Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለበለጠ መረጃ 0936038353
ቁጥሪህን ላኪልኝ
@@sheberiethopia4354 0936038353 ቢዚህ ይደውሉ እናመሰግናለን
@@medantube1 ስልካቹ አይሰራም
ዋስታብ የላችሁም እደ
@@eilham2682 አለን ባስቀመጥነው ቁጥር ላይ
ወላሂ እኔ እኔቴን እዳጣሀት ሁላ ይሰማኛል ማለቴ አንዳዴ እናቴ መሆና ሁላ አይገባኝም አይምሮ ህመምተኛ ናት አሁን 9 አመት ሆናታል በወቅቱ ያልተደረገላት የለም እኔም የበለጠ ነገር ላደርግላት አቅሙ አልነበረኝም አሁን ግን በምን እደምትድን አላውቅም ቁረአን በጣም ከባድ ናት በሽታው የያዛት በአረብ ሀገር ነው ኢህን ምታነቡ ላአላህ ብላቹ ዱአ አድርጉላት ወላሂ የድሮዋ እናቴ በጣም ትናፍቀኛለች
አላህ አፊያ ያርጋት::አብሽር ወንድማችን
@@medantube1 እደውላለሁ ግን መፍትሄ እናተጋር አለ አይደል ማለቴ ከአላህ በታች እምትድንበት ነገር በጣም እፈልጋለሁ እደውላለሁ ካርድ ለመግዛት ስላማያመች ነው ያለሁበት ቦታ ከሀገር ውጭ ነኝ
አሏህ ሙሉአፊ ይስጣቸው
እንደምንም ለእናታችሁ የቻላችሁትን አድርጉ ስበቡን አድርሱ አላህ ያሺርላችሁ አላህ ይጠብቀን
አላሕያሸራት
ደስ ይላል ተምረንበታል
አላህ ይጠብቀን ያረብ ስወች ሆን የሆነ ነገር ስታዩ ማሻ አላህ በሉ
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን ከባድ ነው ይህ ነገር
እናመሰግናለን
አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማሩን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቸው...እኔ መጠየቅ የምፈልገው ለክርስቲያኖች የአይናናስ ፈውስ ይሰጡ ይሁን ?
Awo ysetetal chigr yelewm
አይናናሰ ምድነው
@@dejyitnutadilo4187 አይነ ላጥ ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም በደንብ አብራርተዉ አስተምረዋል የአዳም
በጌታ ኢየሱስ ስም በሚደረግ ፀሎት በሽታ ሁሉ ይጠፋል።በፀበልበእምነትወዘተ
የሰው አይን@@dejyitnutadilo4187
በጣም ጥሩ ተምህርት ኡዝታዝ እድሜወትን እረጅም ያድርግልን
አሚን ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን እናመሠግናለን ቤተሠብ ስለሆኑን🙏🙏🙏
ማሻላህ ሳስረድ ማሻላህ ናቸዉ ቀጣይነት እፈልጋለን
ማሻ አላህ አባታችን ምርጥ ትምህርት
@@AsmaAlanzi-p4o እናመሠግናለን ❤
መሽአላህ መሽአላህ ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ወአክበር!!!! በደንብ ገብቶኛል ሸህ ጀዛከላህ!!!
