Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሏሁ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ ኡስታዜ የሰዉ ልጅ ምንም ሳያዉቅ ታማርጣላችሁ ይለናል አላሁ አዋቂ ነዉ ሱብሀነሏህ ሱብሀነላህ ይህንን ስፅፍ እንካን እምባ ተናንቆኛል ቤተሰቤ አጠገቤ እያለ ብቸኝነት ይሰማኛል
እኔበጣም ወንዶችንመሣደብ ያሥደሥተኛል ኡስታዝ ሁሉምያሥጠሉኛልደግሞ
ይደውሉልን ለበለጠ መፍትሔ ደግሞ
@@medantube1 በኢሞሳናግረችሁ እያያችሁት አመልሡም
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ እኔ ለሴቶች አላህ የሰጠኝን ጥንካሬ ሼር ማድረግ እፈልጋለው አስቀርቼ አሁን ደናነኝ ግን የራስም ትግል ያስፈልጋል ከተቀራ በሆላ ብዙ እህት ወንድሞቼ የሚሸወዱበት ከቻልኩ ላካፍላችሁ ታሪኬን ከዚ በፊት አሞኝ ነበር
@@Alhamdullah-w3r ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ በጣም ደስ ይለናል ታሪካቸውን ለሌሎች እንዲማሩበት ለማደረግ የሚመጡትን በደስታ እንቀበላለን ኢንሻአላህ ፎዚያ በውስጥ አውሪን
አሰላሙአለይኩም እኔ አንድ አመት ሞላኝ ሩቃቤት እሄዳለሁ መፍትሄ አጣሁ ቁርአን ይቀራብኝል ምንም ለውጥ የለኝም እናተጋር መፍትሄ ካለ ልምጣ
እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት በሕልሜ ከማላቀው ወንድ ግንኙነት አደርጋለሁ 😢ትዳርን ሳስብ ጭንቀት ነው የሚፈጥርብኝ የመጣልኝም ኒካህ ላይ ሲደርስ የሚያጣላን ነገር አለ ሁሉም አግብተው ወልደዋል 😢ምን ላድርግ
ጀዛኩሙላህኸይረን,ወንድማችን
የት ናችሁ ካሁን ቀደም አብዛኛው ማሀቀረሠብ በአሏህ ፍቃድ በቁረአን መታከም እደሚቻል ግንዛቤየ የለውም በየቤቱ ብዙ ችግር አለ በቅርቡ ቤተሠቦቸ ወደናተ ይመጣሉ በርትታችሁ በስፋት ስሩ ተመልካች እናስተዋውቅ ቻናሉን በተቻለን🌹🌹🌹
እናመሰግናለን በጣም
ረበናአቲና,ፊዱንያ,ሀሰነተን,ወፊልአሒረቲሀሰነተን,ወቂንአዛበናር
በትክክልነው ያልከው በዚህበሽታ ተለክፊለሁ ቁርአን ስቀራ ትፍሽ ያጥርኛል
እኔም ነኝ ግማሽ መሥመር ሳልቀራ ትንፋሼ ይቋረጣል ደጋግሜ ተቀራሁ እራሤን ያመኛል
ሀስቢኣሏሁወኒእመልወኪልኣሏሀሸናፊጥበበኛነዎ
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብ ጀዛክ አላህ ከኽይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን በእዝነቱ በራህመቱ ከጂኒዎች ትንኮሳም አላህ ይጠብቀን
@@nejatumuayub6232 አሚን 🤲🤲🤲 እናመሠግናለን
አሁን ላይ ከጓደኞቸ ከቤተሰብ ተጣልቸ ብቻየን ነው የምኖረዉ ምቸኝነት ሲሰማኝ አለቅሳለሁ ለምን እደዚ የምሆነዉ አይገባኝ ሱብሀነክ
ከቤተሰብሽ አትጣይ ጓደኛ ትርፍ ነው ተያቸው
ለካ እኔብቻ አደለሁም ተቤተሰብ እስከ ጉደኛ የሚቃጥሉኝ
እኔም😢
Usitaz jezakalahu yalikewu Hulu bene lay alle yicenqenyal iski lealah bileh anagireny Quran bet hejeyalehu lewuxi yelwum anagireny
ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለሀገሬ አላህ በሰላም ያብቃኝ እና እመጣለሁ አላችሁበት ስለባል ወሬ ሲወራብኝ ነውር መስሎ ነው እሚታየኝ ችግሬን አላውቅም ሰውን አልቀርብም ኧረ ስንቱን ልዘርዝረው ጉዳዩ ብዙነው
አግብቸ በዱኒያላይ ጀሀነምንአይቸ ወጥቻለሁእኔ በሱ የጀሀነምንቅጣትአይቻለሁእህቴ አብሮአደጌ ጎረቤቴ አግብቸ ልክኒካህከታሰረበትሰአትጀምሮ ከነቤተሰቡ ከነዘርማዘሩ ሳልሞት የጀሀነምቅጣትተቀጥቸ አሁን ነፃሆኛለሁ ገዘብ እርዝቅ ምንምየለኝም. እኔየሲህርናጅን መሆኑንአላውቅም ሲያስተምሩነውአሁንያወኩት ከስደትመልስ አብረንእንሄዳለንውዴ
የምነቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም እከታተላለሁ እወዳችሁአለሁ 😢 በስደት እንዴት ማድረግ እንችላለን
በጣም እናመሠግናለን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ።ችግር የለውም ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን አልያም በዋትሳፕ ቴሌግራም ላይ ይፃፉልን
ኡሥታዝ እኔበጣም ይጨቀኝል ያለሁት ሥደትነዉ ያለሁበትቤት ጡሩሁኖእያለ ለምንተቀመጥኩ እያልኩ አሥባለሁ እራሴን በጣም ያመኝል ሥራ ሥሠራ አያሠረኝም ያለመረጋጋት እናመፈትሔ አላችሁ
