MK TV || የወጣቶች ገጽ || ባለማጨሴ የበታችነት ስሜት ተሰማኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2023
  • Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK?s....
    ua-cam.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

КОМЕНТАРІ • 308

  • @meherat938
    @meherat938 10 місяців тому +98

    ከክርስቶስ ጋር መታረቅ በንሰሐ መመለስ ያለው ሰላም አለም ከሚጠን ሰላም ሁሉ ይለያል !! የሰላም አምላክ የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 10 місяців тому +130

    በብዙ ሱስ ውስጥ ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስብኝ እኔም ደኜ ስው ልሁን😢😢😢😢

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 10 місяців тому +8

      ቅዱስ ሚካኤል ይርዳክ ❤❤

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 10 місяців тому

      ua-cam.com/video/QELe7GofPMo/v-deo.htmlsi=efnAr-RXDhSggrHI

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 10 місяців тому +2

      eshe ga yawerawen eyewe

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w 10 місяців тому +4

      እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @meherat938
      @meherat938 10 місяців тому +5

      እግዚአብሔር ያግዝሽ/ህ

  • @atz7247
    @atz7247 10 місяців тому +43

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። ሁላችንንም የረዳ የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አምላክ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው። ትንሽ ጭንላንጭል በውስጣችን ካለ እግዚአብሔር ይፈልገናል፤ እንድንጠፋበት ፍጹም አይጠለንም።

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t 10 місяців тому +6

    የሰው መመለስን እንጅ መጥፋትን የማይወድ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳንም ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ረዳህ አምላከ እስራኤል በቤቱ ያጽናህ እመ አምላክ በእቅፏ ትሸሽግህ አሜን
    የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ለተጨነቁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው አሜን
    ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ኃይል ብርታት ይሁናችሁ አሜን የቤተ ክርስቲያን ቀኝ እጅ ናችሁ ❤

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 10 місяців тому +19

    ላንተ የደረሰ ታላቁ የመላይት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አገራችንን🇪🇹ይታደግልን🙌🙌🙌

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 10 місяців тому +32

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን🙏
    አጸደ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢

    • @sikosulo9750
      @sikosulo9750 10 місяців тому +2

      እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ያስብሽ አይዞሽ

    • @atsedeaa7465
      @atsedeaa7465 10 місяців тому

      @@sikosulo9750 አሜን

    • @Haregwa
      @Haregwa 10 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታለም

  • @emebirhanyealembirhan2880
    @emebirhanyealembirhan2880 10 місяців тому +3

    ስሙ ደስስስ ሲል ሚካኤል ጥላሁን ፡ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም ልዩ ነው አይኔ ብርሃኔ በእለተ ቀኑ ነው የበራልኝ ፡፡ የኔ ሚካኤል ይለይብኛል ! ሊቀ መልአኩ ህዝበ እስራኤልን እንደረዳሃቸው እባክህ እኛንም የኢትዮጵያ ህዝቦች ከገባንበት ጦርነት እና ጭንቀት አውጣን አስበን ከአምላክህ ከአምላካችን ከመድኃኔአለም አማልደን 😢

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 9 місяців тому

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ላንተ የደርሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድርስልን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን

  • @user-bt6fo4nf4y
    @user-bt6fo4nf4y 10 місяців тому +8

    ያተን ታሪክ የቀየረ የኛን ልቦና አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቀይርልን 😢

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p 9 місяців тому +2

    ሱስ ያለባችሁ የአቡነዘራብሩክን ፀበላቸዉን ተጠመቁ ቃልኪዳን አለሠቸዉ

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 місяці тому

    እንኳን ቅዱስ ሚካኤል እረዳህ ከአሼጋ ያደረከውን ኢንተረቢ በለቅሶ ነው የሰማሁት ተምሬበታለሁ ተባረክ

  • @sisaytefera260
    @sisaytefera260 10 місяців тому +2

    ቅዱስ ሚካኤል አንተን እንደሰማ በሱስ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖች ይስማቸው

