🛑ሄለን ጉዞዋን ሰረዘችው ማርክ በድንጋጤ ፈዘዘ😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 5 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 11 місяців тому +1895

    እኔ ደስታዬ መቆጣጠር አልቻልኩም❤❤❤❤😢😢

    • @Samr-ct1nf
      @Samr-ct1nf 11 місяців тому +36

      የምር የእውነት ምርጥ ጉዋደኛ ናችሁ ያገሬ ልጆች ኮራሁባችሁ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 11 місяців тому +14

      የምር እኔም እያለቀስኩነው የጨርሰኩት ደስታዬን❤❤❤❤ብቻ ተመስገን❤❤❤😢😢😢😢

    • @زمزم-ه2خ
      @زمزم-ه2خ 11 місяців тому +5

      ❤❤❤❤❤

    • @AlmazGonderiwa
      @AlmazGonderiwa 11 місяців тому +10

      Really አተ ትለያለክ ምርጥ ጓደኛ ክበርልን

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 11 місяців тому +8

      የኔ መልካም የምር ጓደኛ መለት እናተ ነው እኳን ደስ አላቹ ቡራዬ ኤፍ ዊና የምር ጨቆኝ ነበረ እኛስ ፈረደብን ከመዳም ኩሽና አስወጡን በፀሎትአስቀናቹን😢😢😢😂

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 11 місяців тому +520

    ሰለ ሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ 🙏😢

    • @media508
      @media508 11 місяців тому

      😢🙏

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 11 місяців тому +5

      ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል ብቻ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 11 місяців тому +8

      ኤፍሬም.ፍቅር.ይዞኛል
      እባክክ.ተረዳኝ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ካላንተ.መኖር.አልችልም.አስብበት

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 11 місяців тому +5

      ​@@amalnohaleb1405ክክክክክክክክ የባስው አያምጣው

    • @hadiyahmohammad7229
      @hadiyahmohammad7229 11 місяців тому

      ​@@amalnohaleb1405ምችግርአዉታዳ እያየሲዉትኖሪያለሺ

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 11 місяців тому +307

    ሄሉዬ ስላከበርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ
    ፈጣሪ ያክብርልኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @lij_ãľmî_19_23
    @lij_ãľmî_19_23 11 місяців тому +148

    ማርያምን በደስታ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ👍♥️😥😥😘

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 11 місяців тому +1144

    በብስቅልቅል ህይወት እየኖራችሁ በሰው ደስታ የምትደሰቱ ቅመሞች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @KadoJamal
      @KadoJamal 11 місяців тому +6

      እውነት ሀቂቃ

    • @seadaendris-cp2cj
      @seadaendris-cp2cj 11 місяців тому +1

      አወ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 11 місяців тому

      Betam mariyamine 😢😢😢

    • @TenayeDemeke
      @TenayeDemeke 11 місяців тому +1

      እውነት ጌታን 😢🥹❤️

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 11 місяців тому +688

    አይለያቹ የምትሉት በላይክ ፍቅራቹን ግለፁ አይምሱው 😢😢

    • @MyMail-lc4yq
      @MyMail-lc4yq 11 місяців тому +1

      እኔማ አልቅሼ ልሞት ነው

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 місяців тому

      በጣምየኔምነው በእውነት ጌታን❤❤😢

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 11 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 11 місяців тому +630

    እኛ የመዳም ቅሞች እኮ እንለያለን የሰዉች ደስታ የሚስደስተን ጭንቀታቸው የሚያስጨንቀን 😢 ክብር ለመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤የኔ ጀግናውች🎉🎉🎉🎉

    • @maryammengstu
      @maryammengstu 11 місяців тому +4

      በጣም፣የሰውልክነና

    • @medhin8187
      @medhin8187 11 місяців тому +5

      እኮ በጣም👌🙄

    • @ayenilama8889
      @ayenilama8889 11 місяців тому +3

      Lersachin anihonm Eje

    • @maryammengstu
      @maryammengstu 11 місяців тому

      @@ayenilama8889 አብሽሪ፣አንድቀን፣ቀንአለለኛም

    • @zedo313
      @zedo313 11 місяців тому

      በጣም በኡነት እኔማ ልፈነዳ ነበር በደስታ😂😂

  • @GggFtr-b4y
    @GggFtr-b4y 8 місяців тому +53

    መጀመሪያላይወላሂ እደኔ ስስቅብሎ ያለቀሠው ማነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MissRafhj
    @MissRafhj 11 місяців тому +118

    ኡፍፍፍፍፍፍ ባላህ የሄሉ መንገዷን መሠረዝ ያስደሰተው ማነው እንደኔ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 11 місяців тому +544

