የፋኖ ዛየደ የቀብር ስነስርዓት ላይ አስገራሚ ተኩስ የተኮሰችው ሴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 346

  • @enanu7590
    @enanu7590 6 місяців тому +87

    ይህ መሰዋትነት ለእኛ የተከፈለ ዋጋ ነው ነብስ ይማር ወንድሜ 😢😢😢

  • @Zfrkwwwqw
    @Zfrkwwwqw 6 місяців тому +17

    ጀግኖቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @MikuLeta-zw7bi
      @MikuLeta-zw7bi 6 місяців тому +1

      Senete sewee moto new gene xeyetune yeceresute....

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 6 місяців тому +57

    እናት ወገቧን አስራ አሣደገች አሁን ደግሞ ወገቧን አስራ ታለቅሳለች መቸነው ግን የአማራ እናት ልቅሶ የሚቆም😭😭😭😭😭

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @luluabat
      @luluabat 6 місяців тому

      Sorry

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu 6 місяців тому +2

      ባንዳው ብአዴን ተነቅሎ ለወገኑ የሚቆረቆር መሪ ሲያገኝ

    • @LawofGod
      @LawofGod 6 місяців тому

      Gura chin setakumu. Wod sera endsew setgebu? Tebit settew, setmaru , egzabhuren setfeu. Ahune zenbe nachu! Endezeb temotalachu! 🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰amlakachu zenbe newena

    • @JimiruWondayniku-fu9rs
      @JimiruWondayniku-fu9rs 6 місяців тому

      የ አስተሳሰብ ደሀ ነህ፡ እሱም ለ መግደል ነዉ የሄደዉ

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 6 місяців тому +6

    ነፍስህን በገነት ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን ጀግና ወንድሜ, , የሞት መጨረሻ ያርልን

  • @taiba8635
    @taiba8635 5 місяців тому

    ነፍስ ይማር ጀግኖቻችን😢😢ነፍስይማርጀግኖቻችን 😢😢😢

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 5 місяців тому

    ነብስ ይማር አይይይይይይ እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😭😭😭😭😭🇪🇹

  • @neza6422
    @neza6422 4 місяці тому

    ፋኖኖኖኖኖየየ😢😢😢😢

  • @احمداا-ل2ي
    @احمداا-ل2ي 4 місяці тому

    ነብስ ይማር ደላማራው

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 6 місяців тому +7

    ነፍስ ይማር ይህ መፅዋትነት ለአማራ ልጅ ክብር ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @WosenFkr
    @WosenFkr 5 місяців тому

    ነፍሥሕንበገነትያኑርልን

  • @MohammedAlmanaa-fd1yq
    @MohammedAlmanaa-fd1yq 5 місяців тому

    አላህይራህምህወንድማቺን

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 6 місяців тому +21

    ለአማራ የተከፈለ መስዋዕት ነው ።የጀግናችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @የሃቁንጉስተቃረበ
    @የሃቁንጉስተቃረበ 6 місяців тому +11

    ጀግናው ለህዝቡ የሰላምና ፍትህ ጥያቄ ሲል ውድ ሂወቱን በዘረኛው መከላከያ ተቀማ . ድል ለፋኖ

  • @QwWq-pr2xf
    @QwWq-pr2xf 6 місяців тому +1

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 4 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ዘመዶቼ ሆይ አምላክ ነፍስ ይማርልን ለኛ የተከፈለ ዋጋ ነው

  • @FirtunaAb
    @FirtunaAb 5 місяців тому +1

    ንፍስ ይማር ብእፅድግንት ያኖርልን

  • @Hamelmal-l9m
    @Hamelmal-l9m 5 місяців тому

    😢ለሀገር እናት ፣ለሀገር ክብር የተሰዋህ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው

  • @AregashDange
    @AregashDange 4 місяці тому

    ጀገናዬ ሁልጊዜ አረሳሕም ነፈስሕ በሰላም ትረፈ

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 4 місяці тому

    ለወንድሜ ፋኖ እና ለሌሎችም ለአማራ ነፃነት ታግለው ለተሰው ፋኖ ወንድሞቻችን ነፍሳችሁን በቀኙ ያሳርፍልን አሜን። ጀግና ይሞታል ትግል እስከ ነፃነት ይቀጥላል 💪💪💪💪💚💛♥

