Eritreans will always remain on the Wolkait side. It is a matter of time- wolkait will be back soon to the owner of amhara people. Eritreans by nature has always stands with truth and fair justice.
Yoseph,tnxs for ur truth sided tplf know the truth but there ambesion to control all tekeze bassien incude all wolkite,telemt,all raya up to aluha also limalimo amazingly coloniz in 21th century
@Amharaw Teraraw, That's wrong to wish on anybody. As far as the rest of us Ethiopians concern, we want to see these two brotherly ethnic groups get past their age-old aggression on one another. And same goes for all hot spots within the Ethiopian border. No souls of human beings should be wished to drop dead. That approach will continue a vicious cycle where both sides would not let each other live. The government must step in to help negotiate this between these two sides.
My sweet home, I don’t have good memories as child grow up it was hard I lost most of my family so sad 😭 , pls God save my people love you all ,love Ethiopian I’m proud to be Ethiopian
@@bsa8735 ergum zer ergum weyane nenje tilaleh ende tiru sim. Ye aganinit lijoch-miduretwan be wushet, be lebinet, nebis bematifat ye abatachihun ye diabilos sira bemesirat agimamitachu ebur embur tegadalayi eyalachu tishelilalachu. Ye alem habit ende wuha bitigatu ematerequ amedam hula. Yilikunis be nitsiha temwlesu. Lemanjawum, ende akibezibizo yeyazachu likifitin ye amara beter seyarifibet bun bilo yitefalachihuwal. Duqet ye sumuni leje hula.
I am from Oromo family I love Amhara ❤️❤️❤️
Eritreans will always remain on the Wolkait side. It is a matter of time- wolkait will be back soon to the owner of amhara people. Eritreans by nature has always stands with truth and fair justice.
Yoseph,tnxs for ur truth sided tplf know the truth but there ambesion to control all tekeze bassien incude all wolkite,telemt,all raya up to aluha also limalimo amazingly coloniz in 21th century
@@dawit3135 :- WAW! That’s very interesting and amazing 😍 people. 🙏🏽👍🙏🏽
Thanks Joseph Ande
ወልቃይት ሲባል ትዝ የሚለኝ..
"ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ " የሚል መፎክር ይዞ በስናይፐር የተገደለው ልጅ ነው። ያንገበግባል!
መቼም አንረሳችሁም
😭😭😭
😥😥😥😥
በጣም ያጎቴልጂ ወልደያ ላይ ወልቃይት ራያ ብረሳሺ ቀኘትርሳኝ የሚል መፈክር ይዞ ነው በሥናይፐር የሞተው
@@እሙሀውለት7 ሐዉልት ይሰራለት:: እኔ $10 ሽህ ብር እሰጣለሁ let me know
6ጰጰ6ጰ ጰ666666ጰጰ
6666666666666 66666
6666 ጰ66ጰ66ጴ፣ 6666ጰጰጰጰጰጰጰጰ
- ጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰ666666
66
በርቱልን የኛ አለኝታዎች 💪💪💪💪💚💚💚💛💛❤❤❤
ወገራ ያባቴ ሀገር ነው ሀገሬ አማራዪ ተራራ ነህ ♥♥♥♥♥
የኔም ❤❤
ወይ ሰታምሩ ጎቨ የ ኦገሪ ልጅ እንከን ደስ አለን አግዝአብሐኸር የተባረከ ይሁን ወይ አገር እማራ ተመለሰን congratulaten .y people
ወልቃይት፣ ራያ ተፈጥሮው አማራ
ከማይጨው አላማጣ፣ ከጠለምት ሁመራ
በክልል አሳቦ ትህነግ ቢወረውም
እንደ ገንዘብ፣ ንብረት ሰርቆ አይወስደውም
የአማራ እርስት፣ ታሪክ ወልቃይት፣ ራያ
ትግራይን አያውቅም ቤቱ ናት ኢትዮጵያ
የአማራ እርስት፣ አካል ራያ፣ ወልቃይት
በማያወላውል ያገኛል ነጻነት፡፡
የአማራው ህዝብ እየመራ ያለ ብአዴን በ 11ኛው ሰአት ከ እንቅልፉ ነቃ እንዴ ልበል??