    እኔም ትናት ገምቸ ነበር ነፂን የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ

    • @زمزم-ه2خ
      @زمزم-ه2خ 11 місяців тому +3

      ንፂየ፣ትለያለሽ፣የምር፣❤❤❤❤❤❤❤፣ትልቅሰው፣ንሽ

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ 11 місяців тому +4

      ❤❤❤እኔም ከነሱ አገር ነው እማገባው በቃ ከራያ ገራጌ እንዳውም ቡሩኬን ወድጀዋለሁ ምን ትሉኛላችሁ

    • @የራያዋ-ኰ5ዘ
      @የራያዋ-ኰ5ዘ 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ሐበሻዊትዩቱብTube
      @ሐበሻዊትዩቱብTube 11 місяців тому +2

      ነፂ ልዩነች ክብር ይገባታል🙏❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 місяців тому

      ​@@ሙሉእራያቆቦይወፍቅሽ ከተመኘሺው በላይ

  • @nardi48
    @nardi48 11 місяців тому +361

    ማርያምን እኔም አብሬ አለቀስኩ ፍቅር እኮ ከባድ ነው😭ነፂየ ትልቅ ሰው ስወድሽ❤
    ነፂን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ👍👍

    • @አርሴማእናቴ-ጐ2ቸ
      @አርሴማእናቴ-ጐ2ቸ 11 місяців тому +1

      እኔም 🥺🥺🥺

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 місяців тому

      እኔምበእውነትጌታን❤😢😭😭😭

    • @LawayEnyew-rc4wt
      @LawayEnyew-rc4wt 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @LawayEnyew-rc4wt
      @LawayEnyew-rc4wt 11 місяців тому

      UA-cam video endat new yemisera please asiredugn

    • @TegenetaAbebe
      @TegenetaAbebe 11 місяців тому

      ​@@አርሴማእናቴ-ጐ2ቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kenzemekonen9512
    @kenzemekonen9512 11 місяців тому +24

    ኡፍፍፍ ግን እኔ ብቻ ነኝ ሰው ተደሥቶ ሲያለቅስም ተከፍቶ አብሬ እማለቅሰው አረ የኔሥ ተለየ

  • @hani8649
    @hani8649 11 місяців тому +105

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በማሪያም የሄሉ መንገዷን መሰረዟ ያስደሰተው ማነው እንደኔ ❤❤❤❤❤❤

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 11 місяців тому

      ቦይመቻችሁ ቡታጅሬወች የምር ባላገባኑሮ ያለምንም ጥርጥር ጉራጌነበር የማገበው እነሡእሽካሉኝ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 11 місяців тому +260

    መስረዙዋ ደስ ያላችሁ እስክ ፍቅር ከሆነ እንዲ ነው 😢😢❤ደስ ብሎኛል አንድላይ ስለሆናችሁት ኢሳይ እልልልልልል 😂😂

    • @زمزم-ه2خ
      @زمزم-ه2خ 11 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣ዋውውውውውውው

    • @meremYouTube2420
      @meremYouTube2420 11 місяців тому +10

      እኔ ብቻ ነኝ ግን እሚሰሩት ሁሉ ድራማ እሚመስለኝ😮

    • @afiyatube6892
      @afiyatube6892 11 місяців тому +1

      ​@@meremUA-cam2420አወ ነው ለይታ ነው😂

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 11 місяців тому

      ለኔ ግን ተጃጃሉብኝ ገና ልጆች ናቸው መማር ትተው ካሁኑ ትልቅ ቀሳኔ አሁን ነው መማር መስራት የሆነ ነገር ቢፈጠር ከሁለት ያጣ ላለመሆን ​@@meremUA-cam2420

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 місяців тому +1173

    ለካ ፍቅር በሂወት ቡታጅራ ላይ አለ እኛንም ሹፍን 🙈🏃ደምሩኝ 🥰👍👍

    • @gech237
      @gech237 11 місяців тому +15

      ድራማ ይሰራል በሉ😂😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 11 місяців тому +22

