ሚዛን ድራማ ክፍል 66 | Mizan Drama part 66

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 393

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 роки тому +112

    ዋዉ ተባረክ አባቱን ሲያገኝ ደስ አለኝ ደስ ያለዉ ማነዉ

    • @فوزيةالدويس
      @فوزيةالدويس 4 роки тому

      ዋውተባርክን ናአሜን ስወዳችሁ ደስብሎኛልእንኳንደስአላችሁ

  • @b.b3665
    @b.b3665 4 роки тому +254

    ሚዛን ግን ሰአት በጣም ያጥራል ሰአት የጨምርልኝ የምተሉ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 роки тому +41

    ሚዛኖች እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ አለ ግን ሁሉም እውነት ወቷል መሳይ ግን ተባረክ ልጁ መሆኑን ሲያውቅ እራሱን ሲጥጥ እንዳያረግ ፈራሁ😂😂 አሜንዬ እናትሽን ተረጃት ምንም ቢሆን እናት ለልጇ ክፉ አታስብም😢

  • @konjo2222
    @konjo2222 4 роки тому +153

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 роки тому +36

    ዋዉ አሚንና ተባረክ አባታቸዉን የሚያቁበት ቀን ነበር የናፈቀኝ ግን በዚህ መልክ አልጠበኩም

  • @altaseb8055
    @altaseb8055 4 роки тому +54

    ዛሬ የሚዛን ተከታታይ ድራማ የመጀመርያ ኮማች ነኝ ። አርቲስት ገነት ንጋቱን እንደ እኔ የምትወዱና የምታደንቁ ላይክ 😍😍😘😘😍😍

    • @hayu-zi6vp
      @hayu-zi6vp 4 роки тому +1

      ኡፍ እኔም ውድድድድ ነው የማደርጋት

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 4 роки тому +17

    እነ አሜን አባታቸውን ሰላወቁ ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል ዋውውው እንደኔ ደስስስ የለው ማን ነው

  • @ውበቴነሽድንግልእመቤቴውብ

    አሜን እና ተባረክ አባታቹህን እስለ አወቃቹህ እጀግ በጣም ደስ አለኝ አሜንየ ግን የሚፀፅትሽን ቃል አትናገሪ ለእናትሽ በማታቂው ነገር እናት ሁሌም እውነት አላት ልጅች ግን በአልመሰለን ነገር እናታችን እናስቀይማለን ወድ እናቴ እኔን ለማሳደግ ብዙ መሰዋት ከፍላለች

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 роки тому +14

    ወይኔ ደስታኮ ያስለቅሳል😭😭😭😭😭ምርጥ ድራማነው እነ ተባረክ ያስታችሁ ደስታችን ካባትና ከናታችሁ ጋ ዘመናችሁ ይባረክላችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 4 роки тому +32

    እንኳ ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጃች

  • @ዜድትዩብ-ቀ8ኀ
    @ዜድትዩብ-ቀ8ኀ 4 роки тому +47

    እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ቅን ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ።በቅንነት

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 4 роки тому +2

    ነገኮ 27 የአለም ቤዛ መድሀኒያለም ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን አሜን፫ ቸሩ መድሀኒያለም የድንግል ልጅ ከሁላችን ጋር💚 ይሁን
    🙏ቢሆንልኝ ብላችሁ ያሠባችሁትን✔️❤ይፈፅምላችሁ ቸሩ መድሀኒያለም በያለንበት ከክፋ ነገር ይጠብቀን ጥበቀው አይለየን የነገ ሠው ይበለን አሜን፫🙏🕯❤

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 4 роки тому +19

    በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሳቹ በሰላም ለአገራችን አብቅቶን ከቤትሰቦቻችን ጋር እንድናሳልፍ ፈጣሪ ይርዳን

