Ethiopia - ሆያ ሆዬ | ክፈት በለው በሩን…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 512

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 Рік тому +213

    እዛ ማዶ አንድ ስንዴ
    እዚህ ማዶ አንድ ስንዴ
    የኔማ አ አብይ ከስልጣን አይወርድምንዴ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +37

    እይ ዘድሮ አላህ የተሻል ዘመን ያርግልን አማራየ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      መዳኛችን ሀገር እንጂ መንደር አይደለም ይሰማል ? አንተ ጥንብ ወያኔ❗

  • @wageseyumwaksi858
    @wageseyumwaksi858 Рік тому +2

    እዛ ማዶ አንድ አሞራ እዚ ማዶ አንድ አሞራ በርታ ፋኖ በርታ አማራ 💪💪💪💪💪

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h Рік тому +36

    ፈታ የእዉነትም ፈታ ነዉ የምታደርገዉ አቦ ይመችህ በለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናነህ ❤❤❤❤❤❤

    • @bethelihemreta3465
      @bethelihemreta3465 Рік тому

      ኦንኮኘ አደረሰህ ለሀገራችንም አምለክ ሰላሙን ይሸጥልን

    • @miftahtub9229
      @miftahtub9229 Рік тому

      Amen❤❤❤❤

  • @mikiyastesfaye2196
    @mikiyastesfaye2196 Рік тому +6

    ፈታ በጣም ነዉ የማመሰግነው እንድ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ሰራ ነዉ እየሰራችሁት ያላችሁት በርቱ በርቱ

  • @belayzelekyoutube2047
    @belayzelekyoutube2047 Рік тому +5

    እፍ መቼ ይሆን የኢትዮጵያ ደስ የሚል ዜና የምን ሰማው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ምረቱን ላክልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @asseb9842
    @asseb9842 Рік тому +10

    ድል ለፋኖ💪🟩🟨🟥
    ድል ለፋኖ💪🟩🟨🟥
    ድል ለፋኖ💪🟩🟨🟥
    ድል ለፋኖ💪🟩🟨🟥
    ድል ለፋኖ💪🟩🟨🟥
    ድል ለፋኖ💪🟩🟨🟥
    ድል ለፋኖ💪🟩🟨🟥

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 Рік тому +40

    እዛ ማዶ አንድ ስንዴ እዚህ ማዶ አንድ ስንዴ
    የኔማ አብይ ተራ ወንበዴ 😂

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay Рік тому +17

    Ethiopian I wish you the best year ever.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ቅድሚያለተዎሂድ
    @ቅድሚያለተዎሂድ Рік тому +20

    አሏህ ፈረጃውን ያቅርብልን. አብይን አሏህ ያሳልን ያረብ የሚስኪኑ እባ የሱን መጥፊያ ቅርብ ያርግልን ያረብ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Рік тому

      አሚን ያረብ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Рік тому

      አሜን 🤲

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      👉 የዩቱብ ነገዳዌ በተቻለ መጠን በየቀኑ የመንደር ወሪ እየጠበሰ ይሸጣል 👉መንደርተኛው ደሞ በሚያሳዝን ሁኒታ ውድ በሆነው ግዜው ይሄን ጋርቤጅ ይገዛል❗😢

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      👉 እጅግ በጣም የተከበርክ የምንወድህ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ
      💢የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር 💢የህዳሴ ግድብ ቁርጠኛ አስፈፃሚ🙏
      👉 ምርጡ ኢትዮጵያዊ መሪ
      ሺ ዓመት ንገስልን.👌

    • @ቅድሚያለተዎሂድ
      @ቅድሚያለተዎሂድ Рік тому

      @@mordecai4675 ሀሀ

  • @user-yz5gh5jn3j
    @user-yz5gh5jn3j Рік тому

    ሁሌ ለቅሶ አንድቀን ደስታ የጠፋባት ሀገር ድል ለተገፋዉ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ተወላጆች በየቦታዉ ለሚሰቃዩ

  • @RayaTube52
    @RayaTube52 Рік тому +1

    ታላቋ ሀገሬ ኢትዮጵያ አረመኔውን ግዜ ልታልፈው ጫፍ ደርሳለች

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Рік тому +17

    ሆያ ሆዬ እዛማዶ አንድ ስንዴ
    እዝህ ማዶ አንድ ስንዴ
    2016 ከነ ዘርመንዘርህ ባጠፋህ አንዴ😢

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Рік тому +2

    በእስር ቤት የሚማቅቀው አማራ ይፈቱ ይፈቱ ይፈቱ !!!!!!

