🛑የመጀመሪያዩ ነክ አለች ማርክ ተደባደበው😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Рік тому +629

    አፈቅራታለው😅😂😂😂

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Рік тому +48

    ሄሉ ተይግን ፕራንክም ቢሆን ማርቆስን አታስቀይሚው ❤

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ

    በእውነት እድህ አይነት ፕራክ ይቅር ባችሁ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢💔💔

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +46

    ማርያምን ያስጠላል እንድዚ አይነት አትሰሩ እውነት 😢😢😢😢

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Рік тому +26

    ዉይ ማካቨዲ እሷ ምዲናት ማርክ አያሳትም ቢበዛባትጂ ወላ አታካብዱ ፕራክም ቢሆን
    ሲቀጥል ሄለን ምንም ክቭር የሚባል የለሽም ለማርክ ክብር ይኑርሽ😳😳😳🙄

    • @ሀሚ..2
      @ሀሚ..2 Рік тому

      yes

    • @elduqueen8028
      @elduqueen8028 Рік тому

      Awo

    • @saada952
      @saada952 10 місяців тому

      የልቤን ነው የተናገርሺው እውነት

    • @حايات
      @حايات 9 місяців тому

      ፕራክ ኮ ነው ሆ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +28

    ዊናዬ እረ ተው በራስህ ናልን😂😂😂😂 ተውግን ግፋችሁ ማርክን ይበለው ከዚህ በፊት ተው የውና ፕራንክ ከባድ ነው ብለንህ ነበር😂😂😂ቻለው

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 Рік тому +16

    ሄሉ አበዛሽው አሁንስ አስሬ የኔወንድም የኔ ወንድመረ ስትይ ያስጠላብሻል ዝልጥ ለማርክ ደግሞ ክብር ይኑርሽ ማህይም

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ Рік тому

      እና ወንድም እኮ ኩራት ነው ምን ችግር አለው

    • @hayutihayati1398
      @hayutihayati1398 11 місяців тому

      ወይ ጉድ ወየው እደሷ በሄኩኝ ሀበሻኩ ብታዝለው እግሬ ተንጠለ እሚል ህዝብኮነው ምቀኛ

  • @ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ

    ሂሉ አበዛቺዉ ንቀትዋ ንቀት አደለም የወድልጅ ክብር ይኑርሽ ተዉት አላለችም😏

    • @حايات
      @حايات 9 місяців тому

      ፕራክ ነውኮ

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed Рік тому +11

    ቆይ እናንተ መቸ ነው ወዴ ቁም ነገር የምትሰሩት ከወንድማችሁ አብርሽ ተማሩ ሰው መርዳት

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe Рік тому +7

    ሄሉ ፕራክ ስትደረጊ. ትግስተኛ መሆን አለቀሰ ለምን ይሄ ዬይቶብ ቢዝነሳችሁ ነው ፕራክ ካልተደራረጋችሁ ይቶባችሁ አይዳብርም እናም አንቺ ተረጅው ቱግ አትበይ ዬድሮው ባህሪሽ ሁኚ ሄሉዬ❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +137

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @Zuzuwello
    @Zuzuwello Рік тому +217

    ለቀልድ ቢሆንም እሚወዱትን ሲነኩበት ማንም አይወድም ፍቅር እኮ😪👏

    • @rahma6779
      @rahma6779 Рік тому

      Mark awko eyetewne nw prank endehone nektohal

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Рік тому +27

    ውይይይ ማርቆስ ቅናት ፍቅር ለካ እንደዚህ ያጋድላል የኔ ሚስኪን ወድም

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i Рік тому +29

    እረ ቤኪን አሳዩን ተዉ ግን ፍትህ ፍትህ ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ ቤተሰብ ተባበሩኝ ማርክ ተፈተነ

