በህይወቴ እንደዛሬ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም 😭😭ቤተሰብ ሙሉ እንባ ያራጨው እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ነገር 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    👇FACEBOOK PAGE👇
    / brex-messi-show-657074...
    👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    www.facebook.c...

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 роки тому +112

    አልቻልኩም በለቅሶ ሞትኩ ተገኘ የሚል ዜና ያሠማን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

    • @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
      @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 4 роки тому

      እኔም እደዛሬአልቅሸአላቅም

    • @user-fr8xb1wk6y
      @user-fr8xb1wk6y 4 роки тому +1

      እደዛሬውአልቅሼአላቅም

    • @rabilove4008
      @rabilove4008 4 роки тому +1

      @@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ ወላሂ ራሴን አመመኝ ደረቅ ነበረኩ ምንም ባዝን እባ አይወጣኝም ነበር እሳቸው ግን እንዴት እንዳስለቀሡኝ

    • @leylaseman4202
      @leylaseman4202 4 роки тому

      Amiiin

    • @mecyabudullah9178
      @mecyabudullah9178 4 роки тому +1

      እናቴ አስለቀሽኝ እግዚአብሄር እባሽን ይጥረግልሽ

  • @user-ts8oj9mq3b
    @user-ts8oj9mq3b 4 роки тому +110

    ከጠፋበት የሞተበት ይሻላል ተሥፋ ቆርጦ ይኖራል አላህ ያሥገኘው ደሥታውን እምንሠማ ያርገን

    • @meseehheai9992
      @meseehheai9992 4 роки тому

      ፈጣሪ ይደረሰላቹ

    • @ቤዛያበራሽልጅ
      @ቤዛያበራሽልጅ 4 роки тому

      ትክክል

    • @gjffxyyy6815
      @gjffxyyy6815 4 роки тому

      አሚንን ያረብ

    • @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
      @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 4 роки тому

      ሳህ

    • @rosekitchen1780
      @rosekitchen1780 4 роки тому +1


      ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ
      የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚
      ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ

  • @lichugalgerey8419
    @lichugalgerey8419 4 роки тому +16

    ኣይዞሽ እናቴ በቅርብ ቀን እማየ የሚል ጡሩ ዜና ትሰምያልሽ እግዚአብሔር ምን ያንሰዋል

  • @user-bu8zb4yq5y
    @user-bu8zb4yq5y 4 роки тому +32

    በህይወቴ እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም እፍፍፍፍፍ እግዚአብሄር አምላክ ተገኘ የሚባልበትን ወሬ ቅርብ ያድርገው

  • @user-ob8ks4sc9f
    @user-ob8ks4sc9f 4 роки тому +11

    ያረቢ ወላሂ አልቻልኩም አላህ የናቱን እባ አይቶ ከቤተሠቦቹው የሚገናኝበት ጊዜ ቅርብ ያርገው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @darajaayeno4069
    @darajaayeno4069 4 роки тому

    እናቴ አብሽር አለህ የገነኝሸል አለህ አዘኝ ነው

  • @user-rw4vr5vn4k
    @user-rw4vr5vn4k 4 роки тому +85

    እናንተ dislike የምታርጉ ኣይደብራቹም እንዴ እናት ይላቹም😭😭😭😭

    • @danikeleta2439
      @danikeleta2439 4 роки тому +3

      Zone 03 betam new migermew enezie sewoch enatnet Ayawkum 😭😭😭

    • @asratyenatalige7115
      @asratyenatalige7115 4 роки тому +3

      ባለማወቅ ነው እሚሆነው ወገኖቼ አትፍረዱ😪😭😭

    • @munaemranyoutube6534
      @munaemranyoutube6534 4 роки тому +1

      Zone 03 እኔ እምመሰለኝ dislike or Like አያቁም የሆናልጂ የ የጤና አይመሰለኝም

    • @user-rw4vr5vn4k
      @user-rw4vr5vn4k 4 роки тому +1

      የእናት ፍቅር ኣያውቁም መሰለኝ እናት ማለት ........

    • @gojo26tube78
      @gojo26tube78 4 роки тому +1

      yasazinal wayiine enaten lijot tegangto yasdsitot

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 4 роки тому +38

    የኔ እናት አየዞወት በቅርብ ቀን ጥሩ ዜና ያሰማንአለሁልሽ እማየ የሚል ዜና ያረብ ያሰማን

    • @aoaoaoao5415
      @aoaoaoao5415 4 роки тому

      ያሀላህ አላህ ያሥጎኝልት ያረቢ

    • @user-rw1kp5tv6x
      @user-rw1kp5tv6x 4 роки тому

      @@aoaoaoao5415እግዜያቤሄር ይዳችሁ

    • @mhamdmhamd916
      @mhamdmhamd916 4 роки тому

      አሚን

    • @sarahester363
      @sarahester363 4 роки тому

      Ufeeeeeee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @efebiru1401
      @efebiru1401 4 роки тому