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 Рік тому

    አንደኛ የኢትዮጵያ ችግሮች ሽማግሌ ፓለቲከኛች

  • @medi574
    @medi574 Рік тому +43

    ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለ ቅዱስ ዮሐንስ በአል አደረሳቹ አደረሰን

  • @altayeabebe1551
    @altayeabebe1551 Рік тому

    ይመችህ

  • @sie-hl5fg
    @sie-hl5fg Рік тому +14

    ሆያ ሆዬ ሆ ሆያ ሆዬ ሆ
    አዛማዶ ሆ አንድ ትሪ
    ሆ እዚህ ማዶ ሆ አንድ ትሪ
    የኔማ ዳንኤል ሆ ይሁዳ ቋጣሪ

  • @jonathanterecha6955
    @jonathanterecha6955 Рік тому

    Love Abiy 💕💕💕💕

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Рік тому +5

    ፈታ እንኳን አደረሰህ ምንእኳ አገራችን ብታጣ ኢሄጦርነት ወደሁለትሽ አስራ ስድስ እዳይሻገር ምኞቴ ነበር በዚሁኔታ በዓል ማክበር ከባድ ነዉ

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር Рік тому +2

    ሆያሆየ ሆ
    እዛማዳ ሆ ጭስ ይጨሳል ሆ
    እዚህ ማዶ ሆ ጭስ ይጨሳል ሆ
    ፋኖ ባይኖር ሄ አብይ ተኩላው ሆ
    አማራን ጨርሷል ሆ
    ሆያሆየ ሆ ፋኖነው ዘመደ ሆ🙏ፋኖ አላህ ይጠብቅህ የተኩላ መዳኒት

  • @yohannesasefaw7054
    @yohannesasefaw7054 Рік тому +7

    ሇያ ሆዬ ሇ ልቀቅ በለው
    ወንበሩን ለዛ ለፋኖ አንበሳ

  • @zeyabHsan
    @zeyabHsan Рік тому +10

    እዛ ማዶ አንድ ስንዴ እዚ ማዶ አንድ ስንዴ የኔማ አብይ ገዢ ወምበዴ

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Рік тому

    እዛማዶ አንድትሪ እዚሕ ማዶ አንድትሪ የኔማ ዳንኤል የአለም ሆዳም

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 Рік тому +8

    እኳን አደረሳቹ አገራቸን ሰላም ያምጣልን 😢😢😢😢😢

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 Рік тому +7

    አዛ ማዶ አንድ ካራ አዚህ ማዶ አንድ ካራ ይችን አምስት አመት አጨድን መከራ

    • @jonathanterecha6955
      @jonathanterecha6955 Рік тому

      ገና ይቀጥላል

    • @yosefyosef2245
      @yosefyosef2245 Рік тому

      @@jonathanterecha6955 ልጅ የሌለው የቤት ክራይ የሌለበት ቢቀጥል ባይቀጥል ለሡ ደንታ የለውም የሚኖርለት ዎጋ የሚከፍልለት ልጅ ቢኖርክ.... ታየው ነበር አንዴት አንደሚኖር

  • @tigistya
    @tigistya Рік тому +5

    እዛ ማዶ ሆ አንድ ስንዴ
    እዚህ ማዶ ሆ አንድ ስንዴ
    የኔማ አብይ ሆ አበደ እንዴ 🤣🤣🤣 ፈታ ዴሊይ ፈታ አረከኝ እኔንም ገጣሚ አረከኝ

  • @user-vm1tx2gm5m
    @user-vm1tx2gm5m Рік тому +8

    ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ! ሠው ነው? ጭራቅ ይሔ ሠውዬ😭?

