I am not amara but i fully support your cause. To support your cause man should only born as a human being and stand for truth. The only thing what you have to do is working very hard to unite all amharan people in all over the world. I wish you shall win!
I used to live in Sudan in the 80th and I have heard a lot of horror from wolkite refuges .I have also witnessed TPlF come inside Sudan and took many wolkeiteis with competing with the Sudan's security
I remember Welekayetes a month after Weyne /TPLF/ came to power have been crying for justice, we demand justice for more than 3 millio welkayetes genocide. Amhara stay strong and stay united God be with you
ኮኔሬል ደመቀ ጀግናው እንኳን ደስ አለህ አለን ትግላችንን አፍርቷል የሁለትሸ ስምንት ሽ አብሬህ ተዋግቻለሁ ትግላችን አፍርቷል የደስታ እንባ እያነባሁ አለሁ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ራያ ሲወሳ አሁንም የቀሩት መተከልና ወለጋ ጉራፈርዳ ትኩረት ይሻሉ ትህነግ አማራን ለማጥፋት የሰራው ሴራ አለና አሁንም መንግስት እንደ ሀገር እንትቀጥል ከተፈለገ ይህን ጥያቄዎችን በአግባቡ ይመለስ እውቅና ይሰጣቸው አላህምዱሊላህ ደስ ብሎኛል
ወልቃይት አማራ ነዉ ወልቃይት ጎንደርጅ ትግሬ ሁኖ አያቅም ሊሆንም አይችልም ወልቃይት ጎንደር ነዉ ወልቃይት ከሌለ የለም ጎንደሬነት
በትክክክክክክል ወልቃይት ዛሬም ነገም ከነገ ወዲያም ለዘላለም ጎንደር ናት አትፍቅም
ወይ እግዚአብሔር ምን ነዉ እንዲህ በኛ ህዝብ ፈተናህንና ጭንቀት የአሟሟት ክፍት የሰጠህነ ምን ያህል በትወደን ነዉ ኧረ በቃ ታረቀን ይቅርበለነ ምህረት ከአንተ ጥፍት ከእኛ ነዉና
@@ימיקרוורקו ራያ እስከ አሸጌ ጎንደር እስከ ተከዜ አማራ ነው💋💋💋💞🐅🇪🇹
አይደለምን ወልቃይት ላሊበላ እንክዋ የትግራይ ነው አንተ ግማት
@@Love-sf1vr kkkkkkkkkk siyamiresh yikeral, anchi tesadabi yeweledeshin yemitasedibi asadagi yebedeleshe👈👈👈👈. Tegneteshe helem Alemi, 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ራያ ነኝ እኔ ወልቃይት ነኝ
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣
እኔ ሰው ነኝ።
ፈጣሪ ሆይ ወይ ፍረድ ወይ:-:-:-?
የህወሓት(የኢትዮጵያ የዘመኑ የህትለር ስብስብ) መጨረሻ ሳታሳየኝ
አትግደለኝ!!
☝☝☝☝
እኔም እንዳንተው ወገኔ
አይይይይይ መለስን የነቀለ ጌታ ክብር ይገባሀል 🙏🙏
አማራ ተደራጅተህ እራስህን ጠብቅ የመሬት ወራሪ ሁላ መሬት ውስጥ ይገባሉ !!
👍👍👍👌
አይዞህ አንተ ለራስህ የማታውቅ አማራ እግዚአብሄር ይፍረድ ይሄ ለስባት ቤት የሚተላለፍ ታሪክ ጥለውልን ያሉት ይሁን እስቲ
ሰላማችሁ ይብዛ አሜን ወልቃይት ጠገዴ ራያ ጠለምት መከተል በሞላ ይመለሳል ያአማራ እርስት በሞላ እና እልልልልል በሉ በግድ ሆነ በሰላም ይመለሳል ጀግኖች ሙተው አይቀሩም ❤💛💚👍✌🙏🙏🙏
እግዚኦ..... እግዚኦ.....እግዚኦ...... እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን እንዴት ይታመናል ስንቶች ተስቃዩ መከራን ተቀበሉ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው
እጅግ እጅግ በጣም ያማል የህዝባችን ስቃይ!!!! የንፁሀን የእውነት እምልክ ይፋረዳቸው !!! አማራነት ኢትዮጵያዊነት ይለምልም💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪
I am not amara but i fully support your cause. To support your cause man should only born as a human being and stand for truth. The only thing what you have to do is working very hard to unite all amharan people in all over the world. I wish you shall win!