      Amen Amen

  • @sumeyabintseman7193
    @sumeyabintseman7193 4 роки тому +14

    የኔ እናት እኔን ልጅሽን ላልቅስልሽ ኡፍፍፍፍ አቃተኝ💔💔😭😭😭😭😭አሏህዬ ባለበት ቦታ ጥላ ከለላ ሁኖ ለእናት ሃገሩ ያብቃው የእምዬንም እምባ ያብስላት😭😭😭😭😭

    • @godisgreat1216
      @godisgreat1216 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
      እንባዎን ያብሳል እናቴ
      ይህ ትንሽ ልጅ ናሆም ይባላል 6 አመቱ ነው ስለ እናቶች በሚጣፋጥ አንደበቱ እንዲህ ይላል ከታች ያለውን video አይታቹ ከወደዳቹህት subscribe አድርጉት
      ua-cam.com/video/opTgc_-flr4/v-deo.html

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 4 роки тому +42

    እኔ አፈር ልብላልሽ የኔናት 😭😭😭😭😭 የኔ እንባ ይፍሰስ እማ አረ እኔ አልቻልኩም😭😭😭😭 ፈጣሪ እንባዎን ያብሶ ይገኛል እማአምላክ ከልጆ ያገናኞት🙏🙏🙏

    • @sablenzabi1966
      @sablenzabi1966 4 роки тому +2

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @tigistgetu9437
      @tigistgetu9437 4 роки тому +1

      egzabher amilkii yiridachewu bexam new yemikebidewu

    • @ameenatbasher8241
      @ameenatbasher8241 4 роки тому

      እኔ እናት አላህ ይስገኝልሽ

    • @romanroman7493
      @romanroman7493 4 роки тому

      Uuuùuffii emaa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙉🙉🙉🙉☝☝☝☝☝

  • @user-vq9fg6zd5g
    @user-vq9fg6zd5g 4 роки тому +30

    የኔ እናት አላህ ያስገኝልወት በቅርብ አግኝተውት የምትደሰቱ አያድርጋችሁ 😭😭😭

    • @snmstory1852
      @snmstory1852 4 роки тому

      Yaregachu elalew belaw new

    • @zenabyasen9046
      @zenabyasen9046 4 роки тому

      ያአላህማዘርየአይዞወትአላህያስገኝለወትያርብ

  • @user-vc7cr1mn1p
    @user-vc7cr1mn1p 4 роки тому +36

    96 ዲስ ላይክ አቤት ጭካኔ ሰው ናቹ ወይስ አውሬ እናት እዲ ስታለቅስ አረ ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eslamnewhewty5174
      @eslamnewhewty5174 4 роки тому +2

      እውነት አውቀውት አይመስለኝም ድስላይክ እማረጉት ያዛዝናሉ

    • @heleema25kqw58
      @heleema25kqw58 4 роки тому +1

      በጣም እንጂ ምን አይነት ዳቢሎሥ የሠፈረባቸው እርኩሦች ናቸው የኔ እናት ፈጣሪ በሠላም ያገናኛቹ

    • @godisgreat1216
      @godisgreat1216 4 роки тому

      ናሆም 6 አመቱ ነው ስለ እናቶች በሚጣፋጥ አንደበቱ እንዲህ ይላል ከታች ያለውን video አይታቹ ከወደዳቹህት subscribe አድርጉት
      ua-cam.com/video/opTgc_-flr4/v-deo.html

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 роки тому +1

      181 ደርሶልሻል እሺ🤷🏽‍♀️

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 роки тому +1

      ሳያውቁነው የሚሁነው ድስላዩክ የሚረጉት ላዩክ ማርጋቸው ዩሁናል

  • @zdtubezdtube6810
    @zdtubezdtube6810 4 роки тому +42

    😭😭😭😭😭😭ያረቢ የሮመዳን ዱአይደርሳል ዱአእናድርግላቸው ያረቢ እኝህ እናት ልጃቸውን አግኝተው ሲስቁ የምናይ ያርገን

  • @zahraahmad8074
    @zahraahmad8074 4 роки тому +28

    😭😭😭😭😭😭😭 አይ ይህ ስደት ስቱን አስለቀሰ ፈጣሪ ያስገኝው ያረብ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ውዶቸ እደኔ በቤተሰብ በልጅ ናፍቆት የተቃጠለ እህህህ ወላሂ እደዛሬው ሁኝ አልቅሸ አላውቅም 😢😢😢

  • @user-ic9fc3lu5z
    @user-ic9fc3lu5z 4 роки тому +1

    ልጃችሁን እናቴ ወንድማችሁን እህቴ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በእጃችሁ በእቅፋችሁ ያግባላችሁ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ ኡህህ የኔ እናት ተገኝቷል የሚል ወሬ እንደሚሰማ ተስፋ አረጋለው አይዟቹ