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Рік тому +8

    The best ....🙏❤️

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      👉 የዩቱብ ነገዳዌ በተቻለ መጠን በየቀኑ የመንደር ወሪ እየጠበሰ ይሸጣል 👉መንደርተኛው ደሞ በሚያሳዝን ሁኒታ ውድ በሆነው ግዜው ይሄን ጋርቤጅ ይገዛል❗😢

  • @ZemeBuna
    @ZemeBuna Рік тому +11

    እዛ ማዶ አንድ ስንዴ
    እዚ ማዶ አንድ ስንዴ
    የኔማ አብይ ትልቁ ወንበዴ
    እዛ ማዶ አንድ ውስኪ
    እዚ ማዶ አንድ ውስኪ
    የኔማ ጌታቸው ግድቡ ተሽጦል ያልከንን አሳየን እስኪ
    እዛ ማዶ አንድ ታጋይ
    እዚ ማዶ አንድ ታጋይ
    የኔማ መራራ የውሸት አታጋይ
    እዛ ማዶ አንድ ትሪ
    እዚ ማዶ አንድ ትሪ
    የኔማ ዳኒ የሰው እሪ
    እዛ ማዶ ቅጠል እርጋፊ
    እዚ ማዶ ቅጠል እርጋፊ
    የኔማ ዘመነ ካሴ በሽጉጥ ገረፊ

  • @Tegestgirl_55
    @Tegestgirl_55 Рік тому +5

    መጪውን እግዚአብሔር ሠላም ያምጣልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 Рік тому

    ሀገራዊ ምክክር ከወዲሁ መቸ ሥራቸዉን ሠሩና

  • @johnak2728
    @johnak2728 Рік тому

    የኔማ ጌቾ ይሄን ምስኪን ህዝብ ተወዉ እስኪ

  • @LubabaMuhamed
    @LubabaMuhamed Рік тому

    ሆያ ሆየ እዛማዶ አድድ ባኮሆ
    እዚህ ማዶሆ አድ ባኮ ሆ
    መከላከያ አለቀሆ
    በፋኖ ተማርኮ ሆ

  • @ሀላልቲዩብ-ቨ2በ
    @ሀላልቲዩብ-ቨ2በ Рік тому +5

    ክፈት በለው በሩን የሰላሙን

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 Рік тому +6

    ፈታ እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤❤

  • @abelabera2332
    @abelabera2332 Рік тому

    ለመራራ ግጥም የኔ ኣውደልዳይ በሚል ዝጋልኝ

  • @እሙሀናን-ወ8ገ
    @እሙሀናን-ወ8ገ Рік тому +5

    ባድስ አመት ስት ስው ለመጨርስ አስበሀል በልልኝ መቸም ሌላ ስራ የለው መቸም ታራክ አይርሳው

  • @sintayehuwolde8349
    @sintayehuwolde8349 Рік тому

    No 1 wenbede

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Рік тому +1

    እዛማዶ ትንሽ ነዶ እዚህ ማዶ ትንሽ ነዶ አብይ አህመድ አተ በረዶ በቅርቡ ትሟሟለህ አተ ጨርሰዉጂ ሆ😂 እዛማዶ ሆ አድጉልቻ ሆ እዚህ ማዶ አድ ጉልቻ አብይ አህመድ ሰዉ በላብቻ አድስ አመት ለአማራ የለም ዘድሮ ነፃ ስንወጣ እናከብራለን የዛኔ እኔ በበኩሌ ደግሸ ነዉ የማከብረዉ ድል ለጭቁኑ አማራ 2016 ለአማራ ህዝብ ነፃነቱን የሚያዉጂበት አራጁን የሚያስወግድበት የድሮን እና የከባድ መሳርያ የማንሰማበት የጨፈጨፉነን የምናስከፍልበት ዘመን ይሁን አማራዊን ነፃ ስንወጣ በነጭ አሸብርቀን እናከብራለን ።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Рік тому +2

    ሆያሆዬ ሆ እዛማዶ ሆ ሺ ኮማንዶ
    እዚህ ማዶ ሆ ሺ ኮማንዶ
    ወታደሩ አለቀ በአብይ ተማግዶ 😂😂

  • @moominamoomina1725
    @moominamoomina1725 Рік тому +5

    መንግሥት ሣዉድ እሥር ቤት ላሉ ዜጐቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Рік тому

