Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የጋሞ ጎፋ አባቶች አቀባበል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2020

КОМЕНТАРІ • 306

  • @tsigeethio1361
    @tsigeethio1361 3 роки тому +66

    እግዚአብሔር ሆይ ዘረኝነት ሚባል በሽታን ከሀገራችን አጥፋልን እንዲ ነው ሚያምርብን!
    መምህሮቻችን አባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 роки тому +45

    መምህር የምንወድህ ሺ አመት ኑርልን
    ያባቶቻችን ምርቃት ይድርሰን💖👏👏

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 3 роки тому +28

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በእዉነት በጣም ደስ የሚል አቀባበል ነዉ
    እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን

  • @user-zv6fb1kl9n
    @user-zv6fb1kl9n 3 роки тому +37

    እኳን ሰላም መጣህልን መምህር ሰላምህን ያብዛው ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 3 роки тому +5

    የተዋህዶ እቁ መምህሮቻችን እማምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክልን

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s 3 роки тому +4

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏በእውነት በጣም ደሰ ስትሎ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁዎች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቻችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልልን እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 3 роки тому +7

    በርቱ መድሃኒዓለም ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 роки тому

      አሜንሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ua-cam.com/video/Q2mlAxZjyFM/v-deo.html

  • @tigis2225
    @tigis2225 3 роки тому +15

    መምህሮቻችን
    #መምህር_ምህረት አብ_አሰፋ
    #መምህር_አስቻለው እመብርሀን ትጠብቃችሁ የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ እኔም እነ አንተ ባላችሁበት ጉባኤ ታሳትፈኝ ዘንድ እመብርሀንን እለምናታለሁ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 роки тому

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ua-cam.com/video/Q2mlAxZjyFM/v-deo.html

  • @moniecole759
    @moniecole759 3 роки тому +4

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማለን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪🇪🇹🇪🇹⛪🙏🙏

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 3 роки тому +4

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የድግሎ ማርያም ልጅ ዮጠብቅ

  • @tsiyonteshome6228
    @tsiyonteshome6228 3 роки тому +3

    እንኳን በሰላም ገባቹ ። መምሕራችን አሰላ ብትመጣልን እኛም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 3 роки тому +9

    የጋሞ አባቶች ምርጦች!

  • @tgtilahum9915
    @tgtilahum9915 3 роки тому +4

    ያገልግሉት ዘመናቹ ይባረክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 3 роки тому +12

    እልልልልልልልልል እግዝያአብሕር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አቀባበል ነው እግዝያአብሕር አምላክ በቤቱ ያፀናቹ ለመምህራችንም በእድሜ እናበፀጋ ያቆይልን አሜን አባቴ አትጥፋብን

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 3 роки тому +4

    ፈጣሪ ይጠብቅልን መምእራችን እዝቦቻችን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍☝🙏

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r 3 роки тому +25

    እባክህ መምህራችን ማስክ አላደረክም ያሳቅቃል ኮፊድ መጠንቀቅ አለብክ ታስፈልገናክ እግዚአብሔር ይጠብቅ።

  • @tigisttilahun7699
    @tigisttilahun7699 3 роки тому +4

    መምህራችን ሺ አመት ኑርልን። በርታልን።እንደዚዉ ዳግም መተህ ጎብኘን። እንወድሀለን የአርባ ምንጭ ተማሪዎችህ።

    • @user-rc8ev2cm6c
      @user-rc8ev2cm6c 3 роки тому

      መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ብሌይን አይናችን❤❤❤❤❤

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 роки тому +6

    በጣም ደስ ይላል የተዋሕዶ ምእመናን አገልጋዮቿን ታከብራለች ትወዳለች ደስ ይላል

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 роки тому

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ua-cam.com/video/Q2mlAxZjyFM/v-deo.html

