Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V3
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@education
@berhanunega
@abiyahmedali
Semere I used to be a fan from day one but you are stepping out of line, this kids are making fan video that’s all. And you are wrong for this. This is the reason your subscription don’t grow by the way, Check your subscription now! It’s -1 now
Please do me a favor and have everyone around you to unsubscribe me. Do you think I care about your subscription?
I can insult every religion, every race, literally get nasty and get 1 million + subscribers in six months; but that isn’t me!!!
Please remain out of this channel with this “sell your conscience for $” mentality!!!!!!
@@SemereBariawethiopiaለእንዲህ አይነት ኮሜንት ለሌላም ጊዜ የመልስ ምት ያስፈልጋል ! subscription ምናምን ይላል moron !
We r happy that u leave the channel if u think u make a difference in his page ur thinking highly of ur self. Those guys ayamru ayafru. 🤮🤮
We r always wiz u coz we need yederowan Ethiopia....welahiii nafekechgn
ልጁን መንፈሳዊ ድፍረት እግዚአብሔርን አለመፍራት እያለማመደው ነው ልብ ካልከው እየሳቀ ነውታዲያ በፀሎት ድፍረትን ፌዝን እያለማመደው ነው ባሪያው ትክክል ነው
መቼም ቢሆን እንዳትደክም ወንድሜ እንዳንተ አይነት ነውርን የሚፀየፉ ሰዎች ያስፈልጉናል በርታ አከብርሃለሁ።
ብልግና ጌጡ የሆነ ትውልድ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰመረ
እውነትም ነውር ጌጡ
Were becha Esti tewut tewludun yiznanabet be gd atyun kefelgachu
❤Tikil
Migerm agelalets
አንተ አውነት ,እውነተኛ ሰው ነውርን የምትፀየፍ ጀግና ተባረክ
ምርጥ ሠዉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አቤት አገላለፅ ትለያለህ እኮ እንዳተ አይነት ነውርን እሚፀየፍ አላየሁም ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን በርታልን አባ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
ምድረ ጋጠ ወጥ... ሰመረ የእብዶች መጥረቢያ ብዬሀለው ተባረክ አቦ
ሰ ሜ ስትገስጽ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ 👍
ውይ እንዳንተ አይነቱ ሰው አስር እንኳ ቢኖር አገራችን አትበጠበጥም ነበር በርታ
ወይ ሰመሬና በእነዚህ ወርጋጦች ልብህ ወለቀ አንተ ምን ታረግ የሚገባው ትውልጅ አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችው አንተን ሊያደርቆሁ ነዉ ወንድሜ ሰንቱን ደንቆሮ አሰተምረህ ልትወጣው ነዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉
ሰመረዬ በርታ ሁሌ የምታቀርብልን ቪዲዮዎችን ስመለከት ኢትዮጵያዊያኖች በስነምግባር የታነፁ እና ስራዓት ያለው ትውልድን ለመቅረፅ የምታደርገው ተጋድሎ ይበል የሚያሰኝ ነው ፈጣሬ እድሜክን ያርዝምልክ በርታ ወንድሜ💚💛❤💪💪
ታሪክ የሰራች በርቅዬ አርቲስታችን ነች ብዙዬ ዝም ብላቹህ ድንጋይ አሙቁ የወረዳቹህ ነገር ናቹህ አርካሾች
እነኚ እኮ ትምህርት እንቢ ብሏቸው የሰፈር ልጅ የነሱ እኩያ ሲማር መንገድ ላይ ተጎልተው ገንዘብ አምጣ ወይም የያዘውን ምሳ እየተቀበሉ አላስተምር እያሉ እንቅፋት የሚሆኑ የሀገር ሸክም ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ከሚቀመጡበት ድንጋይ የማይሻሉ
እንደው ምን አለ አንተ ወንድሜ ብትሆን !!! እድሜ ይስጥህ ተባረክ !!
ወይ ሰመረ ተዘቅዘቅ አለክ ተባረክ አንተሰው
ወንድማችን ስመሬ እድሜና ስላምህ ይብዛ በፈጣሪና በታዋቅ ስው ስም መሳለቅ ውርደት መሆኑን ያልገባቸው ጅሎችን በልልኝ።
VERY FUNNY, AND VERY EDUCATIONAL!!!
