God bless you; Werkaferahu, We need people like you to save us.🙏🏾 I truly appreciate and love what you are doing. You are a child of our Lord🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Workaferaw thanks for bringing this story to your show And the show was great. let me ask you something.... how come you still think Maryam asks forgiveness Bro He created her wakeup!!
ወርቅ አፈራሁ ከቻልክ ይህችን እናት አግኝተህ አንተ ኢንተርቪው አርጋቸው በጣም ብዙ ሰዎች ይድኑበታል
መዳን በእየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ስራ እንጂ በሌላ ቀማንሜ የለም
@@abenezerberhanu1382ኢየሱስ ማነው??????
@@abenezerberhanu1382ወረኛ መስቀሉንማ አሽቀንጥራችሁ ጥላችሁ እንጨት ካላችሁት ቆያችሁ ስለየትኛዉ መስቀል ነዉ የምታወሪዉ ወይ እያስመሰልሽ ነዉ ወይ እርስበዕርስ ተግባቡ ዼንጤዎች እርስበርስ የተለያየ እምነት አላችሁ በይ ዘመዶችሽ እንዳይሰሙሽ መስቀሉን አይወዱምና
@@abenezerberhanu1382ነዉ እየሱስ ክርሰቱ የደነጌልማረያም ልጀ❤❤❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ❤እገዛአኦ ማሀረን ክርሰቱስ
ua-cam.com/video/gHf015popCQ/v-deo.htmlsi=3Op8Kyy0SDjADWZZ
በስመ ስላሴ ሌላ ዩቱዮብ ፔጅ ላይ እርእሱን አይቼ ልሰማ አልፈለኩኝም ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ይመስገን ... በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ... በመምህር ሄኖክ ወልደማርያም.... በመምህር ተስፋዬ አበራ ነቅቻለው... መፍትሄውንም ጠንቅቄ አውቃለው እንዴት ከዲያብሎስ እንደምናመልጥ ሐገሬ እኮ የተሸከመችው ጉድ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እናመሰግናለን በቻናልህ ስላቀረብከው ።
የማስተማር ጥረትህ ጥሩ ነው ቃለህይዎት ያሰማልን!ግነ ሴትዬዋን ሲያወሩ ሳታቋርጥ ብታስጨርሳቼው እንድንረዳው ወንድሜ ።
የት ቻናል ነው ብቻውን አውርጄ ለሆነ ስው ልልከው ስለመናፍስት አስራር ለምትቃወም
@@tigistitigisti4792semay Tube ብለሽ ግቢና እየው እህቴ፡ ድያብሎስ የለም ብለው የሚከራከሩ አሉ እኮ😅😅😅😅
ወርቅዬ ለአጋንንት የሚሰግዱ ናቸው ዛሬ ኢትዮጵያና ቤተክርስቲያንን በውስጧ ተሰግስገው የሚበጠብጧት። ደስ የሚለው ግን ከልዑል እግዚአብሔር በላይ የሚያሸንፍ ሀይል የለም። ክብርን መድሀኒአለም ይውሰድ። ሳጥን ጓደኝነት አያውቅም። ካታለለህና ካሳተህ በኋላ በመጨረሻ ራሱ ከሶ ሲኦልን ያወርሳቸዋል። ስልጣኑን ይሻረው። የኢትዮጵያን ምድር ያጽዳልን። በርታ።
ከድቅድቅ ጨለማ .. ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያገባህኝ የሞትክልኝ የተሰቀልክልኝ ያዳንከኝ ከሞት ወደ ህይወት ያገባህኝ ያሻገርከኝ ያወጥህኝ ጌታዬ ተመስገን ለኔ አንተ ብቻ በቂ ነህ !! እወድሃለሁ አምላኬ ፈጣሪያ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተመስገን !!
