ይቺን እህታችን ያለችበት ቦታ ድረስ ህጄ በአካል አየኋት እጅግ በጣም ታሳዝናለች እራሷን ስታለች የአባቷን እና የእናቷን ስም አታውቅም ስልክ ቁጥር የላትም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን ከተመቻችሁ Like Share በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉Like & Follow My Facebook Page⬇⬇ / brex-messi-show-657074...
    👉Follow My Instagram account ⬇⬇
    www.instagram....
    👉Follow My Face book account⬇⬇
    www.facebook.c...

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  5 років тому +174

    እባካችሁ እህት ካላችሁ እናት ካላችሁ ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ናት ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ #ሼር_ሼር በማድረግ ይቺን እህታችን ቤተሰቦቿን እናፈላልጋቸው እራሷን ስታለች ⏩ልጅቷ ቅድም በቭድዮ ፖስት ያደረግኳት ልጅ ናት ነገር ግን ያለችበት ቦታ ድረስ ህጄ በእንዲህ መልኩ ነበር ያገኘኋት እጅግ በጣም ታሳዝናለች እጅግ በጣም ልብ ትሰብራለች 😢😢😢😢😢😢 Please Share Share Share
    የሚያውቃት ጓደኛ ወይም ቤተሰብ ካለ በዚህ ቁጥር ይደውልልኝ ⏩0556980756

    • @nefisa7819
      @nefisa7819 5 років тому +3

      የኔወዲም ወላሂ አጂርህን ከፈጣሪ ምዳህን አጄቴበላችዉኡፍስዴት 😭😭😭

    • @anoud3268
      @anoud3268 5 років тому +2

      እፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ስደት አይንህ ይጥፋ

    • @anoud3268
      @anoud3268 5 років тому +4

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ትዲርስልሽ

    • @high1166
      @high1166 5 років тому +1

      ብሬክስየ እግዚ አብሄር ይባርክህ ወንድሜ በርግጠኝነት ቤተሰቦቾ ያዩዋት ይሆናል እመብርሃን ትድረስላት ሌላ ምን እላለሁ አየ ስደት አይንህ ይጥፋ እደምንም ethiopia በሄደች በጸበል ትድን ነበር ዋናው ነገር እንኮን እናንተን አገኘች

    • @umufeyesle7648
      @umufeyesle7648 5 років тому +1

      አደዴ አረቦ እደዚ ይጥለሉ በለፈውም አዲት ሲልጢ ተጥለ ነበር 7አማ የለ ደወዝ እየለኩልሽ ነው እየሉወት እዲ ስደክም በቸው መየዣው ገ ጠልወት እነ አተ ተበበረት አማየለደወዝእየለኩልሽነውእየሉወትእዲስደክምበቸውመየዣውገጠልወትእነአተተበበረትብሬ

  • @user-qo8fq3jy7x
    @user-qo8fq3jy7x 5 років тому +56

    ብሬ የኡነት በጣም ነው ያስደሰትከኝ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት ሺ አመት ኑርልን

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 5 років тому +1

      የኔ ምሥኪን አፈል በል የኔ ማረ ዉዬ ሥደት አየኑ የጠፍ

    • @elsabettadeseelsabettadese4239
      @elsabettadeseelsabettadese4239 5 років тому

      Ehite hoy Egzaber yi dirsilsh mamye

    • @elsabettadeseelsabettadese4239
      @elsabettadeseelsabettadese4239 5 років тому

      Yamal ye sidet nuro wayen ehitoche sintun asngen ye sawu ager uuuuuuffff yen kartata wandime hoy egazebr Yi barkik abetu amlake hoy ka betasbu akalkilo esit Ye gabiwu Gabre,l hoy

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@lamaaldossry5640 amen3 sub argegn konjo

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 5 років тому

      @@TBTubeTb እኔ አፈሪ ልበላ ማለቴነዉ በሠተተነዉ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 років тому +78

    ዋ ለራሴ እኔስ በጣም እየፈራሁ ነው በትንሽ ነገር መጨናነቅና ማሰብም ለዚህ የሚያበቃን እህቶቼ ራሳቹን ጠብቁ ከቻላቹ ሂዎትን ቀለል አድርጋቹ ለመኖር ሞክሩ ብዙ ኣትጨናነቁ አላህ ይርዳሽ የኔ እህት 😢♥️

    • @user-wp4ej2jk1i
      @user-wp4ej2jk1i 5 років тому +1

      😢😢😢

    • @user-wp4ej2jk1i
      @user-wp4ej2jk1i 5 років тому +1

      አሜን በጣም ይስፈረል

    • @alemalem6968
      @alemalem6968 5 років тому +2

      እውነት ነው እህቴ እኔ እራሱ በጣም ጭንቀታም ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @user-pg3qr7xf8z
      @user-pg3qr7xf8z 5 років тому +1

      እኔም እምፍራዉ ይህንኑ ነው

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 років тому +1

      ትክክል አላህ ይጠብቀን እኔ በትንሽ በትልቁ ነው የምጨነቀው

  • @sahaiasafa8052
    @sahaiasafa8052 5 років тому +11

    የኔ እናት ከላይሽ ያለውን ነገር ሁሉ በመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል እና በቅዱስ ሚካኤል እነሡ ድል ይምቱልሽ እግዚያብሄር ይላክልሽ

