Anchor Media የቀድሞ ጦር ከፍተኛ መኮንን ስለአብይ አህመድ ሰራዊት ይናገራሉ፥ አብይ በጦርነት በፍጹም አሸናፊ አይሆንም - ሻለቃ ማሞ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 233

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 15 днів тому +42

    የማውቅህ 2007 ነው እስካሁን ድረስ ከእውነት ጋር የቆምክ ጠንካራው አይበገሬው በሳሉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ክበርልኝ 🙏🙏🙏 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 14 днів тому +2

      Dil le Fano. Fano is the winner. Always truth is there never vanished. 😂🎉

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 14 днів тому +2

      Soon fighting stopped for all in all Ethiopians land, peace ..peace...🎉🎉🎉🎉

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb 15 днів тому +11

    በሚገርም መልኩ እግዚአብሔር የአማራን ህዝብ ይጠብቃል አራት ነጥብ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 15 днів тому +28

    መሳይ ሀገራችን ትክፈልክ ፈጣሪ ይባርክህ ! ሌላ ምን ይባላል ። ለሀገር የቆመ ፈጣሪ ጠበቃ ይቆምለታል።

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f 15 днів тому +12

    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ💪💪

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 15 днів тому +20

    ታሪካዊ ንግግር አስተዋይ ሰው እድሜ የጠገብ አባት

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 15 днів тому +13

    እጅግ በጣም የወታደራዊ ሳይንስና ፖለቲካዊ ትንተና ደስ በሚል መልኩ ስለ አብራሩልን ከፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 15 днів тому +12

    መሳይ ለምታደርገው ሁሉ አመስጋኝህ ነኝ በርታልን።

  • @MeseleHibste
    @MeseleHibste 15 днів тому +12

    መሳይ ደህና ነህ አንበሳ ነህ በርታ

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 15 днів тому +7

    ዲል ለአማራ ፋኖ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 15 днів тому +12

    ፍትሕ ለራያ😢😢😢😢😢😢

    • @timharmon10
      @timharmon10 15 днів тому +1

      ጠንክረህ ተዋጋ

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 15 днів тому +3

    ግሩምና አሰተማሪ የሆነ ቃለመጠይቅ ነው። እናመሰግናለን መሳይ እኚህን አዋቂ የውትድርና ሙያ ያላቸውን ሰው ስላቀረብክልን።

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 15 днів тому +23

    በእዉነት እግዚአብሔር ከአማራ ህዝብ ጎን ስለሆነ የትኛዉንም አማራጭ የኦነጉ ብልጽግና ብከተልም ፋኖ 100% ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 14 днів тому +1

      Dil le Amara Fano🎉

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 14 днів тому +1

      Ewunt tashenifalech🎉

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 14 днів тому +1

      All the world support Fano ..Fano..🎉🎉🎉

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 15 днів тому +6

    ሻለቃ ማሞ ለማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ዘንድ በፀሎት እለምናለን ። ለአገራችን ላበረከቱት አስተዋጽኦ እና አግልግሎት እጅግ በጣም እናመስግናለን ። እግዜር ይስጥልን ።

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 15 днів тому +8

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖቹ ፋኖ!!💚💛❤️💪💪💪

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 15 днів тому +5

    መሳይ ለምታደርገዉ ሁሉ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤

  • @BereketYohannes-ki1zt
    @BereketYohannes-ki1zt 15 днів тому +6

    ድል ለፋኖ። ሞት ለገዳዮ አብይ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 15 днів тому +2

    በሳል ግለሰብ! መሳይ እንግዳህ በጣም እውቀት ያለው, የኢትዮጵያን ችግሮች የገባው, አስተዋይ, የኢትዮጵያ ነገር በጣም የሚያንገበገበው ግለሰብ ነው. አመሰግናለሁ.