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 3 роки тому +4

    ለአርባምጭ አሜባቶች ክር ይገባቸዋል
    መምህራኖቻችን እድሜና ጤናዉን አምላክ ያድልልን ያገልግሎት ዘመናቹ የተባረከ ይሁን በሰላም ወደቤታቹ ተመሉሱልን

  • @user-tr6ij7gh5l
    @user-tr6ij7gh5l 3 роки тому +7

    መምህሮቻችንን እግዚአብሔር በሚሄዱበት ሁሉ ይጠብቅልን አሜን ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይክብረ ይመሰገን የዚህን ያህል
    ኦርቶዶክሳዊያን ካለን እነሱን ሚሊዮን ያደርግልናል
    የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ተመሰገን
    እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አባቶቻችን
    የተወደድከው መምህራችን ምህረተአብ አሰፍ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-iq1qw6bi4h
    @user-iq1qw6bi4h 3 роки тому +1

    ከዚህ አስከፊ በሽታ ይጠብቃችሁ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁ ዋችን ነህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪❤❤🙏

  • @frewhiwettewelde1503
    @frewhiwettewelde1503 3 роки тому +4

    ውድ የተዋህዶ አርበኞች እንኳን በሰላም መጣችሁ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @user-bq1gp1kp4p
    @user-bq1gp1kp4p 3 роки тому +7

    🎤☝️📖👏እልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን ደስ ይበለን እልልልልል
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +1

    መምሕሮቻችን❤ አቤት ደስ ሲል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p 3 роки тому +1

    መምህራችን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ😍😍😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @argasshamen8783
    @argasshamen8783 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህሮናነቻቹን ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @wu6219
    @wu6219 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ጥበቃ የድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት የሰማዕታት ተራዳኢነት አይለህ መምህራችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ

  • @user-br7uh9if5g
    @user-br7uh9if5g 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለስህ መምህር

  • @komkom9587
    @komkom9587 3 роки тому +1

    ፍቅሩን ያብዛልን እዲነን እኛ ኢትዬጵያውያን ዘር ቀለም አይለየንም መምህራችን በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m 3 роки тому +2

    መምህራችን እድሜና ጠና እመኛለዉ ማን እንደ ደቡቢ

  • @lawaylakaw8934
    @lawaylakaw8934 3 роки тому +1

    Amen amen amen amen 💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 роки тому +8

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w 3 роки тому

    መምህራችን ምርቃናቸው ምርቃን ይሁንልህ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ
    ዝማሬመላእክት ያሰማልን ተባረኩልን የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል እንዴት ያምራል ኢትዮ ባንቺ ያለ ባህል በማንም የለም ፍቅር እና ሰላም ያብዛልን ፈጣሪ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገንሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ua-cam.com/video/Q2mlAxZjyFM/v-deo.html

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 роки тому +16

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን አንድናቱን ያድላን ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ

  • @aklesiyatube7732
    @aklesiyatube7732 3 роки тому +7

    ጉባኤው ይለቀቅልን መምህራችን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 роки тому +2

    ይህ ሰላም የናፈቀው ሕዝብ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ተዋህዶን እና ኢትዮጵያን ይብቅልን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 роки тому +7

    መምህሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 3 роки тому +2

    መምህራችን ምህረታአብ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @birtukandereje9487
    @birtukandereje9487 3 роки тому +7

    እንኳን በሰላም ገባችሁ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 роки тому

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ua-cam.com/video/Q2mlAxZjyFM/v-deo.html

  • @Habob-jm8fx
    @Habob-jm8fx 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen ⛪⛪⛪✝️✝️✝️📖👏👏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 3 роки тому +4

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @almazreda6656
    @almazreda6656 3 роки тому +2

    የ ጋሞ እባቶች የ ፍቅር ተምሳሌት🙏🙏🙏

  • @abelabebe335
    @abelabebe335 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому +1

    እሰይ እሰይ ስላዬናችሁ ደስ ብሎኛል መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ አረፈ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому

    ደቡቦች ልዩ ናቸው አርባምንጭ ለምለምታ ምድር ሰላምችሁ ይብዛ መምህር ምህረትአብ ተባረክ

  • @alemashagirerytgh6285
    @alemashagirerytgh6285 3 роки тому

    መምህር ምህረት አብ በእውነት ለእረሰዎ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @user-ve6zf8wk9l
    @user-ve6zf8wk9l 3 роки тому +2

    ሠላማችሁ ይብዛልን መምህሮቻችን እግዚአብሐር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 3 роки тому +2

    ሰላም ክ ይብዛ መምሕራችን💚💛❤️

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 3 роки тому

    የጋሞ አባቶች ኮራንባችሁ መ/ር ላንተም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የተዋህዶ እንቁ ነህ !

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 роки тому

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @fasika1321
    @fasika1321 3 роки тому

    ኦርቶክስ ተዋህዶ እኮ ዘረኝነት ጥላቻ የለባትም መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በኡነት የጥላቻ የዘረኝነት መንፈስ ከምድራችን ይጥፋ ሠላም ፍቅር አድነት ይገስልን

  • @shamilaaberare2257
    @shamilaaberare2257 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይጠብቀቹ መምህሮቸችን ትምህርትን ይለቀቅልን

  • @bruktyrose4027
    @bruktyrose4027 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Zemare Melkte Yasemalen

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 3 роки тому +3

    አባቶችእዴሚክጤናጋ፣የጋሞው፣አባቶች፣ፍጥሪይጥብቃችሁ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇲🇱🇲🇱💚💚💚🌻🌻🌷🌷🌷

  • @user-ey4sk9wo9p
    @user-ey4sk9wo9p 3 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን አሜን

  • @wedialula3253
    @wedialula3253 3 роки тому +1

    በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣቹ በያለቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ኣስተማሪዎቼ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን እልልል 🙏

  • @seblewngel9408
    @seblewngel9408 3 роки тому

    የጋሞ አባቶች እግዚአብሔር ያቆያችሁ መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 3 роки тому +3

    እልልልልል፣💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯መምህሬእመብርሃትጥብቅህ፣

  • @faredaathyobi4898
    @faredaathyobi4898 3 роки тому +1

    መምራችን ኑርልን ደስ ይላል ተመስገን ተመስገን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን መምህሬ።ደከመኝ ስለቸኝ ሳትል እየደከምክ ነው መምህር

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r 3 роки тому +5

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይመልሳቹ።

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 роки тому

      አሜንሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ua-cam.com/video/Q2mlAxZjyFM/v-deo.html

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልን እዲህ ነው የሚምርብን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 роки тому +2

    ደጉ ህዝብ መምህራችን መልካም ቆይታ

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 3 роки тому

    ብእውነት አቀባበላቸው ደስ ሲል እመቤታችን ማርያም ሰላም ፍቅር ትስጠን አሜን፫

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g 2 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድህ ነው እሚያምርብን እርስ በራስ መከባበር

  • @senaytsenayt1792
    @senaytsenayt1792 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን፫

  • @eyerusalem436
    @eyerusalem436 3 роки тому

    አንተ የተዋህዶ አርበኛ ጌታ እየሱስ ከከክፉዎች ሀሳብና መንገድ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @vivianmardikios8577
    @vivianmardikios8577 3 роки тому +2

    Enkuan dehna metachu💓❤😍😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ ዘረኝነትን አጥፍቶ አንድነትን ያድለን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏💚💛❤️😍💚💛❤️😍💚💛❤️😍

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 3 роки тому

    መምህራን ምህረተብ ማክስ ተጠቀም ኑርልን ድንግል ትጠብቅክ

  • @user-uf3is3nu4u
    @user-uf3is3nu4u 3 роки тому +1

    የእኛ እቁመምሕር እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችሕ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ተዋህዶ ልጆች እኮ ፋቅር ናቸው በየትም ያሉት ፋቅር የሆኑ ህዝቦች

