🛑የሄለን አባት መጣ 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @user-hd1fs9je1k
    @user-hd1fs9je1k 9 місяців тому +427

    እስቲ ሁላቹ ድምፅ ሁነ በእስሪቤት ሱኡዲ እየተሳቀዩ ያላቹ ወገነታቹ 😢😢

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 9 місяців тому

      ሆነኋታል

    • @user-ho7sj7db5z
      @user-ho7sj7db5z 9 місяців тому +1

      😢😢😢💔💔💔💔

    • @selamburuk
      @selamburuk 9 місяців тому +1

      🥺🥺😢

    • @sebledejene-8645
      @sebledejene-8645 9 місяців тому

      ማርክ የሚሉት የታለ ለሱ ብላ ነው እንዲሰየሆነችው ሆ

    • @HdhdhdDjhdud-uj1mw
      @HdhdhdDjhdud-uj1mw 9 місяців тому

      አላህ ያውጣቸው

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 9 місяців тому +378

    ማነው እደኔ የሄለን አባት ሢመጣ የደነገጠ👍👍👍👍👍

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 місяців тому +3

      እኔስ🎉🎉

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 місяців тому +8

      እኔ አጠገቤ መስሎኝ አኔን ነው የሸፍኩት

    • @tarikuwaberigenekuma3065
      @tarikuwaberigenekuma3065 9 місяців тому +1

      INE abaten adenikalwu jegna abati NW idime yisitawu❤❤❤❤

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 9 місяців тому +10

      ​@@user-um4kf8jz6c😂😂😂😂😂እነ ኤፍም ተረበተበቱኮ ያች ሸጉጥማ ጉድ አመጣች

    • @Z1861z
      @Z1861z 9 місяців тому +2

      አንች የእፊሬም እህት መሆን አለብሽ 😅😅😅 እፊሬም ስሙ ስነሰ ሁሉ ድንብርብሩ ይወጠል😅😅

  • @mulualemdekbew6563
    @mulualemdekbew6563 9 місяців тому +197

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ ሄለን ፈጣር ይማርሽ ሄለን አትይድ ትቅር የምትሉ በላይክ

    • @RadzoI
      @RadzoI 9 місяців тому +6

      ትሂድ ግን ቃል ይገባቡ ደደብ መግስት እያለ ሀገር ላይ እዴት ይኖራል

  • @user-fe3il8ly4v
    @user-fe3il8ly4v 9 місяців тому +137

    ልዑል እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት!🙏❤🙏❤

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d 9 місяців тому +214

    ያማል በጣም ፍጣሪ ይማርሽ ሄሉየ ማነው እደኔ ትናት በነአብራሀም ተደስቶ ዛሬ በነ ሄሉ በእንባ የጨረሰው በላይክ ያሳየኝ 😢😢😢

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 місяців тому +1

      እኔ አለሁ ኡፍፍፍፍ ፈጣሬ ይማራት በደስታ የሜመጡበት ቀን ቀርብ ያርግልን

    • @user-rg8xm9wj8d
      @user-rg8xm9wj8d 9 місяців тому

      @@user-um4kf8jz6c አሜን

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 9 місяців тому +5

      አዳሜአትሸወዱ ብርየማያረገውየለምእኔብሞትሚድያአላምንም

    • @user-zn9es1is2k
      @user-zn9es1is2k 9 місяців тому

      ​@@user-um4kf8jz6cምንሁናነው😢

    • @user-et9vg4cs4n
      @user-et9vg4cs4n 8 місяців тому

      እኔም ኮ ግራ ገባኝ😢😊

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z 9 місяців тому +98

    ፈጣሪ ይዲረስልሽ ሔሉ ማርኬንም አትፈረዱበት ዲንገት ሆኖበት ነው እንኳን ለሡ ለኛም ዲንገት ሆኖብናል እና የወደደ አበበደ ነው እና አሁን እሡም ያለበትን አሳውቁን የምትሉ ላይኳን ተጫኗት

  • @ekrutube
    @ekrutube 9 місяців тому +756

    ሄሉና ማርኬ ይጋብ የምትሉ በላይክ👍👍👍

    • @nfreek5276
      @nfreek5276 9 місяців тому +9

      እግዚኣብሄር. ከፈቀደ ይሆናል ኩሉ. የግዛብሄር ነው

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 9 місяців тому +10

      ወይ ይጋቡ ሠላም አግኝቶ የተረጋጋ ሆኖ በፍቅር በቆዩ

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 місяців тому +3

      አዎ የምር ሰላም በወርደ ወይኔ አሰለቀሱኝ 😢😢😢😢😢

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 9 місяців тому +7

      ማግባቱ ቀርቶበት ፍቅር ቦታ በሠጠችው

    • @user-dt8rv9cy1w
      @user-dt8rv9cy1w 9 місяців тому +1

      Lesa,eseberu,yamadame,kemamoch😅😅😅😅😅😅

  • @HelenMeles-lw1os
    @HelenMeles-lw1os 9 місяців тому +11

    ሄሉ ፈጣሪ ይማርሽ 😢 ማነው እደኔ የደነገጠ የፋዝር ድምፅ ሲሰማ 😂😂 አብሶ ቡርኬና ኤፊ እማ ሲደናበሩ በሳቅ ነው የመትኪኝ 😂😂😂