    • @makiandarga
      @makiandarga Рік тому

      Ena rasu sit ken endeteyku man yasayen

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Рік тому +85

    ማርክ እኮ ምርጥ ሠዉ ነዉ ምርጥ አፍቃሪ ነዉ

  • @askadaskad7666
    @askadaskad7666 Рік тому +18

    ሠገጤ ናችሁ እሽ ማርክ አተ ለሧ አትገባም ደርባባ ቆጆ አሥታዋይ ልጅ ነህ

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq Рік тому +7

    ወላሂ በጣም እወድሽ ነበር ነገር በጣም ንግግርሽ በጣም ያስጠላብሽ ልጅ ቀቀላቹት

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Рік тому +10

    😂😂😂 ዋው በጣም ታምራላችሁ ሄሉ ማርክ በጣም ይወድሻል በደንብ ተከባከቢው ❤❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 7 місяців тому +3

    የምር ሄሉየ ፕራንክ ነዉ ብለሽ ስትናገሪ ሁሌም እቅፍ አድርጊዉ ሲተክዝ ለምነዉ ዝም የምትይ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Рік тому +6

    ማርክ ግን ወንድ ሁን ጌታን አታለቃቅስ😂ቆፍጠን በል ሄሉ ለእኔ ክብር አለው ስትይ🤔ማርክ አያከብረኝም እያልሽ ነዉ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +42

    ማነው የሚወዳቸው በላይክ👍👍👍

  • @masarat2998
    @masarat2998 Рік тому +65

    ይደብራል ፍቅርቀልድነው😢😢😢😢😢😢አይነፋም

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 6 місяців тому

      ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂😢😢😢😢😢❤😢

  • @Tesfa-z3b
    @Tesfa-z3b 6 місяців тому +12

    ሲያሳዝን የኔን አባት ምስኪን ማርያምን አሳዘነኝ 🥰❤️❤️

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Рік тому +9

    እህትና ወድም አሽቃበጣችሁ ሲበዛ ማርቆስስ ምን ይጣለታል ቆንጂዬ ጨዋነው

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Рік тому +148

    ማርክ ሁሌም ሳይህ ታለቅሳለህ ወንድ ልጅ ጀነን ቆፍጠን ኮራ ሲል ነዉ የምን መልፈስፈስ ነዉ ወንድ ነህ ወንዳወንድ ሁን😊

    • @abest4396
      @abest4396 Рік тому

    • @ZuzuMohmmed
      @ZuzuMohmmed Рік тому +6

      ወላሂ እኔም የሚያለቃቅስ ወንድ ይዘጋኛል ቆፍጠን ሲል ነው ❤❤

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Рік тому +17

      አትፍረዱ ፍቅር እከኵ ነዉ የዋህ ስለሆነ ነዉ

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal Рік тому +1

      ​@@ZuzuMohmmedወላሂ እኔም ለገናዉ ነዉ የምንቀዉ

    • @NuraAhmed-ul2xd
      @NuraAhmed-ul2xd Рік тому +8

      ሁሉም ወንዶች የለቅሰሉ ግን ተደብቆነው ሚየለቅሰው

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Рік тому +22

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሄሉየየየየየየ😂😂😂
    እና ዊና
    ማርክን ተበቀላችሁት😂
    ሄሉየየየየ እንደዚህ ፈታ ስትይ ነው የሚያምርብሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተስላሴ-ኘ4ዐ
    @ወለተስላሴ-ኘ4ዐ Рік тому +37

    የኔ ተንኮለኞች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 11 місяців тому +14

    ለፕራክ ግን ማለት ማርያምን እግዚያቤርን አይከብድም😢

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 7 місяців тому

      እኔ እራሱ ማሪያምን ሲል ደነገጥኩ😢

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r Рік тому +10

    ውይና ሄሉ በጣም ደስ ትላላችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤ማርክየ ደግሞ የኔየዋህዝበልማ ትበቀላቸዋለህእሺ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Рік тому +11

    ኧረረረረ እህኔ ነዉ መሸሽ ማርክ ዛሬ ተገተሀል ብቻ በጣም ደስስስ የምትሉ ጥዶች ስወዳችሁ😘 ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ👏 ዊናዬዬዬ ምርጥ ሠዉ ❤