      በረከቱ ይድረሰን ❤❤😂😂

    • @ሀያት-ዀ1መ
      @ሀያት-ዀ1መ 11 місяців тому +4

      😂😂😂😂

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 11 місяців тому +1

      ፀፀፀፀ😅

    • @fetiyaaman4686
      @fetiyaaman4686 11 місяців тому

      አረ ድረማ አይደለም​@@gech237

  • @-xh6nx
    @-xh6nx 7 місяців тому +4

    ማነዉ እዴኔ አብሮ ያለቀሰ

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh 11 місяців тому +293

    አሁኑኑ ይጋቡ ጊዜ ሳይፈጁ የምትሉ ወላሂ በለቅሶ ጨረስኩት😢😢😢😢

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od 11 місяців тому +7

      😂😂😂ላላላ፣ይጠነኑ፣ገነነቸዉ

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 11 місяців тому

      😂😂😂

    • @Fatima-p2j1s
      @Fatima-p2j1s 11 місяців тому

      Sah wallah

    • @ሱሱ-ጸ6ሰ
      @ሱሱ-ጸ6ሰ 11 місяців тому

      😅😅😅😅

    • @abdulla3678
      @abdulla3678 11 місяців тому +6

      እኔ እራሱ ገንዘብ ይገኛል ሰርተው ይቀየራሉ ፍቅር አይገኚም ❤❤❤

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 11 місяців тому +137

    ብሩኬ የኔምርጥ
    ኤፍሬም የኔምርጥ
    ዊና የኔ አንደኛ
    ነፂ የሴት እመቤት
    ማርክ እንኳን ደስ አለህ
    ሄሉ ምርጥ ውሳኔ ነው
    አባታችሁ አንደኛ ናቸው❤❤❤

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 11 місяців тому +2

      በጣም❤❤

    • @alimaalima1988
      @alimaalima1988 7 місяців тому +1

      በጣም አንደኛ አስተዋየ ናት❤❤❤

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 11 місяців тому +218

    ቡታ ጅራላይ ያለውን ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ ያላብስልን ማርያምን በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት በስመአም❤❤❤❤❤

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 11 місяців тому +1

      ወላሂ ትክክክል ብለሻል

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 11 місяців тому +5

      ወደ አማራ ክልል ይግባልን 😂😂😂

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 11 місяців тому +3

      @@ሱሱነኝያሀላሌብቻ የእውነት ይግባልን እውነታቸው ከሆነ ክክክክ

    • @Etf-nn6nc
      @Etf-nn6nc 11 місяців тому

      ❤❤❤amen 🙏

    • @fantaye2778
      @fantaye2778 11 місяців тому

      😮😮😂😂😂😂

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 6 місяців тому +10

    እንዲህ ተፈትናችሁ መሰዋትነትን ከፍላችሁ እዚህ ለደረሰው ፍቅራችሁ መለየት የተወሰነው ለምንይሆን😢😢😢😢😢

  • @fetiyaaman4686
    @fetiyaaman4686 11 місяців тому +442

    ማናዉ እደኔ በለቅሶ ደገግሞ ያዬዉ ያለቃሰቹ ሁለቹም በለይክ አሰዩኝ😭😭😭😭😭

  • @dhhFguu
    @dhhFguu 11 місяців тому +135

    ፍቅር እካ እወነትም ፍቅር ነው በጣም ድሰብሎኛል አሁኑኑ ይጋቡ የምትሉ😢❤

    • @asetashoma8755
      @asetashoma8755 11 місяців тому +1

      😂

    • @ትግስት-ኸ4ዠ
      @ትግስት-ኸ4ዠ 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 11 місяців тому

      እኔግንድራማየሚመስለኚነገርስ የምርፍቅርያለሁሉአይመስለኚምአይይይይየልብስብራት

  • @hfem3901
    @hfem3901 11 місяців тому +80

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች የኔ ጀግና ነፃነት ❤❤❤❤❤ የሰፈሬ ልጆች ኤፍሬም እና ማርቆስ ምረጥ እህቴ ናት😘😘😘

  • @fatubati
    @fatubati 11 місяців тому +4

    አምናህ ነው ይሄን መስዋዕትነት የከፈለችዉ ታመንላት ወንድሜ እዳገላት አደራ

  • @Tekletube
    @Tekletube 11 місяців тому +82

    ቅዱስ ገብሪኤል አይፈላሊኩም ፍቅር ከባድ ነዉ ❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 11 місяців тому +19

    ❤❤❤❤❤ ሔለንየ ልጄ ተባረኪ ።አንቺም ማርቆስም ፈጣሪ ። ካናዳ ተምረሽ ከምታገኝው ሀብትና ንብረት ።። የበለጠ ይሄን መዋደድ ።ስለሰጣችሁ።።ስሙ ይባረክ።።ተባረኪ ልጄ እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ ብዛት አይገኝም።።መጨረሻችሁ የሚያምር ።።በጤናም በሀብትም የተከበራችሁ ይሁን።።።በጣም ለተፋቀሩ።።ትምህርት ናችሁ።።።እልልልልል🎉🎉🎉

  • @MekdesZergaw
    @MekdesZergaw 11 місяців тому +64

    ከምንም በላይ የሚያሳዝኑኝ በዙሪያቹህ ያሉት ሰወቸ ናቸዉ 😢😢ምርጥ ወንድም ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኞቸ አሏቹህ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤

    • @አላህዬእዘንልኝ
      @አላህዬእዘንልኝ 10 місяців тому

      ቡታጀራዎች ሁሉ የፍቅር ሰዉ ነዉ ቡቲ። ዉስጤ ነዉ
      💞💞💞💞💞💞💞

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 5 місяців тому +6

    መገን ይሄቀን አይረሳምኮ ወደኋላ እየተመለስኩ ልይእንጂ ወዴቴልግባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 місяці тому +1

      ኧረወዴት ልግባ ይሻል እኔም በዚህ ነው ያወኮቸው ምን ይሻላል ምን ይብጀን

    • @aasamreywithdmesa9937
      @aasamreywithdmesa9937 Місяць тому

      😢😢😢😢😢በጣም ምን አለ ቢመለስ😢😢😢😢

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf 11 місяців тому +39

    ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል የሚሳንህ የለም

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 11 місяців тому +339

    ቡታጅራ ያለ ፍቅር ለሞላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይወፍቀን በተለይ ስደት ላለነው በጣም ነው ደስ ያለኝ በመታረቃችሁ

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 11 місяців тому

      አሜን😂😂❤😅

    • @meditube4525
      @meditube4525 11 місяців тому

      ክክክክ አሚን 😂😂😂😂

    • @magdes6631
      @magdes6631 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DgtggbjSghrvjn
      @DgtggbjSghrvjn 11 місяців тому

      አሚን

    • @magdes6631
      @magdes6631 11 місяців тому

      አሜን አሜን😂😂😂😂

  • @ነኝየተዋህዶፍሬ
    @ነኝየተዋህዶፍሬ 11 місяців тому +61

    ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤

  • @እማየየልቤስብራት
    @እማየየልቤስብራት 4 місяці тому +2

    ወላሂ የሰውልይ ተጋሎም እርቅነው😢😢😢ሌሽ አይታረቁም😢😢😢የሚያስታርቅ ሰው ጠፍቶነው 😢😢😢

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 11 місяців тому +84

    የማዳም ቅመሞች እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን አሚንበሉ

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 11 місяців тому +157

    ወላሂ በደስታ እባዬይ መቆጠጠር አልቻልኩም የሰዉ ደስታ የምስደስታችሁ በላይክ😢😢😢❤❤❤❤

    • @SairAs-vy9dk
      @SairAs-vy9dk 5 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @iluutube6835
    @iluutube6835 11 місяців тому +57

    አል ሃምዱሊላህ ማነዉ እንደኔ አብሮ ያለቅሰዉ በ ላይክ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 11 місяців тому +2

      አላለችምአልሐምዱሊላህአላህፍሩኧረ

    • @qtr4706
      @qtr4706 4 місяці тому

      ወላሂ እኔም

  • @HdSj-u4n
    @HdSj-u4n Місяць тому +1

    አይ ስንት መፀዋት የተከፈለለት ፍቅር አሁን እደዚህ ሆነ

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 11 місяців тому +44

    ቅዱስ ገብረኤል በለተ ቀኑ ቸረ አሰማን ተመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mitamituye
    @mitamituye 11 місяців тому +64

    እውነተኛ ፍቅር ቡታጂራ ላይ ተደጋጋሚ ያየሁት ነው😢 ታድላችሁ እና ነፂ የገባችበት ነገር ይሳካላታል❤ እመብርሐን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤😥🙏ማሪያም አስለቀሳችሁኝ😢😢

  • @ShahanTube1
    @ShahanTube1 11 місяців тому +44

    በአሁን ግዜም ስደት አያስፈልገም እህቴ እንኳንም ቀረሽ ዘመኑ የከፋነው እና እኛ ራሱ ሀገራችን ናፍቆናል በርትታችሁ ስሩ ተማሩ ሀገራችሁም ሁናችሁ😢❤❤❤

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 8 днів тому

    ወይኔ በማሪያ የጓደኝነት ጥግ የታየበት ፕሮግራም የቡታጅራ ልጆች በርቱ

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 11 місяців тому +73

    _ተመስገን አምላኬ ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል እንኮን ደስ አላችሁ በእውነት ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ክርስቶስ ስለአፈቀረን ስለወደድን ፍቅሩን በመስቀል የገለፀለን በእለቱ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና አሰማን❤❤❤_

    • @TsegaSancho
      @TsegaSancho 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 11 місяців тому +141