ይሄን የመሰለ ዶክመንተሪ አዘጋጅቶ ያቀረበ።የ ደን ምንጠራ ሳይሆን የ ሰው (የወልቃይቶች) ምንጠራ ከተደረገ በሗላ። መሬቱ በ ወራሪዎቹ በ አንበጣ መንጋ ከ ተወረረ በሗላ, የትግራይ እስር ቤቶች በ ወልቃይት ተወላጆች ሞልተው ከ ፈሰሱ በሗላ። ለ 28 አመታት የ ተፈጸሙት ዘግናኝ የሆኑ ከ ሰው ዘር የማይጠበቅ የ ጭካኔ ጥግ ከ ተፈጸመ በሗላ ።
ብአዴን መንቃቱ ይገርማል።።።
@@jaguarrotschild364ባለጌ
በጣም ጥሩ ነገር ነዉ።ባህሉ እንዳይረሳ የእናቶች የአባቶችን
የወጣት ሴት እና ወንድ
የህፃናት ወንድ እና ሴት አለባበስ
የጭፈራ አይነት
የሹርባ አይነት እባካችሁ አካቱልን❤❤❤
Wolkayt ,inkuan Nesa wotash je 30 amet mulu jeras Inna jeleb himum hunesh nuber. Jalachuh inkuan des alachu letesewut lezelalm innasebachwualen begenet yikoyun 💚💛♥️
(ሁሉም አማራ ዘብ መቆም አለበት)ጎሽ ወገኖቼ እንዲህ ነው እናንተ ስትጠባበቁ ደስ ይለናል እናንተ ሰላም ስታገኙ እኛም ተኝተን እናድራለን።አንድ አማራ ለሁሉ አማራ ሁሉ አማራ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ETHIOPIA ለዘለዓለም ትኑር።
በርቱልን አማራየ ከበፊቱ የባሰ ብልፁግና የሚባል ፀረ አማራ መቶብናል ከበፊቱ በበለጠ አንድ አማራ ብለን መቆም አለብን
እንኳን ደስ አለን የኔ ጀግና ማንም ሳይረድህ እራስህን ነፃ ያወጣህ ጀግና
ወልቃይት ፣ራያ ፣መተከል ሸዋ አማራ ነው❤
በጣም ደፋር ነህ 👎👎👹👿💀
ድፍረቱንማ አየሽው አማራው ተራራው ግንባር ግንባሩን እየፈለጠ ቀሚስ አስልብሶ እያስፈረጠጠ የተረፈዉን ከተደበቀበት የአይጥ ጉድጓድ ማንቁርታቸውን ይዞ እያወጣ ለሕግ እያቀረበ የአባቶቹን እርስት አስመልሷል አሁን ደግሞ ጆሮችሁ እየሰማ አይናችሁ እያየ የቀረውን የአባቶቹን እርስት መተከል እና ሙሉ ሸዋን ጊዜው ሲደርስ አማራው ተራራው ከአባቶቹ አምላክ ጋር ሆኖ ያስመልሳቸዋል አማራው መመኪያውን የፈጠረው አምላኩን ይዞ ጠላቶቹን በነፍጡ ይጠርጋቸዋል። ወልቃይትንም ራያንም ከእንግዲህ በሕልም ማየት ትችላላችሁ ከእንግዲህ አማራ ምድር የእናንተ መቀበሪያ እንጂ ሌላ ምንም የላችሁም።
@@liyagbremeskel8659 ደደብ ትግሬ
ለትግራይ ህዝብ መቼም ከአማራ ጋር ከመስማማት ውጭ አማራጭ የለውም ፣ ይልቅስ የህውሃትን የውሸት ትርክት ትቶ ፈጣሪ በሰጠው ምድር ተስማምቶ መኖር ትልቅነት ነው።
@Amharaw Teraraw,
That's wrong to wish on anybody. As far as the rest of us Ethiopians concern, we want to see these two brotherly ethnic groups get past their age-old aggression on one another. And same goes for all hot spots within the Ethiopian border. No souls of human beings should be wished to drop dead. That approach will continue a vicious cycle where both sides would not let each other live. The government must step in to help negotiate this between these two sides.
ተው ይቅብን እኛ ከማራወቺ ጋር መቸም እዳያስብት እነዚህ 666 ናቸው።
እግዜአብሔር ይመስገን ሰው በሕይወት ካለ ሁሉን ያያል
በሁለት ወሩ ታሪክ ተሰራ የኛ ጀግና እንካን ደስ አለህ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ እና ደጀኔ ማሩ የወልቃይት አስመላሽ በሙሉ!!!!!
"ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ " ስለወልዋይት ሲነሳ የማይረሳ ጥቅስ
ከማንነት-ነፃነት በጀሮዬ እየሰማሁ በዓይኔ እምባ እያፈሰስሁ ልቤ እየደማ አዳመጥሁት አለመፈጠርንም ያስመርጣል
ከሰላሳ አመት በላይ በግፍ ብትወስዱትም፣ግፉ ሞልቶ ፈሷልና በ6 ቀን ጦርነት ብቻ ርስታችንን፣ክብራችንንና ደማችንን መልሰናል። ማንነት በዘመናት ብዛት አይቀየርም! ራያ፣መተከል፣ወልቃይት፣ሙሉ ሸዋ ታሪካዊ የቤተ አማራ ርስቶች ናቸው!!!
በጣም ነው የማከብራቸው እምነቱ አክባሪ አገሩን ወዳድ በኢትዬጲያዊነቱ የማይደራደር
አማራ ነን
ወልቃይት ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ!!
ራያ እና ወልቃይት አባቶቻችን ቢያልቁም እኛም እንሞታለን እጂ አንረሳትም
ጀግናወቸ በደም እና በአጥንታችሁ እነኳን ርሰታችንን አሰመለሳችሁ💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️
TPLF ልክሥክሶች የሞራል ብቃትስ አላችሁ እንዴ መነኩሴ የምትደርፉ ግብረሰዶማውያን ያስፉፉችሁ የሰይጣን አለቆች የችግር ሁሉ መነሻዎች። በተራችሁ የአዞ እንባ ታነባላችሁ። የ TPLF ደጋፊዋች ምናልባትም ሁለት ሦሥት ትውልድ በ አማራ ና በሌሎች ብሄረሰቦች ለሰራችሁት በደል እና ግፍ ዋጋ ትከፍላለችሁ ። ከታሪክ የማትማሩ ከይሲዋች ዘራፊና ተስፏፊ በቅናት መቃጠላችሁ ዘርፎ ሳይሆን ሰርቶ ለመቀየር ምክሩ። TPLF = parasite Cancer. Soon Tigray people will be free from TPLF...! Countless innocents were massacred you know it...!
ተባረኪልኝ። ይበቃናል። አማራ። ነን። ጥርት። ያልን
አማራ አንድሁኑ በአድነት ከሆናችሁ ብዙነገር ታስመልሳላችሁ ግን የትግራይን ህዝብ ምንም ነገር የማጥቃት ነገር እንዳታርጉ ወንጀለኞችን እያያዛችሁለህግ መስጠት ሌላ እንደሌሎቹ ጥፍኞች እንዳንሆን መጠቀቅ አለብን ዩአማሬ ህዝብ ስው በስውነቱ የሚያምን ህዝብነውያለን በዥህ በጣም እካራለሁ።
ጀግናኖች ወልቃይት ጠገዴ ያብዛችሁ
ይህንን ላሳየን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው
ተገዶ ትግሬነት የለም ወልቃይት ጠገዴ ራያ ሁመራ ((አማራ አማራ አማራ አማራ )). ነቸው መቸም ትግራይ ሆነው አያውቁም.....