ጀዛከላሁ ኸይረን
አሏህ ይጠብቀን ያረቢ😥😥😔እኔም ለራሴ ፈራሁ
ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ስመጣ እመጣለሁ ትዳርልጂ እንድኖረኝ እፈልጋለሁ እየተጀመረ ይቀራል።
ኢንሻአላህ 🤲🤲🤲
بسم الله بارك الله فيكم جزكم الله خير الحسن جزاء
ባአማረኝ ፀፉልኝይቅረታ
ለምን በረሳችን ሩቃ እድናደርግ አታስተምሩንም የቁርአን አያዎችን
ጥሩ አስተያየት ነው::ኢንሻአላህ ቀጣይ ላይ እቤት ውስጥ ሁኑን እንዴት እራሳችን በሩቃ እናክማለን የሚል ፕሮግራም ሰርተናል እናቀርባለን::ስለ አስተያየቶህ ከልብ እናመሰግናለን::ስለሚከታተሉንም ጭምር
ሳህ
መሸአላ@@medantube1
ፈጣሪ።ይጠብቀን ከሁሉም ነገር ወንድማችን እናመሰግናለን😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
جزاك الله خيرا👍👍👍
አስተላልፉልኝ ያጀመአ ለኡስታዝ
@@Alhamdullah-w3r ደርሶናል በራችን ክፍት ነው
ያአላህ አዳራህን አንታው ጣብቃን
ሁሉም በኔ ለይ አለብኝ አብሶ ትዳረ የሚሉት ነገረ በሂወቴ የምጠለዉ ነገረ ቢኑረ ትዳረ ብቸኝነት በጠም ነዉ የምወደዉ የሐረብ ሐገረ ጠቅሞኝል ከሰዉ ገረ አብሮ መብለት ሆነ መቀመጥ በጠም ነዉ የምጠለዉ የምፈራዉ ሐገረ ሥገባ ምንእምሆንነዉ ቤተሰብ ሳይቀረ ያሥጠለኛል አለዉራቸዉም
ሁቢ እኔም ነኝ
❤
ልክ እዴኔ
B
አይይይይይይ አሁንሥ የኛነገር ያረብ አተዉበዝነትህ እርዳን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንአሚንኡስታዝ
አሚን ያረብ
🤲🤲🤲
😭😭
እኔ ሲቀራብኝ አፍቃሪጂን ነኝ የላል እና ትዳር እመልሳለው ትዳር ሲመጠሰልኝ ይጨቀኛል መወሰን ያቅተኛል ወንዱ ተስፋ ቆርጦብኝ ሲኤድ ደሞ መልሶ ለምን እንቢህ አልኩኝ ብዬ እፀፀታለው ግን ደሞ ከምልክቶቹ አንዱም የለብኝ ማለት በህልሜ መጥቶ ሚገናኘኝ ወንድ የለም በእውንም እንደዚህው እሽ ሚል ድምፅም ብቻዬን ስሆን አይሰመሰኝም ግን ደሞ ለጂማህ ግድ የለኝም አለመሰግባቴ አለመውለዴ ደሞ ያሳስበኛል አንድ ቀን በቅርቡ ሁለት ያገቡ እህቶች አሉኝ ከነሱ ባሎች ጋ ጂማ ሳደርግ አይቻለው እናም ከምግባባት ልጅ ወንድምጋ በህውን ወንዶቹን አልወዳቸውም እና እነዚህ ህልም አይቼ ስነሳ ፈሳሽ አልነበረኝም ተነስቼ ህልሙ ዘገነነኝ አላህን እንዲ አይነት ህልም እንዳያሳየኝ ለመንኩት ከዛን ግዜ ጀምሮ ከተቃራኒ ፆታጋ በህልሜ ምንም ሳደርግ አይቼ አላውቅም ግን ደሞ በቅርቡ የማላውቀው ወንድ ልጅ የማላውቃትን ሴት አስገድዶ ሲደፍር አይቻለው ይህ ያየውት ህልም በጣም ዘግናኝ ነው ምን መሰለህ ሁስታዝ በህልሜ ጓደኛኤ ቤት ኤድኩኝ ከጓደኛኤ ቤት እኔና ጓደኛኤ ስንወጣ በህውን የማላውቀው በህልሜ አውቀዋለው እላለው እና ግባቸውደጅ ቆሞ ከስር ቤት ተፈታው እናተን ታዘብኳቹ ሳትዘይሩኝ አለን እላለው እኛም በድርጊታችን አፍረን ዝም አልነው ከዛ ብቻ ሰልፍ ተሰልፈን እሷ የለችም እኔ ብቻ ነኝ ከዋላኤም ከፊትለፊቴ የተሰለፉት ወንዶች ናቸው ለክቦን ለመውሰድ መሰለኝ የተሰለፍነው እለሰለው ከዘሰም ከአጠገቤ ቤት ነበር አንዲት የህውን የማላውቃት ሴት የማላውቀው ወንድ ፍቅረኛ ናቸው እላለው እሷ ኢቅርታ አድርግልኝ ስትለው በፍፁም ኢቅር አልልሽም ይላታል ከዛ ልትኤድ ስትል እጇን ይዞ ሊደፍራት ሲሞክ ር እሷም ላለመደፈር ትታገላለች በጛላ አቃታት ከዛ ብቻ ሹል ብርት አምጥቶ ከዳሌዋ በላይ ያለው አጥቷ ላይ በሞደሻ መትቶ ብረቱን አጥንቷ ውስጥ እንዲገባ አደረገ ሁላችንም ከርሞን እናያለን እላለው ከዛ አጥንቷ ስር ብረቱ ሲገባ ልጄቷ በጣም የከሳች እና ፀየም ያለ ከለር ያዘች እላለው ከዛ ራሷ በራሷ ፍቃድ ገቡበት ከዛም እኔ ከእንቅልፌ ስነቃ እጅግ በጣም አልቦኝ አቅም አንሶኝ እና የሰየውት ድርጊት ዘግንኖኝ ወዲያው አስመለሰኝ አቅለሸለሸኝ እስካሁን ምግብ ብዙ አይቀበለኝም እና ይህስ የአፍቃሪ ጂኒ ምልክት ነው?
ስለ አፍቃሪ ጂን ምልክቶች በቪዲዮ ላይ የተወሰኑትን ለመጥቀስ ተሞክሮዋል።አንዳንድ ነገሮ የሚመሳሰሉ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን እርግጠኛ ለመሆን ደሞ ለበለጠ ይደውሉልን ኢንሻአላህ
ሠላማለኩምኡሰታዝ እኔም በጣም ያመኛል እናንተ የተነው የምትገኙት
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ አዲስ አበባ ወደ ግራር
الله أكبرالله أكبرالله أكبر😢😢😢😢
መፍትሔው ምንድን ነው?