ሆራ ሳይሆን ቢሾፍቱ ባህር ይመስለኛል ብዙን ጊዜ እደዚህ አይነት ሰምቻለው ስለ ቢሾፍቱ ባህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወንድማችን እናመሰግናለን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው በእናንተ ❤
Hora eko beshoftu new
Kkkkkkkk😂
Adelem huletum yeteleyayu ayikoch nachew
Horam bishoftum ande aynet seytanawi dirgit new miaregut
@@abebe7532Horam bishoftum debrezit or bishoftu ketema nachew
@@abebe7532Hora and bishoftu hayke yeteleyau honew gin ezaw debrezit or bishoftu ketema nachew
Thanks
የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦአል ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ልታሸንፍ እእንደማትችል መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል ::
ወርቅዬ አመብርሃን ከነቤተቦችህ ትጠብቅህ እግዚኦ መሐረነክርስቶስ
እጅግ በጣም ይገርማል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ እግዚአበሔር እንዴት እንደታገሰን ደግሞ የገረመኝ አጋንንቱ የሚፈልገው የቆሸሸ የገማ ፈጣሪን ማስካዱ ሳያንሰው ምነው ቢቀርስ በእንደዚህ አይነት የሚመጣ ሀብት በደም በፈርስ መታጠብ ውይይይይይ እንዴት ይዘገንናል የቤተክርስቲያንን መአዛ ንቆ ሺ አመት ላይኖር እንደዚህ መልከስከስ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰው ምን እንደነካው አላውቅም ስለመረጃው ወርቅዬ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
ሽዋ አንተ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
እዉነት ነው የእግዚአብሔር ምሕረት እጅግ እጅግ ከሚገባው በላይ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በስመ ስላሴ ስምበድንግል ማርያም ስም የሴጣንያውያን አሰራር የተመታ የተዋረደ የተናቀ ይሁን ቅድስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጣቸው አሜን
ጨለማ ማርያም ስም ልክ እዳቼ ስምነዉ 😂ማፍረስም ሖነ ማቆም አይችልም😂
@@لينامحمد-ك4فየአንተ ፓስተር ግን ይችላል አይደል?? አቤቱ ግታዬ ከድፍረት አጥያት አድነኝ😢😢
@@لينامحمد-ك4فየክርስቶስ እናት ቅዱስ ዳዊት ንግስት ብሎ የሚያከብራት ቅዱስ ዮሃንስ ለጽናቱ በእናትነት የተሸለመባት የቅዱሳን ቅድስት ማሳነስ ኣትችልም፡ እርኩስ መንፈስ በራዕይ 12 እንደጠላት ኣንተም የግብር ልጁ ሁነህ ስራውን ትሰራለህ።
በመተት የመጣ ሀብት አይበላም ልጆች አይባረኩም ሲሞቱም የማይሆን አሟሟት ነው የሚሞቱት ፈጣሪ የምንሰራውን ስራ አንተ ባርክልን ያንተ ስጦታ አይጠገብም እማ ፍቅር ጠብቂን
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንደው በጣም ተገርሜበታለሁ እባክህ እንደምንም ብለህ እኒህን እናት ብታቀርባቸው ደስ ይለን ነበር ።
ጥሩ ሀሰብ ነው
Semay Tube ወይም ደማስቆ ቲዩብ ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ( የመናፍስት አለም ገብቻለሁ ጅብ እጋልባለሁ)የሚለውን የእሷ ምስክርነዕ ነውብ
God bless you; Werkaferahu,
We need people like you to save us.🙏🏾 I truly appreciate and love what you are doing. You are a child of our Lord🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ወድሜ መቁጠሪያ እንኳን ስልጣን የለውም
ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለው ኢየሱስ የሚባል ጌታነው ጌታ ነው አጋንትን ድባቅ የሚመታው
ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው የመናፍስትን ስራ ስለምታጋልጥና ስለምትዋጋቸው እወድሀለው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ስለ መቁጠሪያ ምን ላይ ነው የተጻፈው
የጌታን ስምና ደም ማቅለል አይሆንብህም ምክንያቱም ስሙ ብቻ በቂ ነው አጋዥና ደባል አይፈልግም የኔ ሀይል ኢየሱስ ብቻውን ከበቂ በላይ ነው
ተባረክ ጌታ አጥርቶ እውነቱን ይግለጽልህ
የጦር እቃችሁን አንሱ ተብለናል የኔ እህት በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጦር አቃወቻችን አጋንንትን እንቀጠቅጣለን በፀበሉ በመውቅጠሪያዉ በቅባ ቅዱስ በእምነቱ በስግደት በፆሙ በፀሉቱ በገዳሞቻችን አረ ብዙ ብዙ ተዋህዶ ብቻ ስትሆኝ ብቻ የሆነ የሚገባዉ ነገርስ?