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or Рік тому +24

    ሄሉ እውድሻለሁ ግን ለሱም ክብር ይኑርሽ ሁኔ እንዳመናጨክሽው ነው ወንድምሽን መውለድሽ ደስይላል ግን ለሱም እሰቢ

    • @NbvMjf
      @NbvMjf 6 місяців тому +1

      ልክ ብለሻል ውዴ ክብር ይኑርሽ ለማርክ የኔ ምስኪን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafe8072
    @fafe8072 Рік тому +17

    ዊይናዬ መልካም ሠው የአክሥቴን ልጅ የምትመሥለኝ ነገርሥ ሥትሥቅ ሁለ ነገርክ ትመሳላላችሁ🎉🎉🎉 ደሥ ትላላችሁ ማሻ አላህ❤❤

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 8 місяців тому

      ግን ልብሱን አይቀይርም እሳ ከሁሉም ቪደወው እችው ነች የሚለብሳት😢😢😢❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ሡለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @ማሚእወድሺአለሁ
    @ማሚእወድሺአለሁ Рік тому +6

    በዉሸት ማርያምን አትበል ዋና ተዉ ማርክ ሚስኪን በል እንደወንድ ቆፍጠን በል

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +9

    ደስ ሲሉ እህትና ወንድም ሲመካከሩ ደሞ ለማርክ በፍቅረኛው ፕራንክ አታድርጉት❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Рік тому +1

    ሲጀመር አትወደውም እሱ ስለሚወዳት ብቻ ነው እየተሰቃየ ያለው ሁሉም ክብር የላትም እንደቀልድ እያረገች የልቧን ትናገራለች ብር የለህም አላለችም ባለየ

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +3

    ሄለን ግን እደዚህ እያርግሽ የሜወድም ልብ አድቀን ይቆርጥለታል አታበሳጭው በተረፍ እወዳችኋለሁ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad Рік тому

      የምር ብዙ መውደድ የሚችል ልብ በይበልጥም መጥላት ይችላል😢😢😢😢😢

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 11 місяців тому

      በጣም

  • @AmalTey
    @AmalTey 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ለወሸት ማርያም እግዚአብሔርን አቱበል እስክ ምስ ይቅረታ በተረፈ ፊቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +4

    በሚወዱት ሠው አይቀለድም ከባድነው ሂወት መጠፋፋት ሁሉ ይደርሣል የምትቀልዱበትን ለዩ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Рік тому +27

    ያፍቅር ፕርንክ አይናፋም😢

  • @عبداللهنور-ز7د
    @عبداللهنور-ز7د Рік тому +7

    አራ ሄሉ ሼም የወንድምሽን ዮቱብ አሰድግለት

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 11 місяців тому +2

    አታካብደው እነሱ በደንብ ይተዋወቃሉ ገንዘብ የለህም ምናምን ለምን ትላላችሁ

  • @ikramm3420
    @ikramm3420 Рік тому +4

    ምነው ተወደድኩብለሽ. አበድሽ. አንድቀንላሽካለሽ. ደምእባነውምታለቅሽውጠብቂ

  • @hadiatube
    @hadiatube Рік тому +2

    ሄለን ግን ከማውራትሽ በፊት አስቢ ምን ማለት እንዳለብሽ ሆ አነጋገርሽን አስተካክሊ

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 Рік тому +9

    ይቺ ልጅ መጀመራ ወድጃት ነበር ግን የማርክ ክብር ሚባል ነገር የላትም😢 ጭራሽ ይበዛብሻል ጭራቅ ነሽ ኢጭ ፃባይሽ አሥተካክሊ ደደብ😢😢😢

    • @hiruttadelo8260
      @hiruttadelo8260 Рік тому

      እውነት በጣም ነው እምታስጠላው ኤጭ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad Рік тому +1

