ውዝግብ የፈጠረው ነጠላ ዜማ...|| Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2021
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 34

  • @hanatekle5799
    @hanatekle5799 2 роки тому +7

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ማሬ ሁሌ ደስተኛ ሁኚ።
    ሜርጥ ኢትዮጱያዊት

  • @bf7767
    @bf7767 2 роки тому +4

    እኝ ምንአገባን ፍትህህህህ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቸ ፍትህህህህ ድምፃችን ይሰማ😥

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +8

    ሐሊማየ የኔሳቂታ በትልቅ ቻናል ወይም በራስሽ ለምን አትለቂም ብዙ ወዳጆች አሉሽ

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m 2 роки тому +7

    ሰሜ ያጣው ጭሆቶ😭😭ፍትህ በሳውዴ እስር በት ለሚሰቃዩ 😭እባካችሁ በሳውዴ ያሉትን ዜጎቻችን አንድ በሏቸው በእራብ እጣናቱ ልጃቸውን ጥለው እየሞቱነው ፍትህ ይሻሉ😭😭😭😭

    • @beemnetbayeh5756
      @beemnetbayeh5756 2 роки тому

      ዘንድሮ እንኳን ሳውዲ ኢትዮጵያ ፍትህ አታለች ውግን

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому

    ይመችሽ ሀሊማ

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 2 роки тому

    Yalimye ♥️♥️♥️♥️

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 2 роки тому

    ሳላምታ በዛ ወይኔ ሀሊማ ሰወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 роки тому +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያለ አንዳች ጥፋት በርሀብ በብርድ በቅማል እየተሰቃዩ ላሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አይ እናተ ታዘብናችሁ ለሙዚቀኛ ለአርቲስ ሽሮ አሎድም ስላለይ ምናምን ታቀርቧቸዋላችሁ ግን ለኛ የ3 ደቂቃ ድምጽ መሆን ተሳናችሁ

  • @abdilhafiz7450
    @abdilhafiz7450 2 роки тому +1

    ebs ሶች የስረቹን ይስጠቹ😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wwmulu
    @wwmulu 2 роки тому +11

    ወሬ ምን አገባን አሁን ስለ ሰው ህይወት ሙዚቃ ምናምን

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 роки тому

      ወሬ ስታጡ ምናገባን ታዲያ ስት እሚወራ ሞልቶ ስለቅርርቶ ወዘተ መጋ ዱቅ በያቸው

  • @najunajuna6768
    @najunajuna6768 2 роки тому

    Feteh Saudi Arabia lamesakayu waganochachin 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👈🏻👈🏻

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому

    ፍትህ ይሻሉ ሳውድ ያሉ ወገኖቻችን ፍትህ ልጅ ማክቤል ነኝ ኑ ወደቤቴ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-tp1my8jq4o
    @user-tp1my8jq4o 2 роки тому

    ሀማየ ለኔደርሶኛል

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +1

    የኔ ፍልቅልቅ ሀሊማዬ ሰቃ የምታሰቀኝ ጥሎብኝ ሰወዳት ፍልቅልቄ ብይሻለው ሀሊሙዬዬዬዬ❤

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 роки тому

    Ena men yetbs sera fet hula

  • @abdilhafiz7450
    @abdilhafiz7450 2 роки тому +1

    እና እኘምን እንሁንለቹ እነተመ ምን አለበቹ ለብር ብለቹነው። እስቲ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ እህት ወድሞቸችን ድምፅ ሁኑ አራ ኡኡኡኡኡኡኡ።😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤔🇪🇹

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 роки тому

      እነሱ ምን ጨነቃቸው እከሌ ሽሮ አሎድም አለይ እከሊት ዘፈን ለቀቀኝ እኛንማ ማን ይስማ ፍርዱን ከላይ ነው እንጸልይ በየሀይማኖታችን

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 роки тому +1

    የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ እና እኛ ምን እናድርግ እሊቅ ድምጽ ሁኑን

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому

      ትክክል ክክክክ

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +3

    ምነው ስይፉ ስራ ፈት ሆንክሳ ምንም ቆም ነገር አታቀርብም አረመኔ ነህ ወገን እየተራበ. በሳኡድ እስር ቤት እህት ወንድሞቻችን እየተሰቃዩ አተ ህፃን አይሉህ ትልቅ. መጃጃል እራስ ወዳጂ ነህ❌❌❌❌❌ እስኪ ebc ወችን እያቸው ምን. እንደሚስሩ

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому

      @@zedluke525 አኽ የራስሺ እህትእና ወንድም እስር ቤት የለሺም መስል ደግሞም ባይኖርሺም ሁሉም ወንድም እህት ናቸው. እንዳቸ አረመኔ የሆነ ስው ሳይሆን ያለው የዋህ ስው ሞልቷል ደደብነትሺን እይው

  • @baljawal3215
    @baljawal3215 2 роки тому

    ስራ ፈቶች

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 роки тому +1

    ፀገነት ግን በጣም ቀልቃላ ነሽ እረጋበይ ebs ላይም መንቀልቀል እዚህም መንቀልቀል እረጋ በይ ብትችይ ለወሬ ከመቸኮልሽ የተነሳ ሰውን አታስጨርሺም የሆንሽ አሮጊት ነገር ነሽ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 роки тому +3

    አረ ሀሊማ አንቺን የማልሰማበት ቦታ የት ይሆን አሁንማ ድምፅሽ ሁላ ነው ያስጠላኝ

    • @user-sh3mu1di9f
      @user-sh3mu1di9f 2 роки тому +2

      ቅናት

    • @Sarasara-qf5tz
      @Sarasara-qf5tz 2 роки тому

      ቅ😂

    • @selam1467
      @selam1467 2 роки тому

      tadiya feligek ayedel ende yesemahew wefegna

    • @fekedetesfaye9965
      @fekedetesfaye9965 2 роки тому

      @@selam1467 ነጭ ነው ጥቁር? ደሞ ፈልጌ አልሰማሁትም ሰይፉ ነው ሳልፈልግ የሚያሰማኝ

    • @fekedetesfaye9965
      @fekedetesfaye9965 2 роки тому

      @@user-sh3mu1di9f ቢቀና ቢቀና አሁን በዚኽች ይቀናል?