Awo mekakelgna geta becha new yam malet sewm amlakm yhone esu becha new yan eko egnam enakalen. Ke melja ga eyayayazachu geta rasu yetazebachuhala Getachen amlakachen eyesus chirstos fetum ke ab ga ekul seltan alew yemiferd enji yemilemen adelm manem endenakachu eweku buhala alawkachum endatbalu
Yehe Hulu mesgana le egziaber newe yemigebawe ebakehe egziaberen akeberebet esu newe be meskel hiwotun yestehe ke zelalem mot yetdegehe ye egziaber leje eysus newe eskemot deres wedohal .
@@woldesenbet be megerefu kusel denachehoal beloal .meleaku gebereiel mathew1:21 lay hezbun ke hatiyatachew yadenachewal belo tenageroal yante segdet ke gehanem ferde ayadenem medane be egziaber lej be eysus bemamen newe. Deneten kagenehe behola ende dane sewe yetsedeken bego Sera be menfes kidus teradinet teftsemale. Ene le ABE le WELED le MENFESKIDUS Ande amlake esgedalew keza wechi no.
@@woldesenbet getachen anten enen lemadan endeza amlakentun teto meto bezu megerfe ena sekaye endihum yemsekel moten lante sil waga kefelo zare yemdenew be seraye newe telegnalehe yasazenal betam yemer ya Hulu ye geta weletas tewekew beka
ሙስሊም ነኝ በጠበል ማዳን በቤተሰቤ ደርሶ በአይኔ አይቻለሁ 🙏 ለተዋህዶ ክርስትና አክብሮት አለኝ ። የሰይጣን ሀይማኖት ፔንጤ ቁንጤ እንደሆነ አስተዉያለሁ።
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እንደው በአዛኝቱ ኦርቶዶክስ አድረገህ የፈጠረክኛ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ መመረጥ እኳነው 🌺🌹🌹🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌹🌺🌹🌹🌹ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸነፊናት ወደፊትም ታሸነፋለች 👏👏👏👏👏👏
ua-cam.com/video/mX7U2KWX_es/v-deo.html
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
መምህራችን መምህር ምህረት አብ እና መምህር ዘበነ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ የተዋህዶ የቁርጥቀን ልጆች 💋💋 እና ሶል ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ከጨለማ ወደብርሀን መለሰህ ከመናፍቃን ጫጫታ
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
ወገኔ እውነት ህይወት መንገድ አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ግድግዳ ላይ ለጥፋቹት የምትሰግዱለት የግብጽ የስእል አማልእክትና ሰባኪዎቻቹ የሚተርቱት ተረት አይደለም ኢየሱስ ያድናል
በመጨርሳቸው ዘመን ባለቀ ዘመን መጥታችሁ ታጭበረብራላችሁ የውሸት አባት የድያብሎስ ልጆች አምላክ አይደለም መች አልን ፀረ ቅድሳን ፀረ ማርያም መናፍቃን ሀራጥቃዎች መጀመርያ እናቱን አክብሩ ቅዠታሞች የሀሳዊ መስህ መንገድ ጠራግዎች ባለቀ ዘመን መጥታችሁ ኦርቶዶክስ ባታቆየው ንሮ እየሱስ የምባል አምላክ አታቁም ነበር
የሌለ የምታነብቡ ደብተራ ጨሌ መቁጠሪያ እጸ ቅጠል ድርሳነ ድርሰት ተው
@@mesimekiso5954 ፈሳም ምናፍቅ የሉተር ቅዠት ተከተይ ዝምብለሽ
እሄን ሁሉ አመት በፆምና በፀሎት የሚኖሩት ገዳማውያን እግዚአብሔር ተገለጠልን አላሉም
የቤንጤ ጉድ አያልቅም እግዚኦ
Kkkj
አምላክ ይመስገን ለጠፉትን እይቲ ወድማቾቻችን መፃፍ ቅዱስን በእውነተኛ መንገድ ለምታስተምር ቋቋና ፍቅርን አንደነትን ያስቴማረችን ክርስቶስ እየሱስ የምመለክበትና ቅዱሳን መልእክትን በተሰጣቸው መጠንና ክብር የምከበሩበት የሚሉ መልስላቸሁ ፈጣር መምራችንን ፈጣር እረጅም እድሜ ይስጥልን ተዋህዶ እምኔታችን ዘላለም ፀንታ ትኑርልን ወድማችን እንኳን በሰላም እናት በተክርስትያን ተመለስክ ደስ ብሎኛል
ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድሞቻችን
ምህረተአብ መምህሬ
ሶል እንወድሀለን ወንጌል የገባህ ሰው ነህ!
