Ethiopia - የታጣቂዎች ግርግር በከተማዋ፣ የአሥመራው ምክር ከሸፈ፣ ኤርትራውያኑ ታሰሩ፣ ርዕደ መሬቱ ቀጥሏል፣ ለባንኮች የተያዘው እቅድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 114

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 2 дні тому +27

    የኣስመራው ምክር ከሽፈዋል ነው ያልከው፡ የኢትዮጵያ ከኣመት በላይ የባሕር-በር ፍለጋ የት ደረሰ? ወይስ ጥያቄው የባሕር-በር ማግኘት ሳይሆን የኢትዮጵያ "ሰላም ኣስከባሪ" በሶማልያ ማቆየት ነው? የናንተ'ኮ ግራ ያስገባል፡ እንደ ኣየርጠባይ በየቀኑ ይቀያየራል።

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od 2 дні тому +2

      የባህር በሩ ባይሳካ ተጠያቂው ድል ለሱማለያ ደል ለግብፅ እያ የኢትዮጰያ ህዝብ ችግር የምያስደስተው ዘረኛና ፅንፈኛ የሶስትቢሄር ውስጥ ባንዳዎችናቸው
      አሁን መሸዋወድ አይቻልም

    • @zemzemdanur5266
      @zemzemdanur5266 2 дні тому

      👍👍👍

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co День тому

      ይህ የዲፕሎማሲ ጉዳይና ጠለቅ ያለ ዕውቀት የሚጠይቅ ነው ጥንቃቄም ያስፈልጋል በርግጥ ወደቡ ቀርቷል ሳይሆን ያስፈልጋታል የሚል ድጋፍ ነው እየተሠማ ያለው በዚሁ አኳያ ግብፅና ኤርትራን ከጣልቃ ገብነት ለማስወጣት የተደረገ የዲፕሎማሲ ውጤት በመሆኑ ጥሩ እርምጃ ይመስለኛል

    • @michelle-i7o
      @michelle-i7o День тому

      @@DerejeTadesse-hx6co ደረጀ የምርህን ነው ግን፣ ሲጀመር በሰላም በመግባባት ኢትዮጲያን ባህር በር የከለከላት ማንም አገር አልነበረም፣ ችግሩ የተፈጠረው ሶማሊያን ትቶ ከሶማሊላንድ ጋር ስምምነት በማድረግ ባህር በር አገኘን ብሎ ያ ሁሉ ጫጫታ የፈጠረው አይደለም ወይ?፣ ስታስበውስ ግብጽን ድንበር ደጃፍ ላይ እንትገባ፣ የኢትዮጲያ ሰራዊት ከሶማሊያ እንዲወጣ ከማገዝና ከጎረቤት አገራት መቃቃር ከመፍጠር ሌላ ምን ፋይዳ ነበረው ትላለህ፣ አሁንም ቢሆን ስህተትን ላለማመን በሌሎች ላይ ማሳበብ ትክክል አይደለም፣

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 2 дні тому +11

    ዝወደቐት ኢትዮጵያ
    ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 2 дні тому +3

    ኢትዮጵያ ዝወደቐት ሃገር
    አብ ክልል አምሓራ ኩናት
    አብ ክልል ኦሮም ኩናት
    አብ ክልል ትግራይ ኩናት
    አብ ክልል ሶማልያ ኩናት
    አብ ክልል ደብብ ህዝቦች ኩናት
    ኢትዮጵያ አበይ አላ
    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ብታርክ ብባህሊ ዘይራከቡ ህዝብታት ኡትዮጵያ

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 2 дні тому +16

    ድል ለፋኖ

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 2 дні тому +3

    ደግ ያሰማህ.

  • @SaraSara-c9w3u
    @SaraSara-c9w3u 2 дні тому +19

    አይ ኢትዮጵያ እንዳትፈርሳቹ እርስ በእርስ ለመስማማት ሞክሩ ስለኤርትራ እና ሶማልያ አይመለከታቹሁም እንቅልፍ አጣቹ ኤርትራ ኤርትራ ኤረ ተውን በላያች ላይ ውረዱ ኡፍ ምን አይነት አገር ናቸውን

  • @halalqebatse8965
    @halalqebatse8965 2 дні тому +4

    ኣየየየየ እንናንተ ኣሁንም ሙልንበርግ እያላቹ ብቅ ኣላቹ በጣም ይስቃል ግም ኣፍ

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 2 дні тому +2

    Selam askebari wede ethiopia megbat yasfeligal. Kesomalia belay le ethiopia yasfeligal.