  • @MohammedSyume
    @MohammedSyume 5 місяців тому

    ነፍስህንበገነትያኑርህ

  • @GetahunMelikaw
    @GetahunMelikaw 6 місяців тому +7

    አማራ፡እንኳን፡ሰርጉ፡ለቅሶው፡ያምራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y 4 місяці тому

    ነፍስ ይማር. ካማራመፈጠራ. ደስተኛነኝ. ፋኖ ያሸንፋል😢😢😢😢😢😢

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 6 місяців тому +1

    እግዝአብሐር ሰፍሰን ባፀደ ገነት ያኑራት😢😢😢😢😢😢😢😢 ድል ላማራ በደል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ😢😢😢😢

  • @WeWee-s6g
    @WeWee-s6g 4 місяці тому

    ነፍስቸውን ይማርልን😢😢😢😢😢😢

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 6 місяців тому +20

    አማራነት ከምንም በላይ ክብር ነው❗❗❗ እንኴንም አማራ አድርገህ ፈጠርከኝ❤☝🙏🙏🙏

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 4 місяці тому

    ጀግኖቻችን ነፍሳቹሁ ባፀገነት ያሳርፍልን😢😢😢

  • @lalembezaabate3968
    @lalembezaabate3968 6 місяців тому +2

    ነፍስን በአጸደ ገነት ያኑር ወንድማችን

  • @hamidyasi
    @hamidyasi 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ከሰማዕታት ጋር ያርፍቅህ

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 6 місяців тому +1

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😢😢😢😢ወንድማችን

  • @KaKe-b3j
    @KaKe-b3j 6 місяців тому +1

    ,ነፍስ.ይማር.ወገዶቸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melkamdessalegn-kw8wq
    @melkamdessalegn-kw8wq 6 місяців тому +1

    ye ferdie lij......💪💪💪💪

  • @NolawitteferiNolawitteferi
    @NolawitteferiNolawitteferi 5 місяців тому +1

    Wendeme mesewaet yehonkew lega new nebeshin begenet yanurelen!!!❤❤❤

  • @AddisAsefa-xg9nj
    @AddisAsefa-xg9nj 4 місяці тому

    ነብስ ይማር

  • @TesfamuluNegatu
    @TesfamuluNegatu 4 місяці тому

    ጀግናችን ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል ነፍስ ይማር

  • @FsfjbcngrJfdjkthhfddhn
    @FsfjbcngrJfdjkthhfddhn 6 місяців тому +2

    ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 6 місяців тому +1

    አይዞቹሁ

  • @SameeraC-j9c
    @SameeraC-j9c Місяць тому

    😢😢😢አማራ ድሉ የኛ ነዉብዙ እለቅሰናል ብዙ ዋጋ ከፍለናል ግን እመኑኝ አላህ ከኛጋ ነዉ የመጨረሻዋን ሳቅ የምንስቃት እኛ ነን ኢንሻ አላህ

  • @KalMekuanit
    @KalMekuanit 6 місяців тому +1

    ነብሱን በገነት ያኖረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢 ለኛ የሚከፈል ውድ ሂወት አየ አማራየ እህህህህህ 😢😢😢😢

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 6 місяців тому +1

    ይህመሠዋትነት ።ለኔላተ ላቸየተየተከፈለነው😢😢😢

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 6 місяців тому +1

    መድኃኔዓለም፡ይቅደምላቹ።❤❤❤❤❤

  • @MohammedAlmanaa-fd1yq
    @MohammedAlmanaa-fd1yq 5 місяців тому

    አላህይዘንልህ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 6 місяців тому +2

    Thanks so much our wonderful people love you my jegeny 😢💔🇬🇧🇲🇱🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴💪💪💪💪😩

    • @CultureMediaባሕልሚዲያ
      @CultureMediaባሕልሚዲያ  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ እናንተ ቆንጆ የሆናችሁ ህዝቦች ነው ያልሽው መሰለኝ 😂❤🙏 ለማንኛውም ይመችሽ እህቴ

