ምንዱባን የመጽሐፍ ትረካ የመጨረሻው ምዕራፍ 2 ሙሉ ክፍል , Audio Book Narration Minduban Chapter 2,

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @MakaTube
    @MakaTube  3 роки тому +17

    ምንዱባን ትረካ ምእራፍ 2 ን እንደ ምእራፍ 1 በ 1ላይ አርጉልን ባላችሁን መሠረት ያው አቅርበናል

    • @joniasefa4678
      @joniasefa4678 3 роки тому +1

      ማኪ ሰላምታዬ ይድረሳችሁና የሰማነው ምንዱባን ነው ወይስ ሌላ አረ ግራ አታጋቡን ግን ጠፍታችሀል

    • @MakaTube
      @MakaTube  3 роки тому +1

      አራሱ ነው ጆኒዬ ከ1-8 ምዕራፍ 1ብለን ለቀነው ነበረ የንን የሠሙት ከክፍል 9 ጀምሮ ያለውንም 1ላይ አድርጉልን ስላሉን ነው ጆኒዬ የኔ ውድ ይቅርታ ግራልናጋባ ፈልገን አደለም ደሞ እንከሰታለን 🙏🙏🙏😘😘😘

    • @joniasefa4678
      @joniasefa4678 3 роки тому

      እሺ ማካዬ በደስታ እንጠብቃለን

  • @yabtsegabirhanu5698
    @yabtsegabirhanu5698 2 роки тому +2

    አምነን ድምጽህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እንቅልፍ እንቢ ሲልኝ እራሱ ትረካዎችህን ስሰማ ቶሎ ይወስደኛል በጣም ነዉ የምወድህ

  • @zenebewondimu-d2u
    @zenebewondimu-d2u 3 місяці тому

    Very good!

  • @yilfohussen251
    @yilfohussen251 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ ስራ እየሰራው በጉጉት እያዳመጥኩ ነው የጨረስኩት .... የመጨረሻው የዩሃንስ ንግግርም ታክሎበት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ያድለን...

    • @MakaTube
      @MakaTube  3 роки тому +1

      አሜን እናመሠግናለን ውዴ የውደዳችሁትና የተመቻችሁ ደግሞ እንደዚ ስሜታችሁን ስታጋሩን ያልተመቻቸው ደግሞ ድክመታችንን ሲጠቁሙን እኛ በጣም ደስ ነው የሚለን ክብረት ይስጥልን እናመሠግናለን ።

  • @አጣ-ሙዲ
    @አጣ-ሙዲ 3 роки тому +1

    ማካዎች በጣም እናመሰግናለን

    • @MakaTube
      @MakaTube  3 роки тому +1

      ስራችንን ስለምትከታተል እኛም ምስጋናችን ከልብ ነው ውዴ

  • @shashurezene9072
    @shashurezene9072 2 роки тому

    Wow dink treka.10q bro🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @solomongirmadesta528
    @solomongirmadesta528 2 роки тому +1

    የሚያስቀና ግሩም ትረካ ነው።አስተማሪም ነው።

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому

      እናመሰግናለን ውዴ 😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 3 роки тому +1

    በጣም ድንቅ መጽሐፍ ግሩም አቀራረብ ነው በጉጉት ተመስጬ ብዙ ቀን ቢፈጅም ጨረስኩት

    • @MakaTube
      @MakaTube  3 роки тому

      እናመሠግናለን ውዴ

  • @tringomoges5568
    @tringomoges5568 Рік тому

    በጣም አመሰግናለኹ ተርጏሚውም አቅራቢዎቹም የማይሰለች አቀራረብ ነው በጣም አስተማሪ መጸሐፍ ነው በጎነትን ተምሬበታለኹ ክብር ይስጥልኝ

    • @MakaTube
      @MakaTube  Рік тому

      ክብረት ይስጥልን እናመሠግናለን ውዴ 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @artofkidus4218
    @artofkidus4218 Рік тому +1

    Ene yetreka afkari negn channelachun kedro jemro nw mketatelew .besraye seali negn ena hule tereka eyadametku new mseraw .aterarekachu betam migerm nw temesto wst yketegnal yemtlekwachewn abzagnochun terekawoch degagme adamchachewalew .kehulum gen yhe treka yleybegnal ahun lehuletegna gize nw yadametkut ena betam bzu neger temrebetalew hulgizem bihon kegonachu negn ewedachwalew bertu❤❤

    • @MakaTube
      @MakaTube  Рік тому +1

      እናመሠግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @mathwoshabte2976
    @mathwoshabte2976 Рік тому +1

    እባካቹ ማእበል የአብዮት ዋዜማ ማግስትና መባቻን ተርጉሙሉን

  • @SolomnGumata
    @SolomnGumata 11 місяців тому +1

    Wow

  • @sipara8333
    @sipara8333 Рік тому

    እናመሰግናለን

    • @MakaTube
      @MakaTube  Рік тому

      😘😘😘🙏🙏🙏

  • @yeradneway1976
    @yeradneway1976 2 роки тому

    ውብ ነበር አመሰግናለሁ ። ለአምሰተኛ ጊዜ ቢሆንም በተለያየ መንገድ ከዚህ ድንቅ መፀሐፍ ጋር የተገናኘሁት አቀራረቡ አዲሰ ታሪኩም ጉልባታም ሆኖ ነው ዛሬም ያገኘሁት ተባረኩ!!!

