የዲያስፖራ ወጎች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • የዲያስፖራ ወጎች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 71

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 Рік тому +3

    በዚህ መከረኛ ዘመን ስለ ኢትዮጵያ ስታወራ እንደ ድንቅ ነገር ነው የምሰማህ ! ረዥም እድሜ ይስጥህ !

  • @borzew
    @borzew Рік тому

    በእውቀቱ ንስሃ ግባ በቅርቡ ሞት ወደ አንተ እየመጣ ነዉ! ከጌታ ጋር ታረቅ!

  • @wengelwendewosen6307
    @wengelwendewosen6307 Рік тому

    ❤❤❤

  • @ethioviral527
    @ethioviral527 Рік тому

    Ethiopia vs USA
    ua-cam.com/video/WJRExs0zj2E/v-deo.html

  • @bin_underscore
    @bin_underscore Рік тому +8

    Thanks!

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Рік тому +6

    .....የሜዳ አህያ ከቸዥጎረጓሩለት... ገደልኸኝ በውቄ.. የጊዜያችን ስጦታ; የጊዜያችን በረከት።
    ብትገጥም, ወግ ብታወራ, ድራማ ብትጽፍ, መጽሀፍሞ ብትጽፍ ሁሌም የሚሳካልህ የጊዜያችን ምርጡ ደራሲ እና የስነጽሁፍ ሰው - በውቀቱ ስዩም። እንወድሃለን ለማለት ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ!❤❤❤

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 Рік тому +4

    በእውቄ እንኳን ደህና መጣህ ደቂቃ አታሳጥር😅😅😅❤❤

  • @user-armacheho
    @user-armacheho Рік тому +30

    በውቄ በፈጠረህ ረዘም ያለ ወግ ይዘና በጊፍት እናበሸብሽሀለን

    • @abeltadesse4104
      @abeltadesse4104 Рік тому +4

      ማይ ብላዘር/ሲስተር እያወራህ/ሽ ያለኸ/ሺው እኮ ከደራሲ ጋር እንጂ ከአዝማሪ ጋር አይደለም!!!

    • @user-armacheho
      @user-armacheho Рік тому

      @@abeltadesse4104 ታዲያ ደራሲ በነጻ ነው ሚኖረው ።ለመኖር እኮ ነጻ ብቻ የምንተነፍሰው አየር ብቻ ነው ታዲያ ዩቱብ ላይ ዳውን ሎድ ሚደርገው የሜሪጆ እርዳታ ማሰባሰቢያ ነው ብቻ እንዳትለኝ

    • @fuliotesfaye5207
      @fuliotesfaye5207 Рік тому

      አይ በዉቀቱ አኮ እንዲሁ የሚኖር
      የማያዉቅ አዋቂ ነዉ።

    • @threefourhundred8306
      @threefourhundred8306 Рік тому

      @@fuliotesfaye5207 በሬ

    • @Tina-ue2og
      @Tina-ue2og Рік тому

      ተራ ቲክቶከር መሰለህ

  • @hageretube6932
    @hageretube6932 Рік тому

    ሀገሪቷ ቢያድላትማ እንደበዉቀቱ ሰዮም አይነቱን የሀገር አንጡራ ሀብት እጁን ሰማ ገንዘብ እየከፈለች ቢሆን ታሰፅፈዉ ነበር! በዉቄ ሰልክህን አሊያም ኢሜልክን ላክልኝ

  • @DeCodewithMinte
    @DeCodewithMinte Рік тому +1

    በውቄ into music’ን እንደ ድሮዎቹ ለስለስ ያለ piano ብታደርግልን ደስይለኛል

  • @joetigo2928
    @joetigo2928 9 місяців тому

    በሸክላ ድስጥ ውስጥ የቀረውን ጥብስ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ቀጠለ 😂

  • @fishentertains
    @fishentertains Рік тому +1

    አይ በውቄ ጥበብ አንተ ጋር ናት

  • @mintu3017
    @mintu3017 Рік тому

    አንተ የሰው ሰዋሰው!!!