  • @AlemuMengistu-m2g
    @AlemuMengistu-m2g 6 місяців тому +1

    ጅግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤ቆፊጣናወ አማራ

  • @yechalelulseged7291
    @yechalelulseged7291 6 місяців тому

    የኔ ጀግና ለኔ ለእህትህ ለእናት እና ለሀገርህ የከፈልክልን መስዋትነት ነዉ ነፍስህ በአብረሀም በይስሀቅ ጎን ትረፍ አሜን።

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 6 місяців тому +1

    እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ከደጋጎች ከጀግኖች ጎን ያሳርፍህ ወዲማለም

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 6 місяців тому +11

    ወንድም አለም ደመላሼ ስለከፈልክልን ህይወት እናመሰግናለን 🙏

  • @nfcodCecngc
    @nfcodCecngc 5 місяців тому

    ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 6 місяців тому +13

    ነፍስ ይማር የእኔ ከርታታ ለምትወዳቸው ህዝብህና አገርህ የተከፈለ መሰዋዕት ምን እናርጋችሁ ረሀብ ጥሞ ብርድ ሙቀት ጥይት እሾክ ታግሳችሁ ለምትዋደቁልን ፋኖዎቻችን ፈጣሪ ክንድ ይሁናችሁ

  • @lamakiswani7342
    @lamakiswani7342 6 місяців тому +1

    ነፍሥህንበአፀደገነትያድርጋት

  • @MulatuAsride-tv3yl
    @MulatuAsride-tv3yl 5 місяців тому

    ነፍስህን አፀደ ገነት ያኑርልን

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ነፍስህን በዓፀደ ገነት ያኑር ወንድምዓለም።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 6 місяців тому +1

    አይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @walelignmuludagnaw
    @walelignmuludagnaw 6 місяців тому +2

    ጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ

  • @gufh9364
    @gufh9364 5 місяців тому

    ጀግኖ አይሞተ😢😢

  • @tube-es1vw
    @tube-es1vw 6 місяців тому +6

    አይዞን አማራየ😢😢😢

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    አይ ሀገሬ ወጣቱ አለቀ ሳንጃየ 😭😭😭😭😭😭

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢 አብይ አተን እደት ይሆን የሚገላግለን አማራ እስከመቸ😢😢😢😢😢

  • @abebabarihun
    @abebabarihun 4 місяці тому

    ጀግና

  • @behonest8707
    @behonest8707 6 місяців тому +5

    የምር አማራ ጀግና ነዉ I ❤❤❤ AMHARA PEOPLE

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 6 місяців тому +1

    💔💔💘💘💘😭😭🦅🦅🐅🦅የኛንሰሮች መቸምአንረሳችሁ ለኛየተከፈለምጽዋትነው😢😭😭😭😭😭😭😭🐅🐅

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 місяців тому +1

    እህህህ😢🙏💚💛❤ የወንድልጂ እናት ታጠቂ በገመድ ጦር ሜዳ የሄዴ አይቀብረውም ዘመድ እህህህ😢💚💛❤

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 6 місяців тому +1

    አይ ጀግናዉ ፋኖ

  • @SisayB-g3g
    @SisayB-g3g 6 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው ❤❤❤❤😢😢

  • @ברהנואיילאו
    @ברהנואיילאו 6 місяців тому +1

    አይዟቹሁ ወገኖቼ እውነት ከጀግናው ከአማራ ህዝብ ጋር ነች እግዛብሄር አናንተ ጋር ይሁን ነብስ ይማር 😢😢😢

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey 6 місяців тому +11

    አይዞን የ ጀግና ሞት ነው የሞተው ❤❤
    ፈጣሪ በቀኙ ያኑርህ 🙏🙏🙏

  • @melkamuabebaw8669
    @melkamuabebaw8669 6 місяців тому

    ነፍስ ይማረ ለኔ መኖረ አንተ ውድ ህይወትህን ለምትሰጠኝ ፋኖየ የኔ መመኪያ ታሪክ ለምትሰራው ፋኖ
    ድል ለፋኖ

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 5 місяців тому

    Uuuuuf😢😢😢😢

  • @malhet7577
    @malhet7577 6 місяців тому +1

    Enat. Senatune. Yetachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Shishige
    @Shishige 3 місяці тому

    የፍስ ይማር መሠዋትነት ለኛ ነው የሚሆኑት😢😢😢😢😢😢😢

  • @SayeedSayeed-zg4td
    @SayeedSayeed-zg4td 5 місяців тому +1

    አይ አለማወቅ

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 6 місяців тому +1

    Rest In peace our HERO thank you for all your services!!😢😢😢😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 6 місяців тому +3