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 10 місяців тому +17

    የደረሰልህ የቅዱሳን አምላክ ለኔም ይድረስልኝ

    • @yonitegegne7169
      @yonitegegne7169 10 місяців тому

      አሜን ለሁላችንም ደርሶ የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን።

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 9 місяців тому

    ያተ የደረሰልህ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን😢😢😢😢

  • @user-bt6fo4nf4y
    @user-bt6fo4nf4y 10 місяців тому +6

    እኛም ከስደት ተመልሰን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አድርጎልን ለደጇ ያብቃን ፫🕯

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i 10 місяців тому

    ሰለማይነገር ስጦታዉ ሁሉ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን እግዚአቢሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ከማለት ምን ይከፈለዋል ፈጥኖ ደራሹ መላኩ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ወድማችን እንኳን ለመስከረነት አበቃህ አተን የረዳ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችነንም ይረዳን እማምላክ ወላዲት አምላክ መጨረሻህን ታሳምረልን እዉነት ነዉ ለኢትዮጵያ እናሰፈልጋታለን በርታልን🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን እንኳን ከጥልቁን አወጣህ የአንተ የተሰማህን ሰላም የምዳመጠውን ተጋባብን በዚህ ውስጥ ያሉትን ያለነውን አምላክ በቸርነቱ ያውጣን አሜን

  • @user-hs4ss8mt6s
    @user-hs4ss8mt6s 10 місяців тому +2

    የሰፈሬ ታቦት ነው ቀረፃው ይህቺ ቦታ ነው ሁሌም ቅዱስ ሚካኤልን የምማፀነው የኛ እረዳት መመካዬ ታላቁ መላዕ ቅዱስ ሚካኤል

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 10 місяців тому +13

    አስለቀሰኝ። ኦሮቶዶክስ እንደዚህ ነው ትህትናው እንዴት ደስ ይላል።
    ለብዙ ወጣቶች መድረስ አለብህ ፍጠን ጊዜ የለንም ወንድሜ።
    ደሞ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ!!!!
    He reminded me the book St Augustine confession book!

  • @user-ed6if6lo8l
    @user-ed6if6lo8l 9 місяців тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለኔ ልዬ ነው እኮ የኔ አባት😢 ቤትህ ናፋቀኝ❤❤😢

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e 10 місяців тому +4

    ስለቅዱስ ሚካኤል ተዘርዝሮ የማያልቅ ምስክርነት አለኝ እውነት የቅዱስ ሚካኤል እረዳትነት የተለየ ነው አብሶ በኔ ላይ በስደት አለም ከስንት መከራ ፈተና አወጣኝ የኔኳ በሁለት ደብተርም ተጽፎ አያልቅም ወንድማችነንና እኔን የረዳን ሀያሉ ሚካኤል ከሁላችሁም ይድረስ በእውነት የሚናገረውን ምስክርነት አምነው አለሁ ልጅየውን እንደው አንዷን ቀጨብ በአረግኳ የካቲት በ10 እግሬን ተረከዜን ድዛዝ ቁርጥ አርጎ ጣለኝ ጅማቴን እዳለ አለቀስኩ አዘንኩ በስደት ላይ ጨለማው ተደፋብኝ ሀዘን ዋጠኝ አደርኩ በ11 ማታ በቃ ተስፋ ቆረጥኩ ስራ ልወጣ ወሰንኩ ወደ አገሬ ለመግባት አሰብኩ ግን ደግሞ መቀሳቀስ አልችልም ሰው የለኝም በቃ ተስፋ ቆረጥኩ ሀዘን ጨለማ ዋጠኝ ግን የኔ ቅዱስ ሚካኤልን በጣም ይወደኛል ግን የዚያን ቀን በጣም ከማዘኔ ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ የሰነፍ ቃል መናገር ጀመርኩ ሳማርረው ዋልኩ ግን አሁንም ስራ ሳልወጣ እዚያው ከስራ ቦታዬ ለማደር ወሰንኩና ነገ በ12 እወጣለሁ በየ ቀረሁ ግን 11 ለ12 ማታ በጣም አልቅሸ ከሚካኤል ላይ ተናግሬ ተኛሁ ለሊት በህልሜ አለሁ አይዞሽ ብሎ ሲዳብሰኝ እግሬን አየሁ ወዳው ብንን ስል እግሬ ድኗል ተነሳሁ ማብሪያት አበራሁ መራመድ ጀመርኩ አላመንኩም ግራ ገባኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገንንንንንን👏✝️✝️💚💛❤️

