Betoch | “ሻሽዬን በቃ ተለየናት? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 343

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ

    ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል እናቴ ተደሥታ ሥላየኋት ማነው የእናቱ ደስታ የሚያሥደስተው

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 3 роки тому +612

    ሻሸን የሚወድ👍👍👍👈❤

  • @አንዎርሙሀመዲ
    @አንዎርሙሀመዲ 3 роки тому +699

    እናቱን ከራሱ በላይ የሚወዲ እናቱና ሀገሩ የናፈቀዉ ላይክ!!

  • @እናቴሂወቴናት-ፈ1ፀ
    @እናቴሂወቴናት-ፈ1ፀ 3 роки тому +44

    የሳምት ስው ይበለን ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 роки тому +150

    ፈጣሪሆይ አገራችንሠላም አርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 роки тому +122

    ቤቶችንLike👍 ነኝ የሻሼ አፍቃሪ💞💞

  • @tijiayelecell4829
    @tijiayelecell4829 3 роки тому +80

    ፋጣሪ Ethiopian ሳላም ያድርጋት🇪🇹 ስግዳት ያላችሁ እህት ዎንድሞቼ ጌታ በስላም ለሕግር ያብቃችሁ 🥰

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +115

    ዛሬ የቁራአን ሂክማ የአላህ ቃል የእመመ ፍዋሽ ነው ኑ እንማማር

  • @ayaleejashagel3358
    @ayaleejashagel3358 3 роки тому +53

    ዛሬ በሳቅ ጨረሳችሁኝ በጣም ዘና አደረጋችሁኝ እናመሰግናለን ሻሼ እና እከ 💚💛❤👍👍👍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому +1

      ውንድሜ እንደማምር በቅንነት

    • @ኢክራምትዩብ
      @ኢክራምትዩብ 3 роки тому

      @@hannatube3952 ነይ እንደሠር ሀኒዬ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому +1

      @@ኢክራምትዩብ እሺ መጥቻለሁ 20ኛ ሆኛልሁ አንቺም ነይ እህት

    • @ኢክራምትዩብ
      @ኢክራምትዩብ 3 роки тому

      @@hannatube3952 እሺ ሀኒዬ

    • @ኢክራምትዩብ
      @ኢክራምትዩብ 3 роки тому

      @@hannatube3952 ሀኒዬ ወደ ሰላሳ አስጠጊኝ ስወድሽ አዲስ እኮ ነኝ

  • @eyufeker2973
    @eyufeker2973 3 роки тому +75

    ሁሌም በድራማቹ ምደሰተው በጣም አስተማሪ በመሆኑና አዝናኝም ጅምር ከተጀመረ ጀምሮ ባለ ማቋረጥ ስከታተለው የነበረ ድራማ ነው

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 роки тому +81

    ሻሼ የቤቶችን ድራማ የምታደምቅ ምርጥ ተዋናይ ናት

  • @gavingavin3572
    @gavingavin3572 3 роки тому +71

    ሻሽየ ጥሎብኝ ስወድሽ እሰኪ የሻሽቱ መሽሻ አድናቂ የሆናችሁ

  • @kubraebrahim2732
    @kubraebrahim2732 3 роки тому +96

    ያ አላህ ከዚህ ጭንቀት አንተ ገላግለን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን ያረብ💚💛❤️

    • @hayrumeskan3376
      @hayrumeskan3376 3 роки тому

      አሚን የረ እሱ የፈርጅን ያረብ

    • @oumarmohammed1711
      @oumarmohammed1711 3 роки тому +1

      እዚ ድራማ ለድራማ ፊልም ለፊልም ሙዚቃ ለሙዚቃ ነው እያመጣሽ አለህን ምትለምኝው ለዱዋም እኮ መስፋርት ኣለው ታግባበን ወንጀሉም አንሶ ዱዋ

    • @kadijaa8750
      @kadijaa8750 3 роки тому +1

      አሚን

    • @osamaboy8654
      @osamaboy8654 3 роки тому

      ኣሚን

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 роки тому

      አሚን

  • @የደሙፍሬነኚ
    @የደሙፍሬነኚ 3 роки тому +35

    ኡኡ ዛሬ በሳቅ ሙትት አልሁኚ ሻሼ. የሻሼ ባል በሳቅ ገደለኚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 роки тому