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html
መምህር ምህረት አብን የምትቃወሙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አትሞኙ እሱ እጅግ በጣም እየጣረ ያለው ተኩላዋች ስልበዙብን ነው እኔ በበኩሌ የመምህሬ ጩኸት ትክክል ነው እድሜ ከጤና ይስጠው ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምርለት አትሞኙ አትሽወዱ ከጎኑ እንቁምለት
ሰላም ለናንተ ይሁን ደስታችሁ ደስታችን ነዉ መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ እንደለፋችሁ አልቀራችሁም ብዙወችን ወደምየ ኦርቶዶክስ እየመለሳችሁ ነዉ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በዉነት😭😭😭 በአንድ አጣን መዳን በመላይክት ዘንድ ደስታ ይሆናል ምመናን የመምህራችንን አክብሮታችሁን እንደት ተገልጣላችሁ
chiru abati medanehalem tsgawen yabizaleti eriji edime ena tanan yisetilen betam enwediwalen enakibiriwalen yi kidise betikireseteyaachin atiruwa new memehirachin
ua-cam.com/video/mX7U2KWX_es/v-deo.html
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html
@@ፍሬህይወትይልማ ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html
እስመአልቦ ነገር ዘ ይሳነው ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው መመረጥ ደግሞ የበለጠ ፀጋ መሠጠት ነው ሞርጡ ብክረ ሠባኬያን መ/ምሕረታብ እንቁ የተዋሕዶ የወንጌል አርበኛ እመቤታችን ትጠብቅልን
መምህራችን እድሜ ጤና ፀጋውን ያልብስህ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ መምራችን ሺ አመት ኑርልን
መምህር ሆይ ንቁ እየሱስ ሰበካት እወድሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር
እውነት ወንጌልን ከመገቡ ምእመን የትም አይሄድም :: ነብስ ፈጣሪዋን ትሻለች :: ወንጌል በስጋ ፈቃድ አይሰበክም :: ወንጌል በእውነትና በመንፈስ ብቻ ነው ወገኔ ይብቃ እውነትን ንገሩ ቃሉን መግቡ :: ከቃሉ ውጪ ለሚሰብኩ ወየሁላቸው የወፍጮ ድንጋይ ተሸክሞ ወደጥልቅ መውረድ ይሻላል ስለሚል ጠንቀቅ የቀደመችን ቤት በእውነት መልሱ ስለቤቱና ስለበጎቹ ግድ የሚለው ጌታ በሰማይ ያያል ::
የጌቶች ጌታ የሆነው ኢየሱስ ቢቻውን ያድናል።
አሁን ነው ያወከው ወረኛ,,,,,,,
እስከዛሬ ማዳኑን አታውቅም መሀይብ ለኛ ልትነግረን ፋራ
ማዳኑን አሁን ነው እምታቀው ከቅልፍህ እየተነሳህ ነው እንደ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤተክርስትያናችንን አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸጋዉን ጥበቡን ፍሬዉን ያብዛልን መምሕራችን ምሕረትአብ
የኔ ውድ መምህር እኔስ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ባልሆን ይቀጨኝ ነበር ተመስገን ኣምላኬ
ሶል ወድማችን እግዚኣብሔር በቤቱ ያፅናህ
መምህሬ ሺ ኣመት ኑርልን የኛ እንቁ መምህር የተዋህዶ ኣርበኛ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን በሰላም መጣችሁልን መምህራንችን እና ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር❤⛪
የመናፍቅ መዶሻ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ua-cam.com/video/mX7U2KWX_es/v-deo.html
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
