Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መስቀሉ መነሳት አለበት ያለፉት በሚወቅም ይሁን ባለማወቅ ሲረግጡት ከርመዋል አሁን መነሳት አለበት
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
ጥሩ ነገር መርጠካል እግዚሐብሄር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
የሚስጨንቃችሁ የእግዚአብሔር መንግስት ሳይሆን የሰዎች እጆ ስራዎች ናቸው።
♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ሆናለች ፀሐይ ውስጤ ነች ሰላም በሰማይ ላይ እንዳለች ላም ታሪኳ እንጂ ወተቷ ባልዲ ባይሞላም ሰላም ብያለሁ ሰላም
በእውነት ንጉሡ ከሆነ እንዲረገጥ ያስደረጉት በጣም ያሳዝናል። በአሁኑ ሰዓት ያሉት "አባቶች" ሆዳም፡ ደሞዛቸው አይቁዋረጥ እንጂ ሆዳቸው አይጉደል እንጂ መስቀል ተረገጠ አልተረገጠ ጉዳያቸው አይደለም። እስቲ ፍረዱ በመስቀሉ መረገጥ ላይ መለሳለስ ነበረባቸው? ለማንኛውም፡ ይህ ጉዳይ እንደታየ ወዲያው መነሳት ነበረባቸው። እስቲ የመነኩሴውን የማይረባ ተራ አመክንዮ ተመልከቱ። "እኔ በመስቀል አምሳል ተፈጠርኩ" አለ። እስቲ የዚህን መነኩሴ ባይ ነኝ ፎቶ አንስቶ የሱን ፎቶ ረግጦ ስሜቱን መረዳት ነበር። ለመስቀል ሲሆን መለሳለስ፡ ህሊናን በሆድ መሸጥ ነው። በመስቀሉ መረገጥ ዙሪያ መወዛገብ አያስፈልግም። በግልጽ ቁዋንቁዋ አይረገጥ ከተባለ አይረገጥ ነው። ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቃጥሎ ሊጣል ያለ ጡዋፍ በራሱ ክብር አለው፡ አይረገጥም። ሌሎች የእምነት ድርጅቶች፡ እንዲህ ዓይነት ተግባር ቢፈጽሙ፡ አቤት በመግለጫ ጋጋታ ያደነቁሩን ነበር። በዚህ ዝግጅት ላይ አስተያየት የሰጠው መነኩሴ ያዙኝ ልቀቁኝ እንደሚሉ ጥርጥር የለኝም።