በ36 ብር 50 ዶሮ መመገብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 місяців тому +3

    በእውነት በርታ እኔ ይህን ስራ ለዘማናት ስመኘው ኖሬያለሁ አሁን በቅርብ

  • @samritube645
    @samritube645 11 місяців тому +2

    *ዋው የሚገርም ነው ጎበዝ በርታ ከልብ እናመሰግናለን እሚገርም ነው የወደፊት የስራ እቅዴ አንዱ ዶሮ ማርባት ነው ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ*

  • @ከቲክቶክዓለም
    @ከቲክቶክዓለም 11 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ስለ ህክምናው ፈጥነህ ብትሰራልን ጥሩ ነው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 11 місяців тому +1

    አሪፍነው

  • @jilaluazmach7153
    @jilaluazmach7153 11 місяців тому +2

    በርታ ጥሩ ኢትዮጲያዊ ነህ ለምትሰጠን ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናለን ቁጥራቸው ከፍ ያሉ ዶሮች ለመመገብ ሰርተህ ጀባ ብትለን

  • @saradubai546
    @saradubai546 11 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ አድናቂህ ነኝ በርታ ወድም

  • @DereDereje-q9t
    @DereDereje-q9t 11 місяців тому +4

    በእርድ በበቆሎ አና በእንቁላል ቅርፊት ለብዙ ዶሮዎች በፈሳሽ መልክ የሚሰራውን መኖ ላክልኝ

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido 9 місяців тому

    በርታ ወንድሜ

  • @tigistdegie572
    @tigistdegie572 11 місяців тому +1

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለው በጣም አደንቅሃለሁ።
    በመቀጠል እኔ የወተት ላም፣ የከብት ማደለብ እና የዶሮ እርባታ ላይ ተሰማርቸ እገኛለሁ ፤ የአንተን ስልጠና ፊት ለፊት መውሰድ አልቻልኩም። online መውሰድ የምችልበት ሁኔታ አለ ወይ?

  • @atseatsbha4109
    @atseatsbha4109 11 місяців тому +3

    ጀግና ነህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ashenafigaim4348
    @ashenafigaim4348 11 місяців тому +2

    AYZEN WENDIME TURU SIRA THANKS BRO

  • @Teddysbesttube
    @Teddysbesttube 11 місяців тому +2

    Tiru newu ...gen yalkewu ግብአት ለስንት ዶሮ ለስንት ቀን ይበቃል የሚለውስ?

  • @Fuad-qm6rd
    @Fuad-qm6rd 11 місяців тому +9

    እንቁላልል ለመጣል የደረሰ ዶሮ እናንተ ጋ ስንት ነው በርታልን ወንድሜ

    • @hayatassen2820
      @hayatassen2820 10 місяців тому +1

      ወድሜለኛምጥቅምነዉ

  • @sileshiedo7097
    @sileshiedo7097 11 місяців тому +1

    Gobez berta I just joined you 🎉

  • @Alien26268
    @Alien26268 11 місяців тому +1

    Betam arif ena astemari video...thanks...

  • @Buseyripoultryfarm
    @Buseyripoultryfarm 9 місяців тому

    በቆሎ40×5=200
    ጎመን=40
    ገብስ=65
    ጨው=15
    በድምሩ=340
    ለ50 ዶሮ 340 ብር ካወጣህ ለ1000 ዶሮ 6800 ብር ልታወጣ ነው ይህ ደግሞ ከፋብሪካ መኖ ወጪ 4100ብር በላይ ነው ይህ ደግሞ አክሳሪ እንጂ አዋጭ አይደለም ምናልባት መለስ ብለክ ብታየው?

  • @yekethabeshafashiontube
    @yekethabeshafashiontube 11 місяців тому +3

    እንዴ እንዴት ነው በ 36ብር ጎመን ብቻ እኮ የ 40 ብር ነው ያልከው ከ 36 ብር በላይ ነው እኮ ሚመጣው ግን ለሰጠህን ትምህርት ከልብ አመሠግናለው።

  • @lemmamamo8239
    @lemmamamo8239 11 місяців тому +2

    Great nice job.

  • @debebeyilma9968
    @debebeyilma9968 4 місяці тому

    እግዚአበሰሔር ይባርክህ

  • @tigistmulugeta4523
    @tigistmulugeta4523 11 місяців тому +5


    5 ኪሎ በቆሎ ስንት ነው ወንድሜ። በ36 ብር ምንም አይገዛም። ጨው እንኳን ኪሎ 25 ብር ንው። ታዲያ እንዴት አሰብከው?

