The opening music by nebilMelkamu tebeje was my favorite. And Melkamu Tebeje was my first live concert in Gondar in 1957 Ethiopian calendar at Gondar cinema bet. I remember telela kebed, Getu Ayele etc. I was only 6 years old then. Golden time
Wow, I went through so many different emotions all in less than 10 minutes. 😅 This is a true depiction of relationship and marriage as a whole 😆 Thank you Nafkot and Tinsae. 😍
በጣም ድንቅ ቅንብር ድንቅ አቀራረብ በጣም ነው የምታምሩት እኛን ለማዝናናት ሰለምታደርጉት ጥረት ኢቢኤሶች የኛ አንደኛች እናመሰግናለን በሁሉም አንደኛ ናችሁ እንወዳችሁአለን
በእውነት በጣም አዝናኚ አስተማሪ በትዳርመሀል3ኛሰው አያስፈልግም
በጣም ነው የምታምሩ ናችሁ ይህ ነው እውነቱ
በጣም ያምራል ይበልጥ ያሳመረው ቆየት ያሉ ዜማዎች መሆናቸው ነው
ግሩም ነው ማርያምን እውነት እስከሚመሥለኝ ዋውውው ትችላለችሁ❤❤❤❤❤"ebs"እንወዳችኋለን
በጣም ትችላላቹ ናፍቂ ሁሉም ምትሰሩት ነገር ያምራል
በጣም የምወዳቸው ሙዚቃዎች
ትንሱዬ ናፍቆትዬ እናመሰግናለን
ወደ 70-1980 ስለመለሳችሁን እናመሰግናለን፡፡ ጊዜ እንዴት ነው በአግባቡ አለመጠቀሜን ያየሁበት ትዝታው ግን ደስ ይላል፡፡
ጎበዝ ድንቅየመድርክሥራ ተጨማሪውግጥምናገጣሚ ያሰታወኝ ከምድርጠፋ የተሰኘውግዙፍ ዲያ...እነስሳ።
በጣም ደስ የሚል ቅንብር ነው ግን የትዳር መጨረሻ ይህ ነው በተረፈ ያስተላለፋቹ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው
ናፍቆትዬ ስወድሽ ሁሉም ያምርብሻል😘👌
በጣም ደስ የሚል እውነታን ያዘለ ድርራማ ነው ቀጥሉበት
አሪፍ ይመቻል ህይወት ጣፋጭ ትዝታ መተሳሰብ መነታረክ ሲኖራት መፍትሔ ሲበጅላቶ ሙሉም ጎደሎ ትሁን ትመቻለች
ወይ ናፍቆትዬ I love old music በጣም ታምራላች
እየተዝናናን ትምህርት ወሰድን እናመሰግናለን በርቱልን
ስታምሩ ምን እንደምላችሁ ቃላት ያጥረኛል የኔ ውዶች!!!!
አይ በጠሚ ትሚህት አለሁ የሚትሉ በለይክ አሰዮ
ሚገርም ብዙ ነገር አሳያቹን እያዝናናችሁ
እዉነትም አለ እንደዚህ ጥሩ ሰርታችሁታል
በአሁን ጊዜ የሚያጣላ እጂ የሚስታርቅ የለም መቻቻል መግባባት እረስበርስ
ድርም ወድሻለዉ ዛሬ ደሞ ባሠብኝ ናፍቆቴ ደስትላላቹ በዉነት
This is beautiful Tensye and Nafkot you made my day. Thanks.
ነፈቆት ትንሱ ሁለታችሁም 1_1_1_ነችሁ
በጣም ይዝነነል ይሰተምራል
የእለት እለት የምንኖረው ነው🙏🙏🙏💞💞💞💞
ትንሱ ወንዲሜን ነው የሚመስለኝ ነገረ ስራው ሁሉ አንዲ አይነት 😍በጣም የማከብራችሁ የኢቢኤስ ጋዜጠኞች
ዋው በጣም አስተማሪ አዝናኝ ጭምር ቀጣይ በሌላ ይምጡ የምትሉ በላይክ
ውይይ ደስ ስትሉ። Thank you
ዋው ቃላት የለኝም እናንተን ለመግለፅ
ናፍቂ ተንሱ ስወዳችሁ ናፍቂ የምር ስወድሽ ባገኛት ብየ የምመኝሽ ሰው ነሽ በቃ ሲከፋኝ በየትኛውም ቦታ ካየውሽ መከፋቴ እረሰዋለው
አቤት ብዙ ባለ ትዳሮች ቤት ያለ ሂዎት ነዉ በተለይ የሀበሻ ሂዎት 👏👏👏👏በጣም ጎበዞች ናችሁ በጣም አሪፍ አድርጋችሁ ነዉ ያቀርባቹት ቀጥሉበት እንደዝ አዳዲስ ስራዎቺን ስሩ waaaw ነዉ 👏👏👏
የለገበቹ እህት ወንድሞች ትክክለኛው ህይወት ይህ ነው ሁሌ ፍቅር የሚማስለቹ ብሆንም ትደርን አትፍሩ ጭቅጭቅም ፍቅርም ሁሉም የለበት ነው
😟mechachalnew
የድሮዎቹ ዘፈኖች እንዴ እንደሚያምሩ❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቹ በዚሁ ቀጥሉ እወዳችሁለው
ክክክክክ እኔን የገረመኝ ህፃናቱቹን ኬት አመጣቹ ናፍቂ የኔ ውብ ስታምሪ
ዋው ሁሉ ነገር የሚያምርባችሁ ኢቢኤስ❤
The opening music by nebilMelkamu tebeje was my favorite. And Melkamu Tebeje was my first live concert in Gondar in 1957 Ethiopian calendar at Gondar cinema bet. I remember telela kebed, Getu Ayele etc. I was only 6 years old then. Golden time
እየተዝናኑ ቁምነገር ለመማር ከፈለጉ ምርጫዎ እሁድን በኢቢኤስ ከሆነ አልተሳሳቱም እሁድን በኢቢኤስ ውስጤ ነው ሄጳጳጳጳ
Thank you for the amazing show. I found myself smiling from ear to ear.