💚💛❤ 💚💛❤
በርቱ ወጣቱን አስሊጡኑት ትግራይ እምታደርገው አያታውቅም ስለዚህ እራስን ሆኖ ህዝብን መጥበቅ አትዘንጉ በርታ ወገኔ👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇬🇳💚💛❤
አማራ ማስ ሚድያ ይበል የሚያሰኝ ነው በርቱ!!ያለፈውን ትታችሁት የአማራ ሚድያ መሆናችሁን ልታስመሰክሩ ይገባችሗል፡፡
አማራ ባያዉቁት ነዉጂ የኢትዮጵያ አይንና ቀኝ እጂ ናት አማራ የዋህነትህን ትተህ ብልህ ሁን እራስህን አዘጋጂ አሰልጥን ፉከራዉ ምንም አይጠቅመንም በዉስጣችን እንፎክር ወያኔ መጫቸዉ አይታወቅም ዉስጠኛ ናቸዉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና የዋሁን የአማራ ህዝብ ይጠብቅልን
ወልቃይት፣ ራያ ተፈጥሮው አማራከማይጨው አላማጣ፣ ከጠለምት ሁመራበክልል አሳቦ ትህነግ ቢወረውምእንደ ገንዘብ፣ ንብረት ሰርቆ አይወስደውም
የአማራ እርስት፣ ታሪክ ወልቃይት፣ ራያትግራይን አያውቅም ቤቱ ናት ኢትዮጵያየአማራ እርስት፣ አካል ራያ፣ ወልቃይትበማያወላውል ያገኛል ነጻነት፡፡
ሁሌም ዝግጁ እንሁን!!
የትግራዩ የአሁኑ ባለስልጣን አብርሃ ደስታ "አንድ ቁራሽ መሬት ከተወሰደችብን ስልጣን እለቃለሁ፣ ፌደራል መንግስትን እቃወማለሁ እና በመጨረሻ ወደ ትግል እገባለሁ።" በማለት በውስጡ የቋጠረውን የማይሞት መርዝ ረጨ። "የሌባ አይነ-ደረቅ፣ መልሶ ልብ ያደርቅ።" ያስመለስነው መሬት እንጂ ከነሱ የወሰድነው እንደሌለ ልቦናው ያውቀዋል።
ዳቢሎስ አጎቱ እንደተናገረው 'መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት።' በፈለገው ሜዳ እንጠብቀዋለን!!!
ወልቃይት ጠገዴ፣ድፍን አርማጭሆ፣ዳንሻ እና ሁመራ ሰዉም ጎንደሬ ነዉ መሬቱም ያማራ!!!
ሀሰት የሌለበት እውነተኛ ሀቅ ነው ! በትክክል !!
ከወልቃይትና ከጠገዴ ኣልፋችሁ ሁመራም የኛ ነዉ ማለት ጀመራቹ ወይ ጉድ!!👎👎👎👹👹
@@liyagbremeskel8659 ሕወሓት ያልዘረፈው የአማራ ንብረት የለም ወ/ሮ ሊያ። ሕወሓት ያልዘረፈው የአማራ ንብረት ቢኖር የአማራን ፀሐይ ብቻ ነው ያልወሰዳት ስለማችል እንጅ ፀሐይንም ወስዶ አማራን በጨለማ ውስጥ ቢያኖር ይወድ ነበር።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረ! ማነው እንደዚያለው ሃሃሃሃ ስህተት💀👹👎👎
@@liyagbremeskel8659 እናስ ታዲያ ሁመራ ሂጅ እና ህዝቡን ጠይቂ እህት በእርግጥ በዘመነ ወያኔ የተወለድሽ ከሆንሽ አልፈርድብሽም ሌቦች የሀገሪቷን ወሰን ምስቅልቅሏን አውጥተዋታል እና ነገር ግን እንዲው ስለ እውነት የድሮዎች ሀይማኖተኞች የትግራይ ሰዎች ካልተበከሉ በቀር እውነት ከመሰከሩ እነሱኑ ጠይቀሽ ተረጅ ለማወቅ ብቻ ።ለመከራከር ብለሽ ሳይሆን ። እህት የትግራይ ህዝብ ከአማራ ህዝብ ጋር በታሪክ ከሌቦች ከወያኔ መንግስት በፊት በመሬት በወሰን እንኳን ሊጣላ በጋብቻ በክርስትና ተዛምዶ እና ተሳስሮ የሚኖር ህዝብ ነው። እኛ አማራዎች መቸም ይሁን መች ከወገኖቻችን ከትግራይ ህዝብ ጋር ልንለያይ አንችልም አንድ ሰው ለሁለት ተሰንጥቆ እና ተከፍሎ ሁለት ሰዎች ሆነው በህይወት መኖር ከተቻለ ነው የትግራይ እና የአማራን ህዝብ እናለያያለን ብሎ ማሰብ ነገር ግን ወገን አፍቃሪው እና ታጋሹ የአማራ ህዝብ በእርኩሳን የወያኔ አሮጌ ጅቦች በተንኮል ቅንብር በተለያየ መንገድ የአማራን ህዝብ እየተፈታተኑ መስዋትነትን ቢቀበልም እርኩሳን የወያኔ ጥርቅሞች ይጠራረጋሉ ህዝቦች ግን ከወገኖቻቸው ጋር እንደቀድሞው ይቀጥላሉ። እውነታው ይህ ሲሆን አንች ምናልባት የእርኩሳን ወያኔ ቅጥረኛ እና ጡረተኛ ተመፅዋች ከሆንሽ ይህን ቃላት አትቀበይውም ንፁህ የትግራይ ልጅ ከሆንሽ ግን ከአባቶቻችን እና ከእናቶቻችን ከቀደሙት ከትግራይ ህዝቦች ታሪክን እና ወሰንን ጠይቀሽ እወቂ ሁመራ ጎንደር እንደ ነበር እዛው ያሉት እውነተኞች ይነግሩሻል ካላወቅሽ ።
😭😭😭😭😭😭
