ዜማና ሙዚቃ በ3 6 9 ፈዋሽ ፍሪክዌንሲ የቱ? (ክፍል 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ምርጥ ፕሮገራም

КОМЕНТАРІ • 138

  • @LemlemWale
    @LemlemWale 3 місяці тому +28

    የትምህርት curriculum ላይ እንደዚህ አይነት ትምህርት ብንማር ኢትዮጵያ ወደ ማንነቷ ትመለስ ነበረ
    መምህር ብርሀናችን ነዎት እድሜዎ ይርዘምልን።

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 3 місяці тому +7

    ሀገሬ በልጆችሽ ወደ ማንንነትሽ ይመልስሽ በልጆችሽ ዶ|ር እረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጦት

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 3 місяці тому +12

    ድንቅ ነው መምህር እውነት የተለያየ ስሜት ነው የሚሰማው እግዚአብሔር ጥበብን ካለህ ላይ አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤
    ዋይ ዜማ ዘሰማዕኩ በሰማያት እመላእክት ቅዱሳን/ በሰማያት ከመላእክት የሰማሁት ዜማ ድንቅ ነው።❤️🌹⛪❤️🌹
    ማህሌታይ ቅዱስ ያሬድ ሆይ በረከትህ ይደርብን❤️

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 3 місяці тому +6

    ይገርማል ይደንቃል በእውነት !!! በቤተክርስቲያን ያሉት ፀናፅል፣ ደውል ፣ ጣራ ላይ የሚደረጉት ሿሿቴ ፣ በገናው …………….. አረ ስንቱ ለካ ጥልቅ ትርጉም አላቸው ፡፡ በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 3 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 3 місяці тому +6

    👏👏👏ዶ/ር ፀጋውን ያብዛሎት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን እድለኝነት ነው!!!///

  • @genet4431
    @genet4431 3 місяці тому +1

    Egziabeher Edme ena Tena abzeto Medehanialem yesetelen Dr. Haddis Rodas!!!

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniya 3 місяці тому

    ዶክተር እናመስግናለን ጥበቡን ፈጣሪ አብዝቶ ስጥቶሀል ይጨምርልህ በርታ ብዙ ስው ትምህርት ቢያገኝ online

  • @Linda-l7w
    @Linda-l7w 3 місяці тому +2

    የዶ/ር እውነት የያሬድ ዜማ በአባቶቻችን የማህሌቱ እና የወረቡን ዜማዎች ልዩ ነው ያላቸው ጣዕም ነፍስና ሥጋን ያድናል ያድሳል ።

  • @helengmedhin3736
    @helengmedhin3736 3 місяці тому +9

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አስገራሚ ጥበብና ዕውቀትን ለማቋደስ ስለመጡ በጣም ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥዎ

  • @LETEBIRHANGEBREMARIAM
    @LETEBIRHANGEBREMARIAM 3 місяці тому +4

    እንዀን ደህና መጣችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ረጂም ዕድሜ ጤና የስጣችሁ ለሁለታችሁ

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 місяці тому

    It's mind blown 🤯.. infinite world 🌍... Thank you Doc

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom 3 місяці тому +2

    An interesting episode. I am medical doctor and i am positive sound frequency interventions can change treatment outcome especially in cancer patients. Thank You

  • @OnlineFreeLearning-edu-video
    @OnlineFreeLearning-edu-video Місяць тому

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ir6uu7ns1v
    @user-ir6uu7ns1v 3 місяці тому +2

    Thank you so much for enlightening us with your powerful wisdom..I use most of the frequencies you mentioned in my daily meditation 🕊🕊🕊

  • @gebeyawastatkie9234
    @gebeyawastatkie9234 3 місяці тому +1

    Thank you very much Dr, You answered what I questioned for months

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 3 місяці тому +31

    ዶር የስምንት ወር ነፋሰ ጡር ነኝ ነገር ግን የሄሞራይድ በሽታ መነሳት መቀመጥ ከለከለኝ እባክህ ልለምንህ የመቤታችንን ቅባቅዱስ እባክህ