    • @mekyakhan9611
      @mekyakhan9611 5 років тому

      ወድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 5 років тому +1

    ብርየ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳከልህ እህታችንንም እመ ብርሀን ከነ ልጅዋ ትድረስላት ደግሞ ሳውድ ሪያድ ላይ ይሄን ቻይናል በመክፈትህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ያለችሁ እህት ወንድሞች ክፉ አይንካችሁ በሰላም ከሀገር ያወጣን መድሀኒያለም በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን ደግሞ ድምፅ በጣም ያምራል የምወደው የአክስቴ ልጅ አለ ድምፃችሁ ይመሳሰላል *የሀያቴ በጣም ነው የምታሳዝነው ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ*

  • @myallahblessallmyfamilly4829
    @myallahblessallmyfamilly4829 5 років тому +166

    ብሬክስ እድሁም ወንድማችን ሙስሊም ከሆነች ቁረአን አስቀሩባት እኔ እደዚህ አሞኝ ስለነበር ቁረአንን በተደጋጋሚ ሲቀሩብኝ ነው ራሴን ያወኩት

    • @FfFf-oc8yy
      @FfFf-oc8yy 5 років тому +2

      Tkkl marr

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 5 років тому +7

      ትክክል ሙስሊም ናች ስምዋ እና በአንገትዋም ምንም ነገር የለም

    • @myallahblessallmyfamilly4829
      @myallahblessallmyfamilly4829 5 років тому +6

      @@user-gp9sf9cn7g ሀያሉ አምላካችን አላህ አዛኝ ነውና ለባሪያወቹ ይዘንላት ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት በዱአችን እናስባት ሌላ ምን አቅም አለን

    • @sekinaebrahim9652
      @sekinaebrahim9652 5 років тому +2

      አላህ አፍያ ያርግሽ እህቴ ቁርአን አስቀሩባት እስኪ

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 років тому +1

      ትክክል

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 5 років тому +69

    ያአላህ ስታሳዝን
    ወይ አይጎድል
    ወይ አይሞላ
    የሰው ሀገር
    ኑሮ ጉድ አፈላ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 5 років тому +8

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀዉ መናኝ የስደተኞች አባት አባ ዮሀንስ ተስፋማሪያም ይርዱሽ እናቴዋ አይዞሽ ፀሎት አረግልሻለሁ

    • @user-dr1wd9kc2r
      @user-dr1wd9kc2r 4 роки тому +1

      ወንቅሸት ገብርኤል ሀያሉ ይፈውሳታል

  • @meje4180
    @meje4180 5 років тому +4

    ብሬክስ በምክኒያት ነው የማከብርህ ሀሳብህ አሏህ ይሙላልህ ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል በእናንተ አየሁ አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ያረብ

  • @blackgem6887
    @blackgem6887 5 років тому +61

    የኔ ቅመም አፈር ልብላልሽ እህ አላህ ይማርሽ ያርብ አልፎ የምታወሪው ይሁን 😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @ethiomuslim7864
      @ethiomuslim7864 5 років тому +1

      አይባልም እማዬ ይሄ የሊላህ ቀድርነው

    • @mahbobamahboba1143
      @mahbobamahboba1143 5 років тому

      ሰላም ወንድሜ ቁረአን አሰቀራራት በአላህ ወንድም

    • @adak2932
      @adak2932 5 років тому

      አላህ ይድራስላት

  • @user-ot8xv1jd9l
    @user-ot8xv1jd9l 5 років тому +80

    😢😢😢😢የኔ ቆንጆ ላይሽ ላይ የትጋርደብሽን ቅዱስ ገብርኤል ይግፈፍልሽ

    • @tinbebtina1543
      @tinbebtina1543 5 років тому

      ስልክ የላትም በእጃ ምን አልባት ቢገኝ የቤተሰብ

    • @fekerfeker1687
      @fekerfeker1687 4 роки тому

      ወንድሜ እድሜህ ያራዘመው

  • @mekyaadam6675
    @mekyaadam6675 5 років тому +5

    የኔ እናቴ አላህ አእምሮሽን ያስተካክልልሽ ቁርአን እድቀራባት አድርጉ እናንተም አላህ መልካም ስራችሁ ይቀበላችሁ
    እኮን ከሀገሮ ልጆች ጋ ተገናኘች

  • @user-ve2hz4ol6l
    @user-ve2hz4ol6l 5 років тому +15

    ዉይ የኔ እህት አላህ ይረዳሽ ወንድም ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ሠዉ ነህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ 😢😢😢😢😢

  • @user-dg6yq2lz2w
    @user-dg6yq2lz2w 5 років тому +88

    እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህታችን አይዞሽ ለዳንኤል የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ እመብርሀን ትደባብስሽ

