ቫኪዩም መደረግ ያለበት የኢትዮጵያ ፓለቲካ።በብጹዕ አቡነ ማርቆስ አስገራሚ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому +7

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁ አባታችን ቡራኬሁ ትድረሰን አሜን 🤲🤲🤲 ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በቃ ይበለን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Рік тому +3

    ብጹ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @YeMaryam492
    @YeMaryam492 Рік тому +3

    አባታችን በረከቶ ይደርብን እውነት ነው አባታችን እኛ ምንሰራው በእግዚአብሄር ቃል ነው ሀጢአታችን ከፍቷል የኛ ዘመን ትውልድ እራስ ወዳድ ሌላም ሌላም ብቻ ለምትስቁት ግን ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም
    "መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ "

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Рік тому +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Рік тому +3

    አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤

  • @tinalove8874
    @tinalove8874 Рік тому +4

    በረከቶት ይደርብን እውነተኞች አባቶቻችንን ይጠብቅልን ያብዛልን ❤❤❤

  • @biskut6932
    @biskut6932 Рік тому +2

    አባቶች ፀልዮ አደባባ አትውጡ በፀሎት ትጉ ለዚህች ሀገር ምህረት እንዲመጣ ፀልዮ የእግዚአብሔርን እንጂ የምድራዊ ነገር አትናገሩ ለፖለቲከኞች መተው ነው ልጆቻችሁን አስተምሩ ፀልዮ ፀልዮ

  • @MikiMan-k4k
    @MikiMan-k4k Рік тому +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Рік тому +2

    ጨፍጫፊው መንግስት መወገዝ አለበት
    ለምን ዝም እንደተባለ አላውቅም የአባቶች ዝምታ ያሳዝናል
    ምንም
    ቢሆን ግን ኦርዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ክበሪልኝ በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ ሀይማኖት!!!!
    ባሌን አስጠምቄዋለሁ ለልጅ ልጆቼ አወርስሻለሁ
    የአማራ መታረድ በድሮን መመታት ቅዱስ ገብርኤር ቅዱስ ሚካኤል በሰይፋ ሰመእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቅዱስ ጊወርጊስ መልስ ይሰጠበታል!!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому

    💚💛❤አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልሖን ያሠማልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Рік тому

    Beune Abatachen berketwet yedrsen edmy ena tena abzeto yestwet🙏🙏🙏💖💚💛♥️

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Рік тому +5

    ወይኔ የተዋህዶ ልጆች የት ነን ለመምህራችን እይታ በጣም ቀንሶዋል ወርተኛ አንሁን ላይክ ሼር እናድርግ የመናፍቆች መሰካቂያንም አንሁን

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy Рік тому

    አሜንንን🙏🙏🙏

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Рік тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤️❤️🇪🇷❤️❤️❤️🙏

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn Рік тому

    Kalot yasamalen ❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Рік тому

    Amen amen ❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Рік тому

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ESUBE DENEKE KALE NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMLAK ESU KEBER YEGBAW KEDUSANUNE ABATOCIACINEN FETARI YETEBIKACEW AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @specialshop1420
    @specialshop1420 Рік тому

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mesganewatal
    @mesganewatal Рік тому

    Kale heywot yasmalen ymsraku gojjam leke

  • @eshetunegese-rw4yr
    @eshetunegese-rw4yr Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ Рік тому

    ምህረት አብ ወደ ሀገር ለምን አትመለስም

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Рік тому

      አዚህ ነው እንዴ ያለው ?አገር ቤትማ እ ፍኖተፅድቅ/ፍኖተኩነኔ/ ኦርቶዶክስን እየማሰ /እየተረማመስ ነው።

  • @RahelTsl
    @RahelTsl Рік тому

    Abatachin hulum enderiso bigelalitew dikimetachn yikenes neber

  • @azebg328
    @azebg328 Рік тому

    Vacuum ምን ማለት ይሆን አንተም ጠንቅቆ አልገባህም እንኳን መልእክት ልታስተላልፍ ቤተክርስቲያን ናት እኮ የቋንቋዉ ባለቤት ስለዚህ ቋንቋችንን አታበላሸዉ ከልባችሁኑ ትዉልዱን አታበላሹት የሰዉ ቋንቋ መናገር የሰልጣኔ ምልክት አደለም

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 Рік тому

    አንተ ክፉ ወደጉርጓድ በመሄጃህ ጊዜ ክፉ ነገር ትቀባጥራህ ክፉ

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt

    ደንቆሮ እብድ ውሻ ሠው ሢል ሠምተህ መፃፍ የማትችለውን አታውራ

  • @EdalkachewGetachew
    @EdalkachewGetachew Рік тому

    It is not Gospel teachings

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Рік тому

    እብድ ደደብ ውሻ ሰው ሲል ሰምተህ አታውራ

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt

    ደደብ ውሻ

  • @deme1094
    @deme1094 Рік тому

    እኒህ አባት ካቶሊክ ናቸዉ እዚህ ምን ይሰራሉ😮

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Рік тому

      ናቸው እንዴ እንዴ ሁሉ ቦታ አሉ እኮ

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Рік тому

      ቅባቴ እንደሆኑ ነው የሚነገረው አቤት እግዚአብሔር ትዕግስቱ

    • @deme1094
      @deme1094 Рік тому

      @@Meski-or8ln ቅባት እኮ ታዲያ በተዋህዶ አያምንም እነሱ የንስትሮስና የ አርዮስን አስተምሮ ነዉ የሚከተሉ ማለት ሰዉ አምላክ አምላክ ሰዉ ሆነ ሳይሆን ሰዉና እግዚአብሔር ሳይቀላቀል ነዉ የሚሉት።

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Рік тому

    ወያኔው አባ ማርቆስ ምስ ጎጃም ጳጳስ የነበሩት ተረት ተረት አዬ ካድሬ😂😂😂😂😂

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 Рік тому