ማሻላህ ትምህርቱ በጣም ደሰ ይላል አላህ ይጠብቆት ለኔም ዱአ አርጉልን ያመኛል
አላህ አፊያ ያርግሽ ::እናመሰግናለን
እረእኔም።ይጨቀኛል።ደስታ።አጣሁ።ያረቢ።አላህ።ያሺረሺ።በሉኝ።ቁረሀንም።አልገባኝ።አለ
ጀዛኸሏህ ኸይረን ማሻአሏህህ
ኧረ በክርስቶስ ይሁንባቹ በደንብ ሚችል አዋቂ ጠቁሙኝ ከነሙሉ ቤተሰብ አለቅን ❤በማርያም❤
ማሻኣላህ
ሠላሙለኩም። እዳገኛችሁ።በጣም።እፈልሁ።አለሁ።ያመእዳገኛችሁ።በጣም።እፈልሁ።አለሁ።ያመኛል።ፈረሣይ።ነው።የምኖው። ኢሞ።ወም።ዋሣብካላችሁ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ::ስልክ አለ በዋትሳብ ላይ መልዕክት ያስቀምጡ::
አላህይፈርጀን ያልተለከፈየለምሀገራችንማሻአላህማለትአያቁም ትንሺእህቴወልዳ ልታያትመጣችሤትዩ ከዛታምራለች አለች እህቴም ማሻአላህ ትፍትፍበይ አለቻት ሤትዩይቱ ተሔደች ባለየ እያሉተቆጦት ቤተሠብእሦግንበሥአቱልክነበረችማሻአላህህ በርቱ
🙏🙏🙏🤲🤲🤲
Mashallah tru neger new Allah yichemirilachu share bemareg leloch endideris egenam yedirishachin eniweta barekelahu fikum
እናመሰግናለን በጣም ድጋፋችሁ አይለየን
የኔባት.ማሻአላህ.እኛቤት.የማይጣልብን.ሲሂር.የለም.አባቴ.እናቴም.ነጋዴ.ናቸው.የቤተሰብን.ስው.ሁሉ.በሽተኛ.አደርጉን.ሱባሀን.አላህ..ምንእንደሚሻለኝ.አላቅም.ብቻ.ሀስብነላህ.ወኒእመል.ወኪል.
ደዉላችሁ እነሱ ጋር ዉሰዷቸዉ ይድናሉ
ጀዛከላህ
እናመሠግናለን አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን ከእንደዚህ ያለ በሽታ
ጀዛኩምአሏሕኸይር,አሏሕየጠብቀን
አሚን እናመሰግናለን
የወድሜ ልጅ ታሞብናል ቁረአን አክትሞ ጨርሷል አሁላይ በጣምታሞል ቁረአን አስጠላው ይበሳጫል ምግብሲቀርብ የቀረበበትን እቃ ይግጣል በጣም ተቸግረናል
በጣም እናመሰግናለን አድራሻቹህ ዬት ነው ንገረኝ ወንድሜ
አባቴእንቅልፍአጣሁኝመድሀኒቱንእስኪ
ማሻአላህ በጣም ነው ያብራራቹት
Ebakachu abatachn liji beze neger eyetesakayebegn nawu yerdugn
የኔ እህት መፍትሔ ከፈለግሽ በቴሌግራም ፃፊልኝ
ማሻአላህ ረጅምእድሜ ይስጥልን አባታችን
አሚን ለሁላችንም ይስጠን::እናመሰግናለን
ጀዛ ከአላህ ከይር
የእኔ አባት አላህ ይጠብቅልን
ማሻ አላህ አባታችን አሏህ ይጨምርሎት
ማሻላህ
ኢንሻአላህ ያረብ. እናቴንምእራሷንልቧንምያማታል ነጋ ነውየሚያማት እህቴንም ያማታል እና መፍትሄው ምንይሄን አሁንያለሁት እውጭነኝ ኢንሻአላህ ስመጣ. ይታከማሉ ስልክቁጥር አስቀምጡልን አድራሻው የትነው
ጅዛካላህክይር ማሽአላህ
መሸአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አባታችን ወድሜን አሞታል ጉአ አድርጉልኝ
አላህ ያሺረው እህቴ ፈረጁን ቅርብ አላህ ያርግለት
ሱበሃን አላህ ማሻ አላህ ማለት ያስከፍል ይመስለን ሁላቺንም ማሻ አላህ ለማለት እንሞክር አያስከፍልም
ማሻአላህ
ጀዛከላኸይር
ማሻላይ
አሰላሙአለይኩም 3 ወር እንቅልፍ የላትም እህቴ አይኗን ታመመች ለዚህ ሩቃ ብትልኩልኝ ፣ስራ አታገኝም ከጉሮሮዋ ደም ይወጣል ሀኪሙ መፍትሄ አላገኜችም ፣አላህ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ!
ይደውሉልን
Thanks for the information!
