Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ የተናገረው አለብኝ ለምትሉ ሰወች ሮቅያን እራሳችው ቅሩት እላህን ተወክላችው ብዙብር አፍስሼ ሳስቀራ ነበር ምንም ለውጥ አላገኘውም ግን አንድቀን እራሴ ነይቼ አላህን ተወክዬ ፋቲሃን 7ግዜ ከቁልአዉዙ ቢረቢናስ ጀምሬ እስከ ቁልያእዩሃል ካፊሩ ድረስ ሰባት ሰባት ግዜ ሱረትል በቀራን ከአንድ እስከ 5 ድረስ 7ግዜ ሃያተል ኩርሲን 7ግዜ ንፁ ውሃላይ ቀርቼ ታጠብኩበት ጠጣውት በሆዴ የነበረው ሁሉ ድብልቅልቅ ብሎ ሲወጣ አስር ደቂቃ አልፈጀበትም ከዛም ቡሃላ ሰላም አገኘው ለራሳችው እራሳችው ቅሩ። አላህ ይረዳችዋል የግድ አይደለም ሸህ
እንሻአላህ እህቴ
Lik nesh eraseshn betkeriw batkeriwum wanaw imansh nw emiwesnew.
መቅረት የማንችለውሥ
ጀግና
እዚህ ነበር ያስቀራሺው
ከቪዲዮው ብዙ ነገሮችን እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎውን ይወጡ #እናመሰግናለን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለሀይማኖታቹ ያላቹ ክብር ፍቅር ከምንም በላይ መሆኑን አውቃለሁ በድናቹ አትደራደሩም እንዴት እንደምውዳቹ እንዴት እንደምቀናባቹ❤👈 ኡስታዝ የሚለው ሁሉ አውነት ነው እራሴን ሲነሳብኝ እንደ እብድ ነው የሚሆነው
እናመሰግናለን በጣም አላህ አፊያ ያርግሽ
ከብርልኝ ውዴ እኛም እንውድሻልን😘😘
ወድሜታሟልመፍትሄእዳለህ
ወድሜኢትጰያነዉ
ወድሜኢትጰያነዉመፍትሄእዳለህ
ጀዛኩም አሏሁ ኽይር ክርስቲያን ባልሁ ሠዓት በጣም የሚያስፈራ ህልም አይ ነበር ቤተሰቦቼንም ስጮህ እቀሰቅሳቸው ነበር ሙስሊም ስሆን ለቆኟል አልሀምዱሊላህ
አሏሁ አክበር❤
አላሁ አክበር አይዞሺልኝማማየ😢😢😢❤❤
Masha Allah
አሏሀክበር ከቢራ አልሀምዱሊላህ ከሲራ ወሱባሀነሏሂ ቡክረተን ወአሲላ
Allahu akebr tekibrrrrrr
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ ብሎኝ አዳምጣለሁ የምባለው ሁሉ በእነም ሃይማኖት ይነገራል በነም ላይ ይሄ ሁሉ አለ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ
እሽ ኡስታዝ ያልከው ሁሉ አለብኝ መፍቲሄው ጠፋኝ መዳኒቱ ጠፉኝ በዚሁ አጋጣሚ ዱዓ አርጉልኝ እህት ወንድሞቼ ሰውነቴ አለቀተ ወላሂ እሰው ጋር መደብለቅ ተሸቆረረኩ ሳሽ ከሳሽ ይሉኛል ሀገር አልገባ ቤተሰቦቼ ተፈናቃይ ናቼው እኔጃ ብቻ አላህ ሆይ እራህመትህ አውርድልን ያረብ😭😭😭😭
እህት ወደ እውነቱ አላህ ይምራሽ ብታነቢ ጥሩ ነው ቢያሥ አውቀሽ ተረድተሽ ትክክል ካልመሠለሽ ተይው ግን በእርግጠኛነት ይለይልሻል እውነቱን ለማወቅ ፈልገሽ ከሆነ
@@rabiyimam8626 አይባልም አህቴ እኔ እምነተን ስለምወድና ስለምያከብር የለላውንም አከብራለሁ ግን የንህን ኡስታዝ ትምህርት ያዳመጥኩት የምሰጠው ትምህርቶች በኔም ላይ ስለምሰጥ ስለማውቅ ነው ስለዝህ ስብከትሽ የቆዬኝ እሽ
@@hamziyawold3798 ችግር የለውም ግን እውነት መለዬት አይከፋም ብዬነው
በደንብ አድምጭ ውዴ
ደግሞ በቀን ስባት ግዜ ሱርቱል ፈለቅ እንቅራ ወላሂ ኡስታዝ ነው የተናገርው ምንም ሆነ ምንም ሱርቱል ፈለቅ ሲቀራ ከራሳቺን ይለቃል ይከሺፍል ብሉዋል ዲግምት ስትስራ የነበርቺ የውጭ ሀገር ሴት ሙስሊሞቺ ላይ ልስራ ስሞክር ማስብ ስጀምር ስለነሱ ፎቶአቸውን አቅረቤ ይጠፉብኛል. እናም የሚገናኙት አምላካቸው ይጠብቃቸዋል ብላለቺ አላህ ይጠብቀን
አልሃምዱሊላህ ሁሌ ቁርአን እቀራለሁ ዚክር አደርጋለሁ ሶላቴን እሰግዳለሁ ስራ ብዙ ቀን እፈታለሁ ግን አንድም ቀን ካባድ ህመም ይሁን ፍርሃት ውስጤ ተሰምቶት አያውቅም ይህም ያደረገልኝ ቁርአኔ ሶላቴ ና ዚክር ማድረጌ ነው ከነዚህ ከተዘናጋሁ ግን ደስተኛ አልሆንም። እናም ቶሎ ወደ ቁርአኔ እመለሳለሁ ።አደራ ከነዚህ ነገሮች የራቃችሁ ሰዎች እነዚህን የጠቀስኳቸውን ነገሮች ዘወትር አድርጉ ጤነኛ ና ደስተኛ ትሆናላችሁ አላህ ምስክሬ ነው።
ትክክል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ኡስታዝ ከበድ ከበድ ያሉ ምልክቶችም አሉት በተለይ በምግብ የተሰራ ሲሆን ፓራላይዝድ የሚያደረግ የሚያሳብድ ጭንቅላትን ይደፍናል አንዳንዴ ጭንቅላትን እንደጉንዳን መውረር አላህ ይጠብቀን እና በጣም አስጨናቂው ደግም ጭንቅላት ውስጥ የሚሄድ ነገር ያለ መምሰል የሚቧጥጥ ነገር የመምሰል ኩላሊት አካባቢ ውጋት መድከም መልፈስፈስ ልብ አካባቢ ውጋት እጅ እግር ማቃጠል የምግብ ፍላጎት ማጣት በጣም ከባባድ ምልክቶችም አሉት ግን ለዚህ ሁሉ መድሀኒቱ ቁርአንና የፋቲሀ ውሀ በብዙ መጠቀም ነው
እረ የዘረዘርካቸው ሁሉ አሉብኝ አዳዴ ጭንቀት ከባድ እራስ ምታት ብስጭት የፋቲሀ ውሀ ያልከው እንደት ነው የማደርገው
ቆይ አተ ታክመህ ተሽሎህ ነው
እኔ በጣም ጭንቀት አለብኝ ሰዉነቴን ልክ የሆነ ነገር የወረረኝና የሚራመድብኝ ይመስለኛል ኩላሊቴ ላይ ያመኛል በወር ወይም በሳምንት አንድ ሰከንድ ከባድ የሆነ ዉጋት ይሰማኛል ምን እንደሁ አላዉቅም ቅዠትማ ሁሌ ነዉ
ኢየሱስ ግን ብቸኛ መዳኒት ነው በእርሱ መንገድ ከሄድን ከክፉ ሁሉ እንጠብቃለን። በእርሱ አምኖ የዳነ ከእነዚህ ክፉ ነገሮች በደሙ ይሰወራል ። ወደ ፈጣሪ አላይ መሄጃ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው እርሱን ካላመንን ከክፉ እስራት ልንፈታ አንችልምና በኢየሱስ እንመን። ፈጣሪን መቅረብና ከክፉ መዳን የምቻለው ኢየሱስን በማመን ብቻ ነው ። በኢየሱስ እመኑ መንግስተ ሰማያት ትገባላችሁ።ወደ ፈጣሪ አላይ መንግሥት መግብያ ብቸኛ መንገድ ኢየሱስ ነው!!!