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ወላሂ በጣም ተንከራተትኩኝ በየቁራዐንቤት ባበሻ መዳኒት ገንዘቤን ጨረስኩኝ እስቲ የትነው ያላቹት እኔ አዲስ አባ ኮልፌነኝ
@@ferida4432 ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አየር ጤና ግራር አካባቢ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
እደኔ በሲህርና በጅን የተሰቃየ አለ አድራሻችሁንአስቀምጡልን እድሌነውእያልኩ ሳለቅስኖሪያለሁ ኢሻአላህከስደትመልስእመጣለሁ. አያልፍልኝ ግንዝብዬእለፍለሁጅ
አሚንን የረብ
ሱብሀን አላህ
አሚን
ወላላላላሂ የኔባል ሽትቤትኳሂጀ ስመለስ የሆነሰዉጋ ነበርሽ የሚል ጭቅጭቅ ለአመታት ስሰቃይ በዚሁ ተፋታን
ሱበሀን አላህ የእናንተን ቻናል ካወኩ ወድህ ብዙ ራሴን ጥያቄ እየጠየኩ ነው
እኔ ያለውት ውጪ ሀገር የሚኖር እኔ በጠም ነው ምከተተለችሁ እና ግራ ገብቶኛል
አሰተዝ አሰለም ወሌኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ ሰለም ነው እኔ ሰለመለውቀው ሰው አስበለው በመልክ ብቻ ነው ምስሉ ይተያኛል እንጅ አይቼው የማላውቀው ነው እና እሄ ምንድ ነው ለአለህ ብለህ መልስ ይስጡ❤❤
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
ሁሉም እኔ እኔ እሚል ኮምት አሏህየ ጠብቀኝ አዳደየ ዝምታም እኮ ያመመይመሰላል
አላህይጠብቀን የረብ
ድረሱልኝ ሙሉ ነፃነት የለኝም ደሴ አራዳነው ያለሁት ሊገለኝ ነው እያጭበረበረ ብቸኛነኝ
አላህጠብቀን ያራብ
@@ZahraOmar-rb9fe አሚን🤲🤲🤲
ያሳቲር እደው ከልከው ሁሉ ያስፈራል አላህ ይጠብቀን
እኔ አብዛሀኛው የጠቀስከው እኔ ላይ አለ በተለይ ጭንቀት ፍራት ከሰው ጋር መሆን አልፈልግም ብቻዬን ነው በብዛት የማሳልፈው እንዴት ሩቃ ላግኝ እኔ ጅዳህ ነው ያለሁት
አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ከቻልሽ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
እኔም ነኝ
@@ሠሚራዩቶብ-ሠ2ሠ 🥰🥰🥰
,ለክርሥቲያን ይሠራል ወይ?
አወ ይቻላል
ኡስታዝ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አድራሻችሁ የት ነው አስቀምጡልን
ዋለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አዲስ አበባ ነው ያለነው ለበለጠ መረጃ ደግሞ 0936038353 ይደውሉልን
ወይኔ ጉደ ወላሂ እነም እደዚ ያደርገኛልኮ ኦስታዝ እንደት ነው የሚለቀው ላአላህ ብላችሁ ኧረ መላበሉኝ
ሀቅ ነው እኔም ትዳርን ስሸሺ ነው የኖርኩት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስታዝ በስልክ ማናገር ይቻላል
አዎ ይቻላል
Dua Adergulegne Ena konjo Negne Bezhi Neger koma Kerchalhu
እሺ ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄዎች ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉ::ከዚህ ጉዳይም እንዲወጡ እንመክራለን::
@@medantube1 Eshi Amsgnalehu
👍👍👍🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
Subahanallah Jzk
Masha allah Tabarakallah tiru mikir nw
እናመሰግናለን
Jezake Allah hayr wendim
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
Anamesegnalen
አላህ ይጠብቅልን
😭😭😭😭😭😭💔👰
እኔ እድሜየ 29 ነው ግን ለትዳር ሲጠይቁኝ አልወድም በጣም ትዳርን እፈራለሁ። ጎደኞቼ ሁሉ አግቢ ሲሉኝ ፍላጎቱ በውስጤ እያለ ግን እፈራለሁ።ግን እንዴት ነው የማገኛችሁ እኔ ሳኡዲ ነኝ ያለሁት።
ወላሂ እኔም እየጀለኩኝ አፈርሳለዉ ምን ላድርግ
እኔም እንዳችነኚ ሁቢ ልጂ ሳይ እስፍስፍ ነዉ የምለዉ ትዳር ሲመጣ እመልሳለሁ ለትዳር ሲጠይቁኚ በጣም ነዉ ዉስጤ እሚረበሸዉ
@@KqD-tu2yyአግቢ እህቴ በወቅቱ መውለዱ ጥሩ ነው ገርጋሪን አሸንፊው
Welah ena Afekar jena tetake negna 😭😭
ምንማድራግ. ይቻላል
ኢንሻአላህ ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ
ጀዝኩም አላህ እኔ ጥይ ብጠይቅ ደስ ይለን ከቺላችው ብመለስልን ካየችውት እኔ ባለትደር አይደለሁም ግን የትደር ጥይቅ ይመጢልን ግን ትል እጊጪለሁ ወይ እጠረጠረለሁ ለለ ምልክ አለ ግን እዝ መነገር አለችልም የለሁት ሰው አገር ነው
ወአለይኩምአሰለምወረህመቱለህወበረከቱ፡ኡስተዝ፡አለህ፡ጀዘህን፡አለህ፡ይክፈልህ፡ለኘ፡በለ፡ዉለተችን፡ነክ፡በአለህ፡ፍቀድ፡ድኛለው፡በኔ፡ለይ፡ስህር፡ነበረብኝ፡እደሎልድ፡ፅንስ፡ስሆን፡ነበረ፡ሚያመኝ፡አሁን፡ግን፡ያልጆች፡እነት፡ነኝ፡አለሀምዱሊለህ፡
አላህምዱሊላህ ሁሉም ነገር የሆነው በአላህ ሀይል ነው ድነሽ ለማመስገን ስለበቃሽ በጣም ደሰ በሎናል።አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
سبحان الله
❤❤❤❤❤❤❤🤲
🤲🤲🤲🤲
ኧበአላህ ተሰቃየሁኝ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
አላህ አፊያ ያርጋችሁ ስልኩ ቪዲዮ ላይ አለ እኮ
As wr wb silk haysaram adrashahun lakulin
ይሰራል
ኢሄ ነገር እኔም ገ ስለለ በአለህ እኔ መፍወስ እፍልገለው ግን ከሀገር ውጭ ነው የለሁት እነንተን እንዴት መግኛት እችለለው?
አሠላምሙ አለይኩም ያጀማአ ወላሂ አላህ ይጠብቀን
አሚን 🙏🙏🙏
እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ባለሌ ስለፍቅር ሲያወራ እኔ መናደድ እጀምራለሁ መፍታትም እፈልጋለሁ ግንደሞ ምክንያየት የለኝም ሌላሎቺንም እጠላቸዋለሁ እንደምክንየት ያሰብኩት በዘመኑ የሚወራው ስለወዶቺ እሱ ነው ምክንያት የማደርገው ይሆ ምልክት ሊሆን ይቺላልደ
እሽ እኛ ያለነው በብዛት ሀረብ አገር ጂዳ ሩቃ ቤት የምታውቁ ንገሩኝ
ይደውሉልን ኢንሻአላህ ብዙ አማራጮች አሉን
enyem😢
As wr wb mamaker fellega neber ???Yewest mesmer kall billahi alleyekum
አሰላም አለይኩም ሰላምናችሁ አንድ አጒቴ ነበር ከታመመ አምስት አመት ሆኖታል ከወገቡ በታች ሽምልምል ነዉ ያረገዉ ሀኪም እብዙ ቦታ ሞክሯል አልተሻለዉም. የዚህ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ በአላህ ?