    • @user-wp4ej2jk1i
      @user-wp4ej2jk1i 5 років тому +1

      አሜን

    • @amymay3915
      @amymay3915 5 років тому +1

      Amen amen amen 🙏

    • @user-xy4fc9uq9p
      @user-xy4fc9uq9p 5 років тому +1

      እህትአላህይደረስልሽ

    • @ttate8973
      @ttate8973 5 років тому +1

      Fetari yiderasilsh ehit

    • @MasaMasa-ee1wf
      @MasaMasa-ee1wf 5 років тому +1

      አቢቲ የድንግል ማርያም ልጂ እህታችእግዝአቤሔርይማርሽበሰላምወደአገርሽይመልስሽ

  • @iloveyou4859
    @iloveyou4859 5 років тому +23

    የኔ ፈጥኖ ደራሽ ምስኪን ብሬክስየ አላህ ይጠብቅህ ከምር በጣም ያሳዝናል ትክክል ነህ በየቤቱ ከዝህ የባሰ ችግር ላይ ያሉ ብዙ እህቶቻችን አሉ አይ ስደት😭😭😭😭😭😭😭

    • @samarasamara4407
      @samarasamara4407 5 років тому

      ውይ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 5 років тому +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭 የጌታ የብርሃን እናት ብርሃኑን ትግለጥልሽ እህታችን የተወለደችበትን ስፍራ ብታቅ አሪፍ ነበር የስደት እናታችን ድንግል ማርያም ድውይሽን አንስታ ጤናሽን ትመልስልሽ

  • @halimahalima3792
    @halimahalima3792 5 років тому +20

    ብርየ እስኪ ሴት ትጠይቃት ምን አልባት ብትናገር እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ማማቲ የኔ ከርታታ እህት ዉይይይይይይ

    • @mita411
      @mita411 5 років тому

      በናትክ እርዳት እግዝአብሔር ያግዝካል

    • @sggfbsftvf6353
      @sggfbsftvf6353 5 років тому

      እሽ።ብሬከማንታክሲ።ጋ።ተገኘች

    • @ss-kh3td
      @ss-kh3td 5 років тому

      ሀያቴ አላህ ይገዝሽ አተንምከይርነርገር ይፍቅህ አቦ

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому +49

    ውይ በጣም ደስ ይላል #Brexya በርታልኝ ቀስ ብለህ አናግራት ሁሉም ትግስት ይፈልጋል በቅድሙ ቪዲዮ ተናድጃለሁ አሟት ከሆነ ቀስ አርጓት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ፈጣሪ ያግዛቹህ አላህ የስደት መጨረሻችንን ያሳምርልን 😥😥

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 років тому +1

      ያሳስናል

    • @kedjadange8276
      @kedjadange8276 5 років тому +2

      እግዛቤሄረ ይማረሽ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 років тому

      የኔማር

    • @asssaa6513
      @asssaa6513 4 роки тому

      አላህያሽርሺአላህይድረስልሺ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +20

    የኔ ፍልቅልቅ ስታምር አላህ ያሽርሽ እሱ ምን ይሳነዋል ያረብብብብብብብብብ

  • @user-cq2qv6rj4z
    @user-cq2qv6rj4z 5 років тому +16

    ቁርአን አስቀሩባት ወይም በጀዋል ካጠገቧ ክፍቱላትና ትስማ

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 4 роки тому

    ብሬ የሁነት በጠም ነው የሥደሢትከኝ ፈጠር ይጠብቅህ እትዮጵየነት እድ ነው 1000 አመት ኑርልን እህቴ አለህ ይድረሥለሽ የኔ አርተታ አለህ አፊየ ያድርግሽ ያረብብብብ

  • @queensemiraahmed3625
    @queensemiraahmed3625 5 років тому +20

    ስልክ ወይም ፓስፖርት የላትም የኢላሂ አንተ በራህመትህ ጥበቀህ አይለየን የኔ ከርታታ 😭😭😭😭እባክህ ወንድሜ ሆስፒታል ዉሰዳት እኛ እንረዳሀለን ምን አልባት ትንሺ ልታስታዉስ ትችላለች

  • @user-oz8jw3vr8q
    @user-oz8jw3vr8q 5 років тому +4

    እግዚአብሔር ይምላክ ይደረስላት እፍፍፍፍ አሁንስ ፈራሁ በጌታ ለሁላችነም ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቀን

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l 5 років тому +3

    እደው እሩጠን ሳንጠግብ በልጅነታችን እየወጣን በሠው ሀገር ታመን ታመን በየ ቦታው ወድቀን ቀረን አይ ሥደት ወይኔ የኔ እናት አፈር ልብላልሽ በጣም ነው ያሥለቀሠችኝ

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 5 років тому +11

    የኔ እናት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ከቤተሶችሽጋም በሰላም ያገናኝሽ

  • @allahisonlyone3100
    @allahisonlyone3100 5 років тому +15

    ተባረክ የኔ ወንድም እሷንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት

    • @melatabate3688
      @melatabate3688 5 років тому +1

      ውይ የኔእህት እግዚአብሔር ይማርሽ አይስደት

  • @alreemalshamisi4492
    @alreemalshamisi4492 5 років тому +5

    አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ የኔ ከርታታ
    ብር ክሥ እንዲህም ወንድማችን ከፈጣሪ ካገ ቤት አላችሁ
    ቁራ አን አሥቀሩባት ምንም አት ሆንን አላ ህ ምህረቱን ይቅር ብልሽት ማር