አማራው መንቃት አለበት አንድነት ያስፈልገናል
ante min alebih
ለ46 ኣመታት ሲሞት ፣ ሲታሰር ፣ ሲሰደድ መኖሩ ሳያንሰው የወልቃይት ፣ የጠገዴ ፣ የራያ እና የመተከል መሬቶቹን ተነጥቆ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዳያመጣ እና ኑሮው እንዳይሻሻል ተደርጎ ቆይቷል ፡፡ ይባስ ብሎም ይህ መልካም ስነ ምግባር ያለው ፣ ታታሪ እና በሌሎች ህዝቦች ላይ ኣንዳች ቂም በቀል የሌለው ህዝብ ሀገሩን በመውደዱ እና ጠብቆ በማቆየቱ በተለይ በማንነቱ እንዲሸማቀቅ ባንዳው ህወሓት እና ተከታዮቹ ኣንዴ ነፍጠኛ ሌላ ግዜ ትምክህተኛ የሚል ስም እየለጠፉለት በሌሎች ወንድም ህዝቦችም በጥርጣሬ እንዲታይ ሲደረግ ቆይቷል ፡፡ ከሌሎች ወንድም ህዝቦች በጋራ ባደረገው ትግል ህወሓት ለኣንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ከጨቋኝነት መንበሩ ተነስቷል ፡፡ ከሞተበት ተነስቶ ጦርነት በመክፈቱም እንደገና ተሸንፏል ፡፡ የአማራ ወልቃይት ፣ ጠገዴ ፣ ራያ መሬቶች ካልተሰጡኝ እንደ ኤርትራ እገነጠላለሁ በማለት በጊዚያዊ ኣስተዳደር የተሰየመው የህወሓት መንግስታዊ ክንፍ ሲያጭበረብር ይታያል ፡፡ የመገንጠልን ጥያቄ ህወሓት የጀመረው ገና በ1966 ዓ.ም ነው ፡፡ ሀገር ከካሀዲዎቸ እና ጡት ነካሾች መሆናችሁን ፣ አድፍጣችሁ እየዘረፋችሁ አመቸ ግዜ ትጠባበቁ እንደነበረ የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል ፤››የመገንጠሉ ፕሮጀክት አካል የነበረው - “ትግራይን እንደ ሲንጋፖር” - ሳይሳካ ተንገራግጮ በመቆሙ እንጂ ፡፡ የኣማራ ህዝብ በታላቅ ተጋድሎ ደሙን ኣፍስሶ ቀያይ ልጆቹን ገብሮ ፣ በእጁ ያስገባውን የተፈጥሮ መሬቱን ለጠላቱ ኣሳልፎ ኣይሰጥም ፡፡ ይህ መሬት የሚወሰደው ሁሉም የኣማራ ክልል 40 ሚልዮን ህዝብ በሞት ሲያልቅ ብቻ ነው ፡፡ ትግራይ እንኳን መገንጠል ለምን ኣትበጣጠስም ፡፡ ኣብሮ መኖር ከፈለገ ከ1983 ዓ.ም በፊት በነበረው ወሰን ፡፡ አብሮ መኖር ካለረፈለገም ከ1983 ዓ.ም በፊት የነበረውን ይዞ መሄድ ፡፡ እንጂ የአባቱ ርስት (ሪም) ያልሆነን መሬት መጠየቅ አይገባም ፡፡ከዚህ በኃላ በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርስ ማንኛውም አይነት በደል ራሱ አማራ የራሱን ነፃ መንግስት ለማቋቋም እንዲንቀሳቀስ ሚያደርገው ነው ፡፡ ብዙ ታታሪ ህዝብ ፣ ለም መሬት ፣ በቂ ውሀ እና የአየር ፀባይ እያለው በየጥሻው አይሞትም ፣ ክብሩ ዝቅ አይልም ፣ አይሰደድም ፡፡ በቃ ይሄው ነው ፡፡ በህወሓት የዘረኝነት አይዲዎሎጂ አማራ ኢትዮጵያዊ ሆኖ አይቀጥልም ፡፡ የአማራ ህዝብ አንድ ሆኖ ለዚህ ከወዲሁ መዘጋጀት አለበት ፡፡ ገበሬው በቁጭት ተነሳስቶ ከተማረው ወገን ጋር በመሰለፍ በመንደር ፣ በሀይማኖት ፣ በፆታ ፣ በፖለቲካ ሳይከፋፈል በኣንድ ላይ መቆም አለበት ለለ፡፡
እኔ አሁን የ66ዓመት ሰው ነኝ በደርግ ዘመን የ34ኛ ኮርስ የመኮንኖች ኮርስ ወስጀ በምስራቁ ጦር ግንባር በመጨረሻም በሰሜን ሸዋ ግንባሮች በመዘዋወር ተሳትፌ ከደርግ ውድቀት በኃላ በሻለቃ ማዕረግ ብሰናበትም እስራኤላወዊ በመሆኔ ወደ እስራኤል ሄድኩ ዛሬ ምንም ጤና ቢጎለኝም ይህን ፕሮግራም አይቸ ወኔየ ተቀሰቀሰብኝ በተለይ የአማራው ጭቆናና ከዚያ ባሻገር ጀግንነቱ ስመለከቱ አስለቀሰኝ ከደስታ የተነሳ አሁንም አደራ በጉልበት የተወሰደን በጉልበት ተመልሷል በርቱ!!