@@yonasfikre5327 ኢሳ ነብይጅ ጌታ አይደለም እየሱስን ማን ፈጠረው ጌታ ይወለዳልዴ ኢሳ ጌታ ከሆነ መሬምን ማን ፈጠራት
ጀዛከላህ ኡሥትዝ አላህ ከፈጠረዉ ፍጡራን ተኮልሁሉ ይጠብቀን
ኡስታስ አላህ ይስጥህ የሲህሩ ትክክል በሠው ሀገር ያልፍልኛል ብየ እሰቃያለሁ በልተቤቴ መሠቃየት ይዞኛል 24ሰአት መጨቃጨቅ የለለፀባይ የማይታመን ነገር የሚያሠቃየኝ😢😢😢
ጌታ ይባርክህ ..ወንድሞች በጋራ ቢሆኑ ምንኛ መልካም ነው ያለው ቃሉ ይህንን ነው...ከወንጌል አማኞች ነኝ
ማሻ አሏህ ጀዛኩምሏህ ኸይር ደስ እሚል ትምህርት ነው አሏህ ይጠብቀን
ወይኔ እናትያየ አስመትታብኛለች በሠላም ሀገሬ ልግባና ፀበል እሄዳለሁ
@@AsdDsa-qx5uc አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እናቱ
አረ በአላህ እኔ ቁረአንና ሠላት በጣምነበር የምወደዉ ቁረአን ካልሠማ ከዋልኩኝ ይደብረኝነበር ግን አድ ቤት ለሥራ ሄጀ በጣምነዉ እሚያዩኝ ሠወቹ ከዚያንወድህ በጣም ፍዝዝ ነዉ እምለም ቁረአንሥሠማ እሥኪ ዱአ አትረሡኝ 😥😥😥😥💚💛❤
የእኔም ነዉ እህቴ አሏህ ያሽረን
አላህ ያንሳልን እኔማ ከጠቀስከው ሁሉ አለብኝ ኪንታሮት ኩላሊት ቁርአን ስቀራ ማዛጋት አንዳንደየ ንደቴን ያለመቆጣጠር መቆጣት ትምህርት ስማር ድግምት አድርገውብኝ ነበር ያቆርጫ ስደት የመጣሁት ትምህርት ቤቱ በር ላይ ስደርስ እጂ እና እግሬ ያብጣል ያሳክከኝ ነበር ስወጣ ይለቀኛል ቤተስብም አልተረዳኝ ነበር ብቻ ያደረጉብኝን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
አልሀምዱሊላህእረቢልአለሚንላላህምስጋና ይገባዉ አራት አመትበዚህ ሂወት ተሰቃይቸአለሁወላሂ አብዛሃኛዉ እኔ የሚሰማኝ ስሜትነበር ግን አልሃምዱሊላአሁን በቁረአን ተገላግየ አለሁ አልሀምዲሊላ ሂወትለኔ ጨለማነበረች አሁንግንእደማንኛዉምሰዉ በስደትም ቢሆንሰርቸ እራሴን ለመቀየርእየቻልኩነዉ አልሃምዱሊላ
አላህምዱሊላህ
የኔ እህት እደትብለሽ ዳንሽ እስኪ ለኔም ለአላህብለሽ አስረጂኝ
ያረብ ድግምት የሚያሠሩትን የሚሠሩትን የአላህ እርግማን ይውረድበት በአዱንያ ወል አኺራ
አሚንያረብብብብብ
አሜንንያረብብ😢😢😢
አሚን
አላህይጠብቀን የታመሙትን አላህ አፊያ ያርጋቸው
ነፍሴ በእጁ በሆነችው በጌታየ እምላለሁ ሁሉም ምልክት አለብኝ 😭😭😭
አብሽር
ወላሂ እኔምጋ አለ ይህ ሁሉ ምልክት
Allah yashirsh
እኔምጋ አሉ 💧💧💧💧💧💧💧
እኔም
አሏህ ከጥመትና ከሰይጣን ጉትጎታ ይጠብቀን ኡስታዝ ሲናገር ተግማሺ በላይ በውስጤ አለ😢
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን እኔም በጣም ያመኝ ነበር በጌታዬ በአሏህ እገዛ ሩቂያ እያዳመጥኩኝ በፊት ላይ ከነበርኩበት ጭንቀት አሏህ አፊያ እያደረገኝ ነው አልሃምዲሊላህ አንዳንዴ እንቅልፍ ውስጥ እያለሁ በድንገት ትንፋሼን እፍን እያደረገኝ እጄም እግሬም ይወራጫል ግን አንደበቴ መናገር ባይችልም በልቤ ውስጥ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንረጂም ስል ደጋግሜ ልቅቅ ያደርገኛል የልብ ምታቴ ግን ጠፍቷል ከንፈሬንም ያስነክሰኛል ጥርሴንም ያንቀጫቅጨዋል ግን ቁራን እያዳመጥኩኝ ነው አላህ ሁላችንንም አፍያችንን ይመልስልን በዕዝነቱ በራህመቱሱረቱል ኢክላስሱረቱል አንናስንሱረቱል አልፈላቅን ደጋግሜ እቀራለሁ ሰላትም ስሰግድ እነዚህን የቁራን አንቀፆች ደጋግማችሁ ቅሩ በሰላታችሁ ላይ በአሏህ ጥበቃ ስር እንሆናለን ኢንሿ አሏህ
አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነትሰብስክራይብ
Enem ustaz ke lay yetekskachew hulu alubign betesebochem ehit wendimoche yamachewal ke 10 amet belay yihonegnal ye lelit kizet be jerbaye lay yemihed yeminkesakes akal ahun be kirb demo chiniklate lay yemihed neger yibas blo 4 amet yehonew lije ene lay yalewun mlikit esum eyayew new mn timekrugnalachu ebakachu hasabachun akaflugn
ወላሂ እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂነኝ። ከመቅሪብ ብሀላ እራሴን ያመኛል ጭቅላቴን ይከብደኛል ውስጤ በምን እደሁ ሳላቅ ስላም ይነሳ ኛል አልፍ አልፍ ደሞ ከተኛሁበት ያስነሳኝና እፍራለሁ አለቅሳለሁ ስውነቴ ይቀጠቀጣል ደገት ሶላት እየስገድኩ ልቤ መቱ ይጭምርና ትፍሽ ይበዛል። ባለፍው የሆነሽህ ቁረአን ይቀራል ብለውኝ ስሂድ ሲህርና አይንናስ ነው አለኝ በዚህ በሽታ የተጠቃንውንም አሏህ አፍያችነን ይስጠን ያልተለከፍችሁትም አሏህ ይጠብቃችው
@@abuabdulhafiz7664 አሚንንንን
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና አልሀምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም ቤተሰቦቼ ብዙ ደክመው ለፍቶ በህክምና የተለያየ ምልክት እያሳየ ያለ እድሜዬ የጮጋራ በሽተኛ አርጎኝ የመዳኒት የመርፌ ብዛት አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይሁንአላህ ያለው ቀን ሩቃ ቁርአን ተቀራብኝሲያስፈለፈኝ ቤተሰቦቼ የሰፈር ሰው ዘመድ ማመን ነው ያቃተው የሰፈር ሴት አይንዋ መጥፎ ዱባ በላችኝ በግዜው ምራቅም ስጪ ትፊባት ብትባል እቢ አለች አልሀምዱሊላህ መዳኒታቹ ቁርአን አርጉ ከኔ እዲ ቤተሰቦቼ መከራቸው ካዩ ጀምረው ከዛ በሀላ በኛ ቤት ማንም ይታመም አንዴ እክምና ሂዶ ካልተሻለው መዳኒቱ ሩቃ ነው ።
ማሻአላህ እህታችን እንኳንም አላህ አፊያ አደረገሽ::እኛም ይህን ምስክርነት ስንሰማ ደስ ይለናል::አላህ ሁላችንንም ከእንደዚህ አይነት ህመም ይጠብቀን::
@@medantube1 ተባረክ አላህ አሚንንን ያረብ
@@medantube1 as wr wb ኡሰታዝ እኔ በጣም የምወደዉ አጎቴ ነበር ደሞም እደሜወ በኛ እድሜነበር እናደሞ የመጨርሻም ልጀ ነበር ሣያገባ አያቴ ሞተች አባትም የለዉም ነበር እና አያቴ እደሞትች ሒወቱምሠቁልቁል አለ ከቤት እሱብቻ ነበር እና የታላቁ ታለቅ ሙቶ ነበር አላህ ይራህ መዉና እና ደሞ6ልጆች ነበሩት ከዛ ቤትሠብ ምንም በማያቀዉ ነገ አብር ዉ መኖር ጀመሩ ከዛቤትሠብም ሌላ ከሚገባ እሱ ልጆጁን ያሣድጋችዉ ተብሎ ከግዜ ቡሀላ ኒካ ታሠር መኖር ጀመሩ ግን ከጊዜ ቡሀላ እራሡን መጣል ጀመር ከዛምአንድሤትልጀ አፈሩ ግን አጎቴ በፊት አልሃምዱሊላህ አያመዉም ነበር አሁንላይ ግን በጣም እመምተኛ ሆኖል ከ ቤትሠብም ጋር አይቀርብም እናደሞ እሷጋር በጣም ይጣላሉና በዙጊዜም ከቤት ታሠወጣዋለች ግን ሀታ አፋተወችዉም እደገና ርጃቱ ብሎ መልሶ ከሶጋር አብሮ መኖር ይጀምራል ቤትሠብ ብዙ ጊዜ ለፋ እሷም ደሞ አርጀታለች ግን ከሷ እርራቅ ብሎ መኖር አይችልም ከሁሉም ሠዉጋር ተጣልቶ ይህዉ እሷምእያሠቃየችዉ ነዉ ምንማደርግ አለብኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ መፈተሔ ካላችዉ እርዱኝ ለአላህ ብላችዉ ኡሰታዝ አፎን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ከአሏህ ውጪ ጠባቂ የለም
አሚን ውዴ ደምሪኝ❤
@@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት እከፍ አሚንበይ ዝብለሺ
@@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት ጉዲ ምን አለ ኸይር ነገር ብትመልሡ እሡ አሁን አደለም አለሺ
አሚን ያረብ
እኔ በህልሜ ከትልቅ ገደል ላይ እወድቃለሁ በተደጋጋሚ ዝብየ እነጫነጫለሁ ያለ ምክነያት ከጓደኞቼ ጋር እጣላለሁ በቃ ስህር ነው ማለት ነው እንደት ነው የሚለቀኝ እናተን ማገኛት እፈልጋለሁ ኡስታዝ በቅርብ ሃገር እገባለሁ ፕሊስ እርዱኝ😥አንዳንድ ግዜ ቁርኣን ስቀራ ትንሽ ከቀራሁ ጭልምልም ይለኛል
@@yonasfikre5327 የኔ አምላኬ አንድ አላህ ብቻ ነው የሚፈውሰኝም አላህ ነው ስግደቴም ሞቴም ለአላህ ብቻነው እየሱስ እኔን አያድነኝም ምክንያቱም እየሱስ የአላህ መልክተኛ እንጂ ፈጣሪ ስላልሆነ
እህቴ እኔም የ ሲህር ተጠቂ ነበርኩ ከዛ ከ ቀልብ ዶክተር ጋር በመገናኘት ባለሁበት ራስ በራስ የሚደረግ ሩቃ ወሰድኩኝ አልሃምዱሊላህ ሙሉ በሙሉ ዳንኩኝ እና ከፈለግሽ በ ፌስቡክ Hlme anchi nesh ሀይ በይኝ
@@هاديهمحمد-ب2ح እሽ
@@هاديهمحمد-ب2ح የfb ስምሽ ማነው ??