      መናቋነው ወይሥ ከኔበላይ የለም የለም ትላለች ንግግሯ ጭቃ ጭቃ ይላል🤨🤨🤨🤨

  • @ተመሠገንአምላኬ
    @ተመሠገንአምላኬ Рік тому +4

    😂😂😂አይ አተልጂ ይችልጂ ልትጫወትብህነው እረ ቆፈጠን በልባት

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Рік тому +7

    ውይይ ማርቆስ ፈረደበት ሁለዬ ማልቀስ ሲያሣዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አለማመኔንእርዳውማር9-24

    ሰላም ቤተሰብ ሄልዬ ታድለሽ እንደ ዊና አይነት ወንድም ስላለሽ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +35

    ማርኮዬ ኢየሱስ በነገርህ ሁሉ ይቅደም ምርጥ ሰው ሰወድህ❤❤❤❤❤

  • @emebet5958
    @emebet5958 8 місяців тому +2

    እሷ ግን ክብር እሚባል ነገር የላትም

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Рік тому +11

    ❤❤ ሔለን ልጄ በጣም ኩሪ ።።ዊናን የመሰለ አስተዋይ ትሁት ወንድም ስላለሽ ።ሁለታችሁም።።ዘመናችሁ ሁሉ የፍቅር የደስታ ይሁን።።

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Рік тому

    ሂሉየትዳርአጋሪ/ፍቅረኛማለትቦታልትሰጪውይገባልቤተሠቦችሽቤተሠቦችሽመልኩክብርአላቸውግንከፍቅረኛሽለየትያለቦታሊኖረውይገባልወንድምሽንምሲነኩምነካኝትያለሽእንዳውምማስስማማትነውያለብሽ ማርክአለቀሠውነቱ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Рік тому +3

    አንችን ቢሆን ይህንን ያደረገሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ትይ ነበር ልጁን አከሳችሁት በፕራንክ

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz 9 місяців тому

    ግን. ለምነው. ፕራክ. መሆኑን እያወቃቹህ. ማላ. የምትምሉት. አይከብድም

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Рік тому +3

    አረ ይቅር ባችሁ ዊናየ ማርቆስ ከልቡነው የሜወዳት ሄሉን አታስለቅሱት

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Рік тому +12

    ዊና በራስህ ቻናል ና እንጂ❤❤❤

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Рік тому +20

    ተውት ልጁን በጣምነው የሚወደሽ አታበሳጩት ሰውነቱ አለቀ እኮ በች ምክንያት

  • @Dyfgj-xd7tb
    @Dyfgj-xd7tb 5 місяців тому

    ማስጠልቻነበር ሽ አሁንተለያያቹሁእርፍ አለእዴያውም እረየእውነት የዛኙልቀቁኝ ተይነበረ የሆነችጋጣወጥነገርነሽ 😂😂😂😂

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Рік тому +3

    በሚስትና በአገር ቀልድ የለም ጀግና ማርክ

  • @ሀውለትሀበሻዊት

    እሽ እሱን ፕራክ ስታደርጉ ትስቂያለሽ አንች ስትደረጊ ያዙኝ ልቀቁኝ እያስጣልሽ ነው ግን የምር ስትደረጊ አትለፍደጂ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Рік тому +4

    በሀገርና በሚስት ቀልድ የለም ማርክየ ጀግና

  • @-4587
    @-4587 Рік тому

    ሄሉ ግን ክብር ይኑርሽ ልጅ ብትሆኝም ኣሁንስ ባሰ ምንም ክብር ሚባል ሚባል ዠለሽም ለማርክ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Рік тому +11

    ማርክ ምርጥ ሰው ነው

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Рік тому

    ዊናዬ ፕራክ እያረከው እንዴት ማርያምን ትላለህ እረ አንሳሳት እናስብ እንጅ እንዴት ለውሸት ይማላል

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ Рік тому +5

    ሁለየ የኔ ወንድም የምትለዉ ነገር ያስጠላል 🤔🤔😥😥

    • @anshaali9353
      @anshaali9353 Рік тому

      ትክክል ጉራ በዛበት😂😂

    • @ስብራቴ
      @ስብራቴ Рік тому +1

      ስላለት አይዳል ያኔ ወንድም ምትላው ያሌላው ምን ይላል

    • @sofiyasofiya708
      @sofiyasofiya708 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤​@@ስብራቴ