ያ ራህማን አንታው አክማን😢😢
አሚን🤲🤲🤲
አላህከዚህሰውረንእኔምእጨናነቃለሁኝ።ዱአ።አድርጉልኝ
ጀዘአኩም አለህ ከይሪ
ማሻአላህ አባታችን ኸረእህቴን አሞብኛል በእሩቃ ለቋትነበር ግን ተመልሶአመማት
ይደውሉልን ለበለጠ መረጃዐደግሞ
እሺ ኢሻአላህ
ባረከላሁ ፊኩም
ማሻለህ ማሻለህ ጀዘሀ ኩለውም ከይር
ጀዛኩምሏህ ኽይር
جزاكم الله خيران🌹
አሠላሙ አለይኩም ዋራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ምን ላድርግ
በአላህ ይሁንብሽ አድራሻቸውን እፈልጋለው በስህር እና በቡዳ እየተሰቃየው ነው እድራሻቸውን??
እረባአላህ. የቡዳመዳኒት ዱባይ ግምትልኩ. ጥርሴን አስነቅየጨረስኩ በጥርስህመም መዳኒትየለለው በሽታ ልሞትነው. አይኔን. ጥርሴን. እቅልፍየለ ምንየለ ብቻ ተሰቃየሁ መዳኒት የምታውቁ. ዱባይ ተሰቃየሁ ወላሂ
ማሻአላ.ምርጥ.ትምህርት
ማሸአላ
Tebareku abatachn
ሱበሀናላህ
Jazakh Allah khair
በጣም ጥሩ ትምህርት
መሻአሏህ
ረጅም እድሜ አለህ ይስጦት
ሳህ ከላም ኡስታዝ
ሰውነትሽን ሸፍኝው
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱሁ አላህ ይጠቢቃን
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አሚን🙏🙏🙏
አድራሻ የት ነው ስልካቹህ አይሰራም
በአላ የትነው ያሉት አድራሻቸው ንገረን ወይም
አሰለሞአለይኩ ወራህመቱላሂበርካቱ ለመጀመሪያቪደዉንሰይ መሸአላህበጣምጠቃሚ ነገርነዉ አባታችን ጀዛካላኸይር
እናመሰግናለን ቤተሰብ ስለሆኑንና ለጥሩ አስተያይቶች
እና እኔ ምን ይሻለኛል ሀኪም ቤትም ከሼህም ሂጃለው ግን አልዳንኩም እስኪ ዱሃ አድርፈጉልኝ አላህ ስበቡን አድርሶልኝ ልዳን እህህህሀ
አይዞሺውዴ እኔምእየተሰቃየሁነው አልተሻለኝም ብሬንምጨረስኩ
አላህ መድሀኒቱን ያስገኝልሽ ያረብ እኛንም አላህ አፈያ ያድርገን
አብሽሬ ትድኛለሸ ዱአ አድርጊ
ወደ ቀልብ ዶክተር ቻይናል ግራ እበሉ አፋያውን እነሱ ጋር ታገኛላቹ የቀልብ ዶክተር ብለው በተለገራማቸው ስረች ያድረጉ
@@الحمدللخالكلحل bale hager mehed kechalsh arifnew kesherk yetseda new
ኣጉል እምነት ነው ይሄ። የኣእምሮ በሽታውን ነው ጂኒ የምትሉት።
I am a Christian but I want to get this treatment, where can I find them?