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 10 місяців тому +1

      እልልል ❤❤❤አለቀስኩ በታሪክሽ የስደት ሂወት 😢እኔም ጭንቅ ሲለኝ ሴትዮዬጋ ሁሌ ስጣላ ሁሌ ሳለቅስ ሳለቅስ 😢 ለእመቤቴ ስነግራት እናት ስጭኝ አልኳት 😢የአሁንዋ ሴትዮዬ እናት ናት እመቤቴ ሰማችኝ😢❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤🎉😢

  • @soonata670
    @soonata670 10 місяців тому +5

    ጠባቂ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ርዳኝ ርዳን😭😭😭😭😭

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 10 місяців тому

      አሜን❤

    • @eleniabnew6485
      @eleniabnew6485 9 місяців тому +1

      ይረሃል እሽ አጥበቀህ ለምነው! የብዙዎቻችንን ታሪክ ቀይሮልናል

    • @soonata670
      @soonata670 9 місяців тому

      @@eleniabnew6485 👌

  • @eleniabnew6485
    @eleniabnew6485 9 місяців тому

    በጣም አስተማሪ ነው 🌷የድንግል ማርያም ልጅ፤ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ🌷ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @gesese1381
    @gesese1381 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን ላንተ የደረሠ ቅዱሥ ሚካኤል ለኛም ይድረሥልን

  • @user-vd6us7kn2d
    @user-vd6us7kn2d 8 місяців тому

    አምላክ ሆይ ተመስገን ብዙ ልጆችክን ታስባቸዋለክ የድንግል ማርያም ልጅ ተመሰነክ ነኽ

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h 10 місяців тому +12

    በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ከሱስ ለመውጣት ለተቸገርን ለተቸገሩትም እግዚአብሔር ይድርስልን ይድርስላቸው የርዳህ አምላክ ይርዳን 😢😣😌ሚካኤል አባቴ ምልጃህ አይለየን❤

  • @fikertebeshah7906
    @fikertebeshah7906 10 місяців тому +3

    መላኩ ቅድስ ሚካኤል እስከመጨረሻ ይጠብቅ

  • @meseretgenene2141
    @meseretgenene2141 8 місяців тому +2

    መርሐግብሩ ደስ ይላል በርቱ ብታስተካክሉ የምለው ሴቶች ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ብትለብሱ ሌሎች ከናንተ በታች የሆኑ አርአያ መሆን ስላባችሁ ጸጉራችሁን ሸፍኑ አደራ አደራ

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o 10 місяців тому +12

    ተመስገን ተመስገን እኛንም ለንስሀ ያብቃን. በመስቀሉ መዳሰስ ቤተ ክርስቲያን መሄድ ነው የናፍቀኝ.

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 10 місяців тому +2

    እንኳን ቅዱስ ሚካኤል አወጣህ

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne7169 10 місяців тому +2

    በወንጌሉ ያመናቹህ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹህ(2) ።አሜን የክብር ባለቤት ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያበቃህ ክብር ምስጋና ይደረሰው። ባህራንን ከሞት ፣ ነብዩ ዳንኤልን ከአንበሳ መንጋጋ የታደህ ታላቁና ገናናው የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል ላንተ እንደተረዳና ለኛም ለደካሞቹ ልጆች በሕይወታችንም ሆነ በጉዳያች ይድረስልን። ላንተም የሰላም አባት ዘለዓለም በቤቱ አፅንቶ የክብሩ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያርግልን።