      እኔስ ብትይ🤪🤪🤪🤪😏😏

    • @zk3815
      @zk3815 3 роки тому

      😂😂😂😂 ጅል ነገር ነው 😁

  • @አላህወኪል-ጘ9መ
    @አላህወኪል-ጘ9መ 3 роки тому +38

    አረ ዛሬ የሻሸ ባል በሳቅ ገደለኝ ውይ ሻሸ ስወዳት😂😂😂😂

  • @Rahma-n5n4p
    @Rahma-n5n4p 3 роки тому +66

    ይበቃልን የናፈቀ እደኔ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 роки тому +40

    🤣🤣🤣🤣🤣
    ሻሻዬ እደው ምኑ ጉድ ላይ ወደቅ ሽ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    እደዛሬ ስቂ አላቅም
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +57

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ❤🇪🇹❤

    • @hima-vc5od
      @hima-vc5od 3 роки тому +2

      እንደትነሽ አንቺ መልካም ልጅ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 роки тому +1

      @@hima-vc5od እግዚአብሔር ይመሰገን ደና ነኝ😘😘

  • @hhhj3342
    @hhhj3342 3 роки тому +4

    ወይኔ በጣም ደስ ትላላችሁ ሻሸ ስወድሽ እውነት ቻብስቲክ የምትቀቡ እስቲ በሻሸ ህዩት እንደት እንደሚያስጠላ የበፊቱን መልኳን አጠፋው ትምህርት ነው ያሳየችው

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
    ቤቶችዬ በርቱልን ሁላችሁም

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 3 роки тому +61

    ሻሽቱ መሸሻ የቤቶች ደምቅነሽ እስከመሸርሻ 😍❤
    ግጥሜ የተመቸዉ 👍😂

  • @ታወከልቱአለህ
    @ታወከልቱአለህ 3 роки тому +84

    ይቤ የነፈቃው

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 3 роки тому +3

    በጣም አስተማሪነው በቃ ከክፍልሐገር አድስአበባ ከአድስአበባ ክፍልሐገር እዬሔዳችሑ ሚስት በሚስትላይ የምትደርቡ ወንዶች ተነቅቶባችሗል ቤቶችዬ እናመሰግናለን

  • @procell803
    @procell803 3 роки тому +1

    ያምራል ታማኝ ሰዎች ባሉበት መሃከል ከሃዲዎች አይጠፉምና ፈጣሪ ከንዳዚህ አይነት ሰዎች ይጠብቀን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 роки тому +189

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ ፈጣሪያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    ቤቶች ላይ ትልቅ ትምርት አለው በትዳር ላይ ትዳር ከገጠር ወደ ከተማ ሲመጣ ከተማ ላይ ሴት ገጠር ላይ አንድ ሴት ከአንድ እስከ ሦስት እየተጫወት ወንዶች ትምህርት ነውና አመሰግናለን

  • @FetaLinkTv
    @FetaLinkTv 3 роки тому +40

    እግዚአብሔር ከውሸተኛ ፍቅረኛ ይጠብቃችሁ ወጣት ልጆች
    ውድ ያገሬ ልጆች💚

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 3 роки тому +24

    አውንማ የስውን ቀልብ የሳበው እረኛዬ ነው እኔንም ጨምሮ እረኛዬ ይለያል አንደኛ ነው ለእኔ እረኛዬን ያላቹ እስኪ እንያቹ

    • @so4914
      @so4914 3 роки тому

      ምን ዋጋ አለው ገና ከጂምሮ ቆመ እረፍት የኢትዪ ፊልምor ዲራማ እንዲህ ናቸው ሲወደዱ ይብስባቸዋል

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 роки тому +1

      @@so4914 በኦሮሞ በትግርየም ስለተረጎመለነሱምእድልሊስጡነው

    • @so4914
      @so4914 3 роки тому

      @@abitube3078 ነው እንዴ

    • @ሃሊድትዩብ
      @ሃሊድትዩብ 3 роки тому

      ድሮስ ውለታ ረሺ ነን እነሡ ሥንት ኣመታቸው ነው ትላንት ጀምረው ላቃረጡት ድራማ መስገብገብ ኣያዋጣም

    • @richfikir8259
      @richfikir8259 3 роки тому

      ኮተት እዛው ሄደሽ አኮምቺም የሆንሽ ምች

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +21

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!

