ጠላ አዘገጃጀት ክፍል 1 የጠላ እህል ወፍጮ ቤት ሄድን እንኩሮ ወይም ደረቄት አዘገጃጀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @KidistBantigegn
    @KidistBantigegn 11 місяців тому +1

    ሠላም ለዚህ ቤት አሪፍ ትምህርት አግኝቻለሁ ጥሩ አቀራረብ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinashmekonen2855
    @zinashmekonen2855 Рік тому +1

    እድ ዘንድሮ ጠላአምሮኝ አያውቅም ግን ስለማላውቅበት ስያምረኝ ይቅር እጅዎት ይባረክ እንደጠጣሁት እቆጥራለሁ መልካም አመትባል

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081  Рік тому

      አመሰግናለሁ እኔየምኖርበት ሀገር ብትሆኘ እሰጥሽ ነበር

  • @abebechbirara7556
    @abebechbirara7556 11 місяців тому +1

    በርች የኔናት

  • @selamaitbirhanu868
    @selamaitbirhanu868 Рік тому +3

    የአእናቶቻችን የዋህነት ፍቅር ደስ ሲል፣ አምላካችን አገራችንን ሰላም አድርግልን።❤❤❤

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 3 місяці тому

    በትክክል ነው ያስረዳሽን ተባረኪልን

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 6 місяців тому +1

    በርቺ ጌታ ይባርክሽ።

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ደስ ይላል

  • @ወይኗወይኗ-አ3ጀ
    @ወይኗወይኗ-አ3ጀ 10 місяців тому

    እናታችን እናመሰግናለን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እግዚያብርሔር ይጠብቅሽ 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mitikugete
    @mitikugete Рік тому +1

    ማምየ እመቤቴን ልክ እንደናቴ እድሜሽን ያስረዝመው ውድድድድድድድድድድድ

  • @sebleshiferaw7279
    @sebleshiferaw7279 2 роки тому +1

    ገኒየ በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለሁ ሞራል ሰጠሽኛል።

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 2 роки тому

    ምርጥ የጠላ ዝግጅት

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 2 роки тому +1

    ወይ ጠ ፣ ላ ፣ ሰራህ ብዙ +ሰብስክራይብ

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 Рік тому

    ካላስቸገርኩ ምላሽ እጠብቃለሁ ገኒ

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081  Рік тому

      መሲየ በጣም ይቅርታ ስላልመለስኩልሽ እሽ ጠይቂኝ

  • @yordiyordi5130
    @yordiyordi5130 2 роки тому

    በጣም ጎኦበዝ

  • @Show-hr7hw
    @Show-hr7hw Рік тому

    ❤አኔም አደዚህ ነወ አምጠምቀዉ ግን ዳጉሳ ቀን ይፈልጋል ቶሎ አይደርስም

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 Рік тому +1

    ፊሊተር ጠላ ጣሙ ቆንጆ ሆኖ ግን ሲቀዳ ይሳባል ለዚ መፍትሄ ካለሽ ለማሪያም ስለሆነ

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081  Рік тому

      መሲየ ይቅርታ ዛሬ ነዉ ያየዉት messenger ላይ አዋሪኝ

  • @banchibizuayehu9601
    @banchibizuayehu9601 Рік тому

    የኔ ቆንጆ እንዲው ትክክለኛ ያገር ቤት ባልጠምቀውም አንችን ማየቱ ደስ ይላል ስራው ግን በዛብቪ ❤

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081  Рік тому

      አመሰግናለሁ የእኔ ዉድ አንድከን በቀላሉ አሳይሻለው

  • @fatuma6
    @fatuma6 8 місяців тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🎉 🎉 🎉

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 Рік тому

    Why don’t you use groined corn and cook it? Is that possible too?

    • @genetageze8018
      @genetageze8018 Рік тому

      Sorry I meant ground corn to make it easy

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081  Рік тому

      I want use fresh because when l use the ground and cooked one it’s taste different
      Yes it’s possible

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 9 місяців тому

    የእኔ ባለሙያ ግራዋ ብቻ ጎደለሽ።

  • @Snowy-vn1ez
    @Snowy-vn1ez 9 місяців тому

    ጌሾ ሕንድ ሱቅ አለ? ኧረ ስሙ ምን ነው? ሌላዉ ወይራ እንጨት የኦሊቨ olive tree 🎄 branch ነው ወይ?

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081  9 місяців тому +1

      ጌሾ ከኢትዮጵያን ሱቅ ይገኛል ዳጉሳ ነው ከህንድ ሱቅ የሚገኘዉ ወይም Amazon ይገኛል አዎ ነው የኦሊቨ ቅጠል ወይም የደረቀ ቅርንጫፉን

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081  9 місяців тому

      ጌሾ ከኢትዮጵያን ሱቅ ይገኛል ዳጉሳ ነው ከህንድ ሱቅ የሚገኘዉ ወይም Amazon ይገኛል አዎ ነው የኦሊቨ ቅጠል ወይም የደረቀ ቅርንጫፉን

  • @hirutwoldeab4824
    @hirutwoldeab4824 2 роки тому

    Wichi hager yenichet magedo ale enide?

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 Рік тому

    መሴንጀር ማን በሚል ነዉ

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan3146 6 місяців тому +1

    Much. Boiuman Video frimdrs soiw cootns logn siky. the wruold. much 💪 piazza piazza. AMAEUL FRIMDRS FAMILY jrhhy family friend. Sohn this to bad bad. We will gom. Sohn gillrs. bad 12 days. ETNRA. Sohn gillrs Gomutred. Siad. 😭.

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan3146 6 місяців тому +1

    🎉 piazza. Boiuman frimdrs. gmes fun funny video. mine