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 13 днів тому

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @solomon3431
    @solomon3431 15 днів тому +7

    🙏“ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ጥሪ 🙏🙏
    ______
    🙏 መንግሥት ????
    _____
    በአማራ ኢትዮጵያውያን ሕዝብ ላይ የሚያደርገውን ጦርነትን ፈጽሞ ለማሰቆም እንነሣና እንሥራ 🙏
    “ እኛ አንድ ሕዝብ ሆነን ሳለን
    በመንግሥት ለምን???
    የእርስ በርስ ጦርነት???
    ____
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15 🙏

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 15 днів тому +2

    እናመሰግናለን ሻለቃ ማሞ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ጋዜጠኛ መሳይ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 15 днів тому +6

    Messay u r our hero ❤❤❤

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 14 днів тому +1

    ሻለቃ ማሞ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ሰጥቶት ለአገርሖ ቁምነገረ ለመሥራት ያብቃዎት። ድል ለአማራ ፋኖ❤🎉❤

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr 14 днів тому

    መጡልህ ጀግኖቹ ፋኖ 💚💛❤️
    አብይ አህመድ

  • @user-ks4no2xu1b
    @user-ks4no2xu1b 15 днів тому +4

    መሳይ፣ እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ውይይት! እናመሰግናለን ሻለቃ ማሞ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +4

    Thank you so much Jegnachin Messay with our Great Shaleka Mammo for brilliant discussion. God bless you both in abundance

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 7 днів тому

    እግዚአብሔር ለዚህ ህዝብ በቃችሁ ይበለን❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 15 днів тому +12

    ፊ/ማርሻል ማርሻል ማለት ሻለቃ ማሞ ናቸው አቤት ጥልቅ እውቀትና ትንታኔ አቤት ግርማ ሞገስ ወይ ኢትዮጵያዊነት የ70ቹ የአየር መከላከያ አባል ነበርኩ እጅግ ኮራሁባቸው እድሜና ጤና ለሁለታችሁም።

    • @AmaraFano-yx2oz
      @AmaraFano-yx2oz 15 днів тому +3

      ትክክል ብለሃል ወንድሜ!! ሻለቃ ከሚገባው በላይ የውትድርና ትምህርትና እውቀት ያላችው እድሜ ጠገብ ኢትዮጵያዊ!! አጎቴ የቀይ ኮከብ ዘማች ነበር ... ሲያወራልን በ1972/73 ሻብያን እስከ የመጨረሻው የሳህል ተራራ ገፍተው አስወጥተው ማጥፋት እየቻሉ ተመለሱ ተብለን ተመለስን ይላል :: ሻለቃም እውነት ተናግረዋል ❤

  • @user-ul9pw4un5m
    @user-ul9pw4un5m 15 днів тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 15 днів тому +27

    ማንም ምንም አለ መረረውም ጣመውም ፋኖ ያሸንፋል 4 ኪሎ ይገባል ያባቱ ቤት💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

    • @tadegedoelaso
      @tadegedoelaso 15 днів тому

      Tishshsh denez

    • @esetedesta7821
      @esetedesta7821 15 днів тому +1

      Amen, amen.

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 15 днів тому +1

      @@tadegedoelaso ከብት🤮

    • @tadegedoelaso
      @tadegedoelaso 14 днів тому

      @@DawaDawa-zz7vg አንተ ቆሻሻ 4 ኪሎ እያለምክ ባነገብከው ነፍጥ ትሞታታለህ🤧 የሚትናፍቀው ምንሊክ ሲኦል ውስጥ ይገዛዋል። 🤣

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 15 днів тому +6

    ቅጥረኞች ለብ ብላችሁ በዚህ ወይይት ተማሩ አንደ ክርቢትን ላምባ አሳቶች ፡ኣትህኑ1ኛ ስዩም ተሾመ 2ደሳለ 3 ሳቅና ---4በላይ መንገሻ 5 የትግራይ ኢሊቶች ወዘተ ለገንዘብ ጥቅም፡ቅጥረኞች፡ሳይሆን ለወገናች ለሰላም መውዕት ክፈሉ፡ከሻለቃ ማሞ ተማሩ።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 14 днів тому