እምዬ ኦርቶዶክስ ጠላትሽ መብዛቱ አስመሳዮች
መምህራችን የተደገፍከዉ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ነዉና በርታልን እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅልን!በርታልን
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html
ጠላት የገነባው የኢያሪኮ ግንብ የክርስቶስ አካል በሆነችው በኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ ይፈራርሳል። የጠፋው ሁሉ ትውልድ ይመለሳል። ዳግም ለእልልታ መሰብሰባችን አይቀርም። መምህር ከጎንዎ ነን።
ስብሀት ለእግዚአብሔር።
ua-cam.com/video/mX7U2KWX_es/v-deo.html
እውትነው ኦርቶዶክስ ለዘላለትኑር 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን፡እልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒
መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ፀጋውን ፣እድሜውንም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን ።ወንድማችን ዲያቆን ሰለሞን ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ እንኳን በደህና መጣህ ፣እመብርሀን ትጠብቅህ ፣የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ጥሩ መጨረሻህን ያሳምረው።
መምህራችን በጣም ነዉ የምንወድህ እግዘብሔርን እድሜ እና ጤና አበዝቶ ይስጥህ ።ወንድመችንም እንኳን ወደ ቤቱ ማለሰህ።።ለዘላለም ከቤቱ ያሪህ
ቅዱስ ቃሉን መሰርት አድርጋቹህ ነው
መነጋገር ያለባቹህ.
ከቃሉ ውጭ የምታወሩት ሁሉ ለማንም አይጠቅምም.
ወንጌልን ስበኩ በቃሉ ኑሩ.
ዘማሪ አሸናፊ ገ ልክ እንዳልከው ነው የተወገዙትን ነው የሚፖስተው ኦርቶዶክሶች በጣም ይከተሉታል
ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ተባረክ
መምህሬ❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቀሲስ አሸናፊ አንድም ቀን ተዋህዶን የሚቃወም ነገር አስተምረው አያቁም በሩቁ ከመፍረድ ቻናላቸውን አይቶ አድምጦ በትህትና መመርመር ይሻላል እህቴ/ወንድሜ ለዛም ይመስለኛል እግዚአብሔር የመታገስን ፀጋ ሰቷቸው ዝቅ ብለው ወንጌል እየሰበኩ ብዙ ኦርቶዶክሳዊ ተከታይ የበዛላቸው። እንደ ወንድማችን የሳቸውንም የደስታ ዜና በቅርቡ እንደምንሰማ አልጠራጠርም።
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
የቸብ ቸብ መዝሙር የለውም ለሱ መ/ር ምህረተአብና መሰሎቹ ይበቃሉ፤ ቀሲስ አሸናፊ ግን ሰማይ ሲከፈት የሚታየውን ጌታ በመዝሙሩ ያሳያል።
ውነትሽነው ማጋለጥነው
አሸናፊ ተሀድሶ ነው
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!
ua-cam.com/video/mX7U2KWX_es/v-deo.html
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚሐብሔር ይክበር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ጌታ እርዳህ ወድማች❤❤❤❤
በመድርክ እድያገለግል አመቻቹለት መምህር
ወድማችን በቤቱ ያጽናህ ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
Haha medrek abash yitfa.demo gena saytemek ena tewahidon saymar yemin abatu magelgel new ?? 1st yahulu yetetawun ye erkus menfes zeyitun beniseha yitebew.balge nesh anchi erasish tewahidon atakiyatim malet new.
