የተሸመደደ ትክክልነት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @Dynamic_G
    @Dynamic_G 4 місяці тому +14

    ከፍታህ ያስደስተኛል፣ አንደበት ፖድካስት ላይ የነበረህ ቆይታ በጣም ያበደ ነበር፣ ስለመፅሀፉም የሰማሁት ነገር አስደስቶኛል Much love

  • @mel-at
    @mel-at Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @genetmosisa-bg4ci
    @genetmosisa-bg4ci 3 місяці тому

    ብጣም አመሰግናለው . እንዴት ነው ፈጣሪ ማስገባት ይምንችለው ፣ ስራልን

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 4 місяці тому +1

    በሀዬ ከአይምሮ አስወጥተን የት እናስቀምጠው ብቻ በጣም ይገርማል እስቲ ደጋግሜ ልስማህ ይገባኛል ❤

  • @unityispower587
    @unityispower587 4 місяці тому +4

    በጣም ተናድጃለው በዚ ልክ በመጥፍትህ

  • @yididiyadeneke9764
    @yididiyadeneke9764 4 місяці тому

    Bahi, I praise Jesus for your existence and revelation.🙏

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273 2 місяці тому +1

    ሞባይል የሚያሳርፈኝን ያህል እግዚያብሄር አያሳርፈኝም??? ችግሩ እኮ እግዚያብሄርን የምናውቀው በሀይማኖት ነው እንጅ በእምነት አይደለም።

  • @ashenafiabebe4777
    @ashenafiabebe4777 3 місяці тому

    ባህይሉ መልካም ነዉ ለአንዳንድ ኮማቾች ግን ከተጠቆማችሁ ት ነገር ላይ እንጂ ከጠቆማችሁ ጣት ላይ አታፍጡ የሚጠቅመው እሱ ስለሆነ

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 3 місяці тому

    I saw on andabet podcasts for the first time what intellectual person are you!!

  • @nirvana-nirvana
    @nirvana-nirvana 4 місяці тому +1

    እንዴት ነው ታድያ እግዚአብሔርን ወደ ሰውነታችን ምናስገባው ባሃ

  • @tigistuMesfin
    @tigistuMesfin 3 місяці тому

    kip it up bero

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 4 місяці тому

    የረቁቁን አለም ምንጥር አድርገህ ለመረዳት የሞከርክበት መንገድ ይደንቃል።የነ ካርልዩንግን፣ ጆርጅ አይቫኖቨን፣ ኦስፐንስኪን፣ ማንበብ እንዳትረሳ።እባክህን ስልክህን ብትተዉልኝ ወይም ያለህበትን አድራሻ ብታሳዉቀኝ እኔም የገጠሙኝን ችግሮች ለማማከር እፈልግ ነበር።

  • @KalebII-m2s
    @KalebII-m2s 4 місяці тому +1

    ስለ ጋንጃ ንገረን እስኪ እና ስለ ህልመ ለሊት

  • @mubarekmuba2219
    @mubarekmuba2219 4 місяці тому +1

    እረ ቃላትህ ቀንስ ብዙ ጊዜ ከ ፋዘር ጋራ መኪና ውስጥ ነው እምሰማህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 4 місяці тому +1

    ጥያቄ! የሀይማኖት ስብከት ወይስ የሳይኮሎጂ ትምህርት ነው

    • @endaleabebekumsa7271
      @endaleabebekumsa7271 4 місяці тому

      የአብሮነት ወግ ነው ።በአብሮነት አብሮን ሀሳብ እየካፈለን ነው በቃ!

    • @nebechacha1534
      @nebechacha1534 4 місяці тому

      @@endaleabebekumsa7271 ቻናሉ የአንተ ነው ወይስ የበሀይሉ? ጥያቄዬ ለእርሱ ነበር! መልሱንም ከእርሱ ነበር የምጠብቀው።

  • @AmanKedir-n5i
    @AmanKedir-n5i 3 місяці тому

    Bro your shadow is dens and you need to be concious of your Projection

  • @abelmasresha5162
    @abelmasresha5162 4 місяці тому

    በርታልን ሀሳቦችህን እንወዳቸዋለን

  • @yeabesratamiru
    @yeabesratamiru 4 місяці тому +2

    WEL CAM BAHA

  • @engdateklu2910
    @engdateklu2910 4 місяці тому +1

    የተገለጠለት !

