአሁንዘመንጓደኛአለኝብሎየሚተመንአለ ጓደኛማለትአማናየተሠጠውንሢሆንከሌላምመጠበቅነበረበት እሱእራሱገብቶመዋረድ እንደትእንዳናደዱኝ
።። ጋዜጠኛ ሐብታሙ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ።።ፈጣሪ ይጠብቅህ።።
አሜን
አረ አህቶች ወንድሞቻችንም እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ትዳር ከተገባ ወደሌላ መንሿከከ ይቅር አሰቡ አሰቡ
ሰው እኮ እሚያገባኡ ከዝሙት ለመጠበቅ ነው ምድን ጉድ ናት ባአላህ አቦ አላእ ያዋርዳቹ ትዳራቹ ላይ የምትማግጡ
ጎበዝ በዚህ ዘመን ጓደኛ በውጭ እንዲሁም በሩቁ 😮😮የምትስማሙ ብቻ።
በዚህ ዘመን ጓደኝነት በውጭ
እሢቶች ግን ምነው እደዚ የሚቃጥላችው ከወድ ላይ ሊላ ወድ እምደርቡ የናተው ከኛ የተለየ ነው እዴ እኔ ባል አለኝ በወር 1 ነው እምን ገናኘዉ ግን ከናፍቆት ውጭ ሊላ አምሮኝ አያቅም 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 በርቺ ጀግና መታመን ለራስ ነው
አቺ ጀግና በርች የኔህት ጥሩነሽ ውነትሽከሀነ😅😅😂😂😂
😂😂አንቴ ናቸው ስላልተቆረጠ ኖ 🤪
አችስ በወር እኔ አለሁ አይደል በ4ወር በ5ወር 😂😂😂😂😊😊
You are a very blessed man.
God bless you.
You did well
እኔ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ሀብትሺ ተጠቀቅ ይሄ ስራ ቢቀርብህ ሬስክ አለው
እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሰህ ። በርታ ወንድማችን።
ሀብቴ 🎉🎉🎉🎉እኔ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
ሚስቱ ግንፀበል ያስፈልጋታል ሁለት ሰባት 🎉🎉🎉🎉
መቼም ሀብታሙ የተባለ ጀግና ነው እና ምን ለማለት ነው በርታልን 👌🏼👌🏼👌🏼
ወንድሜ እባክህን ፊትህን ተሸፈን በጣም ነው የተገላለጥከው ስራችሁ ከባድ ነው እናተ ባትኖሮ ይህንን ሁሉ ጉድ በምን እናውቀው ነበር
ሀብቴ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤❤
እኛ እዚ አርባ ሀገር ያለነው ወጣት ነን ስሜት አለን ግን አርፈን ስራችን እንሰራለን እዛ ያሉት ሴቶች እና ወንዶች በዝሙት እየወደቁ ኃጢአት ይስራሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
ወንድማለም እግዝአብሔር ከአንተጋር ይሁን
በጣምአሳዘከኝ፣ባላ፣ገደኛ፣ጡሩ፣ነው፣ወንድ፣ልጁ፣የዚህ፣አይነቱ፣ነገር፣አይችልም፣ወንዶች፣ፈጣሪ፣ገንደዚህች፣አይነት፣ባለጌ፣ሚስት፣ይጠብቃችሁ
Selam selam our hero brother wellcome always 👍 ere egzio maharene christos what's happening ere shame 😮
ጉድ ነዉ ዘንድሮ በዚህ ዓብይ ጾም እንኳን ታማኝ ብትሆኑ እዝጋብሔር ይቅር እንዲለን ኡፍውው
እሱ ምን ይቅርታ ይላታል እሷ ትበል እንጄ ልጅን አሰመርምርለት የሱ ላትሆን ትችላለች
ትክክል አላሐ ይጠብቀን
Habitish ere selam belegn,❤koy setu chigiru mindnew atafirim
ባልዬዉም እንኳንም ደረስክባት ይቺ አብረሀት ብቶኖርም ይገሉሀል እሷ የምትወደዉ ሹፌሩን ነዉ ትቅርብህ ሲቀጥል ለህግ አቅርባት
ጎበዝ እና የተከበረ ወንድ ኣእንዲሁም ድንቅ ስው! ግን ባለጌ ሚስት ገጠሙ!