      አረ አታስቂኝ ሀገር እየሞቱ

  • @ዩቱብ-ኈ2ደ
    @ዩቱብ-ኈ2ደ Рік тому +1

    ከስልጣን አይወርድም እዴ አይሞትም እዴ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Рік тому

    ግድቡ ሸጦታል።

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Рік тому +1

    Ezia mado
    And tagay
    Ezi mado and tagay
    Yenema merara
    Yewshoch agelgay

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 Рік тому +1

    ህዝቡ አድስ አመቱን ሲያከብር የእኔ ወንድም ከተገደለብኝ ባጭሩ ወንድሜን ካጣሁ ሁለት አመቱን ሊያጠናቅቅ ነው አንድ ነገር ልጠይቃችሁ የኢትዩጲያ ህዝብ ደስተኛ ናችሁ እኔስ የሆደ ቁስል እየሰፋ መጥቶ ሀዘኑእየባሰ ነው ብቻ አላቅም ብቻ በእኔ የደረሰው በእናንተ አይድረስ ይከብዳል ሂወት ምን አልባት ትንዝ ሰው ነው የሚረዳኝ እንደኔ የደረሰበት

  • @fozimohammed3517
    @fozimohammed3517 Рік тому +1

    እዛማዶአድሥደ እዚህማዶ አድሥዴ አብይአህመ ችግኝ መትከል እጅ አገርመምራት ይችላል እዴ

  • @IbrahimAli-lt4fh
    @IbrahimAli-lt4fh Рік тому +2

    እዛ ማዶ ሆ
    አንድ ስንዴ
    እዚህ ማዶ ሆ
    አንድ ስንዴ
    የኔማ አብይ
    የደም ነጋዴ

  • @lishankifle7274
    @lishankifle7274 Рік тому +1

    እዛ ማዶ አንድ. ስንዴ. ሆ. መግደል. አይበቃህም. አንዴ

  • @zelekashgosaye1091
    @zelekashgosaye1091 Рік тому +1

    እዚህ ማዶ አንድ እትቂ እዚያም ማዶ አትቂ የኛማ ፍኖ ሀገር ተባቂ

  • @Wondimu-e3y
    @Wondimu-e3y Рік тому

    Yenema abiyi balegoradee

  • @eyohM
    @eyohM Рік тому

    ፈጣሪ አረበቃ በለን አዲሱ ዘመን አስታቀን መልሰን ከመሰል የፈታ አየይነት መጫዎነት ታደገን

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Рік тому +10

    ፈታ ጣል የምታረጋት ቅኔ ትመቸኛለች 😂😢❤

  • @MekashMekonen-ut2mj
    @MekashMekonen-ut2mj Рік тому +3

    እኳን አደረሳችሁ ፈታዎች መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ የኢትዮጵይ ጂግና ጋዜ ጠኛ ❤

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Рік тому

    በርታ,አይዞ,አብቹ,ሓሚባሳ,❤❤❤❤❤ድል,ለሃጋራችን,ድል,ለማካለከያችን❤❤❤❤

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح Рік тому

      😂😂🤣🤣መከላከያ እኮ ተማረከ ግማሹም አልዎጋም አለ አለቀ ደሞ እደለመዳችሁት ባይር ትደቀድቦ እደሆነ አይይይይ ኦሮሞ ጉዳችሁ ታየ ለካ መለስ ለኦሮም ስልጣን መስጠት ለህፃልጅ ነው ብሎ ነበር