    ማነው እንደ እኔ ማርክ ያሳዘነው ነበር 😢😢👍እንኳን ደስ ያለህ ማርክ 🎉🎉🎉😢😢😢👍👍

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 11 місяців тому

      Derama.new.eko

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 місяців тому

      ​@user-gu5tb8nn9ኧረ ድራማ አትበሉm

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 11 місяців тому

      @@FatooshMm ደራማ አይደለም

    • @fikirgirma7412
      @fikirgirma7412 11 місяців тому

      ማሪያም እኔ በጣም ነዉ ያሳዘነኚ😭😭😭😭

  • @mawaysh
    @mawaysh 11 місяців тому +179

    ገብርኤል ሰላምን አብሳሪ ነው በሰላም ዘመናችሁን ኑሩ

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 11 місяців тому +2

      በጣም❤❤

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 11 місяців тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @setotawfetene7793
      @setotawfetene7793 11 місяців тому +1

      አውነት ነው አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል

  • @EftxccGtxrfvg
    @EftxccGtxrfvg 9 місяців тому +3

    መነው ኤሄን ፍድዮ በዬ ቁጡር እንባ ሚቲነናቀዉ❤❤❤❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 11 місяців тому +38

    ሄሉ ከልባ አፍቃሪናት 👍ላይክ

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 11 місяців тому +31

    እፉ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ 😢
    ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፍቅር ያሸንፋል ጎበዞች ምርጥ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ

  • @SintayehuTube19
    @SintayehuTube19 11 місяців тому +41

    ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ቅዱስ ገብርኤል ይጨምርላችሁ ፍቅር ማለት ይህ ነው ❤

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 10 місяців тому +4

    አቤት ድራማ አውቀው ነው እኮ እየሸቀሉ ነው ጠክሩ ጎበዞች የለሙየ ጀግናዋ ወድሞች

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 8 місяців тому +1

      😂ቀላል ይጫወቱብናል እነሱ እየሸቀሉ ግን ከሁሉም የሚያስቁኝ ኮምታተሮቹ እስከ ጥግ የሚያምኑት ነገር አብረው የሚያለቅሱት ነገር ክክክክ

    • @AhlamAhlam-c4j
      @AhlamAhlam-c4j 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂​@@fettiahalbreadi5575

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 11 місяців тому +65

    ነፂ እኮ ትልቅ ሴት አስታራቂ ቁም ነገር ቦታ የምትገኝ ተባረኪ የኔ እናት❤❤❤አስለቀሱኝ😢😢ማርክ ለወደፊትህ በጣም ብዙ ፈተና ይመጣል ሰው ላይ ቁጭ ብለህ ካላወራህ መቸም ኪሳራ ነው እኳን ደስ አላችሁ❤ማፍቀር ካልቀረ የቡታ ጅራ ልጅን ወላሂ😢

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 11 місяців тому +1

      Waaaaaw congiratulation betam desss yelal ቆንጆ ስጦታ ስጣት ተምራ ስትመረቅ ተጋቡ ማስተካከል ያለብህን ነገር አስተካክል ተፍ ተፍ በልና ያልተሟላዉን አሟላ አንድ አንድ እያልክ so dessss biloghal

    • @zabibatube
      @zabibatube 5 місяців тому

      ብለሽ ነበር😢😢😢😢

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 11 місяців тому +26

    እካን ደስ አላችሁ ብሩኬና ኤፊ በጣም ነው የተሰቃየ የሄሉ ወድም ወድም ብሎ ዝም ነው የሁላችንም ወድም እደዚ ቢሖን ❤❤❤❤ሰላም ላገራችን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 11 місяців тому +61

    ፍቅር ያሸንፋል 😢😢
    ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አለቀሳችሁ ጌታን😢😢😢🎉🎉🎉

  • @AyalAdamu
    @AyalAdamu 11 місяців тому +1

    ማርክ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የነፂን ነገር መግለፅ አልችልም ዘመንሽ ይባረክ የእትነትን ጥግ ነው ያሳየን

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 11 місяців тому +33

    ቡታ ጅራ ላይ ያለው ፋቅር ❤❤❤የሰው ደስታ የማስደስተው❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 11 місяців тому +24

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማርኬ እንኳን ደስስስ አለህ ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤❤❤❤❤

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh 11 місяців тому +42

    ነፂዬ የኔ ዉድ የወንድሞቿ ደስታ የሚያስደስታት የምር ትልቅ ሰዉ❤ ፍቅራቹን ያብዛላቹ የቡታጅራ ልጆች እዉነተኛ ፍቅር መኖሩን አሳይታችሁናል ❤❤ እኔም ልምጣ እንዴ ወደ ቡታጅራ🏃🏃😅