  • @user-mb2ur9on6l
    @user-mb2ur9on6l 5 років тому +8

    ያረቢ በናታችሁ ሙስሊም ናት ወላሂ እያለች ነው ቁርአን አስቀሩባት ወላሂ እድናለች

    • @hawanuramin6602
      @hawanuramin6602 5 років тому

      አህመድ ነኝ የአሏህ ባሪያ አህመድ ነኝ የአሏህ ባሪያ betam new yemtasaznew Allah yashirat

    • @user-kd2js4dc4c
      @user-kd2js4dc4c 4 роки тому

      on

  • @alhamdulillah3178
    @alhamdulillah3178 5 років тому +18

    የኔ ምሰኪን። አላህ አፈያሸሸን ይምሌሰሌሸሸሸ። ዋ ሰደት 😪😪😪 ብሬየየየ ፈጣሪ ይጠበቅህ😓😓

  • @user-yg5bj7fg2y
    @user-yg5bj7fg2y 5 років тому +15

    እፈ የኔ ከረታታ አላህ ቀልብሺን ይመልሥልሺ እኳንም እሀበሻ እጂ የገባሺ ወድቀሺ ሣትቀረ ይሄም አድነገረነው አላህ ከቤተሠብጋ ይቀላቅልሺ

  • @user-hv5nj9ti8x
    @user-hv5nj9ti8x 5 років тому +5

    ያረቢ ወጥቶ ከመቅረት አንተው ጠብቀን ኡፉፉፉ አላህ ይድረስልሽ አወይ ስደት

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 років тому

      ምንምአትልቁርሀንአሥቀሩባትእኘጉርቢትእዴህአድርጉትትልቅሠዉአምተዉቁርሀንቀራባትበሣምቱተሻላትአሁንምይችአሥቀሩባት

  • @tg-yh7mp
    @tg-yh7mp 5 років тому +8

    የኔ ከርታታ ወኔ ቤተሰብሽ እየፈለጉሽ ነዉ ማመየ ኣለህ ይደረሰልሽ ኣላህ ኣፍያሽ ይሰጢሽ

  • @endale3623
    @endale3623 5 років тому +40

    አጀቴን ነው የበላችው የስደት እህቴ እኔ ልከራተት😥😥😥😥😥😥

  • @yemariyamlg4011
    @yemariyamlg4011 5 років тому +11

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች የነገዉ መላኩ ገብረኤል ጤናዉን ይመልስላት የኒ ፍልቅልቅ ስታሳዝን😭😭😭

  • @user-pm8pe5tq1y
    @user-pm8pe5tq1y 5 років тому

    የእዉነት ብሬ በጣም መልካም ነገር ነዉ ያደረከዉ እግዚአብሔር ይረዳት የኔ እናት አጄቴ ተወዘወዘ የእዉነት ፈጣሪ ይድረስላት

  • @elihameliham8059
    @elihameliham8059 4 роки тому

    ብሬክስ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማች አላህ ይጠብቅህ እሷም አላህ አፍያ ያረጋት ያረብ ይህ ነው ሰበአዊነት ያገሬ ልጅ ኑርልን!!% ክፉ አይካህ

  • @asas-fj3lb
    @asas-fj3lb 5 років тому +31

    ዋው ብሬክስ ምርጥ የዘመኑ ቅን ሠው እየሆንክ ነው በርታ ወንድም ደግነት ለራሥ ነው የድካምህን ውጤት በፈጣሪ ትከፈላለህ

  • @user-kp3uv6wu9j
    @user-kp3uv6wu9j 5 років тому +11

    ሀቢበቲ አሏህ ያሽርሽ
    ቁርአን ይቀራባት ይሻላታል ኢንሻ አሏህ

  • @sofya6539
    @sofya6539 5 років тому +3

    የኔ ማር አላህ አፊያሺን ይመልሰዉ ብሬ በጣም ጡሩ ስራ ነዉ በርታ ወዲሜ ቡሄ መብሊያ ነዉ ኢጃዛ የምወጣዉ ያለቺዉ እስኪ ሸር እናርጋለን

  • @YoYoHoneySinghThanksforletting
    @YoYoHoneySinghThanksforletting 5 років тому +2

    አረአረ ምንጉድ ነወ ተባረክ ወድም እደዚ በሰውአገር እደው ተከራተን እራሳችን እየሳትን እዲሆነ እእእእእፍፍፍፍፍ።።።

  • @user-lb7rr4yn5z
    @user-lb7rr4yn5z 5 років тому +14

    አላህ ይርዳሽ የኔ እህት አተንም የሥራህን ይሥጥህ ማለትም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @tihaydegeney1412
    @tihaydegeney1412 5 років тому +6

    ብሬ አምላክ ህሌናዋን ይክፈትላት እድታሥታውሥ በጣም ያሣዝናል 😭😭😭

  • @shweetzinabu1128
    @shweetzinabu1128 4 роки тому

    ብረኪሲየ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የቻልከው ሰሪተሃል ወደ አንባሲ አሰተላሊፋት።