ማንኘዉ እዮሱስ ንቁ ሃይማኖት እሚስቀየር አደል ሞቴ እሚባል መንፈስ አለ
ተባረኪ
@@mozarboygaming5014የእግዚያብሔር ቃል እንደሱ አይልም የዕቃ ጦር የሚላቸውን ለማወቅ ኤፌሶን ም6 ቁ11 ጅምር ያለውን ማንበብ ያስፈልጋል ያነው ዳያብሎስን ፈፅመን ለመቃወም የሚረዳን ተዘርዝሮ ተፅፏል
እባካችሁ ወድ ኢትዮጵያን ሆቴል ስትጠቀሙ ምግብ ፀሎት አድርጉበት ለመዝናናት ለአዳር ከሆነ ፀሎት አድርጉ አማትቡ በጣም ከባድ ነው ሆቴሎች ጋ ሁሉንም ባይሆንም ግን ከባድ ነው
በፀሎት መጀመርህ ደስ ሲል 💝ተባረክ
የዳቢሎሥን ሥራ እና መግሥት የሚያፈርሠዉ የእግዚአብሔል ልጅ እየሱስ ብቻ ነዉ እሷ የዎወጌል አማኝ አባቴ ካርብክ ሙሉ ምሥርነቷን አቅርብ ቆርራርጥከዉ
አየሱስ ያዲናል አሜንንን
የእኚህ እናት ምስክርት ሙሉ ምስክርነት ሰምቻለው ህይወታቸው የለወጠው ግን የእግዚያብሔር ልጅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ነው እንጂ አንተ እንዳልከው ሰግደው ፀልየው ኅጢያት ላለማድረግ ወስደው አይደለም ። እኛማ ምን አቅም አለን ህይወት አዳኝ ፈዋሽ ቤዛ እረፍት ኢየሱስ ብቻ ነው ። እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴ 11:28
ጥቅስ ጥቅሷንማ እንኳን አንቺ አጋንንቱም ድብን አርጎ ያቀዋል ጌታን ተቀብያለሁ በሚል ሳይንስ አይፋታሽም እህቴ ዘምኖ ዘመናዊ ሆኖ በየአዳራሹ ይጨፍራል ጥቅስ ያሸመድዳል ጌታ ጌታ ይላል ትክክለኛው ቀጥተኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በፆም በፀሎት በስግደት ንስሀ በመግባት አማናዊ የሆነውን የእየሱስ ክርስቶሰን ስጋው ና ደሙ በመቀበል ብቻ ነው ንቃ /ቂ ከሞቱ በሆላ እድል የለም ለመናፍቃን በጣም አዝናለሁ
በመስገድ በመፀለይ ፈጣሪ አያድንም እያልሽ ነው ታዲያ? ይለቅ በመ ፆም በመፀለይ በመስገድ ፈጣሪ ተጨምሮበት ዲያብሎስን ድል መነሳት ይቻላል
በፆም በፀሎት ንሰሀ ገበቱ። ቅድሰ ሰጋ ከቡር ደሙ ተቀበል የመንገሰቱ ወራቨ የረገን❤❤❤ ልበ በሎ❤❤❤
እኒህ ሴት ወደ ጭልማው አለም ከመግባታቸው በፊት ኃይማኖተኛ የነበሩ ሲቀጥልም በጊዜው በነበረው መንግስት በባለቤታቸው ምክንያት ኅይማኖት የሌለው ኮሚዩኒስት የነበሩ ናቸው:: መጨረሻቸው ሞትና ሲኦል የነበረውን የእኒህን ምስኪን ሴት ደርሶ ያዳነው ሩህሩሁ ጌታ ዘጠናዘጠኙን በጎቹን ትቶ አንዲቷን ጠፍታ የባዘነች ነፍስ ያዳነበት ምስክርነት እጅግ ድንቅ ነው::
ሙሉውን ምስክርነት ሰማይ ቲዩብ (ደማስቆ) ላይ ይመልከቱ::
የእኚህን እናት ምስክርነት መስማት ጥሩ ነው:: ሙሉው ቃለምልልሳቸው ሰማይ ቲዩብ (ደማስቆ) ላይ ይገኛል:: ከሞትና ከዘላለም እሳት የዳኑበት ተአምር እጅግ የሚደንቅ ነው:: ❤❤❤
በጣም ኣስተማሪ ነው ተባረክ ወንድሜ
እናቴ ኪዳነምህረት አንቺ ጠብቂኝ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሄር ከኛ ያርቀው
አዲስ, ኪዳነምህረት ማናት? ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል 🙏 መፃፍ ቅድስ አንብቢ ከዮሐንስ ወንጌል ይጀምሩ🙏
@@yesharegbeyene1271 እየሱስን ካወክ እናቱን አለማወቅ አይከብድም ?
ኪዳነምህረት ኢየሱስ ነው::
@@wuduwaethiopia8224 አይደለም እናቱ ነች
ምን ብዬ ላስረዳክ አሁን እስኪ በምን መልኩ ባስረዳክ ይገባካል ? እየሱስ ክርስቶስን እንዴት አውከው? በምን መልኩ ላስረዳክ ምክኒያቱም ሳስበው ሳስበው እሚገባክ አልመሰለኝ
እምየ❤እምየ❤እምየ ❤ያምላክ እናት ያንች አማላጂነት የልጂሺ ቸርነት ያኖረናል ተመስገን ❤የልኡል እግዚአብሄር ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
yemiyadinew be Eyesus mamen bicha new! be dingil mariyam emenu altebalnim......Zim bilachu atizebarku!