  • @Amanuel9ama-qo8ou
    @Amanuel9ama-qo8ou 4 місяці тому +1

    Vedio quality harif eyhone nw man

  • @ZerayGebru
    @ZerayGebru 3 місяці тому

    ቅቭቤ ቀሽት የሆንክ ወምድሜ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12 4 місяці тому

    amazing man

  • @ebrahimaman6676
    @ebrahimaman6676 4 місяці тому +2

    ቶሎ ትሎ ልቀቅልን

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 4 місяці тому +2

    ሳይህ አውቄ ጨርሻለሁ ያልክ ሰው ነህ ለምታወራው ተጠቀቅ ሰው ስጋና ደም ብቻ ሳይሆን የእውቀት ድምር ውጤት ነው።

  • @Jemalkebe
    @Jemalkebe 4 місяці тому

    Magna tmiro nw tnx

  • @GedefawTeshome
    @GedefawTeshome 4 місяці тому +2

    ምናባክስንና 😂

  • @YohanseTizazu
    @YohanseTizazu 4 місяці тому +2

    Beha sle ADHD yehone video seraln

  • @AbrahamKenaw-sg6yl
    @AbrahamKenaw-sg6yl 4 місяці тому

    በአንደበትህ ከወዴት አንደሆንክ ተረዳው ነህ ከተዋረደው !!!

  • @abrham_wonders
    @abrham_wonders 4 місяці тому

    A thinker❤

  • @merongetachaw268
    @merongetachaw268 4 місяці тому

    ሀሳብህ የገባህ ነገር አለ ግን ቤትህ እቃው አቀማመጥጥ ውስጥህ ያሳያል ሳይንስና ሀይማኖት ተደበላልቆባሀል

  • @josephmengistu214
    @josephmengistu214 4 місяці тому

    የእግዚአብሔር አብ ልጅ እንዴት እንደሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ አንብበናል ፤ በሃ ይቅርታ አርግልኝና የአንተን ልጅ እንዴት ታሳድገዋለህ ? ስለ ልጅ አስተዳደግ እስኪ የሆነ ነገር በለን ? የተሻለው አስተዳደግ ይሄ ነው በለን ?
    ለሕመማችን የተሻለው ይሄ ነው ትለናለህ ፣ ልጅ እየመጣ እንደሆነ ደሞ ከቢኒ ጋር አውርተኸናል ። ብቻ የተሻለው የልጅ አስተዳደግ የቱ ነው ? ለእኔ ከባድ ጥያቄ ነው ለአንተ ቀላል ከሆነ እስቲ እውቀትህን አካፍለን ?

  • @Qwert-t9i6c
    @Qwert-t9i6c Місяць тому

    አንትፈሳም

  • @nataanilmashuga3534
    @nataanilmashuga3534 4 місяці тому +1

    Esti beya sle circum ambulation yehone video sralen ye carl jungen

  • @kdaambay32
    @kdaambay32 4 місяці тому

    እንዳውም አዘጋግህ ይመቸኞል

  • @ChampIon-rg8xy
    @ChampIon-rg8xy 2 місяці тому

    sele bermel gn lek adlehem

  • @SolomonMuluneh-p8y
    @SolomonMuluneh-p8y 3 місяці тому

    I'm really enjoying your lectures; they're really insightful, and I like how you always lean to the Bible; keep up the good work.

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 4 місяці тому +1

    በሀ❤

  • @Yohanes-ki7id
    @Yohanes-ki7id Місяць тому

    የሆነ እስፕሪት ያለብህ ይመስለኛል

  • @dagijibat5590
    @dagijibat5590 3 місяці тому

    እምነት አትንኪ እጂ ፍልስፍናሽ ይመቸኛል

  • @AtrsawAlem-ew1qc
    @AtrsawAlem-ew1qc 4 місяці тому +1

    Amazing as usual

  • @KirubelBogale-y9e
    @KirubelBogale-y9e 4 місяці тому

    የኦሾ ተረፈ ምርት

  • @samzido
    @samzido 4 місяці тому +2

    ልትፈላሰፍ ያምርሀል ግን ፈስ ነህ

    • @davemenjor8256
      @davemenjor8256 4 місяці тому

      ድምፅ ያለዉ የሌለዉ?😂

  • @ethioafropets9881
    @ethioafropets9881 4 місяці тому

    አንተ አለማበድህን በምን አወቅህ?

  • @KalebII-m2s
    @KalebII-m2s 4 місяці тому +2

    ስለ ጋንጃ ንገረን እስኪ እና ስለ ህልመ ለሊት

  • @KalebII-m2s
    @KalebII-m2s 4 місяці тому +1

    ስለ ጋንጃ ንገረን እስኪ እና ስለ ህልመ ለሊት