  • @heyatmuhemdi4302
    @heyatmuhemdi4302 5 років тому +83

    የቤተሠብ ቁጥር እልክላችሁ አለሁ የባልዋን ቁጥር የከላላ ልጅ ነት ቀበሌ 016 ልዩ ቦታ ቆርኬ ይባላል።በጠለብ ነው የመጣችው
    እጠፋለሁ ብላ ነበር

    • @jdhdhhdjdh4001
      @jdhdhhdjdh4001 5 років тому +2

      እረ ተባበሯት ቤተሰቦቻን አገናኛት። ከአላህ ጅዛውን ታገኛላችሁ

    • @user-dz8wm1pj6c
      @user-dz8wm1pj6c 5 років тому

      አረ እህት እረወጃት በአላህ አይ ስደት

    • @zaharamuhammad6721
      @zaharamuhammad6721 5 років тому +1

      Ba Allah tababariyat wude

    • @heyatmuhemdi4302
      @heyatmuhemdi4302 5 років тому +4

      በውስጥ ልኬለሁ በዱቃችሁ እርዳታ

    • @makiaas1488
      @makiaas1488 5 років тому +3

      እረ እህቴዋ ተባበሪያት አይ ስደት ቤተሰቦቻን አናግሪና

  • @iloveyoumomiioveyoumom8811
    @iloveyoumomiioveyoumom8811 5 років тому +10

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ኡፍፍፍፍፍፍ ፋስታሳዝን ብሬክስ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያውልህ በእውነት መልካም ሰው ነህ

  • @user-fc1no1zi2g
    @user-fc1no1zi2g 5 років тому +43

    እስኪ ቦርሳ ካላት ፍትሹት ቁጥር ማስታወሻን ልትይዝ ትቼላለቼ

    • @Ghada_48
      @Ghada_48 5 років тому

      ቁረአንአስቀሩባትየሚያቅስዉካለ

    • @gshdhvdhdhdhd9407
      @gshdhvdhdhdhd9407 5 років тому

      ወንድሜቁረአንአስቀራባት

  • @user-pl8ef7eh3d
    @user-pl8ef7eh3d 5 років тому +2

    ብሬክስ ወድሜ አባታችን ሆይ ብላችሁ በሀይላንድ ውሀ ፃሎት አድርጉነ በስመአብ ብላችሁ በመቁጠሪያ ጭንቅላትዋን እየመታችሁ እርጩዋትኝ እማምላክ ሥራዋን ትስራለች

    • @hayatmohemmed6525
      @hayatmohemmed6525 4 роки тому

      ሙስሊም ናት እህት ቢስሚላህ እያለች አልሰማሻትም

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 5 років тому +7

    የኔ ቆንጆ አይኗ ይከራተታል አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ብሬ ወንድማችን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

    • @alisms7785
      @alisms7785 5 років тому

      እህቴ አይዛሽ እማየ እግዛቤር ይርዳሽ አበቱ አሜላኬ አተ ይቅር በለን

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +7

    አይ ሂደት እፍፍፍ አላህ ይርዳሽ. እህት አለም.
    እናመሠግናለን ወንድማችን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ😢

  • @user-yj3dc1tu3r
    @user-yj3dc1tu3r 5 років тому +4

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እንዴ ያመል ወይ እህተ አላም እግዚአብሔር ይርዳሽ ኤሄ ነው የስደት ትርፊ ወንድም። አለም እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j 5 років тому +2

    እፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ
    ማማየ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጅዎ ትርዳሽ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      Lidy konjo sub argegn pls

  • @user-nx9ke5hk5h
    @user-nx9ke5hk5h 5 років тому +5

    ውይ አሳዘነችኝ እኔስ ሆደ ገባች አይ ሰደት አላህ ይርዳሽ እህታችን ሰላም ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ ያረብ

  • @user-ml6fo9zp1r
    @user-ml6fo9zp1r 5 років тому +8

    ሰላም ብሬ መሲ እፍፍፍፍ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጂዋ ትድረስልሽ እህት

    • @naeeman3515
      @naeeman3515 5 років тому

      ያማልአላህአፋሽንይመልስልሽ

    • @kjhkghfrj3399
      @kjhkghfrj3399 5 років тому

      አላህ አቅልሽን ይመልስልሽ የኔ ቆጆ

    • @tigisttigist4983
      @tigisttigist4983 5 років тому

      ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 5 років тому +11

    እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ እመብርሀን ካንቺጋርትሁን

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x 4 роки тому

    የኔ ከርታታ አፍፍፍፍ አይ ስደት አይኑ ይጥፍ ተከራተን ቀረን ጭራሽ የናት ስም መጥፍት እግዛቤር ይማርሽ ብሬ ወንድማችን ኑርልን እስከ ቤተሰባችህ ኡፍፍፍፍፍ

  • @betyig7996
    @betyig7996 5 років тому +5

    ብሬ ምርጥ ሰው መታገስ አቃተህ ብቻ ጥሩ መሆን በሰማይ ደመወዝ ይከፈላል

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 5 років тому +16

    የኔ ቆንጆ አላህ ይማርሽ ኡፉ ያ አላህ ብሬክስ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