ማሻ አሏህ
Ustaz slk quxron asqamxuln please 🙏
አሰላሙ አለይኩም ስልካቹ
አሏህ ይሰትረን እስቲ
ጀዛኩም አላህ ኸይሪ አባታችን አላህ ይጠብቆት
ወላሂ አይነጥላ አለብኝ ፡ምንም ሳልዴረግ አልቅሽ አልቅሽ፡ይለኛል ፡ዴሞ ምንም ሳላገኝ ዴስ ይለኛል ያአላህ
@@maithaalktbe2177 እኔም
ኢንሸአላኡሰታዝ
ሰላማለይኩም ሲህር እኔም አለብኝ ያለሁት አረብ አገር ነው ሰውየውእደደገመብኝ ነግሮኛል ብርካልሰጠሽኝ እደግምብሻለሁ አለኝ ትራንስፖርርት ላይነው የተዋወቅነው ብርአልሰጥህም ስለው ከህይወትሽ እና ከገዘብሽ አለኝ ሰርተህ ብላ ለፈጣሪ እጅ ለፍጡር አልገዛም አልኩት ከዛ ቀን ጀምሮ አንድ እግሬን ያመኛል ምን ላድርግ
ማሻአላህ✅✅✅
በርታልን ራ
Masha allhe selkachehun
ጀዘክሏህ
አስላም ዋልይኩም ወርህመቱላሄ ወበርከቱ የት ሀገር ነዉ ያሉት
جزاك الله خيرا
ሱበሀን አላ እና አሁን መፋትሄችን ናቹህ ማሽአላህ እስኪ ቁጥራቹህን ከስቀምጡ
የትአገርነውመገኛቸውአገሩይነገረን
@@Demelash.kebedeAeyelaw አዲስ አበባ ለበለጠ ደግሞ ይደውሉልን እናመሠግናለን
ሱብሐንአላሕያርብ
ማሻአላህ.ቦታውየትነው.ንገሩን.ኡሥታዝ
የጨሌ መንፈስ ምንድነው ኡስታዝ ?
ማሻአላህ ናቸው በአላህ የት ሀገር ነው ያሉት እባካችሁን ካወቃችሁ ያሉበትን ንገሩኝ ኢትዮ የት ሀገር
ከለይ ስልከቸው አለ ደውይ
Er ke dokterme belay new eji abate menwuse allah ke medehanita badersegn yarebe
አድረሸዉ የት ነዉ
aselamualykum ለ ለምጥ በሽታ ምን መፍትሄ አለው?
አሰላማአሊኩም አድራሻችሁ የት ነው
አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
ስልክ ቁጥር ይላኩልኝ
እንዳው እንደዚህ አይነት የከፋ ህመም የለም ብል ማጋነን አይደለም ብየዳልል ለተለያየህመም ታማሚ ሰወች ለነሱም ከባድ ስለሆነ ተቆጠብኩ
እኚ ሰዉይ ጎበዝ ነዉ በጣም ስለ ጅን ተንኮል የሚያዉቅ ዉስጥ የቆየ ሰዉ ነዉ የትኛዉ ቅርንጫፍ እንዳለ ንገሩኝ እሱ ጋር ነዉ ሄጄ መታከም የምፈልገዉ አለም ባንክና አየር ጤና ቅርንጫፍ እንዳላቸዉ ተነግሮኛል እኚ ሰዉ ያሉበት የት ነዉ Please ንገሩኝ ስልኩንም የምታቁ ስጡኝ ብዙ ማማክረዉ ነገር አለ ለኣላህ ብላቹ ተባበሩኝ
የት ነው ያላችሁት እኔ ውጭ ነኝ በየት ላግኛችሁ በጭቀት ልሞት ነው 😢😢😢😢
የትነሽ አንቺ
እኔ አይንናሥና ሥሕር አለብኝ ብዙ ጊዜ ቁረአን እቀራለሑ ግን አልተወኝም በሽቶ ነው የተወጋሑት እና አዲራሻቺሑ ንገሩን???