    • @adm6182
      @adm6182 Рік тому

      Ayhonima

  • @ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት

    አቦ ጀግና ነህ ❤❤

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 Рік тому +9

    ሆያሆ ሆ እዛማዶ ሆ እድ ስንዴ ሆ እዝህ ማዶ እዴ ስዴ የኔማ አብይ ሆ እዉቀት ሳይኖር ሆ መምረት አለዴ

  • @temesgengetaye3700
    @temesgengetaye3700 Рік тому +3

    የኔማ አቢይ አሪፍ ከሀድ

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 Рік тому +3

    እዚህ ማዶ አንድ ጃዊሳ አብይ አህመድ ከሰለጣን መነሳትክን አትርሳ

  • @bekibeki2503
    @bekibeki2503 Рік тому +2

    እንኳን አደረሰን

  • @shewanehtezera3153
    @shewanehtezera3153 Рік тому

    የኔማ ዳንኤል ማሀል ሰፋሪ

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Рік тому

    የአብይ እናት ያች ጠቅ ዋይ
    ልጄ ንጉስ የሆናል ባይ
    የምትገብረው ደም ነው ብላው
    የኢትጲያን ህዝብ ጨረሰው

  • @tube1617
    @tube1617 Рік тому +1

    እዛማዶ አንድ ስንዶ እዚህ ማዶ አንድ ስንደ መራሹ አብይ አማራነት ወንጀል ነው እዴ😢

  • @dawit5817
    @dawit5817 Рік тому +7

    እዛ ማዶ አንድ ውስኪ
    እዚህ ማዶ አንድ ውስኪ
    የኔማ ጌታቸው አደገኛ ሰኪ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Рік тому

      ክክ😅

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 Рік тому

      እዚያ ማዶ አንድ ውስኪ
      እዚህ ማዶ አንድ ውስኪ
      ጌቾ ሚስጥር ዘክዛኪ
      ሆ ፣ እዚያ ማዶ ውስኪ
      ጌቾ የፓለቲካ አቡኪ
      በአብይ ቂጥ ጩቤ ሰኪ

  • @andargachewyirga
    @andargachewyirga Рік тому +4

    የኛማ አብይ ገዳይ ወንበዴ።

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Рік тому +1

    እዛ ማዶ አንድ ተሪ። እዚህ ማዶ አንድ ትሪ ሀይማኖቱን ሸጠ ለፍርፋሪ። የዳንኤል። ይቅርታ ለጋንኤል ክስረት። የተገጠመ

  • @ጊወነሞርያም
    @ጊወነሞርያም Рік тому

    አንድ ታጋይ
    ደመቀን መሳይ የስልጣን ድንጋይ

  • @habiba4424
    @habiba4424 Рік тому +2

    መልካም፣፣እድስ፣፣አመት፣፣ዘረኝነትየሚጠፍ፣፣፣ጦርነት፣፣የሚጠፍ፣፣፣አላህያርግልንንንንያርብ፣፣፣ጦርነትመረረንንንየመዳብኩሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @salinassar3766
    @salinassar3766 Рік тому +1

    የኔማ አብይ አፋቸው ሌላ ተግባራቸው ሌላ

  • @awolwollo4215
    @awolwollo4215 Рік тому

    እዛማዶ ሆ አንድ ስዴ
    እዚህ ማዶ ሆ አንድ ስዴ
    አንድ ኩታል ሆ ለዘመዴ
    ያገሬ ችግር ሆ አያልቅምዴ

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc Рік тому +4

    ፈታ እንካን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @GgVv-io8rn
    @GgVv-io8rn Рік тому +2

    ሆያ ሆዬ የኔማ አብር ተራ ወበዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm Рік тому

    ያተ ድምፅ ይመቸኛል ግን ሌሉችአሉ ድምፃቸው ዘጊ ድምፅ ዊይ ስጠላቸው

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 Рік тому

    እነ ጌታቸው የፈጠሩት ችግር ነው ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ውጥንቅጥ ችግር እና የራሳችፕው ጥፋት ነው ህዝብን ያጠፉትም

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Рік тому

    ሆያ ሆዬ ሆ እዛ ማዶ ሆ አንድ ስንደ ሆ እዚህ ማዶ ሆ እንድ ስንደ ሆ ያተማ አብይ ሆ የአማራን ደም ይጠጣል እደ ቸሩ እግዚአብሔር ይህን አብይ ከምድር ገጽ ያጥፍው አሜን

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ Рік тому +1

    ሆያሆየ ሆ እዛማዶ አድ ጦጣ እዝህ ማዶ አድ ጦጣ የኔማ አብይ የፍትህ ቆማጣ

  • @alma-rr3gk
    @alma-rr3gk Рік тому +1

    የኔማ አብይ ሆ ካራትኪሎ ወቶ ሆ
    ሊባረር ነውእንዴ

  • @ashenafimeshesha7959
    @ashenafimeshesha7959 Рік тому

    እዚህ ማዶ አንድ ታጋይ
    የኔን መራራ ጠፍ ገላጋይ

  • @AhmedSaid-im7ri
    @AhmedSaid-im7ri Рік тому

    መጪው ን ዘመን ሰላም ያርግልን

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 Рік тому +6

    ክፈት ባለበሩን የ አራት ኪሎውን ሆሆሆሆሆሆሆ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Рік тому