  • @Thomas-w2e
    @Thomas-w2e 3 місяці тому +2

    መምህር እናመሰግናለን የአባቶቻችን ትምህርት በሰፊው ቢያቀርቡልን እኛ ለግእዝ ትምህርት ነብሳችን ታቀርባለች

  • @etatadesse8864
    @etatadesse8864 3 місяці тому +2

    እንደተለመደው በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ያሳድረልን።

  • @Berhanugebeyehu
    @Berhanugebeyehu 3 місяці тому +5

    የስትሮክ በሽተኛ ነኝ።ዶ/ር ሮዳስ እባክህ የባህላዊ ህክምና የሚሰጡ አባቶችን ጠቁመኝ።

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብ ቅህ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ።

  • @yordanoswubalem8260
    @yordanoswubalem8260 3 місяці тому

    ዶክተር የእውነት ዘመኑን የዋጀ የፈውስ መድሀኒት ነህ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 3 місяці тому +6

    የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ 🙏

  • @user-xd2yv2ck8r
    @user-xd2yv2ck8r 3 місяці тому

    መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤናክን ይስጥክ እናመሰግናለን!!!

  • @ephremtadesse2636
    @ephremtadesse2636 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @blanedemissie7036
    @blanedemissie7036 3 місяці тому +1

    ጊዜዉ ስለደረሰ እናንተን አስነሳልን። የተደበቀው ቀስ በቃስ ይገለጣል ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @hena-2980
    @hena-2980 3 місяці тому

    ሁሌ ግራ ይገባኝ ነበር ከግዜዉ ሙዚቃ ይልቅ የበገና እና ሌሎች መንፈሳዊ መዝሙሮች ስሰማ እሚሰማኝ ስሜት ለምን እንደተለያየ አሁን ግልጽ ሆኖልኛል አመሰገንአለሁ!! ዶክተር ሮዳስ እና ደግሞ HZዉንም ሆንብለዉ የቀየሩት ይመስለኛል

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 3 місяці тому

    በጣም ትሁት ነውኮ ግን ዶክርተርዬ ሽ አመት ኑርልን በሙሉ ጤና

  • @yohanneswalelegn9092
    @yohanneswalelegn9092 3 місяці тому

    በጣም.........ደስ ይላል!!!እድሜ ይስጥልን።

  • @Nebita1521
    @Nebita1521 3 місяці тому +1

    ውድ መምህርዬ እናመሰግናለን የጥያቄዎቼ መላሽ ነህ❤ እያሪኮ ግንብን ያፈረሰው ድምፅ ምን ያክል ሀይል ቢኖረው ነው?

  • @behayliutsegaye7654
    @behayliutsegaye7654 3 місяці тому +1

    Dr thank you for your teaching and please prepare some program related to the number 1111 please

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክልኝ

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 місяці тому

    በጣም ድንቅ ነው!!!መምህር❤❤❤

  • @solomonsaba9072
    @solomonsaba9072 3 місяці тому

    Sew bezy lek emybarekbate Hager hona menem emanak egna gen tefan fetary aymeroachenen kefetelen ❤❤❤

  • @getnetakalewold6321
    @getnetakalewold6321 3 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ ነገር ነው በርቱ

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh5290 3 місяці тому +1

    እንኩዋንም ኢትዮጵያዊ ሆንክ። ክበርልን🙏🙏

  • @negus17
    @negus17 3 місяці тому

    I love you doctor

  • @user-wn9dn1dy8r
    @user-wn9dn1dy8r 3 місяці тому +1

    ጀግናዬ ኑርልኝ

  • @clight214
    @clight214 3 місяці тому

    መምህር እውቀትህን መልአከ ብርሃን ያስፋልህ።
    በጣም አስፈላጊና መፍትሄም ጠቋሚ እውቀቶችን እየሰጠኽን ነው።
    በ3,6,9 ኽርዝ በምታቀርብልን በዚህ ፕሮግራምህ ያልገባንን እንድንጠይቅ፣ለሚገባቸው ግን በሰፊው ተንትነህ በደንብ ፕሮግራምህ ላይ መቅረቡ ቢቀጥል እመርጣለሁ።
    አዲሱ መፅሐፍህንም እየጠበቅን ነው። አመሰግናለሁ።