  • @mariyammariyak6852
    @mariyammariyak6852 4 роки тому +33

    ሚሰኪን. አጀት. ይበላሉ😢😢😢😢 አላህ. ተገኝ. የሚል. ወሬያሰማአን. ያርብ

  • @user-ht1rd8rh7z
    @user-ht1rd8rh7z 4 роки тому +32

    አይዞሽ እናት አላህ ከልጆት ጋር ያገናኞት ያረብ

  • @user-vc7cr1mn1p
    @user-vc7cr1mn1p 4 роки тому +10

    ወድማችን የት ይሁን ያለኸው እባክክ በህይወት ካለክ ለናትክ ድምፅህን አሰማት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qx9bb4rp8x
    @user-qx9bb4rp8x 4 роки тому +29

    ብዙ ነገር ይለቀቃል ብዙብዙ ግን እንደዚህ ያሶለቀሠኝ ነገር የለም ፈጣሪ ተገኘ ተብሎ የቤተሠቡ እምባ ይታበስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 4 роки тому +35

    ኡፍፍፍ አሁንሥ አልቻልኩም አላህ ተገኘ የሚል ዜና ያሠማን

    • @eyerus-mg9ui
      @eyerus-mg9ui 4 роки тому

      Amennn

    • @sleimanghyd3553
      @sleimanghyd3553 4 роки тому

      ፈጣሪይርዳችሁውይእናትእመቤቴትርዳችሁ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

    • @gdfd5905
      @gdfd5905 4 роки тому

      አሜን አሜን.አሜን

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 4 роки тому

    ብሬክስ. አንተን. ማመስገኛ. ቃላት. የለም. ተባረክ. ሌላው. እናንተ. ተበራቱ. በህይወት. አቆይቶ. ለአይን. ለመተያየት. ያብቃች እግዜአቤሔር. አያልቅበትም. አሜን. በርቱ
    አመሰግናለሁ።።።።

  • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
    @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 роки тому +39

    ሞት እኮ ግልግል ነው አዝኖ ይወጣል ሰው መጥፋት ግን ሁለት ሞት ነው ሀዘኑም አይወጣም ካሁን አሁን መጣ ስለሚሉ በጣም ከባድ ነው።

  • @rajeswarirajeswari7109
    @rajeswarirajeswari7109 4 роки тому +10

    አይ የኢትዮጵያ የናቶች እባ መቸ ይሁን የሜቆመው የኔ እናት እግዚአብሔር ቸሩን ይሰማሺ እማማዬ እፍፍፍፍፍፍ

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 4 роки тому +1

    እኔን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ልጆትን በእቅፎት ያሥገባሎት አሜን ፫

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 роки тому +31

    አይ እናት አይ ስደት 😭😭😭 ስንቱን አስለቀስክ ስንቱን አለያየህ አምላክ በህይወት ኑሮ ያገናኛችሁ

    • @brighttomorrowlearningtube5052
      @brighttomorrowlearningtube5052 4 роки тому

      ናሆም ነኝ 6 አመቴ ነው youtuber ነኝ ብዙ አዝናኝ ስራዎች አሉኝ Subscribe አድርጉኝ ua-cam.com/video/GLfwdhA26os/v-deo.html

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 4 роки тому

      Betame sedat ayenu yetefa wodema n. Atahu 😢😢😢😢😭😭

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 роки тому

      @@addisaddis4232 አይዞን እህቴ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 роки тому

      @@brighttomorrowlearningtube5052 እንደማመር

  • @jejeje3430
    @jejeje3430 4 роки тому +15

    የአላህ በጣም አዘንኡኝ የኔናት አላህ ይድረስላችሁ በቅርብቀን ደሥታ የምንሠማያድርገን ያረብ

  • @user-vb2xi6wz3o
    @user-vb2xi6wz3o 4 роки тому +2

    የሠው ምርጥ አንተ ነህ ብሬክስ አላህ ያጠክርህ እናታችን አላህ የልጅሽን ድምፅ ያሠማሽ

  • @makdesmakdes3670
    @makdesmakdes3670 4 роки тому +11

    እኔ ለልቅስ እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ የእኒህ እናት እንባን በቃሽ በላት ልጆን ሰላም አገነኛት 😭😭😭😭😭ኧረ እኔ አልቸልኩም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nn7gb2zf6v
    @user-nn7gb2zf6v 4 роки тому +24