    • @goodplaza4583
      @goodplaza4583 5 років тому

      እግዛብሄር ይማርሽ እጅዋ ላይ ሞባይል ኣልነበረም ባለ ታክሱዩ ጠይቅሀው ነበር

    • @zaitunamaisapi183
      @zaitunamaisapi183 5 років тому

      ማነዉ ስሞ

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 5 років тому

      @@zaitunamaisapi183 ከመጀመሪያው ቪደወ ራህመት ያለች መስሎኛል

    • @mebrat5670
      @mebrat5670 5 років тому

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድይ

  • @user-kn4gv4xg7t
    @user-kn4gv4xg7t 5 років тому +1

    ኡፍፍፍ የኔ ሚስኪን ልጅ ስታዛዝን የኔፍልቅልቅ አላህ አፊያሽን ይመልሽልሽ አይ ስደት እህህ

    • @user-kn4gv4xg7t
      @user-kn4gv4xg7t 5 років тому

      ብሬ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ወንድሜ ረያድ ብሆን መጥቸ ባያት ደስይለኝ ነው

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 років тому +1

    በጣም ያሣዝናል የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጤናሸን ይመልስልሽ😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሥደት

  • @vipvn7354
    @vipvn7354 5 років тому +3

    ብሬክስ የኔ መልካም የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰላምህን ከምድር አሸዋ ያብዛልህ

  • @mekiyayoutube641
    @mekiyayoutube641 5 років тому +5

    ወይኔ ስደት ኡፍፍፍፍፍ ማማቲ. አላህ ይርዳሽ ያነሣችኋትም ጀዛኩመላሁ ኸይርን ያረብብ

  • @user-pw3gm5bk9g
    @user-pw3gm5bk9g 5 років тому +3

    እኔ ይሄንን ወንድማችንን አላህይጠብቀው እሷኮ አሞትነውየምትስቀው ታሳዝናለይ

  • @user-ti8kd7le3n
    @user-ti8kd7le3n 5 років тому +1

    ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
    ስደት ማነው ያመጣህ ጉልበታችን ጨርሰህ
    አይምሮአችን ሰርቀህ አስቀረሀን የልጅነታችን ጣአም ሳናውቀው እንዲህ አድርገህ አስቀረከን

  • @makiaahmad3024
    @makiaahmad3024 5 років тому +43

    ቤተሠብም ጨቆት ይሆናል ሲያት ይመጣሉ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

    • @kamelahahmad977
      @kamelahahmad977 5 років тому

      አየ ወድም ተይዛ ምንታናግርሀለች አላህ ይወከልሽ

    • @hannatacola2744
      @hannatacola2744 5 років тому +1

      እባክሕ አኪም ቤት ውሰዳት መድሐኒት ሲሰጣት ልተወራ ትችላለች እባካችሁ አጠገቧ ይላችሁ እርዷት የትም እዳቶድቅ ፈጣሪ ይማርሽ እሕቴ

  • @user-sj6pk3ri6u
    @user-sj6pk3ri6u 5 років тому +3

    ብሬክየ አንተው ትሻላለህ መልካም ስው አነጋገርህ እንካን ርጋ ያለ ነው እህታችን የጠየቅሻት ልጅ የፓሊስ ጥያቄ ነው የጠየቅሻት አንች የጠየቅሻት ጨምሮ ያሳማታል እህት

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 5 років тому

    በውነት ፈጣሪ ይመስገን በበረሀ ሳትሞት ከናተ እጅ መግባቷ ያለችበት የጤንነት ጉዳይ ቢያሳዝንም ቢያስጨንቅም እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ ቆጆ

  • @maseretadsi8836
    @maseretadsi8836 5 років тому

    አጀቴን ነው የበላችው የኔ እህት የስደት እህቴ አይ ስደት ይብላኝልህ ስንቱን ከንቱ አስቀረሀው የጋረደሽን ሁሉ ከላይሽ ላይ እግዚአብሔር ይግለጥልሽ

  • @hananseid1016
    @hananseid1016 5 років тому +9

    ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን በምን ልግለፅህ መልካምነትህ አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ይጨምርልህ ወንድም

    • @kamelahahmad977
      @kamelahahmad977 5 років тому

      አላህ ይርዳሽ እኮን ካገርሽ ዜጋ ጋር ተገናኘሽ

    • @ggfh3598
      @ggfh3598 5 років тому

      ወይ በጣም ያማል እፍ አላህ ያሽርሽ የኔ ዉደ ዉደሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 5 років тому +4

    ያአላህ የኔ ቆንጆ አላህ ይድረስልሽ የሀኪቤቱ እንኳን ይቅር ቤተቦቿ አላህ ያገናኛት ያረብ ብሬ አንተንም አላህ ጀዛህን ይክፈልክ ስንቱ ሰው ነው ሀኪቤት ገብቶ በዛው የቀረው ብቻ አላህ ይድረስላት

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 5 років тому +6

    ቁረአን ይቅሩባት ሌላው እባክህ አተዋት ሁላችንም ሸር አድርገን ቤተሰቧቾ እስከሚገኙ
    የእኔ እህት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @galaxymaj8603
    @galaxymaj8603 5 років тому

    የኔ እናት ያልፍልኛል ብለሽ ወጥተሽ እደዚህ መሆንሽ ያሳዝናል አላህ ይርዳሽ ከማንም በላይ እሱ ነው የሚያውቀው ። ብሬ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ በርታ በጣም ጥሩ ነገር ነው እያደረክ ያለህው