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 4 роки тому +6

    የዛሬዉ ሚዛን ደስአለኝ በተለይ ተባረክ ሲስቅ ማየት ነበር ምኞቴ የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ይላሉ ሲተርቱ መሳይ ቅናት በዛ ተባረክን የምትጠላዉን ያህል አሁን ትጋፈጠዋለ ፊት ለፊት መሳይ ወላጅ አባትኮ አፍጫክ ስር ነበር ያኔ ጥበቃቹ በነበረ በት ጊዜ እንደዛ ስታገላ ምጠዉ የነበረ አያኖ አባትክ ነበር ከአንድ ልጅ ላባቱ የሚጠቅ ክብር ባትሰጠዉ አልወቅስህም ምንክያቱም አባት እንደሆነ አታዉም ነበር ግን ለሰዉ ክብር መስጠት ለራስ ነዉና ያኔ ብታከብረዉ ነገ እዉነቱን ስታዉቅ አይፀፅትም ወይ እልፌ አንች የጉድ ሰራተኛ ነሽ እንጂ የቤት አይደልሽም ልጅሽን አሳበድሽ ህወት ያለዉ ነገር ተደብቆ አይቀርም

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 роки тому

    አሰፋ ግን በጣም ጎበዝ ነው ምነው ሰው ሁሉ እንደሱ ነገሮችን በመልካም ነገር ቢተረጉሙ ዋው አሜንና ተባረክ እናታቹ መረዳት ሲገባቹ ምቀኛ ምናምን ትላላቹ ተንሽ ደበረኝ ግን ከቤተሰብ ሚስጥር መደበቅ ክፉ ነው ዲራማ ስለ ሆነ ይሁን ብያለው በተረፈ የሰዓቱን ነገር አስቡበት

  • @jgbv60
    @jgbv60 4 роки тому +5

    አሜንየ።ተባረክ እኳን አባታችሁን።አወቃችሁ ይቺ ቀን ነበር የናፈቀቺኝ ማሮቸ

  • @birhan5110
    @birhan5110 2 роки тому

    ዋውውው ።ድራማ ብሎ ዝም ዬና ማልቀስ ምን ዬሉታል ።አባትና ልጅ ሲገናኙ ዋውው

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና

    መልካም የገና በዓል ለመላው የሰው ዘር በሙሉ የበረከት የንስሐ የአሴት በዓል ይሁንልን
    በዓሉን የተጀገረ የምናስብበት የታረዘ የምናለብስበት የታሰረ የምንጠይቅበት የታመመ የምንጉበኝበት ወላጅ አልባ ሕፃናት አረጋዊ ያን የምንጉበኝበት ዘመን በዓል ይሁንልን አሜን 🙏

  • @brhanbrhan4866
    @brhanbrhan4866 4 роки тому

    እውነት የመሳይ ነገር በጣም አሳስቦኛል
    በእንደዚ አይነት ሁኔታ ላይ እያለ ጭራሽ አማኑ አባቱ አለመሆኑን ሲስማ
    ተባረክና አሚን የአማኑ ልጆች ተብሎ ሲስማ እግዞ
    በምን አቅሙ ነው አምኖ ሚቀበለው
    መሲ እንግዴ ለሚመጣውና ለምትስማው ነገር ትዕግስቱን ያድልህ

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 роки тому

    ውይኔ እንባዬን አስጭርሳቹኝ አሜንዬ እናት ይውስጡዋን እሳት አዳፍና ይምትይዝው ልልጆችሁዋ ስትል ችሎ ምኖርን ትምርጣልች ግንዬ ማማዬ ኑሪልኝ የእናት ምሳሌ የድሜ ዝምንሽን እግዚአብሔር ይባርክው እማ መሳይ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥህ ሄውት ፍትናዋ ብዙ ነው

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 4 роки тому

    እነ አሚን ና ተባረክ እኩዋን ደስ አላችሁ አሜንየ የኔ የዋህ አታልቅሽ ፊይወሪ አስለቀሽኝ ለማንኛውም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @high1166
    @high1166 4 роки тому