Keber Dele le MekelakeyaSerawit💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
ለሁሉም ቦታ አማራ ባለበት ሲነካ ይከፈኛል
አማራ ለኢትዮጵያ ማገር ነው ስንል በምክንያት ነው እንድህ ነው ጥላትን ያንበረክክን በዝምታው መልሱ ከባድ ነው ይህ ነው አለቀ አትንኩን ስንል እንደ ፍርሀት ያያችሁን ጥያዎያችሁ አሁን የተመለሰ ይመስለኛል
ድል ለኢትዮጵያ ኩራት መከላከያ ለአማራ ፈኖ
በርቱ ወገኖች ፈጣር ይገዛችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይዞአችሁ ወገኖች እንደ መሸ አይቀርም ድል ለአማራ።
በጣም ♥️♥️♥️♥️
አማራ አንገቱን እንደደፋ አይቀርም
የአገሬ የኢትዮጵያ አማራ የጎንደር/በጌምድር ሕዝብ እና የወሎ ሕዝብ ሆይ:
አገርህንና ዕርስትህን ወልቃይት ጠገዴን ሁመራንና ጠለምትን እና እራያን በሙሉ ከወያኔ እጅ በግድ ሞልቅቀህ በማውጣት ነፃነትህን አስከብረሀል እኛንም አማራዎችን/ኢትዮጵያንን አኩርተኸናል።
የአማራው ልበ ሙሉ ጀግና ተዋጊ ኃይል የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ከወያኔ ጥቃት አድነህ የመከላከያ ኃይሉ እራሱን መልሶ በማቋቋም ከአማራው ተዋጊ ኃይል ጋር በመሆን ኢትዮጵያን በሙሉ ነፃ በማውጣትህ ልትከበር ልትወደስ ይገባል።
ከአሁን በኋላ አገርህን ነፃነትህን አሳልፈህ ለትግሬ/ወያኔ አስተዳደር ወይም ክልል እንዳትሰጥ።
ዶር ሙሉ ነጋ የሚባል ትግሬ/ወያኔ ተከዜን ተሻግሮ የጎንደርን ሕዝብና መሬት ላስተዳድር ብሎ ቢልህ:
1ኛ/ እኛ ወልቃይቶች: ጠገድቸዎች ጠለምቶች አማራዎች ጎንደሮች/በጌምድሮች ነን ትግሬ ማስተዳደር የሚችለው ትግሬን ብቻ ነው አማራን ማስተዳደር አይችልም በማለት በፅናት ነፃነታችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል።
2ኛ/ የበጌምድር/ጎንደር እና የትግሬ ድምበሩ የተከዜ ወንዝ መሆኑን በማስረዳት የትግሬው አስተዳዳሪ የተከዜ ወንዝ ተሻግሮ የአማራን ሕዝብ ማስተዳደር እንደማይችል በአንድነት ፀንታችሁ በሕግ ሰውየውን ማሠናበት።
3ኛ/አላማጣ ኮረም ዋጃ አሸንጌ መሆኔ በሙሉ እራያ የወሎ ክፍለሐገር ግዛት መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ።
ይኸን ሁሉ ተብሎ እምቢ/ አሻፈረኝ የሚል ከሆነ ግን ጭራሽ ትግራይ የሚባል ክፍለሀገር እንዳይኖር ማድረግ ያስፈልጋል ።
ይህም ተግባራዊ የሚሆነው:
ሀ: ሽሬን አክሱምን እና አድዋን በበጌምድር/ጎንደር ክፍለሀገር ሥር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሆነው መተዳደር ይኖርባቸዋል።
ለ: አጋሜን እንደርታን ሁለት አውላሎን ተምቤን እና ማይጨውን በወሎ ክፍለሀገር ሥር እንዲተዳደሩ በማድረግ ትግሬ የሚባል ክፍለሀገር በኢትዮጵያ እንዳይኖር ማድረግ ይቻላል።
ይህን ጉዳይ ለወደፊት በኢትዮጵያ የሚመረጠው ሸንጎ ወይም የሕዝብ ተወካይ Parliament
በሕግ ደንግጎ አዋጅ ማውጣት ይኖርበታል።
ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን ።
የሚገርም ዘመን ነወ ለመሬቱ ሲይባል ትግሬ ነኝ በል የሚል ፖለቲካ ህውሃት ለራሱ ህዝብም ፍቅር የለውም እንኳን ለአማራ በጣም የማዝነው ነገር ግን እሰከመቺ ነው የክልሉ መሪ የአማራ ለህዝብ አለውልህ ብሎ የሚደርሰበትን ጥቃት የሚመክትለት ሰው በግድ ዘርህን ቀይር ብሎ መግደል ከዚህ በላይ ሸፍታ የለም
ቋንቋውን መቻላችን ይጠቅማል እንጂአይጎዳም። እንደውም የክፋት ሚስጥራቸውን አውቆ ለመጠንቀቅ ይረዳል።በርቱ ታጥቃችው አካባቢችውን ጠብቁ።
Big respect for coronel Demeke zewudu 🙏🙏🙏🙏
አዉ አማራ ነዉ ወልቃት ጀግና ነዉ አሁንም አማራ ነዉ
Thank you very much my brother wonderful 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹.
