🛑ተለቀቀ ተመስገን / ድንቅ አድርጎልኛ በዘማሪት ቤተልሔም አያሌው (Temesgen & Dink Adergolegnal By Betelhem Ayalew)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #የመዝሙሩ_ግጥም
    ✞ተመስገን ጌታዬ✞
    ተመስገን(፫)ጌታዬ(፪)
    ባይሳካልኝ ባይሞላም ጓዳዬ
    ባንተ ተሸፍኗል ጉድፍ ገበናዬ
    ኑሮዬ ቢሆንም እጅጉን መራራ
    ሕይወት ለኔ ከብዳ ብትሆንም ግራ
    ሁሉን ነገር አንተ ለበጎ አድርገሃል
    አምላክ ለስጦታህ ምን ይከፈልሃል
    አዝ = = = = =
    ያሰብኩት ባይሞላ ባይሳካልኝም
    ተመስገን እላለሁ አልጎደለብኝም
    አላፍርም ጠርቼህ አምናለሁ ጌታዬ
    ሁሉ ባንተ ሆኗል ይድረስ ምስጋናዬ
    አዝ = = = = =
    ደመና ባይታይ ነፋስም ባይነፍስ
    ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ስሙ ይወደስ
    የጓዳዬን ምስጢር የሚያውቀው እርሱ ነው
    በጎደለኝ ሁሉ የሚሞላው አለው
    ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
    ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
    አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............በደሌን ሳይቆጥር
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ወደ ቤቱ ጠራኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............እረክሼ ሳለሁ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ልጄ ሆይ ነይ አለኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............በዳግም ምፅዓቱ
    ድንቅ አድርጎልኛ..........መንግስቱን ሊያወርሰኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ከአንበሳ መንጋጋ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ከጉድጓድ አወጣኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............በጠላቶቼ ፊት
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ግርማ ሞገስ ሰጠኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ምን እመልሳለሁ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............እንዲህ ለወደደኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ጠላቶቼ ሁሉ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ሲዋደዱብኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ማን ይደርስላታል
    ድንቅ አድርጎልኛ..............እያሉ ሲሉኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ፈጥነህ ደረስክልኝ
    ድንቅ አድርጎልኛ..............ከሞት አዳንከኝ
    ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
    ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
    አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ
    ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

КОМЕНТАРІ • 30

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial Місяць тому +3

    ዘማሪት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ድምጽ አለሽ❤❤❤

  • @diribaalemayehu194
    @diribaalemayehu194 Місяць тому

    Qale hiwet yasema betu wisxi iske zelalem ya nurilign❤❤❤!!!.

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአከት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ugityf
    @Ugityf Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @kidistmuluneh-oy2cw
    @kidistmuluneh-oy2cw Місяць тому +1

    ቤቲዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሳደገን ቅዱስ ሚካኤል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏 በርችልን

  • @ZemariAbenezerGiyorgiskg
    @ZemariAbenezerGiyorgiskg Місяць тому +1

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬዎች ከዚ በላይ ምታግይበትን ፀጋ ያድልሽ 😊

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb Місяць тому

    ሁሌ ስጠራሽ በሚል ዝማሬሽ ያስባረክሽን ቤቲ ፈጣሪ ይባርክሽ። እድሜ ከጤና ያብዛልሽ እጅግ ግሩም ጸጋ ነው

  • @solamara4406
    @solamara4406 29 днів тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ውድ እህቴ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏💒

  • @ZelekeMan
    @ZelekeMan 26 днів тому

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬዎች ፀጋውን ያብዛላቹ ከቤቱ አያጥፋቹ

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Місяць тому

    ወድ እኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    ከብዙ ዓመት በኃላ እንኳን ደህና መጣሽ።
    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።

  • @ahadu27
    @ahadu27 Місяць тому

    ቤቲያችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤

  • @-Etantube
    @-Etantube Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቲ🙏

  • @Yordan80
    @Yordan80 Місяць тому +1

    Temesgen temsgen Lezelealem❤❤ Elllllllllll .zemare melayekt yasemalen

  • @SmilingBuoy-wn3tr
    @SmilingBuoy-wn3tr Місяць тому +1

    እውነትም ተመስገን❤❤❤

  • @Hilemane
    @Hilemane Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያስጣለን

  • @tadesseayalneh5026
    @tadesseayalneh5026 Місяць тому

    ቤቲ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ። መድኃኔዓለም በእዕድሜ፣ በበለጠ ጸጋ ይባርክሽ ፤ መልካም የሆነውን የውስጥሽን ፍላጎት ይሙላልሽ።

  • @user-ld5us8vz2d
    @user-ld5us8vz2d Місяць тому

    Zmare melaektn yasemaln betisha ❤❤❤❤

  • @TihitinaTefera-sl2ft
    @TihitinaTefera-sl2ft Місяць тому

    ደስስስ ብሎኛል እንዲ ስላየሁሽ በርቺ በጣም አቅም አለሽ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏

  • @NaolTibebu
    @NaolTibebu Місяць тому +1

    Temesgen temesgen gtaye🙏🙏🙏🥺

  • @zemarisebokagudeta6174
    @zemarisebokagudeta6174 Місяць тому

    ተመስገን 😢

  • @natnaelstesfagiorgis3077
    @natnaelstesfagiorgis3077 Місяць тому

    Des yelal ,bridgu lay demsum astekaklut going forward

  • @user-mx7uy4hd2v
    @user-mx7uy4hd2v Місяць тому

    ተመስገን

  • @ReduDD-xu2xb
    @ReduDD-xu2xb Місяць тому

    you voice wowo❤❤❤❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Segenet-ZeKrstos
    @Segenet-ZeKrstos Місяць тому

    🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HABNONEL
    @HABNONEL Місяць тому

    እባክሽ እኅቴ በነጻ ነው እሺ በይኝ በምትወጂው ታቦት በእመቤታችን አዲስ ግጥምና ዜማ ልስጠሰሽ ዘምሪ!

  • @NisirBusinessInstitution
    @NisirBusinessInstitution 20 днів тому

    00:00 Please upgrade your extension to the latest version to continue summarizing videos.
    Crafted by Merlin AI.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ce4nk6rp9j
    @user-ce4nk6rp9j Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