    ይሄ መሳይ ተብየ ግን በቅናት ሊያብድ ነው ወይኔ ፈራሁት እውነቱን ሲያቅ ተባረክን የሆነ ነገር እዳያደርገው አሜንየ ተረጋጊ የኔ ማርርርርር ስወድሽ

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 4 роки тому +4

    አሜን እና ይትባረክ ሰወዳቸው 💜💜👌

  • @konjo9825
    @konjo9825 4 роки тому +25

    ውድድድድድድ ይህን ድራማ እደማስታውሰው ምሳና እራቴን አላስታውስም በጣም ነው የምወዳችሁ ትናት ጀምሬ ካይምሮየ አልወጣችሁም ነበር ለማንኛውም አሜንየ አንችን የመሰለች እህት ብትኖረኝ ውድድድ ነው የማረግሽ እደኔ ሚዛንን የምትወዱላይክ አርጉኝ

  • @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 4 роки тому +1

    አማን እና ተባረክ/አባትና ልጅ መሆናችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому

    ተባረክ እና አሜን አባታቸውን ስላገኙ ደስ ብሎኛል ግን በዚህ መንገድ አልጠበኩም ነበር ለማንኛውም እንኳ አደረሳችሁ ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የአመቱ ሰው ይበለን

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ7ተ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ7ተ 4 роки тому +5

    ዋው ው በጣም ደስ ብሎኛል አባትና ልጂ ስለተገናኙ

  • @zenetadem9056
    @zenetadem9056 4 роки тому

    አሚንየ ተረጃት እናትሽን ውድ. ካሁን ቡሀላ የናንተን ደስታ ነው ማየ እም ፈልገው. የኔ ውዶች ተባረክ አሜን ውድድ ተባረክ ፀባይህ አስተሳሰብህ ውይ ተቆረጠ ልቤ ተጠለጠለ ተቢ ምን ብለውህ ይሆን

  • @dy2142
    @dy2142 4 роки тому +16

    ወይ ሚዛን ድራማ ብሎ ዝም ነው

  • @helenseyfu8054
    @helenseyfu8054 4 роки тому

    እረ ሰዓት ባካችሁ ሚዛኖች ሰዓታቸው አጠረ ይታሰብበት ባካችሁ!! በተረፈ ግን ፍቅር የሆነ ድራማ ነው ይመቻችሁ ተባረክ ምርጥ ሰው የመሳይ ቅናት ግን ይመቻል ለክፉ አይሰጥም የወደፊቱን ባናውቅም

  • @zenetadem9056
    @zenetadem9056 4 роки тому +5

    መሳይ ግን ሲሳዝን ተባርክ ና አሚን እንኮን ደስ አላችሁ

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ሚዛኖች ምርጦች እኳን ዴህና መጣችሁ አሜን ተባረክ ወላሂ ስወዳችሁ .

  • @ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ

    ውድ እህት ወድሞቼ እኳን ለገና በአል አደረሳቹሁ አደረሰን በስደት የምትገኙ እህት ወድሞቼ ከኔም ጨምሮ ጌታችን መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ በላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 4 роки тому +3

    አሚንና ተባረክ እንኳንም አባታችሁን አገኛችሁ

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 4 роки тому +1

    ፍዮሪ የኔ ቆንጆ ዛሬም በድጋሜ አልቅስሽ አስለቀሽኝ
    መጨረሻሽ ያምራል አይዞሽ
    ያንቺን ቦታ ስራ ትገባበታለች

  • @brhanbrhan4866
    @brhanbrhan4866 4 роки тому

    ተባረክና አማን/አባትና ልጅ በጣም አሳዘናችሁኝ
    ፍዮሪዬ የኔ መልካም ዛሬም በድጋሜ አልቅስሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ ፍትህ ታገኛለሽ
    ስራማ ያንችን ቦታ ማየት አለባት
    ፍርድ ከላይ ነው

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +15

    ፉዮሪ ካለ ሀፂያቷ ነው የምትሰቃየው
    የዚህ አይነቶቹ ደሞ ሞልተዋል
    ወጀለኛው እያለ ወጀል የሌለበትን የሚታሰርበት ፍትህ የጎደለበት ።

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 роки тому +10

    ፊዮሪዬ ናፍቀሽኝ ነበር

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በስላም አደረሳችሁ አደርስን ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @AaBb-bc1tk
      @AaBb-bc1tk 4 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ በሰላም በጤና አደረሰን

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 4 роки тому

      አሜን!!!