  • @henokliyuzema4850
    @henokliyuzema4850 Рік тому +1

    ወንዙ ሞልቶ ቢፈስ እሷ ምን ቸገራት፤
    ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ ሚያሻግራት።👏👏❤❤👑👑

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Рік тому

    ድርስ ሞች መሆንህን አትርሳ።

  • @AndebetGaetu
    @AndebetGaetu Рік тому +1

    በውቄ የኔ ጀግና

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 11 місяців тому +1

    ...ሙትና ቁስለኛ.. አቆሰለኝ😂😂

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ Рік тому

    ደስ የሚል ትርክት። ፅንፈኛው ኣማራው በኦሮሞና ተጋሩ ያለው ጥላቻና የኦሮሞ ትህትና, የተጋሩ ኣልገዛም ባይነት በትክክል የሚገልፅ ፅሁፍ ነበረ። Thank you ❤❤❤

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Рік тому

    እውነትም በእውቀቱ ድንቅ ከታቢና ብቃት ያለው አተራረክ ግን በጣም አጠረብኝ

  • @blackink9
    @blackink9 Рік тому

    አፄ ተክለጊዮርጊስን የዘለላቸው መሰናክል መስለውት ሊሆን ይችላል::

  • @blackink9
    @blackink9 Рік тому

    ልክ እንደ "ባለጉድ አዮች" ዓይነት አጭር ጭውውት ይደገም::

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Рік тому

    We need program regarding Lucifer in detail

  • @habeshaxo7659
    @habeshaxo7659 Рік тому

    Sistero 😂😂😂

  • @munanurahema
    @munanurahema 7 місяців тому

    🎉

  • @kassaufura910
    @kassaufura910 11 місяців тому

    😂

  • @LozaWoyenshet
    @LozaWoyenshet 11 місяців тому

    እስቲ ለረጅም ጊዜ እንሳቅ!❤😂

  • @esaknek2031
    @esaknek2031 Рік тому

    በውቄ እኔ አድናቂህ ነኝ 🎉🎉🎉🎉 ትመቸኛለህ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Рік тому

    Bewketu eski illuminate yegetemikewin gitim abraralina anten eniwekih bedenb

  • @threefourhundred8306
    @threefourhundred8306 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ብሶብሀል

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Рік тому

    እውነት ብልሃል ስጦ ግን ዛሬ ለምን ቀረ

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Рік тому

    አንደበትህ ፈጣሪህን ያክብር።

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Рік тому

    tdf ገና ይደክልሀል😂😂😂😂

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 Рік тому

    2 ሴኮንድ ምንሼ

  • @sendayekiros6050
    @sendayekiros6050 Рік тому

    እናመሰግናለን❤

  • @habtamutilahun5211
    @habtamutilahun5211 Рік тому

    ሲስትሮ😀😃

  • @esate725
    @esate725 Рік тому

    Game over tplf😂😂😂

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 Рік тому +2

    በይ ቻው ሲስትሮ ... ተንከሲስ ነገርህ
    አቦ ይመችህ

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Рік тому

    I love love it. It is true!!! Thank you

  • @mehari7704
    @mehari7704 Рік тому

    ሲስትሮ😂

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Рік тому

    Game over tplf😁

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Рік тому

    game over

  • @surafelg5812
    @surafelg5812 Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @endewerede3450
    @endewerede3450 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Рік тому

    Bewketu yene twled

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Рік тому

    Thank you 👍

  • @Kidusyoseph-m5f
    @Kidusyoseph-m5f Рік тому

    Sisteroooi😂😅

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus13 Рік тому

    Aw begift engelkalen ❤❤❤❤

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Рік тому

    😂😂😂

  • @miroadugna1843
    @miroadugna1843 Рік тому

    Big respect Bewke

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Рік тому

    ❤❤❤

  • @ካቡ
    @ካቡ Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @megnotleykun6225
    @megnotleykun6225 Рік тому

    ❤❤

  • @henokliyuzema4850
    @henokliyuzema4850 Рік тому

    Dankeschön በውቄ

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Рік тому

    Emdenk nw😂😂😂😂😂😂

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Рік тому +1

    እባክህ ወንድሜ እመን ንስሀ ግባ በፈጠረህ አምላክ መጨረሻክ እንዲያምር እባክህን

  • @misganawayele
    @misganawayele Рік тому +1

    ጀግናችን በዕውቄ

  • @abduraetube2368
    @abduraetube2368 Рік тому +1

    በውቄ ያፈጋግተዬ ምንጭ😂

  • @samuelmelaku-ug2ym
    @samuelmelaku-ug2ym Рік тому

    አንተም እንደ ዲያስፖራው ለዛ ያለው ወግ እየጠፋብክ ነው::

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Рік тому

    ጭራሽ ወርደህ ወርደህ እንዲ አይነት ወራዳ ነገር ይዘህ መጣህ

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 Рік тому

    ስወድህ ስወድህ ስወድህ ፣፣፣፣እ፡እንዴው ስወድህ ይሄው እኖራለሁ በውቀቱየ

  • @andenetmengistu5700
    @andenetmengistu5700 Рік тому

    አንደኛ ነህኮ በውቄ ኧረ በየቀኑ ልቀቅልን

  • @መስታወትታዬ-ቀ4ሠ

    አረ እረዘም አድርገው❤

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 Рік тому

    I love you, great man.