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ አላህ ይዘንልኝ ጀዛክ አላህ ከይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በተለይ እኔ በጣም እፈሳለሁ ቁርአን ትስማ ማልቅስ ማቀጥቀጥ አሁን አሁን ደሞ ሰላት ላይ ትቆም ማልቀስ መጨናነቅ ኡስታዝ ብቻ ከፊሉ በኔ ላይ ያለነው 😥😥
ኡስታዝ ጀዛከላሁን ኸይረን የኔ ከበድ ያለ ነው እዳው በውስጥ ባናገርኩህ ለአላህ ብለህ ሰፍ ያለ ስለሆነ ነው ከተመቸህ ቁጥርህን ላክልኝ 😢😢😢😢
ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይራ ዱአ አድርጉልኝ እኔንም በጣም ያመኛል ወሏሂ ወሬ ዛዛታ ባለበት ቦታ አልቀመጥም ለቂሪአቴ በጣም ቦታ እሠጥ ነበር አሁን ግን ፍዝዝ ድንዝዝ ነዉ የሚያደርገኝ ሩቅያ ስሠማ በወገቤና ከእግሬ ስር ይንደፋደፍብኛል እንድሁም በሶላቴ ጠንከር በእግሬ ስር ይንፈራፈርብኛል ትዳርም ይመጣልኛል በመሀል በጠብ ይፈርሳል ኸረ ምኑ ብቻ አልሀምዱሊላህ በዱአችሁ አትርሡኝ
አለህ ይፈውስሽ
አላህ ሰበቡን ይላክልሽ እህቴ@@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ
ማሻ አላህ ጀዛክላህ ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልህ ሠህ ትክክክል ነው እኔ ሢያመኝ በጣም በህልሜ በአውሬ ተከብቤ አየሁኝ ስጨነቅ ከዚያ ለሊቱን አሳይቶኝ ቀኑን አመመኝ በጣም ውስጤ ደርሶ ይጨነቃል ነበር ከዚያ ለራሴ ቁርአን ስቀራ ይለቀኛል
ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን
ነብሴ በእጁ በሆነው በጌታየ እምላለሁ ሁሉም የጠቀሳቸው አለብኝ ቁረአንም ልቀራስል ውጭ ውጭ ይለኛል😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ ገላግለኝ ከዚህ ሁሉ አውጣኝ አላህየ
anam endzaw,ngh dua,adrgulgh😢
የአላህ ከተጠቀሱት አብዛሀኛወቹ በኔና በቤተሰቦቸ አለ የአለህ በዝነትህ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁኡስታዞች ባረከላሁፊኩም🎉🎉
@@zinet-lf1op አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው።እኛንም አላህ ይጠብቀን
ወላሂ አወን ከኛምጋ አለ
ወላሂ እኔ ጉልበቴን ስብር ያደርገኛል ደርሶ ተማሪ እያለሁ ጀምሮ ይተወኝና መልሶ በአመት ያመኛል ወገቤን ያመኛል 😢ሰው ደርሶ ይጠላኛል ሰው እፈራለሁ ለመቅረብ የሆነ ወሬ አሊይዝም ስደት ሂጀ አይሳካ መከራተት መቀኛ አያጣኝ በየሄድኩበት እረ ብዙ ነው ወላሂ😢😢😢
ጀዛከላሁ ኸይረን
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀዛካላህ ከይር. እኔ እናቴ ቡዳ አለባት አጎቴም በጣም ቃልቻነበር በድኑም ጠንካራነበር አሁላይግን ሲህር ተደርጎበት ወደመስጂድ ሲሄድ ከመስጂዱበርላይነው እሚመልሰው ሁለተኛው አጎቴ ጂንአለበት ትዳርየለው ህመምተኛሁኖ ቁጭብሏል ወንድሜ ጤናየለውም ሀኪምሲሄድ የአንጀት ጠባሳነውይሉታል ግን ባለፈው አጎቴላይ ሂድና ቅራበት ብየው እራሱም ታሞ እንደነበር ነገሩኝ በጣም ተጨንቄያለሁ ምንእንደማደርግ ግራገብቶኛል ሩቅያ ማድረግ የምትችሉካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
የአላህ ታዳምን ድነዉ መፍተሄዉ እኔም በልጂነቴ ነዉ የጀመረኝ አሁንም በስደት ላይ ነኝ የተጠቀሡት አንዳንዶቹ አሉ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
አሰላሙ አለይኩም ቁርኣን በኦንላይን መቅራት ትፈልጋለህ ወንድሜ
ቁጥራችሁ የትአለ@@medantube1
ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ነጃ ይበልን 👍
እረእኔ እፈራለሁእጨነቃለሁ ያፍሽገኛል ከአሱርበላይእራሴንያመኛል እጮሀለሁ አላህይድረስልኚብቻ
ሱበሀን አላህ እኔ በዚህ ታማሚነኚ ዱአ አድርጉልኚ ዉዶቸ በስደትላይ እየተሰቃየሁነዉ😢😢
አላህ አፊያውን ይስጥህ 🤲🤲🤲
አላህ አፍያ ያርግሽ እህቴ❤❤❤❤❤
አሰለመሊኩ ኡሱተዚ
በቀጢተሊደወሊለቹ ሁ ሲሊከቸሁ አሊሰረሚ
አላህ ❤❤አፈያ😢ያረግሽውድ
ወላሂ ከተነገራቸው ውሥጥ ግማሽወቹ በኔውሥጥ አሉ ያረብ አላህ አፍያ ያድርገን ጀዛከላኸይር አላህ ረጂም እድሜ ይወፍቅህ ኡ
አብሺርሁቢ
በእኔም
በኔም
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሒ ወበረካቱ በጣም ፀባዬ እየተቀያየረ ነው በፊት ሰኞናሐሙስእፆም ነበር አሁንላይ ግን ጭንቀት ቁጣ ሌላደግሞ የብቸኝነት ከሰውጋር አለመግባባት መራቅ ብቸኛ መሆን እና ሰውም ይርቀኛል ትዳርም ሞክሬ አልተሳካልኝም ማታ እንቅልፍ አልተኛም ማልቀስ ብቻ የብቸኝነት ስሜት ሰው አይወደኝም ብዬ ለራሴ አስባለሁ ብቻ አንዳንዴም በትንሹም ነገር ቁጣ ቁጣ ይለኛል የምን ምልክት ነው ኡስታዝ በጣም ጨንቆኛል
ለበለጠ መረጃ እና ለምክሮች ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉልን
ተቸገርን እኮ ኡስታዝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ተመስጬ ሳዳምጠው ምልክቱ እኔ ጋር አለ አመሰግናለሁ
🙏😭😭😭እረባ አላህ እኔአለብኝ ሁም በአላህ ሁሉምንክት 😭😭😭😭 ሁም ወላሂ ነብሴ በእጁ በሆነው ጌታ እምላ ለሁ ካገሬ ከወጣሁ አስር አመቴ ሁሉም ነገር ስደት መጥተው ሲያልፍላቸው እኔ ዛሬም እድሜየን ግዜን በከቱ አለቀ😭😭😭😭ግን ከትንሽ ግዜ ወደዚህ ነው የታውቀኝ ሰውችም ሩቅያ ቦታ ሂጅ ይሉኛል አልሰማቸውም ነበር አሁን ግን በአካሌላይ ህመም አመጣብኝ በጣም ከባድ ህመም ውስጥነኝ ።ትዳር የለኝም ላግባስል እም ሞት ይመስለኛል መራቅ እፈልጋለሁ በጣም ከባድፈተና ውስጥ ነኝ ክፉረን እመርጥ ነበር በጣም ሲጠናብኝ. አላህ ይሽ ሽበሉኝ በአላህ በስደት ከቱውስጥ ነኝ አልቅሸልመት ነው ሁሉም ነገር ተስፋቢስ አድርጉኛል።😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ያሽርሽ ሁላችንም ነን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እኔ አሁን አልችኩ ደክሞ ከዦ መፉቲዉ ሚድነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ኤኔ ክርሥትያን ነኝ ግን ያሉት ሁሉ በሁሉ ህብረተሠብ ውሥጥ አለ እህቴ ሙሥሊም ነች ከደሤ መታ ታማ ሥለነበር ፀበል ሥትጠመቅ መተትና ቡዳነኝ ብሎ ጮኸ በሦሥት ቀን ጥምቀት ለቋት ሄዷል ክብር ለእግዛብሄር ኡዝታዝ እናመሠግናል
Yet several new
ጀዛከሏህ ኸይር እናመሰግናለን
ያ አላህ ወንድሜ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነበር አሁን ግን ስራም የለዉም ከቤተሰብጋም አይስማማም እናቴጋ ብቻ ነዉ ሚያወራዉ ሁላ ከሌላ ከማንም ጋር አያወራም ግራ ገባኝ
ለበለጠ መረጃ እና ለህክምና ይደውሉልን
እሺ ወላሂ እኔም የሰዉ አይን እና ሲህር ባልክበት ላይ ሁሉም አለብኝ
ጀዛኩም አላሁ ኸይርን ኡስታዜ አላሁመ ነጅና ያረብ አልሃምዱሊላህ አላህ ተላቅ ነው በሱ ፈቃድ እኔም እድናለሁ ህስቡነላህ ወኔምል ወኪል እ
ያአለህ የተነገሩት ነገር ኡል ኢኔለይ አለ😭😭😭
በጣም ይገርማል የጠቀስካቸው ነገሮች አሉ በእርግጥ ቡና እና መተት ዛር አለብኝ ራሴንማ መድሀኒት መቃም ሆነ ስራዬ ፈጣሪ የሚምረኝ ቀን ናፈቀኝ😢😢😢
ማሻ አላህ ጀዛከሏሁ ከይረን ኡስታዝ 🤲
የሱበሀነአላህ ጀዛኩምላህ ኽይርን ኡስያዜ አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ያርብ
አላህ ይጠብቀን ማሻላህ በጣም ይገርማል
ያረቢ እኔ በቅርብ የተለያዩ ነገሮች እየገጠሙኝ የልብ ማፈን መጨነቅ ሞትን መመኘት መቃዥት በአውሬ መነገስ በድንገት ከአሶር ቡሀላ ልቤን ያፍነኛል 😢😢😢😢😢 ምክንያቱን አላወትም
አሁን የተጠቀሱት ምልክቶች በሙሉ በእኔ አለ 😥