    ሻለቃ መሳይ እናመሰግናለን ❤👌🙏

  • @abeba2241
    @abeba2241 14 днів тому

    ክብር ለቀድሞው ሰራዊት 💚💛❤️ እናመሰግናለን መሳይ ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 ❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 11 днів тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😅

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 15 днів тому +3

    ከደርግ በፊትና እስከ ደርግ ያሉ መኮንኖችና መከላከያ የህዝብ ስለሆነ በሚድያ እንደዚህ ድጋፍና ህዝብ ይወደዋል አሁን ማነው እንደዚህ ወቶ የሚታይ በአሁን ሰአት ያሉት አበባው ነው ባጫ ወይስ ብርሀኑ ጁላ ወይስ የወያኔ ጀረናል ተደብቆ ህይወቱን ይጨርሳል እንጂ ማን ፍለፊት ይቀርባል የንፁሀን ደም ያለበት ሁሉ

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 14 днів тому

    Thanks so much!!!!
    Very logical discussion!!!!
    Thanks again!!!!

  • @melkieabawa7512
    @melkieabawa7512 14 днів тому

    God bless you and your family Messay!

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 15 днів тому

    አንተ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ንሩልን እድሜ ከእኔ ብሰጥህ ደሰ ይለኛል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    Thank you Both Again. MESSAY Jegnachin Bertalin Kiberilin. Medhanealem Yikeflhal for all you are doing for our country.😊

  • @user-dt7nq1ep6s
    @user-dt7nq1ep6s 15 днів тому +2

    ሻለቃ ማሞ በጣም እማከብራቸው የዘመቻ መኮንን የነበሩ ምስክር ሊሆን እንችል መፅሀፍ የፃፉ መኮንን ናቸው የሰጡት ቃለመጠይቅ ጥሩ ሆኖ ብዙ ግዜ አንተ እምትጠይቀውን ግልፅ እና አጭር በመሆን መንገድ አይመስልም አንተም ውስጥህ ቅር እንደሚልህ አውቃለሁ በቀጥታ ወደ ተጠየቁበት ብዙ ግዜ ደፍረው አይገቡም ክረምት እየመጣ ነው ችግር ውስጥ የመንግስት ጦር አይገባም ወይ ለሚለው ትያቄህ ሌላ ማብራርያ ነበር እሚሰጡት

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 15 днів тому

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያግዝሽ ውድ ሀገሬ 💚💛❤️

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 15 днів тому

    ወንድሜ መሣይ ምን ላድርግልህ በጣም በጣም ጀግና ነህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 15 днів тому +1

    ሰላም ወገኖች

  • @demissiehailemariam4598
    @demissiehailemariam4598 12 днів тому

    You are good

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +2

    Welcome Jegnoch

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b 15 днів тому +1

    ፈጣሪይርዳችሁ

  • @fikrtemariamdemoz8564
    @fikrtemariamdemoz8564 15 днів тому +8

    መሳይ መች ነው እንዳልካቸው ጽጌ የምታቀርበው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 15 днів тому

      ለክ ነህ አንዳርጋቸው ጠፍቷል። Mesay please invite Andargachew Tsige.

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 11 днів тому

      እንዳልካቸው የአማራ ጠላት ነው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 11 днів тому +1

    Amhara Fano Is Very great YeTewedros lejoche Ashenafi yehonefale yeale memen tereter bewenet Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emx8327
    @emx8327 14 днів тому

    Major Mamo has made a significant contribution by composing one of the finest autobiographies detailing his experiences on the battlefield.
    I am very thankful for you!!