ወልቃይት የአማራ ነው
ድንበራችን ተከዜ ነው
ወልቃይት ብረሳሽ ቀኝ ተርሳኝ💚💛❤
Woyane return Wolkite,Raya to Amhara and Badema to Eritrea THE ONLY SOLUTION TO EAST AFRICA POLITICS
That’s true story I hope you keeps go together thank you very much 💚💛❤️ ✌️
No
ነጋ ወንድሜ ጋደኛየ ውነትህ ነው ኣብረ ነው የተማርነው ትግርኛ ኣልግባን ሲለን እየሳቁን ታስታውስ ኣለህ ለማንኛውም ቀርበናል እንበርታ ኣዛቹህ
@@
በታሪክም
ወልቃይት ጠገዴ
ራያ
ሁመራ
የአማራ ግዛት ነው በታሪክም
ትግሬ ለልመና መጥቶ ነው የሰፈረው
የአማራ ሚዲያ
በዚህ ጉዳይ ላይ ትልቅ ስራ መስራት አለበት
1
My brother and my father God bless you amen I love you 🙏🙏💚💛🧡
ከተከዜ እስከ አባይ፣ ከማይጨው በረራ
እርስትና፣ ግዛት ታሪክ ነው የአማራ
እርስቱን አማራ ሁሉን አስመልሶ
የአማራ ተፈጥሮ ያኖራል አንግሶ
ወልቃይት፣ ራያ፣ ደራ.... እና መተከል
ትህነግ የቆረሰው አሳቦ በክልል
አንድም ጫማ ሳትቀር ሁሉም ይመለሳል
አማራ ከዳር ዳር በአንድነት ያገሳል
ምእራብ በወልቃይት ምስራቁ በራያ
መሬቱን አውድማ ሲያደርገው ገበያ
የአማራ ማእበል ገና ሲነሳበት
ፈስ በፈስ ይሆናል ወራሪ ህወሀት፡፡
የትግራይ ህዝብ አስብ አስፍተህ፣ አርቀህ
ተስፋ አይኖርህም ከአማራ ተጣልተህ
ወልቃይት፣ ራያ የአማራ እርስት ነው
ይህንን ሀቅ ነው አንተም የምታውቀው
በእውነት፣ በሀቅ ቆሞ መኖር ነው መሰላም
ለአንድ ሰው፣ ቤተሰብ፣ ለትግሬ የሚጠቅመው
በወልቃይት፣ ራያ የትህነግ ወረራ
በሰላም እንዲቆም ለፍልፏል አማራ
ማይጨው አላማጣ፣ ወልቃይት ጠገዴ
ነጻነት ያገኛል ከአድዋ ወንበዴ
ትርፉ ቂም፣ ጉዳት ነው የትህነግ ወረራ
የትግራይ ህዝብ አስብ ይመክራል አማራ፡፡
ጥቅሙንአይተውንው።በፍቅርይገምንበር
እናት ለልጇ ስትል አገቷን እደምደፋ የአማራ ህዝብም ለኢትዮጵያ ሲል ብዙ ግፍ በዛበት 😭😭😭
👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹. Thank you.
ጥብቅ ማሳሰቢያ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ በተለይ ህጻናት እና ሴቶች በአማርኛ መናገር አለባቸው፡፡ትምህርት በአማርኛ መሰጠት መጀመር አለበት፡፡ አስተዳደሩ በወልቃይት ጠገዴ አመራሮች መመራት አለበት፡፡
ሀገርን ቤትህን በተሻለና ዘለቄታዊ አስተዳደር መሥራት ፤ ሁሉም ዘብ ዘብ ይቁም። እንኳን ደስ አለንም።
ኣቤት አቤት አቤት፣ እንደው የሚገርም እኮነው፣ ከ አንበጣ ጋር መተው ካንበጣ ጋር ይባረሩ፣ አይ ቅዱስ ገብሬል ቅዱስ ሚካኤል እመብርሃን በእውነት አምላክ መሰከረ፣ አንበጣ አንበጣ አንበጣ
ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ! !!! ህውሀት እደ ወልቃይት ፣እራያ የመሳሰሉትን ለም መሬቶች ለራሷ እስከሚበቃት ድረስ ከወሰደች በሇላ ትልቁ አላማዋ አማራን ማጥፋትና ማሳነስ ስለነበር በወልቃይትና በራያ አላቆመችም መተከልንና በሽዋም እዲሁ ደራን በአራቱም አቅጣጫ የአማራን መሬት እደዳቦ እየሸነሸነች አድላለች እናም የጊዜ ጉዳይ ነውእጂ ሁሉም የተወሰዱብን መሬቶች ሁሉ ወደ እት ሀገራቸው ይመለሳሉ ።
አማራ በርታ ከእንግዲህ መሬትህን ማንም እንዳይቀማህ ጠንክረህ ጠብቅ በደምህ ተመልሷል !!!