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@@ash4805 Really😂😂😂😂😂😂
መምህራች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤነጋረ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የምትወዳት የምንወዳት እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡!
ተመስገን ክብር ለመደአኒያለም ይሁን የኤዱት ገና ይመጣሉ ያሉት ይጸናሉ ወድሜ እኳን በሰላም ወደ እናት ቤተክርስትያን መጣክ
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
ተዋህዶ እናቴ
ሀገር ተጨንቃ የሄ ሁሉ ህዝብ መምህሬ የሚሉት ሰው የሀይማኖት ጉዳይ አስጨንቆታል ያሳዝናል ወንጌሉን ሰበክ መምህር መህረተአብ
Tawodo koo akati baredu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን በደህና ወደ እናት ቤተ ክርስቲያናችን መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እንኳን ደና መጣች👏👏👏👏
Amen amen 😭😭🤲🤲❤❤
ua-cam.com/video/mX7U2KWX_es/v-deo.html
ወንድሞች ቃለ ሂወት ያሰማልን መም ምሕረትአብ አሕዛብ ወደ እኔ አመጣቾዋለሁ ይላል በነብይ ኢሰያስ እና ጊዜው ኖው ይመጣሉ ሁሉም ምድረ መናፍቅ
እንኳን ልዑል እግዚአብሔር ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መለሰህ አሁን ትልቁ ነገር አንተ መድረክ እየተሰጠህ የጠፉትን ወደ በረታቸዉ መመለስ አለብህ ይሄ ብቻ አይደለም ለመጠለፍ እየተዘጋጅ ያሉትን ወይም ትዉልድን ማዳን አለብህ ቅድስት ቤተክርስቲያንን መታደግ ይኖርብሃል እንኳን ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለቤትህ አበቃህ።
ሰላም ለናተ ይሁን እግዚአብሔር ከሁላችሁጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚
ሶለና. መምህር. ቃለህይወትን. ያሰማልን. አሜን
የተዋህዶ ልጆች ሼርና ላይክ እያረጋቹ
አግዚአብሔር ይመስገን
wandemacheni enwkani besalmi weda enati betakerstani besami metake🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰሎሞን ብዥታ ነበረብኝ አሁን ግልጽ ሆኖልኛል እንደ አብሮህ የነበረ ተሀድሶ በጥቅም አለመስማማት ነው የመጣ ብሎ በርዞኝ ነበር ግን ከመናደዱ ብዛት እንድሆን ገምቼ ነበር ። ተባረክ በቤቱ ያፅናህ።
እዉነት መታደል ነዉ በተዋህዶ መኖር አቤቱ ጌታችን አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክረስቶስ በቤቱ ያፅናን 🙏
Amen amen amen 🙏❤️
ባንተ መመለስ ደስታዬ ወደር የለውም 🥰ማርያምን
ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
መምህር ምህረተ አብ እንቁአችን ፀጋውን ጤናውን አብዝቶ አምላክ ይስጥልን
መምህሬ በርታ ከጎንህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ፍፃሜ ምን ያሳምርልኝ ቃለህይውትን ያሰማልን
ሶል አንተ ብቻ ነህ በጊዜ ያመልጥክ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎች እህቶቻችን ጠፍቱው ቀሩ ሉምሳሌ እንደ ዘማሪ አሼናፊ ገብረ ማርያም ዘማሪት ጽጌረዳ ዘማሪት ፍቅርት ዘማሪት ዘርፌ ዘማሪ ሀዋዝ እረ ስንቱ ጠፍተዋል በጋሻው ደሳለኝ ትዝታው ሳሙኤል ሌሎችም ጠፍተዋል መምህር ምህረት አብ ይዘህው ያለው የመንፈስ የማዳን ስራ ጉሩም ነው በርታ እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎👈
አባታችን ቀሲስ አሸናፊ አንድም ቀን ተዋህዶን የሚቃወም ነገር አስተምረው አያቁም በሩቁ ከመፍረድ ቻናላቸውን አይቶ አድምጦ በትህትና መመርመር ይሻላል እህቴ/ወንድሜ ለዛም ይመስለኛል እግዚአብሔር የመታገስን ፀጋ ሰቷቸው ዝቅ ብለው ወንጌል እየሰበኩ ብዙ ኦርቶዶክሳዊ ተከታይ የበዛላቸው። እንደ ወንድማችን የሳቸውንም የደስታ ዜና በቅርቡ እንደምንሰማ አልጠራጠርም።
@@yohi9 ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል
Bedenbe ergetega honehi awera emwedehi wendema....kesis Ashenfi still now tewhedo weste nw...be alubalta wera sewochen angefa!!! Zemenhi yebareki!!!