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 4 роки тому

      አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @fdssxxdd5232
    @fdssxxdd5232 4 роки тому

    ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር አማን ልጅ እንዳለው ለናቱ ሲናገር ውስጤ ፍልቅልቅ አለ በርቱ ሁላችሁም የመሳይና የአሜን ነገር በጣም ያስፈራል አቶ ይስሀቅ ደግሞ ሚስኪን አፍቃሪ ብቻ ይመቿችሁ በርቱልን ደቂቃው ግን በጣም አጠረ

  • @seadamohammed4282
    @seadamohammed4282 4 роки тому

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ነው በተለይ እንተባረክ ከአባታቸው ማት ዋውው

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ዋው ሚዛኖች እናሜን አባታቸውን። ስላገኘ ደስ ይላል

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 роки тому +16

    ጋሸ እኳን ደስ አላህ

  • @niniseid9261
    @niniseid9261 4 роки тому

    Betaam besbilongal amen ena tebarek abatachewn silaweku

  • @nigstmrkama899
    @nigstmrkama899 4 роки тому +1

    ወይኔ ተባረክ ካባቱ ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል

  • @brhanbrhan4866
    @brhanbrhan4866 4 роки тому

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን በስላም አደረሳችሁ
    መልካም የዋዜማ ምሽት ይሁንላችሁ
    መልካም የገና በዓል

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 роки тому

    በጣም ምር ተዋናዮች እና ምርጥ ድራማ በርቱ እናመሰግናለን

  • @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ
    @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ 4 роки тому +18

    እስቲ እደኔ ሚዚን ድራማ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 роки тому +4

    ተለቀቀ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ስወደው እኮ።ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እስታ እንየው ።

  • @aminatbentaumi1459
    @aminatbentaumi1459 4 роки тому +16

    እሁድ ናፈቀኝ😂 ተባረክ ምን ሰምቶ ይሆን🤔

    • @rahmatali5262
      @rahmatali5262 4 роки тому

      Enem.betam.new.yenafekgn.ehud

    • @meseretmeseretaragaw2477
      @meseretmeseretaragaw2477 4 роки тому

      😅😅😅😅

    • @brhanbrhan4866
      @brhanbrhan4866 4 роки тому

      ተባረክ ስለ ቤት ስራተኛቸው ስለ ፍቅር የሚስማ ይመስለኛል

    • @brhanbrhan4866
      @brhanbrhan4866 4 роки тому

      ቆይ ቆይ ፀበል ላምጣልህ ሀሀሀ ሳቅሽ እንዳትሉኝ የማዘር አባባላቸው አስቆኝ ነው

    • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
      @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 роки тому

      እኔ ፈርቻለሁ ምስጥራን ገሎት እደሁ ብየ አቶ ደስ አለኝ ከቤቱ ሽጉጥ ይዞ ነው የወጣው

  • @layila1995
    @layila1995 4 роки тому +15

    የኔ ውዶች ሰብስክረያብ አማረኝ 😍😍 እባካችሁ አርጉኝ የኔ ማሮች በተለይ ስደት የለችሁ እማቤቴ ትጣብቀችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yosef5988
    @yosef5988 4 роки тому