ኡሰታዝ እኔ ቁራን ልቀራ ዝክር ሳደረግ ያዛጋኛል እቅልፍ እቅልፍ ኢለኛል
እኔ ቁረን ስቃረ ወይም ሥሳግድ የዘገኛል ሀታ ደሞዜ ደርሶ መጠየቅ በጣም እፈራለሁ ዎላህ😭😭😭
አይዞሽ ማማዬ
Eshi ehite jzk😍😍😍
አብሽሪውድ❤❤❤
ጀዛከላህኸይረንኡሥታዝ
جزاك الله خير 🙏🏼
ወላሂ እኔ በጣም ያመኛል ሁልግዜ ከመግሪብ ቡሀላ ነዉ የሚያመኝ ሱበሀን አላህ
አላህ ያውቃል ሁሉን
አሠላሙአለይኩወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉሥታ ጀዛኩሙላሁኸይር እኔ ያመኛል ልቤን ያፍነኛል ንሥር ባፌም በአፍጫየም በጣም ይፈሠኛል ያሥነጥሠኛል አልቅሺ አልቅሺ ይለኛ አለቅሣለሁከበትሠብጋ አልግባባም እጣላለሁአዳደበቃ ሁሉምነገር ያሥጠላኛል😢😢😢
ላኢላሀ ኢለላህ ያልከው ሁሉ ትክክል አለብኝ ማለት ነው ያርቢ ምን ላድርግ😓😓😓😓ወላሂ ያልከው ሁሉ አለብኝ ምን ላዲርግግግ የአላህ
ለህክምናውና ለምክር አገልግሎቱ ይደውሉልን
አሠለማለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ እኔ የምሰራው ሳኡዲ አረብያ ነው ያለሁት እና ስራ በጣም እሰራለሁ ግን ወላሂ ሶላት አዳድግዜ አልሰግድም ግን ቁርአንን ስቀራ ለወዲያው ይገባኝና ብሀል ይጠፋኝል አረ ስለሶላቴ አድ በለኝ ኡስታዝ
እደኔእየቀራሁለመሠገድ ይከብደኛል
ወላሂ የኔ ባል ታሞብኝል እህህህ ያአላህ
ጀዛከላኸይርኡስታዝከመጥፎነገሮችይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉
@@رابيهرابيه አሚን ሁላችንንም እናመሠግናለን
ብዙወቹ ምልክቶችአሉብኝ ወገቤንደግሞበግራጎኔ በጤምያቃጥለኛልህክምናበተደጋጋሚ ሄደኩግንአልተሻለኞምያረብ 😥😥😥😥
ወላሂ እኔ ከመግሪብ በሀላ በሀይለኛው ያመኛል ጠዋት ስነሳ ደህናሆናለሁ ዋናው ችግሬ ደግሞ መበሳጨቴ ቀን ከቀን ጨመሬ አይኔም በጣም እየቀላ መጣ ገጊዜ በሀላ ብርም ዝብየ ማጥፋት ጥርሴንም አፋጭ ነበር ትቶኛል አሁን አወ ሁሉም ነገር የማይሳካልኝ ይመስለኛል ተስፋ እኮርጣለሁ ሰውም አላወራ
አላህ ይጠብቀን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ አላህ እድሜ ይስጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን በጣም ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን እናመሠግናለን ❤
ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም
እና የቅጭላት ሲህር አለብኝ ኡስታዝ በአላህ ምን ሚድረግ አለብኝ ሁሉንም ሞክራለሁ ሊለቅ አልቻለም በአላህ እርዱኝ ስራ ልሰራ አልቻልኩ
እኔስ ሌላው በቀረብኝ ሶላቴላይ ደስታባገኘሁ የሶላትሰአቱሲደርስ እቅልፌይመጣል ሀገሬ ስገባ ኢሻአሏህ እዚህ ዝም ብለው ነው
እፍፍፍየኔቢጤ😢😢😢እኔማሁሉምአለብኝ
ዉዉዉዉይ የኔ ቢጤ ያረቢ አንተ አግራልን እስኪ ዱአ አርጉልኝ
ያረቢ ሁለም ነገር እኔጋ አለ በራሴ እሩቃ ልቀራ ስሞክር አይኔን ይጋርደኛል፣ ልቤን ያቅለሸልሸኛል ብቻ ዱአ አርጉልኝ
ሁሉም ከኔ ላይ አለ ያረብ ምን ይሻለኝ ይሆን 😥🤲
Mnu
Ruka adrge
የጠዋትና የማታ ዚክሮች አብዢ ከልብሽ ሆነሽ
እኔም ብዙወቹ አሉብኝ ደዉለን እንጠይቅ
ጄዛከሏህ ኸይር
አላህ ምስክሬ ነው ከጠቀስካቸዉ አብዛኛወቹ አሉብኝ ላኢላሀኢለሏህ ወላሂ ዛሬ ሀያራ ሰአት አለቀስኩኝ ግራ ገብቶኝ ስጨናነቅ እንደዉ ምንልሁን ያአላህ ያረቢ
እኔም ፈረሁ አሁንስ በተለይ ደግሞ ስደት ላይ ሆኖ
እህት የቀልብዶክተርላይ ህክምና ጀምሪ እኔም ታክሜአለሁ
በኦንላይን ታከሚ የቀልብዶክተሮችላይ
አሁን የምትለው ምልክቶች ሁሉም አለብኝ እኔ ይሠማኛል በተላይ እራሥምታት ሊደፈኝነው
كزك اللة خير وستزنا በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው
አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነትሰብስክራይብ ብ
አሰላም ማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ 😢😢ዱአ አርጉ አገሬ እስከምገባ ወላሂ እኔ በጣም ነው የሚያሰቃየኝ በተለይ ቁርአን ስቀራ እደንደሴላይ ከባድ ሸክምና ማቃጠል በህልሜ እባብ ሲነድፈኝ በአካል እራሱ የሚመጣብኝ ይመስለኝል ተኝቸ በምሀል ተነስቸ የተኝሁበትን እፈትሻለሁ ከቤተሰብ ከጎደኝ ጋር ሰላም አይደለሁ ከባሌጋርም እንደዛው ከተኮረፍን 3አመት ሆነን በምሀል እንታረቃለን መልሰን እንጣላለን 😢😢በጣም ነበር የምንዋደደው አብረን ስንኖር 4አመት በደስታ ኑረናል አንድቀን ሳንጣላ አሁን ግን ጥላት ሁነናል. ምክንያት የለለው ጠብ 😢😢😢
ኢንሻአላህ አላህ አፊያ ይመልስላችሁ
حسبنا الله ونعم الوكيل فيهم على الساهرينብዙዎቹአሉብኝ ከተጠቀሱት ውስጥ ግን በጣም የሚያስጨንቀኝ የቤተሰቦቸ ነገር ነው ነብስ ካወኩኝ ቤተሰቦቸ ፍቅር የላቸው ይጣላል አባቴ ለውጭ ሰው በጣም ገራምና ሰጭ ነውቤት ውስጥ ግን ፍቅር የለም ንብረት ሞልቷል እኔም በነበርኩበት ጊዜ ጥዋት ስንነሳ ድግምቱን እናገኘዋለን በእንቁላል ወፏን ገድለው እንድሁም በእባብ ብቻ ተገልፆ በማይዘለቅ ነገር ይደረግብናል ፍየል ከብት ብዙ ያረባሉ ግን የሆነ ሰአት ላይ ይሞታሉ የድንእውቀት የለም ድግምቱን ሲያገኙት ውሀ ብቻ ነው ደፍተው የሚያነሱት ብቻ ከባድ ነው ምንም ለማይጠቀሙ የቅናት መንፈስ ያጠናወዛቸው
😢😢😢😢እደው ወላሂ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን እኔም አባቴ በፊት የሥራ ሠው ነበር ገንዘብ ጥንድ በሬወች ላሞች በጎች ሁሉም የተሙዋላ ነበር አሁን ግን እኔም ሥደት ወጣሁ አባቴም በሺተኛ ሆነ ንብረታችንም ወደመ እሠውም ጋ አልሥማማ አለ ሠው ሁሉ ጠላው ወድሞቹም እህቱም ገንዘብ ልኬ እጁ ላይ አይቀመጥ ግን አይጠጣም አይቅም አያጨሥ የት እደሚገባ አይታወቅም አባቴ ተሠቃየብኝ😢😢😢እኔም በጭቀት ላብድ ነው እቅልፍ ተኝቸ አልጠግብ ድካም ሠውነቴ በጣም ይከብደኛል ገዘብ እጀ ላይ አይጠራቀም ብቻ አልሀምዱሊላ😢😢😢😢
እኔ በጣም ተቸግራለሁ ምን ይሻለኛል ምን ምን ብል ያስቸግረኛል።።ለምሳሌ ጭንቀት,ልብስ መንከስ ,መበሳጨት አር ኡስታዝ እስቲ መላ ስጡኝ
ወላሂ እኔ ሁሌ እራስ ምታት አለብኝ 😭😭😭ፍርሀትም አለብኝ 😭😭😭
ወገቤንም በቅርቡ አመመኝ ራስ ምታት አለብኝ ያአላህ በዱአቹ አትርሱኝ ልጄም በሌሌት ያወራጫታል ጥርሷን ትቆረጥማለች ዱአ አድርጉልኝ አላህ ያሽራቹ በሉኝ ወዶቼ ኦሰታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን 😭😭
አላህ ያሽራችሁ
በአላህእዳታልፉኝ 😭😭😭😭😭😭ወድሞቸን እርጠቡኝ ስትሁኝ ያለእናት ያሳደኳቸው ታመውብኛል አሁን ያለሁት በስደት ነውእኔምአዱሲሻለዉ አዱይታመማል😭😭😭😔😔😔😔😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔምንምአላቅ በአላህስም በምታቁት ነገር በሸሪአ በሚያዘው እርጠቡኝ 💔💔💔😭😭😭😭😭😔😔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ንም ወለሂ እሄ ያልከዉ ሁሉ ይገጣመኘል ያረቢ 😭😭😭🤲
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ወሌኩም አሰላም እሽ
ሽኩረን ጀዛክ አላህ ኡስታዝ
እር አባቴ ከታመመ አድ አመቱ 😭😭ግራ ገብቶኝአል 😭😭እባካቹሁ እርዱኝ😢
አስቀሪለት ሙስሊምከሆነ❤
አፊያ ይሲጣቹው
ጀዛከላሁ ኸይርን
አላሁ አክበር አላህ ይዉደዳችሁ እኛንም በእዝነቱ ያድነን ያረብ
ኧሰላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ አንድም ቀን እራሴን ንፁህ ሆኜ አላውቅም ትንሽም ብርድ አይነካኝም ሙቀት ቢሆን እኳን ብርድ አይነካኝም ከነካኝ ሁሌም እራሴን ያመኛል ቀን በቀን ነው ይህ እዴት ይታያል
ያረቢ ከደዚ አይነት ክፊ በሽተ አቴ ጠቢቀን ጀዘክ አለህ ኸይር ኡስተዚነ
🙏🙏🙏
በጣም አምኛል ዶአአረጉልኛ😢በስደት😢ላይ ስቃይ ሆነብኝ😢ቁረአን መቅራት😢አልቸልም😢ቁረአን ታነሳ 😢እራሴን እስታለሁ😢😢ቤተሰብ 😢እስኪምን ላድረግ😢