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m 9 місяців тому +295

    በአብርሽ እና በሩታ ስንደሰት አሁን ደሞ ስለናተ እና ስብ 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይማራት

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 9 місяців тому +1

      ወገኖቺ ፈረደብን ማርያምን ፈረደብን አሁንስ ፍፍፍፍፍ

    • @user-vb5rc3jq6h
      @user-vb5rc3jq6h 9 місяців тому +1

      ደምሩኝ 🥺

    • @chalachewYouTube
      @chalachewYouTube 9 місяців тому +4

      ምን አይነት ትውልድ ነው ጀግኖች ለሀገርና ለህዝብ ደማቸውን ያፈሳሉ እነዚህ ደግሞ ፍቅር እያሉ ይፎቃፎቃሉ
      ግን ተከታታይ ቃና ድራማ እየሰሩ እንድሆን ማን ያውቃል ❗የሄለን አባት የፊልም ድራማ ፅሁፎችን የመፃፍ እውቀት አለው ሙሉ ፊልምም አለው ብለው ከዚህ በፊት አውርተውናል ።

    • @chalachewYouTube
      @chalachewYouTube 9 місяців тому

      ደግሞ ፍቅር እያሉ ይፎቃፎቃሉ
      ግን ተከታታይ ቃና ድራማ እየሰሩ እንድሆን ማን ያውቃል ❗የሄለን አባት የፊልም ድራማ ፅሁፎችን የመፃፍ እውቀት አለው ሙሉ ፊልምም አለው ብለው ከዚህ በፊት አውርተውናል ።

    • @zaibagetahunmollaw4508
      @zaibagetahunmollaw4508 9 місяців тому

      ወላሂ እነትሺነው አህቴ አላህ አፊያሽን ይመልስልሺ ሄሎ

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ማርቆስ እምላይ ይሆን ኤፍሬም ወይም ብሩኬ ለምን እማርክ ጋ አልሂዳችሁም😭😭😭😭😭😭😭💍

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 9 місяців тому +56

    ወይኔ ብእወነት አፊሺን ይመልስው 🤲😢 ማረክሰ እደት ሁኖ ይሆን ተጎኑ ሰው መኖር ነበረበት እኔ መችም ተጨንቄ መሞቴ ነው እፍፍፍፍ😥😥😥

  • @user-gf4vv3so4g
    @user-gf4vv3so4g 8 місяців тому +12

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ስራ ያጣችሁ እህቶቸ አትጨናነቁ አላህ ያለላችሁ አለ ሀባይብ🌹🌹🌹

    • @user-wr5sz3ih5i
      @user-wr5sz3ih5i 8 місяців тому

      አሚሚሚሚሚሚሚንንንንንን ያረብብብ🎉🎉🎉🎉

    • @user-ps7bw9fo6d
      @user-ps7bw9fo6d 8 місяців тому

      አሚንን❤❤

    • @TASHITE-zc4ic
      @TASHITE-zc4ic 3 місяці тому

      አምንን

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 9 місяців тому +45

    እስከ አሁንም እኔ መማን አቅቶኛል መስማሳል እያኩት ነው ከማርክ መረቅ ስለ ፈለጋቺ ይማስለኛል ጌታ ይቅር በለኝ እንጂ ማርክ ምንም አለጣፈም እሱ ጥፈታኛ አይዴለም ይምትሉት ለክ😢😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 9 місяців тому +3

      ከማርክ፡መራቅ፡ብትፈልግ፡እዴህ፡ትሆናለችዴ፡እስኬ፡እናስተውል😢ማስተዋሉን፡ይስጠን

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 9 місяців тому +35

    ምርጥ ወንድም ስትነቂ በጣም ነው ደስ ያለኝ!

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 9 місяців тому +51

    ወይየኔ 😢😢የምር ነው እደ ሄሉየ ማነው ፕራክ መሥሎት የነበረው እደኔ ስታሳዝን😢😢

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 9 місяців тому +1

      እኔመስሎኝነበረ እዉነት ፈጣሬ ይማራት ጨርሳ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 9 місяців тому +1