በርቱ ትግሉ ይቀጥላል ወልቃይት ጠገዴ አይበገሬ ህዝብ ነው ትግል ያሰፈልጋል ማንም ባንዳ ወገባችን ላይ አዝለን መራመድ የለብነም በተለይ ሰማችን፣ ሀይማኖታችን፣ ማንታችን መሰጠት የለብነም እየታገልነ ነው ታገሉ ግፉ ወደፊት ትግሉ አይቆምም አገራችን ላይ የቁንጫ ባርነት አያሰፈልግም ቁንጫም ልትመራን እና ልታራምደን አትችልም አፈንዱት
ጀግናው የወልካይት አማራ ህዝብ ሃገርህን እና ክብርህን በደምና በአጥንትህ አስከብርሃል። ከእንግዲህ ጠላቶችህ በአካባቢህ ዝር እንዳይሉ ጠንካራ አስተዳደር ፈጥረህ እራስ ህን ጠብቅ። ወንድሞችህ ከጎንደር ከሸዋ ከጎጃምና ከወሎ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከጎንህ ናቸው።
የአማራ ልዮ ሀይል እና ሚንሻ ቦልስ ፍኖ እና መከላከያ ክብረ ይገባችሁ አላህ ይገዛችሁ በረቱ
የተገፋው የአማራ ህዝብ አይዞን ያልፋል ግን ጥላትህን አጥፋ ሊያጠፋህ ነው ወያኔ አማራ ንቃ ለኛ ከቆፈረው ጉድጓድ እንቅበራቸው
የህዋሀት ግፍ ተነግሮም አያልቅ
ዘመዶቼ እግዚአብሔር ይሁን ብቻ
👌
በእውነት ከእነዚህ የስው ጭራቆች ጋር እንዴት በስላም አብሮ መኖር ይቻላል ? ያስፈሯቸውን ወታደሮችለቀው እንዲሄዱ ማባረር ያስፈልጋል የወልቃይት ልጆች በጀግንነት ተዋድቋል
ታላቅ በደልና የዘር ማጥፋት ወንጀል የተፈፀበት የወልቃይት ጠገዴ ምድር ላይ እግዚአብሔር ፍርዱን በራሱ መንገድ ስጥቷል
ወደፊት ፍትህን ለማረጋገጥ
1. ስፋሪ ወታደሮቹን ወደመጡበት መመለስ
2. ለተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ካሳና
ይቅርታበብሔራዊ ደረጃ መጠየቅ
3. ስማቸው የተቀየሩ አከባቢዎችን ወደ ቀድሞ
ስማቸው መመለስ
በጣም ያማል በጣም ያሳዝና እጅግ ይቀፋል ይህን ሰምቶ በገዛ ሃገሩ ላይ ግፍ መስራት የሰውነት ተፈጥሮ አይደለም አሁን በርቱ እራሳችሁን አጠናክሩ መልሳችሁ እንዳትሰጡ በሃይል ነው የወሰዱት አሁንም በሃይል ነው የተመለሰው የትግራይ መዋቅር ተመልሶ እንዳይመጣ ይህን ግፍ ለአለም ህዝብ አስተዋውቁ በርቱ
ጀግናው አማራ የወንዶች ቁና
ክብር ለጀግናው ኮ/ል ደመቀ!!
የ አማራ ህዝብ አመራር፣ፌደራል መንግስት ለሀገር ሲል ራሱን መጠየቅ ግድ ይለዋል።
መፍትሄው 1ብቻ ነው የአማራ ጥያቄን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማስመለስ ብቻ ደምን መቀየር አይቻልም።
ከተከዜ እስከ አባይ፣ ከማይጨው በረራ
እርስትና፣ ግዛት ታሪክ ነው የአማራ
እርስቱን አማራ ሁሉን አስመልሶ
የአማራ ተፈጥሮ ያኖራል አንግሶ
ወልቃይት፣ ራያ፣ ደራ.... እና መተከል
ትህነግ የቆረሰው አሳቦ በክልል
አንድም ጫማ ሳትቀር ሁሉም ይመለሳል
አማራ ከዳር ዳር በአንድነት ያገሳል
ምእራብ በወልቃይት ምስራቁ በራያ
መሬቱን አውድማ ሲያደርገው ገበያ
የአማራ ማእበል ገና ሲነሳበት
ፈስ በፈስ ይሆናል ወራሪ ህወሀት፡፡
የትግራይ ህዝብ አስብ አስፍተህ፣ አርቀህ
ተስፋ አይኖርህም ከአማራ ተጣልተህ
ወልቃይት፣ ራያ የአማራ እርስት ነው
ይህንን ሀቅ ነው አንተም የምታውቀው
በእውነት፣ በሀቅ ቆሞ መኖር ነው መሰላም
ለአንድ ሰው፣ ቤተሰብ፣ ለትግሬ የሚጠቅመው
በወልቃይት፣ ራያ የትህነግ ወረራ
በሰላም እንዲቆም ለፍልፏል አማራ
ማይጨው አላማጣ፣ ወልቃይት ጠገዴ
ነጻነት ያገኛል ከአድዋ ወንበዴ
ትርፉ ቂም፣ ጉዳት ነው የትህነግ ወረራ
የትግራይ ህዝብ አስብ ይመክራል አማራ፡፡
አማራ አንገቱን እንደደፋ አይቀርም
የአገሬ የኢትዮጵያ አማራ የጎንደር/በጌምድር ሕዝብ እና የወሎ ሕዝብ ሆይ:
አገርህንና ዕርስትህን ወልቃይት ጠገዴን ሁመራንና ጠለምትን እና እራያን በሙሉ ከወያኔ እጅ በግድ ሞልቅቀህ በማውጣት ነፃነትህን አስከብረሀል እኛንም አማራዎችን/ኢትዮጵያንን አኩርተኸናል።
የአማራው ልበ ሙሉ ጀግና ተዋጊ ኃይል የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ከወያኔ ጥቃት አድነህ የመከላከያ ኃይሉ እራሱን መልሶ በማቋቋም ከአማራው ተዋጊ ኃይል ጋር በመሆን ኢትዮጵያን በሙሉ ነፃ በማውጣትህ ልትከበር ልትወደስ ይገባል።
ከአሁን በኋላ አገርህን ነፃነትህን አሳልፈህ ለትግሬ/ወያኔ አስተዳደር ወይም ክልል እንዳትሰጥ።