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 3 місяці тому

    ሮዳስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @tamiratshawoel2529
    @tamiratshawoel2529 3 місяці тому

    Thanks a lot Dr. for your marvelous presentations with detailed explanation on each issues you raised. The question I may ask is How can we benefit from that (numbers 3 6 and 9) and from the sound vibrational frequencies ? What should we do to align ourselves with and open our mind?
    Thank you in advance Dr.

  • @genetlemma7460
    @genetlemma7460 3 місяці тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @aregatesfaw
    @aregatesfaw 3 місяці тому

    Doctor እባክህ ስለ energy vibration አቅርብልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 місяці тому +1

    አብሬ እንዳለሁ ያህል ነው የተሰማኝ😮

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 3 місяці тому

    ምርጥ ርእስ ነው ሰምቼ አስተያየት ማደረግ እፈልጋለው

  • @birhanualie9645
    @birhanualie9645 3 місяці тому

    ዶ/ር ሁለለቱ እሀህተቶቸ መውለድ ፈልገው ህልም ሁኖባቸዋል፡፡ በአንተ ፕሮግረራም የማይወልዱትን የሚያስወልድ አንድ ሰው አይቸ ነበር እባክህን አገናኘን!✍✍✍

  • @eyoblakew4053
    @eyoblakew4053 3 місяці тому

    መምህር በርታልን እንዴት በስልክ ላገኝህ እችላለው ብዙ ነገር አለ እኔጋ

  • @yordanoswubalem8260
    @yordanoswubalem8260 3 місяці тому

    ዶክተር እንዴት እንደምገልፅልህ አላቅም ፈጣሪ ይባርክህ አንደዚሀ አይነት መፅሀፍት የት ነው ምናገኝ

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 3 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @habtomtesfu8201
    @habtomtesfu8201 3 місяці тому

    ያንተ ኡቀት ይጨምርብን

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 3 місяці тому +2

    ዶ/ር ስልጠና ካለ ወይ የሚሰጡት ትምህርት ካለ መማር እፈልጋለሁ እና ቢያሳውቁን ደስ ይለኛል እባኮትን ከቻሉ

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  3 місяці тому +3

      የኦን ላይን ሥልጠና ለ2 ሴሚስተር እያደረግን ነው። ስንጀምር ማስታወቂያ በዚሁ ሚዲያ ለቅቄ ሰዎች ተመዝግበው እየተማሩ ነው። ሌላ ጊዜ ስጀምር ማስታወቂያ ስለምለቅ ይከታተሉ

    • @danileabera3697
      @danileabera3697 3 місяці тому

      @@drrodastadeseandromeda9034 እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 3 місяці тому

    እንደት ነው ደስሚለው ባይቀቋረጥጥ❤❤❤❤

  • @Abaynehalemneh
    @Abaynehalemneh 3 місяці тому

    amaizing thanks doctor

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 3 місяці тому

    Dr. Your subscribers are 333k right now !

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 3 місяці тому

    ብሩክ ሁን።

  • @Tesfaneshnigussie
    @Tesfaneshnigussie 3 місяці тому

    ዶክተር እባክህ የሐኪም መስፍን አድራሻ እባክህ?

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 3 місяці тому

    ድንቅ ነው

  • @FasikaBelayneh-ef4pg
    @FasikaBelayneh-ef4pg 3 місяці тому

    Thank you bertu ....esururu lay meremer benesera arif ne

  • @AddisT.
    @AddisT. 3 місяці тому

    Bless you.