በእነሱ መጥፍት አብረዋቸው የጠፉ ነፍሳቶች ማን ቆጠራቸው ለምሳሌ እኔ አንተ የጠቀስካቸው ሰዎች በቤተክርስቲያን በነበሩ ግዜ ከ15 አመት በፊት እኔ ገና የ6 ኛ ክፍል ተማር እያለሁ ተመስጭ ነበር የምከተላቸው የማከብራቸው መላክ ፍፁማን መስለው ነበር የሚታዩኝ ወጣት እነቱም አለ ግን ምንም የመፃፍ ቅዱስ እውቀት የለኝም አንብቤም አላውቅም መንፍሳዊ ትምህርት ቤትም ገብቼ አልተማርኩም እና እንደ እኔ የሳላቸው ሲወጡም አብሩ የወጣ ቤት ይቁጠረው ለማለት ነው እኔ የምመኘው ቤተክርስቲያንን ጠንቀቄ ማወቅ ነበር ሰው ላይ ከመፍረድም ?ተሳክቶልኛልም ወደፊትም እማራለው ልቤም ደግጦ ጥርጣሬ ገብቶኝ አላውቅም።
ክብርለድግልማሪምልጅገናሁሉምይመጣሉእረጅምእድሜኑርልንእግዚቤርአምላክይጠብቅህ
የምየ ኦርቶዶክስ ልጅ መምህር ምህረት አብ አሰፍ ሺህ አመት ኑርልን ያሰንብትልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትን ትግስቱ ን ማስተዋሉን ያብዛልን እንወድሃለን አባቴ አስተማሪ አያሳጣን😘🇪🇹 እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሳችሁ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Egzehabher tsagawene yabezalechu Egzehabher kanete gare yehune mamehere kale hewote yasemalen 💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏
ሰለሞን በኢየሱስ ንቃ በደዉል እትንቃ
እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ👏👏👏♥️♥️♥️ እውነት ዬቤታ ክርስተን እንባ እላ💝💝💝👍👍👍
እኔ የተሀድሶ መዝሙር እወድ ነበር ችግር አለውም ብዬ አላስብም ነበር ግን የሆነ መዝሙር ላይ
"ጌታ ሆይ ፍረድብኝ"የሚል ሰማሁ ግጥሙን ሳላስተውል እዘምረው ነበር ግን አንተው ፍረድብኝ ለአባትህ አሳልፈህ አትስጠኝ ከማለት በላይ ምንፍቅና አለ ብዬ አላስብም ስለዚህ እንደኔ neutral ለመሆን ምታስቡ ሰዎች አስተውሉ። ሳታስተውሉ በራችሁን ከፍታችሁለት ያስገባችሁት ምንፍቅና እንዳያጠፋችሁ ተጠንቀቁ!!
ወንድማችን እንኳን ደህና አመጣህ። በቤቱ ያፅናህ !!