ጀዛኩሙላህ ኸይረን. ኡሥታዝ. አባቴ ታሞብኛል. እደትነዉ. እማገኛችሁ. ደሤ ትሔዳላችሁ. ወይሥ ቢሮ አላችሁ
ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ
መድ ደውለሽ አገኘሻቸው ወይ እኔም አባቴን አሞብኛል።
@@halimasaeed9238 ደምሪኝ
ከተባሉት የተወሰነዉ ያመኛል. ግን እሚጠናብኝ. ቁርዓን ጉርብ ስገባነዉ በጣም እፈራለሁ ይጠፋኛል ምን ላርገ 😢😢😢😢
ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ኘው ጀዛከላህኸይር
እኛም እናመሰግናለን ስለሚከታተሉንና ስለሚያበረታቱን::
ስልካቹ፡አይሰራም፡አዳማ፡እናገቸዋለን፣አከበቢ፡ንገሩን
እኔም በጣም ጀምሮኝ ቤቱን ለቅቄ ወጣው ሴትየዋ ሰለሰህር ነው እምታወራው አረብ ናት የምር ሁሉም አሞኝ ነበር አሁን ይሻላል ክርሰቲያን ነኝ ግን በጣም ከባድ ነው ፍርሀት ይሰማኛል እባሌጋ ሄጀ ፍርሀት ተሰማኝ አልኩት የምር ብቸኝነት ተሰማኝ አልሁ ሰውነቴ ተሳሰሮ በመከራ ተነሰቼ የምሰራው
Aslime walkume estaze እኔ ጨንቀቀት እንቅልፍ አይወስድኝ ምን ይሻለኛል አልቻልኩም
እኔ ማለት የማልፈልገውን ነገር ውስጤ ይልብኛል ሽትቤት ስገባ ውስጤ የአላህን ስም ያነሳብኛል ሱጂዱ ላይ ሁኜ ልቤ ብትትን ይላል መጥፎም ሆነ ጥሩ ያዬሁት የስማሁት ያወራሁት ሁሉ ግርጥ ይልብኛል ግን ምንሀኝ ይሆን 😢😢😢😢😢😢ባል ታገባሁ በሆላ ያስጠላኛል
አላህ አፍያ ያርግሽ
@@ኢቲሳርUA-cam አሚንውዶእህቴ
@@abuabdulhafiz7664 ዬትነው ሀገሩ መጄመራ
@@abuabdulhafiz7664 ይቅርታ አርግልኝና እኔ ዴቡብ ወሎ ሀይቅ ነኝ ተሁለዴሬ ታወከው ዬናተ ክልሉን ብትነግረኝ አላቀውም አሸዋ ሜዳ በዬት እዴሁ
እኔም እዳችነኝ ወላሂ
😢😢😢😢😢እኔበዝህበሺታ ተጠቂነኝ ተጨናነኩ ወላሂምንእንደሚሻለኝአላቅም ቀንቀንይለዬብኛል አይኔ በርበሬይመስላል ሆደንሲነፋኝ
ያረብ እኔ ሁሉም ቸግር አለብኝ ሥደት ነው ያለሁት ጎበዝ ነቀርኩ ሥራ አሥጠላኝ እቅልፍ አይለቀኝም በግድ ነው የምነሣው ቀልቤ ደርቆ ቁርአን አልቀራም ድክም ይለኛል እራሴን ያመኛል ተኝቸ ቀን ሠው ጋ የወራሁትን አወራለሁ በጣም ያቀባዥረኛል
እኔም ነኝ
ጅዛኩም አላሏሁ ኡሰታዝ ወላሒ የምትለው ሁሉ እኔን ይመኛል አይይይይ ሰደት ለማን ላውራው ለቤተሰብ አልነገር ይሰባሉ እይለሁ አመታት አሰቆጠረሁ🤲🤲ይርብ
ይህ የተናገረው አለብኝ ለምትሉ ሰወች ሮቅያን እራሳችው ቅሩት እላህን ተወክላችው
ብዙብር አፍስሼ ሳስቀራ ነበር ምንም ለውጥ አላገኘውም
ግን አንድቀን እራሴ ነይቼ አላህን ተወክዬ
ፋቲሃን 7ግዜ
ከቁልአዉዙ ቢረቢናስ ጀምሬ እስከ ቁልያእዩሃል ካፊሩ ድረስ ሰባት ሰባት ግዜ
ሱረትል በቀራን ከአንድ እስከ 5 ድረስ 7ግዜ ሃያተል ኩርሲን 7ግዜ ንፁ ውሃላይ ቀርቼ ታጠብኩበት ጠጣውት በሆዴ የነበረው ሁሉ ድብልቅልቅ ብሎ ሲወጣ አስር ደቂቃ አልፈጀበትም ከዛም ቡሃላ ሰላም አገኘው ለራሳችው እራሳችው ቅሩ። አላህ ይረዳችዋል የግድ አይደለም ሸህ
እንሻአላህ እህቴ
Lik nesh eraseshn betkeriw batkeriwum wanaw imansh nw emiwesnew.
መቅረት የማንችለውሥ
ጀግና
እዚህ ነበር ያስቀራሺው
ከቪዲዮው ብዙ ነገሮችን እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎውን ይወጡ #እናመሰግናለን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለሀይማኖታቹ ያላቹ ክብር ፍቅር ከምንም በላይ መሆኑን አውቃለሁ በድናቹ አትደራደሩም እንዴት እንደምውዳቹ እንዴት እንደምቀናባቹ❤👈 ኡስታዝ የሚለው ሁሉ አውነት ነው እራሴን ሲነሳብኝ እንደ እብድ ነው የሚሆነው
እናመሰግናለን በጣም አላህ አፊያ ያርግሽ
ከብርልኝ ውዴ እኛም እንውድሻልን😘😘
ወድሜታሟልመፍትሄእዳለህ
ወድሜኢትጰያነዉ
ወድሜኢትጰያነዉመፍትሄእዳለህ
ጀዛኩም አሏሁ ኽይር ክርስቲያን ባልሁ ሠዓት በጣም የሚያስፈራ ህልም አይ ነበር ቤተሰቦቼንም ስጮህ እቀሰቅሳቸው ነበር ሙስሊም ስሆን ለቆኟል አልሀምዱሊላህ
አሏሁ አክበር❤
አላሁ አክበር አይዞሺልኝማማየ😢😢😢❤❤
Masha Allah
አሏሀክበር ከቢራ አልሀምዱሊላህ ከሲራ ወሱባሀነሏሂ ቡክረተን ወአሲላ
Allahu akebr tekibrrrrrr
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ ብሎኝ አዳምጣለሁ የምባለው ሁሉ በእነም ሃይማኖት ይነገራል በነም ላይ ይሄ ሁሉ አለ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ
እሽ ኡስታዝ ያልከው ሁሉ አለብኝ መፍቲሄው ጠፋኝ መዳኒቱ ጠፉኝ በዚሁ አጋጣሚ ዱዓ አርጉልኝ እህት ወንድሞቼ ሰውነቴ አለቀተ ወላሂ እሰው ጋር መደብለቅ ተሸቆረረኩ ሳሽ ከሳሽ ይሉኛል ሀገር አልገባ ቤተሰቦቼ ተፈናቃይ ናቼው እኔጃ ብቻ አላህ ሆይ እራህመትህ አውርድልን ያረብ😭😭😭😭
እህት ወደ እውነቱ አላህ ይምራሽ ብታነቢ ጥሩ ነው ቢያሥ አውቀሽ ተረድተሽ ትክክል ካልመሠለሽ ተይው ግን በእርግጠኛነት ይለይልሻል እውነቱን ለማወቅ ፈልገሽ ከሆነ
@@rabiyimam8626 አይባልም አህቴ እኔ እምነተን ስለምወድና ስለምያከብር የለላውንም አከብራለሁ ግን የንህን ኡስታዝ ትምህርት ያዳመጥኩት የምሰጠው ትምህርቶች በኔም ላይ ስለምሰጥ ስለማውቅ ነው ስለዝህ ስብከትሽ የቆዬኝ እሽ
@@hamziyawold3798 ችግር የለውም ግን እውነት መለዬት አይከፋም ብዬነው
በደንብ አድምጭ ውዴ
ደግሞ በቀን ስባት ግዜ ሱርቱል ፈለቅ እንቅራ ወላሂ ኡስታዝ ነው የተናገርው ምንም ሆነ ምንም ሱርቱል ፈለቅ ሲቀራ ከራሳቺን ይለቃል ይከሺፍል ብሉዋል ዲግምት ስትስራ የነበርቺ የውጭ ሀገር ሴት ሙስሊሞቺ ላይ ልስራ ስሞክር ማስብ ስጀምር ስለነሱ ፎቶአቸውን አቅረቤ ይጠፉብኛል. እናም የሚገናኙት አምላካቸው ይጠብቃቸዋል ብላለቺ አላህ ይጠብቀን
አልሃምዱሊላህ ሁሌ ቁርአን እቀራለሁ ዚክር አደርጋለሁ ሶላቴን እሰግዳለሁ ስራ ብዙ ቀን እፈታለሁ ግን አንድም ቀን ካባድ ህመም ይሁን ፍርሃት ውስጤ ተሰምቶት አያውቅም ይህም ያደረገልኝ ቁርአኔ ሶላቴ ና ዚክር ማድረጌ ነው ከነዚህ ከተዘናጋሁ ግን ደስተኛ አልሆንም። እናም ቶሎ ወደ ቁርአኔ እመለሳለሁ ።አደራ ከነዚህ ነገሮች የራቃችሁ ሰዎች እነዚህን የጠቀስኳቸውን ነገሮች ዘወትር አድርጉ ጤነኛ ና ደስተኛ ትሆናላችሁ አላህ ምስክሬ ነው።
ትክክል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ኡስታዝ ከበድ ከበድ ያሉ ምልክቶችም አሉት በተለይ በምግብ የተሰራ ሲሆን ፓራላይዝድ የሚያደረግ የሚያሳብድ ጭንቅላትን ይደፍናል አንዳንዴ ጭንቅላትን እንደጉንዳን መውረር አላህ ይጠብቀን እና በጣም አስጨናቂው ደግም ጭንቅላት ውስጥ የሚሄድ ነገር ያለ መምሰል የሚቧጥጥ ነገር የመምሰል ኩላሊት አካባቢ ውጋት መድከም መልፈስፈስ ልብ አካባቢ ውጋት እጅ እግር ማቃጠል የምግብ ፍላጎት ማጣት በጣም ከባባድ ምልክቶችም አሉት ግን ለዚህ ሁሉ መድሀኒቱ ቁርአንና የፋቲሀ ውሀ በብዙ መጠቀም ነው
እረ የዘረዘርካቸው ሁሉ አሉብኝ አዳዴ ጭንቀት ከባድ እራስ ምታት ብስጭት የፋቲሀ ውሀ ያልከው እንደት ነው የማደርገው
ቆይ አተ ታክመህ ተሽሎህ ነው
እኔ በጣም ጭንቀት አለብኝ ሰዉነቴን ልክ የሆነ ነገር የወረረኝና የሚራመድብኝ ይመስለኛል ኩላሊቴ ላይ ያመኛል በወር ወይም በሳምንት አንድ ሰከንድ ከባድ የሆነ ዉጋት ይሰማኛል ምን እንደሁ አላዉቅም ቅዠትማ ሁሌ ነዉ
ኢየሱስ ግን ብቸኛ መዳኒት ነው በእርሱ መንገድ ከሄድን ከክፉ ሁሉ እንጠብቃለን። በእርሱ አምኖ የዳነ ከእነዚህ ክፉ ነገሮች በደሙ ይሰወራል ። ወደ ፈጣሪ አላይ መሄጃ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው እርሱን ካላመንን ከክፉ እስራት ልንፈታ አንችልምና በኢየሱስ እንመን። ፈጣሪን መቅረብና ከክፉ መዳን የምቻለው ኢየሱስን በማመን ብቻ ነው ። በኢየሱስ እመኑ መንግስተ ሰማያት ትገባላችሁ።ወደ ፈጣሪ አላይ መንግሥት መግብያ ብቸኛ መንገድ ኢየሱስ ነው!!!
@@yonasfikre5327 ኢሳ ነብይጅ ጌታ አይደለም እየሱስን ማን ፈጠረው
ጌታ ይወለዳልዴ ኢሳ ጌታ ከሆነ መሬምን ማን ፈጠራት
ጀዛከላህ ኡሥትዝ አላህ ከፈጠረዉ ፍጡራን ተኮልሁሉ ይጠብቀን
ኡስታስ አላህ ይስጥህ የሲህሩ ትክክል በሠው ሀገር ያልፍልኛል ብየ እሰቃያለሁ በልተቤቴ መሠቃየት ይዞኛል 24ሰአት መጨቃጨቅ የለለፀባይ የማይታመን ነገር የሚያሠቃየኝ😢😢😢
ጌታ ይባርክህ ..ወንድሞች በጋራ ቢሆኑ ምንኛ መልካም ነው ያለው ቃሉ ይህንን ነው...ከወንጌል አማኞች ነኝ
ማሻ አሏህ ጀዛኩምሏህ ኸይር ደስ እሚል ትምህርት ነው አሏህ ይጠብቀን
ወይኔ እናትያየ አስመትታብኛለች በሠላም ሀገሬ ልግባና ፀበል እሄዳለሁ
@@AsdDsa-qx5uc አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እናቱ
አረ በአላህ እኔ ቁረአንና ሠላት በጣምነበር የምወደዉ ቁረአን ካልሠማ ከዋልኩኝ ይደብረኝነበር ግን አድ ቤት ለሥራ ሄጀ በጣምነዉ እሚያዩኝ ሠወቹ ከዚያንወድህ በጣም ፍዝዝ ነዉ እምለም ቁረአንሥሠማ እሥኪ ዱአ አትረሡኝ 😥😥😥😥💚💛❤
የእኔም ነዉ እህቴ አሏህ ያሽረን
አላህ ያንሳልን እኔማ ከጠቀስከው ሁሉ አለብኝ ኪንታሮት ኩላሊት ቁርአን ስቀራ ማዛጋት አንዳንደየ ንደቴን ያለመቆጣጠር መቆጣት
ትምህርት ስማር ድግምት አድርገውብኝ ነበር ያቆርጫ ስደት የመጣሁት ትምህርት ቤቱ በር ላይ ስደርስ እጂ እና እግሬ ያብጣል ያሳክከኝ ነበር ስወጣ ይለቀኛል ቤተስብም አልተረዳኝ ነበር ብቻ ያደረጉብኝን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
አልሀምዱሊላህእረቢልአለሚንላላህምስጋና ይገባዉ አራት አመትበዚህ ሂወት ተሰቃይቸአለሁወላሂ አብዛሃኛዉ እኔ የሚሰማኝ ስሜትነበር ግን አልሃምዱሊላአሁን በቁረአን ተገላግየ አለሁ አልሀምዲሊላ ሂወትለኔ ጨለማነበረች አሁንግንእደማንኛዉምሰዉ በስደትም ቢሆንሰርቸ እራሴን ለመቀየርእየቻልኩነዉ አልሃምዱሊላ
አላህምዱሊላህ
የኔ እህት እደትብለሽ ዳንሽ እስኪ ለኔም ለአላህብለሽ አስረጂኝ
ያረብ ድግምት የሚያሠሩትን የሚሠሩትን የአላህ እርግማን ይውረድበት በአዱንያ ወል አኺራ
አሚንያረብብብብብ
አሜንንያረብብ😢😢😢
አሚን
አላህይጠብቀን የታመሙትን አላህ አፊያ ያርጋቸው
አሚንያረብብብብብ
ነፍሴ በእጁ በሆነችው በጌታየ እምላለሁ ሁሉም ምልክት አለብኝ 😭😭😭
አብሽር
ወላሂ እኔምጋ አለ ይህ ሁሉ ምልክት
Allah yashirsh
እኔምጋ አሉ 💧💧💧💧💧💧💧
እኔም
አሏህ ከጥመትና ከሰይጣን ጉትጎታ ይጠብቀን ኡስታዝ ሲናገር ተግማሺ በላይ በውስጤ አለ😢
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን እኔም በጣም ያመኝ ነበር በጌታዬ በአሏህ እገዛ ሩቂያ እያዳመጥኩኝ በፊት ላይ ከነበርኩበት ጭንቀት አሏህ አፊያ እያደረገኝ ነው አልሃምዲሊላህ አንዳንዴ እንቅልፍ ውስጥ እያለሁ በድንገት ትንፋሼን እፍን እያደረገኝ እጄም እግሬም ይወራጫል ግን አንደበቴ መናገር ባይችልም በልቤ ውስጥ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንረጂም ስል ደጋግሜ ልቅቅ ያደርገኛል የልብ ምታቴ ግን ጠፍቷል ከንፈሬንም ያስነክሰኛል ጥርሴንም ያንቀጫቅጨዋል ግን ቁራን እያዳመጥኩኝ ነው አላህ ሁላችንንም አፍያችንን ይመልስልን በዕዝነቱ በራህመቱ
ሱረቱል ኢክላስ
ሱረቱል አንናስን
ሱረቱል አልፈላቅን ደጋግሜ እቀራለሁ ሰላትም ስሰግድ እነዚህን የቁራን አንቀፆች ደጋግማችሁ ቅሩ በሰላታችሁ ላይ በአሏህ ጥበቃ ስር እንሆናለን ኢንሿ አሏህ
አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት
ሰብስክራይብ
Enem ustaz ke lay yetekskachew hulu alubign betesebochem ehit wendimoche yamachewal ke 10 amet belay yihonegnal ye lelit kizet be jerbaye lay yemihed yeminkesakes akal ahun be kirb demo chiniklate lay yemihed neger yibas blo 4 amet yehonew lije ene lay yalewun mlikit esum eyayew new mn timekrugnalachu ebakachu hasabachun akaflugn
ወላሂ እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂነኝ። ከመቅሪብ ብሀላ እራሴን ያመኛል ጭቅላቴን ይከብደኛል ውስጤ በምን እደሁ ሳላቅ ስላም ይነሳ ኛል አልፍ አልፍ ደሞ ከተኛሁበት ያስነሳኝና እፍራለሁ አለቅሳለሁ ስውነቴ ይቀጠቀጣል ደገት ሶላት እየስገድኩ ልቤ መቱ ይጭምርና ትፍሽ ይበዛል። ባለፍው የሆነሽህ ቁረአን ይቀራል ብለውኝ ስሂድ ሲህርና አይንናስ ነው አለኝ በዚህ በሽታ የተጠቃንውንም አሏህ አፍያችነን ይስጠን ያልተለከፍችሁትም አሏህ ይጠብቃችው
@@abuabdulhafiz7664 አሚንንንን
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና
አልሀምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም ቤተሰቦቼ ብዙ ደክመው ለፍቶ በህክምና የተለያየ ምልክት እያሳየ ያለ እድሜዬ የጮጋራ በሽተኛ አርጎኝ የመዳኒት የመርፌ ብዛት
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይሁን
አላህ ያለው ቀን ሩቃ ቁርአን ተቀራብኝ
ሲያስፈለፈኝ ቤተሰቦቼ የሰፈር ሰው ዘመድ ማመን ነው ያቃተው የሰፈር ሴት አይንዋ መጥፎ ዱባ በላችኝ በግዜው ምራቅም ስጪ ትፊባት ብትባል እቢ አለች አልሀምዱሊላህ መዳኒታቹ ቁርአን አርጉ
ከኔ እዲ ቤተሰቦቼ መከራቸው ካዩ ጀምረው ከዛ በሀላ በኛ ቤት ማንም ይታመም አንዴ እክምና ሂዶ ካልተሻለው መዳኒቱ ሩቃ ነው ።
ማሻአላህ እህታችን እንኳንም አላህ አፊያ አደረገሽ::እኛም ይህን ምስክርነት ስንሰማ ደስ ይለናል::አላህ ሁላችንንም ከእንደዚህ አይነት ህመም ይጠብቀን::
@@medantube1 ተባረክ አላህ አሚንንን ያረብ
@@medantube1 as wr wb ኡሰታዝ እኔ በጣም የምወደዉ አጎቴ ነበር ደሞም እደሜወ በኛ እድሜነበር እናደሞ የመጨርሻም ልጀ ነበር ሣያገባ አያቴ ሞተች አባትም የለዉም ነበር እና አያቴ እደሞትች ሒወቱምሠቁልቁል አለ ከቤት እሱብቻ ነበር እና የታላቁ ታለቅ ሙቶ ነበር አላህ ይራህ መዉና እና ደሞ6ልጆች ነበሩት ከዛ ቤትሠብ ምንም በማያቀዉ ነገ አብር ዉ መኖር ጀመሩ ከዛቤትሠብም ሌላ ከሚገባ እሱ ልጆጁን ያሣድጋችዉ ተብሎ ከግዜ ቡሀላ ኒካ ታሠር መኖር ጀመሩ ግን ከጊዜ ቡሀላ እራሡን መጣል ጀመር ከዛምአንድሤትልጀ አፈሩ ግን አጎቴ በፊት አልሃምዱሊላህ አያመዉም ነበር አሁንላይ ግን በጣም እመምተኛ ሆኖል ከ ቤትሠብም ጋር አይቀርብም እናደሞ እሷጋር በጣም ይጣላሉና በዙጊዜም ከቤት ታሠወጣዋለች ግን ሀታ አፋተወችዉም እደገና ርጃቱ ብሎ መልሶ ከሶጋር አብሮ መኖር ይጀምራል ቤትሠብ ብዙ ጊዜ ለፋ እሷም ደሞ አርጀታለች ግን ከሷ እርራቅ ብሎ መኖር አይችልም ከሁሉም ሠዉጋር ተጣልቶ ይህዉ እሷምእያሠቃየችዉ ነዉ ምንማደርግ አለብኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ መፈተሔ ካላችዉ እርዱኝ ለአላህ ብላችዉ ኡሰታዝ አፎን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ከአሏህ ውጪ ጠባቂ የለም
አሚን ውዴ ደምሪኝ❤
@@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት እከፍ አሚንበይ ዝብለሺ
@@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት ጉዲ ምን አለ ኸይር ነገር ብትመልሡ እሡ አሁን አደለም አለሺ
አሚን ያረብ
እኔ በህልሜ ከትልቅ ገደል ላይ እወድቃለሁ በተደጋጋሚ ዝብየ እነጫነጫለሁ ያለ ምክነያት ከጓደኞቼ ጋር እጣላለሁ በቃ ስህር ነው ማለት ነው እንደት ነው የሚለቀኝ እናተን ማገኛት እፈልጋለሁ ኡስታዝ በቅርብ ሃገር እገባለሁ ፕሊስ እርዱኝ😥
አንዳንድ ግዜ ቁርኣን ስቀራ ትንሽ ከቀራሁ ጭልምልም ይለኛል
ኢየሱስ ግን ብቸኛ መዳኒት ነው በእርሱ መንገድ ከሄድን ከክፉ ሁሉ እንጠብቃለን። በእርሱ አምኖ የዳነ ከእነዚህ ክፉ ነገሮች በደሙ ይሰወራል ። ወደ ፈጣሪ አላይ መሄጃ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው እርሱን ካላመንን ከክፉ እስራት ልንፈታ አንችልምና በኢየሱስ እንመን። ፈጣሪን መቅረብና ከክፉ መዳን የምቻለው ኢየሱስን በማመን ብቻ ነው ። በኢየሱስ እመኑ መንግስተ ሰማያት ትገባላችሁ።ወደ ፈጣሪ አላይ መንግሥት መግብያ ብቸኛ መንገድ ኢየሱስ ነው!!!