ዶር ሙሉ ነጋ የሚባል ትግሬ/ወያኔ ተከዜን ተሻግሮ የጎንደርን ሕዝብና መሬት ላስተዳድር ብሎ ቢልህ:
1ኛ/ እኛ ወልቃይቶች: ጠገድቸዎች ጠለምቶች አማራዎች ጎንደሮች/በጌምድሮች ነን ትግሬ ማስተዳደር የሚችለው ትግሬን ብቻ ነው አማራን ማስተዳደር አይችልም በማለት በፅናት ነፃነታችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል።
2ኛ/ የበጌምድር/ጎንደር እና የትግሬ ድምበሩ የተከዜ ወንዝ መሆኑን በማስረዳት የትግሬው አስተዳዳሪ የተከዜ ወንዝ ተሻግሮ የአማራን ሕዝብ ማስተዳደር እንደማይችል በአንድነት ፀንታችሁ በሕግ ሰውየውን ማሠናበት።
3ኛ/አላማጣ ኮረም ዋጃ አሸንጌ መሆኔ በሙሉ እራያ የወሎ ክፍለሐገር ግዛት መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ።
ይኸን ሁሉ ተብሎ እምቢ/ አሻፈረኝ የሚል ከሆነ ግን ጭራሽ ትግራይ የሚባል ክፍለሀገር እንዳይኖር ማድረግ ያስፈልጋል ።
ይህም ተግባራዊ የሚሆነው:
ሀ: ሽሬን አክሱምን እና አድዋን በበጌምድር/ጎንደር ክፍለሀገር ሥር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሆነው መተዳደር ይኖርባቸዋል።
ለ: አጋሜን እንደርታን ሁለት አውላሎን ተምቤን እና ማይጨውን በወሎ ክፍለሀገር ሥር እንዲተዳደሩ በማድረግ ትግሬ የሚባል ክፍለሀገር በኢትዮጵያ እንዳይኖር ማድረግ ይቻላል።
ይህን ጉዳይ ለወደፊት በኢትዮጵያ የሚመረጠው ሸንጎ ወይም የሕዝብ ተወካይ Parliament
በሕግ ደንግጎ አዋጅ ማውጣት ይኖርበታል።
ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን ።
በቃ ተመልሷል ወልቃይት አማራው አንድ ሆኗል ። ተመሰገን ፈጣሪዬ አዴፓ ልብ ገዝቶአል ማለት ነው እልልልል በሉ አማራውያን
በ 11ኛው ሰአት ብአዴን ልብ መግዛቱ እና ከእንቅልፉ መንቃቱ ከ ሞት ለ ተረፈዉ ለወልቃይት እና ለራያ ህዝብ ጥሩ ነው።
መቼ ተመለሰ
የአማራ ክልል እባካችሁን ለእውነት ከጎናቸው በመቆም ማንነታቸውን አረጋግጡላቸው
ወድ የአገሬ የወልቃ ወድሞቼ እግዚአበሔር አይቸኮልም አሳዬን እዳሰደደን አሳደ ዳችሁት አጠገባችሁ ባልሆነው ኮሎኔል ደመቀንና ጀግናዋን ንግትን እዚሁ እስራኤል በአካል አገቼ አቻው አለሁ በጣም ደስብሎኛል የተሰውለትን ነፍስ ይማር ከአማራው ድጋፍሰጭ አዱ ነኝ ከእስራከኤል
በዳማችን አማራ ልዬሀይል በጀግኖቻችን ወልቃይት በርቱ
ሌላው አማራው ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ችግር የተዳረገው እራሳችን በፈጠርነው ውዝግብ ነው። ትውልዱ ላይ የአማራን ማንነት አማራ ማን ነው። ግዛቱስ የት ድረስ ነው ።ምን መደረግ አለበት የሚለውን ለትውልድ ማሳወቅ ግዴታ አለብን። ቁጭ ብለን በጥበብ መነጋገር መፍታት ያስፈልጋል። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
የሰባዊ መብት ተሟጋቾች የህውሃትን ግፈኛነት ለዓለም ሕብረተሰብ አድርሱ
የራያንም ስሩ ዶክመንተሪውን እባካችሁ ራያ ነጻ መሆን የሚፈልግ ንጽህ ህዝብ ነው አማራ ለዘላለም ይኑር
ድንበራችን ተከዜ ወንዝ ነው የህወሃት ወንበዴ ቡድን ተከዜን ተሻግሮ የወረራቸው ቦታወች እንዲሁም የራያ የአማራ ቦታወች በጉልበት እንደተወሰዱ አይቀሩም!!!
thank God TPLF JUNTA ERA IS OVER. Thanks to the Ethiopian army Amhara patriots solders and PM Abiy
ጀግናወች ናቸው ወገኔ 💚💛❤️አላህ ይጠበቃችሁ 💚💛❤️እንሻአላህ ይንጋል ሀገሬ አይዞሸ 💚💛❤️💚💛❤️ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በልጅቿ 💚💛❤️💚💛❤️ ኑሩልንንን
አመመኝ ብሰማው ብሰማው አመመኝ 😭😭😭 ኮኔሌ ደመቀ መኮነን እንኳን ኖርክልን አንተ በከፈትከው ቀዳዳ ታፉኖ የኖረው ሰው ሁሉ ተነፈሰ ወጣ እሰይ አሁንም አማራ ትልቅ ህዝብነው ወደፊትም ትልቅ ነው ድል ለአማራ 💪💪💪💪💪💪💪 💚💛❤ 💚💛❤
አንድ ነገር ላይ 100% እርግጠኛ ነኝ! ብአዴን-አዴፓ እስካለ ድረስ የአማራ መከራ ይቀጥላል!!!