Dear Werkiye, thank you for what you do. You are making a difference in people's lives ❤❤❤❤
እድሜ ለመምህራችን መምህር ግርማ በናንተ ጉዱን ስይጣን አወጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን
Please call and interview her asking details to help us understand better. God bless you brother, we love you so much
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ እወነት አንተጋ ምስክርነት የሚሰጡት የእዉነት ነዉ
ለእሱ ምስክርነት አልሰጡም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነች ከዛ ነው ያገኘው መስማት ለምትፈልጉ ደማስቆ ቲዩብ ብላችሁ ብትገቡ ታገኙታላችሁ እውነትም አዳኝም ፈዋሽም የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ አልፋና ኦሜጋ ጅማሬና ፍፃሜ የሌለው እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው
መምህር ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናና ፀጋውንም ያብዛልህ በእውነት❤❤❤
እግዛብሔር ይገስፀው ይህ ሁሉ ለሆድ ነው አደል የዘላለም ህይወት የምናጣው!! የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብላል እግዛብሔር ከልብ ብንደገፍ እናተፍፋለን እንጂ አይጎልብንም
አቤቱ ጌታሖይ አረ ሥንቱን አሠማን እምድራችን ማረን ማረን ማረን ጌታሖይ ልቦና ሥጠን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤
May the Lord God almighty bless you for the hard work you are doing to awaken the sleepwalkers.
ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እኝህን እናት በመገረም ነው የሰማሁት እናም ሤጣን የለም ለሚሉም ጥሩ ምስክር ናት። ኢትዮጵያ ሃገራችን ለካ እርስ በእርሳችን በጥንቆላ ታስረናል። እጅግ ያሳዝናል ። እኔ በደንብ ነው የተማርኩበት።
የአማኑኤል አሞፅን ምስክርነት አዳምጡ የሉሲፈር የመጨረሻ ክፋት ጥግ የእግዚአብሔር የምህረት ጥግ ትረዱበታላቹ።
ይሄ ነገር ከድሮ ጀምሮ ሰማዋለሁ እውነተኛ ታሪክ ነው ዩቱዩብ ላይ አለ??
@@SalamSalam-wv9to አዎ ሰርች አርገሽ አድምጪው audio ነው
በጣም
@@SalamSalam-wv9toስሚው ውዴ መንፈስሽን ታጠነክሪበት አለሽ እኔ የዛሬ ሀያ አመት ነው የሰማሁት በልጅነቴ እናቴ ታወራልኝ ነበር አድጌ ሰርች ሳረግ አገኝሁት
@@kalkidankalkidan4436ርእሱን ንገሪን እህታለም
ወርቃፈራሁ እኔ የምጠይቅህ ነጠላ ተከናንበው በየገዳሙ የሚዘሩ ንግስ ሲኖር ዋና መፅዋች የሚሆኑትን ፈጣሪስ ምፅዋታቸውን ባይቀበልም ይቅርባይ ስለሆነ ውጪልኝ አይላቸውም መናፍስቱ ግን ወድያው የማያዋርዳቸው ለምንድነው ለምን ቢባል የጌታችንን ምስል የዘቀዘቀ መንፈስ ወይ እዛው ጠቅልሎ ይያዛቸው ለምን ይቀላቀሉናል እንድንነቃባቸውስ ምን እናድርግ ፈጣሪ ከነመንፈሳቸው ወደጥልቁ ይጣላቸው አለም ነኝ ከአርባምንጭ
ሰይጣን የሚፈራና የሚንቀጠቀጠው ብሎም ብን ብሎ የሚጠፋው ከስሞች ሁሉ በላይ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው።...የናይጄሪያዊው አማኑኤል አሞፅ ምስክርነት በአማርኛ ተተርጉሞ ከቀረበ ብዙ ዓመት ሆነው ።በምስክርነቱ በሉሲፈር ፊት ሳያስበው ኢየሱስ ቢል ሉሲፈር ከወንበሩ ተገለበጠ ይላል።ከዛም ከወደቀበት ተነስቶ ሁለተኛ ይሄን ስም እንዳይጠራ ሲያስጠነቅቀው ይታያል። ...በጣም አስደናቂ ምስክርነት ነው። አማኑኤል አሞፅ ብላችሁ ሰርች አድርጉ።
የሚገርም ምስክርነት ነው እግዝሀቤር ይባርካት ስንቱን አስመለጠች
እወነት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው - በርታ የመምህር ግርማ አገልግሎት በሀገር ውስጥ የሚጀምርበትን መንገድ የተቻለህን ብታደርግ ምን ይመስልሃል
Workaferaw thanks for bringing this story to your show And the show was great. let me ask you something.... how come you still think Maryam asks forgiveness Bro He created her wakeup!!