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 15 днів тому +3

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሳይ መኮንን ታሪክ እንዳስታወሰህ ይኖራ ል። ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ ተገኘህ ❗

  • @diresadmas2217
    @diresadmas2217 11 днів тому

    Very matured military official

  • @HussanEshtu
    @HussanEshtu 15 днів тому

    ሻለቃብዙሺ አመት ይኑሩልኚ መሳይም አላህ ለአተም ብዙ ሺ እድሜ ይስጥህ

  • @yonasmesfin8522
    @yonasmesfin8522 14 днів тому

    የወገን ጦር የሚል መፅሐፍ አላቸዉ የሚገርም መፅሐፍ ነዉ

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 15 днів тому

    ሻለቃ ማሞ ትክክለኛው ሰው ትክክለኛ የበሰለ ወታደራዊ ትንተና ዛሬ ነው የተገኘው
    ጋዜጠኛ መሳይንም ወታደራዊ መኮንኑንም እናመሰግናለን

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 15 днів тому +2

    Please like 👍🏽 and share 👈🏽👍🏽 thanks 🙏🏽

  • @heilemariamdamte8882
    @heilemariamdamte8882 15 днів тому +2

    Keep up hardworking Mesaye

  • @Fasilllo
    @Fasilllo 15 днів тому +4

    መሳይ መስፍን አማንን ሁሌ አቅርብልን

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 15 днів тому +3

    አብይ ስለ ወንበሩና ስለ ብሄሩ ብቻና ብቻ:: መፍትሔው ፋኖ ብቻ::

  • @chimdiwade715
    @chimdiwade715 11 днів тому +1

    🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому

    God will save our dear country. We keep praying.

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanubedane461
    @berhanubedane461 15 днів тому +1

    እንደምኞቶ ያድርገዉ

  • @haileyesusameshe476
    @haileyesusameshe476 14 днів тому

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ababualamu729
    @ababualamu729 15 днів тому +2

    Bertu ❤❤😊

  • @amahadiana3628
    @amahadiana3628 14 днів тому

    Shaleka: Thank You for sharing your knowledge and insights.

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 15 днів тому +10

    ደል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ናዚዎች አብይዚም ይውደም

    • @negestqueen
      @negestqueen 15 днів тому +2

      ይዉደም= ይገደል!ይሰቀል

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 15 днів тому

      አሜን 🤲🤲🤲😢

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 15 днів тому

      ደንቆሮ፡ልክ፡እንደ፡ታቦቱ።

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l 15 днів тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 14 днів тому +2

    10/08/2016 - 06/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 15 днів тому

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-tr6wp7fx4x
    @user-tr6wp7fx4x 15 днів тому +1

    Kbur Messay ye tegadalay Mamo Feta channel Mezekr Media please bring him one day to your channel kindly. Am an Eritrean and am your fellower

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 15 днів тому +1

    Thanks Shaleka Mamo Lemma Abiy did not request fanno for official negotiations but some media's critics Zemene kassie statement of No negotiation with Abiy. But we said Zemene was not mistaken.

  • @tolashtola6224
    @tolashtola6224 13 днів тому

    ሀገሩን በጥቅም የለወጡ ሁሉ

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 14 днів тому +1

    Soon Dimocracy works and created in all Ethiopian lands.🎉

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara 14 днів тому

    ሺ አለቃ የከተማ ልጅ የሆኑ ምርጥ መኮነን ናቸው ወታደሮች ነበርን ለኢትዮጵያ የሚል ዳጎስ ያለ መፀሀፍ አላቸው ቡቸሩ ደርግ እሬሽን ሲሉት ጥይት ጥይት ሲሉት እሬሽን እንደሚልክ ይናገራሉ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 15 днів тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ልጅ መሳይ👋👋👋 ድል ለአሳረኛው ፋኖ 👏👏👏 የጨነቀ ለት አለ ዳኜ ዋለው የትነው የሚያደፍጠው በታክ በድሮን ያላሸነፈ በደፈጣ ቀብሩን ለማቃለል ጥሩነው 😂😂😂አድፍጦ ቢውል ፋኖንን አያገኛውም !!!!!!

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 15 днів тому +1

    Nothing is gonna happen to Ethiopia. She will live to the end of the world 100% guarantee. The question is until she shall be free how many people will be sacrificed for the demons & when the day will becoming? Thank You!!!