ብአዴን Berket Simon wonder what happened to Amharas to be slave for TPLF Junta
አቤቱ የግፍ ጥግ አቤት ጭካኔ እባየ እየተናነቀኝ በግድ ብልህ ጨረስኩት አየ የሰዉ አረመኔነት አየ በዉነት አየ ወያኔዎች መቸስ ይሄም አለፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Enes bitiyyy wiyyy siqayachew eyetayegn. Wiyyyyy 😭😭😭😭
አዴፓ የሚባል የከብት ስብስብ ነው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እናተ ደክሞቹሀል ወንድሞቸ ብአዴንን የሚያክል አህያ ተሸክመን ነው
አማራ የአሳምነው ፅጌ አይነት ሪያልስቲክ ሰው ይፈልጋል!
ወልቃይት ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ!
ስምሽ በቂ ነው
የመቼ ነው
@@oromiyabirthoromo1916 አሳፋሪ ጅልነት!!!ሃጫሉን ገዳይ የኦሮሞ ጅል!!!የጅል ስብስብ ሁሉ!!!!አራጅነት ትግል አይደለም!!! እንሣነት ንው!!!!ዓለም አፈረባችሁ!!!!መሞት ይሻላል እንዲህ ከመዋረድ!!!
ጋላ ደግም ምናባቱ ታሪክ አለውና ወራሪ የማዳጋስካር ሰፋሪ ናችሁ አራጅ ማፈሪያ የሰው ብልት ቆርጦ እሚያገባ የበከተ ቆሻሻ ታሪካችሁ ይህ ነው ገልቱ ናችሁ መቸም እናተ አትሰለጥኑም አሳፋሪ ናችሁ ይይይይይይ ካካካካካካካ ናችሁ ።
Idiot
አሁን ህዋት መራሹ ቡድን የመጨረሻው ነው እንበርታ በቃ ሰቆቃ እግልት በራሳችን እርስት አይቀጥልም አንድ አማራ 💚💛❤
ይህን፡ኢሰባዊ፡ድርጊት፡ያጋለጣችሁ፡ጋዜጠኞች፡ትልቅ፡ምስግና፡እናቀርባለን፡ጀግኖች፡ናችሁ🙏።ዳግመኛ፡ወደዚህ፡አስከፊ፡ስርአት፡ውስጥ፡እንዳይገባ፡ግልፅ፡ውይይት፡በየጊዜው፡ያስፈልጋል።👋ክብር፡ለአማራ፡ልዩ፡ሀይል፡፡👋ክብር፡ለአማራ፡ፋኖ፡፡👋ክብር፡ለአማራ፡ጀግኖች፡👋👋👋አማራ፡በልጆቹ፡ተከብሮ፡ለዘላለም፡ይኑር🙏
እቤት ትልቅ እባት ታሬክ በጣም የሚያሳዝን የስር ቤት ነገር ሲያወሩ እግዚእብሔር ይርዳቹ እማሮች ወገኖች
ወልቃይት አማራ ነው
ወልቃይት እማራ ነው
Ante Jegen Col. Demeke ! Zewedu
Am Saluting To You
We Need a Person Like You !
Tareke Yefereden 👂
Geze Yefereden 👂
Tewlede Yefereden👂
ይሄው እግዚአብሔር ተበቅሎ እርስታችሁን እስመለሰላችሁ እራሳቸው ያነደድትን እሳት እራሳቸውን እየበላቸው ነው::
ଳ୍
ଳ୍ଳ୍ଳ୍ଳ୍
ወልቃይት የኔ ጎቤ መልኬ የስጠኝ ባይብል መሀቤ በለጠ ደም ፍሶ መቼም አይቀርም
አልቀረም ፈሶ ተመልሷል እንኳን ደስ አላችሁ በሉልን የአመራ ማስማሚያ በቀደም የጎቤ መልኬን ታሪክ ተለቋል አይቻለሁ ኮሜንት ፅፌ አለሁ የንግሰቴ ይርጋንም ስምቻለሁ ክፍል አንድ ኮሜንት አድርጌ አለሁ ኢብኑ ሙሀመድ ነኝ የቤጌምድሩ ነኝ ከስደት ሆኘ ኤየተከታተልኩኝነው አላህምዱሊላህ ደሰ ብሎኛል የደስታ እንባ እያነባሁ ነው
እኔኮ መን ትጠብቃላችሁ እኳን ለወልቃይት እና ጠገዴ ለራያ ለኢትዮጵያ የሚበቁ ወዶች የተለድበት አገር ነበረች
ወይኔ ወገኖቼ እኔ ይሄን ሁሉ ጉድ ሳላውቅ የመለስ ቀንደኛ ደጋፊ ነበርኩኝ
አወይ ግፍ እግዚአብሄር ግን በቅን ሊፈርድላችሁ ጽዋው ሞላ አይዞአችሁ ከእግዚአብሄር ጋር ብሩህ ቀን መጥቶልናል ❤❤❤
እምቢኝ፡፡፡፡፡ ወልቃይት አማራ ነው ወልቃይት ጎንደር ነው፡፡
ቲክክል ቲግሬ ከተከዜ እደዛ ናው ሁላችን እትዮፒያው እናውቃለንኢነዚን ኢባቦቸታስጠጉ
አቤት ፈጣሪ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ፈርድ እግዚያብሄር ይስጣቸው
Ahunem tenkakae yasfelfal. Egziabher agerathene ena hezbathenen selam yarglen.