    እናት የ መሰለች እንዴት 👎👈 ታረጋላቺው አር ተው አንጨካከን 😭😭😭😭😭ሼር እናርግላቸው እባካቺሁን😭😭😭😭

    • @hayuademhayuadem2708
      @hayuademhayuadem2708 4 роки тому +1

      በጣም የሚያናዱት እንደዚህ የሚያደርጉ ድንጋይ እራሶች ናቸው

    • @user-nn7gb2zf6v
      @user-nn7gb2zf6v 4 роки тому +1

      @@hayuademhayuadem2708 ሀዩዬ ትክክል ድንጋይ የበዛት ዘመን ነው

  • @nwid1905
    @nwid1905 4 роки тому

    ወንድሜ አንተንም ድካምህንም ጠንካራነትህንም እምነትህንም አስተዋይነትህንም እሩሩህነትንም የፈጠረ ልኡል እግዚአብሔር ደስታውን ያሰማን ለናታችንም አይኗን ባይኗ ድንግል ማርያም ወላዲት አምላክ የልጅን መከራ የምታቀው እመቤቴ ፀጋውን ታሰማት

  • @zenebal5688
    @zenebal5688 4 роки тому +13

    አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁን ይህን አይቶ ያላለቀሰ አይኖርም እመብረሀን ትርዳችሁ

  • @martitube318
    @martitube318 4 роки тому +11

    አይ እናት 😭😭😭😭እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቡጋር ያገናኘው ይገኛል እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው 🙏🙏⛪

    • @user-is5fh9wf7z
      @user-is5fh9wf7z 4 роки тому

      አይ እናት እግዚአቢሔር በሰላም ከቤተሰቡ ጋር ያገናኘው በጣም ያሳዝናል አይይይይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ

    እሰከዛሬ ብዙ ቢደወ አይቻለሁ ግን እንደዛሬ አልቀሸ አላውቅም ወላሂ አላህ ከቤተሰቦች በሰላም ያገናኘው ያርብ ያርብ

  • @sihamabduabdu8382
    @sihamabduabdu8382 4 роки тому +20

    ላኡላሃኢላህ ዱኒያ አይ ፈተናሽ ብዛቱ አላህ ያስገኘው ደስታውንም አብረን እንደስት

  • @jemilaibrahim6912
    @jemilaibrahim6912 4 роки тому +8

    የእናቶችን ሀዘን ማየት ያመኛል 😭😭😭

  • @kedilove8864
    @kedilove8864 4 роки тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንደት ያማል በአላህ😭😭😭😭😭😭 የኔ ወንድም ባለህበት ቦታ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቅህ አላህ ሆይ ለናቱ ስትል አተ ጠብቀው ያረብ

  • @almazalmaz4932
    @almazalmaz4932 4 роки тому +5

    እመቤቴ ትደርሰላችዉ የደስታዉ አብሳሪዊ ቅዱስ ገብርኤል ያብስራችዉ

    • @HuaWei-pi7tz
      @HuaWei-pi7tz 4 роки тому

      እፍፍፍፍፍፍፍእናታለምእይበአይንሽእይው

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj7552 4 роки тому +16

    አይይይይይ ስደት ስንቱን በተስፋ አስቀረህ 😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ቸር ወሬ ያሠማን🙏🙏

    • @user-jm2jw3qc6y
      @user-jm2jw3qc6y 4 роки тому

      ያረቢየአላህአላህያሥገኘው፡ያረቢ

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 4 роки тому

      አሜን፫

    • @user-pe7ww5vv2l
      @user-pe7ww5vv2l 4 роки тому

      አላህ በሰላም ያስገኝ ላችሁ አይዛችሁ ማማ

  • @hanit9315
    @hanit9315 4 роки тому +1

    እውነት አልቻልኩም እግዚአብሄር ይጠብቀው ለቤተሰቦቹ ያብቃው እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @werkenshdemeke8386
    @werkenshdemeke8386 4 роки тому +10

    እፍፍፍፍፍ እናት ዉስጣቸዉ ቆስላል ያስታውቃል እናቴ አይዞት ልጂወንም ፈጣር ያስገኝልወት አስለቀሱኝ

    • @user-ev2ol3yt5z
      @user-ev2ol3yt5z 4 роки тому

      ማምየይ ፈጣር በፈጣሪ ሁሉም ይቸላልና ኣዞሽ ብቻ ፆሎት ነው ዎንድሜ ብሬክስ ዶሞእድሜና ጤና ይስጥህ ማሬ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 4 роки тому +17

    አላህ ሆይ እባክህ የእናት ስቃይ ይብቃ አስገኝላት😥😥😥ወላሂ እባየ አጠበኝ ኡፉፉፉ

    • @samirammm4145
      @samirammm4145 4 роки тому

      አላህ ያስገኝላችሁ አስለቅሳችሁኝ ስደት አኑ ይጠፋ

    • @sofiyasofiya8776
      @sofiyasofiya8776 4 роки тому

      @@samirammm4145 ኡፍፍፍ እናቴ አላ አጀቴን በላሽው

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 4 роки тому +1

    እናቴ አፈር ይብላኝ እግዜአብሔር ይልጅህን አይን ያሳያልን እይዞዋት

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር እሱ በፈቃዱ ያኑረው ካለም በህይወት ከሞተም ነፈሱን ይማረው😭 የኔ እናት አለቅሰው😭😭😭😭 አሰለቀሱኝ😭😭 የኔ ምስጊን ሰደት አይኑ ይጥፍ 🙄🙄🙄😭😭😭