Mezmurun este
ኸረ ማስተዋል ወዴት አለ? "አሳልፈህ አትስጠኝ ለጠላቴ አንተው ቅጣኝ በራስህ እጅ ቸር አባቴ" በየትኛው ጆሮ ነው የተሰማው😂😂😂😂
መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በመመለስህ ደስ ብሎናል
መምህራችን እውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃል💞💞💞💐🙏
በእውነት መ/ር የእኔን እድሜ ቀንሶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንተ ለትዉልዱ ጠቃሜ ነህ ፍጻሜያችንንም ያሣምርልን በምትሆኑበትም ሁሉ እግዚአብሔር ይሁናችሁ
እግዚአቢሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማል
Eysus yadenal Lela manem yelem esu becha yemlekal.Halelujah
ግን መምህራችን ምህረተአብ አሰፍ ረጂም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏
ግሩም ነው ባጭሩ እንኳንም ወደ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀይማኖትህ በሰላ. ተመለስክ
መምህር እግዚአብሔር ያበርታችሁ እናንተንም እድሜያችሁንም ከፍ ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ሰለሞን አቡበከር የኔ ወንድም መድሀኒአለም አባቴ በቤቱ ያፅናህ፡ ያፅናን። እኔ የመጀመሪያው ተመለስኩ ያልክበት ቀን ነው ያመንኩህ።
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅህበርታልን የተዋህዶ አርበኛ
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
መምህር ምህረት አብ እኔ ቃል የለኝም የምታምነው እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠበቅህ
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንአሜን
በጣም ደስ በሚል ማብራራ ነው የተደረገው ወድማችን እማመላክ በቤቷ ታፅናሐ፥ህ
ውድ እንቁ መምህራችን ባለህበት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ኑርልን።🙏
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
Awo mekakelgna geta becha new yam malet sewm amlakm yhone esu becha new yan eko egnam enakalen. Ke melja ga eyayayazachu geta rasu yetazebachuhala
Getachen amlakachen eyesus chirstos fetum ke ab ga ekul seltan alew yemiferd enji yemilemen adelm manem endenakachu eweku buhala alawkachum endatbalu
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
ፍኖተ አበው ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ እነሱ ልደታ ለማርያም የሚባልም አለ።
ላይክ ሼር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች
መምህሬ የኛ ጅግና ኑርልን ቃለ ህወትን ያሠማልን
ua-cam.com/video/mX7U2KWX_es/v-deo.html
“ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆችና በአለቆች አትታመኑ።”
- መዝሙር 146፥3
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
Please, you read the Bible before complen.
እጅግ እጅግ ነው የተደሰትኩት እጅግ ቆጭተኸኝ ነበር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ!!
ጉድ ጉድ ነው ወገኖቼ ከተሃድሶ መናፍቃን ተጠበቁ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው።
እኳን በሰላም መጣህ ሶልዬ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን ስስታችን ነህ እድሜ መስጠት ቢቻል ካሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ያለችውን ሙሉ እድሜዬን በሰጠሁህ አባቴ እኔ ኃጢያተኛዋ ካንተ እኩል እኖራለሁ ምንም ማልተቅመው እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በእውነት መድኃንያለም ብርታት ይሁንህ ድንግል ጥላ ትሁንህ በምልጃዋ 🙏🏿
ሶልዬ ፀጋህን የመለሰ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ድግል ማርያም ከልጆ ከወዳጆ ታስታርቀን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልኝ
አይዞህ ወንድሜችን እንኳን ዳህና መጣህ
እና የሄዱቱን እግዝአብሄር ይመልሳቸው
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደናመጣህ ቃለህይወትያሰማልን
የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X
ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X
እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት
ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት
ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት
ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን
ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ
ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ
ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ
ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል
ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ
ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ
ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
በዚህ ሊንክ በድምፅ መስገድ ትችላላችሁ ያው ዛሬ ሰንበት ሰለሆነ ከአመልኮ ስግደት ውጭ መስገድ አንችልም
ua-cam.com/video/vyOkJiN4V68/v-deo.html
Yehe Hulu mesgana le egziaber newe yemigebawe ebakehe egziaberen akeberebet esu newe be meskel hiwotun yestehe ke zelalem mot yetdegehe ye egziaber leje eysus newe eskemot deres wedohal .