አሁን እኮ የመንግስት አቃጣሪነት ነው ያስቸገረን እንጂ ትክክለኛ ጦርነት በነፍጠኛው አማራና በቅማላም ትግሬ መካከል ቢደረግ ትግሬ የተባለ አይተርፍም ውጊያውም ከአንድ ቀን በላይ አይዘልም
The people of welkait tegede are the chmpions of my heart eith you.💚💛❤🙏🏼
አማራ ላይ ይሄ ግፍ መድረሱ እንደ አማራ አይገባውም ነበር እውነትም ህግ የለም ማለት ነው የእ/ግ ፍርድ ይበልጣል አሁንም የያዛችሁትን አላማ አትልቀቁ በህግ አግባብ መሄድ በእሱ መፍትሄ ካላገየ እንግዲህ አማራነቴን ቁርጬ አልጥለው ያው የመጣውን እንዴት መመከት እንደምንችል ከአባቶቻችን የተማርነው ነው አማራ በህይወቱ ተሸንፎ አያውቅም ከህዝቡ ጋር ሳይሆን እነዚህ የሚበጠብጠት የሚገሉት ውስን ስለሆኑ እነሱ ላይ እርምጃ መውሰድ ነው የሚያስፈልገው ሁሌም አለን ህይወት ይቀጥላል አማራ በመርፌም ሊያጠፍን አልቻሉም
ኣቤት የኔ ጌታ ምን ልበል እንደው ያንድ አገር ዜጋ ነን ግን ጭካኒያቸውበስማም ደርግ ከዚ የባሰ ነበርግን
የሕወሓት ግፍ ተነግሮ አያልቅም። ይህ ሀገር በቀል የፋሽስት ቡድን በሀይል የወረራቸውን የአማራ ግዛቶች ለቆ የሚወጣበት ቀን ቅርብ ነው።
መቸይሆነይህ።ሥቃይየሚበቃው።ተመዝረፍ።በፍቅር።መኖርሢቻል።ሥሥታምትግሬውቸ።።ሆዳቸውየሚጎልመሥሎቸውነው።ተቁልቆል።አሠለቻቸው።
ትግሬ ትግሬዎች የማሉት ስዊዘርላንድ ውስጥ እኛ ኢትዮጲያዊ አይደለንም፣ ዘራችን የመጣው ከቱርክ
ከኦስማንሪች ነው ።
እነዚህ ግንድጎርጉር ምን ጉዳይ ኣላቸው ኢትዮጲያ ውስጥ፣ ከአድዋ ድል በኋላ
ሚኒሊክ፣ ለስልሳ አመት ጣሊያን አርትራ ተቀምጦ የኢትዮጲያን የባቡርሀዲድ ሢሠራ የትግሪያን የቤት አገልጋይ ነበር እንደውም
ኤርትራዊ በበለጠ ያልሠለጠነ ነበር ለምን ትግሬዎች በጣም ተንኮለኞችና እራሳቸውን ብቻ ይጠቃቀሙ ነበር ።
በነበረው ጊዜ ትግሬና ኤሪትሪያ አይጥና ደመት
ነበሩ። ጣሊያን ባስተያየቱ
ትግሬዎችን ጥቅም ፈላጊና
ሌላውን አንቋሻሽ፣ጨካኝ ተኩላ፣ ይላቸዋል።
እነዚህ የቀን ጅቦች የፋሽስት ጭማቂ ከንግዲህ የኢትዮጲያን ህዝብ በምንም አይነት ሊነኴት አይችሉም።
አማራን የሚያጠፉበት ምክንክያት የአድዋን ድል
ኢትዮጲያ ስለአሽነፈች ነው
ጀግናው የኢትዮጲያ ሕዝብ
ለወያኔ ግንደቆርቁር ቦታ የለውም።
ጌጤ አስፋው ጎፕ
አሁን ፀድቷል, በራሳቸው መሳርያ እንጨርሻቸዋለን
ወይኔ ወገኖቼ! ይሄ ሁሉ አሳዛኝ ታሪክ በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በሌላም በተቻለ እየተተረጎመ ለአለም ህዝብ ማቅረብ የአስቸኳይ ተግባር ነው። የገንዘብ ድጋፍ ካስፈለገ መዋጮ በግልጽ ጠይቁ እባካችሁ ወገኖቼ።
ለምን ይህን ሁሉ እያዎቅን ታድያ ዝም ብለን ተቀመጥን እነዚህ አማራን ደብዛውን ለማጥፋትነውና ለምን ዝም ብለን እናያቸዋለን
US EU EGYPT were assisting TPLF Juntas the perfect matach for Ethiopoan enemies. Film book must teach our childred grand children for ever
አይዛን ወገኔ እግዚአብሔ ከነታጋር ይሁን
አማራ ማስ ሚዲያ በርቱ
መቼም እኛ ወልቃይቶች ከአማራነታችን ንቅንቅ አንልም
አው
👏👏👏👍👍👍👌👌👌✌
ትክክል ሊባ ወግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ደሜ ዉድድድድድድ ዉዶች የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ❤️😭😭😭
እግዛብሔር፡ሲያጋልጣቸዉ፡ፅዋዉ፡ሲሞላ፡ከመከላከያ፡ጋር፡አጋጫቸዉ፡የነብር፡ቤት፡ቆሰቆሱ
እንኳን ዴስ ኣላችሁ ጄግና ናችሁ ይገባችኃል
Ewntaj baderahen andu yulu geta yegzhber leje ymaryam leje Jesus Christus yesten
Who is watching this After Welkiet is FREED? God is great!!
Amhara for ever.🦁🦁🦁✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾we will win.