      እኔም እደመለስ መስሎኝ ነበር ማርኮስ

    • @webalumfeqadi2066
      @webalumfeqadi2066 9 місяців тому +1

      እኔ

    • @user-dr3rz4re7g
      @user-dr3rz4re7g 6 місяців тому

      እኔም😢😢

  • @ሐናየድንግልማርያምልጅ
    @ሐናየድንግልማርያምልጅ 9 місяців тому +12

    ወድማ በጣም ተጨነቀ ክብር ወድሞች

  • @user-rb2xm5te6k
    @user-rb2xm5te6k 9 місяців тому +96

    ማነው በዚህ ቢድዩ ያለቅሰው በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😢😢😢😭😭

  • @ራህማይቱብ
    @ራህማይቱብ 9 місяців тому +22

    ከምር አባሱት አላህ ያሽርሽ ለማንኛዉም እሱ ምንም ጥፈሰት የለበትም 😢😢 አፍቃሪ እና ተፍቃሪ አይገናኝም ከሱስ ጉን ማን አለዉ😢😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      😢😢😢😢እይወላ አፍቃሪና ተፍቃሪይ አይገናኝም

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 місяців тому +81

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ሄለን የኔ ኢህት 😢❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 9 місяців тому +23

    እዉነተኛ ፍቅር የአሏህ ስጦታ ነዉ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 9 місяців тому +19

    አሁንስ ብራኩም እውነቱን መለየት አቃተን ሔሉ እግዚ አብሔር ይማርሽ 😢😍🙏😍🙏😍

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 9 місяців тому

      እኔም ወነቱን የሚነግረኝ እያልኩ ነበር

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 9 місяців тому +7

    ሄሉዬ የምን ስደት ነው አግብተሽ ኑሪ ተለወጪ ካለሽ ሀገርሽም ሁነሽ ትለወጫለሽ❤❤❤

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 8 місяців тому +1

      በጣም ወላሂ ለኛም ሥት አመት ለኖርነዉ አልሆነ የምን ከነዳ የምን አሜሪካ ሥቶቻችን ነን ሥደት ከምኖደዉ ከምናፈቅረዉ ሠዉለይቶን ያልሆነ ሂወት እየኖርን ያለነዉ

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 9 місяців тому +31

    አረ ወይኔ ከዚበፍት ያማት ነበር ወይ መነሳውስ ምደነው አይ አባት ሺ አመት ኑርልኝ ወላሂ አሰለቀስኝ💔😭በሉ እም አበራታቱኝ ፎራፍይሌን በመጫን አበራታቱኝ😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 9 місяців тому +2

    😢😢😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ ማርቆስ እሳ ስትል አስለቀሺኚ ደሞ አባትሺ ሰመጣ ደነገኩ አይ መከራ

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 9 місяців тому +43

    ወይኔ በአላህ አላህ አፊሺን ይመልሰው😢😢😢 ማረክስ እደት ሁኖ ይሆን ተጎኑ ሰው መኖር ነበረበት እኔ መችም ተጨንቄ መሞቴ ነው 😢😢😢

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 9 місяців тому +7

    አባት ቀጣይ ክፍል ይታያል😂😂😂 ማርክን ማን ይዞት ነው አሁንስ ተረጋግቻለሁ እደፈለጋችሁ መጀመርያ ደግጨ ነበር በሙዚቃ በምናምን በቀረፃ 😂😂😂

    • @user-kj7oe2td1m
      @user-kj7oe2td1m 9 місяців тому

      ጨዋታ እኛ ላይ አይይይ😂😂😂😂

  • @ahmedebrahim199
    @ahmedebrahim199 9 місяців тому +18

    ወላሂ ዉሸት መስሎኝ ነበር አላህ ይማርሽ እኔግን የሚያሣዝነኝ ማርክ ብቻነዉ

    • @Asem7194
      @Asem7194 9 місяців тому +2

      ሚስክ ነፈር

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 9 місяців тому +2

      ሲጀመር ማርክ የታለ ቦዶወውን አይቶ ዝም አይልም ነበር አሁን 2ተኛቸው ነው ቢዶወው እኔስ ዲራማ ነው የሚመስለኝ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 9 місяців тому

      የእውነት ቢሆን ካሜራ አይቀርፁምነበር ሰውጨቀትላይ ሆነቀረፃ ድራማእየሰሩነው ይሆናልእጂ​@@zahrahmohemd3204

    • @ahmedebrahim199
      @ahmedebrahim199 8 місяців тому

      @@zahrahmohemd3204 አባትየዉ ሲመጣ አመኩ

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 9 місяців тому +1

    አይ መክራ ሄሎየ አይዙን ዊና ምርጥ ውንድም ነህ እን ብሩክ እና ኢፍሪም ድግሞ ዊናን ጥላቹህ የት ልትሂዱ ነው የሚመጣውን ፍትና አብራቹህ መጋፍጥ ግድ ነው ማርቆስን ጥሩላት ይሻላትል እውነትኛ ፍቅር ነው የአልባችው

