Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከቢሮ የመጨረሻ ቪድዮ! ኢትዮኢንፎ ምን አጋጠመው? EthioInfo | Ethiopia.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 тра 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @OfficialEthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 98

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 місяці тому +37

    አይዞህ ወንድሜ በጣም ምርጥ ሚዲያ ነበረ በነ መሰረት በዙ እና ኤልያስ ደግነት ጊዜ ከዛ በኋላ ግን የጋዜጠኞች ብቃት ማነስ እያየንበት ነበረ አንተ ኦንላይን ከምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ውጪ ብዙም አጥጋቢ ጋዜጠኞች አልነበሩህም ነገሮች ተስተካክለው በቅርቡ እንደምትጀምር ተስፋ ከለኝ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ እግዚአብሔር ነገሮችን ያስተካክልልህ🙏🙏🙏❤

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 місяці тому +14

    ኢትዮኡንፎ በጣም ብዙ ሰው ሲረዳበት የተጠፋፉ ሲገናኙበት የተቸገሩ ሲረዱበት የነበረ ምርጥ ሚዲያ ነበር አይዞህ ወንድሜ ከእግዚአብሔር ጋር ሀሉ ይቻላል ወደነበረበት አንደኛው ደረጃና ሁለተኛው ደረጃ ተመልሶ የተከፉ የሚደሰቱበት የተቸገሩ የሚረዱበት የተጠፋፉ የሚገናኙበት እንደሚሆን ተስፋ አናደርጋለን እንጠብቃለን ! እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🏽

  • @elsa3589
    @elsa3589 2 місяці тому +17

    ለምን ጠንካራ ጋዜጠኞችን አትቀጥርም ብዙ ጎበዝ ልጆች አሉ እኮ ፣ ብዙ ተመልካቾች አሉህ ፣ እረ በርታ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 2 місяці тому +11

    አይዞን ወንድማችን እረፍት ወስድ ብትመለስ ደስ ይለናል በዛዉ እንድትቀር አንፈልግም አንድ ጎበዝ ልክ እንደ አለም ሰገድ አይነት ጎበዝ ጋዜጤኞ ብትቀጥር የበፊት መመለስ ይችላል የት ጠፋ እያልኩኝ ነበር ሁሉንም ነገር መልካም ሆኖ እንድትመለስ ምኞቴ ነዉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 2 місяці тому +14

    በጣም የምነወደው ቤት ነው አይዞን እግዚአብሔር ይርዳችዋል

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 місяці тому +18

    😂😂😂 ወንድሜ መሲ/ መሰረት በዙ የለቀቀች ቀን ነው እኔ እንኳን ማየት ያቆምኩት ጠዋት ሲነጋ ዘልዬ እናተን ነበረ የማየው
    ሰው ምረጥ ልቡ ልሳኑ ..ያማረ ያኒ ቻናሉ አሪፍ ይሆናል ምንም ነገር መቋቋም ይቻላል ❤

  • @shewaregedmengesha6762
    @shewaregedmengesha6762 2 місяці тому +8

    መልካም ዕድል ደግመህ እንደምታጣ እግዚአብሔር ይረዳሃል ❤ከልባችን የዘነው የሰኑትን ዕንባ ጠርገሀል። አነመሰግነዋለሁ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 місяці тому +10

    አይዞህ ወንድሜ ሁለም እከታተልህ ነበር ቢዝነስ እንዲህነው ሳታስበው ትወድቃለህ ሳታስበው ትነሳለህ በርታ ወንድሚ ተስፋ አትቁረጥ ብዙ ተመልካች አለህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ በርታ ወጣት ነህ ጥሩ ሀገር ነው ያለኸው ወድቀህ አትቀርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +10

