ስልክ ሲደወልልኝ ደንግጬ ነበር.....በዕለተ ቀኑ ከእሳት አደጋ ዳንኩ። ዘማሪት ሰላማዊት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    UA-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

КОМЕНТАРІ • 102

  • @astewalesesay593
    @astewalesesay593 11 місяців тому +2

    እህታችን እግዚአብሔር በጥበብ በምገሰ ያኑረሸ

  • @HhBb-lr4tn
    @HhBb-lr4tn 8 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክብረተይ

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 10 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሸ🙏❤❤

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 Рік тому +2

    አዘጋጁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 6 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ንግዜ
    @ንግዜ 10 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጉኡ የብዝሓልኪ የኔ ቆንጆ ኣጀኪ በርትዕ ዋውውውውውው ጥዕም ድምጺ ኣለኪ 💯💯💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sem754
    @sem754 Рік тому +20

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሊ/መ ቴዎድርሮስን አቅርብልን❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ::

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Рік тому +4

    እቺ ዘማሪት በጣም ነው የምታምረው በፈጣሪ ያገባት በጣም እድለኛ ነው 🤩

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Рік тому +9

    _አጥንት የሚያለመልም ጥኡመ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ👏_

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Рік тому

      ዝሬ መልአክትን ያስማልን እህታችን ስራ እልልልል ስመቨን ቢጣሩ ማትጠገቡ የመንገደ ስንቅ ንቨ የንፈስ መገቢ መስገንቨ የበዛልኝ ወደቤቴ ጊቢ❤❤❤

  • @lijalemwudenh5876
    @lijalemwudenh5876 Рік тому +1

    ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሸ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Рік тому +23

    ❤❤❤❤❤❤እዴት ደስ ይላል .መዝሙሩ ❤እህታችን ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን ❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Рік тому

      ዝማሬ መላአክትን ያስማልን እህታችን ዶንቆን አበንዘር እግዚአብሔር ይስጥህ ስአቱ አጠረ❤❤❤

  • @hsjhaj4959
    @hsjhaj4959 Рік тому +1

    zimare meaikit yasemalinnn bebatu yatsinashi❤

  • @desalegnnegirew
    @desalegnnegirew 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uw6do9wi6q
    @user-uw6do9wi6q Рік тому +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @alemzergaw1025
    @alemzergaw1025 Рік тому +11

    እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Рік тому +1

    በጣም የሚገርም ድምጽነው ያለሽ በዚቀጥይ እደሌሎቹ አትበላሽ መላኩ አይቀይርብሽ ጥሩ የቤተክርስቲያን ዜማ በስማም እዴት ደስይላል

  • @mihertmelaku2260
    @mihertmelaku2260 Рік тому +1

    Zemare melaeketen yasemalen ehetachen❤❤❤

  • @dagidagi3712
    @dagidagi3712 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ zemare melakten yasmalen eyhtachen

  • @Kidus-od8jt
    @Kidus-od8jt Рік тому +2

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Рік тому +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q 9 місяців тому +1

    Zemare melakiten yasamalen ❤❤❤

  • @abeldereje3263
    @abeldereje3263 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ!

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Рік тому +3

    ዝማሬ መላክት ያስማልን❤️❤️❤️

  • @user-ur6jj3qw4d
    @user-ur6jj3qw4d Рік тому +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220 Рік тому +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ❤

  • @abeldereje3263
    @abeldereje3263 Рік тому +2

    እባካችሁ ኢቲ አርት ሚዲያ ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱን እንግዳ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን❤

  • @netsanetmelaku8481
    @netsanetmelaku8481 Рік тому +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን።መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።ትንሿ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantu1fantu215
    @fantu1fantu215 Рік тому +2

    በእውነት ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናልን አሜን

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 Рік тому +6

    ❤❤❤❤❤ወይኔ መታደል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ በዚ እድሜዋ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому +7

    በእውነት ለእኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Рік тому

    Amen

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k Рік тому +1

    እህቴ ዘመንሽ ይባረክ በርቺ

  • @feker3136
    @feker3136 Рік тому +2

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Рік тому

    Zemare melekiti yesemalen

  • @kalip1499
    @kalip1499 Рік тому +1

    ዝማሬመላእክትንይሰማልእህትቻን

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን !!!!
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን !!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Рік тому

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን ከካናዳ ቶሮንቶ ቅዱስ ማርያም ቤተክርስቲያን

  • @messi-ru8gs
    @messi-ru8gs Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በ ቤቱ ያፅናሺ

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሕታችን ግሩም ነው ጸጋውን ያብዛልሺ

  • @ganethabi162
    @ganethabi162 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Рік тому +6

    ኢቲአርቶች በጣም እናመሰግናለን ለሕታችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Рік тому +7

    የምር ሳሳሁ ልሽ የኔ ውድ ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያገልጉለት ዘበንሽን እማምላክ ከነልጃ ትባርክልሽ

  • @mbrak2149
    @mbrak2149 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Zmare melaeikti yesmalna ❤️🙏

  • @damascu3094
    @damascu3094 Рік тому

    Ewnet lemelager ewnetegnaw Selam Yalew kebetihi new yemilew mezmur ahun yelem

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Рік тому +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እደቃሉ እድንሄድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አቤት አለባበስ❤