🤔ንጉስ ሀይለ ስላሴ ቅንድቡ የገጠመ ህፃን እየወሰደ ለቆሪጥ ግብር በየአመቱ እየከፈለ፣ ባህሩ ውስጥ ገብቶ ከቆሪጥ ጋር ተገናኝቶ ይወጣ እንደነበር በይፋ ይነገራል።
🤔 ስለሆነም እንዳልከው በመጨረሻ በአደባባይ ተዋርዶ የውሻውን ያህል ክብር ሳያገኝ እንዲሞት አድርጎታል። ይህም በቂ ነው።
በትክክል ሰይጣን አዋራጅ ነው ያከበረ መስሎ አዋርዶ ይገላል
በቦታው ነበርክ? ስም ከማጥፉት በፊት? የዘር የጥላቻ ወሬ ነው ምታወራው ንስሃ ግባ ።
@@bellav6686
ምነው እባክክ? የአደባባዩን ሚስጢር ልትክድ ያምርሀል?? የምን የዘር ጥላቻ ነው የምታወራው?? ዘሩን በደንብ ታውቀዋለህ?? ቅድሚያ ታሪክ በደንብ አጥንተህ ና!!!
አፄ ኃይለሥላሴን ስማቸዉን አጥፍተዉት ቢሆንስ?
አሉባልተኞች😏
ከፀሎት በሗላ ሁልጊዜ ስገዱ እመቤታችን ፃድቃን። ስማዕታትን መዕላክታንን እናክብር ኪዳን እናስደርስ ንሰሐእንግባ እንቁረብ
ስሎት አድራሻ አለው ወዴት ትፅልያለህ የማሪያም ፅሎት መፅሀፍ ቅድስ ላይ የለም ማሪያምም አሁን ምንም ማድረግ አትችልም
@@Mercy-mw9ntእግዚአብሔር ይገስፅህ። መፅሀፍ ቅዱስ መቸ፣እንዴት እና በማን ተፃፈ?
@eneyeshbrhanu እውነት ነው ጆሮ ያለው ይስማ
Legeta le amlakih becha seged teblo tetsefual
@@jesusislord6861 መናፍቅ ማለት መንፈቅ ግማሽ ከሚለዉ ነዉ የመጣ ግማሽ ግማሹን የምታዉቁ።
ለጣኦት አትስገዱ ነዉ የተባለ እኛ ድንግልን ወይም መላክት አምላኮቻችን ናቸዉ አላልንም።
የፀጋ ስግደት ግን ይገባቸዋል አንተ ከአለቃህ ፊት እንኳ ለሰዉ ትሰግድ የለም።
ደግሞ እየሱስ ጌታ ብቻ ሳይሆን አምላክ ነዉ ፈጣሪ ነዉ
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሲያዋት እራሱ የሴት መልክ የላትም ይቅር ይበለኝና ካልቆረበች በቀር አሁንም ከመንፈሱ ተላቃለች ለማለት ይከብዳል እራሱን አዘምኖ ይመስለኛል
እግዚኦ ክርስቶስ. ለመስማት ይከብዳል 😢
እባክህን ወንድማችን ሴትዮዋን በአካል አግኝተህ እርዳቸዉ
ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው ኦኮ እርፍ ብለዋል ::ዮሐንስ ወንጌል 3:16🙏
ሙሉውን semay tube ገብና ተመልከቱ🙏
ስት በድለነዉ❤❤በፍቅር ተቀበለን ጌታ ኢየሱስ ያድናል❤❤
Medhanealem yetebekene....miskerenetachewene gen bsefiwe bitakerbewe werkeaferahu kesachewe andebete.....
የሀገሬ ሰዎች እውነቱ ግን የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ይቅር ባይ ቃላት የለኝ ከምንም ሀጥያት ውሰጥ ብንመጣ ወደ እርሱ መሀሪ ነው ትህትናው ዳቢሎሰ ደግሞ ለሱ በትገዙም ወደ ጥልቁ ነው የሚከታችሁ ምንም እርህራሄ የለውም እንዴት ሰው የሱ ወዳጅ ይሆናል ተዎ ንቁ ቅዱሰ ኤልሻዳይ አዱናይ የእኔ ውድ ተሰፋዬ እምዬ ኢትዮጰያን ጠብቃት እባክህ ዘረኝነትን ነቅለክ ፍቅርን ሰጠን
ያገኛቸው ጌታ እየሱስ ይባረክ ዛሬ ለክብሩ ያስመሰክራችሗል
ኑ ወደእዚህ ጌታ
አሳይቶ ቀርጥፎ ከሚበላህ አውሬ እንዲሁ በነፃ የሚያድነው ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ብቻ
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ህዝቡን ለማስመለጥ እየታገልክ ስለሆንክ
የምን ጌታ በጨለማ ጌታ መዳን የለም
@@Abuneharadengilyou are lost. Let God have mercy on you.