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 9 місяців тому

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    መዝሙረ ዳወት 12=6
    እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ ልቤም በማዳንህ ደሰ ይለዋል የረዳኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ ❤❤❤ እልልልልል

  • @AselefZergaw
    @AselefZergaw 10 місяців тому +2

    አንተን የርዳህ የቅዱሳን አምላክ የቀሩትን ወንድሞቻችንን ይርዳልን

  • @lensamengistu5244
    @lensamengistu5244 10 місяців тому +3

    "አንዳንዱጋ ፀሀ ነዉ አንዳንዱጋ እያካፋ ሌላዉጋ ዶፍ ዝናብ አንዳንዱጋ መብረቅ የተቀላቀለ ቢሆንም መታገስ ግድ ይላል"- ወጣት ሚካኤል ጥላሁን , እዉነትም ሚካኤል ጥላ ሆነክ

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 10 місяців тому +7

    እሱስ ወጣው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜህ ይመር ወንድማችን
    እኛም እኮ በሕይወታችን ውስጥ ሱስ የሆነብን ነገር ሞልቷል አንዱን ሀጢአት ንስሀ ገብተንም ደግመን የምንሠራው አለ በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ አለ እሱን በቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጸሎተ እግዚአብሔር ይገላግለን በእውነት

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 10 місяців тому +7

    እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርልን በጣም ደሰ ይላል ማህበር ቅዱሳን በርቱልን ወጣቱ ከሶሰ መላቀቅ አለበት

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o 10 місяців тому +12

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ. ጎበዝ. ከሱስ መላቀቅ ትልቅ ነገር ነው. ወደ ቤተክርስቲያን. መሄድ. የዓእምሮ እርፍትን ይሰጣል ❤

  • @genetwoldeyohanis8497
    @genetwoldeyohanis8497 10 місяців тому +1

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ሥምህ ከፍ ከፍ ይበል እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነህ ሌሎች እህት ወንድሞቻችን ሀያሉ መለአክ ይታደጋቸው

  • @muluderbia7106
    @muluderbia7106 10 місяців тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንዲማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ እኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ለዚህ ክብር ያብቃን 🤲🤲🤲🤲

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 10 місяців тому +2

    እ/ር ይመስገን ስለፈለክ ነው የቻልከው ካልፈልግን ምንም አንችልም ሁሌ ከኛ ሲመጣ ከኛ ትንሽ ስንሞክር ከሱ ብዙ ይሰጣል እ/ር ካንተ ጋር ይሁን ::

  • @user-yp5wy8qz4y
    @user-yp5wy8qz4y 10 місяців тому +3

    ወድማችን እኳን ሸክም ቀለለህ እግዚአብሔር ይመስገን✝️👌🥰🥰🥰

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 10 місяців тому +7

    ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ 😊

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን. እሚገርመው ደሞ. ወደ በተክርስቲያን እራሱ ተዳፍርህ ላለመግባት. ጥንቃቄህ እራሱ. ይሄው ገብተህ ለማስቀደስ አበቃህ. ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድኃኒያለም ለዚህ አበቃህ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 10 місяців тому +2

    እንኳን እግዚያብሔር ለዚህ ምስክርነት አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰው ከነድካሙ ይጠቅማል በከበረ ደሙ በዋጋ ተገዝቷል .............ቢወድቅም ይነሳል
    የንስሐ በር የከፈተልን መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን እልልልልልልል ታድለን እኮ !