    • @MatiMan-ty4qt
      @MatiMan-ty4qt 4 місяці тому

      ባ ት ዋ ሽ ጥ ሩ ነው

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 11 місяців тому +2

    መረጃህ ግልፅ አይደለም 36 ብር ያልከው ምኑን ነው ጎመን ብቻ 40 በር ነው አንዴ የተሰራው ለስንት ቀን መቆየት ይችላል ?አሁን የተዘጋጀው ለ50 ዶሮ ለስንት ቀን ይመገቡታል ?

  • @00SoFunny
    @00SoFunny 11 місяців тому +1

    Waw it's amaezing bro 🤙 yedoro erbatan lekelakel eyakobekobk new yate video lene betam wesagn new

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 10 місяців тому +1

    😮💪💪💪💪💪💪

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 11 місяців тому +1

    የትነህ ቦታህን ንገረኝ ?ካንተ መውሰድ እንችላለን ? ለማርባት ሀሳቡ አለኝ

  • @rass6636
    @rass6636 11 місяців тому

    በጣም በጣም ጎበዝ......መደረ ወሬኛ በበዛበት ሀገር እንደዚህ አይነት video ሲሰራ ያስደስታል.....ወሬ ብቻ በማቅርብ በሚሊዮን ተከታይ ሳያገኙ በጣም ይገርመኜል

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx 7 місяців тому

    ጎበዝ በጣም ተባረክ

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @meskimerga933
    @meskimerga933 10 місяців тому

    ያቀረብክልን ነገር ጥሩ ነው። ግን ጎመኑን ብቻ የ40 ብር ብለኸን በ36 ብር ብቻ የምታዘጋጁት የሚለው በትክክለኛ ሂሳብ ቢስተካከል ጥሩ ነው።
    ሌላው ገብሱ ተዘፍዝፎ የቆየ ነው የምናደርገው? እና መጣል ላልጀመሩ ይሆናል?

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx 7 місяців тому

    ቦቆሎ ነቀዝ ማጥፍያ ይጨመርበታልና ጉዳት አያመጣም ወይ?

  • @Ty23r
    @Ty23r 11 місяців тому +1

    በርታልን ተመሥጨ የተከታተልኩህ

  • @yosephgirma1995
    @yosephgirma1995 10 місяців тому

    bertalen wendeme !

  • @kase6837
    @kase6837 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ

  • @AhmedALI-ku6ss
    @AhmedALI-ku6ss 11 місяців тому

    Hullem ያዲስ ngr ፈጣሪ በመሆንህ አድናቂህ negh

  • @jafare6250
    @jafare6250 11 місяців тому +1

    mashalla bartaa❤

  • @yosephgirma1995
    @yosephgirma1995 10 місяців тому +1

    aba 36 birr yalekew endete new gomen ye 40br ,4kilo beqolo,endihum gebese ,ጨው yenezi gebeatoche wechi sidemere set new ?weyes mendenew selalegebagni new

  • @tigisttilahuntg3989
    @tigisttilahuntg3989 11 місяців тому +1

    Bireta bro arif new

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 11 місяців тому

    በጣምጥሩነውእኔም፡ይኸንስራ፡መስራትእፈልጋለው

  • @Cherinet.ishetu
    @Cherinet.ishetu 11 місяців тому +1

    በርታልን ወንድሜ

  • @AhmedALI-ku6ss
    @AhmedALI-ku6ss 11 місяців тому +1

    ጎመኑ ብቻ 40 eyalk endet ነው be 36 bir 50 doro?

  • @endalkalemu620
    @endalkalemu620 6 місяців тому

    wowww !!! thank you!!

  • @safiaalahbabi6563
    @safiaalahbabi6563 9 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 11 місяців тому

    ወንድሜ አንድ ሙከራ ለምን አታረግም በጎመን ፋንታ ለምን ከፍተኛ ፕሮቲን ያለውን የእነቦጭ አረም ተጠቅመህ በተወሰኑ ዶሮዎች ላይ አትሞክርም ከተሳካ በጣና ሃይቅ ላይ በቸንሰራፋው እንቦጭ ሚሊየነር ትሆን ይሆናል

  • @እቱ-ዐ7ጐ
    @እቱ-ዐ7ጐ Місяць тому

    👍👍👍👍በጣም ርታ

  • @kidanetekle4518
    @kidanetekle4518 11 місяців тому +1

    Is that practical?