ኢንሻአላህ ይደውሉልን መጀመሪያ
جيزاك الله
እኔያመኝልቁራአንሰቀራቡኝለቅቃለሁይላልበሁለትቀኝመልሱልኝንይመለስበኝልይጭቀኝልሂጅህጅይለኝልሰህርንኝይላልሚሰቴናትይላልአይናሰንኝይላልእናምንማረግእለቡ
የት ነው አድራሻችሁ
አዲስ አበባ አየር ጤና አልፎ ግራር ነው።ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
እሺ አመሠግናለሁ
Aslamulikum Hajji
ግን. አድራሻችሁ. በዝህ. በሺታ. ሁሉም. ይጠቃል. በስፊው. ሰሩ. በአላህ. እኔ. ከነ. መላ. በተስቤ. ሲቀልበን. የኖር. ዘመድ. አለን. አላህ. ይላኑ.
👍👍👍✅✅✅🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያአላህ አንታዉ ጣብቃን
እኔ ምለው አረብ አገር ይለን ልጀች ቁርአን እደይት እነገን ወይ እሩቅይ
Ena hulum alebgni gen sikerabigni zem new atnagerm
ኤሄማ የኔ በል ኤሄንን አይነት ነው የማደርገው ለእለሃ እለለህ ኡፍፍፍ ለዘውም በሥደት የየሁት ሥቀይ በሌላው አይድረሥ በይገርማቹ ቁርአን ልየሥቀረበት ኡሥተዙ ሥማጣ አለማማኝም እሡ ኡሥተዝ ሥለሆነ ብር ሠተሽ እሡን ልተገቢ ነው በቃ ለምን ለ5 ደቅቃ አይሆንም ዬትም ይህድ ዬት እዞኝ ማውጠት ነው ምፈልገው ከሡ ሆኜ አየቅም አትበይ ከሌለ ወንድ ትተኛለሽ አቃለው ውይ የጀማአ እህት ወንድሞቼ አይድረሥበቹ በዘ ለይ ይማታኛል ይሠደበኛል እኔን ሥማታ ልገለግለን ሠው ከማጠ ብሥምለህ ዞሮ የን ሠው ነው ምማታው በቃ የዘኝ ልቁኝ እማተታለው ምሥቴነት እንደፋለኩ ብያደርገት ምሥቴን ልቀማኝ ፈልጎ ነው ምነ ምንቴ ብቻ አልሃምዱልላህ ለየሥችል አይሠጥም
አሏህ ይዘንልሽ አብሽር አላህ ይፈርጅሽ
አሚንንንን
Jezace Allah ceyr
ወላሂ እኔም ይህ ነገር በጣም እያስቸገረኝ ነው ከ 10 በላይ ባል እቢእላለሁ አሁን
አይዞሽ እህቴ እኔም ነኝ
neger Gin Jinochis Mata Sikerbush Des Aylishim
✅✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
እኔ ደግሜ ደግሜ ሰማሁት ከምልክቶች ሁሉም አሉብኝ ያለሁት ስደት ነው በምን ልላቀቅ እችላለሁኝ ተሉደሞ አገር አልገባም ባል የሚባል እቀርብና ጠበቅ አርገው ሲይዙኝ እሸሻለሁኝ እስሜየም እደ ሳልወልድ አሁን አሁን በጣም እያሳሰበኝ ነው
ባስቀምጥናላችሁ መስረት ይደውሉልን
auzubillaheminashaytanirrajiim
ውነትነው አርብ አገር ያለነው
Wly inem alabinyii
አድራሻወችሁ
አዲስ አበባ አየር ጤና ግራር
ይህን የጻፉኩት እያለቀስኩ ነው ግን ምን ማድረግእንዳለብኝ አላቅም
አይዞን ያለውን ነገር ለማማከር እና ለመጠየቅ ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉልን::እናመሰግናለን
ሁቢ አይዞሽ እኔ ከማልቀሴ የተነሳ ደክሞኛል
Are be alahe selekachehu eko ayeserame lemen sew laye tekeldalachehu bezu yetechegere sew alew eko Lila selek kale
ስልካችን ይሰራል አጋጣሚዎች ሊሆን ይችላል::ስለምሰጡን አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩሞ ወንድሜ የት ነው አድራሻችሁ እኔ እህቴ በዚህ ጂኒ ተጠቅታለቾ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ አዲስ አበባ ወደ አየር ጤና ግራር ነው የምንገኘው::ለበለጠ መረጃ ደግሞ ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉ::
በዋትሳብ አናግሩን ካላችሁ ቡሀላ ምንም መልስ የላችሁም እሳ ቢያንስ መልሱልን እጅ ለገባችሁት ቃል ታማኝ ሁኑ ካልቻላችሁ አልቻልንም ማለት ነውር አይደለም ግን በቃላችሁ መሰረት ተገኙ እጅ ቢላህ አለይኩም
አናግሪኝ እስኪ
እኔም የጂን ሚስት ነኝ አግብቶኝ ወልጃለሁ ከሷ ብሎ ተናገረ ሲቀራብኝ ማንም እድያገባት አልፈልግም አለ ሲቀራብኝ ያልተሳደብጉት ወንድ የለም በሀላግን ለምን ተሳደብኩ ብዬ ይፀፅተኛል ደግሞ ብቻዬን መኖር ደስይለኛል በጪራሽ ወንድ ለትዳር ሲጠይቀኝ አልወድም ቤተሰብ አግቢ ሲለኝ ዴሜ ይፈላል እቆጣለሁ ከዛን በስት መከራ ተቀርቶብኝ አሁን አግብቻለሁ ግን በትዳሬ አሁንም ደስተኛ አይደለሁም ባል የሚባለዉን ጠላሁት ምንም ሳይናገረኝ አስጠልቶኛል ቤተሰብደግሞ በማግባቴ ደስብሎ አቸዋል እኔ ደግሞ ምን ላድርግ ዉጪ ዉጪ ነዉ የሚለኝ
እንደዚህ አይነት ምልክቶች አብዛኛው እህቶቻችን ላይ የሚታይ ነው።ለበለጠ መረጃ እና ለህክምና ይደውሉልን