ኡፈ ክርስ ምን አይነት ጉድ ነው 😢🙄ብቻ አንት በርታ የኔ ዎንድሜ እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ጠበቂልን ጃግና ነህ ❤
ይዘመኑጀግነ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ግን እራስክን ጠብቅ ማንንም አትመን እባክክ
እኛ አረብ ሀገር እሰከ 10አመት ምንም አልሆነም እሱ 2ውር አኡዚቢላሂ
Tebareku habtish eskinder Egziabiher be negerachu hulu kefitachu yiwta...
ፏዎ የተወሰደ እርምጃ መልካም ባይሆንም አማራጭ የለም ጋዜጠኛዉ ተባረክ
Dhugaan inturti male inuma bati ifaatti abtish barta ojii baredadha jabadhu dhugaa ifati basa waqayo Isin agargaru
በቀጥታ እጅከፊንጅ መያዝ የተሸለ ነበር ያ ከሰውዬ ጋር እቤት አልጋ ላይ እያሉ😂😂😂
ነበረ😂😂😂😂😂😂😂
ልጅትዋ፣የራሱ፣መሆንዋ፣ማረጋገጥአለበት፣
አቤት ጀግንነት ሀብትሽየ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤
ሀብትሽ ጎበዝ እንደዝ ፍታቸውን አለመሸፈንክ ምስጋናዬን❤❤❤❤❤❤
የሰውየው.ስርአት.በውነት.አይገኝም.ተባረክ.እሶግን.በጣም.ትጎዳለች.የማይገኝ.አምሳያ.የሌለው.ባልነው.ስለውነት.ብቻ.ተው.ሴቶች.እራሳችሁን.ነው.የምትጎዱት.ቤታችሁን.አታፍርሱ.ትዳር.እኮ.እድልነው.ላንቺ.የተሰጠሽ.ለሌላ.ላይሰጠው.ይችላል.ተይ.ፈጣሪም.ያዝናል.እኮ.ወገኖቼ.ተው😢
በእውነት ያለንበት ዘመን የሚያሳዝን ነው:
ታማኝነት የጎደለው ዘመን ::?
ማሪያምን ይህን ጋዜጠኛ ስወደው እኮ።
ከራበው ለጠገበ አዝናለሁ ይላሉ አያቴ ጥጋበኛ ነሽ
ሀብሸ እኔ ጀግና አላህ የጠብቅህ ዛሬ ግን ፊታቸውን አለመሸፈንህ ደሰአለኛ ደም ወጀለኛ ለምን አባታቸውነው ሚሸፈነው ማገለጥነው
ወይ ጉድ🤔🤔🤔ወንድምየ ኣላህ ይጠብቅህ♥♥♥♥♥♥♥
ሃብት ሽየ እኳን ደህና መጣህ እኳን አደረሳችሁ ለሆሳና ❤🎉
ይቺ ገነት ሳትሆን ሱኦል ናት እግዚኦኦኦ ደግሞ አለማፈሯ በገዛ ስሜቴ ትላለች ልጂሺ ይህን ታሪክሺን ስትሰማ ምን ትልሺ ይሆን ባልየው ግን ትግስቱ ይገርማል
Uuf ባልዮ ሲያሳዝን 😥😥 እና ልጅቱ DNA ትመረመር ✍️
ዋውጄግና.ጋዜጠኛነሕ...ለአንተቃላት..ዬለኝምፈጣሪ...ይጠብቅሕ❤❤❤🎉🎉
እኔ የሚገርመኝ ሲልከሰከሱ ይቆዩና ትዳሬን በጠበጣችሁ ይላሉ እራሳቸው በጥብጠው ምን አይነት ልክስክሶች የበዙበት ዘመን ደሞ አታፍርም ማፈሪያ
ወንድሜ ተባረክ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ
ጥሩሥራነው የሠራህው ሀብትሽ ጀግናነህ አደቅሀለሁ💪💪💪👍👍❤❤❤
የሚገርም ነዉ ጊዜ መፍጀት አያስፈልግም አንድ እንድ መፉታት እንቁ አማራጭ ነዉ. ወደ ሀላ ሳትል ሽማግሌ ሳትል ዉጣ ራቅ ከስዎ በቃ
ወይይ መድሀኒያለም ምን ጉድ ነች