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 9 місяців тому +34

    የቡታጅራ አፍቃሪወች ምድነው ሁለየ ፊት አሁንስ ድራማ እየመሰለኝ ነው😊👍አድስ ነው ቤቴ ደምሩኝ👍👍👍

    • @mulu5
      @mulu5 9 місяців тому +4

      አባትዮዉን ሳይ ደነገጥኩኝ ከመኪና ሲወርድ

    • @user-sr6xl5fj2n
      @user-sr6xl5fj2n 9 місяців тому +3

      መስቃን ጉራጌ

    • @Zebu918
      @Zebu918 9 місяців тому +3

      አዎ እኔም ዲራማ እየመሰለኝ ነው የእነ አብርሹ እራሱ 😂😂😂

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 9 місяців тому +2

      እነዚህ አውቀው ነው😂😂😂 እዳትሸወዱ

    • @user-sg5om8gq2w
      @user-sg5om8gq2w 9 місяців тому

      @@AlAlmas-xf6vw እነዚህ መቸ ሀድራማ ወጥተው ክክክ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 9 місяців тому +25

    የጓደኝነት ጥግ❤😢 እግዚአብሔር ይማርሽ ሄሉዬ የኔ እናት😢😢❤❤

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 9 місяців тому +12

    የእውነት ነው እንዴ በጌታ እኔ እኮ አላመንኩም ነበር ትናት ይሄ ፕራክ እያለ ምኑን እንመን ወገን 😢😢😢😢

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 9 місяців тому

      ሁሉ ነገር ብራክ ሆነ ትደናገረንኮ እኛም

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 8 місяців тому +5

    ሄሉ የኔ እናት ጌታ ይማርሽ እዉነተይና ፍቅር ነዉ አንችም አረፈሽ ተቀመጭ ዎደትም አትሂጅ ማረክ አይዞ ጌታ ያላዉ ይሆናሊ😢

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 9 місяців тому +8

    ትላት እኮ ፕራክ መስሎኝ ነበር ወላሂአላህ ያሽርሽ የኔ ቆጆ 😢

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 9 місяців тому +8

    ወይኔ የኔ እናት ሄሎ ፈጣሬ ያሽርሽ ማርቆስ ስትል አስለቀሰችኝ እሱ የት ይሆን እራሱላይ የሆነገር እዳያደርግ አብራች ሁኑ ወይኔ ሄሎ ደህና ሆነሽ የሜትመጡበት ቅርብ ቀን ያርግልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አስለቀሳችሁኝ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @zenatathuobia9661
    @zenatathuobia9661 9 місяців тому +9

    ስንተ አሞት የሚሰቃይ አለ እናንተ ትቀልዳላችሁ 😢 የመዳም ቅመሞች አይዞን ለሆነ ላልሆነዉ መጨነቅ ነወ ስራችን😂😂😂😂 አይይይ

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ማርክ የት ሔዶ ነው እረ ፈልጉት አንድ ነገር እንዳይሆን 😢

  • @RAMILA799
    @RAMILA799 9 місяців тому +26

    😢😢💔💔 ኣይ ዘንድሮ ስቀቀን ብቻ ሆነ የኛ ኑሮሮ 😢😢 dec.16.17

  • @sine106
    @sine106 9 місяців тому +9

    እውነት ይኤን ፕራክ ብትሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 9 місяців тому +10

    ላይክ አምሮኛል አንደኛነኝ እስኪ ሠብ አርኩኝ ፈጣሪ ይማራት😍👍👍

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 9 місяців тому +1

    ኡኡኡ አምላኬ ሆይ የሄለን አባት መጣ ወዮ 😢ወይኔ ማርክ በቃ መለያየታቸው ነው አረ ቀጣይ አስተላለቁ ራሱ ልብ አንጠልጥል ድራማ ነው የሚመስለው ውይኔ ውይኔ ብቻ

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 9 місяців тому +20

    እኔ የታየኝ ከፍቅረኛሞቹ በላይ የወድምዋ ጭቀት😢😢😢😢😢

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 8 місяців тому +1

    ወይኔ ሄሉዬ የኔ እንቁ ዝልፍልፍ ብላ ሳያት እውነት ኡኡ ብዬ ነው የጮኩት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከኮማ ወታለች እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ 😭😭😭

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 9 місяців тому +39

    ወይኒ የብሩኬ እና የ ማርቆስ ድንጋጤ እንዳሳቀኝ 😂❤

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 9 місяців тому +1

      እውነት ነው ግን ሙዚቃውስ ምድነው😂😂

    • @HamdiyaUae
      @HamdiyaUae 9 місяців тому

      😂😂😂😂እኔስ

    • @HamdiyaUae
      @HamdiyaUae 9 місяців тому +2

      ​@Werke-oi6ድራማነው ውዴ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂walahiiiiii enem began nwo yasakugn heln betasazengnem

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 9 місяців тому

      ምኑም አልገበኝ ድራማ እየሰሩው እደሆነ​@@Werke-oi6hj

  • @ndn9008
    @ndn9008 9 місяців тому +1

    እፍፍፍፍ አሁንስ ምን ብየ ልኮምት እራሴን አመመኝ ያለቀስኩበት የኔ ናት ማርክ አለች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ማማየ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 9 місяців тому +3