    ኤሊያስ ደግነት በጣም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው።

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 2 місяці тому +13

    ሁሌም መውደቅና መነሳት ያለ ነው። ግን ደግሞ ለዚህ ደረጃ ለምን ደረስን ብሎ የውስጥንም የውጪ ጥሩ ትንታኔ ሰርቶ ከድክመት ተምሮ ለማገገም መጣር ያስፈልጋል።

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 місяці тому +8

    ጥሩ መልካም ስራ ሰርታቹሀል ይህ ሚድያ መልካም ምኞት እምኝልሀለሁ የተሻለ መልካም ስራ ይዘህ እድመጣ 🙏

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 2 місяці тому +7

    ኦ የማልጠብቀው ዜና አግዝሃብሄር ያሳካላችሁ

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 2 місяці тому +10

    ከቀን ወደቀን የአቅርቦት ይዘቱ እየቀነሰ ሲመጣ እረፍት እንደሚያስፈልጋችሁ ገምቼ ነበር ጥሩ ውሳኔ ነው የጥሞና ግዜ ውሰድና በእእዲስ ጉልበት በአዲስ ስራ ለመምጣት ሞክር እስከዛው መልካም ግዜ 🙏

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 2 місяці тому +5

    ትመለሳለህ አይዞን

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 2 місяці тому +17

    መጠቀሚያ አደረጉሕ ሑሉም ባንተ ሚዲያ እራሡን እያስተዋወቀ ጥለውሕ ሔዱ

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 2 місяці тому +10

      ችሎታቸው ነው እዚህ እንዲደርሱ ያደረጋቸው በነበሩበት ግዜ በደንብ ሰርተዋል ሁሌ ግን ተቀጣሪ የመሆን ግዴታ የለባቸውም:: ተተኪዎችን መምረጥ የባለቤቱ ፋንታ ነው::

    • @user-ih7pt4es6r
      @user-ih7pt4es6r 2 місяці тому +3

      Absolutely you are right !!!

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 місяці тому +1

      ምን 😏 ማለት ነው ? እውነቱን ከፈለግን እነዛ ደከመን ሰለቸን ሳይሉ የሰሩት ሰዎች ናቸው ደግፈው በእግሩ ይቆሙት የነበረው ሄደው ታየ ጉድ እነሱ በፈጣሪ ቸርነት እየታገሉ እዚህ ደርሰዋል ደሞ እነዛ ያልካቸው ሰዎች በቂ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ናቸው 🤫🤭😁🙄🤣😳🤣✌️

  • @hirutayele5246
    @hirutayele5246 2 місяці тому +1

    አይዞህ ወንድሜ በርታ እጅ አትስጥ ለበጎ ነው ከሆሉም ሚዲያ በፌት የነበረ ጥሩ ሚዲያ ነው አሁን ያሉትም ሚዲያዎች በአንተ ሚዲያ ቀን የወጣላቸው ስለዚህ በርታ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 місяці тому +1

    አይዞህ ወንድሜ በሰዉ ልብ ውሰጥ መልካም ዘር ነው የዘራቸዉት ፈጣሪ አዲሰ ያዘጋጅዉ ከፍታ አለዉ በተለየ ለመዉጣት ነው እግዚብሔር አዲሰ አለዉ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 2 місяці тому +41

    ኤልያስ ደግነትን በጥሩ ክፍያ አምጣው

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 місяці тому +1

    አይዞኝ በድል እንደምትመለስ አልጠራጠርም ዋናዉ ደህና ሁን ካለህ ሀሉም ነገር ይመጣል አስበህ አቅደህ ጥሩ ሰዎች አግኝተህ ለመመለስ ያብቃህ

  • @rutasolomon4569
    @rutasolomon4569 2 місяці тому +9

    Thank you for all your hard work and contribution to the society. You made a massive difference in a lot of people's lives and we are proud of you for that.
    Thing's maight not worked out how you planed it but you have not failed, your media has achieved more than what money can buy which the satisfaction of helping people.
    This media will always remain the leading media till it comes back.