ያአማራ እርስት በሞላ ይመለሳል ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት መከተል በሞላ ይመለሳል ይህን እወቁ በግድም ሆነ በሰላም ይመለሳል የነገብርየ የነደመቀ ትግል ከንቱ አይሆንም ይህን እወቁ እልልልልል በሉ ይመለሳል ያአማራ እርስት ✌👍💚💛❤🙏🙏🙏
አዎን። የታወቀ። ነው። መመለስ። ግድ። ይላል። እርስታችን። ነው። እና
የኣማሮች ጥበብ ልብስ ድንቅ ነው ሸምኖ ኣልባሹ ግን ዶርዜዓይዞህ ነው። ዓማረዓ ዕና ዓማዓራ ይለያያል። ዓማረዓ ቅን ዐሳዒ ዓብሮነት የገባቸው ኣንድ የሰው ዘር ብቻ ዕንዳለ የሚያውቁ የተማሩ ሢሆኑ ከማንኛውንም ኣፍሪካዊ ተቃቅፈው ከርመዋል። ዓማዓራ ግን ከሐሜትና በኣፍ ከማራት በላይ ብዙም ችሎታ የላቸውም። ይህ ዛሬ የተጀመረ በሽታ ዓደለም። የዓንደኛውና የሑለተኛው የዓለም ጦርነት ላይ የተከሰተው ኣሳፋሪ ቅርስ በቂ ነበር። በሺሕ የሚቆጠሩ ጀብድ የሰሩ ከብዙ የተለያዩ ጎሳዎች የመጡ ኣኩሪዎችን ውጤት ዓድበሥብሠው ሹመትና ሙግሥናውን ከጎጃም፣ ጎንደር፣ ከወሎና ከመንዝ ለመጣው ኣማርንዕኛን በቅጡ ለተናገረው ብቻ ኣድለው ሐገር ኣሥኮረፉ ኣስቆጡ ኣስመርረው ጦር ኣስነሡ፣ ሃገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ዓሰኙ፣ ባንዳውን ኣነገሱ ጣሊያንኛ ሥለተማረና ስላስተረጎመ። ዐረ ተማሩ ከስሕተታችሑ። የሸርሙጦች ባህል ደምቆ ይታያል፣ ጥሩ የተናገሩ መስሎ ዓሽሙርና ንቀት ሰምናወርቅ ኣብሰው በማር የተጠቀለለችን አር ማጉረስ። ይህ ዕብሪትና ማንዓለብኝነት ዛሬ ለሚታየው ፍጥጫ ዓበርካችም ነበር። የምትናገሩትንና የምትፅፉትን መላልሳችሑ ዓሥቡበት። ድል ለመላው ለጀግኖች ዓፍሪካውያን።
ወልቃይት ያስነጠቀን ብአዴን ነው አሁንም የሚነቁ አይደለም ሃይል አደራጁ ከልካቸው ፀረ ሰላም ይሉሃል ህዋትም ስነ ልቦናቸውን ስለምታውቀው ታቅራራለች፡፡
አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ አዴፓ እስከ አለ ድረስ የኛ መከራ ይቀጥላል።
እኔ ግን አላርፍም ዝምም አልልም!!!
አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ ሁሉን የሚያይ በበቀል ይመጣል እጁ ግፈኞች ላይ ትነሳለች
እውነት ብለኀል አዴፓ እስካለ የአማራ መከራ ይቀጥላል!
@@wendiyefikremedia8496 አዴፓ ምድን ነው አልገባኝም
አብመድ በጣም እናመሰግናለን
ወልቃይት(ወርቃዊት),ራያ እና መተከል
እግዚአብሄር ያማራን ህዝብ ይጠብቅ
አማራን ወልቃይቴ እንዲያስተዳድራት ነው የምንፈልገው በማንነታቸው የማይደራደሩ
My sweet home, I don’t have good memories as child grow up it was hard I lost most of my family so sad 😭 , pls God save my people love you all ,love Ethiopian I’m proud to be Ethiopian
Wolkaite will be free soon.
ኢትዮጵያ የዝህ የዋህ ህዝብ እንባ ከዝህም በላይ ምን ይምጣ ፍትህ አጣሽ ሀገሬ አማራ አፈና የስም ማጥፋት የዘር ማጥፋት የባሀል ማጥፋት ብቻ ስንቱ ተነገሮ ያልቃል
ከ ትግራይ ጋር የሚያገናኘውን ድልድይ አፍርሱ። ከ እነሱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አያስፈልግም ። ሰው እነሱ አገር ሄዶ መኖር አይችልም ። እነሱ ግን እኛጋ መጥተው ግፍ ይሠራሉ ።
the journalist is very charismatic reader.
"የግዛትና ማንነት ጥያቄ የሚመለሠው በህግ ብቻ ነው" ተባልን።
በአጠቃላይ ፍትሀዊ ህግ ያለልዩነት በአግባቡ ቢወጣና ቢተገበር ኖሮ: ይህ ሁሉ አለመግባባት ባልነበረ።
ግና ወልቃይትና ራያን በተመለከተ በህግ ብቻ የማይመለሱ ጥቂት ጥያቄወችን ለጊዜው እናንሳ:-
1. ወልቃይትና ራያን ለታሪካዊ ባለመብቱ አማራ ህዝብ ለማስመለስ ህግን ብቻ ተከተሉ ከተባለ: ታዲያ ምነው የጁንታው ችግር በህግ አላላለቀም ወይም አልተፈታም? ማለትም ለምን ጦርነት ውስጥ ገባን?
2. ችግሩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ከቀረበ ሁለት አመት ቢያልፈውም: ህጉ በሚደነግገው መሰረት በአንድ አመት ውስጥ ለምን ውሳኔ አላገኘም? ማለትም ህጋዊ የጊዜ ገደቡ አልተቃጠለም?
3. የአማራ ልዩ ኅይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ርስቱን ለማስመለስ ካልሆነ ከሌሎች ክልሎች በተለየ መልኩ ከህወሓት ጋር ለምን ተዋጋ ወይም ተዋደቀ?
4. ፌደራል መንግስቱ ሶስት አመት ባልሞላ የህወሓት ሴራና ተንኮል ተማሮና ተሠላችቶ በመጨረሻም በመከላከያችን ላይ በፈጸሙት ክህደት ወዲያውኑ ጦርነት በማወጅ ህግ የማስከበር እርምጃ በመውሰድ ላይ ይገኛል። ግና የአማራ ህዝብ ርስቱን በሀይል ከተነጠቀ 30 አመት አልፎት፣ እየተሰደደና እየተገደለ፣ ባህሉንና ቋንቋውን እንዳያሳድግ ወይም እንዳይጠቀም ተከልክሎና የዘር ማጥፋት ተፈጽሞበት አሁን ቢያንስ ነጻ ልውጣ ማለቱ አግባብነት የለውም?