    እነአሜን እንኳን ደስስስስ አላቹ please እናታችሁን ተረዷት አሜንየ ተረጋጊ ጋሼ አባትሽ ላይሆን ይችላል ምክንያቱም ሂዋን ጎዳና እያለች " ጥቃት ሊያደርሱብኝ ሲሉ 1ዱዋ አስጣለችኝ" አለች ከዛም ወደእናቷ ሀገር ሄደች። ስለዚህ አሜንየ መረጋጋቱ ይሻላል። ጋሼ አይዞህ በርታ 2 ልጆች አሉህ እግዚአብሔር ከፈቀደ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    ሚዛኖች እንካን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች😘
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል አሜን🙏🙏💚💛❤💒🌹🌹

  • @genet4801
    @genet4801 4 роки тому +1

    በጣም ከባድ ነው ስንት ሰው ይሆን እንደ አሜንና ተባረክ አባት ሞታል ተብለን ያደግን ከባድ ነው ማየት ነው ቀጣዩን

  • @eloisamendoza536
    @eloisamendoza536 4 роки тому +12

    ድራማ መሆኑን እስክረሳ ድረስ የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ዛሬ ሁላቹም አስለቀሳቹኝ እኮ በተለይ እዮሪ አዛዘነችኝ

  • @አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ

    ጋሸ እንኳን ደስ አለህ አሚን እናትሽን ተረጅ የራሷ ምክንያት አላት የድሮው መሳይ ናፈቀኝ

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ናሰሮ እየተፋፋመ መጣ በጣም ደሰ ይላል

  • @fh6561
    @fh6561 4 роки тому +1

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀ ሚዛን ድራማ ሰአቱ አጭር ባይሆ አሪፍ ነው በዚያ ላይ በሳምት አድ ሆነብን

  • @እረዴትየድንግልልጅእናቴን

    ፊወሪ ልክ ያገራችንን እስረኞች አስታወሰችኝ ፈትህ ከሚጎደል አካል ቢጎድል ይሻላል እውነት በጣም ያማል

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 4 роки тому +2

    ዋው፣ደስ፣ብሎኛል፣አባትና፣ልጆች፣

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ

    ክክክክ መሣይ አቤት ቅናት

  • @ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ

    ሰላም ውዶቸ የክርስትና እምነት ትከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤⛪👌 ሚዛኖች እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ፍፊነኝየገነቴዋ
    @ፍፊነኝየገነቴዋ 4 роки тому

    ዋው ደስ ይላሉ ማነው እደኔ ሚዛን ድራማ የሚውድ እና በጉጉት የሚጠብቅ ስው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ1ዸ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦች ለገና ብአል እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 роки тому

    እውነት ትቀጥና ለች እንጂ አትበጠስም ፊዮሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ አስለቀሽኝ

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ካአሁን በኋላ የነ አሜንን የነተባረክን ዴስታ ብቻ ነው የምፈልገው

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 4 роки тому +3

    ፀበል ላምጣልህ 💚💛❤️👏👏

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 4 роки тому

    ወይ ይትባረክ አና አሜን አባታቸው ሰለገኝ ደስ ብሎኛል

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 4 роки тому +4

    አሜንዬ የኔ ቆንጆ ስትችይበት

  • @አማራነኝየዛየጀግናዘር

    ተባረክ ምርጥ ሰዉ

  • @ليلليل-ي6غ
    @ليلليل-ي6غ 4 роки тому

    ሳስበው ሳስበው ግን አሜን ልጁ ላትሆን ትችላሌይ ምክኒያቱም ልጄን ነው ያለችው ልጆቼን አላለችም ስትናገር ብቻ በጣም አሪፍ ነው

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 роки тому +1

    ይሄ የነ አሜን ታሪክ የኔ እና የቤተሰቤ ታሪክ አልጨመረ አልቀነሰም ግን አባቴ እስካሁን አላቅም እናቴም አልናገርም አለች

  • @morningflower4130
    @morningflower4130 4 роки тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እባካችሁ ሰእት በጣም እያጠረነዉ ቢስተካከል ወይ መሳይ በሽታዉም ላይሆኖ በተባረክ ይቀናል