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 2 місяці тому +2

    አሁንም ጌታ ይረዳሃል

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 місяці тому +3

    በርታ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 місяці тому

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በጥሩ ስራ እንደምትመለሱ አምናለሁ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይቅደምልህ ወንድማችን

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 2 місяці тому

    አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከጎናችሁ ነውአብሺር

  • @FasiEthio
    @FasiEthio 2 місяці тому +3

    አይዞን እረፍት አድርጋችሁ ተመለሱ

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 2 місяці тому

    አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በተሻለ አቀራረብ መምጣትህ አይቀርም ማንም ምንም በማያውቅበት ጊዜ መንገድ ያሳየህ ጥሩ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ይረዳሃል ሌሎች ባንተ ታውቀው ተደራጅተው ሲጠቀሙ አንተ መስራት መተው የለብህም ጥሪ ሰው በመሆንህ ክፉ ነገር አልተናገርክም ተመልካቾች ግን ብዙ እንታዘባለን። እግዚአብሔር በበለጠ እድገት ወደ ስራህ ይመልስህ።

  • @eh9850
    @eh9850 2 місяці тому +3

    Good luck. I hope to see you again!

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c 2 місяці тому +3

    ጥሩ አቅራቢ ቅጠር:: አንተ መረጃ ማጠናቀር ላይ ጥሩ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን አቀራረብ ላይ በተለይ interview ማድረግ አትችልም::የተጠያቂዎቹንም ሆነ የተመልካችን ቀልብ በሚስብ መልኩ ማቅረብ አትችልም:: ይህ የኔ አስተያየት ነው:: ለምሳሌ መሲም ሆኑ ኤልያስ ደግነት በጣም ጎበዞች ነበሩ:: እውነት ለመናገር እኔ ይህንን ሚዲያ(አንተን) ማየት ያቆምኩት የሆነ ፕሮግራም ላይ ኤልያስን በተመልካች ፊት ደስ የማይል አነጋገርና ልክ ማፋጠጥ አይነት ነገር ስታደርግ በጣም አዝኜ ነው:: በአካውንት ብቻ ስራ አይሰራም:: ጥሩ ጎበዝ ሰዎችን ይዘህ ነው ስራ የሚሰራው:: መልካም እድል

    • @ProGamer-bs6kv
      @ProGamer-bs6kv 2 місяці тому

      Thanks a looooooot! You read my heart. Eskindir you should value for your employees specifically Elias

  • @great-full3612
    @great-full3612 2 місяці тому +2

    You still have quite a few followers and continue to quality work. Good luck and see you soon

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 2 місяці тому

    አይዞችህ ነገም ሌላ ቀን ነው አላህዪ ምንዳችሁን አያጠፊም ጥሩዎች የደሃ ረዳቶች አላህ ድልድይ አርጋቹህ ብዙዎች ተደስተዋል አብሺፍሩ በተሻለ ሚዲያ እናያቹአለ ኢሻአላህ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 місяці тому +4

    ዮቲዮብ ላይ እራስክ ነክ መስራት ያለብክ በሰው ማሰራት አይሆንም። የራሳቸውን እየከፈቱ ይሄዳሉ

  • @abelteshom4464
    @abelteshom4464 2 місяці тому +2

    ይህን ማየት ደስ ባይልም ለዚህ ደረጃ መድረስ ተጠያቂዎቹ እራሳችሁ/አንተ/ናችሁ!
    መጀመሪያ መሰረትን አጣህ ቀጥለህ ኤልያስን አጣህ! አንተ ምንም ሳትሰራ የሚሰሩልህ ላይ ግፍ ስትሰራ ከረምክ!
    ይህ በመሆኑ በጣም አዝናለሁ!
    ብርና ንብረት ብቻ ስላለህ ስራ አይሰራም!ሰው ያስፈልጋል። ሰውን ደግሞ መያዝ ካልቻላችሁ እመኑኝ አትቀጥሉም!!
    ለማናቸውም በተሻለ ነገ እንጠብቃችኃለን!!!
    ፈጣሪ ይርዳችሁ!!