  • @samira7639
    @samira7639 6 місяців тому +2

    በፍጡም መለያት ዬለባቹም አኔ በማልቀስ ላብድ ነዉ🙏💔😭

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do 11 місяців тому +19

    ተመስገን ቅዱስ ገብረኤል በለተቀኑ ታርክስራ እንድህ ነው የሚያምርባችሁ ፍቅር ያሽንፍል ❤❤❤❤❤

  • @ucucucjvjv5618
    @ucucucjvjv5618 11 місяців тому +13

    ውይ በጣም ይገርማል ብሩክ ጎደኛ እንዲህ ነው አቦ ይመችህ ደሞ ቆንጂዬነህ ወዳወንድ ነህ ሸበላ በቃ ደስ እምትል ልጅ ከፀባይ ጋር ይመችህ አቦ ❤

  • @dessalech899
    @dessalech899 11 місяців тому +11

    የኔ እናቴ ትለያለሽ ፍቅር ያሸንፋል
    ማርቆስ እንኳን ደስ አለህ
    ቡሩክ ኤፍሬም ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ💞 አስለቀሳችሁ😢😢😢

  • @HabtamAbebe-yx8ij
    @HabtamAbebe-yx8ij 6 місяців тому +2

    Yene wedoch yhe ken meche yhon yemimelesewu ykrta tebablachhu abrachihu yemthonubet ken meche new nafekegn

  • @ማሚTube
    @ማሚTube 11 місяців тому +20

    ነፂ ምልካም ሰው እውነት በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ብቻ ነኝ ሲደሰቱ ሲከፍም ማንኛውንም ሰው ሳይ እማለቅሰው😢😢😢😢😢😢

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 11 місяців тому +1

      እኔእራሱ😢😢😢😢😢😢😢ጌታን

  • @Aghhrrahmmg
    @Aghhrrahmmg 11 місяців тому +13

    ምንም ቃል የለኝም ግን እግዚአብሔርን ማመስገን ሰላልብኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 11 місяців тому +47

    ፍቅር በሂወት ያለበት አገር ቡታጂራ ነው

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 11 місяців тому

      ሌላቦታስ እዴሌለአይተሻል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 11 місяців тому +1

      ኧረእውነትነውብታጅራላይእየፈለቀነው

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 11 місяців тому

      እውነት ነው

    • @teyabmehamda9677
      @teyabmehamda9677 11 місяців тому

      አዉነትነዉ

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ 2 місяці тому +1

    ዬሔ ሁሉ ፍቅር ዛሬ የት ሔደ በማርያምምም አልቅሼ ልሞት ነው ታረቁቁቁቁቁ😭😭😭😭

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 11 місяців тому +15

    🎉🎉እልልልልል አቤት ደስ ሲል።።በቃ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው።።ህይወታችሁ ሁሉ ያማረ ይሁን።።

  • @amaamm741
    @amaamm741 11 місяців тому +15

    ወላሂ እባየን ጨረስኩ ደጋግሜነው ያየሁት ማርክ የኔሚስኪን እንኳንደስ አለህ ሄሉ አችየጨዋልጅነሽ ተባረኪ ገዘብ ይጠፋል ይገኛል እውነተኛፍቅር ግን የትምአይገኝ እኳንም ቀረሽ ስደት ለማንምአይበጅ እኔም ልጆቸንአባት የልጅነት ፍቅሬን አጥቸ በመራራቅ የተዘበራረቀ ህይወትውስጥ አመታት አለፈኝ እንኳንም ሰረሽው ተባረኪ ፍቅር ይበልጣል 😢😢

    • @HffFf-bi3ej
      @HffFf-bi3ej 11 місяців тому

      እኔም ሰንትይ አየህት😢😢

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 11 місяців тому +55

    እልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ያድናል አሜን ❤❤😍😍

    • @frdosh9144
      @frdosh9144 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂 እኝክ እናንተሥ በየሄዳቼሁበት ግድ ነው እንደ ጉድ

    • @mihrattomas5664
      @mihrattomas5664 11 місяців тому

      ​@@frdosh9144ግዴታችን ነዉ ከሱ ወጭ አዳን የለም 😍🙏

    • @NemaYasen
      @NemaYasen 11 місяців тому

      ክክክ ይገርመል​@@frdosh9144

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla 11 місяців тому


      ዬት ሁሱቢታሊ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
      @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ 11 місяців тому

      ወይነው እማንኛው ሀኪምቤትነው😂😂

  • @hilemariamtemesgan
    @hilemariamtemesgan 9 місяців тому +3

    የማርክ እና የሄሉ ይን ብድዮ አይቼ አልጠግበዉም ምን ይሻለኛል።

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 11 місяців тому +13

    ገና ርዕሱን አይቸ በደስታ ፈነጠዝኩ ማርክ በናትህ ይሄንን ደስታ ለእናትህ ስትነግራት ቪድዮ ሰርተህ አሳየን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedo313
    @zedo313 11 місяців тому +11