ታሪኩ ጋንካሲን ፍቅር አስተማሪ፣ አንተን የተወላገደ ትውልድና የለቀቁ እናት አባቶች ለማስተማር የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
ውይ ሠሜ ቁምነገር እያወራህ እንዴት እንደምታዝናናኝ ልነግርህ አልችልም ውድድ ነው ማረግህ❤❤❤
ስሜ እንደነዚህ አይነት ውዳቂ የሆኑ ትውልድ ሳይ በጣም አዘንኩ
የህዝብ መፀዳጃ በጣም ያስፈልጋል በጣም ትክክል ነህ ሰሜ
እድሉ ካለ ስንት ነገር መስራት እየተቻለ በእንደዚህ ዓይነት የወረደ ነገር ላይ ወጣቱን ማየት በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል:: ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ:: አንተም በርታ ከእንቅልፋቸው የሚቀሰቅሳቸውን ደወል መደወልህን ቀጥል
ሰመረ ምርጥ ሠው እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ
ተባረክ!
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ሳሜዬ ኑርልኜ እዴሜ ጤና ይስጥ
በትክክል ብለሀል ሰሜ ምን አይነት ትውልድ በዚህ ዘመን ምንእንደሚሉ ቲክቶክ ይፍረድ በእግዚአብሔር ቃል ላይ።
የአይምሮ ትንሽነት ነው ከእፃናት የማይሻሉ ናቸው
I am proud of you Samera They are dame .
አረ ሰሜ ተቃጠልን ምን ጉድ መጣብን አሁን እነዚህ ናቸው አገር የሚረከቡት ? 💔😢
ኧረደው ይመችህ አባቴ 😂😂😂ደህና አርገሕ ንገርልኝማ አዳሜ ተጠግርሮ ነው ገዘቡን የሚያመጣው 😂😂😂😂😂
አሜን❤❤ኢየሱስ ጌታነዉ 😂😂😂ሰመረ ጌታን በሳቅ ትገለኛለሕ 😂😂
ሰመረ ባሪያዉ የባለጌዎች መድኃኒት ረጅም ዕድሜና ጤና
ክበርልኝ የኔ ጀግና አንተ በእውነት የሰው ጥግ ነህ በጣም ነው የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኮራሁብህ እድሜ ይስጥህ እኔ ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ወደፊትም በደንብ ያንተን ምክር እሰማለሁ
ሰመረ ባርያው ሰወድክ እኮ you made my night I really enjoyed . Thank you so much. 😂😂😂😂😂😂😂
Semere thankyou. this generation needs peoples like you.
ሠሜ ተባረክ እንደነዚህ አይነት ቦዘኔዎችነ ስደብልን ልክልካቸውን ንገርልኝ❤❤❤❤❤
😂😂😂 11:34 አንቺስ ታቂዋለሸ ትጨባበጣላችሁ ከዋናው ጋር
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የእውነት በጣም ነው የምትመቸኝ ቁም ነገር እያወራክ የምታስቀኝ ነገር እሳ❤😂
ይሄንን ሐይማኖት መቀለጀጃ ሰያደረጉት ለምን ዝም ተባለ ሰመረዪ አመሰግናሐለዉ ተባረክ🙏👍👍👍
በረታ ሰሜ ይሄን የከሰረ ትውልድ እንዳትፋታው
Thanks!
Pleasure Brother!