    • @babydoll3635
      @babydoll3635 2 місяці тому +9

      በመ ሚዲያ ተዋዉቀዉ ፊመስ ሢሖኑ የራሣቸውን ሚዲያ ኸፍተው ሔዱ እንጂ ተጠቀሙበት እንጂ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 2 місяці тому

      @@babydoll3635ትክክል

    • @abelteshom4464
      @abelteshom4464 2 місяці тому

      አንደዛም አድርገው ከሆነ ጥሩ ነው!
      ምን ጥፋት አለው ታድያ! እና ዘላለማቸውን የሰው ባሪያ ሆነው ይቅሩ?

    • @ProGamer-bs6kv
      @ProGamer-bs6kv 2 місяці тому +3

      I think Meseret Bezu left for the sake of her advantage/benefits. But I can be a witness for Elias. He is a very nice person. Bewektu tazebek neber. Yehone be gudifecha guday Yeserawn video menem sayatefa yekerta asteyekekewal lezawm with out respect him. You need to ask Elias to for give you. Good luck!

    • @samirawitgebreeyesus7921
      @samirawitgebreeyesus7921 2 місяці тому +1

      እነርሱ ሰው አያየንም ብለው ግፍ እንዳልሰሩ በምን አወቅክ? ሰው አንደበቱን ስላሳመረ ጥሩ ነዉ ማለት አትችልም በቅርብ ካላወቃቸው በስተቀር።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому +1

    አይዞ ወደማችን ማርጥ ሚደየና ታማኚ የሚኒለው ሚደየ ናበር እሱ ከሖና እውናት ናው እልና እከታታለቹ ናበር ሰው የናሰል ይወደቃል እና ገናቢዙ የጠብቃቹወል አየዘቹ እግዚሐብሔር ይረደቹወል🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 місяці тому +1

    እኔ በጣም እየገረመኝ ለራሴ ጥያቄና መልስ ውስጥ ነበርኩ ሰብስክራይባቹ ጥሩ ሆኖ ሳለ የሆነ ሰሞን ጥሩ እየሰራቹ እየታየ ምን እንደሆናቹ እንጃ እየቀዘቀዘ መጣ የተጠፋፉትን የማፈላለግ የማገናኘቱ አሪፍ ነበር

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 місяці тому +1

    ወይኔ ኢትዮ ኢንፎ እኮ ከሁሉም መጀመሪያ ቀዳሚ ነበር በጣም ያሳዝናል እዮሃ እንኳን ከኋላቹ ተነስቶ የትናየት ደርሷል ለምን ስንት ጎበዝ ጎበዝ የሆኑ ጋዜጠኖች አሉ ለምን አትቀጥርም ከምትዘጋው እውነት ያሳዝናል አብሶ መሲና ኤልያስ ከወጡ በኋላ እይታ በጣም ቀንሷል ለማንኛውም መውደቅ ለሚቀጥለው ትምህርት ይሆናቹሀን በደንብ አጠናክራቹ ለመምጣት ሞክሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ❤

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 2 місяці тому +1

    አይ እኛ ሀገር እኮ ስራ የለም ይላለሉ ስራ ስሩ ተብለን ስንቀጥር ችግር ነዉ ዛሪ የፁዳት ሰራተኛ እንኳን ማግኘት አይቻልም ወጣቱ የስራ ተነሣሽነት የለዉም

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 місяці тому

    አይዞህ: ወንድሜ: ተስፋ: እንዳትቆርጥ:: 🙏🏾🍀🙏🏾🍀🙏🏾🍀🙏🏾

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 2 місяці тому +2

    አይዞህ ወንድሜ ከመሲ ጋር ብትረዳድ ጥሩ ነበር

  • @yimew9453
    @yimew9453 2 місяці тому +3

    Why??? It was a great UA-camr media?? Keep pushing harder...