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l 4 роки тому +4

    ኦፈ ዬኔ እናት ወላሊት አምላክ እባሽን በደስታ ትቀይረዉ አብረን አለቀስ አብረን ለመደሰት መዲሀኒያለም ይርዳን እናት አለም

  • @user-pt7il5ep8w
    @user-pt7il5ep8w 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቅርብ ቀን መልካም ዜና ያሰማችሁ 😥😥

  • @sumeyabintseman7193
    @sumeyabintseman7193 4 роки тому +10

    ብርዬ ዛሬ ምንድነው ይዘህልን የመጣሃው ወሏሂ በለቅሶ ገደልከኝ ወይ አቅም ኖሮኝ አላገዝኳቸው ያረቢ አመመኝ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hdbvzcyjnvxbn6544
      @hdbvzcyjnvxbn6544 4 роки тому

      እፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣላቻልኩሙ 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @user-zt5fh7ye6r
    @user-zt5fh7ye6r 4 роки тому +8

    ድስላይክ የምታደርጉ እጃችሁ ይቁርጣችሁ የነታችን ስቃይ ለነንተ ያርገው ምድር ደድብ አሁን በነዚህ እነት ያላለቀስ ይኖራል ? ድስላይክ የምታርጉት

  • @eyoutube8111
    @eyoutube8111 4 роки тому

    ብሬክስየ እኔምን እደምልህ አላውቅም እድሜናጤና ይስጥህ ከዚህ በለይ መስራት የምትችል ልጅ ነህ የረገጥከዉ ሁሉ እርጥብ ይሁን አላህ እርጥብ ያረገዉ እናቴ ደግመን በደስታ እንገናኝ ያረብ በቅርብ ቀን በደስታ እንገናኝ

  • @selamethio9512
    @selamethio9512 4 роки тому +12

    እፍፍፍፍ 😭😭😭😭ፍጣሪ እንባሽን ያብስ እናቴ የልጅሽን ድምፅ ያሰማሽ😭😭😭

    • @samrawittekle9957
      @samrawittekle9957 4 роки тому

      እእእእፍፍፍፍ አይ እናቴ ደስታው በቅርብ ያዳርው

    • @جنهجنه-و5ش
      @جنهجنه-و5ش 4 роки тому

      Ameen. Ameen. Yarbi. 😭😭😭

  • @user-of6yr5ul2w
    @user-of6yr5ul2w 4 роки тому +24

    ዛሬስ. በማየው. ነገር. እባየም. አለቀ😭😭

  • @weletakidan2813
    @weletakidan2813 4 роки тому +1

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በስላም በጤና ታገናኛውቸው

  • @user-hp4kc6ye4y
    @user-hp4kc6ye4y 4 роки тому +21

    የኔ እናት እህህህህ አጀቴን በሉት ያአላህ 😭

    • @miminejasy2885
      @miminejasy2885 4 роки тому

      Ena lslkese enata weye fetary yerdwot weyyyyyy

    • @fathyafathya3484
      @fathyafathya3484 4 роки тому

      አላህ ይድረላችሁ ወላሂ አስለቀሱኝ እናት ከነልጆቿ

    • @salamphonetastic9589
      @salamphonetastic9589 4 роки тому

      😭😭😭😭😭😭

  • @hawa87i
    @hawa87i 4 роки тому +5

    ያረብ ዛሬ ነገ ሳይል አለሁ ብሎ ድምፁን ያሰማሽ እናቴዋ 😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍ

    • @salaamawit4232
      @salaamawit4232 4 роки тому +1

      አሜን ያስገኝላቸዉ ፈጣሪ

  • @rghrghj869
    @rghrghj869 4 роки тому

    እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ኣየ የሰው ልጅ እናቴ እማየ ፆለት ብቻ እንጂየእግዝኣብሄር ቀን ኣለው ኣታማርርይ እናቴ ኣይዞሽእመብርሃን በፀሎታ በምልጅዋ ቅድስገብርአል ለዳንኣል ከኣፍ ኣንበሳ እንደ ኣወጣ የልጅስም ይርዳልሽ ለኛም ደስታ ያሰማን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sablework6012
    @sablework6012 4 роки тому +5

    አፍፍፍፍፍ እናት ለምን ታልቅሰ 😭😭😭
    እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው ለመገናኝት ያብቃቸው