    እንደዛሬ ተደስቸ አላውቅም በእንባ ትራሴን አጠብኩት የደስታው ብዛት ❤❤❤❤እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው አለ? የኔ ግን ይለያል ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏

  • @Mitatube9ft
    @Mitatube9ft 11 місяців тому +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ይመስገን ፈጣሪ ሁሌም እግዚአብሔር ያሎን ሚሆነው እውነት ፍቅር ከሁሌም ይበልጥ 💙🥲🥲❤️💓💓

    • @betelhemadaneyutub6277
      @betelhemadaneyutub6277 11 місяців тому

      ተለያለህ በሩኬ 🥰🥰🥰❤️❤️

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 11 місяців тому

      አልሀምዱሊላህ እፉ እዴት ነዉ ያስለቀሱኝ😢

  • @HayuMehamde
    @HayuMehamde 9 місяців тому +1

    ሲያለቅሱ አልቅሰው ሲከፉ ተከፍተው ማነው በነሱ የጓደኝነት የወንድምነት ያንድነት ጥግ የሚቀና እስከመጨረሻው አንድላይ ያኑራችሁ በደስታ ኑሩልን😢😢😢❤❤❤

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 11 місяців тому +13

    ዋው. በጣም ደስ ብሎኛል የምር ክናተ በላይ ነው ያለቀስኩት ሁላችን ፈጣሪ ያክብራቹ. ዊና ኤፊ ብሩክ ሁላቹም አይለያቹ

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen 11 місяців тому +20

    ኡኡኡኡፍፍፍ በደስታ አስለቀሱኝ😭😭 ሄሉ እንኳንም ቀረሽ ፍቅር ያሸንፋል የሰዉ ሀገር እደራስ ሀገር አይሆንም ብችል ከቤተሰቦቸ ባልለይ ከሀገሬ ደስ ይለኝ ነበር ዉድ ጓደኛሞች አይለያችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 11 місяців тому +14

    አይለያችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ ያለማድነቅ ይከብዳል በሁላችሁም ዙራያሉትን ምርጥ ቤተሰብቻችሁን ጎደኞቻችሁን ነፂ የል ልዩ

  • @onedaytube
    @onedaytube 2 місяці тому +1

    ይሄ ሁሉ መስዋእትነት የተከፈለለት ፍቅር ማብቃቱ ልብ ሰብሯል ፍቅር ምድነወሰ ታዲያ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 11 місяців тому +21

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማርያን እኔም በደስታ አብሬ አለቀስኩኝ 😢😢😢😢 ሄሉዬ ማርክ ❤ሠላም አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ እንኳን ሠላምን አበሰራችሁ 🙏ኤፉ_ብሩኬ_ነፂ ፀባዬ ሰናይዋ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ዉዶቼ😍😍😍ሲጀመር ቡታጅራወች ሴቶቹም ወንዶቹም በጣም ፍቅር ናቸዉ ማርያምን ዱባይ ምድር ስመጣ ቢሮ ላይ የቡታጅራ ልጆች ን አግቸ ነበር እና የእዉነት ከወደዱ የማይጠሉ አስታዋሽ ድንቅ ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸዉ እና በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኃለሁ🙏💓💓💓💓💓🥰🥰🥰🥰🥰💃💃💃💃😘😘😘

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 11 місяців тому +32

    በጌታ አልቅሼ ለሞት ነው እንደ እኔ ያለቀሳቹ እስኪ😢😢😢😢😭😭

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 11 місяців тому

      Deram.new.atalkdhi

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 11 місяців тому +1

      እኔ በአራት መንታ እንባየ ወረደ 😭😭😭😭

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh 9 місяців тому

      Ena

    • @AlameAlame-h9b
      @AlameAlame-h9b 7 місяців тому

      እኔ እራሱ እዴት እዳለቀስኩ

  • @salemGuta
    @salemGuta 11 місяців тому +8

    እንኳን ደስ አላችሁ ነፂ ተባረኪ ምርጥ እህትነሽ እግዚአብሄር ይመስገን ደስ ብሎኛል

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 10 місяців тому +2

    ከአብርሽ ጀምሮ ትምህርት አዘል ጥዶች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 11 місяців тому +56

    ተመስገን ማርያምን በጣም ደስ ነዉ ያለኝ የማርክ ቤተሠቦች ጓደኞች በሙሉ እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤እለተቀኑ አብሳሪዉ መላእክት ደስታችሁን ያብስርላችሁ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 11 місяців тому +28