የአማራ ህዝብ እየገደለ ሳይሆን እየሞተ ነው ወልቃይትን ያስመለሰው ክብር ለአማራ ህዝብ ይለምልም ያብብ ያፍራ የደም ጎርፍ ይብቃ በመላው የኢትዩጵያ ብዙ ተገፍተናል እና ከአሁን ቡሀላ ያለን ግዜ እና ዘመናችንን ፈጣሪ ይባርክልን
ፍትህ ለወልቃይት ለአማራ ህዝብ ይህ ግፍ ይብቃ
ወገኔ አማራዬ ከዝህ በሃላ መደራጀት አለብን
ይሄ የግፍ መረጃ በተለያየ የነጮቹ ቋንቃ ተጠናቅሮ መበተን አለበት
አይዟችሁ አሁን በርቱልን የክልሉን ሉአላዊነት በህግ አስከብሩ አሁንም የኦሮሞን ወረራ በህብረት ተከላክለን የአማራውን አዲስ አበባንና የአማራውንከሚሴን አጣዬን ሸዋሮቢትን እናድን 💙💛❤☝☝☝☝☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏
Good point Engese Belu Yakatachew !
Temleshi Belwat Wedet Temlesa
Lebedame Yemtwekwen Yesew Jano Lebesa Malet Yehe Newa Wodaje !
Ye Gefe Gefe
Yebedel Bedele !👂👀🤚👂👀🤚😭👀🤚
አቤት ጌታ ሆይ ምን ልበል፡ ፍርድ ያንተ ነው እንግዲ፡
እግዚአብሔር ይፈረድባቸው ወልቃይት እና እራያ መሬት አሁንም ይመልሳል አይዞህ ወገኔ
Egziabher ejig abzto yikasachihu
Lemamen ena lisemutim yemikebd bedel!!!
I used to live in Sudan in the 80th and I have heard a lot of horror from wolkite refuges .I have also witnessed TPlF come inside Sudan and took many wolkeiteis with competing with the Sudan's security
አራጁ አብይን አዴፓ ባንዳውን የምትዴግፍ አማራ አንተ እዳለሕ አትቆጠርም ሙተሐል በቁምሕ። የአማራ ተማሪዎችን በሏቸው አማራን ንቀውት😡😡😡😡😡😡😡😡
ምንድነው አራጁ አብይ አልሽስ ።ማነው አራጁ?አብይ ተስማሙ ነው ያለው መስማት የእኛ ፈንታ ነው አብይ የመጣው አሁን ነው
@@elshadiysavesisay5171 አብይ አሑኑ ሥልጣን ቢይዝ። የወያኔ ታዛዥ እግር አጣቢ ነበር ድሮ። አሑን አራጂሑኗልስሙ።ቅጥረኛነሕሕሕሕሕ ኪኪኪኪኪኪ
@@elshadiysavesisay5171 አብይሽታምነው ፈሪ አሑን የአማራን እርስት ማስመለስ ግደታውነበር እሱግን ሽታም ፈሪስለሖነ ጸጥብሏል። አማራን እያረደነው ወያኔንፈርቶ።
@@elshadiysavesisay5171 አብይ ለራሱ አለ ወልቃይት ጠገዴ እራያ መተከል ሲወሰድ አለበስረአት አሽከርነበር።
@@elshadiysavesisay5171 አብይና አደፓን እያቀማጠላችሑ ወልቃይት ወልቃይት እየተባለ ወሬ ከምንም አይቆጠር ተነሡ ግጠሙ ጦርነት አስመልሱ እርስታችንን ተቀምጦ ወሬ የፍረሐት ምልክትነው ተነሡ ወያኔን አሽመድምድ መንገድ ዝጉ ያአማራን እርስት ተቆጣጠሩ ወድማለት ይሕነው 💪💪💪
እንደ ትግረኛ ምፀየፈው እንደ ትግሬ ሚቀፈኝ የለም በትሕነግ የተነሳ አለቀ።
👍👍👍👌👌
የግፍ ጹዋ ሞልቶ ፈሰሰና በታተናቸው አሁንም ተጠናክራቹ ተደራጁ
ግድ የለም አሁን መሪ የለንም ... ግድ የለም አሁንም በዶር አብይ ተስፋ አለን ...... ካልሆነ እኛም መሪ እናመጣለን ከዚያ ተከዜያችንን እናስደነብራለን። ድል ከኛ ከልበ ሰፊውንና ከጭቁኑ አማራ ጋ 💚💛❤
ከነዓናችን ወልቃይት አንድ አማራ
በብዙሀን ወንድሞቻችንና በአባቶቻችን በከፈሉልን መስዋትነት ለዚህ ቀን ደርሰናል አማራነቴ ኩራቴ ብያቸሁ አለሁ ውድድድድ
ህገንም መንግስታዊ ንም ይዝዎንም መጠየቅዉንም የዋልቃይት ትክክልም አድርግዋል እና ስለዚህንም ከመከላከያም ጋርንም ሊጣመርንም አብሮንም ሊዋጋም ችልዋል የራስዉንም የጥያቄ ንም ያቀረበዉንም መብትዉንም መንግስትም እያወቀዉንም ለመያዝም ያላንዳችንም ሽግርንም ሳያመጣም ተረክቦታል ህዝብንም እእራያም ፀለምትንም ዋልቃይት ንም ህዝብንም ግዛትዉንም ተረክቦታል መልካምንም ስራም ተሰርትዋል ጠላትዉንም ገርስሶንም ወራሪንም ትግርየም ልጆችዉንም አስታጥቆንም ጨፍጭፎንም ምድርንም አማራም የራስዉንም ማድረግም መግደልም ስራዉንም መክሸፍዉንም ይህንም ገዳይንም ትግርየ ቢሄርንም ዘርዉንም እያሰባሰበንም ህዝብንም አማራም ከምድርንም ገፅንም አጠፋለሁንም ተያይዝዎትንም ነበር ጭፍጨፋዉንም ያማራም ዘርንም ከራያም ፀለምትንም ዋልቃይት እያጥፋም የራስዉንም ዘርንም አስፍርዋል አሁንም አልዉ ባስቸካይንም እየተለቀሙ ከንድርንም አማራም መባረርንም
አለባቸው አሁንም አደጋም ያስጥላልዉ መሰረትም ይዘዋል ከምድራችንም እየታደንዉም መገደል ወይንም መባረርንም ይኖርባቸዋል ወራሪንም ህዎሀትም ድርጅትም ሰፋርይም እየተለቀምዉንም ይባረርዉልንም ወይንም እየተለቀሙ መረሸን አለባቸዉ ከምድራችንም ከቦታችንም ያልዉትንም ባስቸካይንም እሽይ ቻዉ
Welkait Tilantm Zarem Negem Amara new!!!!