  • @user-ud7gu5js7v
    @user-ud7gu5js7v 2 місяці тому +5

    አልገባኝም ምን ተፍጥሮ ነው?

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 2 місяці тому +1

    እኔ ይሄን ሚዲያ በመሲ እና በኤሊያስ ግዜ ደስ እያለኝ አይ ነበር እነሱ ከወጡ ቦሀላ የመጡት ጋዜጠኞች ብቃት የላቸውም ለዛ አላይም

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 місяці тому +1

    ከግማሽ ሚሊየን በላይ ነው ተከታይ ያለው
    የገጠማችሁን አላህ ያውቃል በተያለ መጠን ፈተናዎችን ለማለፍ ሞክሩ ሁሉም ያልፋል

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 місяці тому +1

    Don't give up

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw9104 2 місяці тому +1

    የህይወት አንዱ ገፅ ነው ዳይ ወደ መፍትሄ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 2 місяці тому +1

    እርግጠኛ ነኝ ተመልሰን እንገናኛለን

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 місяці тому +1

    ከኤልያስ ደግነት ጋር ተባብራችሁ ስሩ:: ብቻህን ውጤትህ ደካማ ይሆናል::

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 місяці тому +1

    ብዙ አትጥፉ ምክንያቱም አንዴ ከተረሳቹ ዩቱዩብ እንደ አዲስ መነሳቱ ከባድ ነው እይታውና ጥሩ አቅራቢ ሞያው ያለውን ጥሩ የሚመራ ከትንሽ እረፍት በኋላ ቶሎ ብትመለሱ አሪፍ ይሆናል ባይ ነኝ መልካሙን ተመኘው

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 2 місяці тому +2

    ሁሉም ጥለዉ ወጡ የራቸዉን ሲከፍቱ እይታ አጣ

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 2 місяці тому +3

    ኤልያስ እና መሲ የሌሉበት ሚዲያ ሚዲያ አይባልም

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 2 місяці тому

    Temani zagebnachui merti leghoce naberhui mesi alyesi endanershui aneti sawe ametai enwedhelni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 місяці тому

    የሆነ ያልገባን ነገር ነበር እግዚአብሔር ይርዳችሁ ኤልያስ ደግነትን በብዙ አስጨነቁት ለምን እንደሁ አልገባንም እሱን ሲያሳድዱት ነገሩ እየወረደ መጣ እስከዛሬ የጠበቃችሁ በቅንነት አገልግሉ እግዚአብሔር ይችላል ! በፀሎት በርቱ ክርስቲያን ይወድቃል ይነሳልም አይዞኝ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 місяці тому +1

    ኤልያስ ደግነት ይመለስ ጎበዝ ነው እውነት

  • @tsionmekonen-ll5gd
    @tsionmekonen-ll5gd 2 місяці тому

    እዳጠፈ አደራ በ ጣም የ ምወደዉ ቻናል ነዉ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 2 місяці тому

    Mesret ena Elias lemamtat mokr❤

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 2 місяці тому

    ኤልያስ ደግነት አብሮህ ቢሰራ ጥሩ ነው አባቱ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 2 місяці тому

    ወይኔ ይሄ ሚዲያ ተዘጋ ማለት ነው እኔ ሰው ለመፈለግ ቤተሰብ ሳጨናንቅ ነበር ከ45 አመት በላይ ያለ ታሪክ አስቸ ቤተሰቡን እንዳለ መረጃ ሳሰባስብ ነበር አሁን ጨርሼ ስደውል ስልክ አይሰራም
    ኧረ በአሏህ አሁን ምን ላድርግ
    አሁን ቤተሰብ ሲጠይቀኝ ምንድ ነው መልሴ
    ካየኸው መላ በለኝ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 місяці тому