አንዳንዴ እሚወደን ለሚወደን ስው አይገባንም ትዳር እግዚአብሔር ስጦታ ነውመተማመን ከሌለው ትዳር ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር መፉራት አለብን ጭንቅላታችን እኔ ባለ ትዳር ነኝ ምን እያረኩ ነኝ ብለን ራሳችን መጠየቅ ባለጌ ናት ለጊዜው ስሜት ነው
የመዳምቅመሞች እኛ እንደዚህ አድርጎ ባልየ በሀገሬላይ ባኖርኝለም 1አመት ቆይቱ አይመጣም ወላሂበአይኔውንድአልይበትምነበር
ልጂ በጣም ጥሩ እና ትዳሩን አክባሪ ነው ስለዚህ እባክህ ወንድሜ አትራቁት የሆነ ነገር እንዳይሆን
የነጀግና አላህይጠብቅህበሄድክበትቦታ❤❤❤
ፍታቸውእንደዚህአሳዩኝ
ኧር፣ይደብራል፣እህቶቼ፣እግዚአብሔር ፍሩ፣ትዳር፣ክቡርነው
የፊልድ ሥራ የምታዘወትሩ ወንድም ሆነ ሴት ትዳር አትያዙ።
በመቀራረብ የፈጠረዉ ነገር ነዉ።በሚስት ማመን አይስክሬም ለልጅ ጠብቅ ብሎእንደመስጠት ነዉ።ኸኸኸኸኸ
የኔ አባት ባልየው አይዞህ የኔ ወንድም
ሀብትሽዬ እኔ በጣም ነዉ እምወድህ ተረዳኝ እባክህ ❤❤❤❤
ወንድማችን ጀግና ነህ ማስክ ብታደርግ ጥሩ ነው እራስህን ጠብቅ ❤ልጅቷ ግን ፈጣጣ ጉድ ነሽ 😂😂😂
ገዜጠኛ በጣም ጅግና ነክ የምር ልጁ ግን ኣሳዘነኝ በጣኣም ሚስቱ ግን ባሌጌ ናኣት
እኔኮ.በርታ.ብለው.ሺ.ግዜ.ያንስበታል.የአምላክ.ጰጋ.ይከተልክ.ወንድም.አለም.ትህትናክ.ለማንም.አልተሰጠም.ደሜ.አስተዳደግክ.የከተማ.አደለም.ያስታውቃል.ትሁት.ሁን.አትቀየር.ፀጋነው.እሺ.ወንድሜ.በርታ
ሲንግሎች በጣም እንወዳችዋለን ። ግን እንደዚ አይነት ፊዲዮ ስትረሱ አትሊስት face cover አድርጉ ። ልጅቷል ላይ ተጽኖ ስለሚኖር ። በተጨማሪም Private new . እባካችሁን አስቡበት ። አመሰግናለው
Gazetegna tebye❤❤❤❤❤❤ geobez awoo endih new le wenjelegna fin endatshfin
ሀይ ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ትእግስቱ ታድላሀል
በጣም ይከብዳል ምን አይነት ጉድ ነው
እግዚኦ ይሄን የሰለ ባል ቤት በተነችዉ እኔምለዉ ምንእየበሉነዉ እንዲህ በዝሙት የሚጨማለቁት
መጀመርያ ተጠይቆ ነው ወደገደለው የሚገባውእንጂ እንደዚ አይደለም
ምርጥ ጋዜጤና በርታ❤❤
ጥሩ አጋዥ ቀጥርሀል እንደእኛ ስራ ቢያንገላታቸው አይቆምባቸውም ነበር በላቸው
ዋው ጀግና ጋዜጠኛቃል የለኝም ላተ በርታ
የኔ አባት ማሳዘኑ የኔ ጌታ 😢😢ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሁን ከመናደድ መጀመሪያ ሰብሰብ ማለት ነበረብሽ አለ መታመን እራስን ነው የሚጎዳው
ወይ መተማመን ጠፋ ሴቱ ወንድ ፈጣሪ ወይ ግን ለምን ሰው ትግስት ያረጋል እኳ
አይደለም ፈልዲ ለምን አመት አይቀመጥም ሰራኮነዉ የሂደዉ በሰራአት ቁጭብላ አትጠብቀዉም ረካሸ 😂😂😂😂😂😂😂
እውነትም እርካሽ ናት እጂ 😮😮😮ይሄ በስደት ብዙወች አለን አይደል ምንም አልሆን የምን ስሜት ነው😂😂
@@Tube-lv7sb እወነት የነዉ እኒ ሰባት አመት ሁኖኛል በሰት ለዛዉም ኩንትራት ግን ሰለዝነግረ አንደም ቀን ተዝ ብሎኝ አያዉቅም
ፈትህ ሐጆሮቺን ፈትህ ለአይናቺን ከንዝአይነትአላሀይጠብቀን ☝☝☝