ትግሪ ቁልቋል ድንጋይ እንጅ ምን ሀብት አላቸው የግዜ እንጅ የሰው ጀግና የለም ይሉሃል
THANK YOU DR DAGNACHEW ASFA WOLKIT TEGDA AMHARA YAMHARA EMBRET NOW WOLKIT TEGDA TELAMET KOLALA WEGRA JANORA AREMACHEHO METAMA HUMARA ABEREHA GERA MENM TERETRE YELAWEM AMHARA YAMHARA NOW YETIGRAY
WERAREYWOCH WERAW YAMHARAN MERAT SEWN BEMGEDLE BEMASRE BEMASADADE GEFE TESRETOBENALE AMHARA AYETFAM TELATOCHU WEYANE TIGRAY YETAFALU ENGE
ድፍን አለሙ ሁሉ የሚያዉቀው ጉዳይ ነውና፡ ወረዉን አሁን ተዉት እና ይልቁንስ የሚያዋጣዉን እናድርግ፡፡ እኝ ድፍን 62 ሚልየን አማራወች ነፍጣችንን ዛረዉኑ በህብረት እናንሳ፡፡ አማራ ነፍጡን ካነሳ ምድሪቷን ቁና አድርጎ ጠላቱን ባፍጢሙ ይደፍዋል፡፡ ወላቃይት፡ ሁመራ፡ ጠገዲ፡ ጠለምት፡ (ከጎንደር) ራያ ቆቦ፡ ኮረም፡ አላማጣ (ከወሎ) ቢኒ ሽንጉል እና ጉምዝ (ከጎጃም) እና መተከል (ከሽዋ) እርኩሱ ሶዶማዊያን ባንዳ አጋሚ ከሃዲያን የትግራይ ህወሃት/ ኢህአደግ ቁጥር #1 የዘረፈችዉን እያንዳንዱንን የአማራ እርስት እና መሪት በሙሉ በዉዲታም/በፈቃድ (በዉይይት/በስምምነት/በሰላማ) ካለሆነ ደግሞ በግዲታ እና በሃይል (በጦርነት) የግድ መመለስ አለበት !!!! ድፍን 62 ሚልየን አማራ ነፍጡን በአንድ ላይ አንስቶ እነዚህ እርኩስ ሶዶማዊያን ባንዳ አጋሚ ከሃዲ ትግረ ኩታራ የትግራይ ህወሃትን፡ ከምድር እስከ ሰማይ አንስቶ አፍርጦ ከዛም ባፍጢሙ ሊደፋው የግድ ይገባል፡፡
ሯሯሯሯ ነፍጥ ትላለክ ምድረ ንፍጣም ፎካሪ ብቻ የሴት ልጅ እዛው ጎንደር እና ባህር ዳር ቁጭ ብለህ ተንጎራደድ እኛ ፉከራ አናቅም እጃችን የገባችሁ እለት ፉከራክ ያድነክ እንደሆነ እናያለን ሽንታም ነፍጥ ነፍጥ ትላለክ ምድረ ሽፍታ
@@bsa8735 tinib kutara, este simihin be tegrenja to
Afew. Wudaqi lehacham
@@dessiemelza6330 ጀሎ ምርጥ የሸገር ወያኔ ነኝ እና ስሜን ብዳው ከፈለክ አንተን ግን ነፍጠኛ ተብዬውን ቄሮ ቂጥክን ይበዳልሀል
@@bsa8735 ergum zer ergum weyane nenje tilaleh ende tiru sim. Ye aganinit lijoch-miduretwan be wushet, be lebinet, nebis bematifat ye abatachihun ye diabilos sira bemesirat agimamitachu ebur embur tegadalayi eyalachu tishelilalachu. Ye alem habit ende wuha bitigatu ematerequ amedam hula. Yilikunis be nitsiha temwlesu. Lemanjawum, ende akibezibizo yeyazachu likifitin ye amara beter seyarifibet bun bilo yitefalachihuwal. Duqet ye sumuni leje hula.
የአርማጭሆ ገበሬ ሱዳንን እያላማ እያለ ሲገድል ከመዋል ይሻል ነበር የአርማጭሆ ልጅ ግን ምን ነካው በማርያም ጥይትን በክር ነበር የሚወራረደው
ወልቃይት የኛ ነሺ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወልቃይት ራያ መተከል ደራ የአማራ ርስት ናቸዉ።
የሀገር ዋስትና በርቱ።
እነኝህ የአጋንት ዘሮች ነፍሳቸውን አይማረው መቼም ለዘሮቻችሁ እርግማን አስቀምጣችሁ
አለፋችሁ እርግማን እስከ 7 ቤት ይቆያል ጌታ ይቅር እንዲላችሁ እባካችሁ አሁንም አትበጥብጡን
ከአሁን በኃለ ወልቃይት ራያ አይገኝም
ሕልም ነው አበቃ።
አዎን። ሃቅንና። እውነትን። ይዘን። ነው። ሰውም። ጎንደሬ። ነው። መሬቱም። የአማራ። ዎው። am. Proud. Because. Amhara
YOU ARE ETHIOPIAN YOU ARE HEROES BODY.