  • @KassayeGetachew-w3z
    @KassayeGetachew-w3z 25 днів тому

    የሚደነቅ ነው በርታ

  • @kedjafentaye7511
    @kedjafentaye7511 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkgebremeskel
    @tiruworkgebremeskel 10 місяців тому +1

    አድራሻ የት ነው

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 11 місяців тому

    🎉🎉

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 10 місяців тому

    🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛

  • @samsonmichael112
    @samsonmichael112 11 місяців тому +1

    አይኒ አምበሣ ልጅ ነህ እሪፍ ወጣት የሚሠራውን በፍቅር የሚወድ አንተን አየሁ በርታ ትልቅ ያገር ሐብት ነህ

    • @FiraolMelese
      @FiraolMelese 11 місяців тому

      Arefe NH awe Gene ytzabaa agalalese nawe gomabe 40bire kahona endate ya36 biree manoooo yehonale marjaa astakakele balute.

  • @narditesfaya
    @narditesfaya 11 місяців тому

    በርታ

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 11 місяців тому +1

    Wwewww yeqaxil😊😊😊

  • @TedaSolla
    @TedaSolla 5 місяців тому

    ፕሮግራም ጥሩ ትሰራለህ ቴሌግራም ላይ ግን አትመልስም ጥያቄ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 11 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 11 місяців тому

    selam selam Aynishet adiss channale mekfethn alawekum neber.

  • @EngidaSemu
    @EngidaSemu 11 місяців тому

    በርታልን ለ 3 ቀን ብሰራው አይበላሽም??

  • @yordanosalemu4205
    @yordanosalemu4205 11 місяців тому

    Good job broo.................

  • @KidstWesen-xd8hd
    @KidstWesen-xd8hd 11 місяців тому

    Amesqnalew
    Gin meratu after bihon chqer alew ?qeleba baynorew min chqer alew? menora bat wst new kedormu ymarebachew qena jemary negn

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Assalamulekum batam new nimasagib😊😊

  • @TsegayeWerkneh-he5cv
    @TsegayeWerkneh-he5cv 11 місяців тому

    ወንድሜ አንበሳ ነህ የስጋ የምሆኑ ዶሮዎች ዋጋቸው ስንት ነው

  • @inneetube3247
    @inneetube3247 11 місяців тому +1

    ለዶሮ ቅንጬ እንስረ😅😅😅❤❤❤❤

  • @TsegayeWerkneh-he5cv
    @TsegayeWerkneh-he5cv 11 місяців тому

    በቀን በቀን መመገብ ይቻላል ማለት ነው ቋሚ ምግባቸው መሆን ይችላል

  • @bilkis.z.habesha423
    @bilkis.z.habesha423 11 місяців тому

    Bartalene❤❤

  • @YabetsMulatu
    @YabetsMulatu 9 місяців тому

    ለጫጩቶች ይሆናል ወይ

  • @Addis-yd1tx
    @Addis-yd1tx Місяць тому

    Wandma tbark enmsaginalen saltanwo sent kan new

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 4 місяці тому

    ከሰባት ወር በፊት የጠቀስከው ግብአት ከሁለት መቶ ሀምሳ ብር በላይ የሚይሆን ለዩቲዩብ ንግድ ብላችሁ አትስጡ

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 10 місяців тому

    Gomen mebsel yelebetm.

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aboCome
    @aboCome 11 місяців тому

    aynye mrt sew yne teacher

  • @wondwosenwondimu9101
    @wondwosenwondimu9101 6 місяців тому

    5ኪሎ በቆሎ ብቻ 150ብር ነው እኮ?

  • @DejuKumsa
    @DejuKumsa 11 місяців тому

    Sila mitagizan inamsginalen

  • @hawahawa5097
    @hawahawa5097 11 місяців тому

    Galatomi❤

  • @AmusedGeoCave-vf8pl
    @AmusedGeoCave-vf8pl 9 місяців тому

    50 ድር ሓረር ከተማ ታደርሳለህ😢

  • @እቴቱ
    @እቴቱ 11 місяців тому

    በዛኛዉ ቻናል

  • @ayemati3343
    @ayemati3343 11 місяців тому

    Boqolo 1kg=40birr new.
    Ere saks new. 5*40=200birr new

  • @H-ne6bf
    @H-ne6bf 11 місяців тому

    የትነው አድራሻህ የእቁላል ዶሮ ፈልጌ ነበር

    • @Ty23r
      @Ty23r 11 місяців тому

      ያሥቀመጥው ቁጥርሰ አይታይሸም እሰከአድራሻው

  • @CjgdGgvfk
    @CjgdGgvfk 11 місяців тому

    ሳላድቅህ አላልፍም

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 11 місяців тому

    Samonun wada agaree maxalw .maxiche emarLw telegram gin endet new maganyachew

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @JoVani-xr2wl
    @JoVani-xr2wl 8 місяців тому

    በርታ

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Місяць тому

    ❤❤❤