@@medantube1 በዋስታብ አላችሁ እዴ
@@thamarhassenwello8485አወ አለን ብለዎል በ
አሏሁ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ ኡስታዜ የሰዉ ልጅ ምንም ሳያዉቅ ታማርጣላችሁ ይለናል አላሁ አዋቂ ነዉ ሱብሀነሏህ ሱብሀነላህ ይህንን ስፅፍ እንካን እምባ ተናንቆኛል ቤተሰቤ አጠገቤ እያለ ብቸኝነት ይሰማኛል
እኔበጣም ወንዶችንመሣደብ ያሥደሥተኛል ኡስታዝ ሁሉምያሥጠሉኛልደግሞ
ይደውሉልን ለበለጠ መፍትሔ ደግሞ
@@medantube1 በኢሞሳናግረችሁ እያያችሁት አመልሡም
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ እኔ ለሴቶች አላህ የሰጠኝን ጥንካሬ ሼር ማድረግ እፈልጋለው አስቀርቼ አሁን ደናነኝ ግን የራስም ትግል ያስፈልጋል ከተቀራ በሆላ ብዙ እህት ወንድሞቼ የሚሸወዱበት ከቻልኩ ላካፍላችሁ ታሪኬን ከዚ በፊት አሞኝ ነበር
@@Alhamdullah-w3r ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ በጣም ደስ ይለናል ታሪካቸውን ለሌሎች እንዲማሩበት ለማደረግ የሚመጡትን በደስታ እንቀበላለን ኢንሻአላህ ፎዚያ በውስጥ አውሪን
አሰላሙአለይኩም እኔ አንድ አመት ሞላኝ ሩቃቤት እሄዳለሁ መፍትሄ አጣሁ ቁርአን ይቀራብኝል ምንም ለውጥ የለኝም እናተጋር መፍትሄ ካለ ልምጣ
እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት በሕልሜ ከማላቀው ወንድ ግንኙነት አደርጋለሁ 😢ትዳርን ሳስብ ጭንቀት ነው የሚፈጥርብኝ የመጣልኝም ኒካህ ላይ ሲደርስ የሚያጣላን ነገር አለ ሁሉም አግብተው ወልደዋል 😢ምን ላድርግ
ጀዛኩሙላህኸይረን,ወንድማችን
የት ናችሁ ካሁን ቀደም አብዛኛው ማሀቀረሠብ በአሏህ ፍቃድ በቁረአን መታከም እደሚቻል ግንዛቤየ የለውም በየቤቱ ብዙ ችግር አለ በቅርቡ ቤተሠቦቸ ወደናተ ይመጣሉ በርትታችሁ በስፋት ስሩ ተመልካች እናስተዋውቅ ቻናሉን በተቻለን🌹🌹🌹
እናመሰግናለን በጣም
ረበናአቲና,ፊዱንያ,ሀሰነተን,ወፊልአሒረቲሀሰነተን,ወቂንአዛበናር
በትክክልነው ያልከው በዚህበሽታ ተለክፊለሁ ቁርአን ስቀራ ትፍሽ ያጥርኛል
እኔም ነኝ ግማሽ መሥመር ሳልቀራ ትንፋሼ ይቋረጣል ደጋግሜ ተቀራሁ እራሤን ያመኛል
ሀስቢኣሏሁወኒእመልወኪልኣሏሀሸናፊጥበበኛነዎ
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብ ጀዛክ አላህ ከኽይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን በእዝነቱ በራህመቱ ከጂኒዎች ትንኮሳም አላህ ይጠብቀን
@@nejatumuayub6232 አሚን 🤲🤲🤲 እናመሠግናለን
አሁን ላይ ከጓደኞቸ ከቤተሰብ ተጣልቸ ብቻየን ነው የምኖረዉ ምቸኝነት ሲሰማኝ አለቅሳለሁ
ለምን እደዚ የምሆነዉ አይገባኝ ሱብሀነክ
ከቤተሰብሽ አትጣይ ጓደኛ ትርፍ ነው ተያቸው
ለካ እኔብቻ አደለሁም ተቤተሰብ እስከ ጉደኛ የሚቃጥሉኝ
እኔም😢
Usitaz jezakalahu yalikewu Hulu bene lay alle yicenqenyal iski lealah bileh anagireny Quran bet hejeyalehu lewuxi yelwum anagireny
ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለሀገሬ አላህ በሰላም ያብቃኝ እና እመጣለሁ አላችሁበት ስለባል ወሬ ሲወራብኝ ነውር መስሎ ነው እሚታየኝ ችግሬን አላውቅም
ሰውን አልቀርብም ኧረ ስንቱን ልዘርዝረው ጉዳዩ ብዙነው
አግብቸ በዱኒያላይ ጀሀነምንአይቸ ወጥቻለሁእኔ በሱ የጀሀነምንቅጣትአይቻለሁእህቴ አብሮአደጌ ጎረቤቴ አግብቸ ልክኒካህከታሰረበትሰአትጀምሮ ከነቤተሰቡ ከነዘርማዘሩ ሳልሞት የጀሀነምቅጣትተቀጥቸ አሁን ነፃሆኛለሁ ገዘብ እርዝቅ ምንምየለኝም. እኔየሲህርናጅን መሆኑንአላውቅም ሲያስተምሩነውአሁንያወኩት ከስደትመልስ አብረንእንሄዳለንውዴ
የምነቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም እከታተላለሁ እወዳችሁአለሁ 😢 በስደት እንዴት ማድረግ እንችላለን
በጣም እናመሠግናለን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ።ችግር የለውም ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን አልያም በዋትሳፕ ቴሌግራም ላይ ይፃፉልን
ኡሥታዝ እኔበጣም ይጨቀኝል ያለሁት ሥደትነዉ ያለሁበትቤት ጡሩሁኖእያለ ለምንተቀመጥኩ እያልኩ አሥባለሁ እራሴን በጣም ያመኝል ሥራ ሥሠራ አያሠረኝም ያለመረጋጋት እናመፈትሔ አላችሁ