👉🏾💚❤️💛👈🏽betame new ymeamew gene bezu waga tekefelo nesamewtate talkente new
በወልቅት ታላቅ ሰዎች 500 በአንድ ጊዜ አፍነው ከተያዙበት ጊዜ እንስቶ ምን ጥፋቶች እንደደረሰባችው ልቅም አድርጎ ለታሪክ ማስታወሻነት ለማስቀት ሽማግለውችን እየጠየቁ በመፅሐፍ ማስቀመጥ ሊታለፍ አይገባም
እየተሰደደ ያለውን ሕዝብ ወደነበረበት መመለስና ይዞታቸውን ማጠነከር ያስፈልጋል በተጨማሪም ድርቅ ካለባቸው አከባቢዎች ሕዝብ እያመጡ ማስፈር ያስፈልጋል ብዙ ሥራዎች መሰራት እንዳለባቸው ማወቅ ያስፈልግል
ወልቃይት አማራነው ተከዜ ግበራቺነው ወደዱም ጠሉም ከአማራ መሬት ልቅም ብለውይወጣሉ ወደዱምጠሉም የማንም ቁልቋላም
አማራ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አማሮች በርቱ ማነታችንን ማስከበር አለብን እያንዳንዳችን እራሳችን በቆራጥነት ማስከበር አለብን ሞተናላ እርስታችንን እናስመልሳለን ጎበዝ እንበርታ ግድ የላችሁም የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ የኢትዮጵያ ግዛት ነው ስለዚህ እያንዳንዳችን ዘር ተክተህ ወደ ውጊያ እርስታችንን እናስመልስ።
Thanks you grandma
በ77 ዓም አካባቢ ዶካ አጠገብ አምራኩባ ለአንድ ዓመት ተኩል ያህል ቆይቸ ነበር በዩኤንዩኤችሲአር ርዳታ ሥራ። በተለይ ወጣቶች ከወልቃይት መኖሪያእቸው በእብሪተኛው ድዳው ወያኔ ተፈናቅለው ፣ ተባረው ግፍ ተሰርቶባቸው ስሜታቸው ምን ያህል መበደላቸው ይቆጭ ነበር። ይህ ያለፈው ቢያንስ የ40 አመት ጊዜ ከፍተኛ ትምህርት ሊያስትምር ይገባል። "አካሔዱን አይተው ሸክሙን ይቀሙታል" አባባል መገንዘብ ብልህነት ነው። ሱዳን ጥሩ ህዝብ ቢሆንም ወልቃይት ጠገዴ ከቀረው ህዝቡ በተለይ ከአካሉ ጎንደር ጋር ግንኙነቱን በይበልጥ በማንኛውም መስክ ማጠናከር አለበት። ግንኙነት በመላላቱ የተነሳ ነው ያን ይህል ጉዳት የደረሰው ፣ ላደረሰውም የቀለለው። ሌላውም የጎንደር ህዝብ በማስመለሱ ውጣ ውረድ በብቃት ባለመተባበሩ ሊወቀስም ይገባዋል ፣ "ሲጎዱ አያውቅ" ሁኖ ቆይቶል ፣ ከአለፈውና ከዚህ ጊዜ ግን መማር ይገባዋል ሕይወትን ለመኖር "ሰው ነው ሰይጣንም እግዚኣብሔርም ይባል" ለዚህ ነው ነቅቶ መኖር የሚይእስፈልገው ያለዚይ መጎዳትን ነው የሚያስከትለው።
እኔ በጣም የሚገርመኝ ከሱዳን ከኤርትራ የተባረሩትን ወልቃይት ላይ ነው ያሰፈሩዋቸዉ በተለይ የትግራይ ልጅ እየመረጡ አሁን ነው የገባኝ ለካ ለዚህ ዓላማ ነው ሁሌም የሰው ቤት የሰው ነው እዉነት ነፃነት ይሰጣል ስለዚህ ሁላችንም ኢትዮጵያ ሀገራችን በሰላም ከኖርን ለኛ አይደለም ለሌሎች ትተርፋለች ።
ያማል የወልቃይት ራያ ጠለምት ጉዳይ ግን የግዜ ጉዳይ ነው መላው አማራ መረባረብ አለባችሁ ሸዋ ጎጃም ወሎ ጎንደር ይህን ጀግና ህዝብ ነፃነቱን ማግኘት አለበት
ወልቃይት እራያ መመለስ አለበት ለባለቤቱ ለአማራ ፍኖ ህይወቱን ከፍሎበታል
እሰይ ዶክቶር ዳኛቸው አሁን አሁን አንጀቴን አራሱት እሰይ ኮረኔል ደመቀ ጀግናው
ኧረ እኔስ አመመኝ አልቻልሁም በእውነት ማነው እንደኔ ያመመው
ደምሬኝ
አማራ ሁኖ ያላመመዉ ያላነባ የለም በተለይ ወልቃይትና የራያ ስቃይ
ደሜ ፈልቶኛል በጣም። ሀዲያ ልጅ ነኝ።
@@temesgenlemma9839 እንደ ኢትዮጵያዊ ነት ያማል ግን?
በጣም ወላሂ አይ የኛ ነገር አይ ኢትዮጲያ መቸ ነው ጀግና የሚበረክትልሺ
ድል ለአማራ አብሽሩ ያፋል በርቱ"ይህ ቅማላም ወራሪ የስራቸውን ይስጣቸው
Kechalachu esti asmelsu tkorekemalachu alkasha hula
ወይ ፈጣሪ
ትክክል ነው
ያለፈው ጊዜ የደረሰው በደል ሁሉ በርግጥ ለጎንደር ያሳፍራል። ከዚህ ትምህርት ካላገኘ ነገም ከዚህ የከፋ ሊገጥመው ይችላል።
አንድ ነገር ላይ 100% እርግጠኛ ነኝ! ብአዴን-አዴፓ እስካለ ድረስ የአማራ መከራ ይቀጥላል!!!
ወልቃይት ሰዉም መሬቱም አማራ ነዉ
Mai-Keidera wegenohe Etiopiya Nefes Yemare🕯🕯🕯✝✝✝🕯🕯✝🕯
😭😭😭😭😭😭⚫️⚫️⚫️😭😭😭
Wayana is the most teaf in the from ethikpa ealkayt I am very onast you are very lume
ትክክል ግፍአልፎባ ቻዋል💪💪
my father used to work on government plantation at setit humera back in days
ለሁሉም ጊዜ አለው