ጴንጤ አርቶዶክስ ስለሆንክአደለም የትም ሆነህ እዉነተኛ ልብ እና የክርስቶስ ፍቅር ነው ።እርሱ የሚያውቀን የአዳም ዘር በሚለው ነው
@@Abuneharadengil
መንፈሱ ወደ ቅዱስ ቁርባን ወደ ንስኃ ጾም ስግደት አይፈልግም በአቋራጭ ወደ አዳራሽ ይወስዳቸዋል እንኳን ይህን ያህል መንፈስ የተሽከመ ስው ያለ ስግደት አይይ ማስተዋል ያድለን
በውነት በጣም ነው የምናመሰግነው
አሜን 🙏🙏🙏
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
አሜን 🙏🙏🙏ክብሩን ይውሰድ ዘላለም 💝
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከጨለማው ከጥልቁ መንፈስ ይንጠቀን አሜን
Worke Aferahu please bitakerbachewu ina interview bitadergachewu yishalali.....
Beiwnet Egzybher ystachu
Egzyo amlake ykir belegn
Fetaiye andye cheru medihanyalem kante belay manim yelem kibrih yzelalem new akebrhalew esegdilihale ❤🙏🙏🙏
ኑሪልኝ መልካም አስተማሪ በጣም ይገርማል
ወንድሜ በእወነት በእውነት በጣም የተማርኩበት ነዉ ፕሮግራም ላይ እንግዳ አርገህ በታቀርባት ደስ ይለኛል
እውነት ነው
ምን ታረግልሻለች አሁን ኮ ከድጡ ወደ ማጡ ገብታለች። ቅዱሳንን ምትሳደብ መናፍቅ ሆናለች። ያኔ ስትሰድበው የነበረውን ቅዱስ ገብርኤልን ይቅርታ ከመጠየቅ የባሰ እየሰደበችው ኮ ነው ያለችው።
ሰትዮዋ ስራቸውን በአደባባይ ስላጋለጠ ፈጣሪ ከሃጢያታቸው ያነጻቸዋል። አቤት ያንተ ቸርነት ከህሊና በላይ ነው ያንተ ትግስት በምን ይገለጣል ኦፈጣረየ ፍቅርህን በምን እንግለጸው ህምምምምምምምም።
ቅዱሳን ስእላት ምን ምንያህል ሀይል እንዳላቸው ሰማችሁ?
አባታችን ሆይ❤
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት
ወንድሜ እንዴት ኖት ፕሮግራሞትን እየተከታተልኩ ነው በርቱ ከመናፍስቱ አለም ጋር ያለውን እውነታ ለህዝቡ ለማሳወቅ ያሎት ጥረት ደስ ይላል በርቱ አንድ አስተያየት ለመስጠት ነው አሱም የራሶትን ፕሮግራም ከጀመሩ በኋላ ማማተብና አቡነ ዘበሰማያት ማለት ጀምረዋል ጥሩ ነው አይቀየሙኝ ሲያማትቡ በደንብ ከግንባር ወደ ታች ወደሆድ ወረድ ብለን ከዛን ወደግራ ቴከሻ ከዛን ወደ ቀኝ ትከሻ ይሔድና ያበቃል በትክክል ማማተብ ሐይልና ትርጉም ስላለው ነው አባታችን ሆይ ደግሞ ቁጭ ብለን ማለት የለብንም እሱም ለእግዚአብሔር ላለን ክብር ነው ስንችል ተንበርክከን ነው መሆን ያለበት አማትበው እግዚአብሔርን አመስግነው እመብርሀንን አመስግነው ቅዱሳንን አመስግነው ቢጀምሩ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ይደግፎት በተጨማሪ የአጋንንትን ስራ ስለሚያጋልጡ ሰውም አጋንንቱም ስለማይተኛሎት በፀሎት በርቱ እመአምላክ ትደግፎት
በተመሳሳይ level አምላክ አና ሰውን ማመስገን ተገቢ አይደለም!