ሰሜ እንዳንተ ያለሁን ያብዛልን በእውነት እርጀም እድሜ ይሰጠክ አንጀታችን አረረ እኮ
አንተን ሳይ ነው አገሬ ተስፋ አላት የምል
ስመረ እብ ይመችክ ምደረ ስገጤ አላገጠብኝ በስልካችን
ልክ ነህ ወንድሜ እኔም ደብሮኝ ነበር ስሰማው ከዚህ በፊት የነበረው ስራቸው ደስ ይለኝ ነበር
😂😂😂 በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ሰመረ
በጣም የምወድህ ስለምትናገረዉ ነገር በእርግጠኝነት አዉቀህ ከእዉቀትም አንጻር ስለምትናገር በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ቶሎ ቶሎ ና ሰምዬ ያራዳ ልጅ።
አይ ሰሜ አንጀቴን ነው ቂቤ ምታጠጣልኝ ኡፍፍፍፍ
😂😂😂 ትቀለማምጂዋለሽ ያልከው ነገርስ ይመችህ ሰሜ 👍❤️
በበረዶ ካናዳ የሚሰጡት ነገር አለ አላልክም 😂😂😂 ተው ግን ሰሜ ተው😂😂
ኪዲ መልካም ሰው ስወድሽኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks ሰሜ
አንቺስ ታውቂዋለሽ ትጨብጪዋለሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ለአዶናይ የሰጠኸው የመልስ ምት በጣም ያስቃል ባርዬ ቅዥት በዛ
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ሰመረ በጣም አዳምጣለው ቪዲዮክን ጥሩ ትምህርት መውሰድ ይቻላል በውጪው አለም እደዚ አይነት ወጣት ብዙ ስራ ነው የሚሰራው በዚ እድሜያቸው ትዳር ትምህርት ብዙ ነገር ነው የሚሰሩት ያገራችን ወጣት እንደዚ ደንዝዟል መቼ እንደሚነቃ ባላውቅም ወጣቱ እንዲ ከሆነ ማነው ነገ ሀገርን የሚያክል ግዙፍ ማነው የሚረከበው
ሰመረ እውነት በጣም ነው የጠፉከው
እኛ የማዳም ቅመሞችን ጭንቀታችንን ነው የምታባርረው እንኳን ደህና መጣህ
በ ጣም ነው ደስ የሚለኝ የ አንተ ምክር ውንድሜ 👏👏👏በርታ
ተቃጥለን ሞትን አሁንስ እረ ወዴት እንሂድ ሰሜ ክክክክክ እዉነትም ተዘቅዘቅ አተነሳ ቱ
Thank you Semere it is true 🇪🇹❤️👍
እግዚያብሔር እንደአንተ ያለውን መልካም ሰው ያብዛልን በርታ ጥሩ አስተማሪ ነህ
ባርዬ እንኳን ደህና መጣህ። ዘግየት ስትል ግዜ ሰልችቶህ መስሎኝ ነበር። በርታ ወዳጄ አውቆ ማበዱ ቀነሰም አልቀነሰም ባንተ ግሳፄ ትንሽ አረፍ እላለሁ።
ቡጋትይ አይደለም በግ መግዛ የለዉም አለ ሰመር የሳቄ ምንጭ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሰመረ ተባረክ አጀታችን አሮ ከሚቀር እደዚ ሞልጭልኝ
ራሴን ላጠፋ ብዬ ምላጭ አገኘሁ እና sterilized አይደለም ሰምይየዋ 😂😂😂
😂😂😂እንዴት እንዴት ነው የሚያረግሽ አላለም😂😂😂😂 ሰሜ ትለያለክ ጌታን!❤
😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂
ሰሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእንደዚ ቪዲየዬ ጠፍተክ ነበር
ትክክል ነው በሌለ ሀገሪ ፕሪክ ስሰረ ሽንትቤትም አብሮ ይሰረል
ኡፍ የወንድ ድመት 😂😂😂😂😂😂😂😂ተመቸኝ ሰሜ
😂😂😂
አቦ አተን ነበር የኢትዮ መሪ ማድረግ ደም መላሽ ብዬ ሐለሁ አባቴ 💕🌹💐💐እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
ቡጋቲ አይደለም በግ መግዣ የለኝም 😂😂😂😂😂