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 14 днів тому

      What thing is that Ethiopia for you? What is the meaning of Ethiopia if its children are slaughtered day by day? Better to be disintegrated than saying Ethiopia will continue on the ashes of its own children

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 14 днів тому

    ሻለቃ ማሞ ለማ ውትድርናን ከተግባር እስከ ሳይንሱ ጥርሳቸውን የነቀሉበት ነው ወደፊት ከእሳቸው ብዙ እንጠብቃለን

  • @tesfamichaelmekonnen3604
    @tesfamichaelmekonnen3604 15 днів тому +1

    I had the privilege of listening to a profound discussion between journalist Mesay Nekonnen and senior soldier Shalka Mamo regarding the current situation in our beloved Ethiopia from a military perspective. I am deeply impressed by the depth of knowledge and the clarity both individuals brought to the conversation.Mesay Nekonnen's ability to ask pertinent and thought-provoking questions, combined with Shalka Mamo's extensive experience and insights, made for a truly enlightening exchange. Their dialogue highlighted the complexities of our country's challenges and offered a thoughtful analysis of the path forward.I want to express my heartfelt appreciation to both Mesay and Shalka Mamo for their contributions to understanding the critical issues facing Ethiopia today. May their voices continue to inspire informed dialogue and constructive solutions.Above all, I wish for peace and unity in Ethiopia. Let us all work together towards a future where our nation thrives in harmony and prosperity.

  • @user-jt8gz9us5v
    @user-jt8gz9us5v 15 днів тому

    የጠቀዉን አልመለሡም ጥያቂዉን

  • @tilahunamera5999
    @tilahunamera5999 15 днів тому +1

    Mesayachin yewunet sew Fetari yitebikh

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 6 днів тому

    ሻለቃ ማሞ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር የመቆም ሃላፊነት ቢኖርባቸውም ፣ መሳይ መኮንን ፣ እና ወንድምአገኝ አይነት ዘረኞች ቋት ውስጥ መግባታቸው በጣም ያሳዝናል። ሲጀመር የሕወኃትን ፣ ሻቢያን እንቅስቃሴ እና ታሪክ የተረዱበት መንገድ አና ቬትናምንም ታሪክ ያቀረቡበት መንገድ የተሳሳተ ነው። እርስዎ በውትድርናው ስትራቴጂ ባለሙያ ቢሆኑም የጂኦፖለቲካን እና የኢትዮጵያን ሁኔታ በጭራሽ አልተረዱም።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 15 днів тому

    ያቀረብካቸዉ ሰዉዬ ግን ጎበዝና ጥሩ እዉቀት ያላቸዉ ናቸዉ!!..
    የቀድሞዉ ማለት የደርግ ወይስ የሃይለስላሴ?

    • @asfawabebe5938
      @asfawabebe5938 14 днів тому +1

      የቀድሞ የሚባለዉ ከአፄ ኀ/ስላሴ እሰከ ወይኔ ስርዐት መመስረት ድረስ ያለዉን የሚጨምር ነዉ ደርግ እኰ የአፄ ኀ/ስላሴ ወታደሮች ነበሩ

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria7719 6 днів тому

    የእኒህን መኮንን ትንታኔ በሚገባ አዳመጥኩት፤ ፍፁም ትክክል ናቸው።
    መሳይ፤ አንድ ወታደር ቢያንስ የ6ወር ስልጠና ያስፈልገዋል፣ ከፍተኛ የሆነ የሎጀስቲክ አቅርቦት ይፈልጋል፣ ፍፁም የሆነ አላማ ሊኖረውና ሊግባባ የሚችል ሠራዊት የግድ ነው።
    አሁን ባለው ሁኔታ፤ የሀገሪቱን ፖለቲካ ተከትሎ በዘር የሚያስብ ሰራዊት ባለበትና የስነ-ልቦና የበታችነት ባለበት ማሸነፍ አይደለም ረጅም ጊዜ በዚህ ሁኔታ መቀጠላቸው አጠያያቂ ነው።
    ይዘግይም ይፍጠንም በእኛ ላይ የደረሰው አስከፊውን የመበተን ፅዋ ይሄ ሰራዊት መጎንጨቱ ግድ እንደሚሆን ነው።

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 14 днів тому

    No comment! Given the situation Ethiopia is experiencing, your gust has to appear recurrently in your media to awaken the public.