  • @karemajuhar1139
    @karemajuhar1139 4 роки тому +7

    😭😭😭😭 ኡፍ እማ ልጆትን አለህ የስገኝለቹ እኔስ አልቻልኩም ኡሚ ❤❤❤

  • @mastena4657
    @mastena4657 4 роки тому +1

    የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስልሽ እመቤቴ በጭቀትሽ ትድርስልሽ

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 роки тому +19

    እህህህህህህ ወላሂ ያማል አላህ ያስገኝላችሁ ብሬክስ እኔ ከተወለድኩበት አካባቢ እንደዚ በጣም የሚያሳዝኑ እናትና አባቶች አሉ ወላሂ ብሬክስ ወይ ሙታለች ተብሎ ቁርጣቸውን አላወቁ ወይ አለች ተብሎ አትደውል የመጣችው የመጀመሪያው ኡምራ ነው እኔ ልጂ እያለሁ ነው የመጣችው እና ቤተሰቦቿ እስካሁን ስጠይቅ ተስፋ አልቆረጡም ቤተሰቦቸን ላፈላልጋት ፎቶ ጠይቃችሁ ላኩልኝ ብላቸው እነሱ ባታገኛት የነሱን ስሜት ትጎጃለሽ ሲሉኝ ዝም አልኩ ወላሂ እኔ አሁን ድረስ አስታውሳታለሁ ስራ ስቀይር አገኛት ይመስል አይኔ ይፈልጋታል ብቻ ከባድ ነው አላህ ያስገኛት😭😭😭😭

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz 4 роки тому +2

      Maki Youtbe ፎቶዋን ተቀበያቸውና እንሞክርላቸው

    • @user-cj4ff6ll3q
      @user-cj4ff6ll3q 4 роки тому

      እኔም ያገር የህቴ ይባሎ እህት ስምንት አመት ሙሉ ምንም ነገር ይለ ይህው ቤት ሰብ

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 роки тому

      ወላሂ ያማል የኔናት አላህ ያሰገኘው በቅርብ እምንሰማው። ያረገው

    • @youtbe6113
      @youtbe6113 4 роки тому

      @@user-cj4ff6ll3q ከባድ ነው

    • @የወሎልጂነኘ
      @የወሎልጂነኘ 4 роки тому

      ፎቶ ካላቸው ሞክሪ ምን አልባት ትገኛለች

  • @tigistdubale8750
    @tigistdubale8750 4 роки тому +3

    አይ መቸ ይሆን የኢትዮጵያን እናቶች እንባ የማቆመዉ ያአላማጣ እየሱስ ቸር ወሬ ያሰማሆት እናቴ ብሬክሰም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lileyguql.tigray6425
    @lileyguql.tigray6425 4 роки тому +1

    እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ድነግል እመቤቴ ከናትህ ተጋናያቹ አሜላክ

  • @samsamung5480
    @samsamung5480 4 роки тому +4

    አላህ ዛሬውኑ መገኘቱን ያሰማችሁ ምኖቴ ነው ደሞም ያገኙታል አይዞወት

  • @dagidesye9242
    @dagidesye9242 4 роки тому +1

    የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @medi1228
    @medi1228 4 роки тому +4

    አይ ስደት ስንት እናቶች አለቀሱ ያአላህ በሀገራችን ላይ ረዝቀን ስደት ይብቃ አይ ዱንያ

  • @user-gv5wo6th5k
    @user-gv5wo6th5k 4 роки тому +3

    እፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ የእናቶች እንባ አብስልን እኔ አልቻልኩም እግዚአብሔር ደስታውን ያሳየን እማ አታልቅሺ

    • @godisgreat1216
      @godisgreat1216 4 роки тому

      እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
      እንባዎን ያብሳል እናቴ
      ይህ ትንሽ ልጅ ናሆም ይባላል 6 አመቱ ነው ስለ እናቶች በሚጣፋጥ አንደበቱ እንዲህ ይላል ከታች ያለውን video አይታቹ ከወደዳቹህት subscribe አድርጉት
      ua-cam.com/video/opTgc_-flr4/v-deo.html

  • @user-kp2ti4yy8s
    @user-kp2ti4yy8s 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሳንሀል መልካሙን ወሬ አሰማቸው አይይይ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ድንግል ማርያም እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁነው ባለበት

  • @user-id1dk6hn8y
    @user-id1dk6hn8y 4 роки тому +5

    ያረቢ ጌታዬ እባቸውን አብስልን 😭😭

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 роки тому +5

    የኔ እናት ተገኝ የሚባል ወሬ ይስሙ እናትስ አታልቅስ😢😭😭

  • @user-cj5se4ir1c
    @user-cj5se4ir1c 4 роки тому

    ያረብ አልቅሳ አትቅር የልጆን ታግኚ የኔሚስኪን ባለቀሰችበት ሳቋን መልስላት ያረብ ረህመትክ ሱብሀነ አላህ አጀት ትበላለች ሸረ እያደረግን በዱአ አንሳቸው ያሀባቢ

  • @user-vb4bi4rn2b
    @user-vb4bi4rn2b 4 роки тому +31

    ብሬክሳችን ምርጣችን አንተ መቼ ቀን ያላለቀስክበት ቀን አለ? ሁሌ እንዳዘንክ ነው ሰለቸኝ ሳትል አላህ ሁሌ ከጎንህ አይለይህ ብሬክስ ምርጣችን።