    😢😢😢 ነፍስ ይማር

  • @KenawAzanaw
    @KenawAzanaw 6 місяців тому +1

    አማራ ለነፃነቱ ይታገላል

  • @UuugyyVjugdy
    @UuugyyVjugdy 5 місяців тому

    ህህህህህህህ

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg 6 місяців тому +8

    ጅግና አይሞትም ሁለም ስሙ ከመካብር በላይ ነው ለአማራየተከፈለ መስዋት ነው ፈጣሪ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው ለበተሰቡን መፅናናትን ፈጣሪ ይሥጣችሁ

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 6 місяців тому +1

    ጀግናችን የኩራት ሞት ነው የሞትከው ነፍስ በሰላም ትረፍ

  • @አስፋዉጌታቸዉ
    @አስፋዉጌታቸዉ 6 місяців тому +11

    ነፍስ ይማር ጀግና አይሞትም ሁልጊዜም በልባችን ነህ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ابتسامالربع
    @ابتسامالربع 4 місяці тому

    😂😂😂ነፍስህ ይማር

  • @BeletuAgeze
    @BeletuAgeze 6 місяців тому +1

    አረ በቃበለን ፈጣሪ አየ ወላድ ነፍስ ይማር

  • @KaleMan-o1e
    @KaleMan-o1e 6 місяців тому +1

    ነፍስ ይማር ፋኖ ሳያንበረክክ አይምትም

  • @ቅድስትዮቶብ
    @ቅድስትዮቶብ 6 місяців тому

    አቤት ወገኔ አምሳ አመት ሙሉ መከራኽ እንዲኽ የበዛው ምን በደል ቆይቶን ነው ከእንዚኽ አውሬዎች ጋር ያኖረን😥😥

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 6 місяців тому +6

    We amaharas don't forget this amaharas hero

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 6 місяців тому +2

    እባካችሁ ዝም ብለን አንተኩስ በየትኛውም አከባቢ፡፡የምንተኩሰው ጠላት ላይ መሆን አለበት😢😢

  • @afwertrefe3961
    @afwertrefe3961 6 місяців тому +5

    ጀግና የጀግና ዘር የጭልቆኖች ልጅ ለሐማራ ✊✊✊✊ የተከፈለው ዋጋ

  • @melsefirew3708
    @melsefirew3708 6 місяців тому +1

    Amara hero

  • @SonySony-cj4uj
    @SonySony-cj4uj 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethioamhara-o4b
    @Ethioamhara-o4b Місяць тому

    ለአማራ መሞት ክብር ነው

  • @Allamehara
    @Allamehara 6 місяців тому +6

    ጀግናአይሞትምስራውጀግንነቱከመሬትበላይነው።

  • @SaraSara-c7l
    @SaraSara-c7l 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @tringoasafa
    @tringoasafa 6 місяців тому

    ነብስ ይማር መቼ ነው ኢትጵያ የሚበቃት

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 6 місяців тому +2

    ኣየ ፋኖ በሌለ ጥይት በከንቱ ታዘንበዋለህ!
    ጉራና ፉከራ ለሃገር የሚፈዩዱት ፋይዳ የለም።

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 6 місяців тому +1

    የት ሃገር ነው ምታውቁ ንገሩኝ

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 6 місяців тому +1

    ጀግና ተገብሮ እዳር ሣይደርስ መቸም አይቀር

  • @ፍቅሩአበበማኛ
    @ፍቅሩአበበማኛ 3 місяці тому

    😅😅😅ነብሰይማር

  • @TaibaTaiba-g2h
    @TaibaTaiba-g2h 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @StarStar-gm4bu
    @StarStar-gm4bu 6 місяців тому +2

    ነብስይማራ

  • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
    @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 6 місяців тому +1

    ነብስ ይማር ዴሜ😢😢😢❤❤❤

  • @hebshawit
    @hebshawit 6 місяців тому

    ለኛ የተከፈለ ዋጋ ነው ለቤተሰቦቹም ለመላው አማሀራ ህዝ ስናቱን ይስጣቹሁ❤❤😢

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 6 місяців тому

    ታጋይ የሞታል ትግል አይሞትም ድል ለሰመዓታት