Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቦ ወንድሜ በጣም ነዉ የማደንቅህ ጀግና ነህ በዚዉ ቀጥልበት በርታልን
,እወነት
እናትየዋ ናት ለዚህ ሁሉ መጠየቅ ያለባት ልጇን ምትሸጣት ስለዚህ እናትየዋን ለህግ አስቀርባት በርታ እንደዚህ አይነቶቹን አደብ አስገዛቸው👋👍
የዚህ ልጅ አድናቂዎች እስኪ በላይክ አሳዮኝ👍👍
ለህግ ትቅረብ እናቶ
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ 🙏 እንዲሁም ያመለከትሽው ሴት👏🏼
ወይ ሜካኤል ኣባቴ እቺ ሴትዮ ኣሁን ከሌላ እናቶች ጋር እኩል እናት የሚል ቃል ይገልጻታል በስምኣም።
ሁሉ እኮ እናት አንድ አይነት አደለም ሥንት ጀግና የሆኑ እናቶችም አሉ ግን ያማል እደነዚህ አይነቶቹን ሢታይ ብቻ ፍርዱን ለፈጣሪ እንተው
አኡዙቢላ ምን አይነት አውሬነች አላህ ይድፋሽ ያረብ ምን አይነት ዘመን ላይደረስን ሀብትሽ ምርጥ ወድምነክ በርታልኝ
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም ወገናችንን አማን አድርግልን ወንድምአለም አላህ ከክፋተኞች ይጠብቅህ❤
amin
ይህ ልጅ ሥረው ማሻአላህነው እደሌሎቹ ሠዎች 3 በድበቅ ካሜራ ከይከታተልም ቶል ለተጎዳ አካል ይደርሣል ጥሩ ሥራነው በርታ
ሀብትሽ ምን ላርግህ ብቻ በርታ
ይሄን ልጅ አለማድነቅ ከባድ ነዉ ጀግና ነዉ እባካችሁ 100 k እናስገባዉ💪💪💪
እግዚኦ ጌታሆይ ጠብቀን ምን አይነት ጎድነው የናት ጨካኝ ልጇን በብር ሆሆሆሆ😭😭😭😢💔💔💔😢💔💔💔
የልጆች አባትነኝ አለ አቤት ውርደት ለልጆቹ ግፍ አስቀማጭ
ግፉን እኮ እዛው በእጁ አገኘ እሱ በተጩመላለቀ ልጆቹ ምን በወጣቸው ፈጣሪ ለራሱ ይክፈለው
አፍር ብላ ሚስቱን አስቀምጡ የልጆችን እነት😢😢😢😢😢😢😢
አኡዙቢላህ የናት አውሬ ይሷም ትታሰር የሚል👍👍👍👍
ሳህ አረመኔ ናት
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚንን 👍😍😢😢😢
Wow👍👌👌👌👌
Amen 🎉
አሚን አሚን ያረብናለሚን ❤❤❤
።በጣምባለጌናነውረኛ እናት ነች 31:40 ❤❤
አሚን
ኣውዙብላህ ግዜው ከፉ ጎበዝ😮😢😢 ሃፍትሽ ጎበዝ ነክ ግን ከምንም በላይ እራስክን ጠብቅ ግዜው ከፍቷል ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤
እኔ ጀግና ብዬሀለው ዘመንህ ይባረክ
ሲጀመር እናትየዋም ልጇን መነገጃ አድርጋ ያለ እድሜዋ ስለበደለቻት መከሰስ አለባት::
አዎን የወንጀል ተባባሪ ናት ::
ተባረክ ይህ ባለጌና ውንጅለኝአን ጨፈጨፍክልኝ አይ እትዬፕያ ስንቱን ችሏል
ጀግና ጋዜጣኛ ይህ ያንተስ ቃል ዬለኝም እልህ ይጠብቅህ
አይ ሢንግል አነጋገርህ ያሥቀኛል ምንድነው የምትሠራው ይመችህ አቦ 😂😂💪👍👍👍
አሰላሙ አለይኩም ውድ የአገሬ ልጆች የምንሰማው የምናየው ሁሉ ነገር ይዘገንናል ሱበሀን አላህ ምን አይነት ግዜ ደረሰን
እናቱ የሞተችበት ይሻላል ከዝች እናትነት😢😢😢
😢😢😢100000ጊዜ. ድብን ባለች ወላሂ.