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 років тому +13

    የፈጥረታት፡ሁሉ፡ጌታ፡መድሃኒአለም፡ድረስላት፡፡

  • @user-iy2yp4pf1x
    @user-iy2yp4pf1x 5 років тому +9

    ፈጣሪ ይጎብኝሽ አይ ሥደት ምን አርገውሽ ይሆን ኡፍ ጌታሆይ ሥደተኛ ልጆችህን ጎብኘን በቸርነትህ ለክፉ ነገር አዳርገን
    ወድም በርታ መልካምነት ለራሥ ነው

    • @yugyuyuigguu169
      @yugyuyuigguu169 5 років тому

      ዉኔአምላኬሆይአተድረስላትኡፍፍፍፍፍፍእግዛብሄርድረስላት

    • @user-wm2bi1bl1s
      @user-wm2bi1bl1s 5 років тому

      😭😭😭😭😭😭

    • @user-tn3qt9wm6t
      @user-tn3qt9wm6t 5 років тому

      ያርብ 😢😢😭እፍፍፍፍ ያሳዝናል

  • @aljmalh3148
    @aljmalh3148 5 років тому

    የኔ እናት እመብራሀን. ትድረስልሽ. ብርየ የኔ ወድም እውነት ላተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እመብራሀን በየሂድክበት ትከተልህ. ምርጥ ኢትዩጵያን ነህ. ውስጥህ በፍቅር የተ ሞላ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 5 років тому

    አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 5 років тому +8

    አይዙሽማሬእህቴ።የድግልማርያምልጅ።ከጎንሽይቁምልሽ።እህቴ።ቤሬክስየ።ፈጣሪይባርክህወድሜ።አይስደትአይይይ

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 4 роки тому +1

    ኑሮ ሂወት መባለል ብሬኪ ወዲሜ እዲሜና ጤና ይሥጥህ የኔ ጌታ ጡሩ ሥራህን አብዛ በሪታ አይዞህ

  • @user-kg6xs6lf2x
    @user-kg6xs6lf2x 5 років тому +2

    አይይይይ በስቱ ልቤ አዘነ እኛም ጤናኛ እንመስላለንጅ በስቱ ልባችን ደማ እህት ወድሞቻችን አለቁ እረ ፈጣሪ በራህመቱ ይየን

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b 5 років тому +14

    የኔ ከርታታ አላህ ይዘንልሽ ያረብ አንተ መልካም ልጅ ዘርህ ይባረክ። እፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል የአላህ

    • @FfFf-oc8yy
      @FfFf-oc8yy 5 років тому

      Subhan allah

    • @rahmetmohammed4538
      @rahmetmohammed4538 5 років тому

      እማይየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህት ለአተም ጀዛህን አላህ ይከፍለሓል ካላህ ነዉ ሁሉ ም የሚገኘዉ

  • @kalkidanmerak3298
    @kalkidanmerak3298 5 років тому +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ክፉ አይንካህ
    ይህ ሰይጣን እርኩስ መንፈስ ነው እንደምን አገር ትግባና ፀበል ትሒድ ትድናለች

  • @bintmohammed7268
    @bintmohammed7268 5 років тому +4

    እስኪ በፈጠራችሁ አሁን እሄን ቪድዮ ድስ ላይክ እምታደርጉ ሰወች እውነት ሰው ናችሁ ???

  • @user-uf2sf2rc5i
    @user-uf2sf2rc5i 5 років тому

    ዋለራሴ። አለቀባሪ። ሲያለቅስ። እኔስ። ለራሴም። ፈራሁ። አላህ። ሆይ። እኔንም። ጎደኞቸንም። በሰላም። ለሀገራችን። አብቃል። ያረብ። አላህ። ይድረስልሺ። ውድዋ። እህቴ። ያልፍልናል። እያልን። እየወጣን። አእምሮአችን። በሀሳብ። ተናወጣች። እህህህህህለስቱልዘን። አላህይጠብቃችሁብቻ። ቃል። አጠረኝ

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k 5 років тому +13

    እግዚእዚአቢሔር ይድርስልሺ። ቢሬ እመነኝ ልጂቱ ትድናለይ። ያባይሆንስን መዝሙሮች ክፈት እኔ በኢርፎን ስጣት። የምር እኔ። ስላየው ነው ከዚህ በፊት ሲድኑ

    • @user-yg5bj7fg2y
      @user-yg5bj7fg2y 5 років тому +1

      ማማየ ሙሥሊም እኮናት ቁረአን ነበረ እሚያድናት ካሥቀሩላት

  • @user-wt2lt2om7t
    @user-wt2lt2om7t 5 років тому +11

    ብሬ በመጀመሪያዉቪደወ አማራነኝብላለች ሳያትየማዉቃትመስሎኛል የትአካባቢነሽበላት ወላሂ

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f 5 років тому +2

    *እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት ብሬክስ ውዳሴ ማርያም ድገሙላት ፀበል ካለ ፀበል እርጯት እመቤቴ ወደ ህሌናሽ ትመልስሽ እፍፍፍ አይ ስደት ሰው ያልፍልኛል ብሎ እንደዚህ መሆን*