  • @hayatahmedi249
    @hayatahmedi249 4 роки тому +5

    አየ ናት😥😥😭 በናቴ አይቸዋለሁ
    ከባድነው ፈጣሪ ይርዳሽ እማማየ 😥

  • @user-zr8rc3zm4h
    @user-zr8rc3zm4h 4 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ኪዳናምህረት ከልጅሽ ታጋናኝሽ እኔስ ኣልቻልኩም የኔ ወንድም እግዛቤሄር ኣምላክ ካንተጋ ይሁን በኡነት ሙላ ኢትየጵያዊ ኣዝነዋል ብየ ኣሰባለው ያንተን ድምፅ ያሰማን ኣሜን

  • @suna250
    @suna250 4 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል
    ብሬክስ ምርጥ ልጅ ቀጥልበት

  • @user-ff4sd6ib4l
    @user-ff4sd6ib4l 4 роки тому +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እናት እንደህ ስታለቅስ በጣም ይከብዳል እህህህ ያስገኝለሽ እንባየን ጨርስኩኝ

  • @lishangggg6989
    @lishangggg6989 4 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አብሽሩ አቦ ውሀ ሁኘ አለኩ አንተም አላህ ይጠብቅህ ብሬክስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ እላህ የናቴን ክፉ እዳታሰማኝ የኔንም ክፉ እዳታሰማት እናቴን እህህህህህህ የወላድ አንጀት አላህ ያስገኘው አቦ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለአይነ ስጋ ለመገናኘት ይብቃችሁ እናቴ ምን ልሁልሽ ጨነቀኝ ሳይሽ

    • @godisgreat1216
      @godisgreat1216 4 роки тому

      እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
      እንባዎን ያብሳል እናቴ
      ይህ ትንሽ ልጅ ናሆም ይባላል 6 አመቱ ነው ስለ እናቶች በሚጣፋጥ አንደበቱ እንዲህ ይላል ከታች ያለውን video አይታቹ ከወደዳቹህት subscribe አድርጉት
      ua-cam.com/video/opTgc_-flr4/v-deo.html

  • @user-gh2lh7bz5g
    @user-gh2lh7bz5g 4 роки тому +6

    አይዞሽ ልጂሽ ይገኝል ውይ እባየንመቆጣጠር አልቻልኩም

    • @Frehiwot-ze9vh
      @Frehiwot-ze9vh 4 місяці тому

      Yamal betam emebrhen trdachhu angeti telawes

  • @sabiyagav4797
    @sabiyagav4797 4 роки тому +1

    ዉይኔ ዉይይይይይ እደት እደሚያሳዝኑ እናት እንደዚህ ስትስረቀረቅ አታልቅሱ የባሰ እናተ ለበሽታ ለመዉደቅነዉ ፍጣሪ ከክፍነገር ይጠብቅልሽ ፍጣሪ ይድረስላችሁ ይገኛል የጋደኛ ስልክ የለም አብሮት የነበረ ወይ አታልቅሽ ይገኛል እግዛቤር ይድረስልሽ ብሬክስ ወንድማችን ሠላምህ ይብዛልን

  • @user-jk4es7sq6h
    @user-jk4es7sq6h 4 роки тому +12

    እህቴ በሁለት አመቶነው የትገኝችው ይገኛል

    • @user-jg8ir7us6n
      @user-jg8ir7us6n 4 роки тому

      እረ አሜን እንደእፍሽ ያርገው

  • @አልሚyoutube
    @አልሚyoutube 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተገናንተው እናያለን አሳየን አብረን አልቅሰናል አብረን እንድንደሰት ፈጣሪ ይርዳን

  • @samira.9583
    @samira.9583 4 роки тому

    ያርቢ ያአላህ እባክህን አንተ ሁሉ ነገር ማድረግ ትችላለህ የኚህን እናት እንባ አብስላችው

  • @ናኒ
    @ናኒ 4 роки тому +3

    እመቤቴ ማሪያም የጭንቋ ትርዳቹ በጣም ያሳዝናል አይዟቹ ይገኛል እፍፍ ስደት

  • @user-hw2nr8kz9o
    @user-hw2nr8kz9o 4 роки тому +4

    ያአላህ በጣም ያሰዝናሉ😭😭😭😭😭 አላህ የልጀውን ድምፅያሰማወት

    • @hotmayigoogelcom9589
      @hotmayigoogelcom9589 4 роки тому

      ያአላህ በጣም ያሳዝናሉ አላህ ያስገኝላቸዉ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 4 роки тому +1