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው ላንተ ቃላትየለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኡዚቢላ እደዚ እናት ካለ አንቄ እገለታለው እኔም እሞታለው አላህ ይጠብቀኝ
እናትየው..መታሰር.አለባት
እውነት ነው
እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህውንድማችን❤❤❤
ፍትህ ለይናችን ለጆሮችን ወይ ጉድ እምን ዘመን ላይ ደረስን እረ ኡኡኡኡ
አተ ጀግና ልጂ ነህ አቦ በጥፊ በላቸው አደየማ አቅምሳቸው
ጉበዝ እንኳን ታሰረች ባትፈታ ደስ የለኛል እሷን ብሉ እናት አንተ ግን ተባረክ ልለትተዋት ነው ብ እየተናደድኩ ነበር በልጆቹ ቤደርስ ደስ ይለዋ ሰውየው
ጀግና ነህ ጋዜጠኛውባለትዳር ከሆክ አርፍህ መቀመጥ ነበርብህ አይ ጂል
በናትህ 3 ቦክስ ስጠው ደግሞ ጠይቀው ያንተን እሴት ልጅ ሰው እንዲህ ቢጫወትባት ትወዳለህ ወይ በለው እስቲ
ሴቶች ምንም ብትሆኑ.. ፈጣሪን ፍሩት በቃ.. ይችህ ዓለም አላቂ ናት.... አንተ ጋዜጠኛ ግን ዝርክ ሁሉም ይባረኩ ተባረክ 🥰🥰🙏🙏
ዋናው እናቷ መቀጣት አለባት አተንም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነህ የቪድዮውን እርስ አስተካክለህ እንደሌሎች አጓጊ አድርገው የግል አስተያየቴ ነው በተረፈ ተመልካቾች ላክ እና ሸር እናድርግለት በጣም ደፍርና ጎበዝ ልጅ ነው
በርታ ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ እራስክን ጠብቅ አይ ኢትዮፕያ ምን ያልሆነ ነገር አለ
ወላሂ ጀግና ነህ ወንድም ሀብታሙአላህ ይጠብቅህ❤ምን አይነት ጊዜ ነውእናቲቱ ባለጌ ናት😂
ሐብታሙ ምጡቅ አእምሮ አለህ ደውልላት ጎበዝ
እንደዚች አይነት ባለጌ እናት ስለሌለ እናት የሚለው ስም ስለማይመጥናት ይቀየርልን ?
ጭራቅ ትባል
ሄወላ😢😢
አይ ስንት ክፉ እናቶች ናቸው ያሉት ቱ😡😡 ጅል ልጅትዋም ፈልጋ ነው እንጂ እንዳትታሰር ትላለች እንዴ😡
😢😢😢
😡😡😡😡😡😡
ቀምሳ የለ😂😂😂
ሱሰኛ አፈር ደቼ ቢይና አውን አንቺም ከኛ ጋር እናት ልትባይ ነው ወይኔ እኔ ስደት ላይ ሆኜ ከቀን ቀን ምን ሆነችብኝ ብዬ እሳቀቃለው እች ደሞ እራስ ወዳድ እራስሽ አሾረምጭም እግዚአብሔር ይፍረድብሽ 😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው ማደንቅህ በቀጥታ ወንጀል ስትከታተል ከህግ ጋር በመሆንህ አደንቅሃለሁ ለጥንቃቄህ ጀግናችን ነህ
ይህ ሠው የ ፖሊስ መኮንን ይመስለኛል:: የሕግ እውቀት ያለውና በራሱ የሚተማመን ወጣት መኮንን ይመስለኛል ::
ልጂቷ ሰው የማታቅ ከሆነ ማን ያስጠጋኛል ብላነው ጎዳና ከምወጣ ብላመሠለኝጂ ልጂቷ የናቷ ስራ ደግፋት አይመስለኝም
ጀግና ለእዉነት ብቻ መቆም የህሊናን እረፍት ይሰጣል በርታልን ወንድም
😢😢😢😢🙅♂️🙆🙆🙆🙄🙄🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ አንተን አለማድነቅ አልችልም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ተባረክ
አተ ጀግና ወድማችን አላህ ይጠብቀህ❤❤❤
የናት ግም ሡባሀን አላህ😢😢
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየዋ ጉድ እናትነት
ጀግነወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ ይምትሰራው ስራ ሁሉ በጣም ጥሩነው
የከተማ ሴት ወንዱ ቅጠል እንደፍየል መብላቱን አስፋፍቶ ያዘው እግዚኦ አምላኬ
ልጆች እባካችሁ አትበል ልጅቷ በፍላጎት እንዳልሆነ ነገረችህ እኮ