    ወንድሜ ምን ያሕል ቅር እንደተሰኘሁ መግለጽ አቃተኝ ።ይሁንና ሁሉም ለበጎ ነው ጠቀናክረክ እንደምትመጣ ባለተስፋ ነኝ😟 መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin2353 2 місяці тому

    Allah yerdah

  • @FinotMedia81221
    @FinotMedia81221 2 місяці тому

    What goes around comes around!
    Am sorry to see this!
    It was a very good media. Always being good is just for oncself. If you can't manage employees, you won't be able to continue in the future! Property and ownership alone do not create anything. Value your employees! Respect people! I don't want the media to fail! You will rise if you work hard! If you think you can't keep on working as good as previous times you better sell it!

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 місяці тому

    ኢትዮ ኢንፎ ምን ተፈጠረ አልገባኝም ?

  • @roseyiwedalsew620
    @roseyiwedalsew620 2 місяці тому

    whats happened?? am going to watch it

  • @mardaethio1259
    @mardaethio1259 2 місяці тому

    Egziyabher yerdah yesewu lij sisera mewudek menesat yale new beteshale sera temetaleh belen tesefa enadergalen ayzoh

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 місяці тому

    አሁን እኮ ጥሩ እየሰራችሁ ነበር ባታቆም መልካም ነው።

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 2 місяці тому +1

    አይዞህ ያለ ነው መውደቅ መነሳት ግንባር ቀደም ሚዲያ ነው በተቻለ መጠን እራስህ የምትሰራበትን ነገር ብትጥር ጥሩ ነው እንደራስ አይሆንም እና በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @ethioaddis7063
    @ethioaddis7063 2 місяці тому

    Elais gobez new endesu ainet gazetegna ketrek sra

  • @pink9212
    @pink9212 2 місяці тому

    Bring Elias back pay him 50%

  • @yimew9453
    @yimew9453 2 місяці тому

    Ayezoni ayzon.....come back with better approach and content ,and committed employees

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 місяці тому

    Ethiinfo ቀደም ከሚባሉት ሚዲያዎች ይካተተላል ዛሬ በሌሎች ሚዲያዎች የቤተሰብ ማገናኘት የተጀመረበት በጉጉት የምናየው የምናዳምጠው ሚዲያ ባይቋረጥ ደስ ይለኛል በራሴ አመለካከት እዚህ ላይ ይሰሩ የነበሩ ጥሩ experiance የወሰዱበት መንገድ የጠረጉበት ሚዲያ ይመስለኛል

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 2 місяці тому +1

    Look your chairs 😮

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 2 місяці тому

    betam yemiwdw midia neber Elyas eyale

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 місяці тому

    ምንሆናቹ ባያሌው??

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 2 місяці тому

    አይዟችሁ።

  • @Geremw
    @Geremw 2 місяці тому

    Are atefu endeze egzabere yeredachu

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 2 місяці тому

    Wedemahene teleye beadese mefese serahene gemre betleye beafalge sera laye wetatama tehonàlhe gobeze seohe felge bekerbu bearfe negere etebekehlene

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 місяці тому

    Good riddance no value added only professional beggars

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 місяці тому +1

    ይገባሃል ውለታ ቢስና ስግብግብ ስለሆንክ ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 місяці тому +2

      ምናረገ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 місяці тому +2

      ምናረገ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 2 місяці тому +5

      አቤትየሰው ልጅ ክፋት ያደረገውን ንገሪና እንመንሽ

    • @wenyasrat6537
      @wenyasrat6537 2 місяці тому +1

      Ayibalem mene adereg?

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 2 місяці тому

    Unsubscribed

  • @user-st1rt3vc7r
    @user-st1rt3vc7r 2 місяці тому

    እስኬው በርግጠኝነት ወደ ቀድሞ ብቃቱ ይመለሳል !!!!!! ከዛም በላይ ለውጥ ይመጣል በርግጠኝነት 🙏🙏🙏🙏