    የኔ እናት አይዞዎት እመብርሃን ድምጽን ታሰማችሁእፍፍፍፍፍፎ

  • @ansha1244
    @ansha1244 4 роки тому +4

    በጣሜ ይገብዳል አላህ ከልጂሸ ጋር ያገላኝሸ አይ እነት የጀት እንኳን ለልጃ ብቻ አላህ ያሰገኝዉ

  • @azebwolday374
    @azebwolday374 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ: እናታችን እመቤቴ ትድረስላቹ አይዞዎት እናቴ ይገኛል🙏🏽🙏🏽🙏🏽እንፀልያለን

  • @ጓልራያራዩማራያበለኝ
    @ጓልራያራዩማራያበለኝ 4 роки тому +17

    አረ አሁንስ አመመኝ ከፋኝ አረ ጌታ ሆይ በቃቹ በለን ፈጣሪ ከልጅሽ ጋ ያጋናኝሽ አይይይ😥😥😥😭😭😭

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 4 роки тому +4

    የአላህ አላህ ካለበት ቦታ ይምራችሁ ያረብብ🤲

  • @ዜድሰደተኛዋ-ረ1ለ
    @ዜድሰደተኛዋ-ረ1ለ 4 роки тому +1

    ወንዲም፡ብሬክስ፡ስላመሰግንህ፡አላልፍም፡ልጂህን፡አላህ፡ያሳዲግልህ፡ሺሁንአሏህ ያስገኝላችሁ ልብይሰብራል

  • @yaleletsale8821
    @yaleletsale8821 4 роки тому +4

    😭😭😭😭😭ያአላህ የናትፍቅርእኮ ልዩነው ያረብአላህያሰገኝልሸ ያረብ

    • @sarahester363
      @sarahester363 4 роки тому +1

      Ufeeee anaa yatuuu

    • @czcz7827
      @czcz7827 4 роки тому +1

      ያኢላሂ አንተ በራህመትህ አብሽር አላህ መገኛዉን ቅርብ ያርግልህ ሽ እማየ ወላሂ የኔም እህት 6 አመቶ ተገኝታለች ኢንሻአላህ ይገኛል ተስፋ ከአላህ አይቆረጥም እናቴ

  • @hayathayu7979
    @hayathayu7979 4 роки тому +13

    Dislike የምታደርጉ ሰወች ጤንነታችሁ ያጠራጥራል የኔ እናት ምን አባቴ ላድርግልሽ አላህ በሰላም በጅሽ ያስገባልሽ

    • @godisgreat1216
      @godisgreat1216 4 роки тому

      ናሆም 6 አመቱ ነው ስለ እናቶች በሚጣፋጥ አንደበቱ እንዲህ ይላል ከታች ያለውን video አይታቹ ከወደዳቹህት subscribe አድርጉት
      ua-cam.com/video/opTgc_-flr4/v-deo.html

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 роки тому +1

    የኔ እናት እኔ ላልቅስ በቅርቡ ጡሩ ዜና እደምንሰማ ተስፋ አለኝ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 የባሰ አለው ሡበሃን አላህ😭😭

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +6

    ቸር ወሬ ያሰማን 🙄 እግዚአብሔር ይህን በሸታ ያጥፍልን👍

  • @ትዕግስትወለተኪዳን

    እናቴ አይዞሸ እናትሰ አተልቅሰ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሰ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-hn7ux5sj1e
    @user-hn7ux5sj1e 4 роки тому +5

    ኡፍፍፍ ማች ነው ከይር ነጋር ምንሰመው እማ አለህ የስጋኝልሺ እማ

    • @ameenaethiopia8023
      @ameenaethiopia8023 4 роки тому

      አፍፍፍ አይ እናት አለም ፈጣሪ ያገናኛችሁ አይ ስደት ባለበት እመብርሀን ትጠብቀዉ

  • @user-it8tj1le5i
    @user-it8tj1le5i 4 роки тому +10

    ያረቢ አላህ ያስገኝልሽ
    😭😢😢

    • @fbdbdhdhxb3346
      @fbdbdhdhxb3346 4 роки тому

      ያአላህ ወላሂ እኔንም አሥለቀሡኚ አይ ሥደት የሥራህ ይሥህ መቆም ላሣር እምየ ወላዲ መከረኚት

    • @fbdbdhdhxb3346
      @fbdbdhdhxb3346 4 роки тому

      😭😭

  • @gex8278
    @gex8278 4 роки тому

    እማማየ ጥላቱህ ዲያብሎስ ያልቅስ እንድያው በምታምኑት ታቦት ተስለው ያለምንም ጥርጥር የልጅዎትን መልስ ያገኛሉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ዋስ ጠበቃ ይሁኑህ አሁንም እላለሁ ደግሜ ጥላት ያልቅስ

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z 4 роки тому +5

    _እናቴ
    _ሀዘንሽ በደስታ እደሚቀየር ተስፋአለኝ
    _አይእናት መቼስ የወለደእናት አንጀታምንምአይችልም
    _እባክህን ወድማችን ኳለክ አቤት በላቸው
    _አቦዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ' ለቅሶሽን ወደደስታ ይቀየርልሽ።