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 3 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-bt1zr1uu4q
    @user-bt1zr1uu4q 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን

  • @user-vy6go9ku3z
    @user-vy6go9ku3z 3 роки тому

    የኛ ጀግና በየሀገሩ እየዞርክሀይማኖትክን አስጠብቅ ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ከፊትም ከጏላም የሚጠብቅክ አይተኛም አያንቀላፋም በምርቃት በአባቶች ተከበካልና በርታልን

  • @fikirliyou9557
    @fikirliyou9557 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚👍

  • @solyanadagm9119
    @solyanadagm9119 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር! ህዝባችንን በመንፈሳዊ ምግብ አረስርሰህን ነው የሄድከው። በተለይ ወጣቱ ላይ የምትሰራው ስራ በጣም ደስ ይላል።

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ሁሉ ይበረክ መምህር ምረትአብ አሜን አሜን አሜን

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 3 роки тому

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @user-kh6kd9br2e
    @user-kh6kd9br2e 3 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች ☝️

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 роки тому

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏🌼🌼👏👏🌼🌼👏👏👏👏👏 ፍቅር ሰላም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ይጠብቅክ🙏❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +3

    አዎ ምሕር። ጌታ ያክብርሕ መቀበልሕ የነሱን ስጦታ ትልቅ ክብርነው ለነሱነው

  • @user-qp2fz6wp5y
    @user-qp2fz6wp5y 3 роки тому

    ዎይኔ ደስ ሲል መምህራችን ይገባሀን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 3 роки тому

    *የተባረከና ቅዱስ ህዝብ ኢትዮጵያዊነትን በተግባር የሚያሳይ ህዝብ*

  • @user-hr6yv9tu3i
    @user-hr6yv9tu3i 3 роки тому +1

    እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ሰላም ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ ሺህ አመት ኑርልን አባቶቻችን 💚💛❤💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ተዋህዶ ለዘላለም በክብር ትኑርልን

  • @dagimawitnati1868
    @dagimawitnati1868 3 роки тому +5

    Enkuwan besalme metakilne mamiher yamire tefet setel chankogn naber ❣️❣️🙏

  • @hahdu150
    @hahdu150 3 роки тому

    እምንወድህ መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ በዕድሜና በጤና ያቆየልን እግዚአብሔር ለሁላችሁሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዶችየ
    ግን እኔምለው ለራያ ስትመጣልን በእውነት ሁሉ ሰብ የእምነቱ ነገር በወቅ ነበር ውድ መምህራችን

  • @jijio9138
    @jijio9138 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen 💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒

  • @fokado1957
    @fokado1957 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምዝራችን በእውነት አንድ ያድርገን እግዚአብሔር

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 роки тому

    መምህር የምንወድህ
    ሺ አመት ኑሪልን
    ያባቶቻችን ምርቃት ይድረስን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @soopna4697
    @soopna4697 3 роки тому +1

    አሜን የክርስቲያንን ጠላት ያጥፋልን

  • @user-mc4dc6wf7e
    @user-mc4dc6wf7e 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታ መምህር ጌታ በአንተ ላይ አድሮ እኔን ከጨለማ ህይወት አውጥቶኛልና ዛሬም ብዙ ነፍስ ጨለማ ውስጥ ይገኛልና እግዚሐብሄ ያበርታ ለኔም የጌታን ቅዱስ ደምና ቅዱስ ስጋ ለመቀበል ያበቃኝ ዘንድ ፀሎት አድርግልኝ 🙏🙏🙏

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ms5mj6zi7v
    @user-ms5mj6zi7v 3 роки тому

    ምህረት አብ በእውነት ፈጣሪ በልብ ነውካመኑ ካልተጠራጠሩ ጠባቂ መለአክ ዙሪያችን ናቸው ፅናትህን እወድልሀለሁ አሁንም ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