ከአዳም ረታ ll ከሰማይ የወረደ ፍርፍር ll ሙሉ ክፍል
Вставка
- Опубліковано 1 січ 2025
- ሰብስክራይብ በማድረግ
መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ ቤተሰብ ይሁኑ
ከሰማይ የወረደ ፍርፍር
ደራሲ አዳም ረታ
ተራኪ ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "ከሰማይ የወረደ ፍርፍር" በሚል ርዕስ ካሳተመው የአጫጭር ልቦለድ ስብስብ ውስጥ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ይህንን ልብ ወለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡
ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ
አተልጅ ምርጥ ተራኪ ነህኮ
ለመጽሐፉ የሚገርም ውበት አላብሰኸዋል፤ ስጦታህን በሚገባ አግኝተሃል👏👏👏
ማሻአሏህ ደሥ እሚል እሚያጓጓ አሥተማሪ የሆነ መፅሀፍ ዮኒየ ትረካህ ያሰምጣል ልብ ይገዛል አመሰግናለሁ በርታ።
ይሄን መፅሀፍ ስንቴ አንብቤ አሁንም ስሰማው አዲስ!!! ንጉሰ ነገስት አዳም ሆይ ዘላለም ክበርልኝ!!!
We need more of like this and Can you please make nice play list by authors?
Yetebareke yihun..I really liked your voice
ጎበዝ ድምፅህ በጣም ያምራል በርታ
አንደኛ ብየሀለው ያንተን ድምፅ ለምጄ ሌላ ትረካዎች አልጥምህ ብለውኝ አቋርጥቸዋለው እባክህ ሌላ ሰው ዶ/ር ምህረትን መጽሀፍን አንብብልን ተርክልን
ዮሐንስ ድንቅ ብቃት ነዉ።
የኔን የዘመኑ ፖለቲካ እንዳላነብ ገላገላችሁኝ እንዴት ሰላሜን እንዳገኘሁ ትረካን መስማት አመሰግናለሁ
ርእሱ እረሱ ያጒጒል በጧቱ የሰማዩን ፍርፍር በጣፍጭ መጋቢ በዩሃንስ የዝነ ሲሳይ ልመገብ መልካም ማእድ ።
እናመሰግናለን 1000000 ላይክ!!!ይህንን ትረካ ሁለት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት🙏❤🙏❤
ጎበዝ በርታ
ድምፅህን ስወደው ይመስጣል እናመሠግናለን
Dimtsih andegna
ይኼን ጊዜ የማይረባ ትርኪ ምርኪ ወሬ ቢሆን ኖሮ ሚሊዮን ላይክና ሰብስክሪብሽን ይኖረው ነበረ:: ይህንን የመሰለ ትረካና ድርሰት ግን....... አይ አዳም ረታ ድንቅ ደራሲ ስወድህ!!!!!
Enameseginalen betam konjo tireka new 🙏🙏🙏
Kenebab yelek tereka amroye lay save yemhon akm alew enam flagoten asakteklegnal..... neger gen setaneb takorartewalek lek ende getm neger honebgn esun mastekakel betchil ... beterefe 👌👌👌
በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን 🙏🇨🇬
10/10
ማነው የገባው የሚያስረዳኝ ምንም አልገባሽ አለኝ አማርኛን ባማርኛ የሚያስረዳኝ
ቢያንስ እንዳልገባህ ገብቷሀል…..ማወቅ ከሱ ይጀምራል….. yalawekuten enawkalen belew kemizelabedut yelk yalgebachewn algebagnm belew yemiteyekut tekekelegnawn hassab yeredutal. Selzih tar wendeme dersehalena😊😊😊
Please yetekolefebet kulfen
ena mechereshaw min hone
👍🏽👍🏽
የተቆለፈበት ቁልፍ ቀታይ ክፍል ጆኒየ pls
የተቆለፈበት ቁልፍ ክፍል 13 ይለቀቅልን
ላዳምጠዉ ወይ ሰወች
እናመሰግናለን 💓💓💓ሰምቸ እመለሳለሁ ፍርፍር ብለህ ምራቄን አስዋጥከኝ 😸😸
እኔምልህ ጆኒ ከኢዛና ወጣህ እደ?