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 10 місяців тому +8

    አፍሪካ አንድነት ጋር ያለው ሚካኤል እኔ ግራ ገብቶኝ እባክህ ምራኝ አልኩት እሩሩ መላክ ሳለቅስበት ግራ እንደገባኝ አይቶኛልና ያለ እሱ ረዳትነት ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ መውጣት ከማይቻልበት አውጥቶኛል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 10 місяців тому

      ተመስጌን❤❤❤❤

    • @khankpk8346
      @khankpk8346 10 місяців тому

      እሰይይይይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yeneteratube2015
      @yeneteratube2015 10 місяців тому

      እልልልልልልል🎉

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 10 місяців тому +3

      እኔን ያወጣ የመራ ቅዱስ ሚካኤል ለእናንተም ይድረስ ምራኝ አላሳዝንህም በሉት ከዚህስ መውጫ የለኝም ከምትሉት ነጥጦ ያወጣችዋል ስለ እውነት ነው ምላችሁ

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 9 місяців тому

      ​@@egziharya4826አሜን እሽ እስይ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 10 місяців тому +1

    እግዜአብሄር ይመስገን ላተ የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ለሁሉም ይርዳቸዉ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 10 місяців тому +2

    ናተይ ሓወይ ሑሩይ እግዚኣብሄር ወዲ ኣዳም እንኳዕ ከምዚኣ ኢልካ ኣርኣየኒ ቅዱስ ሚካኤል ኣቦይ እቲ ብዓይነይ ክርእዮ ዘይተዓደልኩ ቅዱስ ሚካኤል ኣቦይ ብዓይንካ ርኢኻዮ እዚ እውን ትዕድልቲ እዩ ኣጆኻ በርትዕ ነቶም ምሳኻ ዝነበሩ ይሕዋትካ ከኣ መዋጽኦም ይፍጠረሎም 😭😭😭😭😭😭☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️😭😭😭😭😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐💐🤍⭐️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @tlemlem
    @tlemlem 10 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ:: በአንዱ መመለስ በስማይ ደስታ ይሆናል:: ለአንተ የበራልህ ብርሀን ለሁሉም ይብራለት:: ጌታ መድሀኒዓለ እና ቅድስት ድንግል ማርያም በቤቱ ያኑርህ:: በፆም እና በፀሎት በርታ:🙌🏽💒🙏🏽 እልልልልል!!!🎇🎇🎇🎆🎆🎆🌻🌻🌻 😍 ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ::😍😍😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 10 місяців тому +3

    ቅመም የሆንክ ልጅ እሼ ጋ ስንቴ አዳመጥኩህ መሰለህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜህ ያሳምረው

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 10 місяців тому +1

    ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን በቤቱም ያፅናህ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m 10 місяців тому +3

    እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው ወጣትነት ለሱ ክብር ይሁን

  • @tersite858
    @tersite858 9 місяців тому

    እሸቱ መለሰ ጋር ዶንኪ ቲዩብ ላይ አይቼህ አምላክን አመስግኛለሁ የቅዱስ ሚካኤልን ተዓምር አይቼበታለሁ!

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በሊቀ መላዕኩ በኩል መልካም ነገርን አደረግልህ ይክበር ይመስገን ፍፃሜህ ይመር እውነት ነው አንዳንዱ ጋር ያካፋል ሌላው ጋር ይዘንባል ደግሞ ሌላውም ጋር በረዶ የቀላቀለ መብረቅ ያለበት ይዘንባል በሁሉም ውስጥ ግን መታገስ ዋጋ አለው የሚታገስ ልቦና ያድላችን ለሁላችን የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት አይለየን

  • @user-tf4zr9fc6q
    @user-tf4zr9fc6q 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @mesidilegasa6804
    @mesidilegasa6804 10 місяців тому +2

    እግዚአብኤር ይመስገን

  • @user-kn3bj6ot5m
    @user-kn3bj6ot5m 9 місяців тому

    ክብር ላምላካችን

  • @user-cr3ll6oe6n
    @user-cr3ll6oe6n 10 місяців тому +2

    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤
    መርሀ ግብር መሪዋ እህታችን እባክሽ አታሳቂን ተሳቀቅን ባለባበስሽ እባክሽ አስተካክሊ 😭

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገነው እንኳንም ተመለስክ የቀንም እንድንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፡፡

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 9 місяців тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድምዬ በስተጀርባ ስውር እጅ ይኖራል በርተህ ፀልይ ገና ወጣት ልጅ ነህ ያሰብከው ቦታ ትደርሳለህ

  • @user-yy1bu1lz6j
    @user-yy1bu1lz6j 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @setwawassu
    @setwawassu 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዝህ አበቃህ በቤቱ ያጽናህ ላተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 10 місяців тому +2

    ይህን ልጅ ሳከብረዉ❤❤❤❤

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v 9 місяців тому +1

    ወድማችን እንኳን ቅዱስ ሚካኤል አወጣህ
    እህታችን ምነው ደህና ነበርሽኮ አለባበስሽ ደሞ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አይይ ተው ግን???