ደስ ከሚለኝ ነገር አንድ ደሀ መሆኔ ነው እንደዚህ ያለ ውስጥ የሚገቡት በብዛት ሀብታሞች ናቸው ለምን ስግብግብ ስለሆኑ ባላቸው ስለማይጠግቡ ጭመሪ ይፈለጋሉ እግዚአብሔርንም አያቁም እግዚአብሔር ትምህርቱን ይስጣቸው
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው::በየመሃሉ የምታደርገውን ገለፃ ማቆም ያለብህ ይመስለኛል:: የማጠቃለያ ሃሳብህን በመጨረሻ ላይ ማቅረብ ትችላለህ ተገቢም ነው::
Abesku ena Gebetku ‼️
Setyowa ferahuwat ‼️‼️
Ere Emiye Dihneten🌹
Egzeyabher yekir yebelsh 🙏
Abatachn Memhir Girma🌅👍
Edme ena Tena yestlin🌹
አቤቱ ማረን
እግዝኣ ማሀሪነ ክርስቶስ
ይህቺ ሴት እግዚአብሔር ያስባት
ወንድሜ አንዲህተደረገብኝ ከሚል አድረጌለዉ የሚለወ ትልቅ አስተማራነቸወ ምክንየቱም ጣእሙን አይተወታል
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ወርቁም ብሩም ቤቱም ይቅርብኝ ሀብቴ ጌጤ ንብረቴ ውበቴ ብርታቴ ጉልበቴም ሀይሌም አልፋና ኦሜጋው❤ብቻ በርታልን ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ሰላም አሁን እንዳዲስ የተወለዱ ናቸዉ እና ስታወራ በአክብሮት ጥራቸዉ
ወንድም በስማ ብለ ስትጀምሪ በጣም ደስ ይለኛል❤❤❤❤
Edemena Xenawn Yisxelen Bexam Temrebetalew Enam Bale Bete Bemenfes Tewesdobgnal Betselotachihu Asbulgn Welde Yohans Yekrstna Simu New Ebakachu ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አቤቱ እንደኛ ሀጥያት እማ እእእ እንደሱ ቸሩነቱ ነው እንጂ አምላኬ የፀፀት ልቦና ሰጠን አሜንንን🙏❤🙏
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ጋሽ፡ ወርቅ አፈራሁ፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይጠብቅልን፤፤ አለማችን፡ ምን፡ ያህል፡ እንደቆሸሸች፤ እንደመስታወት፡ እያሳየኸን፡ ስለሆነ፤ አሁንም፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክህ፤፤
እኔ የዚህ ሚዲያ አላማው ምንድነው ??? እኔ በፍፁም ስለነዚህ ነገሮች ማወቅም መስማትም አልፈልግም ምክንያቱም የሁሉ ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአብሔር የምሰጠው ጊዜ ጠቦብኝ እያለ እንዴት እሱ ለጠረው ሰይጣን ስራ በመስማት ጊዜዬን አባክናለው በሱ ሰንፀና ሰንቆም በፍፁም ንፁሕ ደሙ ሸፍኖ ከእርኩስ መንፈስ ሁሉ ይጠብቀናል የማምነው አምላክ ስሉስ ቁዱስ እኔን ለመጠበቅ አይተኛም አያንቀላፋም አሜን
ምክሩ ስሙን ለሚጠሩ ሳይሆን ለስሙ ለምሰግዱ ነው ።
አለማወቅሽ ነው የአብርሃም ዘር ነኝ ብቻ አያድንም ሆኖ መገኘት ነው እስኪ ቤትሽ ውስጥ ሆነሽ ስገጂ ፀሊዪ በእግዚአብሔር ስም እኔ ላይ ያለኸው ክፉ መንፈስ ስራህን አቁም በዪው ያኔ ይገባሻል
ከዚህ ነገር ለመዳን የአምልኩ ሰግደት ያሰፈልጋል እንጂ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻ ሰላልሸ አድኝም ጠላትሸን ዳቢሎሰ 24 አይተኛም ላንቺ ለምንድነው ግን ብዙ ሰዎች ሰለመናፍሰት ሲነገር የሚነዝራችሁ ችግር አለ ማለት ነው
የሴጣንን ስራ ማጋለጥ ለማያውቅ ሰው መልካም ነበረ ግን አሁን አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከክርስቶስ ፍቅር የበለጠ የሴጣንን ክፋት መስማትእያስደስታቸው ነው እስት በደንብ ተመልከቱ ስለ ክርስቶስ ሲሰበክ ብዙ ቪው እንኳን አያገኝም ስለሴጣን ነገር ሲወራ ግን ብዙ ሽ ቪይው ያገኛል በአገራችን ላይም ህዝቡ ጨካኝ የሆነው ለእዝህ ይመስለኛል ይሄንን የመሰለ ቪዲዮ እያዩ እነሱም በክፋት እና በጥላቻ አይናቸው ታውሮ እርስ በርስ ወንድም በወንድሙ ላይ ተነስቶ ይገዳደላል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን መልካምን ስራ ለመደገፍ እና የክርስቶስ አዳኝነት እና ፍቅሩን ለመስማት የጏጏን ያድርገን በእውነት አይምሮችንን የያዘ ክፉ የጌታ እየሱሱን ወንጌል እንዳንኖረው የሚያደርገው ስራው ይፍረስበት