አይኔን ጨፍኜ ስገልጠው ኪሴ ባዶ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Okay የወርዳ 6 ደምፅ በካይ 😅😂😂🤣🤣🤣💯👍‼️‼️‼️
ሰመረ የንተ አይነቱን ያብዛልን
እነዚ አላጋጮችን ነበር ሜዲ ትራኒያን መጣል ሰምዬ ልክ ልካቸውን ስለነገርክልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Semere bariaw! The one and only ! Big up bro
አቦ!ሰሜ ተባረክ ሌላ ምን ልበልህ
ሰሜ ባሪያዉ ትዉልዱ የተረገመ ነዉ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
ሰመረ በጣም ነው እኮ ሰው የምታሰቀው በተለይ በካናዳው ልጅ 😂😂😂😂😂😂
ኧረ የካናዳው ቀዳዳ በትውልድ ላይ ይቃዣል ቀላል😡። እሱ እዛ አንድ አይኑን ከፍቶ እየተኛ እየሰራ እየኖረ ይቀበጣጥራል ጅል አይሙት እንዲያጫውት አለች እናቴ ይኛ motivation speaker ተደቨቅ።ተባረክ ሰሜ
መቼም ሰመረ የምታነሳቸው ሀሳቦችኮ በእውነት ለገባውሰው ድንቅ ነው ትውልዱኮ መንፈሱ ሞቷል ስጋው ብቻ ቀርቶ ነው ።
አይ ቲክ ቶክ በጅምላ የተበላሸውን የትውልድን ጭንቅላት ጥግ እያሳየን ነው::
😂😂😂😂 እደው ከማንኛው ጠበል ያመለጡ ይሆን ሰመረ ባሪያው
😂😂😂😂 ወይኔ ሰመረ ቆሌ መግፈፍ እንጀራክ ሁኖ አረፈ😂😂ሰው ይዘበራርቅበት እስኪ ለምን አትተዋቸውም?ለምን የእንቅፋት ትሆንባቸዋለህ😂😂
😊😊አይ ሰመረ እውነት እልሃለሁ 1👏👏👏👏🥰🥰🥰ፈርጥርጥ 🤭🤣🤣😊 የቁም ተስካር አለች አያቴ 🤭ሁለት መቶ ብር ግንባሩ ላይ በለው እውነት ነው በሙቀት ያወጣው ህግ አቤት ሀገሬ አቤት እማማ እቲዮጲያዬ ልጆችሽ ተበላሽተናል ማስተዋሉን ያድለን 🙏
ሰሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጣም ታስቀኛለህ ትክክል ሰው ነህ
በአራጁ ገዳዩ ብልጽግና ዘመን የመጣብን ወንጌል ነፍስገዳይ ትውልድ ነው ያፍራብን
እንዲያው ምን ላርግህ ሰመረ😂 በቃ የልቤ እኮ ነህ
i would like to thank you semere. we want more people like you
“….ትጨባበጣላቹ ከዋናው ጋ"🤣🤣🤣🤣
አይ ኢትዮጽያ በኔ ዘመን ይህን አያለሁ የሚል ነገር አስቤ አላውቅም ግብረ ገብ የሌለው ትውልድ አይን ያወጣ ህፍረተቢስ ያለ ስራ በሀሳብ በምኞት የሚኖር ትውልድ እረ እግዚአብሔር አይምሮአችንን ወደ ራሳችን ይመልስልን ወንድሜ ሰመረ በርታልን እናመሰግናለን
ሰሙዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ።
😂😂😂ተዘቅዝቀ ቅር አለ
God bless you love your job thank you Semre
ትጨባበጫለሽ ከዋናው ጋር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ ሰመረ ትጨቦበጦላቹ ተመሸኛ
ሰሜ በሰላም ነው ጠፍተሀል
NBC Tv laym yelehm
ትዘበራሪቂዋለሽ😅😅😅😅ያልከው ነገር
አይኔ ጨፍኜ አልመጣልኚም😂😂😂😂😂😂😂
Tezekzek atinesa 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 semereye gedelkegin besak 👊👊👊👊👊
እኔም ጨፍኝ ሞከርኩት ሰሜ አልመጣልኝም የሀብቱ ነገር ሀሀሀሀሀሀ
ምንም አልልህም ብቻ ❤❤❤❤❤❤
ሰለ ሀብት 😂😂😂😂😂😅😅😅👌👌
Aye Semere 😂😂😂😂 3 Bugatti....3 Lamborghini 😂😂