  • @songohan7170
    @songohan7170 2 дні тому +4

    በውሽት እና በአሉባልታ በፕሮፓካንዳ እንዲሁም ሽብርተኝነት ወሬ እና ግርግር እንትና እንዲ ብሏ ዘረዘረ እያልክ እንደ ገደል ማሚቱ ከማስተጋባት በስተቀር ምንም የሚያመጣው ነገር የለም ለምን ቢባል አላላኪውም ተላላኪው ሰለሚታውቅ ::

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 2 дні тому +4

    "ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነዉ የምታወራው"
    ××ፈታ.. በኤርትራ ግብፅና ሱማሌ ግንኙነት ትልቅ የተጎዳህ የብልፅግና አፈቀላጤ ነህ.. ያንተ ብልፅግና ወደ መቋድሾ መሄድ ለካይሮና ለአስመራ ምንም ማለት አይደለም..በባዶ ጮቤ መርገጥህን አቁሙ.. የኢትዮጵያን ህዝብም በውሸት ፕሮፖጋንዳ አትነግድበት..

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 2 дні тому +3

    ድል ፣ ሰላም፣ ብልፅግና ለኢትዮጵያ ይሁን::

  • @EnokGari
    @EnokGari 2 дні тому +3

    ከቅርብ ጊዜ ወዲ አካሄዳቹ ደስ አይልም ትክክለኛና ሚዛናዊ ያለመሆን የሆነ ነገር የቀመሳቹ እየመሰለኝ ነው ራሳችሁን ገምግሙና ማሻሻያ አድርጉ አለበለዛም እንደ ሲሳይ አጌና ለበላቹበት ላጫቹን ታዝረበርባለቹ እረፉ ያልፋል ፀንታቹ ለኢቲዮጵያ ና ህዝቧን ለመጥቀም ሞክሩ

  • @GedaAnl
    @GedaAnl 2 дні тому +1

    ዝቅተኛውና ደሀው 95% of Ethiopians Were at Risk Economically.

  • @michelle-i7o
    @michelle-i7o 2 дні тому +3

    ሲጀመር ግብፅ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እንድትገባ ያደረገው፣የኢትዮጵያ ወታደሮች ከሶማሊያ ይውጡ እንዲባሉ ምክንያት የሆነው፣ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ግጭት ዋነኛ መነሻው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሶማሌላንድ ጋር ያደረጉት የሶማሊያን ሉዓላዊነት የሚጻረር ስምምነት ነው። ይህንን ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገውን ስምምነት በይፋ በመሰረዝ ከሶማሊያ ጋር አዲስ ስምምነት እንዲያደርግ በተደጋጋሚ ጥያቄ ቢቀርብለትም ጠ.ሚኒስትሩ ፈቃደኛ አልነበረም።ስለዚህ እራስህ ባደረግከው ስህተት ለተፈጠረው ችግር ሌሎችን መወንጀል ትክክል አይደለም።

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 2 дні тому +6

    ሰለየትኛዎ ኢትዮጰያ ነው የምትንተፉተፈውከኢትዮጰያ ይልቅ ሱማሌ እንዳትፈሰ መጠበቅ ይቀላል

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 2 дні тому +4

    የአለም ባንክ ለሕዝብ ጨፍጫፊ መንግሥት እየረዳ እያስጨፈጨፈ ነው! ሊጠየቅ ይገባል ለዚህ ሁሉ!❓🤔

  • @KadiriHuseen
    @KadiriHuseen 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @darejeGetaw
    @darejeGetaw 2 дні тому

    💪💪💪💪

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 дні тому

    ethiopia❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdurezakAbdurezak-k2w
    @AbdurezakAbdurezak-k2w 2 дні тому

    ድራማዉ ማንን ለመምታት ይሁን።

  • @hpipa-t9y
    @hpipa-t9y 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @GedaAnl
    @GedaAnl 2 дні тому +3

    ታህሳስ 24 ዛሬ ነው ልደቴ ነው።

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 2 дні тому

      ታድያ ምን ትሰራለኽ እዚህ????

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 дні тому +1

    ፀረ አማራ፣ፀረ ኤርትራ ሚድያ

  • @Great-grace-Elias
    @Great-grace-Elias 2 дні тому +1

    What a joke , Asmara has no bad intention against Ethiopia 🇪🇹,,, sad Ethiopia has no leader who cares for the country and people

  • @biniamgebrehiwot7198
    @biniamgebrehiwot7198 2 дні тому +2

    Ayee ethiopia ye lieba ena yekemagna ager hona kerech

  • @wolduaraya1489
    @wolduaraya1489 2 дні тому +1

    B wesht Adgo bwesht yemimot gorebt Alen 😂

  • @-vr8un
    @-vr8un 2 дні тому +6

    የአስመራ ሴራ ስለከሸፈ በጣም ደስ ብሎኛል። ❤❤

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 2 дні тому

    ውድ፡ዜና፡አንባቢ፡ሆይ፡ታገቱ፡ወይስ፡ታሰሩ?