ጀዛከላሁ ኸይረን
አሏህ ይጠብቀን ያረቢ😥😥😔
እኔም ለራሴ ፈራሁ
ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ስመጣ እመጣለሁ ትዳር
ልጂ እንድኖረኝ እፈልጋለሁ እየተጀመረ ይቀራል።
ኢንሻአላህ 🤲🤲🤲
بسم الله بارك الله فيكم جزكم الله خير الحسن جزاء
ባአማረኝ ፀፉልኝይቅረታ
ለምን በረሳችን ሩቃ እድናደርግ አታስተምሩንም
የቁርአን አያዎችን
ጥሩ አስተያየት ነው::ኢንሻአላህ ቀጣይ ላይ እቤት ውስጥ ሁኑን እንዴት እራሳችን በሩቃ እናክማለን የሚል ፕሮግራም ሰርተናል እናቀርባለን::ስለ አስተያየቶህ ከልብ እናመሰግናለን::ስለሚከታተሉንም ጭምር
ሳህ
መሸአላ@@medantube1
ፈጣሪ።ይጠብቀን ከሁሉም ነገር ወንድማችን እናመሰግናለን😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
جزاك الله خيرا👍👍👍
አስተላልፉልኝ ያጀመአ ለኡስታዝ
@@Alhamdullah-w3r ደርሶናል በራችን ክፍት ነው
ያአላህ አዳራህን አንታው ጣብቃን
ሁሉም በኔ ለይ አለብኝ አብሶ ትዳረ የሚሉት ነገረ በሂወቴ የምጠለዉ ነገረ ቢኑረ ትዳረ ብቸኝነት በጠም ነዉ የምወደዉ የሐረብ ሐገረ ጠቅሞኝል ከሰዉ ገረ አብሮ መብለት ሆነ መቀመጥ በጠም ነዉ የምጠለዉ የምፈራዉ ሐገረ ሥገባ ምንእምሆንነዉ ቤተሰብ ሳይቀረ ያሥጠለኛል አለዉራቸዉም
ሁቢ እኔም ነኝ
❤
ልክ እዴኔ
B
አይይይይይይ አሁንሥ የኛነገር ያረብ አተዉበዝነትህ እርዳን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንአሚንኡስታዝ
አሚን ያረብ
🤲🤲🤲
😭😭
እኔ ሲቀራብኝ አፍቃሪጂን ነኝ የላል እና ትዳር እመልሳለው ትዳር ሲመጠሰልኝ ይጨቀኛል መወሰን ያቅተኛል ወንዱ ተስፋ ቆርጦብኝ ሲኤድ ደሞ መልሶ ለምን እንቢህ አልኩኝ ብዬ እፀፀታለው ግን ደሞ ከምልክቶቹ አንዱም የለብኝ ማለት በህልሜ መጥቶ ሚገናኘኝ ወንድ የለም በእውንም እንደዚህው እሽ ሚል ድምፅም ብቻዬን ስሆን አይሰመሰኝም ግን ደሞ ለጂማህ ግድ የለኝም አለመሰግባቴ አለመውለዴ ደሞ ያሳስበኛል አንድ ቀን በቅርቡ ሁለት ያገቡ እህቶች አሉኝ ከነሱ ባሎች ጋ ጂማ ሳደርግ አይቻለው እናም ከምግባባት ልጅ ወንድምጋ በህውን ወንዶቹን አልወዳቸውም እና እነዚህ ህልም አይቼ ስነሳ ፈሳሽ አልነበረኝም ተነስቼ ህልሙ ዘገነነኝ አላህን እንዲ አይነት ህልም እንዳያሳየኝ ለመንኩት ከዛን ግዜ ጀምሮ ከተቃራኒ ፆታጋ በህልሜ ምንም ሳደርግ አይቼ አላውቅም ግን ደሞ በቅርቡ የማላውቀው ወንድ ልጅ የማላውቃትን ሴት አስገድዶ ሲደፍር አይቻለው ይህ ያየውት ህልም በጣም ዘግናኝ ነው ምን መሰለህ ሁስታዝ በህልሜ ጓደኛኤ ቤት ኤድኩኝ ከጓደኛኤ ቤት እኔና ጓደኛኤ ስንወጣ በህውን የማላውቀው በህልሜ አውቀዋለው እላለው እና ግባቸውደጅ ቆሞ ከስር ቤት ተፈታው እናተን ታዘብኳቹ ሳትዘይሩኝ አለን እላለው እኛም በድርጊታችን አፍረን ዝም አልነው ከዛ ብቻ ሰልፍ ተሰልፈን እሷ የለችም እኔ ብቻ ነኝ ከዋላኤም ከፊትለፊቴ የተሰለፉት ወንዶች ናቸው ለክቦን ለመውሰድ መሰለኝ የተሰለፍነው እለሰለው ከዘሰም ከአጠገቤ ቤት ነበር አንዲት የህውን የማላውቃት ሴት የማላውቀው ወንድ ፍቅረኛ ናቸው እላለው እሷ ኢቅርታ አድርግልኝ ስትለው በፍፁም ኢቅር አልልሽም ይላታል ከዛ ልትኤድ ስትል እጇን ይዞ ሊደፍራት ሲሞክ ር እሷም ላለመደፈር ትታገላለች በጛላ አቃታት ከዛ ብቻ ሹል ብርት አምጥቶ ከዳሌዋ በላይ ያለው አጥቷ ላይ በሞደሻ መትቶ ብረቱን አጥንቷ ውስጥ እንዲገባ አደረገ ሁላችንም ከርሞን እናያለን እላለው ከዛ አጥንቷ ስር ብረቱ ሲገባ ልጄቷ በጣም የከሳች እና ፀየም ያለ ከለር ያዘች እላለው ከዛ ራሷ በራሷ ፍቃድ ገቡበት ከዛም እኔ ከእንቅልፌ ስነቃ እጅግ በጣም አልቦኝ አቅም አንሶኝ እና የሰየውት ድርጊት ዘግንኖኝ ወዲያው አስመለሰኝ አቅለሸለሸኝ እስካሁን ምግብ ብዙ አይቀበለኝም እና ይህስ የአፍቃሪ ጂኒ ምልክት ነው?
ስለ አፍቃሪ ጂን ምልክቶች በቪዲዮ ላይ የተወሰኑትን ለመጥቀስ ተሞክሮዋል።አንዳንድ ነገሮ የሚመሳሰሉ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን እርግጠኛ ለመሆን ደሞ ለበለጠ ይደውሉልን ኢንሻአላህ
ሠላማለኩምኡሰታዝ እኔም በጣም ያመኛል እናንተ የተነው የምትገኙት
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ አዲስ አበባ ወደ ግራር
الله أكبرالله أكبرالله أكبر😢😢😢😢
መፍትሔው ምንድን ነው?