የት ሀገር ነው የምታውቁ ንገሪኝ ወንዲሜን አሞብኝነው
ማሻአላህ ጠክሩ ለኛም አላህ ያሺርን
አሜን ስለ አስታያየትዎ እናመሰግናለን::
ኡስታዝአሰላማሊኩምጥያቄአለኝያጎቴሚስትነበርች፡ወላሂ፡ሲሂርአድርገውባትአበደች፡እናመፍትሄ፡፡ካለውትቢመሉሱልኝ😢😢😢😢😢😢
ኢንሻአላህ ይደውሉልን
ይህ ቁጥር ልደውል እፈልጋለሁ ስም ንገሩኝ እስቲ
የት ሀገር ነው ባህላዊ ህክምና አላህ አይጠበወን ነውጂ ሲህርማ መች ይወራል በተለይ እኛ ቤት አልሀምዱሊላህ መቸም አያልፍላቸውም እናም ቡዳ አለባት እረጭቅላቴ ተቃጠልኩኝ ይሄው 9አመቴ እኔም ከስደት አልተወገዲኩምብቻ አልሀምዱሊላሂ
ለበለጠ መረጃ 0936038353
ቁጥሪህን ላኪልኝ
@@sheberiethopia4354 0936038353 ቢዚህ ይደውሉ እናመሰግናለን
@@medantube1 ስልካቹ አይሰራም
ዋስታብ የላችሁም እደ
@@eilham2682 አለን ባስቀመጥነው ቁጥር ላይ
ወላሂ እኔ እኔቴን እዳጣሀት ሁላ ይሰማኛል ማለቴ አንዳዴ እናቴ መሆና ሁላ አይገባኝም አይምሮ ህመምተኛ ናት አሁን 9 አመት ሆናታል በወቅቱ ያልተደረገላት የለም እኔም የበለጠ ነገር ላደርግላት አቅሙ አልነበረኝም አሁን ግን በምን እደምትድን አላውቅም ቁረአን በጣም ከባድ ናት በሽታው የያዛት በአረብ ሀገር ነው ኢህን ምታነቡ ላአላህ ብላቹ ዱአ አድርጉላት ወላሂ የድሮዋ እናቴ በጣም ትናፍቀኛለች
አላህ አፊያ ያርጋት::አብሽር ወንድማችን
@@medantube1 እደውላለሁ ግን መፍትሄ እናተጋር አለ አይደል ማለቴ ከአላህ በታች እምትድንበት ነገር በጣም እፈልጋለሁ እደውላለሁ ካርድ ለመግዛት ስላማያመች ነው ያለሁበት ቦታ ከሀገር ውጭ ነኝ
አሏህ ሙሉአፊ ይስጣቸው
እንደምንም ለእናታችሁ የቻላችሁትን አድርጉ ስበቡን አድርሱ አላህ ያሺርላችሁ አላህ ይጠብቀን
አላሕያሸራት
ደስ ይላል ተምረንበታል
አላህ ይጠብቀን ያረብ ስወች ሆን የሆነ ነገር ስታዩ ማሻ አላህ በሉ
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን ከባድ ነው ይህ ነገር
እናመሰግናለን
አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማሩን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቸው...እኔ መጠየቅ የምፈልገው ለክርስቲያኖች የአይናናስ ፈውስ ይሰጡ ይሁን ?
Awo ysetetal chigr yelewm
አይናናሰ ምድነው
@@dejyitnutadilo4187 አይነ ላጥ ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም በደንብ አብራርተዉ አስተምረዋል የአዳም
በጌታ ኢየሱስ ስም በሚደረግ ፀሎት በሽታ ሁሉ ይጠፋል።
በፀበል
በእምነት
ወዘተ
የሰው አይን@@dejyitnutadilo4187
በጣም ጥሩ ተምህርት ኡዝታዝ እድሜወትን እረጅም ያድርግልን
አሚን ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን እናመሠግናለን ቤተሠብ ስለሆኑን🙏🙏🙏
ማሻላህ ሳስረድ ማሻላህ ናቸዉ ቀጣይነት እፈልጋለን
ማሻ አላህ አባታችን ምርጥ ትምህርት
@@AsmaAlanzi-p4o እናመሠግናለን ❤
መሽአላህ መሽአላህ ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ወአክበር!!!! በደንብ ገብቶኛል ሸህ ጀዛከላህ!!!
እናመሰግናለን
ማሻላህ ትምህርቱ በጣም ደሰ ይላል አላህ ይጠብቆት ለኔም ዱአ አርጉልን ያመኛል
አላህ አፊያ ያርግሽ ::እናመሰግናለን
እረእኔም።ይጨቀኛል።ደስታ።አጣሁ።ያረቢ።አላህ።ያሺረሺ።በሉኝ።ቁረሀንም።አልገባኝ።አለ
ጀዛኸሏህ ኸይረን ማሻአሏህህ
ኧረ በክርስቶስ ይሁንባቹ
በደንብ ሚችል አዋቂ ጠቁሙኝ ከነሙሉ ቤተሰብ አለቅን ❤በማርያም❤