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому

      ክብረት ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ 😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @tizumk
    @tizumk 2 роки тому +2

    Thank you guys stay blessed 🙏

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому

      እናመሰግናለን ውዴ 🙏🙏🙏😘

  • @aminabdishu267
    @aminabdishu267 2 роки тому

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому

      እናመሠግናለን ውዴ

  • @anwarsirmolo8849
    @anwarsirmolo8849 2 роки тому

    Betam new minameseginew bertulin

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому

      እኛም ከልብ እናመሠግናለን ውዴ 🙏😘

  • @martayoutube7535
    @martayoutube7535 3 роки тому +1

    እምወደዉ

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ

    Thank you so much 👍 it is so awesome 👌 👏 👍 please please መረቅ አዳም ረታ ሙሉ ትረካ

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 8 місяців тому +1

    በልጅነቴ በኢትዮጵያ ሬድዮ ማታ ማታ ይተላለፍ ነበር ዛሬ ሳዳምጠው ወደ ልጅነቴ በሀሳብ መለሰኝ ደስ ስላሰኛችሁኝ አመሰግናለሁ 🥰

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 2 роки тому +1

    እንደ ተለመደው ምስጋናየ የላቀ ነው ።ተርጓሚው የመፅሃፉን መልእክት ባጭሩ ወደ እኛ አምጥቶ አሳይቶናል ።የምለው የለኝም ስለተናገረልኝ ።አንድ ነገር ልናገር ወደድኩ ሂልና ሲዳኝ የሂወት ቀመር ጥንሰስን ያሳያል ከሰወች ይልቅ ልባችነን ስናዳምጥ ትክክለኛውን ምንገድ ያሳየናል ከስሜት ወጥተን ልብን በደንብ ካዳመጥነው እውነት ብቻ ነው የምንሰማው ።ስለዚህ ልብ አይሳሳትም ሂልናም ፍርዱ አይዛነፍም ።

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому +2

      ሁልግዜም ምን ብዬ ልግለፀው አቦ አንጀት የሚያርስ አስተያየት ለነገ ስራ እንድንጨነቅ እና ደስ የሚል መነሳሳትን ስለሚፈጥርልን እመቤቴን ምስጋናችን ወደር የለውም ክብረት ይስጥልን።

    • @muluderbie3260
      @muluderbie3260 2 роки тому +1

      @@MakaTube ❤️❤️🙏
      ልትመሰገኑ የሚገባው እናንተ ናቹህ ምክንያቱም ደግሞ የእኛ ማህበረ ሰብ ላሉ ቧልታ ያዘው ልቀው ወዘተ እንጅ ለመፅሃፍ ትረካ ወይም ጥሩ ትምህርት አዘል ቻናሎችን አይከተለም ታድያ ይህነን እያወቃቹህ ግዛቹህን መስዋእት አድርጋቹህ ስታቀርቡ ከምስጋና በላይ ቢኖር ይገባቹሃል ።

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому +2

      እሱስ እውነት ነው አድካሚ ቢሆንም አንድ ቀን ሁሉም ነገር ዋጋ እንደሚኖረው እርግጠኞች ነን እንደናንተ አይነቶቹን ስናገኝ ደሞ የበለጠ ተስፋችን ይለመልማል 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 2 роки тому

    በ1989 አ/ም ዘዉትር እሁድ ከምሽቱ 3:00 ለይ ከመፃህፍት አለም ፕሮግራም ለይ ደጀኔ ጥላሁን ሲተረክ የ10 አመት ልጅ ነበረኩ ሚገርመው የማዳምጠው ተኝቼ ከጎረቤት በሚከፈት ሬዲዮ ነበር

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому

      እናመሠግናለን ውዴ 😘😘😘😘

  • @AkeMar-xn5kd
    @AkeMar-xn5kd Рік тому

    የሀገራችን መጸሀፍ ነው የፈረንሳይ ትረካነው ሪፖርት ?