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ወላሂ በጣም ተንከራተትኩኝ በየቁራዐንቤት ባበሻ መዳኒት ገንዘቤን ጨረስኩኝ እስቲ የትነው ያላቹት እኔ አዲስ አባ ኮልፌነኝ
@@ferida4432 ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አየር ጤና ግራር አካባቢ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
እደኔ በሲህርና በጅን የተሰቃየ አለ አድራሻችሁንአስቀምጡልን እድሌነውእያልኩ ሳለቅስኖሪያለሁ ኢሻአላህከስደትመልስእመጣለሁ. አያልፍልኝ ግንዝብዬእለፍለሁጅ
አሚንን የረብ
ሱብሀን አላህ
አሚን
ወላላላላሂ የኔባል ሽትቤትኳሂጀ ስመለስ የሆነሰዉጋ ነበርሽ የሚል ጭቅጭቅ ለአመታት ስሰቃይ በዚሁ ተፋታን
ሱበሀን አላህ የእናንተን ቻናል ካወኩ ወድህ ብዙ ራሴን ጥያቄ እየጠየኩ ነው
🤲🤲🤲
እኔ ያለውት ውጪ ሀገር የሚኖር እኔ በጠም ነው ምከተተለችሁ እና ግራ ገብቶኛል
አሰተዝ አሰለም ወሌኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ ሰለም ነው እኔ ሰለመለውቀው ሰው አስበለው በመልክ ብቻ ነው ምስሉ ይተያኛል እንጅ አይቼው የማላውቀው ነው እና እሄ ምንድ ነው ለአለህ ብለህ መልስ ይስጡ❤❤
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
ሁሉም እኔ እኔ እሚል ኮምት አሏህየ ጠብቀኝ አዳደየ ዝምታም እኮ ያመመይመሰላል
አላህይጠብቀን የረብ
ድረሱልኝ ሙሉ ነፃነት የለኝም ደሴ አራዳነው ያለሁት ሊገለኝ ነው እያጭበረበረ ብቸኛነኝ
አላህጠብቀን ያራብ
@@ZahraOmar-rb9fe አሚን🤲🤲🤲
ያሳቲር እደው ከልከው ሁሉ ያስፈራል አላህ ይጠብቀን
እኔ አብዛሀኛው የጠቀስከው እኔ ላይ አለ በተለይ ጭንቀት ፍራት ከሰው ጋር መሆን አልፈልግም ብቻዬን ነው በብዛት የማሳልፈው እንዴት ሩቃ ላግኝ እኔ ጅዳህ ነው ያለሁት
አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ከቻልሽ ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
እኔም ነኝ
@@ሠሚራዩቶብ-ሠ2ሠ 🥰🥰🥰
,ለክርሥቲያን ይሠራል ወይ?
አወ ይቻላል
ኡስታዝ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አድራሻችሁ የት ነው አስቀምጡልን
ዋለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አዲስ አበባ ነው ያለነው ለበለጠ መረጃ ደግሞ 0936038353 ይደውሉልን
ወይኔ ጉደ ወላሂ እነም እደዚ ያደርገኛልኮ ኦስታዝ እንደት ነው የሚለቀው ላአላህ ብላችሁ ኧረ መላበሉኝ
ሀቅ ነው እኔም ትዳርን ስሸሺ ነው የኖርኩት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስታዝ በስልክ ማናገር ይቻላል
አዎ ይቻላል
Dua Adergulegne Ena konjo Negne Bezhi Neger koma Kerchalhu
እሺ ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄዎች ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉ::ከዚህ ጉዳይም እንዲወጡ እንመክራለን::
@@medantube1 Eshi Amsgnalehu
👍👍👍🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
Subahanallah Jzk
Masha allah Tabarakallah tiru mikir nw
እናመሰግናለን
Jezake Allah hayr wendim
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
Anamesegnalen
አላህ ይጠብቅልን
አሚን
😭😭😭😭😭😭💔👰
እኔ እድሜየ 29 ነው ግን ለትዳር ሲጠይቁኝ አልወድም በጣም ትዳርን እፈራለሁ። ጎደኞቼ ሁሉ አግቢ ሲሉኝ ፍላጎቱ በውስጤ እያለ ግን እፈራለሁ።
ግን እንዴት ነው የማገኛችሁ እኔ ሳኡዲ ነኝ ያለሁት።
ወላሂ እኔም እየጀለኩኝ አፈርሳለዉ ምን ላድርግ
እኔም እንዳችነኚ ሁቢ ልጂ ሳይ እስፍስፍ ነዉ የምለዉ ትዳር ሲመጣ እመልሳለሁ ለትዳር ሲጠይቁኚ በጣም ነዉ ዉስጤ እሚረበሸዉ
@@KqD-tu2yy
አግቢ እህቴ በወቅቱ መውለዱ ጥሩ ነው ገርጋሪን አሸንፊው
Welah ena Afekar jena tetake negna 😭😭
ምንማድራግ. ይቻላል
ኢንሻአላህ ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ
ጀዝኩም አላህ እኔ ጥይ ብጠይቅ ደስ ይለን ከቺላችው ብመለስልን ካየችውት እኔ ባለትደር አይደለሁም ግን የትደር ጥይቅ ይመጢልን ግን ትል እጊጪለሁ ወይ እጠረጠረለሁ ለለ ምልክ አለ ግን እዝ መነገር አለችልም የለሁት ሰው አገር ነው
ወአለይኩምአሰለምወረህመቱለህወበረከቱ፡ኡስተዝ፡አለህ፡ጀዘህን፡አለህ፡ይክፈልህ፡ለኘ፡በለ፡ዉለተችን፡ነክ፡በአለህ፡ፍቀድ፡ድኛለው፡በኔ፡ለይ፡ስህር፡ነበረብኝ፡እደሎልድ፡ፅንስ፡ስሆን፡ነበረ፡ሚያመኝ፡አሁን፡ግን፡ያልጆች፡እነት፡ነኝ፡አለሀምዱሊለህ፡
አላህምዱሊላህ ሁሉም ነገር የሆነው በአላህ ሀይል ነው ድነሽ ለማመስገን ስለበቃሽ በጣም ደሰ በሎናል።አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
سبحان الله
❤❤❤❤❤❤❤🤲
🤲🤲🤲🤲
ኧበአላህ ተሰቃየሁኝ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
አላህ አፊያ ያርጋችሁ ስልኩ ቪዲዮ ላይ አለ እኮ
As wr wb silk haysaram adrashahun lakulin
ይሰራል
ኢሄ ነገር እኔም ገ ስለለ በአለህ እኔ መፍወስ እፍልገለው ግን ከሀገር ውጭ ነው የለሁት እነንተን እንዴት መግኛት እችለለው?
አሠላምሙ አለይኩም ያጀማአ ወላሂ አላህ ይጠብቀን
አሚን 🙏🙏🙏
እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ባለሌ ስለፍቅር ሲያወራ እኔ መናደድ እጀምራለሁ መፍታትም እፈልጋለሁ ግንደሞ ምክንያየት የለኝም ሌላሎቺንም እጠላቸዋለሁ እንደምክንየት ያሰብኩት በዘመኑ የሚወራው ስለወዶቺ እሱ ነው ምክንያት የማደርገው ይሆ ምልክት ሊሆን ይቺላልደ
ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ
እሽ እኛ ያለነው በብዛት ሀረብ አገር ጂዳ ሩቃ ቤት የምታውቁ ንገሩኝ
ይደውሉልን ኢንሻአላህ ብዙ አማራጮች አሉን
enyem😢
As wr wb mamaker fellega neber ???