ስደት ላይ ያለነው እኛ ስጋት ገባን እግዚአብሔርን ልጆቻችን ቤታችንን አንተ የጠብቀን እኛንም እግዚአብሔር ለውጥን 🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻
የኔ ጀግና ሺ አመት ያኑርክ ኑሮክ ይመር❤❤
ሀብቴ ሚመቸው ውይ አንተልጅ ተባረክ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅልን እንቁ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀፍትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አንበሳ ጀግና ነክ እኮ አይመችክ አቦ❤❤❤❤👍👍👍
እናልላሂ ወኢና ኢለይህ ራጁኡን ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደርስነው
በአረብ፡አገር፡ሁናችው፡ልጅ፡የምታሳድጉ፡እህቶቼ፡ከብር፡ይገባችዋል፡፡
በጣም ወላሂ ክብር ለኛ❤❤❤❤❤
Thank you 🙏 so much
አተ ጀግናነህ በርታ ወድማችን
ዉድ ዉድ ውድ ጀግና ወድም ከክፉ ይጠብቅህ ላተ ቃላት አጠዉ ኑርልን
ማስኪን ሠውዬው😭💔
እናት ልልጆቻ ስትል ስንተ መስዋእት ትክፍላለች እችን ግን እናት ኣይደለችም ጨካኝ ናት እንዴት ኣስቸላች ልጃ ኣስልፍ መስጠት ወይ ብእመብራሃን ኣረ ምን ጉድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
አች የጠቆምሻት የጀግና ጀግናነሽ ፈጣር ይባርክሽ እህቴ
የኛ ጀግና ኑርልን ክክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃል የለኝም
ጀግና እግዚአብሔር ይክፈልህ😢
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ምድሪቱ ወዴት እየሄደች ነው እግዚአብሔር ሆይ በምህረትና በቸርነትህ አስበን ልቦናችንም መለሰን
አሏህ,ይድፋህ,ባለጌ,,ጀግና,የኛጋዜጠኛዉ
ጀግናነህማርያምን አድናቂህነኝ ስራወችህ ጡሩ ናቸዉ
ሃብቲሽየ ተባረክ 😢😢እናትዮዋ አላህ ያሳሽ ቆሻሻ ቅሌታም
ጀግናነህ ወላሂ ግን ተጠቀቅ በል አቦ በረካሁን እደዚህ አይነት አረመኔወችን አጋልጥ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤
እናትየዋ ነት እንጂ ሰውየው ጥፋት ያለበትም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እናቷ ነት
እሱምኮ ባለ ትዳር ነው በትዳሩ ላይ መማገጥ ወንጀል ነው:: በተጨማሪ እድሜዋ ከ18 አመት በታች የሆነች ልጅ አስገድዷት ነው እየደፈራት ያለው:: ስለዚህ ወንጀለኛ ነው::
በመሀል ካሜራ እያጠፋህ ቀጥቀጥ ብታደርጋቸው በጣም ጥሩ ነበር በንዴትኮ ተቃጠልን እኛ ተመልካቾች! ኡፍፍፍፍፍ
የታባክ በዚሕ ኑሮ ውድነት ልጆችሕን እያስራብክ ለሴት ትከፍላለሕ??
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ አሁን ከተማውን እያፀዳችሁ ነው
ጀ ግ ና. ወ ን ድ ማ ች ን አግዚአብሔር ይጠብህ አይዞ ህ በ ር ታ ፈ ጣ ሪ ካ አ ን ቴ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይባርክህ የምትሰራው ስራ የሚደነቅ ነው በርታ ወድማችን❤❤❤
አላህ ያርበትብትህ ምኑ ነው ደግሞ የልጆች አባት ነኝ ይላል እንዴ ግፍ የምታስቀምጥላቸው ምን አይነት አባት ነህ ??? ህሌና ቢስ
አተ ጀግነ በተወለድክበት። ሀገር እደነዚ አይነት ይደመሩ መድፈት ነበረ😢
ጎባዝ ኑርሊን ❤❤❤👍👍👍👍👍
በጣም ጎበዝ ። ሰዎች ለምን ማስተዋል ተሳነን ??? ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሚጋልበን ሰይጣን ያንሳልን ልጂቱ አይዞሺ
Thank you, Habtamu, you are doing good job all time.