  • @AcmadYuusuf
    @AcmadYuusuf 2 дні тому +3

    Bloomberg ምንጭ የት አለ?

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 2 дні тому

      😂😂😂 የለም! ምን ታረጋለህ????? 😄

  • @muluye537
    @muluye537 2 дні тому

    🙏

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 дні тому +1

    ብልፅግና ቸሰተ ምንም ወንጄል አይሰሩም በዶላር ነው የሚኖሩት ብራቸው ጣፍጦት ነው ብልፅግና

  • @amanuelhaylu4501
    @amanuelhaylu4501 2 дні тому

    የባሕር በር የለም ዶላር የለም ከሶማልያ ተጠራርጐ መውጣት ብቻ ነው!የህጻኑ ዲፕሎማሲ ይኸነው

  • @Nasser138
    @Nasser138 2 дні тому +1

    ምን ነበር ስምምነቱ በናትህ እውነቱ ንገረኝ ሳትዋሽ

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 2 дні тому +1

      😂😂😂 ስምምነቱ የ ወይዘሮ ድንቅነሽ መታሰብያ ቡና ቤት ለማፍረስ! hahahahahah

  • @ghilachange9816
    @ghilachange9816 2 дні тому

    Sourcless

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 2 дні тому

    ከባህር ኣገኛን ሥራዊታቺ ብሶማል እንዲቂዩ ሶማል እየ ኣስበች ነች😂😂😂😂

  • @isaactekle4885
    @isaactekle4885 2 дні тому

    W

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 дні тому

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😂❤🎉

  • @QabdoMed-g3b
    @QabdoMed-g3b 2 дні тому

    Follow ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @AndsewSle
    @AndsewSle 2 дні тому

    የውጪ ባንኮች ብር ይዘው አይገቡም ቁጥር እንጂ ።ማለት በሞባይል መገበያየት ብር የለም።በሞባይልህ ብር አለህ ይሉሀል ወርቅ በቁጥር ይገዙሀል ወደሀገራቸው ይ
    ሲልኩ ለኛ ብር የለም ሞባይልህ ላይ ብር በቁጥር ይሉክልሀል አንድ ቀን ኢተርኔቱን ከዘጉ ብሩ ቀለጠ ወርቃቸውን ይዘው ሄደዋል ከ
    😅

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 дні тому

    Washtem Media 😂

  • @robie5210
    @robie5210 2 дні тому

    100000 ሲያንስነዉ.

  • @yonaskidane9179
    @yonaskidane9179 2 дні тому

    ውድቅቲ ሃገር ርካሽ ኩሉ ግዜ ኤርትራ ኤርትራ እዳበሉ ኛርርርር ኢሎም ክበኽዩ ከም ቆልዓ ድርባያት ኣብ ውሽጥኩም ዘሎ ሽግር ግዳ ዘይትፈትሑ ዓቅሚ እንተለኩም ሕልኩሳት

  • @sabagojel4833
    @sabagojel4833 2 дні тому

    Wshetam

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 2 дні тому

    Yede WESHTAM😡

  • @samru2018
    @samru2018 2 дні тому

    Ay poletics yale maweq zm bleh yeraseh tentena eyametah sew atazlebed ye somaliyana ye eritrea wedajnet ante yematawqew yelehem kadre teqefay

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 дні тому +2

    ኢሳያስ ከኢትዮጵያ የሚቀርብ ስለሌለው ከኢትዮጵያ ጋር ቢወግን ተጠቃሚ ሊሆን ይችላል እንጂ ኪሳራ የለዉም

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 2 дні тому +3

      ኤርትረአ ኢትዮጵያን አትፈልግም በናታችኡ የ ኤርትረአ የ ፕረሲደንት ኤሳያስ ስም ማንሳት ኣቑሙ!!!

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 дні тому +2

      ካልፈለጋችሁ ምን ይደረግ እንተወዋለን ሁላችሁም ኤርትራውያን በያላችሁበት ይመቻችሁ እንወዳችኃለን ቻው !!