    በነ አብርሽ ተደስተን ሳንጨርስ እናተ ደግሞ ምን አጋጣማችሁ እግዚአብሔር ይማርሽ ክፉ አይንካሽ😢😢❤

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w 9 місяців тому +1

    ላካ አንዳንዱ ሠዉ አምቆ ሥለሚይዘዉ ፍቅሩን አፍቃሪ አይመሥልም ይቅር በይን የምር እሱን ጠየቀይ መጀመሪያ ወይ ፍቅርርርርር

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 9 місяців тому +4

    የኔ እህት አላህ እፍያ ያድርግሽ ዊና ደሞ አብሽር ምንም አትሆንም ደግጣ ነው. ወላሂ ወንድም መክታ ነው

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 9 місяців тому +2

    😢የኔናት፡ምንም፡አይካሽ፡ጨርሶ፡ይማርሽ፡በውነት፡ትወደዋለች፡ያማል😭🥺💔👉🙏🧎ወይኔ፡ድሮም፡የፈራሁት፡አባታን፡ነበር፡እሜገርም፡ፌልም፡ውነት፡ልቤ፡ታማል፡ቀጣዮን፡አፍጥኑልን፡ኤፊና፡ብሩክየ፡ደሞ🤣ሰውን፡መፍራት፡ወጥመድ፡ነው፡😢እግዛብሄርን፡መፍራት፡ጥበብ፡ነው፡ለሰው፡እህ፡አትበጭበጩጅ፡ሆኦ፡❤

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 8 місяців тому +6

    🎉😢😂እራስመሳት ብርቅአረኩት እኛበስደት ስትነገር እየሰማን እያየን ተመስገን ሲቸመርአታስመስሉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 9 місяців тому +1

    እህህህህህ አሁንስ እኛን የሚያስጨንቅ ነገር አይጠፋም በአንዱ ስንደሰት በአንዱ እናስናለን ሄሉ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-ep7ob1ej3m
    @user-ep7ob1ej3m 9 місяців тому

    እረ በናታችሁ መጨረሻውን ንገሩኝ እኔ አሰበች ላትሉኝ በጭቀት ልሞት ነው ወላሂ እምን እደደረሰች እስኪ ንገሩኝ የሚል ኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 9 місяців тому +4

    አሁን እኮ በዛህ ሰአት ተፈውሳ ከቤት ናት ግን በቃ እየቀራረጣችሁ አንድቀን የተሰራ ቢዲዮ በየ 3ቀኑ እየለቀቃችሁ ታስለቅሱናላችሁ እንደኔ ግን የሚጨነቅ ማነው😢😢😢 ላማንኛውም ፈጣሪ ይማርሽ❤❤❤

    • @user-ro8tx4ru2u
      @user-ro8tx4ru2u 9 місяців тому

      ትክክል. አሁንሥአባሡት. ወይእሚታቅልን. የለ ኡፍፍፍ ከልከትአሣለፉት

    • @djdh1943
      @djdh1943 9 місяців тому

      ድራማ ነውኮ

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 9 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏😢ወንድምዬው 😢😢ስፍስፍ አደረገኝ ኡፍ 😢😢😢😢

  • @Ruta688
    @Ruta688 9 місяців тому +27

    አደኛ ነኘላይክ አርጉ😢😢አምሮኝ ነወ

    • @fiurjrufurjrj3480
      @fiurjrufurjrj3480 9 місяців тому +1

      ኧረ አብሽሪ ቢቻል ሺሺሺሺሺ ግዜ ባደርግሽ ደስ ይለኛል

    • @badrea36
      @badrea36 9 місяців тому

      እናታ ሰዉ ተሞ ላይክ የሰስባቹዋል እንዴ

    • @fiurjrufurjrj3480
      @fiurjrufurjrj3480 9 місяців тому +1

      @@badrea36 እና እሷስ በአምሮት ትታመምልሽ ሆ

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      ​@@badrea36😂😂😂😂ግራ ገባንኮ ስናለቅስም ስንስቅም😢😢

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 8 місяців тому

    እደዚህ የምታፈቅሪው ከሆነ ክብር ስጭው እሽ እደዛ አይባልም የሚያፈቅርሽን ወድ እሽ ዋናው ነገር እንኮንም እግዛብሄር አተርፈሽ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 8 місяців тому +3

    ለምንድነው ግን ፕራንክ የሚመስለኝ ከመጀመርያው.... ትንሽ ስምሉ ነው እንጂ ምንም ማመን አልቻልኩም በተለይ እዚህጋ 8:24🤨🤔

  • @ኩሩሀበሻ
    @ኩሩሀበሻ 8 місяців тому

    ምን ተቆራርጠለክ ከለቀቀቹ ሙሉ ልቀቁ ስጀመር በህመም ብዝነስ መስራት ይከብዳል ተከታታይ ድራማ አስመሰለቹ ነኮ 😢እኔ ሄሉን በጣም ነው ምወደት ሄሉዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርሺ

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i 9 місяців тому +3

    ወይኔ የኔ እናት እመቤቴ ትድርሰልሽ የኔውድ አይ እኔ ስራም መሰራት አልቻልኩም የሄሉ ነገር በጣም ነው ያሰጨነቀኝ

    • @fgui789
      @fgui789 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xu5oc8rb1m
    @user-xu5oc8rb1m 8 місяців тому +1

    እግዚያብሔር ይማርሽ ፍትበሉ እስኪ ባገርም በውጭም ያላችሁ በሳውድ እስርቤት ላሉ ውገኖቻችን

  • @mesiFekr
    @mesiFekr 9 місяців тому +28

    ማርያምን ፕራክ ከሆነ ለተመልካች ክብር የላችሁም አታስጨንቁን እንደ እኛ በስንቱ እንዛግ😮😮😢😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      እይወላ😢

    • @marakiyoutube
      @marakiyoutube 9 місяців тому +1

      ፕራክ እማ አይደለም ይክ ሆ

    • @zebibabaderu804
      @zebibabaderu804 9 місяців тому +1

      ፕራክ የሚደረግ ተመልካች ይሁን ግን ለአባትዮ እንዴት

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 9 місяців тому +2

      ድብንያለፍራክነውአትሸወዱሀቂቃ

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      @@zebibabaderu804 ምናቸውም አልገባንም

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 9 місяців тому

    እኔን የሚገርመኝ ሠው ታሞ ካሜራ ሞቶም ካሜራ አዝኖም ካሜራ ምን አይነት ዘመላይ ደረስን እግዚኦ💔😢😢
    ለማንኝውም እግዚአብሄር አምሌክ ይማርሽ ሄለን እህቴ🎉❤🎉❤🎉

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 9 місяців тому +19

    የሠው ልጂ አቅም ይች ናት😢 ለዚች ቀላል አቅማችን ምን ተረዳችሁ ከዚህ ቪዶዮ ብዙ አታስቡ ወገኖቼ

  • @omureyan
    @omureyan 9 місяців тому

    ግን ለምን ቨዶ ትቀርጣላቸሁ የምር በጣም ያሰደነግጣል ፖራክ መሆን አለበት እደት ሰው እየታመመ ቨዶይቀረጣል ታማምከሆነ አላህ ያሺሪሺ እህቴ ወሸትም ተሆነ ትክክል አላደረጋችሁም ?

  • @user-yh1ry2kg4m
    @user-yh1ry2kg4m 9 місяців тому +17

    እህ ስታሳዝን ስትናቃ ማሪቆስ አላለችም ❤አውይ እኛስ እናተ ስትከፍ አብሪሽ ይደሰታል አብሪሽ ስከፍ እናተ ትደሰታላችሁ ❤ሁሉ ነገራችሁ በፍረቃ ሆነብን ❤❤❤አላህ ያሽሪሽ የፍቅር አምላክ ሁሉንም ገሪ በገሪ ያድሪግላችሁ ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 місяців тому

    የሄ እህት.. ሄሉዬ እመብርሀን ትማርሽ... ዊና በድንግል እንዲህ አትሁን.. መፅለይ ነው
    ግን ስዎችዬ ያማችዋል እንዴ
    ልጅትዋ እየተስቃየች.. ማርክ እና ሄሉ ይጋቡ ይጋቡ እምትሉ
    አረ እንደ ስው አስቡ... ስውን እምትድሩት @ እምታፋቱት ኮመንታትሮች ናችሁ እንዴ
    ያስጠላል ግን ስው እንዲህ ታሞ.. ተጋቡ ተጋቡ 🥹🥹🥹🥲🥲🥲

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 9 місяців тому +4

    ወይኔ ❤አላህ ❤ይማርሽ እህት ፈጣሬ ❤ማርክ ጋር አብሮ ያኑራቸው❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 9 місяців тому

    የአላህ ይህ ፍቅር የሚባል ከባድ ነው ማርክስ ወደየት ጠፋ ፈልጉት እሱም የሆነ ነገር እንዳይሆን ሄሉ አላህ ያሽርሽ አሰደነገጠችሁን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 місяців тому +12

    ፦እግዚአብሔር ይማርሽ የሄሉዬ የእውነት ነዉ 😢😢😢😢

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y 8 місяців тому

    ኡፍፍ አሁንስ የመዳም ግልምጫ የሠው ሐገር አስለቅሳኝ ኢቢኤስ ቤተሠብ ሲገናኝ አልቅሸ በአብርሽ አልቅሸ ኧረ ወገን እንተሳሠብ እናተ ደግሞ አታስለቅሱነ በእውነት የማርቆስ ጎደኞች ምን ብየ ልግለፃቸው ዊና አይዞህ ኡፍፍ አባታችሁ 😢😢😢