@@selamawithailu4452 የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ
እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
ቅዱስ 3X
ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ
እሰግዳለሁ
ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም
እሰግዳለሁ
ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት
እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት
እሰግዳለሁ
ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና
እሰግዳለሁ
ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ
እሰግዳለሁ
ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት
እሰግዳለሁ
ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ
እሰግዳለሁ
ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል
እሰግዳለሁ
ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር
እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት
እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ
እሰግዳለሁ
ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን
እሰግዳለሁ
ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል
እሰግዳለሁ
ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል
እሰግዳለሁ
ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል
እሰግዳለሁ
ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ
እሰግዳለሁ
ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ
እሰግዳለሁ
ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ
እሰግዳለሁ
ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት
እሰግዳለሁ
ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት
እሰግዳለሁ
ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ
እሳት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል
እሰግዳለሁ
ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት
እሰግዳለሁ
የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ
ብርሃን እሰግዳለሁ
በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን
እሰግዳለሁ
እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
ንቁ!!
@@selamawithailu4452 አመሰግናለሁ እህት ግን መጀመሪያ ለስላሴ የአምልኮ እሰግዳለሁ እናንተ ግን ለእግዚአብሔር ሳትሰግዱ መጀመሪያ ድነናል እያላችሁ መጮህ ብቻ ነው እሱ አያድንም በስራ ነው እሚዳነው ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እሚለኝ ሁሉ ገነትን አይወርስም ነው ያለው
@@woldesenbet be megerefu kusel denachehoal beloal .meleaku gebereiel mathew1:21 lay hezbun ke hatiyatachew yadenachewal belo tenageroal yante segdet ke gehanem ferde ayadenem medane be egziaber lej be eysus bemamen newe. Deneten kagenehe behola ende dane sewe yetsedeken bego Sera be menfes kidus teradinet teftsemale. Ene le ABE le WELED le MENFESKIDUS Ande amlake esgedalew keza wechi no.
@@woldesenbet getachen anten enen lemadan endeza amlakentun teto meto bezu megerfe ena sekaye endihum yemsekel moten lante sil waga kefelo zare yemdenew be seraye newe telegnalehe yasazenal betam yemer ya Hulu ye geta weletas tewekew beka
አቤት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ድብቅ አጀንዳቸው ገና ይጋለጣል 😢ከተዋህዶ ራስ ካልወረዱ መቼም አንተዋቸውም የሀሰተኛው ክርስቶስ ተከታዮች
ቤተሰብ አድርጉኝ😥
@@emafikir21tube እሺ እማ ፍቅር 😘ስምሽን አይቼ ዝም ማለት አልቻልኩም በርች መንፈሳዊ ቢሆን ጥሩ ነው
Amennnnn Egizyabhair babto yatsnawe memerachn Kal heywot yasrmalen
እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በደህና መጣህ
ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ሌሎችም የወጡ እህት ወንድሞቻችን እውነቱ ተገልጦላቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው
ሶልዬ ምርጥ ያራዳ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል በኦርቶዶክስ እምነትህ ጽና ይበልህ የመልአክትን ጉባዓ ያጸናው መልአክ፣
መምህሬ የመናፍቃን መዶሻ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ🙏
መምህራችን በርታልን እንወድሃለን ።
መልካም አስተምህሮ ነው
እንኳን ሰላም መጣህልን ደስስስስስስ ብሎናል
ፈ
መምህራችን እድሜ ጤና የስጥህ ኣርቶዳክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏👏🏽
እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታቹን ይባርክልን !!!
የ ተዋህዶ ልጆች በቻልነው እንደግፍ ዝም እንዳንል ይህ የ በተክርስትአን አይን media ነዉና 👍
ሆ ይገርማል እንዲህም አለ በእውነት አላውቅም ነበር እግዚያቢኤር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን