🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑 ትልቅ ምስክርነት በ በርሜል ጊዮርጊስ የተደረገ ተዓምር 😱😱......ተሰውሬ የወደፊት ልጆቼን አሳየኝ .......💔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
    / @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

КОМЕНТАРІ • 52

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 5 місяців тому +1

    ደስ ሲል የእግዚኣብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤታቸው ምልጃቸው ኣይለየን ኣሜን የጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @امينه-ط9ح
    @امينه-ط9ح 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ላት የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለኔም ይድረስ ልን እሜን በፀሎት አስቡኝ ተስፋ ተሳኤ ብላችሁ

  • @hfj4001
    @hfj4001 8 місяців тому +24

    የኔ አባት የኔ ወዳጂ የኔ አሳዳጌ ሰማይቱ ቅዱስ ጊውረጊስ ወድሜን የት ነው ነገረኝ ሞቶም ከሆን ነገረኝ ካለም ሌላው ቤታችን ውሰጥ ያለውን ችግረ ታውቃለህ መፍትሄ ሰጠን የኔ አባት ና ወደኝ አተ ጠቋሜ አመልካች አያስፈልግህም ና የኔ አባት በቤተሰባች በኒም ላይ ያለውን ችግረ ፍታልን አገሬ ገብች ደጂህ አብቃና ምስክረ አረገኝ ይህንን የምታነበው የምታስተላልፍው ልጅ ነገርልኝ ወድሜ ከጠፍ ወደ 7አመቱ ነው የት ነው ጠይቅልኝ ወድሜ

    • @AliGammal-p2c
      @AliGammal-p2c 8 місяців тому +1

      Wedmiye sbaiye gebiye besmowe segje

    • @makerma3853
      @makerma3853 8 місяців тому

      እግዚአብሔር ምሱኡ ይኩን

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 місяців тому

      Enem wondima yet edale alawukim❤😢😢

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 8 місяців тому

      Amelake Kedus Giyorgis teru yasemachehu 🤲🤲🤲❤️

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di 8 місяців тому

      እግዚአብሔር ያስገኛቹህ

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 8 місяців тому +2

    እናቴ በጠና ታማብኛለች ወለተ ስላሴ እያላችሁ በፆሎት አስቡልኝ ሰማአቱ እዳትረሳት እናቴን አንተው አድንልኝ😢😢😢

    • @Daniroyal1234
      @Daniroyal1234 7 місяців тому

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @geniyenatebecha8869
    @geniyenatebecha8869 8 місяців тому +2

    በፀሎት አስቡን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶ ለደጁ እስኪያበቃን ጽጌ ማርያም እና ሰርፀ ድንግል ብላቹሁ ተፀበሉልን ስለ ሰማህቱ ብላቹ

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 8 місяців тому +1

    ሰማአቱ ጊወርጊስ እናቴን አድንልኝ እባክህ ስማኝ ስለቴን ይዤ ከቤትህ እመጣለሁ 😢❤

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 8 місяців тому +3

    ታድለህ ወንድሜ በጣም በጣም ትልቅ የሰማዓቱ በረከተ ነው ያገኘህዉ እኛም ለደጅ ያብቃን አሜን🙏

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 8 місяців тому +1

    እባካችሁ የሰማአቱን ፀበል ፈልጌ ነበር እናቴ ታማብኝ አለች እኔም በስደት ነኝ እሚያመጣላት አጣሁ ያለችው ባህርዳር እስፔሻላይሰድ ሆስፒታል ነች እደው በእግዚሐቤር ስጡልኝ ትፀድቃላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ በድግል ማሪያም ጨቆኝ ነው 😢😢😢

  • @hagosahuruy3191
    @hagosahuruy3191 8 місяців тому +1

    ላንተ የደረሰህ፡ለኝ ይድረስ።ቁዱስ ጌርጊዮስ ሆይ ብምህርትህ ኣስቢን፡ደጂህን ኣብቅን።

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 8 місяців тому +1

    ወይ መታደል ሰማህቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔና ቤተሰቦቼን አስበን

  • @saratube7513
    @saratube7513 8 місяців тому +1

    ሠማእቱ አባቴ ለኔም ድረሥልኝ😢😢

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 8 місяців тому +2

    ላንተ የደረሰ ሰመአቱ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 8 місяців тому +6

    ደስ ሲል በሁሉም ሚድያዎቻቹ እየጠበኩ ነበር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት በምልጃው አይለየን።❤❤❤❤

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 8 місяців тому

      Amen amen amen

  • @heli6512
    @heli6512 8 місяців тому +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም ችግር ይፍታልኝ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 8 місяців тому +1

    እባቴ ለደጅህ እብቃኝ እባክህ ሁሉንም ታቃለህ እኮ እርዳኝ አስበኝ አባባ ጭንቀቴን ታውቃህ አባቴ እባክህ እርዳኝ አንተ ውሰደኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 8 місяців тому +2

    የጥብቃች ነበር እንኳን በሰላም መጡልን, የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የእማ ፍቅር ስራ, አማላጅንቷ ሁሌም በነፍቆት እንጥብቃለን እግዚአብሔር ይመስገን. አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን. በጸሎት አስቡን, ወንድሜ በክንፉ መንፈስ ተጫንቆ ነው የአለው, ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን, በከልካልዮስ መንፈስ የተስቃዬ ነው ኡፍፍፍ 🥲እግዚአብሔር ይርዳን ይፍውሰን

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 8 місяців тому +1

    መንኝ መታደል ነው

  • @tdDi
    @tdDi 8 місяців тому +1

    ፈጣሪ ላንተ ያደረገውን ለኔም ይስጠኝ ችግሬም ይፈታ

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 8 місяців тому +1

    የሊዳው ኮከብ ሊቀ ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የጠየኩህን አተ ታቃለህ እኔም አቃለሁ እባክህ ፈጥነህ ድረስናአ ያነን የዋህ አግዘው ለኔ አለ ብየ አስባለሁ ሰወች ሙቶአን ይላሉ ብቻ ፈጥነህ ድረስልኝ የእኔንም ህይወት የቤተሰቤንም መርምረህ ፈፅምልን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስች የጭንቅ አማላጃ እመቤቴ ማርያም ፈረስኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ ይፍቱን ለደጁ ይጥራን እናመስግናለን ወንድሞቻችን

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 8 місяців тому +1

    ወንድሜ ላአንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን በስድስት ያለን በፆልታቹው አሱቡን 😢😢😢

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 8 місяців тому

    አቤቱ ማሀሪ ሆይ ማረኝ😢

  • @9368-f9r
    @9368-f9r 7 місяців тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም የወደ ፊት ልጆቼን ኣሳየኝ

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 8 місяців тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሽ አብቃኝ❤😢😢

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 8 місяців тому +1

    ታድሎ እንዴት ፀጋዉ የበዛለት ወንድም ነዉ ሰመአቱ የኔ ፈጥኖ ደራሽ እባክህ ወደ ደጂህ ጥራኝ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 місяців тому

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .በጣም ደስ የሚል ምስክርነት .ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረሰው💐🌿🌾🙏🌾🌿💐🙏💐🌿🌾🙏

  • @makerma3853
    @makerma3853 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 8 місяців тому +1

    አረ ምንኛ መታደል ነው።ወንድሜ።ላንተ የደረሰልህ ሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅድስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ።ማረኝ ይቅር በለኝ።።

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolMola
    @SolMola 8 місяців тому +1

    ለደጂህ አብቃን

  • @azebwagaw5232
    @azebwagaw5232 7 місяців тому

    ላንተ የደረሰ ሰመአቱ ለኛም ይድረስልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 місяців тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉

  • @maregk4154
    @maregk4154 8 місяців тому

    Egziabher yimesigen. Semaetu Kidus Georges enen kene betesebe asibegn. Ehit wendimoche kedeju sitikomu be Tselotachu asibugn kene betesebe.

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 8 місяців тому

    Temesegn ❤❤❤

  • @kefaygizaw3894
    @kefaygizaw3894 8 місяців тому +2

    ሰማንቱ እባክህ እኔን ሀጽያተኛዋን ልጅህን ጥራኝ እባክህ የልዳው ኮኮብ ደጅህን ልርገጠው

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 8 місяців тому +1

    እስኪ የበርሜሎ አካውንቱን እምታቁ ካላችሁ ላኩልኝ

  • @abebatesfas7585
    @abebatesfas7585 8 місяців тому

    amen

  • @messimesi7810
    @messimesi7810 8 місяців тому +1

    ቅድስጊወርጊስለደጅአብቃኝ

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 8 місяців тому +1

    የሊዳው ኮከብ ለደጀክ አብቃኝ ቤተሰቦቼን አደራክ

  • @Wagaye-wf1jq
    @Wagaye-wf1jq 8 місяців тому

    Semaetu asbegn

  • @abebamebrahtu1889
    @abebamebrahtu1889 7 місяців тому

    Temesgen Wendemachin Anten Yesema Sematu Kiduse Giorgise Enenem Kene Betesebochey Mareghn Yeseman

  • @afomiyaassefa9819
    @afomiyaassefa9819 8 місяців тому

    ጉዞ አለ?

  • @betybety1236
    @betybety1236 8 місяців тому

    Samaeto batike lemata sele endagwgwe salasebawe mahade endamayeicale tanagarainge gine aneta seraike etobe deneike nwe wenedemane kademaike aderaseikeleinge bateike abata ebaikeke enaneme wesedaike endanafikoke adenainge ebaikeke abta balige bareikeinge enikokeleshane fit aleinge abata