የከንጀግ ወድማችንን የምትወዱ ላይክ አርጉኝ ልጅቱ ስታሳዝን😢😢😢😢
ፍትህ ለአይነችን ለዶሮዎቻችን የአላህ የራብ ከይ ሀገራችን
ጀግናነሕ እግዚአብሕር ይጠብቅሕ
የኛ ጀግና ወድማችን በርታ ፈጣሬ ይጠብቅ
ሐብትሽ ጀግና ጋዜጠኛ በስራህ ስኬታማ ነህ ጎበዝ በዚህ አጋጣሚ (የክህሎት አዘጋጅ )እስክንድር ወዴት ሔደ እባክህ ንገረን
,ጀግና.የጀግና.ልጂ.ነሕ.ተባረክ
እንኳን ደህና መጣህ ሀብትሽ የሀብትሽ አድናቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ ይህቺን ቪድዮ ከሰራ ቦኋላ ጠፍቶብን ነበር
እባክሕን ሐብታሙ እናቷንም ይሕንን ባለጌውንም በሕግ የእጃቸውን እንዲያገኙ አድርግልን። አንዳንድ ባለካሜራዎች ወንጀለኞችን የካሜራ ሽፋን የደርጋሉ ውንጀለኛን ለሕዝብ በይፋ መጋለጥ አለበት።
ዎንድሜ ክበረልን 😍ፈጣሪ ጠብቂልን ከ ክፉ ሁሉ 😢
ዉይይ ዘንድሮ 😢😢😢ልጁታ ትመርመር በፈጣሪ
የእናት መጨረሻ አንተ ግን፠ጀግናነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መታሰር አለባየዉ
የኔ እናት የቀን ሰርታ ነው ያሳደገችኝ ያስተማረችኝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ያረብ ከጓደኛ እንዳታንስ ብላ እሷ ለፍታ ነው እኔን አዘንጣ ያሳደገችኝ አሁን አንች ከእኔናት ጋ እናት ወላሂ ይከብዳል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
የየኔ እናት እንስራ ፈቃ ነው ያሣደገቺን 😢😢😢😢😢😢
Thank you god bless you brother❤❤❤
የአላህ ከእንደዚህአይነት ጠብቀነ የኔ ወንድም እራሥህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህ በሱስ ወድቀው ልጆን እየሸጠች የሚገኝ ገንዘብ ያሳዝናል ፈጣሪ ይፍረድብሽ አንቺ እናት አሁን ትባያለሽ
ሃብትሽየ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
አላህይጠብቅህወዲሜ፡ሥንትጉዲአለ፡በየቤቱ
😭😭😭😭😭😭😭😭
ጀግና ወንድማችን ቃጣልባት
ጀግና ሀብታሙ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አይ ጉድ በያቤቱ ምን አይነት ጉድ ነው ያለዉ እናትዮስ ምን አይናት ጨካኝ ነት😢😢😢😢
አቦ ወንድሜ በጣም ነዉ የማደንቅህ ጀግና ነህ በዚዉ ቀጥልበት በርታልን
,እወነት
እናትየዋ ናት ለዚህ ሁሉ መጠየቅ ያለባት ልጇን ምትሸጣት ስለዚህ እናትየዋን ለህግ አስቀርባት በርታ እንደዚህ አይነቶቹን አደብ አስገዛቸው👋👍
የዚህ ልጅ አድናቂዎች እስኪ በላይክ አሳዮኝ👍👍
ለህግ ትቅረብ እናቶ
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ 🙏 እንዲሁም ያመለከትሽው ሴት👏🏼
ወይ ሜካኤል ኣባቴ እቺ ሴትዮ ኣሁን ከሌላ እናቶች ጋር እኩል እናት የሚል ቃል ይገልጻታል በስምኣም።
ሁሉ እኮ እናት አንድ አይነት አደለም ሥንት ጀግና የሆኑ እናቶችም አሉ ግን ያማል እደነዚህ አይነቶቹን ሢታይ ብቻ ፍርዱን ለፈጣሪ እንተው
አኡዙቢላ ምን አይነት አውሬነች አላህ ይድፋሽ ያረብ ምን አይነት ዘመን ላይደረስን ሀብትሽ ምርጥ ወድምነክ በርታልኝ
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም ወገናችንን አማን አድርግልን ወንድምአለም አላህ ከክፋተኞች ይጠብቅህ❤
amin
ይህ ልጅ ሥረው ማሻአላህነው እደሌሎቹ ሠዎች 3 በድበቅ ካሜራ ከይከታተልም ቶል ለተጎዳ አካል ይደርሣል ጥሩ ሥራነው በርታ
ሀብትሽ ምን ላርግህ ብቻ በርታ