    ድምፀ መርዋው ወደው አይስቁ እዛ ማዶ ልበል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💝💝ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ናፍቀን አማራ በማንነቱ እየተሰቃዬ ነው አብይ ጉዳይ ይንቀልህ ፈጣሬ 😢

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 Рік тому

    ይመቼህ አቦ ፈታየ
    ቀንህ ይመረ ፈታየ

  • @solomonastatkie9964
    @solomonastatkie9964 Рік тому +5

    የኔማ ዳኒ እኩይ መሰሪ

  • @makbellmeberatu7834
    @makbellmeberatu7834 Рік тому +1

    የኔማ አብይ ሆ
    ኢትዮጵያን ሆ
    አስኬዳት በዳዴ ሆ

  • @bekeleduguma3180
    @bekeleduguma3180 Рік тому +1

    አንድ ስንዴ
    የእኔማ አብይ የስልጣን መደዴ
    አንድ ውስኪ
    የእኔማ ጌታቸው የአስተሳሰብ ኪንኪ
    አንድ ታጋይ
    የእኔማ መረራ ዘረኛን አገልጋይ
    እዛ ማዶ አንድ ትሪ
    የእኔሜ ዳኒ አደናጋሪ
    የእኔማ ዳኒ አቋመ አስፈሪ
    የእኔማ ዳኒ የሕይወት ከሳሪ

  • @metadeltube7525
    @metadeltube7525 Рік тому +1

    "የኔማ" ብዬ አልጠራቸዉም!!!

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Рік тому

    አድሱ አመት ሰው አይሙት 😢አድሱ አመት መርጦ ባልተወለደበት ዘር መገደል በቃን! ህፃናትን ከቤተሰቦቻቸው ፣አዛውንታን ከቤታቸው መባርር ና መግደል ወጣቱን ለማይርባ ጦር ከቤቱ ማስወጣት በቃን !
    አድስ አመት መልካም ያድርግልን

  • @abeltube5513
    @abeltube5513 Рік тому +1

    እዛማዶ አንድ ስንዴ
    እዚህ ማዶ አንድ ስንዴ በህዝቡ ደሞ የበቀለዉ ሊበላ ነዉ እንዴ

  • @solomonastatkie9964
    @solomonastatkie9964 Рік тому +10

    የኔማ አብይ እብድ ነህ እንዴ!!

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому

    ክክክወደዉአይስቁ ፈታደይሊ አሳከኝ ሰለምለመላዉኢትዮጵያ አብይየሚባል ከስር ይቀልልን

  • @dogtubes
    @dogtubes Рік тому

    የኔ ጌቾ የአማራ ሰባኪ

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Рік тому

    ፈታዎች አረ ተው 😂😂😂ያማል ቅኔው
    ሆሆ ያለ ግጥም 😂😂😂

  • @gondarethiopia2635
    @gondarethiopia2635 Рік тому

    Mm
    ABIY = Endless War!!! ABIY + TPLF = Accountability @ Justice 4ONE ETHIOPIA !!! FANO 🥹.

  • @ሀላልቲዩብ-ቨ2በ
    @ሀላልቲዩብ-ቨ2በ Рік тому +2

    አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @abebekeyo6373
    @abebekeyo6373 Рік тому

    Yenema getachew
    Yeshggr mengstu mngna temechew

  • @user-mk1mh6jk9l
    @user-mk1mh6jk9l Рік тому +1

    እንኳን አደረሠን ሠላምለሀገራችን❤❤❤❤

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Рік тому +2

    የመኖር መብት ለተነፈገው አማራ አባይ ምኑም አይደለም ከኖረ ይሰረዋል 😢😢😢

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 Рік тому

    የኔማ ዳንኤል ክብረት ሆድህ ይተርተር በለው

  • @HussenAhmed-kf6hh
    @HussenAhmed-kf6hh Рік тому

    እር ይቅርይበለን አድሱ አመት የፉቅር ይሁንልን