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 15 днів тому

    በአፈሳም የገባ አለ ያኔ

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 15 днів тому

    ከዚህ በኃላ ጥያቄው መሆን ያለበት: ብልፅግና/ብልግና ፓርቲ መወገድ ነው

  • @tolashtola6224
    @tolashtola6224 13 днів тому

    ሻለቃ ራሞ ለወያኔ እና ለሻቢያ አብሮ እኛን ሜደ ላይ ጥሎን የፈረጠጡ አይ ሰው መሳይ።

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 15 днів тому

    ድርድር ለቁማር መንገድ ነው🤔የሚደራደሩት ግለሰቦች ሕዝብ ዘንድ ድርሽ ብለው የማያውቁ ናቸው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому

    Tikikil Shaleka thats why these evil leaders failed before will fail this one as well.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 15 днів тому

    የኢትዮ ወታደሮ ከድሮ ጀምሮ ከህዝብ ወግኖ አያዉቅም። የመሃይማን ጥርቅም ስለሆነ?...በተለይ ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ አመራሮችን በዘርና በጥቅም ስለሚያዝ...ለአለቃዉ ለመሪዉ ታዛዥና ህዝብን ጨቋኝ እና አራጅ ነዉ‼..የማይረባ ነዉ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 15 днів тому

    ፋኖ የእያት ቅድመአያቱን ድል በትግሉ ፕጎናዕፈዋል በደመነፍስ የሚፎከርውዋቄ ፈታ አማኝ ዛፍ ቂቤ የሚቅባው ጠቅላዩምን እንደሚሆን እናያለን እግዚአብሔርካልጠበቅ ወታደር በከንቱ ይደክምል

  • @FatumaFatuma-ml6vu
    @FatumaFatuma-ml6vu 15 днів тому

    አላህ እውነት ኢትዮን አንተ ሰላማን መልስልን ያረብ

  • @tolashtola6224
    @tolashtola6224 13 днів тому

    ሻለቃ ራሞ

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up 15 днів тому

    ሻለቃ ማሞ በጣም አዋቂ ናቸው። ለመሆኑ መንግሥት እንደ እሳቸው ሙያቸውን በደንብ የሚያውቁ የሠራዊት መሪዎች አሉት? እንደምንታዘበው ከሆነ አይመስለኝም።

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 15 днів тому

    አሁን ምንም ዘመናዊ ሆነ የተመዘገበ ሁኔታ ስለወታደሩ አይሰማም🤔

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 15 днів тому

    የወታደሩ ቅጥ ያጣ ታዛዥ መሆን ለምን ብሎ አለመጠየቅ መንግስንት ድርድር እዳያስብ አርጎታል በየትኛው ሰውኛ ፍጥረት አቅም ጉልበት እያለው ፍላጎቱን በኃይል ማስፈፀም እንጂ ድርድር አይመርጥም

  • @negestqueen
    @negestqueen 15 днів тому

    መሰይ ጐዳና ያቆብን ጋብዘዉ🙏🏽 ፕሊዝ

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 14 днів тому

    ሌላም ጦር ያስልጥን ግን ህዝብን ያሽነፈ ፋሽስት አሽንፎ አያውቅም የድሃ ልጅ እየገፈፈ ያስጨፍጭፍ ግን ውርደቱን እያጠናከረ ነው

  • @MsgaAdi
    @MsgaAdi 15 днів тому

    መሳይ ሸላም

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 15 днів тому +1

      አይ አለማፈር ያንተ ድንቁርናስ ከፋ ጀዝባ

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 13 днів тому

    Main cause of all these mess is failed assimilation policy of Etiopian empire. It shal be redefined with clear & inclusive policy. Otherwise total desintegration is preferable for stability🎉🎉🎉

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 15 днів тому

    አስቸኩዋይ አዋጅ ምናምን የለም አሁን ዝምብሎ ሀገር ማተራመስ ነው።😕😕😕