Wa Stenat ! Ye moral Tenkare 😭💔👍
ተመለሠየታባሽ ህውሀት ታባሽተመሥገንአምላኬ
It is so painful!! Heartbreaking... no words!
በርቱ አይቀርም አንድ ቀን ነጻነታችን ይመለሳል
እንደዉ ህዋት በአማራ ላይ የሰራዉ ግፍ ።የሰዉ ልጅን አጥንት ሰብሮ የሚገባ ነዉ ።ግን ለምን ተስማምቶ መኖር ሲቻል ።አወይ ጭካኔ ልቤ ደካማ በጣም ጠላኋቸዉ ።እነዚህ ከሰዉ የተፈጠሩ አደሉም ።
ዝምብሎ ፉከራ አይጠቅምም መጀመሪያ ባእዴን የተባለውን የአማራ ጠላት ከላዩ ለይ ማውረድ አለበት ያለበለዚያ መቼም የአማራ ጥያቄ አይመለስም
Yes Oromo did the same thing That is planned , Amhara will get his land soon
wow bro unexpected vision!
"የግዛትና ማንነት ጥያቄ የሚመለሠው በህግ ብቻ ነው" ተባልን።
በአጠቃላይ ፍትሀዊ ህግ ያለልዩነት በአግባቡ ቢወጣና ቢተገበር ኖሮ: ይህ ሁሉ አለመግባባት ባልነበረ።
ግና ወልቃይትና ራያን በተመለከተ በህግ ብቻ የማይመለሱ ጥቂት ጥያቄወችን ለጊዜው እናንሳ:-
1. ወልቃይትና ራያን ለታሪካዊ ባለመብቱ አማራ ህዝብ ለማስመለስ ህግን ብቻ ተከተሉ ከተባለ: ታዲያ ምነው የጁንታው ችግር በህግ አላላለቀም ወይም አልተፈታም? ማለትም ለምን ጦርነት ውስጥ ገባን?
2. ችግሩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ከቀረበ ሁለት አመት ቢያልፈውም: ህጉ በሚደነግገው መሰረት በአንድ አመት ውስጥ ለምን ውሳኔ አላገኘም? ማለትም ህጋዊ የጊዜ ገደቡ አልተቃጠለም?
3. የአማራ ልዩ ኅይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ርስቱን ለማስመለስ ካልሆነ ከሌሎች ክልሎች በተለየ መልኩ ከህወሓት ጋር ለምን ተዋጋ ወይም ተዋደቀ?
4. ፌደራል መንግስቱ ሶስት አመት ባልሞላ የህወሓት ሴራና ተንኮል ተማሮና ተሠላችቶ በመጨረሻም በመከላከያችን ላይ በፈጸሙት ክህደት ወዲያውኑ ጦርነት በማወጅ ህግ የማስከበር እርምጃ በመውሰድ ላይ ይገኛል። ግና የአማራ ህዝብ ርስቱን በሀይል ከተነጠቀ 30 አመት አልፎት፣ እየተሰደደና እየተገደለ፣ ባህሉንና ቋንቋውን እንዳያሳድግ ወይም እንዳይጠቀም ተከልክሎና የዘር ማጥፋት ተፈጽሞበት አሁን ቢያንስ ነጻ ልውጣ ማለቱ አግባብነት የለውም?
ኮሎኔል አያሌ ወጣት አለህ ወንድሜ ብዙ ሀይል አሰልጥን፤ ጀግና አፍራ።
ወይኔ አማራዬ እግዚአብሔር ይፈርዳል በከንቱ ደማችንን ያፈሰሱ አንድ እንሁን አንድነት ሀይል ነው
😭😭😭😭😭የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድ ይፍረድባቸው
ፈትህ ለአማራ ህዝብ😭😭😢😢 ወያኔ ጥላታችንነው
I remember Welekayetes a month after Weyne /TPLF/ came to power have been crying for justice, we demand justice for more than 3 millio welkayetes genocide. Amhara stay strong and stay united God be with you
ኮረኔል ደመቀ የማራ አለይታ
የኔአባት እንኳን ደሳላችሁ የኽዋሀት ግፍ ገና አላበቃለትም ኽዋሀት መሞትአለበት
Congratulations! Justice now served.
Not until the land is returned to the people!!!
ወልቃይት ላይ ያሉ የትግራይ ተወላጆችን ማስወጣት አለባችሁ ካለዛ መረጃና ኢንፎርሜሽን በየጊዜው ሳሳልፈው በመስጠት በተለይ የጎንደር ህዝብ ይለሰላም እዲኖር ያደርገዋል። አማራ ግዜው አሁን ነው!! ትግሬን ነቅለክ አስወጣ
ትክክል ችግሩ ኮ ይሄ ነው ያምኑዋቸዋል ማንጥሮ ማውጣት ነው ያለባቸው::