  • @user-ue5xh3lu9p
    @user-ue5xh3lu9p 5 років тому +3

    ብርየ።ቁርአን።በተደጋጋሚ።አሥቀሩባት።መልካም።ውሰዷት

  • @user-xr8ej9py3y
    @user-xr8ej9py3y 5 років тому +5

    ብሬ ከአባ ዩሀንስ ደውለህ ፆለት ያርጉላት እደምትዲን እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ዲኗል

    • @Aa-yl5zj
      @Aa-yl5zj 5 років тому

      በትክክል አባ ግርማም ጥሩ ናቸው ኧረ እንደው ፀበልም ከተገኘ ጥሩ ነበር

  • @user-xq2pi6sv9y
    @user-xq2pi6sv9y 5 років тому +4

    የኔውድ እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴ እመብራሀን ትዳብስሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ስንቱን በላህ ስንቱን አበላሸህ

  • @user-dy4lq1ut2u
    @user-dy4lq1ut2u 4 роки тому

    አላህይርዳት ብሬ አላህጅዛህንይከፍልሀልወድም የኛወረዳ ልጅናት ባብዛሀኛው ሙሥሊሞች ናቸው እና ቁርአን አሥቀራባትወድም

  • @ganatganat5642
    @ganatganat5642 5 років тому

    እህቴ እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎይብኝሽ አንተ ደግሞ አስር ግዜ በጠራራ ፀሐይ እያልክ አታደንቁረን እርዳታህ ከልብክ ይሁን

  • @user-wi2xb5cf1u
    @user-wi2xb5cf1u 4 роки тому +3

    ዉይ ብሬክስየ አላህ ይስጥህ ግን እደዚህ ከመሆን ያዉጣን

    • @saadass3451
      @saadass3451 4 роки тому

      አሏህ ሱባሀኑ ታአላ አፈያሺን ይመልስልሺ እህት
      ወድማችንም አላህ ጁዛህን ይክፈለው ለምታረገው ትብብር ሁሉ

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 5 років тому +7

    ፈጣሬ ይማርሽ እህቴ እውነት በጣም የሰው ሀገር ከባድ ነው የድንግል ልጂ ይርዳሽ እናቸንም ፈጣሬ ብድራችሁን ይክፈላችሁ

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 років тому +2

    ያሳዝናል አቤት አምላኬ ኧረ በቃ በለን። እምዬ እመብርሀን ትድረስልሽ

  • @sabina8805
    @sabina8805 5 років тому

    ድንበርና ቦታ የማይከልለው የጌታ እየሱስ መንፈስ ባለሽበት ይድረስልሽ .. ያሰረሽ ክፉ በእየሱስ ስም ሰንሰለቱ ይበጠስ እና ለሀገርሽ ለወገንሽ ያብቃሽ የጌታ ሀይል ባንች ላይ ይሁን! ብሬ ጌታ ይባርክህ

  • @user-vs9ij2of1l
    @user-vs9ij2of1l 5 років тому +8

    እስኪ ማውራት ከቻለች አአረብኛ አውራት እኔ የአጎቴ ልጅ አማርኛ ስናወራት አትመልስም አረብኛ ብቻ ነበር እምታወራው ለ7 አመት ተፍና ስለነበር

    • @user-mf2qy6zq2n
      @user-mf2qy6zq2n 5 років тому

      😂😂😂 የኔም እህቴ 7 አመቷ ነው ሳኡድ ደመወዝ እኳ አይሰጧትም ካመት አድ ግዜ ነው እምናገኛት ታፍና ቀርችብን ካመት አድግዜ እኳ ሀገር ደውላ ስታወራ ቤተሠብ አልቅሶ ነው ዝም እሚለው እምትለው አይለይም

    • @user-jn4jq2yd7l
      @user-jn4jq2yd7l 5 років тому

      semira semira semira semira እና ምን ያስቅሻል ኤጭ እህትሽ ኣደለችም

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 5 років тому +6

    እናንተ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
    እህቴ አንቺም እግዚአብሔር ይማርሽ።

    • @elsabettadeseelsabettadese4239
      @elsabettadeseelsabettadese4239 5 років тому

      Ehite hooy melku Qidis Gabre,l yidirsilish yen kartata way ye sawu ager wandime hoo Tabrk malkmint la rasu new bartalin

  • @user-oh7gy8qm8o
    @user-oh7gy8qm8o 4 роки тому

    የኔሩሩ ምርጥወድም ነህአቦ አላህ በልብህ ያለውን ሁሉይስጥህ ብሬ አዛኝሰውነህ ልብን ነካው የውነት

  • @meskitamru8553
    @meskitamru8553 5 років тому

    ቃዱስ ገ ብርኤል ብልታ ቅኑ ልሳንሣሺን ያክፍታልሽ😭😭😭😭

  • @user-nv9kf8dy1k
    @user-nv9kf8dy1k 5 років тому +3

    የኣላሕ። ወዳ። ረሷ ማልሠት😢😭😢😢😭😭

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 5 років тому +7

    ያአላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህት ያርብ የስደት ነገር እንድህ ነው