  • @yatebiyawonedem
    @yatebiyawonedem 5 місяців тому

    ቡታጅራዎች በጣም ነው የምታምሩት ህብረትሁ ከልብ ስለሆነ ቀጥሉበት

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 Рік тому +7

    አረቺ ክብር ይኑርሽ

  • @asease2460
    @asease2460 Рік тому

    የእግዚአብሔር ስም እየጠራችው እየስራችው ፕራንክ ይደብራል ቲሽ 😏😏😏 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው

  • @hfem3901
    @hfem3901 Рік тому +4

    ወላሂ ያሰጠላል እንድዚ አይነት አትሰሩ 😢 ተው ግን በውሸት በቀልድ አትማሉ ☝☝

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 місяці тому

    ማርክ እጣቢዉን አያህልም አሂ ጂላፎ ሄሉ ማርክን አታሰቃይብን አለዛ እዳትላፌ ስትቁነጠነጠ😅ጪ😅😅😅😅😅😅😅

  • @በእምነትአዳነ-ወ9ወ

    በፕራንክ አትማሉ ዊና ስተየ ነው የማልከው ዝብለህ🤔

  • @MM-vf6so
    @MM-vf6so Рік тому +1

    አሁንስ ሄለን በጣም አስጠላብሽ ኤጭ ተስተካከይ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    አየሽ አይደል ወድምሽ ፕራክ ሲያረገው ደስ ይልሻል ወድምሽ ሲደረግ እሱን ማኩረፍ መኮፈስ ቱ ማርክዬ አይዞኝ የኔ ወድም😢😢 ፍቅር የሚያቀው ያቀዋል አቺ አድ ቀን ወድምሽ ሲደረግ ያኮረፍሺው ኩርፋ አየሁት እኮ አባትሽ እዴት እዳረገው አይተሻል ማርክ ግን ችሎዋል ፍቅር ደሞ ብዙ ነገር ይችላል አቺም መቻል አለብሽ አድ ቀን በአማዬ ፕራክ ቢያረግሽ በጣም ተቆጣሺው ነገር ግን እማዬ ግን ምን እዳረግቸ አይተሻል የኔ እናት እናም ሄሉ ቻይ ጓጓ አትበይ እኔ ለወድምሽ በዬ ነው የምወድሸ እጂ😮

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Рік тому

    እረተው እናንተ ልጆች ብቀላ እያላችሁ ፕራንክ ይቅርባችሁ እምዬ አይደለችም እንዴ ለናት ምንም ቢደረግ አይከፍላትም ሆድህ ቲማቲምነው😂😂😂😂ተመቸኝ

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube Рік тому +3

    ወይኔ ሄሉ ሰራችሁለት😅😅

  • @G8g7fVic
    @G8g7fVic 9 місяців тому

    ዊና & ሂሉ እነዚህ ያለው ፕራንክ ብተውት ደስተኛ ነኝ ምሳሌ በሆነገር መቶትስ ቢሆን ጉዳቱ ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ Рік тому +6

    አረዊነዬ። ተው መርክን።ፖረንክህ።አተድርገው❤❤😢

  • @HawaMohamed-zl1us
    @HawaMohamed-zl1us Рік тому +1

    ሄሉየ እና ዊና ኧረ መርክየን አታገላቱት

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Рік тому +12

    ማርክ ንፁህ ፍቅር አለው ይህ ሊበቃሽ ይገባል. ዶሮም ስንወድድ አይወድልንም አቺ ቢርክ ስትደርጊክ ቦታ አይበቃሽ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Рік тому

      ምን አለች እሷ ታዳ አቤት ማሽቃበጥ በዚ አካባቢ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Рік тому +1