    • @halalqebatse8965
      @halalqebatse8965 2 дні тому +1

      ይመስላሃል ቆረቆንዳ ራስ

  • @tegona1992
    @tegona1992 День тому

    አይ መናጢ ኤርትራ....😂😜😂😅

  • @AndsewSle
    @AndsewSle 2 дні тому +1

    ምን ትቀባጥራለህ ምን ታድበሰብሳለህ?🤔 አንካራው ስምምነት ምን እደተስማሙ አልገለፅክም ወይም አታቅም ?🤔።አዴ ከመንግስት አዴ ከተቃዋሚ ጎን እየተሰለፍክ ትቀባጥራለህ😅

  • @GedaAnl
    @GedaAnl 2 дні тому

    የማንም ቅማጫም ሀገራችን😅😅😅

  • @TodikMehomed
    @TodikMehomed 2 дні тому

    😮😮😮😟😟❣️❣️❣️❣️❣️

  • @Mark-b6j2b
    @Mark-b6j2b 2 дні тому

    የአይሻ መሄድ ማናገር ከጁባላንድ ቀድማችሁ ዉጡና መባል ድል ነዉ?? Payroll ዉስጥ ገባሽ አባቴ.?

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou День тому

    የአስመራው ምክር ከሸፈ አለን የሱማሌ ጉዳይ አመቱ ነው ወደብ አግኝተሃል እንካን ደስ አለህ የተባለ ህዝብ ቢያምንም የጨረባ አደብ እንደሆነ ይህንንም አለን አሁን ፋይሉ ተዘግታል ሱማሊያ የሰላም አስከባሪ ሃይል እንድትመርጥ ተወስኗል ኢትዮጵያ ካላት ስድስት ሺህ ከግማሽ በላዩን ታስወጣለች የግብፅ ጦር በኢትዮጵያ ድንበር ይሰፍራል ከሰላም አስከባሪ ውጪም እንዲገባ ሱማሊያ ፈቅዳለች የሚሰፍረውን የሰላም አስከባሪ ለማስመደብ ሉኡካኖቻችን ለልመና ሞቃዲሾ ሄዱ መላው አለም ያወገዘን የሱማሌ ላንድ እውቅና በሽንፈት ተጠናወቅን ሁሌም እንደምለው ሱማሌንም ኤርትራንም አጥተን ግብፅን አፍንጫችን ስር አመጣን በአንድ ሰው ስህተት እንደዚህ አይነት ደርቲ ሚዲያ ባለቀ ጉዳይ አሁንም ይዋሻል

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 дні тому

    ኢሄ ጥቅም ለነጮቹ ነው ማለት ነው

  • @haftemaryamTesefay
    @haftemaryamTesefay 2 дні тому

    Wshetam mngze wshetam

  • @Feyori2004
    @Feyori2004 2 дні тому +1

    ዉሸት ምን ያደርግልሀል ከሁሉም ሰላም መሆን ኣይቻልም እንዴ ? ስለማይክ ሀመር ኣዉራ ኣዲሳባ ኣስተዳድር

  • @simonghebru7176
    @simonghebru7176 День тому

    ጦቛዮች ምንም መረጃ ሳይኖራቹ አትለፍልፉ

  • @robimassawino
    @robimassawino 2 дні тому

    😂😂😂 እንደዛ እያላቹህ ራሳችሁን ኣሞኙ እንጂ ነገሩ ኣልቅዋል የኢትዮጵያ ጦር ከሶማልያ ይወጣል የባህር በር በክፍያ ትጠቀማለች የግብጽ ጦርም ይገባል ኣለቀ ።

  • @selamselam8094
    @selamselam8094 2 дні тому +1

    ምን ዓይነት ደነዞች ብትሆኑ ነዉ ብሶማሊያ ጉዳይ ኤርትራ ከሸፈች የምትሉ. የኛ ሂወት ዋጋ የለዉም እና ሶማልያ ሄደን ለዶላሬ ብለን እንሙት ስሊሊችሁ. ለምን ሁሌ መዋሸት አሜሪካ ኢትዮጵያ ካልገባች ባጀቱ አልሰጥሜ ስላለች አይደለም እኔዴ . ቢራቢሮ ቂጥዋን ያላለበሰች መሬቱን ታለብሻለች እኮ ነዉ የናንተ ነገር

  • @MuhammedSeid-y4k
    @MuhammedSeid-y4k 2 дні тому

    ❤❤❤😂😢🎉😢😮😅😊😊

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l 2 дні тому

    Abo yemakalen nagar tawut 😡

  • @derejetechannie5932
    @derejetechannie5932 2 дні тому

    I don’t understand why Tigray people stand for freedom instead of supporting TPLF it is unbelievable to see TPLF is a criminal organization and even when I said this it is true my question is why the people of Tigray became slave for this party ?.

