የጠላ አጠማመቅ (ክፍል ሶስት)አሻሮ፣እንኩሮና ድፍድፍ አሠራር ተከታታይ ቪዲዮ(Ethiopian Tela)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2019
  • Barly and corn flour five cups and one teaspoon bikil flour and three teaspoon gesho sticks

КОМЕНТАРІ • 42

  • @user-bt8xo7fm1t
    @user-bt8xo7fm1t 4 роки тому +6

    በጣም ነው የማመሰግንሽም የማደንቅሽ የኔ ባለ ሙያ በዚህ ዘመን ሰደት ላይ መሆን ያለበትን ባህልና ጤና የሆኑትን ስለምታካፍይን አመሰግንሻለሁ እንክዋንም እህታችን ሆንሽ ታኮርያለሽ እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ !!!!!!!!!

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 4 роки тому +6

    ውይ ትዝታ መጣብኝ አገርቤት ድፍድፍ ቅመሱ እየተባለ በስኒ አድርገው በማንኪያ ሲቀመስ ዋው ልዪ ነው ተባረኪ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 роки тому

      ሠላም ለ ኢትዮጰያ፣ አሜን አመሠግናለሁ

  • @meazagebrehiwot7104
    @meazagebrehiwot7104 4 роки тому +9

    በእውነት እንደዚህ አይነት ባለሞያ ሴት አሁንም አለ በጣም ቪዲዎችሽን በሙሉ save አድርጌአቸዋለሁ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 роки тому +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ማሬ እናመሰግናለን

  • @danaytda1403
    @danaytda1403 4 роки тому +1

    Ejesh ybarek

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 роки тому +3

    ሰላምና ጤና ለሁላችን ይሁንልን፣ ቀጥሎ የመጨረሻውን ቪዲዮ ክፍል አራትን አቀርባለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ ፣አመሰግናለሁ

    • @user-dz2iu8lp9x
      @user-dz2iu8lp9x 4 роки тому +1

      እዚህ ላይ እንኩሮውን ስናስገባ የጌሾ እንጨት must መግባት አለበት instead of እንጨቱ ዱቄቱ ቢሆንስ የጌሾው????ሌላው እንኩሮው ጋራ ገብስ የተቆላው ያስፈልጋል??????????????እንደገና ቂጣው ላይ የዳጉሳ ቂጣ ብቻ ባደርግስ???????????? Please send me your answer as soon as possible I did the tinses already today for new year.

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 роки тому +3

      @@user-dz2iu8lp9x አዎ እንጨት ጌሾ ና ትንሽ ብቅል ነዉ ከእንኩሮ ጋር የሚገባው እንዲጠራ ያረገዋል ቅጠል ጌሾ እንኩሮ ላይ እንዳትጠቀሚ መራራ ይሆንብሻል ግን እንጨቱን ካጣሽ ቅጠሉን በትነሹ አርጊ እንኩሮ ብቻውን ስለማይገባ የዳጉሳ ቂጣ በጣም አሪፍ ነው ከተገኘ ማ ፣አኔ ትንሽ ገብስ የቀላቀልኩት ከእንኩሮ ሲቀላቀል መልኩ እነዲያምርና በጣም ሀይለኛ እንዳይሆን ብዬ ነዉ መተው ይቻላል፣በጣም ነዉ የጣፈጠልኝ ለ10 ሰው ዝግጅት የሚሆን ነዉ የሰራሁት በርቺ አመሠግናለሁ

    • @bilenzerit5093
      @bilenzerit5093 4 роки тому

      Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) selam yene ehit . I have one question: እንኩሮው:ከ oven ስታወጭው:brown color አልነበረም:ሲቀዘቅዝ:ነው:እንዲህ:የሆነው?ወይስ:ደግመሽ:ወደ:oven አስገብተሽው:ነው?
      Thank you!

  • @Adne_
    @Adne_ 4 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እደሚጠመቅ አሳይን እህታችን በተረፈ በርች

  • @Marakitube
    @Marakitube 4 роки тому +1

    በርች ውዴ እናመሰግናለን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому

    እኔ እምለው በነፃ መታየት የለበትም ያንቺ ሙያ ገንዘብ ሊከፈልበት ይገባል ። ወርቅ የሆነ ሙያ ነው ያለሽ። እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልሽ በጣም እየጠቀምሽን ነው።

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 роки тому +1

    zedye balemuya nesh ejish yibarek. betam bizu sira alew respect lenatochachin telan lebizu beteseb beyegizew lemiyazegaju

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 роки тому

      አዎ ልክ ነሽ አድካሚ ነዉ ባህሉ እንዳይረሳ ለማስታወስ ብዬ ሠራሁ አመሠግናለሁ

  • @user-be3vb9ld1e
    @user-be3vb9ld1e 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይበርክሽ ቪድዮሽን ሴፍ አድርጌለሁ እናመሰግነዋለን በርች

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 4 роки тому +1

    Wawu zed mar inameseginalen balamoya nesh berchilin. 🎁🎁🎁👍👍👍

  • @martademena7910
    @martademena7910 4 роки тому

    Egezeabher yesetshe ,ande teyake aleghe, bekelena gesho baynorene men lentekabet enchelalen

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 6 місяців тому

    Mar ketela gar endet new midebalekew eski negerugn yemetaku

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 4 роки тому +2

    ዋውውው ጎበዝ ነሽ ትክክለኛው ነገር ያለቀቀ ስራ በርቺ
    አክስቴን መስልሽኝ እጂሽ ጭምር እሷም በጣም ጎብዝ ናትጠላላይ

  • @tarzanambesa2168
    @tarzanambesa2168 4 роки тому +1

    Tanks tanks

  • @abrehetbezu2249
    @abrehetbezu2249 4 роки тому

    Imamma dessilu betam inamesegnalen . Gobez not imamma 🌷🏵🌹🌸🌲👏👏👏👏

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Місяць тому

    እንኩሮ እዴት ነው የሚዘጋጅ የዳጉሳ ጉም ያለው ወይም የበቀለው እዴት ነው የማበስለው

  • @hananegasi5630
    @hananegasi5630 3 роки тому

    Barchy. Gobezy

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 роки тому +5

    ጉልበትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የት ነው ያለችው በጣም አደንቅሻለሁ

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 3 роки тому

    Thankyou

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 4 роки тому

    Yale enchet gecho ayhonim ehite yelejim

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 3 роки тому

    ያለ አሻሮ ወይም ያለ እንኩሮ ማድረግ ይቻላል ምክንያቱም አጭር ቀን ስለሆነብኝ

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 4 роки тому

    Duketu min tetekemish pls

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 4 роки тому

    Sinde yihonal?

  • @ethiomediahouse633
    @ethiomediahouse633 2 роки тому

    የእንኩሮው መጠን ምን ያህል ነው?

  • @samiramanajir7521
    @samiramanajir7521 4 роки тому +1

    እንዴት፡ይጠመቃል፡ቃሪሞ፡፡ናፈቀኝ፡ሽክ፡በይኝ፡

  • @mulukenshola
    @mulukenshola 16 днів тому

    ዜዷ የፆም ኬክ አሰራርን አሳይኝ እሺ❤❤❤🎉