    ይህችን ሴት ማየት አስጠለኝ አፈቀረኝ ብላ ጭራሽ ከፍ ከፍ ማለት አበዘች ልጁ ላይ እኔ በሆንክ አሳያት ነበር ምኗ ሰገጤ ናት

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y Рік тому +16

    ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Рік тому

    Helen mtbayiw lj gn beselam new endih lemarke kbr yelelesh???? Yebeteseb fkr yeteleye yewedefit yetdar agarm endezaw kbr ynursh balege athugni

  • @xfyfd8211
    @xfyfd8211 Рік тому +14

    ማርክ አይዞህ ደግሞ አትልፈስፈስ እራስህን አስብ ሄሉ ስራዋ ሁሉ ይደብራል ንግግሯ ሁሉ ያስጠላል😢😢

    • @r7vvg997
      @r7vvg997 Рік тому

      በጣም እንጂ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 10 місяців тому

    እረ ይደብራል በፍቅር ቀልድየሐም ሆ የሰዉቀልብ አትስበሩ ሰዉሊማረረ ይችላል አይነፋሞ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ

    እህትና ወድም ስናስቀኑ ከምር🎉

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Рік тому

    ይች ልጅ ግን ክብር የሚባል የላትም ቅሌታም ማርያምን የዋህተቱን አይተሽ አትጃጃይ

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y Рік тому +6

    ወይኔ የኔ አባት አሣዘንከኝ

  • @Zinat9-jg2gt
    @Zinat9-jg2gt Рік тому +1

    ይቅርባችሁ እድህአይነት ፕራክ በፍቅር አይቀለድም

  • @KirubelShimelsi
    @KirubelShimelsi Рік тому +15

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @mememara4455
    @mememara4455 2 місяці тому

    ኤልዬ ታድለሽህ እደዚህ አይነትህ ወድም ስላለሽ

  • @abest4396
    @abest4396 Рік тому +4

    ማርክ እንዴትነህ ከስደት ስመለስ ከዊና ታገናኛለህ በጣም አፈቅረዋለው😢😢

    • @mynamesl2542
      @mynamesl2542 Рік тому

      ሃሃሃሃሃሃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፍቅረኛ ኣለቹዉ 😅😅😅😅😅😅

    • @hayathayat2347
      @hayathayat2347 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 Рік тому

      ቤተሰብ አትሄጂም የለሽም ክብር የሌላቸዉ ሴቶች ኡፉ

    • @tedg4564
      @tedg4564 Рік тому

      ገና ብዙ እናያለን😂😂😂

    • @abest4396
      @abest4396 Рік тому

      ​@@tyabauae5539እየቀለድኩነው ወላሂ

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    ምርጥ ትግስ ምርጥ አፍቃሪ የኔናት ደሞ ሲያሳዝን ግን አዳደየ ጠከር ማለትን ልመዲ ወዲም

  • @bsgd936
    @bsgd936 Рік тому +29

    ባአለህ ሁላችሁም ደምሩኝ😢😢😢

  • @guighi-ft8co
    @guighi-ft8co 4 місяці тому

    በአላህ ማርክን አታበሳጩት ዝምብሎ ያሳዝነኛል

  • @shhbhhih
    @shhbhhih Рік тому +3

    ሰወዳችው. ሰታምሩ H&Wi

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 6 місяців тому

    ማርክ ቆፈጠንበል አታልቅሥ ።ብድራቸውን አጥበው አሠጡህ😂😂

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    ማነው እደኔ የሠው ቤት የሠለቸው ያረብ ከሠው ቤት አውጣን👍

    • @dxb7358
      @dxb7358 Рік тому

      😢😢😢😢 አይዞን

    • @tedg4564
      @tedg4564 Рік тому

      አሚንንንን😢

  • @yfatewa2163
    @yfatewa2163 Рік тому

    በጣም ነው የሚደብረው በሚወዱት ሰው ሰውን መፈታተን ጥሩ አደለም

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +3

    ማፍቀር ከባድ ነው😂😂😂😂
    እኔም #ድርሀም እና #ትራሥ አልፋታኝ ብለዋል😢😂😂😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ

    Marik gin edeti ateretirim likinehi likineshe sibabaluqan atinekam 😂😂😂😂