የዜማና የሙዚቃ ኃይል፤ ለምን ዐለም ዐቀፍ ቋንቋ ተባለ (ክፍል 1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 3 місяці тому +4

    ረቢ እንኳን ለካህኑ ሊቁ ቅ/ያሬድ ዓመታዊ የተሰወረበት በዓል ዋዜማ አደረሶት አደረሰን በዜማው ሊቅ ክብረ በዓል ሰሞን ይህን ድንቅ ዝግጅት ስላቀረቡልን ከልብ እናመሰግናለን ነገም በዕለተ ቀኑ ስለ ዜማ ፍሪኩዌንሲ ቀጣዮን ክፍልና ዝክረ ቅ/ያሬድን እንጠብቃለን የእውቀት ባለቤት ማስተዋሉን እውቀቱን ያድልልን የነገ ሰው ይበለን ።

  • @user-qr5kt1pk4o
    @user-qr5kt1pk4o 3 місяці тому +1

    Thank you Dr. rodas. It was nice explanation. Nature always amazing.... thanks for God

  • @alganehwmariam5970
    @alganehwmariam5970 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በኢትዮጵያችን ድንቅና የአዋቅዮች አዋቂና ድንቅ ጥበበኞችን በየወቅቱ አጥታ አታውቅም አሁንም የአሁኑ ጊዜ ጥበበኛና ድንቅ የኢትዮጵያችን የጥበብ ማህደር ነው ለማለት የሚቻለው ብቸኛ ጎልማሳ ጥበበኛው ሮዳስ ታደሰ ( ዶ/ር) ።

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 4 місяці тому +3

    ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ለምናከብሮት እንኳንደህና መጡልን

  • @thomaswolde5584
    @thomaswolde5584 3 місяці тому +1

    I like good teaching

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 3 місяці тому

    ደክተርዬ እንደምን አለህ ቃለ ህይወት ያሰማህ በእውነት አንተ ትለያለህ አምላካችን እጁን ታጥቦ የፈጠረህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም እንኳንም አወኩህ ስንት ነገር አስተመርከኝ ስታስረዳ ደሞ ልክ በመጠኑ እንድነረዳ እንዲገባን አርገህ ትህትናህ እርጋታህ የተባረክህ ነህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ የጥበብ የእውቀት የፀጋ የሞገስ ካፖውን ያደርብልህ በሰማይ ቤት በወርቅ መዝገብ ያኑርልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ምኞት ሀሳብ ውጥን ሁሉ በሱ ፈቃድ ይስመርልህ እወድሀለሁ ለምንወዳት ዞሮ መግቢ ለሆነችው ለምንወዳት ሀገራችን ሳላሟን ይመልስላት አሜን🙏

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 4 місяці тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በጣም የሚገርመው ብዙ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ ።የመስማት ችግር ያለባቸው ሰዎች ባላንሳቸውን ለመጠበቅ የሚቸገሩበት ምክንያት ግልጽ ሆኖልኛል🙏😘❤

  • @Abaynehalemneh
    @Abaynehalemneh 4 місяці тому +2

    ዶክተርና መምህር እንኳን ደሕና መጡልን።

  • @ፋኒ
    @ፋኒ 3 місяці тому +1

    DR ሮዳስ ሚገርም መልኣክት ነው የተማርነው። ነገር ግን አንድ ያላስተዋላችሁት ነገር የምትጠቀሙት mic frequency በጣም ኣስቡበት በ headphone ሲሰማ በጣም ይረብሻል አምሰግናለው

  • @abelsilas6474
    @abelsilas6474 3 місяці тому +1

    የቅዱስ ያሬድ በረከት በላያችን ላይ ይድረስደ። መምህር ቡራኬ አባቶቻችን ይድረሶት።

  • @abiylisanework6026
    @abiylisanework6026 3 місяці тому

    እንኳን በደህና ተገናኘን ውዱ መምህሬ መሐዶሮታ እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 3 місяці тому

    Dr Rodas Thank you for Education us. God bless you.

  • @kidestgetachew6954
    @kidestgetachew6954 3 місяці тому

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 3 місяці тому

    እናመሠግናለን፡መምህራችን፡ከክፉ፡ጠላት፡ዳቢሎስ፡ፍላፃ፡ይጠብቅዎ።

  • @negatwaasrat9935
    @negatwaasrat9935 3 місяці тому

    thank you very mach for the explanation. I am cured from migraine for you gave us the anointing at st Giorgis church.

  • @AsnakechAmare
    @AsnakechAmare 3 місяці тому

    Kalehiwo yasemalen❤❤Jordan Lay liyu botawen yigerun be egizeabher

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 3 місяці тому

    I appreciate you Dr ❤

  • @beranamedia1
    @beranamedia1 3 місяці тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @Yemarwuhabelay
    @Yemarwuhabelay 3 місяці тому +1

    memhir shih amet nurilin, program azegajochi bertulin

  • @adonaygirmaw
    @adonaygirmaw 4 місяці тому

    ልሣነ ፈጣሪ ብርሀነ ፍጥረታት መጋቢ ሐዲስ እሮዳስ ታደሰ እንኳን ደህናመጡ

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 3 місяці тому

    You are our pride our precious treasure .

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 3 місяці тому

    TEKEKELEGNA AGELALESE NEWENA ZEMA KUNKEWA NEWENA DENEKE AGELALESE TEMERETE 🙏🙏🙏

  • @zer13567
    @zer13567 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም መምህር ።

  • @tadessealemayehu7319
    @tadessealemayehu7319 4 місяці тому

    Doctor Ethio special geft❤❤❤.

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 4 місяці тому

    የ spiritual አባታችን እንወድሀለን

  • @user-oh5fu1hc4i
    @user-oh5fu1hc4i 3 місяці тому

    God bless you bro

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 3 місяці тому

    ወንድማችን አሁንም *3 እውቀትን ያብዛልህ። በእውቀት ላይ ከፍታ ያድርግላችሁ።

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 3 місяці тому

    like አድርጉ❤

  • @hanayousuf2246
    @hanayousuf2246 3 місяці тому

    እኳን ደእና መጡመምእራትን

  • @elsad1086
    @elsad1086 3 місяці тому

    🙏🙏🙏👍

  • @netsereabetaye2248
    @netsereabetaye2248 3 місяці тому

    🙏🏻

  • @henokworku2826
    @henokworku2826 3 місяці тому

    መምህር ሮዳስ በውስጥ መስመር እንዴት ነው ማገኘው

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 4 місяці тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን❤

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @nahomdaiel-zs1fn
    @nahomdaiel-zs1fn 3 місяці тому

    DOCTER

  • @AlebelAdugnaw-b1x
    @AlebelAdugnaw-b1x 3 місяці тому

    memhirachin shih amet nurilin

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 3 місяці тому

    ZEMA IS 7 TYPES. ZEMA ERASU WELD EGEZIABEHER NEW. AB BE GEEZ YENAGERAL WELD BE EZEL YENAGERAL MENFESQEDUS BE ARARAY YENAGERAL.