Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሆሳዕና በአርያም ውድ ኦርቶዶክሳውያን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አሜን ፫🤲ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አባታችን በድሜና በጤና ያቆይልን አሜን🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ቀን ያድርሰን ሰሞነ ህማማቱን አልፈን ደግሞ ለትሳኤው ያብቃን አሜን
Enkuan aderessen ye Tewahedo Lijoch! ⛪⛪⛪Cheru Medhanalem agerachen Ethiopian selam yaderegeline. Amen!
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሆሳህና በአርያም
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ቀን ያደረሠን ቃለህይወትን ያሠማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን እኔን ማንነቴን ስህተቴን ነው መምህር የዳሰሱት።ከዚህ በኃላ ሰአት አላይም ገጽም አልቆጥርም ስጸልይ።ይቅር ይበለኝ።
Enkuan abro aderesen
ለዚች ለተቀደሰች ቀን እና ሠዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን እንድናይ ያደረገን ክብሩ ይስፋ አሜን አሜን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው
✝️✝️🌿አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ::🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን
አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕር የአመት ሰው ይበለን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰንቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን የአመቱ አመት ይበለህ ይበለን🌿🌿🌿🙏🙏🙏
አሜን!ቃለሕይወትን ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር
Egiziabher rejim ye ageligilot zemen yisitilin 🙏🙏🙏.Tsegawun yabizaliwooo!
Amen kale Hiwot yaseman Mengste Semayatn yawrsln
💚💛❤️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እሺ አዳምጣለሁ
አረ እባካቹ የሊቀ ሊቃውንት ትህትና ታሪክ ሂወት ላኩት
ውደ የማህበር ቅዱሳን ማህበሮቸኘ እምታሰተምሩም እምትማሩም ጥያቄ አለኘ እሱም ሰሞኑን ሰላም መሰጣጠት አይቻልም መሰቀል መሳለም አይቻልም የምንደግማቸው መጸሀፋቸና ጶለቶቸም የተለዩ ናቸው ይባላልና እኛ በሀርብ አገር ያለነው በርግጥ ቅዱሰ መሰቀል አናገኘም በበአባቶቸ ለመሳለም እኛ ሰንጸልይ ወይም ሰንሰግድ ማማትብ እንቸላለን ?? ሌላው ወዳሴ ማሪያም ብቻ ነው ያለኘ እሷን መድገም እቸላለሁ ወይ ይህን ነው ጥያቄየ
ማማተብ መቼም ቢሆን ተከልክሎ አያውቅም እህቴ ይቻላል ውዳሴ ማርያምም መድገም ይቻላል ከሰማሁት ት/ ት ተነስቼ ነው የምነግርሽ
አሜን አሜን አሜን
ሰላምታ መሰጣጣት የማይኖረው ይሁዳ ጌታችንን ስሞት ሰላም ብሎት አሳልፎ በ30 ብር አሳልፎ ስለሰጠው እሱን እንደሱ አይነት ሰላምታን አለመስጠት እንደሚገባ ለማዘከር ነው አንድም በብሉይ ኪዳን የነበሩ ሰዎች በዲያቢሎስ ቁራኛ ወድቀው ምንም እንኳን ቅዱሳን ቢኖሩም ጽድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ሆነብን እስከማለት ደርሰው ጌታችን ወደዝች ምድር እስከሚመጣበት ድረስ በፍጹም ሀዘን ውስጥ ነበሩና ያንን ለማሰብ ነው። መስቀል መሳለም ባይቻልም ማማተም እንደሚቻል አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ ፀሎት የምታደርጊው ውዳሴ ማርያም ከሆነ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ እስከ ሚለው ድረስ እስከ ረቡዕ የዘዎትር ጸሎቱ ይባላል ከዛ ሀሙስ በእለተ ጸሎተ ሐሙስ ሙሉው ውዳሴ ማርያም ይደገማል አርብ "በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ ይባልና በእለተ ትንሣኤ ሙሉው ውዳሴ ማርያም ይጸለያል። ከተሳሳትኩ አርሙኝ ወንድም እህቶቼ ባጎደልኩ በአፈ መላእክት ይሞላልኝ።
ሆሳዕና በአርያም ውድ ኦርቶዶክሳውያን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አሜን ፫🤲
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አባታችን በድሜና በጤና ያቆይልን አሜን🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ቀን ያድርሰን ሰሞነ ህማማቱን አልፈን ደግሞ ለትሳኤው ያብቃን አሜን
Enkuan aderessen ye Tewahedo Lijoch! ⛪⛪⛪Cheru Medhanalem agerachen Ethiopian selam yaderegeline. Amen!
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሆሳህና በአርያም
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ቀን ያደረሠን ቃለህይወትን ያሠማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን እኔን ማንነቴን ስህተቴን ነው መምህር የዳሰሱት።ከዚህ በኃላ ሰአት አላይም ገጽም አልቆጥርም ስጸልይ።ይቅር ይበለኝ።
Enkuan abro aderesen
ለዚች ለተቀደሰች ቀን እና ሠዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን እንድናይ ያደረገን ክብሩ ይስፋ አሜን አሜን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው
✝️✝️🌿አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ::🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን
አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕር የአመት ሰው ይበለን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን የአመቱ አመት ይበለህ ይበለን🌿🌿🌿🙏🙏🙏
አሜን!
ቃለሕይወትን ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር
Egiziabher rejim ye ageligilot zemen yisitilin 🙏🙏🙏.
Tsegawun yabizaliwooo!
Amen kale Hiwot yaseman Mengste Semayatn yawrsln
💚💛❤️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እሺ አዳምጣለሁ
አረ እባካቹ የሊቀ ሊቃውንት ትህትና ታሪክ ሂወት ላኩት
ውደ የማህበር ቅዱሳን ማህበሮቸኘ እምታሰተምሩም እምትማሩም ጥያቄ አለኘ
እሱም ሰሞኑን ሰላም መሰጣጠት አይቻልም መሰቀል መሳለም አይቻልም የምንደግማቸው መጸሀፋቸና ጶለቶቸም የተለዩ ናቸው ይባላልና
እኛ በሀርብ አገር ያለነው በርግጥ ቅዱሰ መሰቀል አናገኘም በበአባቶቸ ለመሳለም እኛ ሰንጸልይ ወይም ሰንሰግድ ማማትብ እንቸላለን ?? ሌላው ወዳሴ ማሪያም ብቻ ነው ያለኘ እሷን መድገም እቸላለሁ ወይ ይህን ነው ጥያቄየ