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h 9 місяців тому +30

    ፋዘር ሲመጣ የልጆቹ መደምበር ያሳቀው😂😂😂ሄሉዬ ፈጣሪ ይማርሽ😢❤❤

    • @wondshasfah6761
      @wondshasfah6761 8 місяців тому

      ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂

    • @zayna2137
      @zayna2137 7 місяців тому

      አዝኔ ሳለ አሣቁኝ 😢😢😢😅

  • @selamtubeሰላምቲዩብ
    @selamtubeሰላምቲዩብ День тому

    ሄልየ ማርያምን አስለቀሺኝ ፍጣሪ ይማርሺ❤

  • @meserettadese5741
    @meserettadese5741 9 місяців тому +12

    በስቱ አልቅሸ ልሙት እፍፍፍፍ😢😢😢

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 9 місяців тому

    አባቷግን ግን በጣምነው የሚፈሩት ይህን ያክል ለምን ወንድሟ በጠ ምነው የሚአሳዝነው መሀላይሆኖ ዳገባ ሂላን እግዚአቢሔረ ይማረሸ ግን ይህን ፈቅረሺን ጥለሸ በትሄጂ አይቀነሺም ሀገረሺላይ ተምረሸ ሰረተሸ መለወጥ ትችያለሸ እዘሂደሸ ሚገጥምሺን አተወቂወም ማረቆሰ በጣም ይጎዳብሻል ወንድምሺ እራሱ በቸኛነው💐💐💐

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl 9 місяців тому +18

    የመዳም ቅመሞችኮ የዋህ ነን ከምር ስናሳዝን ሲጀመር እየቀለዱብን ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 9 місяців тому +1

      እግዚአብሄር እደት እደሆንኩ አሁን ግን ተረጋግቻሉሁ😂😂😂

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 9 місяців тому

      እኔም አላመኩ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 9 місяців тому

      ዋሽተው ነውደ????

    • @user-gk8ld5uo3n
      @user-gk8ld5uo3n 9 місяців тому

      አወ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 9 місяців тому

      አወ ወላሂ ካሜራ ደቅነዉ 😂😂😂እኔ ፕራንክ መሆኑን ያወኩት ገና አባትዮዉ ሽጉጥ ሲያነሳ ነዉ😂😂😂😂

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy 9 місяців тому

    ሄሉዬ አላህ ያሽርሽ ግን ማርክ ያለበትን ሁኔታ ብታሣውቁን ጥሩ ነው የምር እምላይ እዳለ ማወቅ እንፈልጋለን😢

  • @GhghgBbhvv-lp9vl
    @GhghgBbhvv-lp9vl 9 місяців тому +6

    ማነዉ እደኔያለቀሰዉ😢😢 የታለማርቆስ አለች የኔናት 😢😢😢

    • @zayna2137
      @zayna2137 7 місяців тому

      በጣም😢😢😢

  • @ermiastedla2894
    @ermiastedla2894 8 місяців тому +1

    ማረከ ቤተሰብ ካለህ ሰማ ልጀቱ አትሁነህም እወቅ አባቷ ገነበጣም ትልቅ አባት ናቸው ከአድ አባተየሚጠበቀውነ አድረገዋነ ሰለዚህ በገዚ ህወትህነ ፈልገ አትሁነህም ወድሚ ሁልገዚ በምናየወ ነገሮቸ ብዞእያየነወ ፈጣረ ካተጋረ የሁነ ነፁህ ልብነወ ያለህ ❤❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ሄሉዬ 🙏

  • @Z1861z
    @Z1861z 9 місяців тому

    እነዝህ ልጆች ዬሄን ሰዊዬ እንዴት እንደምፈሩት 😅😅 ከሜረ አመኑ አቁም ስትበል አሸፈረኝኝኝኝ ብለህ ነበር ፈዘሩ ስመጠ ቆረጥ አረግከ መሰለኝ አይይይይይ😅😅😅😅😅

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 9 місяців тому +13

    አበት ይኑር ለዘለለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y 9 місяців тому

    ግን የሚለበስየለምዴ ዝብለው ሳትለብስ ሀኪምቤት ያስተኞት ለምን አይቼአላቅም እውነትብቻ እውነትከሆነ ፈጣሪይማራት

  • @user-qj9jv1yw1b
    @user-qj9jv1yw1b 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😢🙏❤🙏❤

  • @addismyway64
    @addismyway64 9 місяців тому

    አይ እቺ አለም አንድ ቀን ደስታ 1 ቀን ሀዘን ትላንት በነ አብርሽ ደስ ብሎኝ ዋልኩ ዛሬ ደሞ በነማርክ አዝኜ አመሸሁ😭😭😭አባቷ ግን የወጣቶቹን ወኔን ገፈፏቸዉ አረ ቀለል ቢያረጉ ይሻላል🤔