    • @miryamzerabruk7419
      @miryamzerabruk7419 3 роки тому +1

      I Love you much selu

    • @bahranhd1741
      @bahranhd1741 3 роки тому +1

      ሰሊዬ ከአንቺ አድናቂዎች አንዷ ነኝ። በጣም እወድሻለሁ !

    • @makdetubmakde8348
      @makdetubmakde8348 3 роки тому

      Www Endete Dase Yemle malktenow Tabrke

    • @zahraasiri8953
      @zahraasiri8953 3 роки тому +1

      ምርጥ መልክት ነው ሠላምሽ ይብዛ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому +34

    ማነው እንዴኔ በርእሱ ግራ የተጋባ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      እህት እንደማር በቅንነት

  • @makimaki7404
    @makimaki7404 3 роки тому +18

    ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አውረድላት እኛንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 роки тому +2

    መቼም እንደሻሼ ያለ እጮኛ የትም የለ እህህህህህ አገኘሁሽ!
    በነገራችን ላይ በጣም ጎበዝ ነው:: ተዋናይ ማለት አስመስሎ መጫወት ሲችል ነው በርታ ብለናል::

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 роки тому

    እንኳን አላግባች ሻሼ ቤቶች ድራማ አከተመ ብዬ ነበር ያለ ሻሼ ቤቶች ደጆች ይሆናል ሁላችሁም አትጉደሉ አንዳችሁ ብትጎሎ በቃ ያበቃ ይሆናል አደራ አትለያዩ አሁን ልባችን ተመለስ ሻሼ ቤቷ ገባችልን

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 3 роки тому +6

    አስተማሪ ነው በጣም ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለ እህቶቻችን!!!!!!

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 3 роки тому +22

    ወይኔ በጣም ያሰቃል😅😅😅😅😅

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому +5

    በውነት ሻሽየ እና እከየ በጣምነው ያሳቁኝ አይ ጉድ ደስትላችሁ ትንሽ እናንተን ሳይ ጭንቀቴ ይለቀኛል

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому +19

    ሻሼ ምርጥ ፕራንክ

  • @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
    @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ 3 роки тому +17

    በጣም ያስቅ ነበር የምስቅበት ጊዜላይ አይደለሁም እንጅ

    • @adisuyimer1065
      @adisuyimer1065 3 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
      @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ 3 роки тому +1

      @@adisuyimer1065 ከንቱ ምን ያስቅሀል😏

    • @እናትዪቱብ
      @እናትዪቱብ 3 роки тому +1

      አይዛሽ የኔ ቆንጆ እንደሳቀ የሚቀመጠው ስቅው የተነሱት ፎቶ ብቻ ነው። ሁሉም ያልፋል

    • @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
      @መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ 3 роки тому

      @@እናትዪቱብ እሽ ውደ🥰🥰

    • @assgedidibu9928
      @assgedidibu9928 3 роки тому

      ሳቂ ሳቂ በጥርስሽም ቢሆ እየተማርንም እየሳቅንም እናሳልፈው ችግሮች ከኛ ርቀው አይኖሩም እህቴ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 роки тому

    እዳው የቤቶች ድራማ እዳው ባል ትመኛላችሁ አይሳካም አይይይይ ሻሽየ ግን ትመችኛለሽ ዞሮ ይህ የሚያሰተምርው ዋነው ነገር የሩቅ ፍቅር ይቅርባችሁ ነው

  • @susutube360
    @susutube360 3 роки тому +6

    አህለን ቤቶች እኔ ድሮ የእውነት ቤተሰብ እስኪትመስሉኝ ነበር የማያችሁ ዛሬ ይገርመኛል ሳስበዉ እኖዳችሁለን🇪🇹🥰🥰🥰

  • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ

    ቤቶች ሁሌ አሥተማሪ ነው እምሰራቱ እናመሠግናለን

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 роки тому +13

    ሠለም ፈቅር ለገራችን አሚን በሉ እሺካ💚❤💛

  • @eliasaberaabera8498
    @eliasaberaabera8498 3 роки тому +1

    ትህምረትን ሀ ብየ መመረ የጀመረኩት
    ከቤቶች ነወ
    1-343 ደረሰ የሰሩት ሥራ ሰየቸወ
    በጠም ነወ የወደደከቸወ ቀል የለንም
    ከዘሩ እሰከ አሜን ደረሰ እግ/ራ ይበረከቸወ በረቱ!!