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 2 дні тому

      ጌታቸውና ጻድቃን የትግራይ ህዝብ ጠላቶች የዓብይ አሽከሮች።

    • @RahimE.Terek-Raba
      @RahimE.Terek-Raba День тому

      Lack of education !

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 дні тому +2

    Stop lie about asmera

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 2 дні тому

      ፋክ አስመራ ቁልቋላም ምቀኛ

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 2 дні тому +1

      Abiy Ahmed is gala 😂

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 2 дні тому

      @@kebdaalem3245 ወላይታዊ ምርጥ በኢትዮጵያዊነቴ የምኮራ ሐበሻ ነኝ ቁልቋላም እሾህ

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 2 дні тому

      Go out shebya

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 2 дні тому

      ሻዕቢያ ጀግና ነው።

  • @ዛጎል-ZAGOL
    @ዛጎል-ZAGOL 2 дні тому +1

    ኢሳያስ በክፋቱ ነዉ ወደኋላ ያስቀራት ከአለም የተገለለች ሀገር ይዞ ሞቱን ይጠባበቅ

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 2 дні тому

      Abiy Ahmed killed more than 7 millions Ethiopians 😂😂😂

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 2 дні тому

      አንደ መሬት መንቀጥቀጥ ይህን ዕድገት የመሰለህን ወደ ፍርስራሽ ዮለውጠዋል። ሚገርመውና ሚያሳዝነው እርስ በርሳችሁ ስትፋጁ እደ መቃድሾ ከተሞቻችሁን ልታደርሱ እየተዘጋጃችሁ ነው። ዐስተዋይ በንስሐ ወደ ፈጣሪ ይመለሳል።

    • @habtishtsegay8967
      @habtishtsegay8967 2 дні тому +1

      Sle lemagnuwa hagerih Ethiopia eski lemaseb mokir.

    • @RahimE.Terek-Raba
      @RahimE.Terek-Raba День тому

      ሰላማዊ ሰው እያገታቹ ገንዘብ ከመጠየቅ የባሰ ክፈት አለ እንዴ ? ደሟ እሄን በዜና ስታሰሙ ከዚ በታች የወረደ ነገር የለም። ቅሌት ነው

    • @ዛጎል-ZAGOL
      @ዛጎል-ZAGOL 10 годин тому

      ኢሳያስ ለኤርትራ ምን ሰራ ምንም የምስራቅ አፍሪካ አማፂዎች በማን ይሰለጥናሉ በኢሳያስ አገሩን ከማልማት ጎረቢቶቹን መበጥበጥ ነዉ የሚችለዉ

  • @lueltesfay5833
    @lueltesfay5833 2 дні тому

    ያንተ ውቨት ቦታ የሎውም ኣትዋቩ ከት ኣምትተህ ነው የምትነፋ

  • @Hamit-o1n
    @Hamit-o1n 2 дні тому

    ኣይ ኣንተ ምኑ ነው የከሸፈው የኢትዮ ጦር ሊውጣ ኣደለም እንዴ ተው ባክህ ተታለህ ኣታታለን

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 2 дні тому

    😂😂 ok, የቱን እንቀበል፡ ኤርትራ ኢትዮጵያን ማዳከም ትፈልጋለች ይባላል፣ አንደዝያ ከሆነ ለምንድነው ጦሩ ወደ አገር ተመልሶ መከላከያ ጋ እንዲቀላቀል የምትጥረው? መከላከያ ሰራዊት በየአቅጣጫው ተበታትኖ ሲመደብ ለማዳከም ይመቻል። ስለዚህ አንደኛው ወይም ሁለቱን ግምታቹ የተሳሳቱ ናቸው።
    የግብጽ፣ ኤርትራና ሳማል ስብሰባ ከቀይ ባህር ጸጥታ ጋ የተያያዘ ነበር፣ ይሄውም እንዲፈጸም ያስገደደው የዓብይ ባዶ ዛቻ ነበር። He has only himself to blame.

  • @2tedros
    @2tedros 2 дні тому

    What an illusion you're in 😂😂😂!???? You know it's matter of time you'll be proven wrong about somila!?

  • @DdfreDdfre
    @DdfreDdfre 2 дні тому

    Yu don't know nothing bro

  • @አህመድመሀመድአሊ
    @አህመድመሀመድአሊ 2 дні тому +1

    ❤❤

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 2 дні тому

    👍👍👍👍👍👍