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 4 роки тому

    ሚዛን ንን እደኔ የሚውድ እውነቱ ስለወጣ ደስስ ይላልል

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 4 роки тому

    የመሳይ ቅናት እግዝአብሄር ይንቀልልህ

  • @zenetadem9056
    @zenetadem9056 4 роки тому

    አባታችሁ ውሪሪሪ ይቺን ቀን ነበር በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ውይይይ ይፋው ወጣ እርፍ ደስ ይላል

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 4 роки тому

    Enkan desis alek tebarek and ameniye konjo

  • @merimeri3481
    @merimeri3481 4 роки тому +3

    አሜን እዬ እናትሺ ለመርዳት ሞክሪ

  • @somam6576
    @somam6576 4 роки тому +14

    አባትና ልጅ መገናኝታቸው ደስ ቢለኝም አስለቀሱኝ

  • @ARADA-MEDIA251
    @ARADA-MEDIA251 4 роки тому

    Tebarek❤ጥበብ ጠርታዋለች ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ

    ውድ ኢትዮጵያዊን እንደት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @haniyifatewalovenewmirchay4789
    @haniyifatewalovenewmirchay4789 4 роки тому

    Wel mizanochi zare des yilale hulum ewunet wuta enkuan legetachin lemdhanitachin leeyesus kirstos beselam betana aderesachu melkam beale le2tegna geze genan besew hager sasalef ufffff

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 роки тому

    እንኳን፣መጣችሁ፣ሚዛኖች፣ደስ፣ይላል፣አሜንና፣ተባረክ፣ተገናኙ፣አባታቸዉ፣ጋር

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 4 роки тому

    ሚዛን ስወዳቹሁ ይመቻቹሁ እግዛአብሔር ላገራቼን ሳላም እና ፍቅር ይስጠን

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    የኔ ጌታ አማኑኤል ሥወደዉ የእዉነት አባት

  • @ababachfayera826
    @ababachfayera826 4 роки тому

    Wowoowowowow indet dasi sil

  • @weionmamo6683
    @weionmamo6683 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የሚዛን ተከታታዮች በሙሉ ። እነ አሜን አባታቸውን አገኙ መሳይስ ? ዘርፌ የት ነሽ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +2

    ፊዮሪ ከልቤ ነው ያስለቀሰችኝ 😥 አሜን እና ተባረክ ደግሞ ሰከን ብላችሁ እናታችሁ የምትነግራችሁን ታሪክ አዳምጡ! አታበሳጩኝ😡

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    ፍዎሪ የኔ እናት እፍፍፍፍፍ እህት እኮ ዳግማዊ እናት ናት እነ አሜን እንኳን ደሥ አለቹህ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 4 роки тому +2

    Thank you my best Mizanoch🥰🙏

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    እንደኔ አሜንና ተባረክን የሚወድ አለ እፍፍፍ እኔና ወንድሜ ነው ሚመስሉት

  • @gemz3359
    @gemz3359 4 роки тому

    በጣም ገራሚ ድራማ ነው በጣም እወዳችሃለው

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 роки тому +8

    ኑውውውው ማሮች
    ወይ ልቤ ተጠልጥሎ ቀረ ኤዳ አስረዝሙት

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 4 роки тому

    መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሁም ለክርስትና እምነት ተከታዮች

  • @የኔአለምልጀነው
    @የኔአለምልጀነው 4 роки тому +1

    ወይ ጌታየ ታመህም እረፍት የለህም አለ አሰፋ መሳይ ጉድህን ባወክ

  • @meseratyegzaw9205
    @meseratyegzaw9205 4 роки тому +1

    እርርር ሚዛን ድራማ በጣም ነው የምወዳቹሁ ለኔ ስትሉ እንዳታቂረጡት

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 4 роки тому

    Each & every part it gets serious, I kinda hooked..

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 4 роки тому

    ተባረክ ትክክል ነው ምትሉ እስኪ እንያቹ