  • @sanilove2257
    @sanilove2257 3 роки тому +10

    ኡፍፍፍ አንድ ማስታውቅ የሰልችሀኑ የለም

  • @ዩቶብ-ፐ3ኰ
    @ዩቶብ-ፐ3ኰ 3 роки тому

    ወይሻሼ አሣቅሽኝ ይምር ምቀረሽ ከምቴ አራሥምታቴ አለች በጣም ደክሞኝነበር ቤቶችዬ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝትይበልልኝ

  • @Zየዱባይዋቅመም
    @Zየዱባይዋቅመም 3 роки тому +7

    ገና መግባቴ ነው ምንድነው ነገሩ 🤔
    ዛሬ ሻሽዋ አምሮብሻል 🌹🌹🌹🌹😎😎

  • @SparkEntertainment45
    @SparkEntertainment45 3 роки тому +2

    የምር ግን ሻሼን ብትድሯት ጥሩ ነው እስከመቼ የሰው ቤት ሰራተኛ ትሆናለች ይሄ የሚያሳየው ለሰራተኛ ያላችሁን የወረደ አመለካከት ነው እርግጥ ነው አስተምራችኋታል ይሄ ግን በቂ አይደለም ማግባት መውለት ቤተሰብ መመስረት አለባት ሻሼ የምትጫወተው ገፀባህሪ በአለም ላይ ያለንን የቤት ሰራተኞችን ወክላ ነው ስለዚህ የራሷ የሆነ ቤተሰብ መመስረት አለባት እድሜዋ በሰውቤት ማለቅ የለበትም። ጥሩ ባል ፈልጋችሁ ዳሯትና ድራማውን ትቀጥል የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @hana967
    @hana967 3 роки тому +6

    ወይ ሻሽዬ ዛሬ ከነባሏ በሳቅ 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያዬ ከፍፍፍፍ በይልን

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 роки тому +53

    ሻሽቱን እንደ እኔ የምወዳት ❤

  • @beltub7415
    @beltub7415 3 роки тому +1

    ቤቶች በጣም አዝናኝነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን።

  • @ወለተመድህንንጉስ
    @ወለተመድህንንጉስ 3 роки тому +4

    ኧረ ወይ ጉድ በግድ አሳቁኝ በዚህ ስአት መሳቅ ቢከብድም😬😀😀

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 3 роки тому +2

    ወይ ቤቶች እከዬ እና ሻሼ በሳቅ ገደሉሉሉኝኝኝ😻😂😂

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 3 роки тому +31

    አላየሁትም ለምን ትወጣለች ሻሺየ እንዳትወጭ የምር አንች ከወጣሽ ይደብራል ድራማው

    • @sura8533
      @sura8533 3 роки тому +3

      እና መጀመርያ ብታይው ኣይሻልም ነበር ወደ ኮመንት ከመሮጥ ቱልቱላ

    • @zeharamohammed-5632
      @zeharamohammed-5632 3 роки тому +1

      @@sura8533 ቀስ በይ የስድብ ድግሪ መጫንሽን ለመናገር አትቸኩይ በሰአቱ አይከፍትም ነበር 30 ደቂቃ ይቀርው ነበር ለመክፍት ለዛነው

    • @emuahlmetube4149
      @emuahlmetube4149 3 роки тому

      ክክክክክ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому +10

    አረ ቤቶች ድምፅ አሰሙልን ለሳውዲወች የወጣብን ህግ ገባድነው በስር በስቃይ ልንሞት ነው በፈጣሪ ስም ዛሬ የወጣው ህግ አገር ልንገባም አልቻልነም ህፃናት በህመም በራብ መጫቶች አለቁ