  • @ShemimaShemsu
    @ShemimaShemsu 9 місяців тому +5

    አይይይይ እናንተ ልጆች መንቀልቀል አበዛችሁት 😢😢😢

  • @mamate2901
    @mamate2901 8 місяців тому

    ሄሉዬ እዴትነት ዊና ኤፊ ብሩክ ደህናናቹ😢😢😢 ጠብቄቹሀለሁ ሄሉ እዴት ናት ተጨንቄ ልሞት ነው አብርሽንም አውሩት ኧረ ኡፍ ምን ላድርግ ሀገሬ ብሆን መጥቼ አያቹ ነበር

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 9 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-fp4ud2xh1z
    @user-fp4ud2xh1z 9 місяців тому +1

    እመአምላክትማርሽ. ዊይ እስኪ ፀበል እረጮትአጠጦት. ምናልባት. ስደነግጥ. እሚያገኛት. አይታወቅም

  • @RadzoI
    @RadzoI 9 місяців тому +8

    አባታቹ በጣም ያሳዝናሉ

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz 9 місяців тому

    እኔ ግርም እሚለኝ ካሜራው የምርታማነው ወይስ ዲራማ እየሰሩብነው እውነትና ውሸቱን መለየት እማይቻልበት ግዜ😮

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 9 місяців тому +5

    የኔ ውድ አላህ ያሽርሽ ያረብ ❤️❤️❤️

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 9 місяців тому

    እንዴ ፕራንክ ካልሆነ ለምን ማርቆስን ደውሎ መጥራት ጎደኞቹ አልፈለጉም?በርግጥ እውነት አለው እሱም ሳትነግረው ጨርሳ በመጨረሻ ሲሳካ ስትነግረው ማንም ስው የሚስማውን ነው የተስማው ጊደኞቹ ግን ምንድን ነው የሚስሩት ደንግጠውም ቢሆን የሆነውን ማሳወቅ ግድ ነበረባቸው

  • @user-ey3hv4pz2r
    @user-ey3hv4pz2r 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm741 9 місяців тому

    የኔ ቆጆ ሥነቃ ማርቆስስ አለች ፈጣሪ ይማርሽ እደው አቷ ሲመጣ ምንብሎይሆን ኤፍሬምና ብሩኬ ደነገጡ አይይይይ

  • @misgee-q5w
    @misgee-q5w 9 місяців тому +4

    ባጌታ ስም ምን ሕናቺ ህሉ ጌታ ይማርሽ 😢😢😢😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 9 місяців тому

    አላህ ያሸርሽ ሄሉ እዉነት ነዉ እዴ😢 ማረክሰ የት ደረሶ ይሆን እኔኮ የኤፍና የቡሩክ ፍራት ቆይ ለምን ነዉ እሄን ያህል ምትፈሩ ጉድ ጥላቹሁኝ ልትሄዱ እያለ 😊

  • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
    @AzeAxumኣዙኣኽሱም 9 місяців тому +5

    ወይኔ ደነገጥኹ 😭😭💔

  • @hdjid988
    @hdjid988 8 місяців тому +1

    ሄሉየ አትሂጂ የእዉነት የሠዉ ሀገር ያሥጠላን ብታዬ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 місяців тому +5

    ወላሂ ካዚ ሰቆቀን ፍቅር ተጋብታው ቢያርፉ ይሻለቻወል ባመሀል ዊናንም አሰቃዩት እኮ በአላህ 😢😢🥺 ይጋቡ ያምትሉ ላይክ 😢

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 9 місяців тому

      ድራማ ነዉ😂😂😂

  • @user-qh4et3pi1g
    @user-qh4et3pi1g 8 місяців тому

    ምንአይነት ነገር ነዉ አሳሰባቺሁን ማርቁስ የት እንደሁነ ይታወቃል ይሂዉ ይቱብ ከከፈታቺሁ ጀምሩ እከታተላቺሁነዉ ተዉ አታሳስቡኚ እህህ😢😢😢

  • @user-si2jj3dy9m
    @user-si2jj3dy9m 9 місяців тому +3

    አልቃሳቹ ስቃቹ ተውቀላቹ ሄሉ የኔ ደርባባ በዚህ ስቃይ ውስጥ ሁናሽ መርቆስ አልሽ😢😢😢😢😢 ምስክን ፍቅር ነው ምን ይደረገል
    እና ኤፋ ቡራ ሌላ ቀን እመላስበታላሁ ወላሂ በጠም ነው የሰቀቹኝ😂 በዚህ ደረጀ መፍራት አየስፈልግም በቃ የሄሉ አበት እኮ ፈቅዶወል እንደዚህ አትሁኑ❤በተረፈ አላህ ሙሉ ጤነሽ ይመልስልሽ የኔ የውሀ❤❤❤❤