  • @user-dg1sd8fr7h
    @user-dg1sd8fr7h Рік тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ የወጣትነትሽን ዘመን ይባርክልሽ

  • @MsNexus
    @MsNexus Рік тому +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ጠንክሪ
    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
    ወንድማችንን በምንድነው ማገኘት ሚቻለው ?በእመብርሀን አድራሻውን ስጡኝ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Рік тому +4

    በቤቱ ያጽናሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ሁላችን ይርዳን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ❤

  • @woinshetgudeta428
    @woinshetgudeta428 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በሁሉም ደግ ነገር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Рік тому +1

    ግሩም ነው !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 Рік тому +1

    እግዚአብሔርን ቆማችሁ አመስግኑት

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Рік тому +2

    ፀጋዉ ይብዛልሽ❤ ከቤቱ ያፅናሽ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Рік тому

    እግዚሐብሔር ይመስገን! አሜን አሜን አሜን! እናመሰግናለን:

  • @user-yd8rg1pw4b
    @user-yd8rg1pw4b Рік тому +2

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤

  • @aseresezewdu8367
    @aseresezewdu8367 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @debritudereseh3741
    @debritudereseh3741 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትንያሰማልን

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Рік тому

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማል ወላዲተ አምላክ ጥላከለላት ሁንሽ ከዘመኑ ታይቶ ከመጥፋት

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Рік тому +2

    ዝማሬ መለአክት ያአማልን ያገልግሉት ዘመንሽን እግዚያአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Рік тому

    Zimare melaket yasemalin ehte Egziabhere bebetu yatsinash🥰🥰🥰🙏🙏🕊️🕊️🕊️💕💕💕🙏🥰🙏🕊️

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Рік тому

    እግዛብሄር ቤቱ ያኑረሽ💒💒💐💐💐💐💐💐💚💛❤

  • @user-uw6sr2hj9t
    @user-uw6sr2hj9t Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Рік тому

    Zemare Meliaktin Yasemalin!

  • @debritudereseh3741
    @debritudereseh3741 Рік тому

    እግዝአብሔር በቤቱ ያጽናሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Рік тому

    Zemari melaek yasemalen Ehtachen ❤❤❤ye aglglot zemenachun yibareklshe ❤❤❤ metadele newu ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Рік тому

    ደግሞ ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው ተባረኪ

  • @merrydegu4447
    @merrydegu4447 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቱ ያፅናሽ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    Amen Amen Amen zemare mela,ektn yesemaln❤❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    እግዚአብሔርቢፊቅድይጠቢቅሽ❤❤❤
    አሜንአሜንአሜን❤❤❤😊😊

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Рік тому

    Amen zemari melaket yasemalen ehetachen. Egzabher tsegu yabzalesh ema amlak tetebekesh bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤እንቁአችን

  • @MuluMesganaw
    @MuluMesganaw 14 днів тому

    በጣም ግብዝ ቀጥታ ተሰጦሽን ተጠቅመሽዋል ጉሮሮውን አነሳስሽና አታጣልሽ በሊቃውቱ ስር እንዳልሽ ያስታውቃል ድምፅምሽየተሞረደ ነው

  • @merebgirmay8036
    @merebgirmay8036 Рік тому

    Zmare mlakit yasemalen

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Рік тому

    በቤቱ ያፆናሺ እሕታቺን❤

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Рік тому

    በርቺ እህቴ ❤❤❤

  • @EyoabAsnakew-rh2rf
    @EyoabAsnakew-rh2rf Рік тому

    Yesefere lij ❤❤❤❤

  • @tsionshibiru1463
    @tsionshibiru1463 Рік тому

    ተባረክ እግዝያብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @randaroro5915
    @randaroro5915 Рік тому

    Zimara melaekti yasemalen

  • @user-gf9zy6ie8g
    @user-gf9zy6ie8g Рік тому

    Zamare malket yasamala

  • @yordamaranatademenaelias9512

    Bebietu yatsnash ehet alem

  • @MsNexus
    @MsNexus Рік тому

    የዳቆን አብኔዘርን አድራሻ ስጡኝ

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 Рік тому

    Esey enkoan lezih abekash bebetu yatsinash berchi.

  • @esayasamerga3799
    @esayasamerga3799 Рік тому

    በናትህ ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃዲቅ አቅርብልን በማረያም

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @EyoabAsnakew-rh2rf
    @EyoabAsnakew-rh2rf Рік тому

    Geta bebetu yatsinashi

  • @gannathgannath22
    @gannathgannath22 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia Рік тому +1

    የኔ ጥያቄ ነው የሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍን አቅርቡልን እርሱን በእንተርቭ አይቼ አለውቅም ፕልስ አቲ ሚዲያ

  • @tsegaabate7389
    @tsegaabate7389 Рік тому

    እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን በማርያም እኔም መዝሙር መስራት እፈልጋለሁ ከሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዮሴፍጋር አገናኙኝ

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Рік тому

    Elllllllllllllllllllelllllllllllllllellllllllllllllll

  • @meri147
    @meri147 Рік тому +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Рік тому

    አሜን

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Рік тому +4

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