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 3 роки тому +3

    እኔ ሻሺን በጣም ነዉ የምወዳት
    ግን ዘሩ የሆነ ድራማ በቅዱሳን ላይ እየቀለድ ሰርቱ አይቼ እርግፍ አርጊ ይህን ድራማ ማየት አቆምሁ
    ግን ሻሺ በጣም ነዉ የምወዳት አሆን ሻሺን ላይ ነዉ

    • @warkineshtufa7339
      @warkineshtufa7339 3 роки тому +1

      Be tikikil ene rase yastelagnal ihe zare yemibal zaru yitfana

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 роки тому

      ከከከከከከከከከከ ለምን ገደል አትገብም

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 3 роки тому +1

    ዛሬ ደስ ስትሉ በሳቅ ሞትን በናንተ እንኳን እንሳቅ እስቲ

  • @hayatyoutube8837
    @hayatyoutube8837 3 роки тому +7

    እረ ወገኖች ዱአ አድርጉ በስደት ላለነው

  • @ኢክራምትዩብ
    @ኢክራምትዩብ 3 роки тому

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ምትኩ
    ምቴ እራስ ምታቴ አይ ሻሼ ቲኒሽ ቆይተው ናዬና አቢ እንዳንቺና እንደ እከ ይሆናሉ ብዬ አስባለው በርቺ የኔ ፌልቅልቅ

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 3 роки тому +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🥰🙏

  • @ፈጣሪትግስቱንስጠኝእ

    ቤትች ሳላማችሁ ይብዛ ሻሽዬ የኔ ነፍስ ነግር💚💚💚💚

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ

    የመኬና ማሥታወቄያ አታሥገብ እኝመኬናየለንም የሚታጠብ የመዳቤትየማፀዳበትመኬናአለ እሡንታጥቡሉኝአላችሁ ኵክ

  • @ለምንሰላምአጣንፍቅራችንወ

    ሰላምማቹ በያላቹበት ብዝት ይበል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethio4337
    @ethio4337 3 роки тому +8

    ሻሽን ከሸቃላነት ያላቀቀ አምላክ እኛንም ያላቀን አሜን በሉ

  • @sanasana2561
    @sanasana2561 3 роки тому +2

    እረ፣ሻሽየ፣አለባበሱ፣፣አሳቀኝማኛነቸ፣፣ጠፈጠፈት፣ባልየው፣አገኝሁሸ፣ምኑንም፣አለገኛህኝ፣አለቸ😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 3 роки тому +4

    በጣም ደስ የምል ነው ቤቾቼ በሪቱልን😘😘😘💓💓💓💓👍👍👍🙏🙏

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +10

    🇪🇹🇸🇦ሳውድ ኢትዮጵያ የምትውዱ ቁራአን እንቅራ እናዳመጥ

  • @ማሚ-ጠ9ሠ
    @ማሚ-ጠ9ሠ 3 роки тому +55

    የቤቶች ወዳጅ የት ናችሁ

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 роки тому +5

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁን ጪንቀት ሊደፍኝ ነው ግን ሀገራች በጣም አያስጠንቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    እንኳን በደና መጣችሁ ቤቶች ሻሼ በሳቅ ገደልሽን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 роки тому +4

    የነገው ቼሩ መድሃኒአለም አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ኪያኪያ-ኀ4ጠ
    @ኪያኪያ-ኀ4ጠ 3 роки тому +2

    ፈጣሪሆይ ሀገራችንን ሠላምአርግልን💞🇪🇹💞😍💞😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 3 роки тому +11

    የዛሬ ደግሞ 😂😂😂በፈጣሪ አዝግ የሆነ ባል ቀልመሽ ነበር ሻሸ 😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому +1

      በጣም😂😂😂😂

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      እህት እድማምር በቅንነት

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 роки тому

    እረ የሻሸ ባል በሳቅ ገደለኝ ወየው ዛሬ ሞትኩ ክክክክክክክ 😀😀😀😀😀😀😀😀 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስላም ላሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ