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 3 місяці тому +1

    amazing

  • @ashenafiteshome9229
    @ashenafiteshome9229 Місяць тому

    Interesting

  • @asratkassaye
    @asratkassaye 3 місяці тому

    ዶር ይሄን ድምፅ ትኩረት ለማድረግ ሊ ይረዳኛ ይችላል በሚል ሰሞኑን 369 Hz + 396 Hz + 639 Hz + 963 Hz Tuning Forks | Nikola Tesla's 3-6-9 Secret Code (Delta Waves) 😴
    እያዳመጥኩት ነበር ስላብራራህልኝ በጣም አመሰግናለሁ የተለየ አስተያየት ካለህ እባክ ባጭሩ አሳውቀኝ
    አመሰግናለሁ።

  • @user-iz8yu8pc3k
    @user-iz8yu8pc3k 3 місяці тому

    እነዚህን የዌቭ ማመንጫ መሳሪያዎች የት ላገኝ እችላለሁ ?????????????

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 3 місяці тому

    ዶክተር ስለ ቴሌፓትይ ምስጢር ምን ይላሉ?

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 3 місяці тому

    ለምንድነው አለሙ እማይጠቀምበት

  • @solomonhailu1699
    @solomonhailu1699 3 місяці тому

    thanks

  • @blacklion8173
    @blacklion8173 3 місяці тому

    Where can I buy the tools that make the sounds? Pls

  • @lambainfoentertainment440
    @lambainfoentertainment440 3 місяці тому

    Denke new ❤❤❤

  • @esmelealemziyin1957
    @esmelealemziyin1957 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mengistuyismaw1465
    @mengistuyismaw1465 3 місяці тому

    ቅርፃቸው ፀናፅን መምሰሉ ግን አጋጣሚ ይሆን ወይስ ከእኛው ፀናፅን ጋር ሚያገናኘው ነገር ይኖር?

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 3 місяці тому

    ቀጣዩን መርሃ ግብር በጉጉት እንጠብቃለን

  • @habtomtesfu8201
    @habtomtesfu8201 3 місяці тому

    Amizing

  • @genius4787
    @genius4787 3 місяці тому

    Please next part

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 3 місяці тому

    Please, share how you lost weight it’ll help a lots of people.
    Thank you 🙏🏼 as always!

  • @elsad1086
    @elsad1086 3 місяці тому

    👋👋👋🙏🙏🙏

  • @tidenektesfaye1317
    @tidenektesfaye1317 3 місяці тому

    ልጄ ከአንተ ጋ ትንሸ ቢቆይ የት ይደርስልኝ ነበር.የክርምት አዳሪ ት/ት ቢኖርህ ትውልድ የምትቀርፀበት?

  • @brukbruk6003
    @brukbruk6003 3 місяці тому

  • @mikeyastibebu8096
    @mikeyastibebu8096 3 місяці тому

    I'm reading a book by Dr. Leonard called: The book of 528

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 3 місяці тому

    !

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 місяці тому

    ♥️🙏💫

  • @merryhaileboru6418
    @merryhaileboru6418 3 місяці тому

    What about 432 frequency and 440

  • @AlemMhabte
    @AlemMhabte 3 місяці тому

    Y tartarian civilization yetkmubet nber ehen dewel b telalkoch building 😮

  • @mezmurebekele6253
    @mezmurebekele6253 3 місяці тому

    Lemetekem mitmokiru betam tinkake adrgu at the mean time it might creat a lot of mess in ur life

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 місяці тому

    😂❤❤❤😘👋

  • @yabsramelkamu5373
    @yabsramelkamu5373 3 місяці тому

    you talk more! I think you don't know your boundary

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 3 місяці тому

    በቃ ታላቅ አይን ገላጭ ነህ

  • @sarahsmile362
    @sarahsmile362 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @mezmurebekele6253
    @mezmurebekele6253 3 місяці тому

    Lemetekem mitmokiru betam tinkake adrgu at the mean time it might creat a lot of mess in ur life