I love this video because it about life and love
ናፍቆት ሁሉ የሚያምርብሽ ልጅ🙄💕💕💕💕💕💕
ናፈቆትየ.የኔ.ፈልቅልቅ.ወይኔ.ሥወዳት.በጣም.ትመቸኛለች👌👍❤❤❤
ዋው በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው
በጣም ደስ ትላላችሁ።
Nafkote❤️🥰🥰 much love from hawassa♥️
Wow, I went through so many different emotions all in less than 10 minutes. 😅 This is a true depiction of relationship and marriage as a whole 😆 Thank you Nafkot and Tinsae. 😍
የምርጥ ትወና ነዉ በርቱ
ትክክለኛ የሰው ልጅ ታሪክ እናመሰግናለብ
ዋዉዉውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩሩሩሩ እስቲ ሁሌም ስሩ እንዲዲ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂
ናፍቂ ትወና ስትችይበት
Waw it's just waw I have no words how much I enjoy it
ልክ ናቹህ እንደ ቀልድ ይህዉ አስታራቂ ጠፍቱ 5 አመት አስቆጠርን እኔም በስደት እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ሂዎት እንድዚህ ናት😭😭
Ayezosh yene ehte
Helm begzew yhonal ayzoshe egthabhare alko merges new ❤❤❤
እኔምአለሁ
ሰባትአመት
ብቻአልሀምድሊላህአላህያለዉይሆናል
የማስታርቅጠፋእሱምእየጠበቀነዉእኔምብቻአላህያዉቃል
የኔ ማሮች ስታምሩ ቀጥሉበት
ዋው በጣም ነው እምታምሩት ናፍቂ ትንሱ
Wow ደስ ትላላችሁ
በጣም ታምራላችሁ ቆይ እኔም በዘፈን ጠብ ካላደርኩት ባል ተብየዉነት ለካስ እንዲም ዘዴ አለ 😳😳😳😳
ዋው ያለውን የአንድ ሰው ሂወት ፍንትው አርጋችሁ ነው ያሳያችሁን
ልጅታ ግን ጨፉሪ ነገር ናት እናመሰግናለን ደስ ይላል
አለማድነቅ አይቻል እናተን ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤
በጣምነዉየመወዳቹህ ናፍቅየየኔደርባባስወዲሽ እያዛናናየሚስተምር
ፍቅርም አለ መጣላትም አለ ትምህርት አለው በርቱ
wow በጣም ሰርታቹታል
ይሄ ደስ ይላል በጣም
ናፍቆት በጣም ነው የምወድሽ
ዋው ነው በጣም ያምራል
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ አባ ይመቻቹ 😍
Very nice and educational video
Ewunet newu ye zedroooo tedaree endezii newu wowo asmeselachu💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍
ናፍቆት ትለያለሽ የebs ድባብ
በጣም ደስ ትላላችሁ❤
ዋውውውውው ናፍቂ ትንሱ 😘
ይሄማ የዘመኑን ትዳር ነው ቁልጭ አድርጎ ያሳየን ግን ይሄ የሚለየው መጨረሻ ላይ መታረቃቸው ልዩ ያደርገዋል
ዋው ብታዕሚ ጽቡቅ
እዉነት በጣም ነው ደስ የምትሉት አዝናንታቹህናል ❤❤❤
በጣም ነው ምወዳችህ
በጣም አሪፍ ሥራ ታምራላችሁ!!
በጣም ደሰ ሰትሉ ❤❤❤
በጣም ጎበዞች
በጣም ታምራላችሁ እንወዳችኋለን👍👍👍😘😘😘
Ewenet new asetaraki yelem , besak gedelachehugnko❤️❤️❤️❤️❤️
ህይወት እንዲህ ናት
Wow it is amazing l have no word!!!
ዋዉ ዋዉዋዉ በጣም ትምርህት ነው ።
I love the performance 😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
በጣም ድቅ ቅንብር እዴ ናፍቄ አደያ
ዋው Ebc እናመሰግናለን 👍🥰🥰🥰
የምር ናፍቆት መተወኑ ያምርብሻል
ደስ ይላል
አሪፍ ትምህርት ነው ዋው ❤️❤️
በጣም ደስይላል
ውይ ስታምሩት
ፍቅር ናችሁ።💝❤️
Betam new des yemtlu❤❤🥰
ስትችሉበት አቤት ደስ ስል
የራስሺ ጉዳይ ከንግድህ🙈😅😅😅😂ይመቻችሁ❤❤❤❤❤🇪🇹🕊🇪🇹
The first comment I love you so much
በውነት ዋው ነው
እውነት ትምህርት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ወደቸወለው፡
Wawoow Mechereshaw Des Yilal Unet Tidar Hulem Ayimechim
በጣም ስታምሩ ስወዳችሁ
በጣም ደስ ይላል ዋው
ልዩ❤