    ቤቶች ሁሌም ምርጫችን ናችሁ ሁሌ ዘና ፈታ ታረጉናላችሁ ይመቻችሁ

  • @EzanaChirstian-od2vq
    @EzanaChirstian-od2vq 3 місяці тому +1

    Betoch is best shashe 😂 😂😂😂😂❤️❤️❤️

  • @AminFam-z8c
    @AminFam-z8c 3 роки тому +15

    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም ለሃገሬ🇪🇹 ሴቶችዬ የጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ጎራ በሉ ትወዱታላችሁ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    ውይቤቶችየስወዳችሁ.እግዚኣብሔር ይባርካችሁ.ማስታወቂያችሁግን እርዘመ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ

    እስኪ እደኔ እከየን የሚወድ በላይክ😁

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 роки тому

    ቤቶችዬ ምርጥ ትምህርት አዘልና አዝናኝ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን።

  • @ስደተኛዋየማዳምቅመምዜድ

    የማዳም ቅመሞች እንዴት ናቹልኝ ዘሩ ግን የት ጠፍቶ ነው

    • @SamsungM-ku3dy
      @SamsungM-ku3dy 3 роки тому +2

      ክክክክክክክክክያበደ ነው

    • @nejatbhru6489
      @nejatbhru6489 3 роки тому +2

      አለን ስራ አጠፋን እንጂ 💞❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ፐ4ጰ

    አይ ሻሼ የኔ አዝግ ስወድሽ እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @danieterob4324
    @danieterob4324 3 роки тому +4

    ወይኔ ቤቱቾ ሰዉዳችሁ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-በ3ቨ
    @አልሀምዱሊላህ-በ3ቨ 2 роки тому

    ሠላም ቤቶች ፊትህ ለሠኡድ እሥረኞች እረ የወገን ያለህ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 3 роки тому +4

    ሻሼን በጣምነው የምወዳት🇪🇹🙏

  • @ethietube8003
    @ethietube8003 3 роки тому +1

    ወይ ዛሬ ቤቶች ክክክክክክክክክክክክክክዘና አረጋችሁኝ

  • @እሙአልፈሪድጉራጌዋ
    @እሙአልፈሪድጉራጌዋ 3 роки тому +2

    ቤቶች እንካን ደና መጣቹ አገራችን ኢትዮጵያን አላህ ሰላም ያደርግልን ያረብ

  • @alamtudejene7758
    @alamtudejene7758 3 роки тому +1

    ሰላም ውድድድድ የአገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ባለቤቶች ድራማ አባላት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @sebelbekele3360
    @sebelbekele3360 3 роки тому +3

    የእውነት ዘርግ የናፈቀው❤❤

  • @መቅደስወለተዮኋንስ
    @መቅደስወለተዮኋንስ 3 роки тому +2

    ወይኔ ሻሽ አለመሣቅ አይቻልም ቤቶች ይመቻችሁ😍😍😍😂

  • @najat4665
    @najat4665 3 роки тому +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ

    ክክክክክክክክክ ሻሼ ጉደኛ በጣም ያሥቃል ሻሼን የሚወድ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ወይኔ የሣቁ ነገር

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 роки тому +10

    አምላኬ ሆይ አገራቺን ሰላም አርግልን ወይ ሻሼ 😊😊

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 3 роки тому

    ክክክክክክክ። የኔ እናት። ሻሽ። በሳቅ። ገደልሺን። ኣሪፍ። ትምርት። ነው። ይቅርታ። ግን። ወንድ። በቻ። ኣደለም። ሴቱም። በጣም ነው። የተበላሺው። በርቱ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌳🇪🇹👍

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse5268 3 роки тому +4

    ሸሼ ከአንችም ያባስ አብድ ልታገብህ ነው ምን ምን ምን ወይ ጉድ ሰለም ለኢትዮጵያውያን ሰለም ለአገራችን።

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ

    የሻሸባል 😂😂😂 ዘጋኝ ሳቁ😂😂😂

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 роки тому +3

    ቤቶችዬ እንኳን በሰለም መጣችሁ እርር ቤቶችዬ ዘሩ የት ነው የሄዱት

  • @የፍቅርሰዉ-ዠ8ተ
    @የፍቅርሰዉ-ዠ8ተ 3 роки тому +2

    እደኔ ተክስት ለማበብ የገባ ኧረ በሣቅ ሞኩ😀

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 роки тому +3

    ቤቶችየ እንኳን ደና መጣቸሁ 😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      እህት እንድማምር በቅንነት