Yewest mesmer kall billahi alleyekum
አሰላም አለይኩም ሰላምናችሁ አንድ አጒቴ ነበር ከታመመ አምስት አመት ሆኖታል ከወገቡ በታች ሽምልምል ነዉ ያረገዉ ሀኪም እብዙ ቦታ ሞክሯል አልተሻለዉም. የዚህ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ በአላህ ?
ኢንሻአላህ ይደውሉልን መጀመሪያ
جيزاك الله
እኔያመኝልቁራአንሰቀራቡኝለቅቃለሁይላልበሁለትቀኝመልሱልኝንይመለስበኝልይጭቀኝልሂጅህጅይለኝልሰህርንኝይላልሚሰቴናትይላልአይናሰንኝይላልእናምንማረግእለቡ
የት ነው አድራሻችሁ
አዲስ አበባ አየር ጤና አልፎ ግራር ነው።ለበለጠ መረጃ ደግሞ ይደውሉልን
እሺ አመሠግናለሁ
Aslamulikum Hajji
ግን. አድራሻችሁ. በዝህ. በሺታ. ሁሉም. ይጠቃል. በስፊው. ሰሩ. በአላህ. እኔ. ከነ. መላ. በተስቤ. ሲቀልበን. የኖር. ዘመድ. አለን. አላህ. ይላኑ.
👍👍👍✅✅✅🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያአላህ አንታዉ ጣብቃን
እኔ ምለው አረብ አገር ይለን ልጀች ቁርአን እደይት እነገን ወይ እሩቅይ
Ena hulum alebgni gen sikerabigni zem new atnagerm
ኤሄማ የኔ በል ኤሄንን አይነት ነው የማደርገው
ለእለሃ እለለህ ኡፍፍፍ ለዘውም በሥደት የየሁት ሥቀይ በሌላው አይድረሥ በይገርማቹ ቁርአን ልየሥቀረበት ኡሥተዙ ሥማጣ አለማማኝም እሡ ኡሥተዝ ሥለሆነ ብር ሠተሽ እሡን ልተገቢ ነው በቃ
ለምን ለ5 ደቅቃ አይሆንም ዬትም ይህድ ዬት እዞኝ ማውጠት ነው ምፈልገው ከሡ ሆኜ አየቅም አትበይ ከሌለ ወንድ ትተኛለሽ አቃለው ውይ የጀማአ እህት ወንድሞቼ አይድረሥበቹ በዘ ለይ ይማታኛል ይሠደበኛል እኔን ሥማታ ልገለግለን ሠው ከማጠ ብሥምለህ ዞሮ የን ሠው ነው ምማታው በቃ የዘኝ ልቁኝ እማተታለው ምሥቴነት እንደፋለኩ ብያደርገት ምሥቴን ልቀማኝ ፈልጎ ነው ምነ ምንቴ ብቻ አልሃምዱልላህ ለየሥችል አይሠጥም
አሏህ ይዘንልሽ አብሽር አላህ ይፈርጅሽ
አሚንንንን
Jezace Allah ceyr
ወላሂ እኔም ይህ ነገር በጣም እያስቸገረኝ ነው ከ 10 በላይ ባል እቢእላለሁ አሁን
አይዞሽ እህቴ እኔም ነኝ
neger Gin Jinochis Mata Sikerbush Des Aylishim
✅✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
እኔ ደግሜ ደግሜ ሰማሁት ከምልክቶች ሁሉም አሉብኝ ያለሁት ስደት ነው በምን ልላቀቅ እችላለሁኝ ተሉደሞ አገር አልገባም ባል የሚባል እቀርብና ጠበቅ አርገው ሲይዙኝ እሸሻለሁኝ እስሜየም እደ ሳልወልድ አሁን አሁን በጣም እያሳሰበኝ ነው
ባስቀምጥናላችሁ መስረት ይደውሉልን
auzubillaheminashaytanirrajiim
ውነትነው አርብ አገር ያለነው
Wly inem alabinyii
አድራሻወችሁ
አዲስ አበባ አየር ጤና ግራር
ይህን የጻፉኩት እያለቀስኩ ነው ግን ምን ማድረግእንዳለብኝ አላቅም
አይዞን ያለውን ነገር ለማማከር እና ለመጠየቅ ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉልን::እናመሰግናለን
ሁቢ አይዞሽ እኔ ከማልቀሴ የተነሳ ደክሞኛል
Are be alahe selekachehu eko ayeserame lemen sew laye tekeldalachehu bezu yetechegere sew alew eko Lila selek kale
ስልካችን ይሰራል አጋጣሚዎች ሊሆን ይችላል::ስለምሰጡን አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩሞ ወንድሜ የት ነው አድራሻችሁ እኔ እህቴ በዚህ ጂኒ ተጠቅታለቾ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ አዲስ አበባ ወደ አየር ጤና ግራር ነው የምንገኘው::ለበለጠ መረጃ ደግሞ ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉ::
በዋትሳብ አናግሩን ካላችሁ ቡሀላ ምንም መልስ የላችሁም እሳ ቢያንስ መልሱልን እጅ ለገባችሁት ቃል ታማኝ ሁኑ ካልቻላችሁ አልቻልንም ማለት ነውር አይደለም ግን በቃላችሁ መሰረት ተገኙ እጅ ቢላህ አለይኩም
አናግሪኝ እስኪ
እኔም የጂን ሚስት ነኝ አግብቶኝ ወልጃለሁ ከሷ ብሎ ተናገረ ሲቀራብኝ ማንም እድያገባት አልፈልግም አለ ሲቀራብኝ ያልተሳደብጉት ወንድ የለም በሀላግን ለምን ተሳደብኩ ብዬ ይፀፅተኛል ደግሞ ብቻዬን መኖር ደስይለኛል
በጪራሽ ወንድ ለትዳር ሲጠይቀኝ አልወድም ቤተሰብ አግቢ ሲለኝ ዴሜ ይፈላል እቆጣለሁ
ከዛን በስት መከራ ተቀርቶብኝ አሁን አግብቻለሁ ግን በትዳሬ አሁንም ደስተኛ አይደለሁም ባል የሚባለዉን ጠላሁት
ምንም ሳይናገረኝ አስጠልቶኛል ቤተሰብደግሞ በማግባቴ ደስብሎ አቸዋል እኔ ደግሞ ምን ላድርግ ዉጪ ዉጪ ነዉ የሚለኝ
እንደዚህ አይነት ምልክቶች አብዛኛው እህቶቻችን ላይ የሚታይ ነው።ለበለጠ መረጃ እና ለህክምና ይደውሉልን
@@medantube1 በዋስታብ አላችሁ እዴ
@@thamarhassenwello8485
አወ አለን ብለዎል በ