ይሄን ልጅ አለማድነቅ ከባድ ነዉ ጀግና ነዉ እባካችሁ 100 k እናስገባዉ💪💪💪
እግዚኦ ጌታሆይ ጠብቀን
ምን አይነት ጎድነው የናት ጨካኝ ልጇን በብር ሆሆሆሆ😭😭😭😢💔💔💔😢💔💔💔
የልጆች አባትነኝ አለ አቤት ውርደት ለልጆቹ ግፍ አስቀማጭ
ግፉን እኮ እዛው በእጁ አገኘ እሱ በተጩመላለቀ ልጆቹ ምን በወጣቸው ፈጣሪ ለራሱ ይክፈለው
አፍር ብላ ሚስቱን አስቀምጡ የልጆችን እነት😢😢😢😢😢😢😢
አኡዙቢላህ የናት አውሬ ይሷም ትታሰር የሚል👍👍👍👍
ሳህ አረመኔ ናት
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚንን 👍😍😢😢😢
Wow👍👌👌👌👌
Amen 🎉
አሚን አሚን ያረብናለሚን ❤❤❤
።በጣምባለጌናነውረኛ እናት ነች 31:40 ❤❤
አሚን
ኣውዙብላህ ግዜው ከፉ ጎበዝ😮😢😢 ሃፍትሽ ጎበዝ ነክ ግን ከምንም በላይ እራስክን ጠብቅ ግዜው ከፍቷል ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤
እኔ ጀግና ብዬሀለው ዘመንህ ይባረክ
ሲጀመር እናትየዋም ልጇን መነገጃ አድርጋ ያለ እድሜዋ ስለበደለቻት መከሰስ አለባት::
አዎን የወንጀል ተባባሪ ናት ::
ተባረክ ይህ ባለጌና ውንጅለኝአን ጨፈጨፍክልኝ አይ እትዬፕያ ስንቱን ችሏል
,እወነት
ጀግና ጋዜጣኛ ይህ ያንተስ ቃል ዬለኝም እልህ ይጠብቅህ
አይ ሢንግል አነጋገርህ ያሥቀኛል ምንድነው የምትሠራው ይመችህ አቦ 😂😂💪👍👍👍
አሰላሙ አለይኩም ውድ የአገሬ ልጆች የምንሰማው የምናየው ሁሉ ነገር ይዘገንናል ሱበሀን አላህ ምን አይነት ግዜ ደረሰን
እናቱ የሞተችበት ይሻላል ከዝች እናትነት😢😢😢
😢😢😢100000ጊዜ. ድብን ባለች ወላሂ.
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው ላንተ ቃላትየለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኡዚቢላ እደዚ እናት ካለ አንቄ እገለታለው እኔም እሞታለው አላህ ይጠብቀኝ
እናትየው..መታሰር.አለባት
እውነት ነው
እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህውንድማችን❤❤❤
ፍትህ ለይናችን ለጆሮችን ወይ ጉድ እምን ዘመን ላይ ደረስን እረ ኡኡኡኡ
አተ ጀግና ልጂ ነህ አቦ በጥፊ በላቸው አደየማ አቅምሳቸው
ጉበዝ እንኳን ታሰረች ባትፈታ ደስ የለኛል እሷን ብሉ እናት አንተ ግን ተባረክ ልለትተዋት ነው ብ እየተናደድኩ ነበር በልጆቹ ቤደርስ ደስ ይለዋ ሰውየው
ጀግና ነህ ጋዜጠኛውባለትዳር ከሆክ አርፍህ መቀመጥ ነበርብህ አይ ጂል
በናትህ 3 ቦክስ ስጠው ደግሞ ጠይቀው ያንተን እሴት ልጅ ሰው እንዲህ ቢጫወትባት ትወዳለህ ወይ በለው እስቲ
ሴቶች ምንም ብትሆኑ.. ፈጣሪን ፍሩት በቃ.. ይችህ ዓለም አላቂ ናት.... አንተ ጋዜጠኛ ግን ዝርክ ሁሉም ይባረኩ ተባረክ 🥰🥰🙏🙏
ዋናው እናቷ መቀጣት አለባት አተንም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነህ የቪድዮውን እርስ አስተካክለህ እንደሌሎች አጓጊ አድርገው የግል አስተያየቴ ነው በተረፈ ተመልካቾች ላክ እና ሸር እናድርግለት በጣም ደፍርና ጎበዝ ልጅ ነው
በርታ ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ እራስክን ጠብቅ አይ ኢትዮፕያ ምን ያልሆነ ነገር አለ
ወላሂ ጀግና ነህ ወንድም ሀብታሙ
አላህ ይጠብቅህ❤
ምን አይነት ጊዜ ነው
እናቲቱ ባለጌ ናት
😂
ሐብታሙ ምጡቅ አእምሮ አለህ ደውልላት ጎበዝ
እንደዚች አይነት ባለጌ እናት ስለሌለ እናት የሚለው ስም ስለማይመጥናት ይቀየርልን ?