@@yonasfikre5327 የኔ አምላኬ አንድ አላህ ብቻ ነው የሚፈውሰኝም አላህ ነው ስግደቴም ሞቴም ለአላህ ብቻነው እየሱስ እኔን አያድነኝም ምክንያቱም እየሱስ የአላህ መልክተኛ እንጂ ፈጣሪ ስላልሆነ
እህቴ እኔም የ ሲህር ተጠቂ ነበርኩ ከዛ ከ ቀልብ ዶክተር ጋር በመገናኘት ባለሁበት ራስ በራስ የሚደረግ ሩቃ ወሰድኩኝ አልሃምዱሊላህ ሙሉ በሙሉ ዳንኩኝ እና ከፈለግሽ በ ፌስቡክ Hlme anchi nesh ሀይ በይኝ
@@هاديهمحمد-ب2ح እሽ
@@هاديهمحمد-ب2ح የfb ስምሽ ማነው ??
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ አላህ ይዘንልኝ ጀዛክ አላህ ከይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በተለይ እኔ በጣም እፈሳለሁ ቁርአን ትስማ ማልቅስ ማቀጥቀጥ አሁን አሁን ደሞ ሰላት ላይ ትቆም ማልቀስ መጨናነቅ ኡስታዝ ብቻ ከፊሉ በኔ ላይ ያለነው 😥😥
ኡስታዝ ጀዛከላሁን ኸይረን የኔ ከበድ ያለ ነው እዳው በውስጥ ባናገርኩህ ለአላህ ብለህ ሰፍ ያለ ስለሆነ ነው ከተመቸህ ቁጥርህን ላክልኝ 😢😢😢😢
ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይራ ዱአ አድርጉልኝ እኔንም በጣም ያመኛል ወሏሂ ወሬ ዛዛታ ባለበት ቦታ አልቀመጥም ለቂሪአቴ በጣም ቦታ እሠጥ ነበር አሁን ግን ፍዝዝ ድንዝዝ ነዉ የሚያደርገኝ ሩቅያ ስሠማ በወገቤና ከእግሬ ስር ይንደፋደፍብኛል እንድሁም በሶላቴ ጠንከር በእግሬ ስር ይንፈራፈርብኛል ትዳርም ይመጣልኛል በመሀል በጠብ ይፈርሳል ኸረ ምኑ ብቻ አልሀምዱሊላህ በዱአችሁ አትርሡኝ
አለህ ይፈውስሽ
አላህ ሰበቡን ይላክልሽ እህቴ@@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ
ማሻ አላህ ጀዛክላህ ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልህ ሠህ ትክክክል ነው እኔ ሢያመኝ በጣም በህልሜ በአውሬ ተከብቤ አየሁኝ ስጨነቅ ከዚያ ለሊቱን አሳይቶኝ ቀኑን አመመኝ በጣም ውስጤ ደርሶ ይጨነቃል ነበር ከዚያ ለራሴ ቁርአን ስቀራ ይለቀኛል
ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን
አሚን
ነብሴ በእጁ በሆነው በጌታየ እምላለሁ ሁሉም የጠቀሳቸው አለብኝ ቁረአንም ልቀራስል ውጭ ውጭ ይለኛል😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ ገላግለኝ ከዚህ ሁሉ አውጣኝ አላህየ
anam endzaw,ngh dua,adrgulgh😢
የአላህ ከተጠቀሱት አብዛሀኛወቹ በኔና በቤተሰቦቸ አለ የአለህ በዝነትህ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁኡስታዞች ባረከላሁፊኩም🎉🎉
@@zinet-lf1op አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው።እኛንም አላህ ይጠብቀን
ወላሂ አወን ከኛምጋ አለ
ወላሂ እኔ ጉልበቴን ስብር ያደርገኛል ደርሶ ተማሪ እያለሁ ጀምሮ ይተወኝና መልሶ በአመት ያመኛል ወገቤን ያመኛል 😢ሰው ደርሶ ይጠላኛል ሰው እፈራለሁ ለመቅረብ የሆነ ወሬ አሊይዝም ስደት ሂጀ አይሳካ መከራተት መቀኛ አያጣኝ በየሄድኩበት እረ ብዙ ነው ወላሂ😢😢😢
ጀዛከላሁ ኸይረን
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀዛካላህ ከይር.
እኔ እናቴ ቡዳ አለባት አጎቴም በጣም ቃልቻነበር በድኑም ጠንካራነበር አሁላይግን ሲህር ተደርጎበት ወደመስጂድ ሲሄድ ከመስጂዱበርላይነው እሚመልሰው ሁለተኛው አጎቴ ጂንአለበት ትዳርየለው ህመምተኛሁኖ ቁጭብሏል
ወንድሜ ጤናየለውም ሀኪምሲሄድ የአንጀት ጠባሳነውይሉታል ግን ባለፈው አጎቴላይ ሂድና ቅራበት ብየው እራሱም ታሞ እንደነበር ነገሩኝ በጣም ተጨንቄያለሁ ምንእንደማደርግ ግራገብቶኛል ሩቅያ ማድረግ የምትችሉካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
የአላህ ታዳምን ድነዉ መፍተሄዉ እኔም በልጂነቴ ነዉ የጀመረኝ አሁንም በስደት ላይ ነኝ የተጠቀሡት አንዳንዶቹ አሉ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
አሰላሙ አለይኩም ቁርኣን በኦንላይን መቅራት ትፈልጋለህ ወንድሜ
ቁጥራችሁ የትአለ@@medantube1
ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ነጃ ይበልን 👍
እረእኔ እፈራለሁእጨነቃለሁ ያፍሽገኛል ከአሱርበላይእራሴንያመኛል እጮሀለሁ አላህይድረስልኚብቻ
ሱበሀን አላህ እኔ በዚህ ታማሚነኚ ዱአ አድርጉልኚ ዉዶቸ በስደትላይ እየተሰቃየሁነዉ😢😢
አላህ አፊያውን ይስጥህ 🤲🤲🤲
አላህ አፍያ ያርግሽ እህቴ❤❤❤❤❤
አሰለመሊኩ ኡሱተዚ
በቀጢተሊደወሊለቹ ሁ ሲሊከቸሁ አሊሰረሚ
አላህ ❤❤አፈያ😢ያረግሽውድ
ወላሂ ከተነገራቸው ውሥጥ ግማሽወቹ በኔውሥጥ አሉ ያረብ አላህ አፍያ ያድርገን ጀዛከላኸይር አላህ ረጂም እድሜ ይወፍቅህ ኡ
አብሺርሁቢ
በእኔም
በኔም
በኔም
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሒ ወበረካቱ በጣም ፀባዬ እየተቀያየረ ነው በፊት ሰኞናሐሙስእፆም ነበር አሁንላይ ግን ጭንቀት ቁጣ ሌላደግሞ የብቸኝነት ከሰውጋር አለመግባባት መራቅ ብቸኛ መሆን እና ሰውም ይርቀኛል ትዳርም ሞክሬ አልተሳካልኝም ማታ እንቅልፍ አልተኛም ማልቀስ ብቻ የብቸኝነት ስሜት ሰው አይወደኝም ብዬ ለራሴ አስባለሁ ብቻ አንዳንዴም በትንሹም ነገር ቁጣ ቁጣ ይለኛል የምን ምልክት ነው ኡስታዝ በጣም ጨንቆኛል
ለበለጠ መረጃ እና ለምክሮች ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉልን
ተቸገርን እኮ ኡስታዝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ተመስጬ ሳዳምጠው ምልክቱ እኔ ጋር አለ አመሰግናለሁ
🙏😭😭😭እረባ አላህ እኔአለብኝ ሁም በአላህ ሁሉምንክት 😭😭😭😭 ሁም ወላሂ ነብሴ በእጁ በሆነው ጌታ እምላ ለሁ ካገሬ
ከወጣሁ አስር አመቴ ሁሉም ነገር ስደት መጥተው ሲያልፍላቸው
እኔ ዛሬም እድሜየን ግዜን በከቱ አለቀ😭😭😭😭ግን ከትንሽ ግዜ ወደዚህ ነው የታውቀኝ ሰውችም ሩቅያ ቦታ ሂጅ ይሉኛል አልሰማቸውም ነበር አሁን ግን በአካሌላይ ህመም አመጣብኝ በጣም ከባድ ህመም ውስጥነኝ ።ትዳር የለኝም ላግባስል እም ሞት ይመስለኛል መራቅ እፈልጋለሁ በጣም ከባድፈተና ውስጥ ነኝ ክፉረን እመርጥ ነበር በጣም ሲጠናብኝ. አላህ ይሽ ሽበሉኝ በአላህ በስደት ከቱውስጥ ነኝ አልቅሸልመት ነው ሁሉም ነገር ተስፋቢስ አድርጉኛል።😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ያሽርሽ ሁላችንም ነን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እኔ አሁን አልችኩ ደክሞ ከዦ መፉቲዉ ሚድነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ኤኔ ክርሥትያን ነኝ ግን ያሉት ሁሉ በሁሉ ህብረተሠብ ውሥጥ አለ እህቴ ሙሥሊም ነች ከደሤ መታ ታማ ሥለነበር ፀበል ሥትጠመቅ መተትና ቡዳነኝ ብሎ ጮኸ በሦሥት ቀን ጥምቀት ለቋት ሄዷል ክብር ለእግዛብሄር ኡዝታዝ እናመሠግናል
Yet several new
ጀዛከሏህ ኸይር እናመሰግናለን