    አይለያችሁ ምርጥ ቤተሰብ ፣ገና እውነተኛ ህይወት የሚኖረው አንድነት ሲኖር ነው እሰይ በሀገርሽ ያሰብሽው ይሳካ ውብ ናችሁ ስትቀደው እንደት ደስ እንዳለኝ

    • @Bzu632
      @Bzu632 11 місяців тому +1

      በጣም 👌👌😍

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 11 місяців тому +33

    እንኳን አደረሳችኋ ለቅዲስ ጉብርኤል ተመሰገን እልልልልልልልል ዛሬ ደስ ብሎኛል ሄሎ እና ማርክ አብረው ይሆኑ የምተሉ በላይኪ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AnnoyedClover-ke7yg
    @AnnoyedClover-ke7yg 5 місяців тому +1

    ሥት የከፈላችሁበትን ፍቅር አትበትኑት የምር 😢😢😢😢😢

  • @alhilamobile796
    @alhilamobile796 11 місяців тому +47

    ሁላችውም ለከፍላችውት መስዋትነት ፍጣሬ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @dir204
    @dir204 11 місяців тому +9

    ቅዱስ ገብርኤል ምስክሬ ነው ስደት አምሮ መኖር በፍቅር መኖር በቤተሰብ በጔደኛ በፍቅር ተከቦ መናር አይገኝም ዋጋ የከፈልሽበት ፍቅር ከምታጪ በስደት ❤❤ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ስደትን እኔን ጠይቂኝ አንቺ የመረጥሽው ሀገረ ካናዳ ነኝ ያለሁት ማን እንደ ሀገር በቃ ትክክል ውሳኔ በእንባ ነው ያየሁት የሚገርም ውሳኔ

  • @شهيرة1
    @شهيرة1 11 місяців тому +17

    የአገሬልጆች ግን ትለያላቹ እደ አገር ፍቅር ናቹ

  • @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ
    @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ 11 місяців тому +1

    ፍቅር ስቃይ ሲበዛበት ደስይልላ መጨረሻውን ናጢይ የኔውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ

  • @biremoges
    @biremoges 11 місяців тому +16

    እሰይ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤😢😢

  • @FetyaBaba-h8m
    @FetyaBaba-h8m 11 місяців тому +9

    አቤት ፍቅራቹ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ምትሉት አላህ ይጨምርላቹ አላህ ሂዳያም ይስጣቹ

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 11 місяців тому +17

    ወላሒ አለቀስኩ አይገልፀዉም ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ከፍቅር በላይ ምንም የለም ነፂ ከድሜየ ቀንሶ እድሜ በሰጠሽ የፍቅር እናት ❤❤❤❤❤ በፍቅርያኑራችሁ ማርክ ሔሉ❤❤❤ ነፂ ኤፍሬም ዊና ብሩኬ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 16 днів тому

    የነዚህልጅችፍቅር የምርነበር መለያየታቸዉ ግን ከጣም ያሳዝናል

  • @alain3631
    @alain3631 11 місяців тому +11

    ወይኔ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ የደስታ ለቅሶነው በባ ጨረሥኩት❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 11 місяців тому +18

    የሠው ቤት የሠለቸን የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን❤❤❤❤❤

  • @AaBb-kf3ze
    @AaBb-kf3ze 11 місяців тому +18

    ያገሬ ልጆች በኡነት ደስ ብሎኛል ❤❤😂❤እልልልልልልልልሌልልልል አሁን ደሞ የሰርጋቹ ቀን ቅርብ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetWorku-w8e
    @EmebetWorku-w8e 6 місяців тому +2

    ምርጥ የፍቅር ሰው ነሸ WOWOWOWOWO♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 11 місяців тому +7

    ሂሉየ ተባረኪ የኔ ውዲ ፉቅረ ማለት ይህ ነው❤❤ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ቢወዲሺ ነው ቅስሙ ስብረ ያለው😭😭😭😭😭😭

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb 11 місяців тому +10

    እሠይይ እንደኔ ማነው ደስ ያለው እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ እሶስቱ ጸንተው ይኖራሉ ከሁሉም ግን ይበልጣል ፍቅር ፍቅር አሸናፊ ነው ሄሉየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተመስገን ጌታየ ❤❤❤😢🙏

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 11 місяців тому +10

    ማነው እደኔ በደስታ ያነባው ለካስፍቅርአለ😢😢😢

  • @Siviol88-lq4yo
    @Siviol88-lq4yo 6 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ በእመብርሀን ንገሩኝ ሳልፈነዳ እፍ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ኮከቦች❤❤❤❤❤