bermel Georgis መልካም ስራዬን እና መጥፎ ስራዬን ሰውሮ አአሳየኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
    ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

КОМЕНТАРІ • 45

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 8 місяців тому +20

    ሰማእቱ እርዳኝ ወደ ደጅህ አንተ ውሰደኝ😢❤❤❤

    • @ZinashELIYAS
      @ZinashELIYAS 8 місяців тому

      Eneme Abetu keduse giyoriges le deje abikane 😢😢😢😢😢😢

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 8 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @እውነትን
    @እውነትን 8 місяців тому +2

    አቤት መታደላችሁ

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 8 місяців тому +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ በሰው አገር ግራገብቶኛል አባቴ

  • @Raheel-n8f
    @Raheel-n8f 8 місяців тому +2

    ❤እግዚአብሔር፡ይመሰገን፡አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 8 місяців тому +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነቤተሰቤ ለበርህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ በመተት የእተሰቃው ነው ያውም በሰው አገር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ላገሬ አብቃኝ

  • @יורומהדאננה
    @יורומהדאננה 8 місяців тому +2

    ፀሎት ለሁሉም

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 8 місяців тому +4

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለሀገሬ አብቃኝ😭

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto 8 місяців тому +2

    ስለ ነገር እግዚአብሔር ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ 😢

  • @meron7563
    @meron7563 8 місяців тому +2

    Endew yetameme sew neberegi ergtegna negi ezi btmeta tdnalechi.sawdi heda asabedubgi aksten😢yene melkam meches deg sew mechereshaw ayamrm.slkachewn lakulgi.sra lgeba new mata ayewalew selam hunulgi.

  • @DigaluarabiHealthcenter
    @DigaluarabiHealthcenter 8 місяців тому +2

    Sameatu Ate ullum indemeta deji indi dersi yerdan Amen.

  • @MkKm-v3o
    @MkKm-v3o 8 місяців тому +2

    ቅደሰ ጀወረግሰ ለንም አደረሰኝ ሄወትያ ተወቆዋለ ግን ሓደራ መንገደያን አሳጫረህ
    እነን ቤተሰቤን በመንፈሰን በሰቸንን አንደትምረኝ ረግጠኛ ነኝ እንደ ፈቃደህ አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን. እሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ለበረከት ያሳትፈን😢😢❤❤

  • @meadinabrehaleyneghasi7950
    @meadinabrehaleyneghasi7950 8 місяців тому +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @beletetachbele2943
    @beletetachbele2943 8 місяців тому +2

    ተመስገን

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 8 місяців тому +4

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርግሲ ለደጅ አብቃኝ❤❤❤

  • @Nardos-of8pj
    @Nardos-of8pj 8 місяців тому +2

    ስማእቱ እባክህ ለቤቱ አብቅኝ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን😢😢❤❤❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 8 місяців тому +5

    Be egzabhar betselot asbugn welte mariam negn...
    Enam etselyalehu..betam yamegnall...

  • @mekdeslakew-u2f
    @mekdeslakew-u2f 8 місяців тому +2

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመምጣት በጣም እየጓጓው ነበር ሰማዕቱ ፈቅዱ ለደጁ አደረሰኝ እኔ አስቢ የሄድኩት ሳይሆን እሱ የነበር ያውቅ ነበር ፈወሰኝ

  • @HiueBerka
    @HiueBerka 8 місяців тому +1

    Kds gyorgs erdan lanam labtsabm abta🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @demeeneyew627
    @demeeneyew627 8 місяців тому +3

    የበርሜል ቅዱሰ ጊዮርጊሰን አካውንት ላኩልን።

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 8 місяців тому +2

    ሰማእቱ እባክህ አባቴ ወደቤትህ ጥራኝ

  • @HaymanoAssefa
    @HaymanoAssefa 8 місяців тому +5

    አንደልጀች ጀሮዋ ያማታል
    ግንብዙቀንነዉየምቆየዉእዛ ፀበል🤲🤲🤲🙏

  • @صليعلىمحمد-ت5ط
    @صليعلىمحمد-ت5ط 7 місяців тому

    በፀሎትአስቡን ዬአባቴ ወዳጆቺ እህተማሪያም ሐብተ ገብርኤል ከነቤተሰቦቻቸዉ እናደሞ እዲሔዱልኝምኞቴነዉ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 8 місяців тому +2

    ❤❤❤ጊዮርጊስ ኀያሉ 🙏🙏🙏

  • @genzebmangstu5934
    @genzebmangstu5934 8 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ ገብረ ማርያም

  • @fikirtewoldemariam8711
    @fikirtewoldemariam8711 8 місяців тому +2

    ቅድስ ጎርጊስ እደጅህ ጥራኝ እባክ ሰማእቱ

  • @SelamTuamay-bm9ju
    @SelamTuamay-bm9ju 7 місяців тому

    ለደጅህ ኣባቃኝ
    ቤተሰቦቸን ልጆቼን ጠብቅልኝ❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 місяців тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 8 місяців тому

    ቁዱሰ.ገወርግስ ለኔም ፈዉሰኝ.

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu 8 місяців тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kustkwt9171
    @kustkwt9171 8 місяців тому +7

    ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን የሰማእቱ በርከት ይድርብን ወድማችን ዋይፋይ ይሰራል ቦታው እዴትነው እባክህን ወድሜ ካየህው አትለፈኝ ማወቅ ፈልጌነው

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 місяців тому +1

      አይሰራም ስልክ በቀጥታ መደወል እሱም ተራራ ላይ ተወቶ ነው

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 8 місяців тому +2

      Ewunet new ayseram.

    • @kustkwt9171
      @kustkwt9171 8 місяців тому +1

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ አመሰግናለው ባህርዳርስ

    • @kustkwt9171
      @kustkwt9171 8 місяців тому

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ወይም ጎደር ከይቅርታጋር

    • @ትግስትአመኑ-ቨ5ኸ
      @ትግስትአመኑ-ቨ5ኸ 8 місяців тому

      network charsh ayeserm

  • @BortoGf.aljassmi
    @BortoGf.aljassmi 8 місяців тому

    Samatu dajun abiqany betesebochu ga yewedediku liji ga'a

  • @fdbmNgffm
    @fdbmNgffm 7 місяців тому

    አረ እዴት አርጊ ልምጣና ልፈወስ ቀንበቀንነውየማስበው ወገኑች ።

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 8 місяців тому +3

    ሰላም ወንድሜ ኣካውንት ቁጥር ኣስቀምጥልኝ

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 8 місяців тому +1

    ቀጣይ ጉዞ መቼ ነው ያለው?