ያ አላህ ወንድሜ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነበር አሁን ግን ስራም የለዉም ከቤተሰብጋም አይስማማም እናቴጋ ብቻ ነዉ ሚያወራዉ ሁላ ከሌላ ከማንም ጋር አያወራም ግራ ገባኝ
ለበለጠ መረጃ እና ለህክምና ይደውሉልን
እሺ ወላሂ እኔም የሰዉ አይን እና ሲህር ባልክበት ላይ ሁሉም አለብኝ
ጀዛኩም አላሁ ኸይርን ኡስታዜ አላሁመ ነጅና ያረብ አልሃምዱሊላህ አላህ ተላቅ ነው በሱ ፈቃድ እኔም እድናለሁ ህስቡነላህ ወኔምል ወኪል እ
ያአለህ የተነገሩት ነገር ኡል ኢኔለይ አለ😭😭😭
በጣም ይገርማል የጠቀስካቸው ነገሮች አሉ በእርግጥ ቡና እና መተት ዛር አለብኝ ራሴንማ መድሀኒት መቃም ሆነ ስራዬ ፈጣሪ የሚምረኝ ቀን ናፈቀኝ😢😢😢
ማሻ አላህ ጀዛከሏሁ ከይረን ኡስታዝ 🤲
የሱበሀነአላህ ጀዛኩምላህ ኽይርን ኡስያዜ አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ያርብ
አላህ ይጠብቀን ማሻላህ በጣም ይገርማል
ያረቢ እኔ በቅርብ የተለያዩ ነገሮች እየገጠሙኝ የልብ ማፈን መጨነቅ ሞትን መመኘት መቃዥት በአውሬ መነገስ በድንገት ከአሶር ቡሀላ ልቤን ያፍነኛል 😢😢😢😢😢 ምክንያቱን አላወትም
አሁን የተጠቀሱት ምልክቶች በሙሉ በእኔ አለ 😥
ኡሰታዝ እኔ ቁራን ልቀራ ዝክር ሳደረግ ያዛጋኛል እቅልፍ እቅልፍ ኢለኛል
እኔ ቁረን ስቃረ ወይም ሥሳግድ የዘገኛል
ሀታ ደሞዜ ደርሶ መጠየቅ በጣም እፈራለሁ ዎላህ😭😭😭
አይዞሽ ማማዬ
Eshi ehite jzk😍😍😍
አብሽሪውድ❤❤❤
ጀዛከላህኸይረን
ኡሥታዝ
جزاك الله خير 🙏🏼
ወላሂ እኔ በጣም ያመኛል ሁልግዜ ከመግሪብ ቡሀላ ነዉ የሚያመኝ ሱበሀን አላህ
አላህ ያውቃል ሁሉን
አሠላሙአለይኩወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉሥታ ጀዛኩሙላሁኸይር እኔ ያመኛል ልቤን ያፍነኛል ንሥር ባፌም በአፍጫየም በጣም ይፈሠኛል ያሥነጥሠኛል አልቅሺ አልቅሺ ይለኛ አለቅሣለሁከበትሠብጋ አልግባባም እጣላለሁአዳደበቃ ሁሉምነገር ያሥጠላኛል😢😢😢
ላኢላሀ ኢለላህ ያልከው ሁሉ ትክክል አለብኝ ማለት ነው ያርቢ ምን ላድርግ😓😓😓😓ወላሂ ያልከው ሁሉ አለብኝ ምን ላዲርግግግ የአላህ
ለህክምናውና ለምክር አገልግሎቱ ይደውሉልን
አሠለማለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ እኔ የምሰራው ሳኡዲ አረብያ ነው ያለሁት እና ስራ በጣም እሰራለሁ ግን ወላሂ ሶላት አዳድግዜ አልሰግድም ግን ቁርአንን ስቀራ ለወዲያው ይገባኝና ብሀል ይጠፋኝል አረ ስለሶላቴ አድ በለኝ ኡስታዝ
እደኔእየቀራሁለመሠገድ ይከብደኛል
ወላሂ የኔ ባል ታሞብኝል እህህህ ያአላህ
ጀዛከላኸይርኡስታዝከመጥፎነገሮችይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉
@@رابيهرابيه አሚን ሁላችንንም እናመሠግናለን
ብዙወቹ ምልክቶችአሉብኝ ወገቤንደግሞበግራጎኔ በጤምያቃጥለኛልህክምናበተደጋጋሚ ሄደኩግንአልተሻለኞምያረብ 😥😥😥😥
ወላሂ እኔ ከመግሪብ በሀላ በሀይለኛው ያመኛል ጠዋት ስነሳ ደህናሆናለሁ ዋናው ችግሬ ደግሞ መበሳጨቴ ቀን ከቀን ጨመሬ አይኔም በጣም እየቀላ መጣ ገጊዜ በሀላ ብርም ዝብየ ማጥፋት ጥርሴንም አፋጭ ነበር ትቶኛል አሁን አወ ሁሉም ነገር የማይሳካልኝ ይመስለኛል ተስፋ እኮርጣለሁ ሰውም አላወራ
አላህ ይጠብቀን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ አላህ እድሜ ይስጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን በጣም ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን እናመሠግናለን ❤
ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም
እና የቅጭላት ሲህር አለብኝ ኡስታዝ በአላህ ምን ሚድረግ አለብኝ ሁሉንም ሞክራለሁ ሊለቅ አልቻለም በአላህ እርዱኝ ስራ ልሰራ አልቻልኩ
እኔስ ሌላው በቀረብኝ ሶላቴላይ ደስታባገኘሁ የሶላትሰአቱሲደርስ እቅልፌይመጣል ሀገሬ ስገባ ኢሻአሏህ እዚህ ዝም ብለው ነው
እፍፍፍየኔቢጤ😢😢😢እኔማሁሉምአለብኝ
ዉዉዉዉይ የኔ ቢጤ ያረቢ አንተ አግራልን እስኪ ዱአ አርጉልኝ
ያረቢ ሁለም ነገር እኔጋ አለ በራሴ እሩቃ ልቀራ ስሞክር አይኔን ይጋርደኛል፣ ልቤን ያቅለሸልሸኛል ብቻ ዱአ አርጉልኝ
ሁሉም ከኔ ላይ አለ ያረብ ምን ይሻለኝ ይሆን 😥🤲
Mnu
Ruka adrge
የጠዋትና የማታ ዚክሮች አብዢ ከልብሽ ሆነሽ
እኔም ብዙወቹ አሉብኝ ደዉለን እንጠይቅ
ኢየሱስ ግን ብቸኛ መዳኒት ነው በእርሱ መንገድ ከሄድን ከክፉ ሁሉ እንጠብቃለን። በእርሱ አምኖ የዳነ ከእነዚህ ክፉ ነገሮች በደሙ ይሰወራል ። ወደ ፈጣሪ አላይ መሄጃ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው እርሱን ካላመንን ከክፉ እስራት ልንፈታ አንችልምና በኢየሱስ እንመን። ፈጣሪን መቅረብና ከክፉ መዳን የምቻለው ኢየሱስን በማመን ብቻ ነው ። በኢየሱስ እመኑ መንግስተ ሰማያት ትገባላችሁ።ወደ ፈጣሪ አላይ መንግሥት መግብያ ብቸኛ መንገድ ኢየሱስ ነው!!!
ጄዛከሏህ ኸይር
አላህ ምስክሬ ነው ከጠቀስካቸዉ አብዛኛወቹ አሉብኝ ላኢላሀኢለሏህ
ወላሂ ዛሬ ሀያራ ሰአት አለቀስኩኝ ግራ ገብቶኝ ስጨናነቅ እንደዉ ምንልሁን ያአላህ ያረቢ
እኔም ፈረሁ አሁንስ በተለይ ደግሞ ስደት ላይ ሆኖ
እህት የቀልብዶክተርላይ ህክምና ጀምሪ እኔም ታክሜአለሁ
በኦንላይን ታከሚ የቀልብዶክተሮችላይ
አሁን የምትለው ምልክቶች ሁሉም አለብኝ እኔ ይሠማኛል በተላይ እራሥምታት ሊደፈኝነው
كزك اللة خير وستزنا በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው
አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት
ሰብስክራይብ ብ
አሰላም ማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ 😢😢ዱአ አርጉ አገሬ እስከምገባ ወላሂ እኔ በጣም ነው የሚያሰቃየኝ በተለይ ቁርአን ስቀራ እደንደሴላይ ከባድ ሸክምና ማቃጠል በህልሜ እባብ ሲነድፈኝ በአካል እራሱ የሚመጣብኝ ይመስለኝል ተኝቸ በምሀል ተነስቸ የተኝሁበትን እፈትሻለሁ ከቤተሰብ ከጎደኝ ጋር ሰላም አይደለሁ ከባሌጋርም እንደዛው ከተኮረፍን 3አመት ሆነን በምሀል እንታረቃለን መልሰን እንጣላለን 😢😢በጣም ነበር የምንዋደደው አብረን ስንኖር 4አመት በደስታ ኑረናል አንድቀን ሳንጣላ አሁን ግን ጥላት ሁነናል. ምክንያት የለለው ጠብ 😢😢😢
ኢንሻአላህ አላህ አፊያ ይመልስላችሁ
حسبنا الله ونعم الوكيل فيهم على الساهرين
ብዙዎቹአሉብኝ ከተጠቀሱት ውስጥ ግን በጣም የሚያስጨንቀኝ የቤተሰቦቸ ነገር ነው ነብስ ካወኩኝ ቤተሰቦቸ ፍቅር የላቸው ይጣላል አባቴ ለውጭ ሰው በጣም ገራምና ሰጭ ነውቤት ውስጥ ግን ፍቅር የለም ንብረት ሞልቷል
እኔም በነበርኩበት ጊዜ ጥዋት ስንነሳ ድግምቱን እናገኘዋለን በእንቁላል ወፏን ገድለው እንድሁም በእባብ ብቻ ተገልፆ በማይዘለቅ ነገር ይደረግብናል ፍየል ከብት ብዙ ያረባሉ ግን የሆነ ሰአት ላይ ይሞታሉ የድንእውቀት የለም ድግምቱን ሲያገኙት ውሀ ብቻ ነው ደፍተው የሚያነሱት ብቻ ከባድ ነው ምንም ለማይጠቀሙ የቅናት መንፈስ ያጠናወዛቸው