ጭራቅ ትባል
ሄወላ😢😢
አይ ስንት ክፉ እናቶች ናቸው ያሉት ቱ😡😡 ጅል ልጅትዋም ፈልጋ ነው እንጂ እንዳትታሰር ትላለች እንዴ😡
😢😢😢
😡😡😡😡😡😡
ቀምሳ የለ😂😂😂
ሱሰኛ አፈር ደቼ ቢይና አውን አንቺም ከኛ ጋር እናት ልትባይ ነው ወይኔ እኔ ስደት ላይ ሆኜ ከቀን ቀን ምን ሆነችብኝ ብዬ እሳቀቃለው እች ደሞ እራስ ወዳድ እራስሽ አሾረምጭም እግዚአብሔር ይፍረድብሽ 😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
በጣም ነው ማደንቅህ በቀጥታ ወንጀል ስትከታተል ከህግ ጋር በመሆንህ አደንቅሃለሁ ለጥንቃቄህ ጀግናችን ነህ
ይህ ሠው የ ፖሊስ መኮንን ይመስለኛል:: የሕግ እውቀት ያለውና በራሱ የሚተማመን ወጣት መኮንን ይመስለኛል ::
ልጂቷ ሰው የማታቅ ከሆነ ማን ያስጠጋኛል ብላነው ጎዳና ከምወጣ ብላመሠለኝጂ ልጂቷ የናቷ ስራ ደግፋት አይመስለኝም
ጀግና ለእዉነት ብቻ መቆም የህሊናን እረፍት ይሰጣል በርታልን ወንድም
😢😢😢😢🙅♂️🙆🙆🙆🙄🙄🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ አንተን አለማድነቅ አልችልም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ተባረክ
አተ ጀግና ወድማችን አላህ ይጠብቀህ❤❤❤
የናት ግም ሡባሀን አላህ😢😢
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየዋ ጉድ እናትነት
ጀግነወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ ይምትሰራው ስራ ሁሉ በጣም ጥሩነው
የከተማ ሴት ወንዱ ቅጠል እንደፍየል መብላቱን አስፋፍቶ ያዘው እግዚኦ አምላኬ
ልጆች እባካችሁ አትበል ልጅቷ በፍላጎት እንዳልሆነ ነገረችህ እኮ
ስደት ላይ ያለነው እኛ ስጋት ገባን እግዚአብሔርን ልጆቻችን ቤታችንን አንተ የጠብቀን እኛንም እግዚአብሔር ለውጥን 🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻
የኔ ጀግና ሺ አመት ያኑርክ ኑሮክ ይመር❤❤
ሀብቴ ሚመቸው ውይ አንተልጅ ተባረክ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅልን እንቁ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀፍትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አንበሳ ጀግና ነክ እኮ አይመችክ አቦ❤❤❤❤👍👍👍
እናልላሂ ወኢና ኢለይህ ራጁኡን ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደርስነው
በአረብ፡አገር፡ሁናችው፡ልጅ፡የምታሳድጉ፡እህቶቼ፡ከብር፡ይገባችዋል፡፡
በጣም ወላሂ ክብር ለኛ❤❤❤❤❤
Thank you 🙏 so much
አተ ጀግናነህ በርታ ወድማችን
ዉድ ዉድ ውድ ጀግና ወድም ከክፉ ይጠብቅህ ላተ ቃላት አጠዉ ኑርልን
ማስኪን ሠውዬው😭💔
እናት ልልጆቻ ስትል ስንተ መስዋእት ትክፍላለች
እችን ግን እናት ኣይደለችም ጨካኝ ናት እንዴት ኣስቸላች ልጃ ኣስልፍ መስጠት ወይ ብእመብራሃን ኣረ ምን ጉድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