"ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት" በአባ ገብረ ኪዳን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ለአማኝ ታምር ማለት ድንግል ማርያም ናት።
    ሴቲቱ አካላዊ ቃል በወለደች ጊዜ በድን ለነበረው ዓለም ሕይወት ይዛ መጣች።
    አንዳንዶች ማርያም ማርያም ማርያም ስንል "ኢየሱስን ለምንድን ነው የምትዘነጉት?" ይሉናል
    ሰማይ ሰማይ ሰማይ ብንል እግዚአብሔርን ዘንግተናል ማለት ይሆን?

КОМЕНТАРІ • 314