ሃይማኖት አንዲት ናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    UA-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

КОМЕНТАРІ • 78

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 Рік тому +12

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዛብሄር ይመስገን የመቤታችን ምልጃዋ አይለየን ለዳቆን ጥበበ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራኖቻችን ጸጋውን ያብዛልን የሰራዊት ጌታ ለአገራችን ሰላሟን ይመልስልን

    • @asterzewdie-pz9ud
      @asterzewdie-pz9ud Рік тому

      Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Рік тому

    እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን በረከታቸው ይደርብን ወንድማችን ዲያቆን ጥበቡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይቀጥል በጣም ያስፈልገናል

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew Рік тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግሥተሰማያትን ያውርስልን 🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታልን 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Рік тому

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን📖📖📖
    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤

  • @ብርቱካንአውግቸው

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በምህረት ቸርነቱ ልቦናችንን ይክፈትል የመልካም ተግባር ሰዉ ያድርገን ለሀገራችን ምህረቱን ይስጥልን💚💛❤

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም በእምነታችን ፀንተን ጎልተን እንድ ታይ እንድንኖር ያበርታን ፈጣሪ ጥንካሬ ይስጠን። ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን እድሜ የማቱሳላ ይስጥልን ።

  • @የርዳኖስፀጋው
    @የርዳኖስፀጋው Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ይውት ያስማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን

  • @ትጂየተዋህዶልጅ

    አሜን//3//👏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏
    የሰማነው በተግባር እንድናውለው ያድርገን👏😇

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @EE-gt5wfgge
    @EE-gt5wfgge Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማነው ቃል በልቦናችን ላይ ያሳድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому

    የተመረጠች እምነት ተዋህዶ❤ ክርስቶስ መርጦኝ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሰግነዋለው❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Рік тому

    አሜነ አሜነ አሜነ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ሠናይትማርያምእናቴ

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን✝️

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Рік тому +2

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    ውድ የኦርቶዶክስ ክርስትያን ልጆች እንደምን አላችሁ መቼም ለዚች ቤተክርስትያን የሚተኛ የለም ከውስጥም ሆነ ከውጭ ብዙ ጣላቶች አሉበን ስለዚህ አሁን ያለንበትን የሐዋርያት ጾምን እንጠቀምበት ስለ ቤተክርስትያናችን ስንል ቢያንስ በቀን አንድ አባታችን ሆይ (አቡነዘበሰማያት) ደግመን ወደፈጣሪ እናሳስብ ፈጣሪ መልስ ይሰጠናል አንጠራጠር ስለዚህ አደራ አደራ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወለዲቱ ድንግል።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Рік тому

    አሜንንን🙏🏽 ዲያቆን :ጥበበ ማሞ:ቃለህይወትን ያስማልን!!! የተባረከ፣ የተቀደስ እለተ ስንበት ያድርግልን!!!

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Рік тому

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያድነሸል አምላከ ሀይማኖታችንን ከፈተና ይሰውርልን በተክበተክርሰታናችን ከፈገና ያውጠጣት ለደቆን ፀጋውን ሰላሙን ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @marrym8549
    @marrym8549 Рік тому

    በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 Рік тому

    አሜን።ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡መምህራችን። እግዚአብሄር፡ቃሉን፡በውስጣችን፡ያሳድር።

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለዉንድማችን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልነ አሜን፫:❤❤❤

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Рік тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ትልቅ ትምህርት

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Рік тому

    ኦ የማርያም ልጅ እርዳን ።አሜን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 місяців тому

    ቃሊዎትን ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Рік тому

    በጣም የሚየሳዝን ነገር እየሰማን ነው አ
    ምላክ እናት ትጠብቀናለች የአኦርቶዶክሰ መጀመሪያም የነበረየች ጌታሕግዚአብሐረር እስከሚመጣ የሚኖር ነው እነኘ በዚህ በውጬ እአገር የምንመ
    ኖር አዚም እ ምንኖር ዚያም የአዚም የሚረግጡየት ሳይሆን ጠንካረ ሀ
    ይማኖት ያዙትን በበ
    ሀገራችን የ
    ሚኖሩየትነ ማሰብ ነው። ስለፀዚህ ጊዘረአዊው ወሪ አተጨነቅ ወሪ የሚያወሩት ልፉሉ የወረደቶዶክሰ በተክርሰቲያን ለዘላለመ
    ም ተኖረለች አ
    ሜንአሜንአሜነ።
    መደ
    44:34
    ዛም