  • @makimelka2844
    @makimelka2844 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሰምርልህ ወንድሜ❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 9 місяців тому

    እንኳን እግዚአብሔር ረደህ ዎንድማች

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 місяців тому +1

    ወንድማችን ታሪክህን ስሰማ በጣም ነው ያስለቀሰኚ ከእሼ ጋር ቀርበህ ስታጋራ እውነት ወጣቶች ልናስታውል ይገባል ፈጣሪ መጨርሻችንን ያሳምርው😢😢😢

  • @aynadistadese-fc9ey
    @aynadistadese-fc9ey 10 місяців тому +8

    አንተን የረዳ አምላክ በብዙ ጭንቀት ውስጥ ያለን እኛንም ይርዳን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 10 місяців тому +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ለሱየሚሳነው ነገር የለም ከዚቀደም በኢቲአርት ሚዲያ አዳምጬሕ በእውነት በጣምእያለቀስኩ ነበር ያዳመጥኩሕ እኔም ወንድሜ እንደዚሑ እየተሰቃየ ነው አንተ ስለራስሕ ስታወራ የወንድሜ ሕይወት ያስለቅሰኛል አንተ ተመርጠሕ ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yearsemalij2396
    @yearsemalij2396 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔርን ለማመስገን ቃላት አይበቃም ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ለምስክረነት አበቃህ ፍፃሜህን ያሳምረልን አሜን፫❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 9 місяців тому

    እግዛቤር ክብሩን ይውሰድ ዶንኪ ዩቱብ ላይ አይቼዋለሁ እግዛቤር ብዙ ወጣቶችን ይዘህ እንድትሸጋገር ለብዙዎች ትምህር እንድትሆን ተጠርተሃል ዩኑበርስታ አይስኩሎች ተፈቅዶልክ ትንህርት እንድትሰጥ አደራ እንካንም ወጣህ በርታ

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 10 місяців тому

    እግዚያብሔር ላንተ የደረሰ ለሌሎችም ዬድረስ

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን. ወጣቱንወደ መንፈሳዊ ያምጣልንን

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 10 місяців тому +1

    የኔ ድንቅ አባት. ሚካኤል❤❤❤❤❤❤

  • @winatube1212
    @winatube1212 10 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገንጨላተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል እመብርሃን በኛም በህይወት በአዳጋች ፈተናዎች ይድረሱልን✝️✝️✝️✝️✝️ በጣም ገራሚ ነው💚💚💚💚💚💛💛💛❣️❣️

  • @afomihmsk5776
    @afomihmsk5776 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 9 місяців тому

    የድሆች አባት እግዚአብሔር ይመስገን የወደቁትን እሚነሳ የኔ አባት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ለቤትህ አብቃን ወንድማችን በርታ በቤቱ ያፅናህ ትንሳኤ ልቦናን ማገኘት እንዴት መታደል ነው!!!❤መላእኩ ሚካኤል አባቴ እኔንም ባርያህን አትተወኝ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 10 місяців тому +2

    አኳን መደሃኒያለም ረዳህ የድግል ምልጃዋም አኳን አልተለየህምl

  • @masijambalitu3868
    @masijambalitu3868 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-ms1tj3zv6l
    @user-ms1tj3zv6l 10 місяців тому +1

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አትፈትነን ሳይሆን በፈተናም ዉስጥ ማለፍ ወደ እግዚአብሔር ቤት በመቅረብ ካለንበት መዉጣት እንደምንችል ብዙ ነገሮች ተመረናል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይድረስልን

  • @zena4992
    @zena4992 10 місяців тому

    እግዚአብሄር ይመሥገን ላንተ የደረሰልህ ቅዲስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ከጠፋው አለም ወደማይጠፋው አለም ይመልሰን ❤❤❤❤❤❤⛪️❤❤❤ እግዚአብሄር ሃይማኖታችንን አገራችንን ይጠብቅልን ሰላምን ይፈጠረ

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513 10 місяців тому

    እግዚያብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምረው የኔ ቅዱስ ሚካኤል የዎይሎው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እረሱን እንደረዳኅው እኛንም እርዳን 😪🤲🤲🤲

  • @user-vz9dx3vp3k
    @user-vz9dx3vp3k 10 місяців тому +7

    ማህበረ ቅዱሳን ከናተ ብዙ እንማራለን ግን ምነዉ እህቴ ልብስሽ ደህና ከርመሽ ነበር ማለቴ ባየሁሽ ቦታ ሁሉ ልብስሽ ክብር አለዉ አሁን ግን በጣም ነዉ የደነገጥኩት በቤተ ክርስትያናችን ይሐ አይነት ልብስ አይፈቀድም መቸም አለባበሳችሁን ብታስተካክሉ ምክንያቱም ሁለንተናችሁን ነዉ አብነት የምናደርገዉኮ

    • @khankpk8346
      @khankpk8346 10 місяців тому

      ትክክል እኔም ግራ ገባኝ

    • @abayneshshiferaw8094
      @abayneshshiferaw8094 9 місяців тому

      አለባበሳችን
      የ ሀይማኖታችንን አስተምሮ ይገልጻል ህይ ደሞ አደለም!!!

  • @user-pu7du2kr8o
    @user-pu7du2kr8o 10 місяців тому +1

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን🙏

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 10 місяців тому +1

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 9 місяців тому

    የወደቀች ስጋ ብዙ ነፍሣትን ይዛ ትነሣለች ወድ ወንድሜ በአንተ ሒወት ውስጥም የወቅከው ሌሎችንለማንሣት ነው የእግዚአብሔር ምርጥ እቃው ነህና ቅዱስ እግዚአብሔር የበርታህ❤❤❤

  • @yoditambaye5694
    @yoditambaye5694 10 місяців тому

    እውነት ነው ሰላም ያለው በደጁ ነው። የሚገርመው የመረጥከው ቦታ ደግሞ ፍፁም ፀጥታ የእግዚአብሔር ድምፅ ብቻ የሚሰማበት ቦታ።

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እሸቱጋ አይቸህ ተገርሜብህ ነበር በርታ እግዚአብሔር ከሁላቻንጋ ይሁን

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h 10 місяців тому

    ወድማችን ታድለህ በቤቱ ካምላክህ ጋር መታረቅ መንኛ መታደልነው ፈጥኗ ደራሽ ቅዱስ ሚኬኤል ለሁላችንም ይድረስልን 😢

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 10 місяців тому +2

    እንክዋን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @Adatesfa
    @Adatesfa 10 місяців тому +4

    Mike ❤❤

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 9 місяців тому

    ከዚህ ሱስ ያውጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ልብዙ እስተማር አስተማሪ ነው አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያጽናን ለሁላችንም አሜን፫❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይምስገን

  • @user-ss2kp1nr8v
    @user-ss2kp1nr8v 10 місяців тому +1

    ከወደቅነበት አንስቶን አድስ ላደረገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእሱ ምን ይሳነዋል ምስጋና ብቻ ነዉ እንጂ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድማችን መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ በቤቱ ያፅናህ ከእሸ ሚዲያ ላይ በደንብ ነው የሰማውህ ቅዱስ ሚካኤል ሀያሉ በስሙ የተሰየምከው ከፍተና ጠብቆ ለዚህ ስላበቃህ ይክበር ይመስገን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🙏