Warke aferhu egeg betam gobaze demseh erasu setamere
እግዞ
በጣም እኮ ነው የሚገርመው ሰው እንዴት ለገንዘብ ብሎ ለመሞት ሰይጣን ይከተላል እረተው እንንቃ ስንት ሀጥያት ሰርቼ ሸፍኖልኝ እስካሁን አቁሞኝ ያለው አምላክ ብቻ እኮ ነው ከፈጣሪ ምን አተን ነው ዳቢሎስን የምትከተሉ
እግዚአ እግዚኦ እግዚኦ ማህረነክርስቶስ
የዚችን ጭናት ታሪክ ሰምቻለሁ በሌላ ቻናል ላይ እና እኔ መምህር ተስፋዬ ምናል ባያት እያልኩ ነበር እስኪ ኢንተርቪ አድርጓት 😢❤
Faxare yebrkhi ❤ lemetagalexachwe❤ maryame tequmlke
ወርቃፈራው ሰላም ላንተ እግዚኦ ጆሮ ጭው ያረጋል እናታችን ምንድነው እምነታቸው
አሁን ያዳናትን ጌታን ታገለግላለች
E/ren sankid eske kiberachen yewsden bezgh zemen menorachen yeminsmaw nugeroch yasferle le hulum nuger betam yemibgew E/ren metgate bicha new selhulum melkam nugeren lemfsetem E/r yirdan❤
Brother Hawariaw Paulos Be 2 Korontos Miraf 4 kutir 4 Lay Seytanin YeZih Alem Amlak Yilewal
እሰካሁን አሰማሁት ካየሁ ምሰክርነት እዲህ ያሉ አላየሁም ወደሐላ አላደሰጉ ነሰሐነው ለራሳቸው ። እደም እያሳጠርኩ ነው ብለዋል አሁን እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርላቸው
በጣም ነው የሚገርመው ድሮ እከሌ ቆሪጥ ነው ይንከባለላል ሲባል ተረት ይመስለኝ ነበር በተለይ የሰፈራችን ባለሆቴሎች አከፋፋዮች ስስላቸው ሴትየዋ ከሚናገሩትጋ በጣም ይመሳሰላሉ እኛም ሰርተን እንዳንለወጥ እየሰለቡ አመድ እያረጉ የአባታችንን ቤት ለኪራይ ሰተን በየ አረብ ሀገሩ እንከራተታለን እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን እንደዚህ ከመዋረድ ስለምንተ ማርያም ብዬ ለምኜ ልብላ ግን ዛሬ ፕሮግራምህን እየሳኩ ነው ያየሁት ለአንድ እንጀራ አስቡት እርቃን መቆም መገረፍ
ወንድሜ በፀሎት በሪታ ማንፈስ እንደቃወምክ
ከእንደዚ አይነት ልምምድ እግዚአብሄር ያወጣቸዉ ሰወች ለክብሩ መመስከር አለባቸዉ ለሰዉም ለንስሀ ለትምህርት ይሆናል
እግዚኦ፡ማህረነ፡አምላክ፡ይቅርበለን፡፡
ውንድማችን ለምን ስትየዋን ኢንተርቢ አታደርጋቸውም ብዙ ስው ስለሚያይህ ይማሩበታል
በስመ ስላሴ አቤቱ ፈጣሪዬ አንተ ጠብቀን
ቅዱሳን መላዕክት ይጠብቁህ አይለዮህ!
Ameen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
😢😢አልሽሹም ዞር አሉ መንፈሱ በጾም በጾሎት ና በስግደት በንስኃ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን መልካም ነበር መንፈሱ በባዶ ወደ አዳራሽ የወስዳት አይይ😢😢😢
Ya please 🙏🏻 I am worried about new people who are looking for information to get in to this bad, bad stuff 😢😢😢😢😢
በጾሎት መጀመርህ በጣም ደስ ይላል ❤
እረ እግዛቡሔር ይታረቀን እንዴት ያስፈራል
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
እግዛብሔር ኣምላክ ጸጋውን ያብዛልሕ ❤
አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወርቅ አፈራሁ ❤❤❤
Happy Sunday to you ❤🎉❤❤🎉❤🎉❤