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @tigasttjcv-rk4rv
      @tigasttjcv-rk4rv Рік тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርተ
    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤🙏🙏🙏

  • @ASDFGH123-or5hc
    @ASDFGH123-or5hc 3 місяці тому

    እግዛብሔር ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ashenafiwoldemichael2935
    @ashenafiwoldemichael2935 Рік тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Рік тому

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ዳቆን ጥበበ🙏🙏🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ እረዴት በረከት ጸሎትልመናቸው ዬደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን 💚💛❤️💐🕯💚💛❤️💐🕯💚💛❤️💐🕯🕯💐🕯💐🕯💐🕯💐👏👏👏👏💚💛❤️

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Рік тому

    Amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🌹

  • @zekiyaali7459
    @zekiyaali7459 Рік тому

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalhe

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Рік тому

    ቃል ሂዎት ያሰማልን፣✝️⛪️✝️❤️❤️❤️

  • @ninocell6969
    @ninocell6969 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Рік тому

    Amen Amen Amen wendmachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen ❤❤❤

  • @ashenafiwoldemichael2935
    @ashenafiwoldemichael2935 Рік тому

    Brother I can’t say enough Thanks so much brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yegna
    @Yegna 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @kidesttadesse971
    @kidesttadesse971 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tigistdadi3953
    @tigistdadi3953 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን !!!

  • @user-ex8dl6ex7j
    @user-ex8dl6ex7j Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Рік тому

    Amen Amen Amen

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💕🙏💕🙏💕 አሜን አሜን

  • @MuludesuMulu-sf4dd
    @MuludesuMulu-sf4dd Рік тому

    ቀለይወት ያሰማልን በውነቱ አሜን

  • @sofialove635
    @sofialove635 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alem7785
    @alem7785 Рік тому +1

    5,6 ግዜ ማስታወቂያ ይገባል ለማሳለፍ ማይመቸን ችግር ነው ተመስጦ ለማዳመጥም አድቨርት የሌላቸው ቪዲዮዎች በጣም ጥሩ ናቸው

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    Amen Amen Amen beunat kale hiwotn yesemaln memeherachnFETARY yetabkln🙏🏻❤️🙏🏻

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому

    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ✝✝✝🌷🌷🌷
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Рік тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Рік тому

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan wanidimachin yaqidusan yasimahati radet barkat bahulachinm gar yihun ❤❤❤

  • @ashenafiwoldemichael2935
    @ashenafiwoldemichael2935 Рік тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haemnotkwitkwit8351
    @haemnotkwitkwit8351 Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @raheltewodros3111
    @raheltewodros3111 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Рік тому

    Amen kale hewet yasemalen

  • @ashenafiwoldemichael2935
    @ashenafiwoldemichael2935 Рік тому

    Brother I wish God give you Long Live and Helth 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችንም በረከታቸው ይደርብን መጽሐፉን የት ማግኘት ይቻላል?

  • @ashenafiwoldemichael2935
    @ashenafiwoldemichael2935 Рік тому

    Brother thanks so much ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Рік тому

    Qale eywote yasemalen wodemacthen. Kiber yisetlege 🙏

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Рік тому

    Kale hewet yasemalen

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Рік тому

    ❤❤❤❤መምሕሬ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Рік тому

    መምህሬ

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 Рік тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @assss1656
    @assss1656 Рік тому

    anko mhmar

  • @alem7785
    @alem7785 Рік тому

    መምህር እባክህ አድቨርት አታስገባበት 😢

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Рік тому

    አሜነ አሜነ አሜነ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Рік тому

    አሜነ አሜነ አሜነ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