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 роки тому

    እኔ የምለው ግን የታሪኩ አሳዘኝነት በክፍል አንድ ጀምሮ እያሳዘነና እያስለቀሰኝ ካለ አሁን በክፍል ሁለት ይህችን የህዋሃት አዝማሪ ጁንታ የዋና ጁንታ አዝማሪ ልጂ አዝላ የተነሳችውን ፎቶ የለጠፋችሁት ምን አስባችሁነው አሁን ማን ይሙት በመላው አበሻ ቆንጆ ጠፍቶባችሁነው? የዚችን ዘረኛ ጨካኝ የሰው በላ ዘር የምትለጥፉልን በጣምነው ያዘንኩባችሁ ማካወች ታዘብኩሽ ቂጤ አለ የሀገሬ ሰው ለአይኔ ስላስጠላኝ ሞባይሌን በአፉ ደፍቸነው ትረካውን ለመጨረስ እየተገደድኩኝ ያለሁት በሌላ ጊዜ ግን ለምትለጥፉት ፎቶ ብትጠነቀቁ ይበጃችሇል በቃ የህዋሀት ተከታይና የጣሊያን ድቃሎች ባንዳ የሀገሬ የህዝቤ ጠላት ስለሆኑ አምርሬ እጠላቸዋለሁ አወ በቃ።

    • @MakaTube
      @MakaTube  2 роки тому +3

      እናትና ልጅ የሚለውን እሳቤ ብቻ አንግበን እንጂ ሌላ እሳቤ ኖሮን ስላይደለ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን ውዴ

    • @نجاتمحمدآحمد
      @نجاتمحمدآحمد 2 роки тому

      @@MakaTube ምንም አይደል እኔም ሳያት ደሜ ሰለፈላ ተበሳጭቸነው
      በችኮላ የወቀስኳችሁ እንጂ ሆን ብላችሁ ይህችን ጭራቅ ሰው መሳይ ሰይጣን የሰይጣን ዘር ባሏም ከእርሷ የባሰ ሁሉም ለህዋሀት ለሚባል ሰውበላ የሀገር የወገን ደም ጠጭ ሉሲፈሮች ለገንዘብ ሲሉ እራሳቸውን የሸጡ ወራዶች በአዝማሪነት የውሸት ኢትዬጲያየ ብለው በማዜም ይህችን ምስኪን ሀገርና ደሃ የዋህ ህዝብ ሲቀልዱበት ሲዘርፉት ኖረው በሇላም ዙረው ሲያጠቁን በማጂራታችን አርደው በክህደት በጭካኔ ቢላዋ ካረዱን በሇላ ይህች ሰይጣን አሜሪካ ከእነ ድቃሎቿ በኢትዬ ህዝብ ሀብትና ደም ቪላ ቤትና ቪኤት መኪና እየተንደላቀቀች ስትኖር አቶ ባል ተብየው ደግሞ ለደብረ ሰይጣን ተብየው ግብረ ሰዶሙ የሰይጣን ቀንድ አገልጋይ ሆኖ ይሄው በዛች የደም ምድር ደረቅ የሰው ደም የማትጠግብ አሜኬላ ነቀርሳ ከሀድ ባንዳ እንጂ ደግ ነገር የማይበቅልባት የእርጉማኖች ምድር ትግራይ ተብየ የሉጥ ሰፈር ተቀምጦ ሀገሬንና ወገኔን አሁንም እያቆሰለ ተቀምጧል አላህ ከሰባት ምድር በታች ቀብሮ ያቃጥላቸውና አቃጠሉንኮ መቸም የሰላም አየር እንዳንተነፍስ ከልክለው በማፈን ሊገድሉን ቆርጠው ተነስተዋል ያውግን የአበሻ አምላክ በቆፈሩት ጉድጓድ ቀስበቀስ እራሳቸውን እንድቀብሩ እያደረጋቸውነው ቢሆንም ግን ከጥንት የሀገሬ ጠላቶች ግብፅ ጣሊያን አሜሪካና አውሮፓ ከኢስራኢል የበለጠ ነው የምጠላቸው በደላቸውንም አንረሳም እነሱን ይቅር ለማለት ገና መቶ አመት ይፈጂብናል አወ በደላቸው ጥልቅ ከመሆኑ የተነሳነው ታዳ እንኳን ዋና ህዋሀቶችን ቀርቶ ድቃሎቻቸውን እንኳ ሳይ በጣም ያመኛል እናም ምህረት የለሽ ቂመኛም ለመሆን ይቃጣኛል በቃ ላያቸውም አልፈልግ ማካወች ደግሞ በጣም ስለማከብራችሁ የዚችን ደምጠጪ የሉሲፈር ጭንገረድ ከእነ ድቃላዋ አምጥታችሁ ስትለጥፉ ምነው እንደት ከስንት የአበሻ ቆንጆ እናትናልጂ መካከል ይህችን ሰይጣን ለጠፉ ብየ በንደትነው የወቀስኩት ይቅርታ ።

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 3 роки тому

    ማካዎች እናመሰግናለን

    • @MakaTube
      @MakaTube  3 роки тому

      እናመሠግናለን ውዴ ክብረት ይስጥልን